አሜሪካን ጥሎ ሩሲያን ተከትሎ መሄድ አያዋጣም! | የልዕለ-ሃያላን ፍጥጫ እና የዶ/ር አብይ አካሄድ | የነሱ ቀዝቃዛው ጦርነት ለእኛ ትኩስ ነው !

  Рет қаралды 8,871

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ በውድ ኢትዮጵያዊ መሪዋ ና በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች ስዬዬዬዬዬ💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Сағат бұрын
ሁሉም ይጠቅማሉ አብሮ መስራት ነው ትልቁ ነገር ያለንን ትልቅ ጥቅም በቀጠናው እና በአለም አቀፍ ማወቅ እና ለጋራ ጥቅም አብሮ መቆም
@fitsumgeremewu
@fitsumgeremewu 2 сағат бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ታፋራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር
@VisionOfPeace-sq3ju
@VisionOfPeace-sq3ju 29 минут бұрын
የዘላለም ሀገርም የሰው ኑሮ የለም አሁን ባለው አለም
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 41 минут бұрын
Brilliant ...Seyoum. Your analysis of the ongoing global political events is superb.
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 2 сағат бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤
@foadnasir216
@foadnasir216 Сағат бұрын
ሱዬ ኑርልኝ አባቴ 🎉🎉🎉
@Kiya1326
@Kiya1326 Сағат бұрын
It is wonderful!! Thank you Siyee for your timely information and analysis!!
@miliyon938
@miliyon938 2 сағат бұрын
ሰላም ስዩም ተሾመ እና ወፋ 🙏🙏🙏🙏
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu 17 минут бұрын
Dear Siye, our best hero, our Ethiopian brothers and colleagues, *May God be protects you from all evil !!
@foziatabit8428
@foziatabit8428 Сағат бұрын
ስዩሜ እንኴን ደህና መጣህ የኢትዮጵያ ጀግና በርታ ብርታቱን አላህ ይስጥህ።❤❤❤❤❤
@hanhn7623
@hanhn7623 2 сағат бұрын
ሰዬ.ጀግና.በርታ
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 2 сағат бұрын
አገሬ ወደፊት ትሄዳለች❤❤❤
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu 2 сағат бұрын
Our Heroes ! You are must Welcome ! Seye Araya ,Robye and Wof ! May God be protect You always ❤
@fasilledamo6807
@fasilledamo6807 2 сағат бұрын
I appreciate your firm stance on Ethiopian unity and development!!!
@seait840
@seait840 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ግራውንም ቀኙንም አይታ አመዛዝና ትሻገራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏 አብቹን የሚመራው የማያልቀላፋው አምላክ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🙏 አብቹ ሁሌ ተንበርክኬ እፀልይልሃለሁ 🙏🙏🙏🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Сағат бұрын
ኢትዮጵያ ከሁሉም አገር ጋር በመተባበር በመከባበር እየሰራች ነዉ
@tgtak3916
@tgtak3916 2 сағат бұрын
ስዩሜ "እነሱ ከአባቶቻቸው አይበልጡም፣ እኛም ከአባቶቻችን አናንስም" በሚል ይስተካከል። ይሄ ትልቅ ትርጉም አለውና
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 Сағат бұрын
ሮባ ጠፋሳ አልተሻለዉም፡፡ አምላክ በምህረት ያስበዉ፡፡
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Сағат бұрын
አብችዬ ይችላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 2 сағат бұрын
ሰላም ሰላም
@tewodrosmamo6034
@tewodrosmamo6034 2 сағат бұрын
You are a hero and proud Ethiopian. In fact, you are the only hero who tells and analyzes the truth without any fear. Keep it up. This gives a wonderful hope for us who support the development of our sweet country - Ethiopia. #longliveethiopia
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Сағат бұрын
በቅኝ ያልተገዛች ኩሩ ድንቅ አገር አለም የሚመኛት ኢትዮጵያ ብቻ ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Fikru1948
@Fikru1948 52 минут бұрын
😂😂😂😂
@Brikti
@Brikti 24 минут бұрын
Pure fact!!!🇪🇹💕.
@engdamosoengdamoso5746
@engdamosoengdamoso5746 2 сағат бұрын
ስዩሜ እና ወፍ ሮቢ እግዚአብሔር ምረቱን ይስጥልኝ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Сағат бұрын
አብችዬ ከሁሉም አገር ጋር በሰቶ መቀበል መርህ መንገድ እኩል እያስኬደ ያለ ብልህ ብሪሊያንት መሪ ነዉ አሜሪካም እራሽያም ለአብቹ እኩል ናቸዉ
@Fikru1948
@Fikru1948 50 минут бұрын
😂😂😂😮
@NegashYifra
@NegashYifra Сағат бұрын
ከሁሉም የአለም ሀገራት ጋር በሁሉም መስክ በመስራት ሀገራችንን ማሳደግ አለብን እናም የሀገር ውስጥ ጦርነቶችን በውይይት እና በንግግር ብቻ ነው መፍታት ያለብን አለዛ ኢኮኖምያችን ይገድላል አሸናፊም የለውም።
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 5 минут бұрын
ሰባዊነት በገንዘብ አይለካም G7 ሰባዊነትን ይረግጣሉ ብሪክስ#ይለምልም ፓናአፍሪካኒዝም# ይለምልም አሜን።
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 2 сағат бұрын
ፕሮፌሰሩ እንኳን ደህና መጣችሁ (With your lovely crews).
@elitube8652
@elitube8652 2 сағат бұрын
ስዩሜ የኢትዮጵያ ፖሊሲ ለረዥም ጊዜ ገለልተኝነትን የሚከተል መሆኑን ለአንተ መናገር ያስፈልጋል? ኢትዮጵያ ዛሬም ከምዕራቡም ከምስራቁም ጋር በጋራ እየሰራች ነውና ይህንን ኣትዘንጋ አደራህን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Сағат бұрын
የአንድ አለም ስራት ለእኛ ቦታ የለውም የራሳችን ስራት እና አለም አለን ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ነች ቀደምት ስልጣኔ ባለ ቤት ዘረኝነትን የተጠየፈ ትልቅ ህዝብ ኢትዮጵያ
@zewdituyitref6774
@zewdituyitref6774 8 минут бұрын
ስዬ well done! Robel, wishing you a Rapid recovery🎉❤
@AbunoMelayo
@AbunoMelayo Сағат бұрын
ተባረክ፣ ጎበዝ ተንታኝ ነህ፣ ግን ስድብን ተወው
@DesalegnGebeyehu-q8b
@DesalegnGebeyehu-q8b Сағат бұрын
ሰዩሜ ማኛ
@EbrahimAli-f7s
@EbrahimAli-f7s 2 сағат бұрын
ስዩም አንድ ታሪክ ልንገርህ የኛ አካባቢ ዱበርቲ እናቶች ሩፎ መረባ ሲሉ ሀየ ጄኔቫ የሚል አዝማች አላቸው ታሪኩ ከሀገር ጉዳይ ጋር ሀይለስላሴ ጄኔቫ የሄዱ ግዜ ፀሎት ይደረግነበር ኦ/ብ/ዞንባቲ አማራ ክልል
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 2 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ስዩሜ ስዩም አበሳው ሮቤሮባ አላህ ይማርህ ስዩሜ ሮባ ቀስቶ ወፉ አራት ወፎች ተባረኩ
@ኤፌሶን
@ኤፌሶን 2 сағат бұрын
Welcome ye ethiopian lijoch ❤🙏
@adissdej2717
@adissdej2717 2 сағат бұрын
WELCOME💝💞
@oumermohammed268
@oumermohammed268 2 сағат бұрын
አሜሪካንንም ሆነ ራሽያን ሳንርቅ መቀጠል ይኖርብናል ።
@HdbbJsbb
@HdbbJsbb 24 минут бұрын
💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@NebaAsrat-hd7eb
@NebaAsrat-hd7eb 26 минут бұрын
ሴያዬ አንዳንዴ የአምታወጣው አማርኛ በጣም ነው ፈታ የሚያደርጉኝ እንደ ብርክሲሲሲሲ አይነት አነጋገርክ ፈታ ያደርጉኛል
@hanhn7623
@hanhn7623 15 минут бұрын
ስዬ.እኔ.ቤሩት.ነው.ምኖረው.ልጅ.አለኝ.ሲመቱት.ግጥም.አርጎ.ይመታቸዋል.እድሜው.5..ነው.ዛሬ.ከትምህርት.ቤት.አባረሩት.ይኸው.ሌላ.ትምህርት.ቤት.ፍለጋ.እየተንከራተ ትኩኝ.ነው
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 16 минут бұрын
ስዪሜ የቀጠናዉ ቁልፍ ሰዉ ዛሬ ከስክሬብት እየወጣህ ተጀግረሀል ቢስተካከል ለማለት ያክል ነው🎉🎉 ኢትዬጵያ ትቅደሞ💚💛❤💚💛❤🌹🌹🌹
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 25 минут бұрын
ሰላም ሰላም ስዩሜና ወፍ
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z Сағат бұрын
ዶክተር አብይ ስማርት ነዉ
@mvab3252
@mvab3252 58 минут бұрын
ኢሳያስ አፈጮርቄ ስራው #አብይን በ ቲቪ መመልከት ነው አላለም 🤦🏽‍♂️😛ኧረ ስዬ 😂
@hanhn7623
@hanhn7623 11 минут бұрын
እውነት.ነው
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ጥቅም አላቸው ጥቅም አለን ከምስራቁም ከምራቡም የኢትዮጵያ መርህ ደሞ እዝህ ላይ የተመሰረት በተለይ ባርነት ተቀባይነት የለውም ኢትዮጵያ ላይ የነፃነት የአድዋ የአሸናፊነት ሚስጥር ነች ዛሬ
@Zabib-w1m
@Zabib-w1m Сағат бұрын
Welcome
@hussenseid2
@hussenseid2 41 минут бұрын
በሁለቱም በኩል መወዳጀት መልካምና ብልህነት ነው ነገር ግን ዘለቄታውን እጠራጠራለው።አሜሪካን መር ሀገራትና እራ ሷ አሜሪካ ከጊዜ ቡሀላ "አቡቹ ሆይ ብልጣብልጥህነትና በሁለት ሰሀን መብላትህ አልተመቸንም ስለዚህ አንዱን ምረጥ" ቢሉት መንግስታችን ማንን ሚመርጥ ይመስልሀል?
@maranata7522
@maranata7522 2 сағат бұрын
የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም የግል ድርጅቶችን አይመለከትም??????
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 2 сағат бұрын
ሰላም ስዩሜ
@Arebian779
@Arebian779 2 сағат бұрын
በጉጉት ስጠብቅ well
@bekeledinku
@bekeledinku 5 минут бұрын
ስዩም፡ያራዳ፡ ልጅ፡ አሜሪካም፡ይሁን፡አውሮፖ፡ ኢትዬጲያን፡በቀላሉ፡አይለቁም። ስለዚህ፡ኢትዮጲያ፡በጦር፡አይል፡መዘጋጀት፡አለብን፡ቢቻል፡እስከ፡ኒኩለር፡መሥራት፡ጭምር፡መሄድ፡አለብን፡አለበለዚያ፡አይለቁንም፡ ወጣቶችን፡በከፍተኛ፡ትምህርት፡ማዘጋጀት፡ያስፈልጋል።አሁን፡ደብረዘይት፡ላይ፡እንደጀመርነው፡የጦር፡መሳሪያ፡ፋብሪካ፡መስራት፡አለብን፡አሜሪካንንም፡ራሺያንንም፡ማመን፡የለብንም።
@enimport1866
@enimport1866 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 17 минут бұрын
Selamachu yebeza seya wfiu
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ዶላር ወረቀት ነው በወርቅ ቀየሩት
@GnG-ql7rb
@GnG-ql7rb 39 минут бұрын
ሲዩሜ ❤❤❤❤❤❤❤
@enimport1866
@enimport1866 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ግራጫውን ህዝብ እረስተው ወይ አውቀው
@tsegawyoseph4859
@tsegawyoseph4859 Сағат бұрын
👍
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn Сағат бұрын
ሱዩመ ስጋት አታብዛ ናገ ቀን ነው!!!
@Alex-tu2di
@Alex-tu2di 38 минут бұрын
BRIKSAES
@gebeyheualemu
@gebeyheualemu 39 минут бұрын
Hi Seyoum you became a good preacher and one thing I will let know you is,you are be coming a political profit!!
@girmaamen
@girmaamen Сағат бұрын
BERICS አፍላይ ያው ይመስላል Brazil Ethiopia Russia India China South Africa☺️☺️☺️❤
@Hamar_h9
@Hamar_h9 Сағат бұрын
ሱዬ እችን ነገር ለመጠራት ሞክርልን ዉጪ ሀገር የለ ሰው tele sher እንዴት መግዛት እንደልበትና ፋይዳ /ዲጂታል መታወቅያ መጀመሪያ ፎርሙን የሞላ ሰዉ ከዉጭ ሀገር እንዴት እንደምወስድ
@Fikru1948
@Fikru1948 Сағат бұрын
🇪🇹 Hizbawi Ginbar 🇪🇹
@meemaawa4899
@meemaawa4899 2 сағат бұрын
1st
@bekeledinku
@bekeledinku 40 минут бұрын
ምንም
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 сағат бұрын
በዚህ የቤት ግዙ ውትመታችሁ ጆሮአችንን እያደነቆረን በመሆኑ ✋✋✋✋✋
@Bekyj
@Bekyj 41 минут бұрын
😂 its for free
@AdKa2
@AdKa2 2 сағат бұрын
G7-Group of Seven😉
@wasitezera7524
@wasitezera7524 52 минут бұрын
አረ ስዬሚ በሳቅ ገደልከን ብሪክስ የሚለው ቃል 30ዎቹ ከተጨመረ ምንድን ነው ስማቸውን ያልከው ብሪክስስስስስስስስስስ ይሆናሎ ነው ያልከው 😂😂😂😂
@norynory9442
@norynory9442 2 сағат бұрын
أهلا وسهلا سيوم
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Сағат бұрын
ግብፅ ጥቅሞን ታቃለች ግን ደሞ ግብፅ ቅጥረኛ ነች
@hanhn7623
@hanhn7623 13 минут бұрын
ስዬ.king
@BirukHailegebreal-np6pf
@BirukHailegebreal-np6pf 16 минут бұрын
ስዬ በእናትህ ዛሬ በአአ ፖሊስ የተያዘው ግለሠብ ዙሪያ ሀሠተኛ ሠነድ የሚያዘጋጀው ላይ ሳይሆን ምን እየተሠራ እንዳለ በሀሠተኛ ሠነድ የበረኛ አሠልጣኝ እየተቀጠረ እንዳለ ለምን 1wአይገባብንም
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Сағат бұрын
ልዕለ ሃያል አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው 🙏🙏 አሜሪካም ሆነች እስራኤል የአለምን ህዝብ በቀጥታ ሆነ በተላላኪዎቻቸው በኩል እያጠፉ አይቀጥሉም መጥፊያቸው ቅርብ ነው ኢትዮጵያ እነሱን ፈርታ ከከፍታዋ አትወርድም 👮🏾‍♀️💪🇪🇹
@hanhn7623
@hanhn7623 9 минут бұрын
እውነት
@melaw9401
@melaw9401 49 минут бұрын
60 Million
@bockruzewengel2542
@bockruzewengel2542 Сағат бұрын
ሁለተኛ የአለም ጦርነት 70000000 ህዝብ ነው የሞተው
@MulKusa
@MulKusa 2 сағат бұрын
live ይታያቹሃል ግን
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ከአለም የተነጠለ የአሜሪካ እና የአሽከሮቾ ስራት ነው
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 Сағат бұрын
60 ሚሊየን ነው።
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 Сағат бұрын
Hoo! ye mekelakeya leyu abale!!!awkenbachehual lashe belu!!! Zerafi hula.
@sertsehorra
@sertsehorra Сағат бұрын
Please discuss the important points. You want to make jokes of your colleagues. It doesn't fit the media and the point of discussion. You spend a lot of time on one issue by talking about it repeatedly.
@AlemeChalaJufare
@AlemeChalaJufare Сағат бұрын
Siyum ebakihin ye Egypt optic fiber attack ekidin betemelekete eyekerebe yalewu zegeba betam asferitognalina ginizabe yemifetir zegeba siralin.
@munirali1436
@munirali1436 23 минут бұрын
BRIC, BRICS, BRICS +
@SamuelHailegeorgis
@SamuelHailegeorgis Сағат бұрын
It is sixty million , not sixty thousand
@awetfisehaye1408
@awetfisehaye1408 2 сағат бұрын
ኢትዮፕያ የ ፓን ኣፍሪካኒዝም በር ናት ኣለ እብዱ ፡ኢትዮፕያ የድህነት እና ለመና በር ናት በል ይሄ ነው እውነታው።ኢትዮፕያ ራስዋን ችላ ይምትኖር ኣግር ናት ይደግመኛል ኣጅሬው ፡ማይክሃመት ኢትዮፕያዊ ነው እንዴ ጥቕላይ ሚንስተር ማይክ ሃመር እኮ ነው።
@jirunega
@jirunega 2 сағат бұрын
ስዬ
@beleteasfaw5386
@beleteasfaw5386 2 сағат бұрын
Tultula!
@omerabdu8028
@omerabdu8028 10 минут бұрын
ስዬ BRICS+ ብለህ በለዉ😕😂....
@TedyTeklu
@TedyTeklu 2 сағат бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው ።
@ahmedinjemalmohammed2230
@ahmedinjemalmohammed2230 2 сағат бұрын
NBC lay tenagerewetal sele bonbu
@muller738
@muller738 38 минут бұрын
Endaa Seyoume! 😁Group of 7 not Great 7
@Saidmohamed-lq8xx
@Saidmohamed-lq8xx Сағат бұрын
Brics+
@RealTruth2045
@RealTruth2045 2 сағат бұрын
አቶ ስዮም, የጊዜ ጉዳይ ነው, fanatic በሆነ ምኞትህ, አማራ ህዝብ ላይ ለታወጀው ጦርነት ተጠያቂነህ! 60ሚሊዮን አማራን እያስገደልክ በተራ ትንታኔሽ ስለ ኢትዮጵያ እምታወራው ውሸት ነው, አንድ ቀን ተጠያቂ ትሆኛለሽ! ሆንብለህ ከመጀመሪያው በአማራ ላይ ጦርነት እንዲደረግ አድርገሃል! ፋኖ ስናይፐር ታጥቆ እያልክ ጦርነቱን አፋፍመሃል! እሚፈርድብህ ይፈርድብካል! ለነገሩ ምንም የኢትዮጵያ አውነት ብትቀላቅልም, አንተን የሚሰማህ የጋላ ማህበረሰብ የለም! U are lost in vain!
@norynory9442
@norynory9442 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 2 сағат бұрын
Brecksss😂
@abrmaj9719
@abrmaj9719 48 минут бұрын
እሺ አብይ gay why he is hugging men
@abrmaj9719
@abrmaj9719 47 минут бұрын
Is aby gay why did he to close with me mn when us taking picture
@mikielweledmariam2884
@mikielweledmariam2884 2 сағат бұрын
What kind of lie is this?
@EluZkerya
@EluZkerya 2 сағат бұрын
@mikielweldmariam2884 tsillaw shabia agent
@EluZkerya
@EluZkerya 2 сағат бұрын
@mikelweldmariam2884 tsillaw shabia agent
@mikielweledmariam2884
@mikielweledmariam2884 2 сағат бұрын
Asema meth enda weshtam
@EluZkerya
@EluZkerya 2 сағат бұрын
@mikielweledmariam2884 tsillaw yeshabia agent kkkkkkkkkk
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ በውድ ኢትዮጵያዊ መሪዋ ና በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች ስዬዬዬዬዬ💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 70 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 10 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
ዲያስፖራው ተስፋ ቆርጧል!
14:49
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 2,7 М.
OMN Horn Odeessaalee Onkololeessa 24, 2024
1:04:01
OMN
Рет қаралды 2,6 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН