ምን አይነት ስልክ ልግዛ? የቱ ነው ምርጥ ስልክ ?? ዋጋው ረከስ ያለ ግን በጣም አሪፉ ስልክ የቱ ነው?? ግድ መታየት ያለበት]share it

  Рет қаралды 59,410

Abrelo HD

Abrelo HD

Күн бұрын

ዛሬ የማሳያቹ ምን አይነት ስልክ ልግዛ? ዋጋው ረከስ ያለ ግን በጣም አሪፉ ስልክ የቱ ነው?? ለሁሉም መልስ ለማግኘት ቪድዮውን ማየት::
Today i will show you the best 3 budgeted smartphone under 300$.
Telegram channel :- t.me/AbreloHd
ቪዲዮ ከተመቻቹ ላይክ አርጉት በጣም ይጠቅመኛል
አሁኑኑ join አድርጉ፡፡
Hope you guys enjoy this week's video!
😄 Subscribe (IT'S FREE) 😄 :www.youtube.co...
ሰብስክራይብ አድርጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አያስከፍልም
😄Please Write a comment, share and like the video.
አስተያየታችሁን ጻፉልኝ
ላይክ አድርጉ
ENJOY!!!
👌የአገሬ ልጆች አስማሪ ቻናሎችን SUBSCRIBE አደርጉ
Yifat app 👉 / jfr596
Hailsh tube 👉www.youtube.co....
Abrelo Hd 👉www.youtube.co....
SBA Babba 👉www.youtube.co....
Joni multiple 👉www.youtube.co....
usuf app 👉www.youtube.co....
Habesh online 👉www.youtube.co....
Ethio sam app 👉www.youtube.co....
Ef app 👉www.youtube.co....
▼ ▽ FOLLOW ME
🌈 Instagram: / iam_abrelo
🐦 Twitter / iam_abrelo
😊📘 Facebook: / abuti9
▼Conatact me
abrelodope@gmail.com
💌Post Box
51114 Addis Ababa, Ethiopia

Пікірлер: 640
@AbdulRehman-pu3tp
@AbdulRehman-pu3tp 5 жыл бұрын
ለምድነው በዶራል እምትነግረን በኢትዮጲያ ብር ንገረን እጂ ባማርኛ ያያወራህ ብሩን በእንግሊዘኛ መሆኑ ምን ጥቅምአለው ብለህ ታሥባለህ
@molimoli9916
@molimoli9916 6 жыл бұрын
መልካም ማድርግ መልካም ነው መልካም ነት ለእራስ ነው በእውነት ወንድ ማችን Abrelod-- በጣም ነው እማመሰግነው ስፈልገው የነበር ነው ለሰወች ቅን ባሰብክ ግዜ ላአንተም ቅን ያስብልሀል ፈጣሪ ዕድሚ ይስጥህ።
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Amen thank you so much
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
ይቅርታ አርግልኝ ሳምሶንግ ስልክ ብቻ ነው የሚመቸኝ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Yichalal
@ትጅየማርያምልጅየተዋህዶፍ
@ትጅየማርያምልጅየተዋህዶፍ 6 жыл бұрын
እኔም
@EthioLoveCom
@EthioLoveCom 6 жыл бұрын
_ጥሎብኝ ከሳምሰንግ ውጭ ያለ ስልክ ስልክ አይመስለኝም_
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
በጣም ብዙ የተራቀቁ ስልኮች አሉ ከሳምሰንግ ውጭ
@EthioLoveCom
@EthioLoveCom 6 жыл бұрын
Abrelo HD _ወንድም አብሮ ከሳምሰንግ ኖት 8 ውጭ ጥራት ያለው ካዎክ በተመቼህ ሰዓት አሳውቀኝ ማለት የምፈልገው ስልክ ሳምሰንግ ነው የያዝኩት ስልክ ሳምሰንግ ነው. 3 አመት አስጠቅሞኛል አሁንም እየተጠቀምኩበት ነው ችግሩ ባትሪ ቶሎ የመጨረስና የመጋል ባህሪ አመጣ ስልኩ ኖት 4 ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም ባትሪውን 2ት ጊዜ ቀይሬዋለህ ግን ለውጥ የለም በቃ ምን ልበልህ ይመቼኛል Huawei ሞክሬዋለሁ ብዙም አይደል_
@fozifozi6931
@fozifozi6931 6 жыл бұрын
Ethio Lovê .C0m ,እኔም
@አባይኢትዮጵያ
@አባይኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
Ethio Lovê .C0m ክክክክ እኔም
@wlilia1802
@wlilia1802 6 жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ
@rahmakonjo2442
@rahmakonjo2442 6 жыл бұрын
ተሳስተሀል ሀዋዊ የመጨረሻ ሰነፍ ነው እኔ የ3 ሰው ግዚቼ ውዳ ሀገር ልኪው በ2 ውስጥ ነው መቀሳሰስ ያቆመው ያለሁት ዱባይ ነው 2 ጋደኞቼም ገዙትውት ነበር ወዳውም ነው የጣሉት
@azidireart
@azidireart 6 жыл бұрын
ከገዛሁት ሳምንት አልሞላኝም ብዙም አላመንኩም ነበር ዋውውው ደስ አለኝ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ
@ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ 6 жыл бұрын
ሀዋዊምርጥስልክነው...እኔሳምሲግነበረም.እሱንትቼሀዋዊይያዝኩኝ.ባትሪይቆጥባልምርጥነው
@JoniMultiplesolutions
@JoniMultiplesolutions 6 жыл бұрын
Wow! ገራሚ ቪዲኦ ነው የእውነት እንደዚክ አይቸ አላቅም ያበደ ነው በጣም የተራቀቀ ቪዲኦ ኢዲቲንግ እና ሙሉ መረጃወችን ስለነገርከን በጣም እናመሰግናለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks joni🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 6 жыл бұрын
አቤት ዮኒ ምስጥ የሚያደርግ ኮመንት ነው
@JoniMultiplesolutions
@JoniMultiplesolutions 6 жыл бұрын
Mekdes Gelila መቅዲየ እንዴት ነሽ? አደል! በጣም አመሰግናለሁ
@ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ
@ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ 6 жыл бұрын
Joni Multiple Solutions ስለነገርከን የሚለው ባይኖርኮ ቪዲዮውን ማን እንደሰራው ያጠራጥራል ሁላችሁም ባለሞያ!! በቃ ይመቻችሁ
@ha4018
@ha4018 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ አብሬሎ እምታስተምራቸው ነገሮች በጣም ተመችተውኛል ቀላልም ናቸው ፕሊስ ከቻልክ wifi ከስልካችን ከላይ እንዳይታይ የሚደብቅ አፕ ብትሰራልን በአክብሮት እጠይቅካለሁ አመሰግናለሁ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thank you so much
@abebayegle1495
@abebayegle1495 5 жыл бұрын
አይ ክፋት እሰሪልይ እዳትባይ ነው
@accuratewordtube2372
@accuratewordtube2372 6 жыл бұрын
ስለሰጠክን ምርጥና ጠቃሚ መረጃ በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን ኢትዮጲያ ውስጥ ያለን ስልኩን እንዴት ማግኘት እንችላለን? በተለይ ሰሞኑን UMIDIGI Z2 PRO እያየሁት ነበር እናም እፈልገዋለሁና የማገኝበትን መንገዱን ንገረኝ እባክህ። ምላሽህን እጠብቃለሁ።
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@የድንግልልጅነኝያውምያማላ
@የድንግልልጅነኝያውምያማላ 5 жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው 1
@betitadi216
@betitadi216 6 жыл бұрын
ሳምሰግ እድሚሽ ይርዘም
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Amen
@አደምይቱዩብቻናል
@አደምይቱዩብቻናል 4 жыл бұрын
አሚን
@letmeseeyou6825
@letmeseeyou6825 6 жыл бұрын
_ዋው ነው በጣም በጣም ያማምራሉ ስልኮች ግን 😍 ባይኔ ላይ ዞሩ እኮ 😜😜 OK thank you so much my brother_
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome sis
@saidasaeed5917
@saidasaeed5917 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም እኔ ግን አድኛውን ዛሬ ገዝቸው ክበደቱን ሳየው ፈርቸው ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ አረጋጋህኝ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾
@alali8734
@alali8734 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ወድም የኔሰውየ ሰየጠኝ ስልክ ሰምሶን ይህን ስልክ ነው አሁን እምጠቀምበት ይመችክ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@alali8734
@alali8734 6 жыл бұрын
Abrelo HD ይመችክ ብያለሁ
@lidiyagutema8112
@lidiyagutema8112 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አብሬሎ ምርጥ መረጃ ነዉ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks
@ኢስላምነውህይወቴአሏ-ጀ9ለ
@ኢስላምነውህይወቴአሏ-ጀ9ለ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም እኔ G6ነው በጣም ሀሪፍ ነው ግን500 ድርሀም ነው የገዛሁት ቀጣይ አንደኛውን እንደምገዛ አልጠራጠርም
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
LG
@ሱናተከታይነኘቢድአእምጠላ
@ሱናተከታይነኘቢድአእምጠላ 5 жыл бұрын
አብሬሎ እናመስግናለን አድ ነገር ተባበረኝ እስኪ TV አሳያን ምን አይነት ቲቨ መግዛት እዳለብን
@አልሀምዱሊላህ.አልኩሊሀል
@አልሀምዱሊላህ.አልኩሊሀል 6 жыл бұрын
የኔ.ስልኪ.ሳምሰንግነው.ጋላክሲ(ጂ.ፈይፍነው.ግን.ምን.አይነት.እውስጡ.ፎቱ.ላስቀምጥልኝ.አለቻለም.ሙፍ.ፉል.ይላል.ከዛ..ቤያንስ.10.ቁጥር.የማይሙላ.እውስጡከያዝ.ሙልይላል.።
@martigonderewa4133
@martigonderewa4133 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም እናመሰግናለን ኧረ ወንድሜ በእግዚአብሔር መላ በለኝ ስልኬ አፕልኬሽን አላወርድልኝ አለ ምን እንደሆነ አላውቅም ብዙ አፕ የለውም ግን እንቢ አለኝ ዳውንሎድ አላደርግልኝ አለ ተባበረኝ ወንድሜ በጣም ስለተቸገርኩ ነው እባክህ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
FB lay teyikign
@martigonderewa4133
@martigonderewa4133 6 жыл бұрын
Abrelo HD እሽ
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ኸ1ኸ
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ኸ1ኸ 6 жыл бұрын
Abrelo HD ።የFb ስምህ ማነው Adddd ላድርግህ
@meronfikadu2714
@meronfikadu2714 6 жыл бұрын
Abrelo HD pls fb name
@ሀያትሀበሸዋአዎሀበሻነኝ
@ሀያትሀበሸዋአዎሀበሻነኝ 6 жыл бұрын
Marti gonderewa ውስጥ ገብተሽ ፎቶ ና አውድዎ አጥፊው ቢክቸር ከበዛ አያወርድም
@akiashiferaw9406
@akiashiferaw9406 6 жыл бұрын
ሳምሰግ ውስጤ ነው ከሳምሰንግ ውጭ ስልክ አይመቸኝም i phone አልወድም
@ዊንታዊንታ-አ5ቀ
@ዊንታዊንታ-አ5ቀ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ መረጃ ነው😉
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@helengirma7451
@helengirma7451 6 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበል አዲስ እንግዳ ነኝ በጣም እናመሰግናለን የቆየም ከሆነ ይሄ ቪድዮ በዚ ወቅት አሪፍ ስልክ ብትነግረኝ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Okay
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኛንም አትርሱን #SUBSCRIABE አርጉን እንዝናና ደስ ደስ ምሉ መረጃዎችን ይዘን ቀርበናል ጠቅ አርጉን#YANA ROZE እናመሰግናለን #SUBSCRIABE አርጉን
@አልሀምዱሊላህ.አልኩሊሀል
@አልሀምዱሊላህ.አልኩሊሀል 6 жыл бұрын
ማሻ.አላህ.እና.መስግናለንን
@حياهيونس-ز6ه
@حياهيونس-ز6ه 6 жыл бұрын
እኔአይፎንለመግዛት አሥቤለሁ ኢትዮጵያ ላይአይሠራምየሚልወሬሠምቸ ምንላድርግትለኛለሕ በጣም መግዛትእፈልጋለሁ ሣምሦግነዉ አሁንያለኝአሥጠልቶኛል
@rakebbahiran9598
@rakebbahiran9598 6 жыл бұрын
ስለ መረጃህ እናመሰግናለን ወንድማችን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@ሊዲያበሪሁን
@ሊዲያበሪሁን 6 жыл бұрын
ሀይ አዲስ ገቢ ነኝ እስቲ አቀባበል አድርጉልኝ። አብሬሎ በጣም ነው የምናመሰግነው በርታ በእውነት በጣም ጥሩ። ነገር እያስተማርከን ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Welcome Thank you so much
@مشعلالرويليالرويلي
@مشعلالرويليالرويلي 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁወንድምስለሰጠኸኝመረጃእኔሳምሰንግጋለክሲዉሰጤነዉ
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ 6 жыл бұрын
እህህ ወይ ኣንተ ርካሽ ነው ኣልከው የዋጋው ነገር እንካን ዝምታ ነው መልሴ ባይሆን በጥራቱ ስለተስማማኝ ያቺ ስምዋ ከባድ የሆነቹ ዋጋዋ ስትቀንስ ሹክ በለኝ እናመሰግናለን ኣብርሽ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Umidugi z2
@ዘይንብዘይንብ
@ዘይንብዘይንብ 6 жыл бұрын
ዋጋው 4000 ሩያል ነው ብንት
@الحنوووونهزاهر
@الحنوووونهزاهر 6 жыл бұрын
አመስግናለሁ ውንድም ቀጣዮን ቪዲዮ በጉጉት እጠብቃለሁ እነዚህ ስልኮች ኢትዮጵያ ውስጥ ይስራል እንዴት ማውቅ እችላለሁ በነካ እጅህ አሳየን!!
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Awo yiseralu
@lveu5214
@lveu5214 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምን ልግዛ ብዬ ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን የያዝኩት የጨጓራ በሽታ ሳያዳርገኝ ስለደረስክልኝ በጣም ባትሪ ይበላል
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Hahahaha
@betitassfa4187
@betitassfa4187 6 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ውድማችን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@himadahmi8509
@himadahmi8509 6 жыл бұрын
ምናል ቀደም ብለህ አስተላልፈህ ቢሆን ያንተን ቪድዮ አይቸ እገዛ ነበር እኔ የገዛሁት ስልክ ሳምሶንግ ጋላክሲ J7 core ነው ትሩ ነው ወይስ ትሩ አይደለም መልስልኝ ካየህው።
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው እሱም
@madinaali6325
@madinaali6325 4 жыл бұрын
ጡሩ ነው እኔ ከገዛሁት 4አመቱ
@hananhanan1271
@hananhanan1271 6 жыл бұрын
Woow በጣም አሪፍ ነው የኔ ስልክ ሣምሰንግ ጋላክሲ A6 ነው ግን ዋጋው አንድ ከይደለም
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ስንት ነው የገዛሽው ??
@eluelu8373
@eluelu8373 6 жыл бұрын
+Abrelo HD 1999ድርሃም
@eluelu8373
@eluelu8373 6 жыл бұрын
+Abrelo HD 1000ድርሃም
@destamamo4895
@destamamo4895 6 жыл бұрын
ወዋ በጠም አሪፍ ነው እነማሰግነለን ወንድማችን
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ 6 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛልን አብረሎ እንደትነህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጣህ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Alehulish saricho Hulu Selam new. Enqoan Selam koyeshign ehitea
@dibekulu4340
@dibekulu4340 6 жыл бұрын
ስልኮቹ አሪፍ ናቸው ግን ሌላ ጊዜ video ስትሠራ መርካቶ ሔደን ልንገዛቸው የምንችላቸውን ስልኮች ብትጠቁመን ጥ ሩ ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Okay
@ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ
@ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ 6 жыл бұрын
Subscribe አድርጌሀለው አድስ ገቢ ነኝ ።ለትምህርቱ thanks bro
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Welcome You're welcome
@zeibahussen4762
@zeibahussen4762 6 жыл бұрын
አድስ ነኝ ፕሮግራምችህ ሀራፍ ናቸው ለኢትዮጵያ እሚሆን ብየ ሀዋዊ ኖባአ 3i ገዛሁት እደት ነው ለሀገር ይሆናል ወይስ ልቀይረዉ ኒውዮርክ አይስብ እደሆ ብየ ነው ፕሊስ ንገረኝ
@onlyethiopia4327
@onlyethiopia4327 6 жыл бұрын
ሰላም አብሪሎ (ዩሚዱጂ) በዚህ ቪዲዮ 2ኛ ላይ ያለውን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ላገኘው እችላለሁ ወይስ ሌላ ላገኝበት የምችልበትን መንገድ ብታሳውቀኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ ከልብ ምርጥ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን!
@fatmaendris9942
@fatmaendris9942 5 жыл бұрын
ሰላም ነው ለምታከረብልን በሙሉ እናመስግንናለን ሳምሶግ s8+ ገዝች ነንር እና ግን ቪድዮ ሳወራበት በታም የአካተላለ መን ዬሆን ችግሩ አዲስ ሰገዛው ለ 2 ሰአት ነው changed ያደርኩት
@genetbm8601
@genetbm8601 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ ህወዌ አሎድም እናመሰግናለን አብሬሎ ጥያቄ ስልኬ ሴፉ አይወጣልኝም ከቻል ፕሊስ ንገረኝ በሞቴ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Hahaha
@genetbm8601
@genetbm8601 6 жыл бұрын
Abrelo HD ምነው ንገረኝ እንጂ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 6 жыл бұрын
Wawuu batam።batam inamaseginalen womdimachin Berta kant buzu ini tebiqalen wawu so nice
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks mesi
@ademsitihayredimadem8509
@ademsitihayredimadem8509 6 жыл бұрын
Bro Samsung j.7 gezcha nebr endat new??
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Andegna silk new
@ElesabetAmnualFiker
@ElesabetAmnualFiker 6 жыл бұрын
ወንድሜ እስኪ ሳምሰንግ በአሁኑ ሰዓት ኢትዩጲያ የሚጠቀሙት ስልክ አሪፍ የምትለውን ንገረኝ ዱባዬ ነኝ ቢያንስ 1000 ድራም የሚሆን
@ለአብክብርይሁንየአብስራ
@ለአብክብርይሁንየአብስራ 6 жыл бұрын
ሀዋው ስልክ ላይ በትርና ስልክ መለያ ዬሎም አንድ ላይ የተሰራ ነው ግን በጣም ምርጥና አርፍ ስልክ ነው ዋጋሁ ደሞ ኤረከሽና ቀጠን የሌች ነት::(100/100)
@abelz8881
@abelz8881 5 жыл бұрын
Honor 8 pro 6gb ram 128gb storage 4000mah Dual 13mp Kirin 960 Android 9 320$ Fast Charging Type C port AI features I am using it and I am really enjoying it .. I suggest to buy this one guys . Ethiopia yemisera
@የድንግልማርያምያደራልጂነ
@የድንግልማርያምያደራልጂነ 6 жыл бұрын
ሠላም ላተይሁን አብርሽዬ በጣም አሪፍ ነው ሁላችንም ስልክ ከመግዛታችን በፉት ማወቅ ያስፈልጋል thank youuu Abrshiye"""""""
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sarinahabeshawit8781
@sarinahabeshawit8781 6 жыл бұрын
ያካፈልከን አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን
@ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ እኔ የገዛሁበት 1200 ድርሃም ነዉ በዶላር ሰንት ማለት ነዉ ሰልክዋ ሳምሰግ ጋላክስይ (A7) ትባላለች በጣም አሪፍ ሰልክነዉ ቨድዮ ሰያይ ልክ እደፎቶ ቨድዮ እያየሁት እያለ ቪድዮዉ ማጥበብና ማሰፉት ያረጋል ልክ እደፎቶ ባትሩ አሪፍ ነዉ ብዙይቆያል ወድጄዋለዉ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Awo betam arif silk new
@kurazelove6120
@kurazelove6120 6 жыл бұрын
Thanks yarda liji
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@hagydfed1221
@hagydfed1221 3 жыл бұрын
ባሁን ሰዓት የትኛው ነው ጥሩ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
thank you aberelo 👍🏻
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks selu
@ekizee533
@ekizee533 6 жыл бұрын
Thanks Abrelo HD Ene Ke SAMSUNG wuchi silik siliki mesilo ayitayegnim LemerejaWu Kelib እናመሰግናለን
@nesriyahussain846
@nesriyahussain846 6 жыл бұрын
ሰላም እባክህ ስልክ ልገዛ ነበር ግን ሳምሰግ ነው እናም J7 መግዛት ፈልጌ ነበር እናም ዋጋውን አላቅም?
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122 3 жыл бұрын
የይቱብ ጥሩ እና ቀላል ነው የሚባል ስልክ ምን አይነት ብገዛ ይሻለኛል እና ኔትወርክ የሚስብ
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 6 жыл бұрын
Wow tru mereja new enamesegnalen
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን አዲስ ገቢ ነኝ ጥያቄ huawei 2017 ገዝቼ ነበር ስለሱ ትንሽ ብትነግረኝ?አመሰግናለሁ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Huawei ስንት
@habtamuadisa5922
@habtamuadisa5922 6 жыл бұрын
እናመስግን አለን ግን ሳምሶንግ የስ ሰ7ን የሚባለው ስልክ የት ነው እምናገኛው እሱ ስልክ በጣም አሬፍ ስልክ ነው ይባላል ግን ባሁኑ ስሀት ምርቱ ጠፍቶል እስኪ ሹክ በለን
@saydahyaseen9692
@saydahyaseen9692 5 жыл бұрын
arrr tyaki aleg bealah. fb lay friend yemilewn lematfat edet argi malet gadegochen Mann edayawk.
@alem6447
@alem6447 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👌👌👌
@ራወሎየዋየደሴልጂ
@ራወሎየዋየደሴልጂ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለህ አቀራረብህ በጣም ወድጄዋለሁ በቅርብ የገዛሁት G7 ነበር አገር ልገባ ነው ምን አይነት ስልክ ነው ሀሪፊ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Umidugi z2
@stststst3153
@stststst3153 6 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@melkam9938
@melkam9938 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@asenemaryamlijitube1279
@asenemaryamlijitube1279 5 жыл бұрын
ሀዋው እትዮ ውሰጥ ይሰራል እንደ ነትወርክ ይስባል እንደ ሳምሰግ a6 ሰንት ድናር ነው እሰት ምታቁ
@accuratewordtube2372
@accuratewordtube2372 6 жыл бұрын
UMIDIGI Z2 PRO ስንት ነው?
@m.km.k9859
@m.km.k9859 6 жыл бұрын
እውነት ነው ሀዋዊ በታም አሪፍ ስልክ ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
አው
@buzinew2131
@buzinew2131 6 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ከቻልክ ለተማሪዎች የሚሆን ላፕቶፕ በዚህ መልኩ ብታሳየን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Eshi
@hanahancho6394
@hanahancho6394 6 жыл бұрын
አድስ ገቢ ነኝ እና እናመሰግናለ እናም ሳምሰንግ ስልኮች እንዲሁ የሎች ስልኮች የየት ሀገር ምርት ነው ጥሩ ከቻይና ውጭ???
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ሁሉም የቻይና ስልክ ጥሩ አይደሉም ብለሽ መደምደም በጣም ከባድ ነው በዚህ ሰአት አለም ላይ ምርጥ ክሚባሉት ስልኮች ውስጥ የቻይና ስልኮች ይገኙበታል :: ትልልቅ የሚባሉትም ድርጅቶች iphone Samsungምናምን ብዙ ፓርታቸው የቻይና ነው
@hsshhahahaaaa508
@hsshhahahaaaa508 6 жыл бұрын
የኢሞ chat ለምንድን ነው የሚጠፋው እባክህ ካወክ ንገረኝ ወንድም
@habtamuselamsew8299
@habtamuselamsew8299 6 жыл бұрын
እሽ Bra እናመሰግናለን ሌላ ቪዲዮም አዘጋጅና እስከ 600$ ባለው የሚገዙ ስማርት ስልኮችን ንገረን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Okay I will do that
@አስቴር-ቸ7በ
@አስቴር-ቸ7በ 6 жыл бұрын
አሪፊ ነው ግን እኔ የለሁት ዱባይ ነው አሁን. እንደዚህ አይናት ዱበይ ዉስጥ ይኖረል ወይ?
@loveismilkbutnotderink8385
@loveismilkbutnotderink8385 6 жыл бұрын
እኔ አይፓድ መግዛት እፈልጋለው የትኛው ጥሩ ነው እስኪ ንገረኝ
@selammousa750
@selammousa750 4 жыл бұрын
እኔ በዱባይ ብር2ሺብር መግዛት ነው የምፈልገው ግን የቱንልግዛ
@tigistaddisu7928
@tigistaddisu7928 6 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን አብርሽዬ እኔመሰግናለን እኔም ልገዛ ፈልጌ ነበር እሺ በቃ ይሄንን ሀዋዊ እገዛለሁ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Yichalal arif mircha
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ግን በኢትዮጽያም ስንት እደሆነ ንገርን እናመሰግናለን
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 жыл бұрын
አብሪሎ መጣህ ገና አላየሁትም ለ ኮሜት ቦታ ልያዝ ብዬ ነው ያው አሪፍ ነገር እንደምታቀርብ እተማመንብሀለው ያራዳ ልጅ👌
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thank you so much😊😊😊
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 жыл бұрын
Wow bro በምናምቴ ስልክ አልቸገርም ከዚ ቡሀላ
@myztemyzte1094
@myztemyzte1094 6 жыл бұрын
Sertse Teshome 0
@SophiaSultan
@SophiaSultan 6 жыл бұрын
አብሬሎ እኔ ሆኖር አለኝ ግን እሲ ውስጡን እዴት እደሆነ ንገረኝ 7x new
@sbintgetachewalhamdulilahf4384
@sbintgetachewalhamdulilahf4384 4 жыл бұрын
በድረሀም ስንትነዉ፡በዉስጥ አናግረኝ ፡ሀገርልገባነዉ፡
@mar7131
@mar7131 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@አበባሙሉ
@አበባሙሉ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።እደትነህ እልኝ በጣም እናመሠግናለን ወንድምየ ውድድድድድ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks
@jameelanp4231
@jameelanp4231 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@ማንእንደእግዚአብሔር-ወ3ኈ
@ማንእንደእግዚአብሔር-ወ3ኈ 6 жыл бұрын
ሠላም፡ለዚ፡ቤት መጀመሪያየ ነህ አመሠግናለው አወ HuAwEi በጣም ይመቻል ቀጥልበት 😍
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks welcome
@ፍቅርእስከመቃብር-ለ2ለ
@ፍቅርእስከመቃብር-ለ2ለ 6 жыл бұрын
አንድ ጥያቂ አለኝ ስልኪ ማስታዋቃ እያበዛ አቃተኝ ምን ላርገው በደቂቃ ነው የሚመጣብኝ
@zabibatbeshir8639
@zabibatbeshir8639 6 жыл бұрын
የሳውዲ ስት እሪያል ማለት ነው እኔ ያለሁት ሱዲ ነው ካወቅክ ንገረኝ አመሰግናለሁ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
1125
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ግን ድንገት ነው ከሀገር ውጡ የተባልን ዋጋው ውድ ነው አስበንበት ቢሆን መልካም ነበር ን ምን ዋጋ አለው እኔስ ሳምስግ ስልኬን ይዥ ሳምንት ወዴ እምዩ ኢትዩ ነኝ
@ሰብሊኢየሱስሰላሜነው
@ሰብሊኢየሱስሰላሜነው 6 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን የእኔ Huawei LUA-U22 ነው ግን ብዙም አይደለም አሁን 2018ላይ የወጣው ይሻላል ባትሪ በጣም አሪፍ ነው ቶሎ ይሞላል አሁን ሳምሰንግ ልገዛ ነው ፎቶ እና ቭድዮ እሱ ይሻላል መሰለኝ ይሄ ፎቶ አያጠራም ዋጋ የቱ ይሻላል ያኛው እንኳን በጣም ውድ ነው እናመሰግናለን ወንድም ስለ ሰጠኸን ማብራሪያ
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 6 жыл бұрын
አብርሽ ምርጥ እናመሰግናለን እስኪ ስለ ሳምሰንግ J4 2018 ያለህን ዕውቀት ብትነግረን ሌላው ደግሞ አይፎን ለመግዛት እንዴት ኦርጅናል መሆንን እንደምናውቅ ብታሳውቀኝ ደስ ይላኛል
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም አዎ ስልክ ሳንገዛ በፊት ማጣራት አለብን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Ya gid yilal
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ 6 жыл бұрын
Abrelo HD እኔግን ምጠላው ስልክ ቢኖርም ሀዋዊ ነው ወድም
@titylove9133
@titylove9133 6 жыл бұрын
በህይውቴ ሌላ ስልክ ይዥ አላውቅም መጀመርያየም መጨርሻየም አፕል ነው በጣም ነው የምወደው አድስ ምርት ካለው ንገሩኝ አፕል ስልክ ፉንቃየ ነው
@almazaragaw1409
@almazaragaw1409 5 жыл бұрын
እኔ ሀዋውይ Y7 2019 አሁን በቅርብነው የገዛሁት ማሻአላህ ነው በሳውድ 719ሪያልነው የገዛሁት ሳምሰግን በጣም እጥፍጥፍ ያደርገዋል ሳምሰግ ላይ በጣም በባትሪ ተቸግሬ ነበር ሙሉቀን ቻርች ላይነበር የሚውለው አሁን ግን ሀዋዊ ሁለቀን ያለምንም ጥርጥር ይቆያል
@almaasroz4457
@almaasroz4457 6 жыл бұрын
አንተየምትነግረን፡በዶራር፡ነው፡በድባይ፡ንገረን፡ማወቅእንፈልጋለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
1100 ድርሀም
@azebjemal7202
@azebjemal7202 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም የስልኩ ስክሪን ትንሽ ወይንም ትልቅ የሚባለው ኢንች ስንት ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
6.59''
@seadibinetmohammed2788
@seadibinetmohammed2788 6 жыл бұрын
እሽ ወንድም. አመሠግናለሁ የእኔ ሥልክ iphon X or 10 ነው ግን ባትሪ ይጨርሣል ፈጣን ነው ምን ላድርገው ሁለተኛ ፌሥ ካሜራ አልከፍትም ብሎኛል ምን ላድርገው መፍትሄ ካለህ
@የኔቱዩብYnetube
@የኔቱዩብYnetube 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በቀጣይም ሌሎች ስልኮችን ብታቀርብልን ጥሩ ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@bhhb1359
@bhhb1359 6 жыл бұрын
ዱበይ አሌ ዎይ?
@mknbvd8474
@mknbvd8474 6 жыл бұрын
ተባረክ ወድሜ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Amen
@betitube12
@betitube12 6 жыл бұрын
እግዜአብሄር ይመስገን ፣ አብርሽ ላንተም ስላምህ ይበዛ እናመስግናለን ብርታ ውንድማችን ::
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks🙌🏾🙌🏾
@የሺየጎንደርልጅ
@የሺየጎንደርልጅ 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሮ ይስጥልን ካላስቸገርሁህ ኢትህዮጵያ ይሰራል?
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks Awo yiseral
@የሺየጎንደርልጅ
@የሺየጎንደርልጅ 6 жыл бұрын
+Abrelo HD እሽ
@ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ
@ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ 6 жыл бұрын
ነብስ ነገርኮነህ ግን ያ ስሙ ግራ የሚገባው ቢገዛና ብጠቀምበት ኢትዮ መለዋወጫ አለው ወይስ ሲበላሽ የሚጣል ነው እስቲ ተባበረኝ 😘
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
እሱ ከባድ ነው እቃውን ማግኘቱ
@ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ
@ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ 6 жыл бұрын
Abrelo HD አመሰግናለሁ አብሪሎ ❤
@kidisttigabe5494
@kidisttigabe5494 6 жыл бұрын
ወንዳማችን በጣም እናመሰግናለን ይህ የኔም ጥይቄ ነበር እኔ ከሳምሰነግ ሌላ ስል አይመቸኝም ሳምሰንግ A8ፕላስ ገዛው በጣም ምር ስልክ ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Arif betam Esu WID silk new enezi rikash yehonu nachew
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 6 жыл бұрын
Abrelo HD እርከሽ ሁሌም እርከሽ ነው ለብር ብለን ገዝተን ቶሎ ይበለሸል
@almazmollaabera6343
@almazmollaabera6343 6 жыл бұрын
Kidist Tigabe ስንት ገዛሽው ቅድስትዬ የትስ ነው ሀገሩ እኔ ሳውዲ ነኝ
@jemilajemila8383
@jemilajemila8383 6 жыл бұрын
@@almazmollaabera6343 እህቴ እኔ ከ2 ወር በፊት ነው የገዛሁት 2000 ነበር በዲስካውንት 1600 ነው የገዛሁት
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 42 МЛН
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 46 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12