አሜሪካ,ሳውዲ,ዱባይ ,ቤሩት,ኩዊት ላላችሁ በሙሉ :: በዚህ ሰአት የአለማችን ምርጡ ስልክ የቱ ነው?? ዋጋውስ? ምን አዲስ ነገር አለው?? vivo nex

  Рет қаралды 59,596

Abrelo HD

Abrelo HD

Күн бұрын

Пікірлер: 774
@ሊዲያበሪሁን
@ሊዲያበሪሁን 6 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለው አብርሽ አንተ የተመችህን ስራ ምክንያቱም ጥሩ ነገር ስለሆነ እኛም ይመቸናል ስልኩን ድግሞ በጣም ወድጄው ነበር ግን የዋጋው ነገር ወገብ ይቆርጣል
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 you so much. Ya ዋጋው ከባድ ነው ግን ያለውን ነገር ስታስቢ ይገባዋል
@meazahaileslassie.5299
@meazahaileslassie.5299 6 жыл бұрын
Lidiya Sofi ቅቅቅቅቅቅ
@የወሎልጅየወሎልጅ
@የወሎልጅየወሎልጅ 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዲም የምትለቃቸው ቢደወቺ፡በጣም ይመቹኛል ተመስጨነው የምከታተለው በዛ፡ላይ እርጋታህ በርታልን ያገር ልጂ💪💪💚👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍
@yordanosteshome3910
@yordanosteshome3910 5 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ በሚገባን አይነት ያስረዳከን እዳንተ አይነት ወድም ያብዛልን
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Thanks
@addisalem6475
@addisalem6475 6 жыл бұрын
Thank you so much my Best Yezarew yeleyal siliku fonka asizognal leke ante inde tenagerikelet ke hone!
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Ya yabede silk new
@addisalem6475
@addisalem6475 6 жыл бұрын
Thank you betam le informationeh Ewunet Betam des yelal beritalen
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ADDIS ALEM thanks
@hanayemareyamelej8691
@hanayemareyamelej8691 6 жыл бұрын
wow 2 ሳምስግ ነበርኝ ዝጎ እቢ ብሎኛል ስልኬ እናመስግናለን አይተን እገዛዋለን bro tinks betam
@nounaphones3020
@nounaphones3020 6 жыл бұрын
እውነት ወንድም ከገሬ ህዝብ ይሄ ስልክ ይሻል ለምን አበባ ስነነሳ ከለር ይመርጣል ህዝቤ ግን ብሄርን ሲለያይ ተው ሚል ጠፍቶ ነብስ ይማር በማለት ግዜአችንን እያገባደድን እንገኛለን ተባረክ ber
@እሴተማርያምየድንግልልጅ
@እሴተማርያምየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
ፍፃውን አምላክ ያሳምርልን ይህዘመን የክፉ ዘመን ነው ስልጣኔ መስሉን ተታለልን አለች አቤቱ ማረን አምላላክ
@hayathassan5073
@hayathassan5073 6 жыл бұрын
ስልኩ ተመችቶኛል ለምወደው ሰው ነው የምገዛው ዋው በጣም አመሰግናለሁ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ 6 жыл бұрын
ታድያ ይሄ ስልክ ሳይሆን ሰው ነው እንጂ. እና በእግሩ የሚራመድ ስልክ እስከ ሚመረት ቸር እንሰምብት እናመሰግናለን ኣብርሽ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Hahaha you're welcome
@hanismart950
@hanismart950 6 жыл бұрын
Samsung galaxy 9 ስንት ነው
@munna5498
@munna5498 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ
@ዘይነብየረሱልናፋቂ
@ዘይነብየረሱልናፋቂ 5 жыл бұрын
😃😃😃
@amitube6219
@amitube6219 6 жыл бұрын
ጅዋሉ ተመችቱኝ የ2ወር ደመወዜንም ቢወስድ ግደለም ላረባ ነገር ብዙ ብር እየወጣን ነው ሳነውቀው ሰለዚህ ይገባዋል አስፈላጊው ነገር አስሊ መሆኑ ነው ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም።
@kkasik4990
@kkasik4990 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዋጋው በጣም በዛብን እንጂ ጥሩ ነው ሰላምህ ብዝት ይበልልህ!
@user-gj8dh3ti3j
@user-gj8dh3ti3j 6 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እገዛዋለሁ አይፎን 7 ልገዛ ነበር እንኮን ይሄንን ኖት 4 2050 ሪያል ነበር የገዛሁት ግን ጥሩ ነው ጋላክሲ 8 &/ አይፎን 7 እያልኩ እያማረጥኩ ነበር
@SahidKhan-sk2gv
@SahidKhan-sk2gv 6 жыл бұрын
እነማሰግናለን ዋው ጥሩ መራጀ ነው አብሬ እንደዝሁም ወጋቸው ቀለል ብሎም ግን ዉስጣቻው አርፍ ስልኮች ከሉ ጠቁመን ወራታዉን በኮሜንት እንከፍለላን
@mulu5584
@mulu5584 6 жыл бұрын
እገዛው ነበር ግን ሀገሬ ስገባ ይሰርቁኛል ባለፈው አስረክቤ ነው የተመለስሁት ለትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ
@طلال305-ف2ظ
@طلال305-ف2ظ 6 жыл бұрын
ጥሩ ስልክ መግዛት እያሰብኩ ነበር ወድማችን እናመሰግናለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@momilove1106
@momilove1106 6 жыл бұрын
Wow batame dase yamile now enamasegenale bazihu katelebate
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾
@eskedarasefa7437
@eskedarasefa7437 5 жыл бұрын
ስለ መረጃው ከልብ እናመሰግናለን ግን ውድ ባይሆን ዋው ወድጄው ነበር
@nhjfjf9424
@nhjfjf9424 6 жыл бұрын
ጥሩ ነበር ታዲያ የብሩ ነገር ሆ የ3 ወር ደመወዝ ልናስረክብ አይከብድም ስለ ትምህርትህ thanks
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው ስሙ ግን ምንድነው?በድንብ አስቀምጥልኝ እግዚአብሔር ይረዳናል እንገዛዋለን የአንድ ወር ደሞዝ ነው ኤታባቱ ይገዛል ወንድማችንን thank you ብለናል God bless u
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ስልክ ነበር ዋጋውም ቀላል ነው በእኔ ከያዝኩት ስልክ _15 ብር ልዩነት ነው ባለሁበት ሀገር ግን ችግሩ ቻይና መሆኑ ነው እናመስግናለን ወንድማችን ለሰጠኸን መረጃ
@helen-xw2mm
@helen-xw2mm 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣ ቤተሰብ ሰላም ነዉ በጣም እናመሰግናልን ምርጥ መርጃ ነዉ 😘
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yaredyemane2603
@yaredyemane2603 6 жыл бұрын
Betam arif new ketilibet be Europe ale yihe silk esti cheque ladrigew balefe yakerebkewim (pocophone)silk teketatiyewalew engidih kehulotum silk andu ligeza new thanks so much.
@ልኑርላንተስል
@ልኑርላንተስል 5 жыл бұрын
ወንድም እንኳን ደና መጣህ ዋዉ በጣም አሪፍ ሥልክ ነዉ በማሥተዋቂያ አይቸዉ በጣም ወድጀዋለሁ ይብለጥ አብራርተህ መረጃዉን ሥለሠጠኸን በጣም እናመሠግናለን ዋዉ ነዉ ግን ዋጋዉ በጣም ከባድ ነዉ 2018 ድረሀም ወይኔ ከወደድኩት በላይ ዋጋዉ ፍፍፍፍፍፍ አሠራሩ በጣም ተመችቶኛል
@hananlubaba8447
@hananlubaba8447 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ አብርሽ ስለ መረጃ ው በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@JoniMultiplesolutions
@JoniMultiplesolutions 6 жыл бұрын
*Wow! It's really impressive Smartphone,also I like your videos so much Abrelo keep it up! Amazing stuff I really appreciated!*
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thank you so much bro. Thanks for your support
@hiyabkonjo1454
@hiyabkonjo1454 6 жыл бұрын
lylaw lasehigerik ahun lay selik migizat efiligalw gin samsung galxy A6+ new min temikiregalik ?
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Tiru silk new gin umidigi z2 betam Arif new
@hiyabkonjo1454
@hiyabkonjo1454 6 жыл бұрын
milkam amiseginaliw milkam yisera gizy yihunilk
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ የመርርኝ የስልክ መቀያየር አልበርክትልኝ አለ ኡኡኡ በትንሽ ዋጋ መግዛት ደግም አለመድኩም
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን የቻይና እቃዎች አይበተክቱም እጅ ስልኩ ግን ጥሮ ይመስላለደ
@helenmesfin2377
@helenmesfin2377 6 жыл бұрын
ጎሽ ተባረክ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየኸን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks helu🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ethopiaethopia3273
@ethopiaethopia3273 6 жыл бұрын
አብረሺዬ እናመሠግነለን በጣም የምንፈልገውን ነገር የምታስተምረን እናመሠግነለን
@mirolove8097
@mirolove8097 6 жыл бұрын
Wooww thanks bro betam des alegn mn aynet silk ligza sil neberku gezche etekamolew
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Betam arif
@sinortaelif9709
@sinortaelif9709 6 жыл бұрын
samsang g/note 8 ligezaw asibalew mn timekiregnale
@IamMuslimAlhamdulillah
@IamMuslimAlhamdulillah 6 жыл бұрын
wow bro tanks iphone orginal mahonunina yet hager inde tamarate indet maawoq yichaal?
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Video eseralehu eski
@lijseid6719
@lijseid6719 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን bro ለማስተካከል ያክል የስልኩ ስም vivo nex s ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks
@butluckily8830
@butluckily8830 6 жыл бұрын
Balefew teykeh almelesklgnm I bought j7 pro it got two simcard one of the slot imei doesn't match ...does that mean it's fake?
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
No may be they changed that ime number to another phone. Talk to me on FB . I will tell u in detail
@mesy6513
@mesy6513 6 жыл бұрын
Betam thank you merti mobail new dubai yalen enamesegnalen
@mimi5772
@mimi5772 6 жыл бұрын
እገዛዋለው አሪፍ ነው እናመሰግናለን አቀራርብህ በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾
@seidahmed5616
@seidahmed5616 6 жыл бұрын
አጭርና ግልፅ ማብራሪያ እናመሰግናለን በርታ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@KuwaitKuwait-zt7qs
@KuwaitKuwait-zt7qs 6 жыл бұрын
Woww arife new Yemech keslku fonka telfegn be Berut sinet Dollar new ??
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል የእኛ መልካም ሰው ደስ የምል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@abufewzan4665
@abufewzan4665 6 жыл бұрын
Betam des ylala gn wagaw betam tewedede ledrgtu waga indikensuln kechalk ngerln
@Inetmsfin
@Inetmsfin 6 жыл бұрын
እኔ ኢትዮ ለመሄድ 20 ቀን ነው የቀረኝ ስልክ መግዛት ፈልጌ ምን አይነት ስልክ እንደ ምገዛ ግራ ገባኝ አሁን የያዝኩት ሃዋዊ ነው
@ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ
@ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ 6 жыл бұрын
ይቅርብኝ ብዬ 1500 ሪያል የገዛውት ጋላክሲ note3 አለኝ እሱንው እጠቀጥቃለሁንጅ ለስልክ ድጋሜ ብር አላወጣም።።ለትምህርቱ thanks bro.
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@jemilajemila4552
@jemilajemila4552 6 жыл бұрын
ጋላክሲም አሪፍ ነው
@tadelechtadesse995
@tadelechtadesse995 6 жыл бұрын
ሜሪ የድንግል ማርያም ልጅ enem enandchi
@zeusolmpia2215
@zeusolmpia2215 6 жыл бұрын
ሜሪ የድንግል ማርያም ልጅ ጋላክሲ 8+ጥሩ ስልክ ነው?
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 жыл бұрын
Not 3 betam yemwedew selk new harif selehone lela selek megzat aytebekbeshem
@jamilajamila2313
@jamilajamila2313 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። በጣም አሪፍ ነው በጣም ተመችቶኛል
@خالد21-خ9ث
@خالد21-خ9ث 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ይመችህ ቀጥልበት💯✔😍
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾
@afomiyaafomiya3527
@afomiyaafomiya3527 6 жыл бұрын
Wow betam arif nw bertalin yane silk Samsung A9/6 new gin ye camerawu tirati iskazim nw
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ 6 жыл бұрын
165 ዲናር ለስልክ እረ መቸ አበድኩ ስለትምርትክ እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ምገርም ፈጠራ ነዉ ዉይ ቴክኖሎጅ የት ልቆም ይፈልጋል? በርታልን በርታልን እኛንም ጓራ ብላችሁ ጓብኟት አደራችሁን YANA ROZE
@ethio-code6509
@ethio-code6509 6 жыл бұрын
ስለ iphone X እና አዲሱ IOS version 12 ቪድዮ ስራ በቅርብ አዳዲስ ነገሮችን ብቅ ያደረገ ስለሆነ ብታሳይ መረጃ ትሰጣለህ:: ደግሞ በርታ!
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks bro I have a plan to do that.🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@myztemyzte1094
@myztemyzte1094 6 жыл бұрын
ደስ ይላል ብራ በርታበት አቦ ሰላምክ ይብዛ ግን ብራ ዋጋው ልክ አይደለክም ስጠይቅ 3500 ድርአም አሉኝ ባባ ምን ይሻላል ወይ የምታቂው ቦታ ካለ ጠቁሚኝ
@betitassfa4187
@betitassfa4187 6 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ውድማችን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're not
@birukhile4668
@birukhile4668 6 жыл бұрын
woww betam arifi new gin ene samsong J7 32 GB L enate geziche b guwadagnay lay hadara biy lesuwa genzeb kefiye lakukut gin y guwadagnay yerasuwan ereforti lay askefita yenen sati kefeti L. Enate setech keza Enate askefitalo bila tele sihedi egna anichilinem eh kebadi silki new alu alu. leza min mefite agenalo
@ethiopialoved6853
@ethiopialoved6853 5 жыл бұрын
Wowo nice yamiral abro gin etho laye yeserali bedenib
@etenatbogale2394
@etenatbogale2394 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ስልክ ነው ባሁን ሰአት ገበያ ላይ ውሎአል
@bezabezs4178
@bezabezs4178 6 жыл бұрын
የቻይና ከሰራችው አይበረክትም ግን ስለመረጃክ እናመሰግናለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Malet
@bezabezs4178
@bezabezs4178 6 жыл бұрын
አይበረክትም ይላሉ ግን አሉ ነው
@rcggtghh855
@rcggtghh855 3 жыл бұрын
እጁግ በጣም አሪፍ ዋው በርታ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@የኔስምስሜ
@የኔስምስሜ 5 жыл бұрын
ወንድሜ እስኪ ስለ ሀዋዊ ስልክ መረጃ ከለህ አካፋለን ሀዋዊ በጣም ደስ ስለሚለኝ ለመግዛት አስቤለሁ
@iloveyueisis4903
@iloveyueisis4903 6 жыл бұрын
ስልኬ G not 5 ነው ምኑን ነክቸው እንደሁ ሳላውቅ በ ከበስተጀርባ ላይት ያሳያል በዬ 2 ወይም 3 ደቂቃው ምን ላርገው ብሮ በተረፈ 10q
@romanhabeshawit523
@romanhabeshawit523 6 жыл бұрын
Wooow braye arif merja new berta tanks
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 romi
@የድንግልልጅድንግልአማላጄ
@የድንግልልጅድንግልአማላጄ 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ እንዴት አለክልኝ ልኡል እግዛቤር ሰላምክን ባለክበት ያብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ያወቁትን ለማያውቅ የሚያሳውቅ ቅን ልብ ያለው ብቻ ነው ምችት ይበልክ ወንድሜ መልካሙን ሁሉ ተመኘው ቻው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Amen amen Betam betam ameseginalehu
@subehanallahwebihamdihisub2477
@subehanallahwebihamdihisub2477 6 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ አቀራተብህ በጣም ደስ ይላል
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን ወንድም
@user-sm5qm4fq7r
@user-sm5qm4fq7r 6 жыл бұрын
Enmsgenalen wandem gin baxame wed nw bezu Samsung yegezale ye 2 ware damoze la habtamochu yehun
@alexanderghiday5876
@alexanderghiday5876 6 жыл бұрын
አብሬሎ ምርጥ ሰው ኑርልን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው!
@yenamerja7604
@yenamerja7604 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን እሺ አሁን የምልህን ጥያቄ ምችል ከሆነ እንዴት አድርገን ነዉ ከአዲስ ኮምፒተር ላይ አፕልኬሽን ምንችን መልሱን በተሎ አሳዉቀን ትችለዉ አለሁ ወይስ አትችለዉም ሌላም ሰዉ ምታዉቁ ካላቺሁ ንገሩኝ እባካችሁ ጓደኞቸ
@rimo5924
@rimo5924 5 жыл бұрын
በዱባይ የሁለትሁወር ዴመወዝ አይጨርሰም ግን በኢትዮ ሢታሠብ 25, 000 ማለት ነዉ ሰለዚህ በዚህ ብር የሆነ ነገር ሠርቼ ባይሆን በትርፉ እገዛለዉ እሥከዛም ይቀንሳል😊እኔም እምትሉ ሠብሥክራይብ ግጩኝ😉👏
@hiwotetiotube5184
@hiwotetiotube5184 4 жыл бұрын
ነይ ወደ ቤቴ እኔም እመጣለሁ
@እግዚአብሔርይጠብቀኛልየሚ
@እግዚአብሔርይጠብቀኛልየሚ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የዱባይ ዋጋው አነገርከንም
@redwanmahbobwan3926
@redwanmahbobwan3926 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን አላሕ ያግዝህ በርታ
@memeke5620
@memeke5620 5 жыл бұрын
WOW Bitame Dess Yelale Katalebat Wandamcen Egzybiher Yerdaka
@ሙሊየድንግልልጅአቤቱማረን
@ሙሊየድንግልልጅአቤቱማረን 6 жыл бұрын
እናመሰግናለ በርታ ተመችቶኛል
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዠ3ጀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዠ3ጀ 6 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አሪፍ መረጃ ነው
@momye2437
@momye2437 6 жыл бұрын
Thanks arefi naw. Ye atem selam yebezaleke
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Amen
@ሙኒራተፈራ
@ሙኒራተፈራ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ኢትዮ እዤ ልገባ ነበር እዛ አለ ይህ ስልክ ምክኒያቱም ሲበላሽ እዛው ለማሰራት
@ሶፊ2ሶፊ2
@ሶፊ2ሶፊ2 6 жыл бұрын
ጎበዝ በረታ ወንድሜ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@nebulove7940
@nebulove7940 6 жыл бұрын
Abrelo mert yarada lij kelb enamedeginalen nurilin ❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 you so much
@messimessii-e3y
@messimessii-e3y 6 жыл бұрын
egziber keredagn yemejemeriyawun silk vivo gezalehu amesegnalehu wandim
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome rosi
@senaitzenebe759
@senaitzenebe759 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናቸዋለን ወንድማችን
@burtukansisay9991
@burtukansisay9991 6 жыл бұрын
ዋውውውው እር ይመችህ እዳተ አይነት ይብዙልን
@የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ
@የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ 5 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው በርታ ወንድሜ
@ahmedmuhia8549
@ahmedmuhia8549 6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ በእውነት
@beletubeletu3155
@beletubeletu3155 5 жыл бұрын
አመሰግናአለሁ፣የእኔወንድ፣የአንተምሰላምክይብዛ
@ethiotechinology9670
@ethiotechinology9670 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@hiyabkonjo1454
@hiyabkonjo1454 6 жыл бұрын
bitam des yilal eny bitam wedijywaliw yik pirugiramikn bizu ewekit yililn sewhin edinak yiredanal balimawek yimayuihun eka kimigizat awekin migizat yihalal bireta kitelibit
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Okay thanks
@enatealamhude270
@enatealamhude270 5 жыл бұрын
Selke lamgzat eysbkhuj new egzawalew thanks bro.....
@እሙአቡኪፉጡማ
@እሙአቡኪፉጡማ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በቃ ጉዞ ወደቪቮ
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 6 жыл бұрын
አብሬሎ ኤች ዲ ከልብ እናመሰግናለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@samisam2119
@samisam2119 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እ.በጣም አሪፍ ነው በርታ #Abrelo የኔ ስልክ አስቸገረኮ አብሪየ ሳምሰንግ እያለ ይበራል ይጠፋል እባክህን መድሃኒቱን ንገረኝ ውድ መምህራችን!
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Fb lay enawira
@samisam2119
@samisam2119 6 жыл бұрын
Abrelo HD I AM abrelo ነው የሚለው ፔጅክ 152 ላይክ ያለው ፔጅ ነው ውይንስ ሌላነው
@subehanallahwebihamdihisub2477
@subehanallahwebihamdihisub2477 6 жыл бұрын
እረ የኔም ነው ሳስቀምጠወወ ይጠፋል መልሶ በራሱ ይከፍታል
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Awo esu new
@messitube1299
@messitube1299 6 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የአዳዲስ ሞባይሎች ዋጋ ሁሉም ነገራቸው ሼር ስለምታደርግልን አሁንም በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን
@gebeyaneshsintayehu8104
@gebeyaneshsintayehu8104 6 жыл бұрын
Betam arif new berta enamesaginalen
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@lemlemlemlemkebatel9826
@lemlemlemlemkebatel9826 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥልበት አራፍነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Okay thanks
@EthioLoveCom
@EthioLoveCom 6 жыл бұрын
_በጣም እናመሰግናለን ወንድም_
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@Tube-oh1dn
@Tube-oh1dn 6 жыл бұрын
ቀጣይ ቪድዬ ስለ ቲቪ ዋጋ እና ጥራት ያለውን ቲቪ ብታሳውቀን ?
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Eshi
@ምስራቅንጉሴ
@ምስራቅንጉሴ 6 жыл бұрын
ኮፒተርም ምንአይነት ብገዛ ጥሩ ነው አስረዳኝ
@momye2437
@momye2437 6 жыл бұрын
አህላም / ወሎየዋ. Awo arfi asabe naw
@user-fc7qx9so8s
@user-fc7qx9so8s 5 жыл бұрын
@@ምስራቅንጉሴ አዎ ማር ጥሩ ጥያቄ ነው
@user-fc7qx9so8s
@user-fc7qx9so8s 5 жыл бұрын
@@abrelohd አብሬሎ ለዚ ጥያቄ መልስ እንጠብቃለን
@workeyethiotube432
@workeyethiotube432 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥነው ያላወቅነውን እንድናውቅ ረተከናል
@bintyimamtube7010
@bintyimamtube7010 6 жыл бұрын
ባንገዛውም እናመሠግናለን ለእወቀትህ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks
@mekdsmekds2801
@mekdsmekds2801 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድም
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@mhretambaye6032
@mhretambaye6032 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 😘
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@tnueralene1173
@tnueralene1173 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ልጅ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 you so much
@destamamo4895
@destamamo4895 6 жыл бұрын
ወዋ በጠም ደስ ይለል ወንድማችን በጠም እነማሰግነለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 7 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
EMS Eletawi መንግስት ወዲያ ህዝብ ወዲህ Wed 20 Nov 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,8 М.
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ  November 19, 2024
43:49
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 10 М.
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 7 МЛН