አሜሪካን ጥዬ የመጣዉት'ኮ እሷን አፍቅሬ ነዉ" - washew ende?@abbay-tv

  Рет қаралды 132,280

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

11 ай бұрын

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ሀይለእየሱስ ፈይሳ እና ሀና ተረፈ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
You can also watch on the Abbay TV KZbin channel on Monday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Пікірлер: 147
@haymanottewbo-wu6yc
@haymanottewbo-wu6yc 11 ай бұрын
እስኪ ነፃነትና ሴፉ ይቅረቡ የምትሉ🖐 አስባችሁታል ግን የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ይሆን ነበር 😂
@hamdimohammed3136
@hamdimohammed3136 11 ай бұрын
እውነት ደስ ይለኛል በእኔ በኩል ❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 11 ай бұрын
Seifu kedada selhone bednbe yekededale netsi bimeta gn wow new
@abebeeshetie8170
@abebeeshetie8170 11 ай бұрын
ጥላሁን እና ሰይፍ ተጣልተዋል
@haymanottewbo-wu6yc
@haymanottewbo-wu6yc 11 ай бұрын
@@abebeeshetie8170 ማን አጣላቸው🤔
@Future979
@Future979 10 ай бұрын
ነፃነትና ሰይፋ ይንጩሽ
@geez2115
@geez2115 11 ай бұрын
ጥልዬ ድምጽህ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ጥልዬን የሚያህል በትህትናስ ማን አለ እንወድሀለን👍
@Zehabu.
@Zehabu. 11 ай бұрын
ማርቆስ:- ምን ዓይነት አምቡላንስ ነው? አሌክስ:- ጠይም ዲምፕል ያለው 😂😂😂
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
😂😂😂😂 አይ ዲምፕላም አቡላንስ
@misirben3240
@misirben3240 11 ай бұрын
ይህን ፕሮግራም እንዴት እንደምወደው አጠይቁኝ አንድም አምልጦኝ አያውቅም ግን ከጊዜ ወደጊዜ ሳልዋሽ የምጠይቅህ አንተን ደምስ ያራዳ ልጅን ነው አሌክስ አግብቷል ምክንያቱም I love him ልቤ ድው ድው 😢😢 ምስር ነኝ ከአለም ጥግ ንገረው ❤
@abebekebede1792
@abebekebede1792 10 ай бұрын
ነፃነት ወርቅነህ እና ሰይፉ ፋንታሁን ይቅረቡ
@hanawale-dn6dn
@hanawale-dn6dn 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ የድሀ ልጅ አለቀ ኦ አምላኬ ፍረድ😢😢😢
@munirmehdi3299
@munirmehdi3299 11 ай бұрын
@ziizezomali
@ziizezomali 11 ай бұрын
ኢ ሻአላህቀንይወጣል
@eremet
@eremet 11 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው ሁላችሁንም 👌👌👌😍😍😍በተላይ ግን ፍልፍሉ የፕሮግራሙ ድምቀት ነው በቃ ይለያል ፍልፍሉ😂😂😂😂
@kehiwetgets
@kehiwetgets 11 ай бұрын
ፕሮግራሙ ሱስ ሆኖብኛል..OMG በጣም አዝናኝ ነው..እንወዳችኋለን ❤❤
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 11 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍልፍሉ ምን ይዘህ ይሆን ዛሬ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ፍልፍሉ የዋሸው እንዴ አድማቂ 🥰
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሁላችሁም ዘና ነው እምታደርጉኝ ፍልፍሉ ደሞ ይለያል❤😂
@user-dj2ii7kg1y
@user-dj2ii7kg1y 11 ай бұрын
እኔየሚያስቀኝ"ጥልየነው"ታሪክሲናገር"አሌክስ ይስቅበታል የሁላችሁሞአድቃነኝ
@esam4069
@esam4069 11 ай бұрын
ከፖለቲካ የማይነካካ ነገር ነው ማየት የምፈልገው ስለዚህ ይሄ እየተመቼኝ ነው ሞቅ አድርጉት ጭብጨባውን ሳይሆን ታሪኩንም ጥያቄውንም ማለት ሰውን እንዲያዝናና አድርጉት
@abrahamabera9791
@abrahamabera9791 11 ай бұрын
ጥሌ ምርጥ ሰው ❤ፍልፍሉ አንፍር ነው
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 11 ай бұрын
አሌክስ በጣም እወደሀለዉ የምረ ሁላችንም ምረጥ ናቹሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 11 ай бұрын
ዛሬ ጥላሁን አጨብጭቡ ሳይል 🤣 እስካሁን በየፕሮግራሙ 32 ግዜ አጨብጭቡ እያለ አስጨብጭቧል😅😅
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 11 ай бұрын
Teleye Amelu nw sew Makbre leza nw🙏❤️
@meron7439
@meron7439 11 ай бұрын
ጥላሁን አሁን እያማረበት መጣ 😮 ጫት ምናምኑን ተወ መሰለኝ እግዚአብሔር ይርዳክ 🙏
@tgworku4170
@tgworku4170 11 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ስለምታዝናኑን እናመሠግናለን
@user-zz6so7cy6r
@user-zz6so7cy6r 11 ай бұрын
አሪፍ ነው ከተቻለ ፍቃዱ ከበደ ይቅረብ በተጨማሪ የገራገር ቲያትር አባላት ቢቀርቡ በተለይ የፍቃዱ የገጠር ልጇ አፍቃሪዋና ባሏ ቢቀርቡ ደሥሥሥሥ ይለኛል ።
@user-ty4ty7ng3w
@user-ty4ty7ng3w 11 ай бұрын
Selam leetiopia ljoch yhunln amen🙏🙏🙏
@hailetilahun-mt2mp
@hailetilahun-mt2mp 11 ай бұрын
ፕሮግራማቹህን በጣም ነው የምወደው ከመጀመሪያው ጀምሬ እከታተላቹህ አለሁ ደምስ ዛሬ ተሳስተሀል ድጋሚ እደማትሳሳት ተስፋ አደርጋለሁ ስተቱ መን መሰለህ ባለትዳሮች ያለከው እስከዛሬ ትዳር የለለው ነው ስታቅርቡ የነበረው ባልና ሚስቶች ነው ማለት ያለብህ
@ominej4055
@ominej4055 11 ай бұрын
ፍልፍሉ ትክክለኛ ኮሜዲያን ነው በጣም ነው ሚያዝናናው
@kamilah12345
@kamilah12345 11 ай бұрын
Yezawar tktatey nyebetsab ❤❤sabsker adergu😢😢😢😢
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 11 ай бұрын
የነ አሌክስ እንግዳ ሁኖ የመጣው አርቲስት እሱባለው በጣም ነው የምወደው የምር ዋው ትወና ይችላል አይገልፀውም ያበድኩለት የሚለውን ፊልም እዩት ❤❤❤❤
@ccu3907
@ccu3907 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ታዝናኑን እላችሁ
@dawitgezahegn5752
@dawitgezahegn5752 8 ай бұрын
ስለዚህ አንድ ጊዜ ሞቅ ያለ ጭብጨባ ሁልጊዜ ለሚለው ለጥሌ አንዴ ጊዜ ሞቅ ያለ ጭብጨባ 👏👏👏👏
@tube-cf5zv
@tube-cf5zv 11 ай бұрын
አዝናኝእና ደስ አስተማሪ ደስየሚል ፕርግራም ነዉ እናመሰግናለን ።ነገር ደምስ በሳባቸዉን ሳይጨርሱ ሰአት ለመቆጠብ ብለህ ይሁን በሌላኬዝ ቶሎብለህ የምታቋርጣቸዉ ነገር አለ😊ፕሮግራሙን ረዘምአድርጉት እና ፖርት 1 ፖርት 2,ብላችሁ ብትለቁልን እናመሰግናለን።
@dawitderibe
@dawitderibe 9 ай бұрын
ፍልፍሉ is a genius!
@bezayacop9534
@bezayacop9534 11 ай бұрын
Markoseyeeee❤❤❤weyyy felfeluuu kelduchuuu,ayalkubeteee
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 11 ай бұрын
ጥሌ ይመችሕ
@YassirH-jv2ob
@YassirH-jv2ob 11 ай бұрын
Programu ሲጀምር ወድጄው ነበር አሁን ግን ፉክክር አጣ ፍላጎቴም ቀነሰ
@saravera4082
@saravera4082 11 ай бұрын
😂😂😂ዘውዱን ጭለማ ውስጥ እንዴት አየው ሲስቅ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 8 ай бұрын
እኔ በዚህ አለምላይ ሥኖር እደፍልፍሉ ያለሠዉ አይቸአላቅም አይኮራ አይቀየር 💔 ይገርማል ፈጣሪ ይጨምርልህ በጣም ነወ የማከብርህ😍😍
@Tadedigaso
@Tadedigaso 11 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም ሱስ ሆኖብኛል ምን አለ በሳምንት 3 ቀን ቢሆን! የደምስ ሁሌ ቅድሚያ ለጥላሁን እልፍናህ ሲሰጥ እና ሁሌ ጥላሁን እልፍኔህ ስለ ከሌሎች ለየት ይላል!
@kefetatube3338
@kefetatube3338 11 ай бұрын
ሁለት ቀን ሲቀረው ነው እንዴ post የምታደርጉት። የ እለቱ እለት post share ማደረግ ትችላላቹሁ።
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 11 ай бұрын
ሀ 5 ❤❤❤❤❤ ያምራል
@aminaammina
@aminaammina 11 ай бұрын
ውይ ዛሬ በጣም ታሥቃላቹ😍😍😍😍😍😍
@awetmussie9816
@awetmussie9816 11 ай бұрын
ewyyyyy des ktblu amlak edmen tenan yhabkum❤❤❤❤❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 11 ай бұрын
በጣምደስ የሚል ዝግጅት ነው
@user-vf9im3sj6r
@user-vf9im3sj6r 11 ай бұрын
betame new yemewedachu beretulen
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 11 ай бұрын
Alexo please lose weight ere Mewefre yefara nw kensena esti yedro Alexsen Amtaw I love you ❤️❤️❤️❤️Big respect 🙏 my dear brother ❤️❤️❤️❤️✌️
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 11 ай бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት
@selinamax4108
@selinamax4108 11 ай бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ ጥሌ ትዝ ካለክ ህጻናት አምባ ትመጣ ነበር የመድረክ እሰተዋዋቂ(መሪ) ሆነክ የሆነች ሙዚቃ ነበረች ሀፒ ዩርኔም በጠቅላላ ብቅ እላላው በሰተሃላ በዚህ ቁመት በዚህ መልኬ ደህና ነኝ እያልክ ስትዘፍን ትዝይለኛል ምነው አንድቀንም ህጻናት አምባን ስትጠራ ስምቼክ አላውቅም ልጅ ሆነን በጣም ተመጡ ነበር ተዋቂ ዘፋኞቸ እሰኪ ይችን ተናገር የጀግና ልጆች ነን መረሳት የለብንም በነገራችን ላይ ጠቅላላ እውቀትክ #1ኛ ነክ ፍልፍሉ ግን ቀልዱ ሁሉ በብልግና ዙሪያ ነው ቲንሽ ቢቀንሽ ጥሩ ነው በተረፈ ሁላችም ምርጥ ናቹ
@gimbo3980
@gimbo3980 11 ай бұрын
ፉክክር የሌለው ውድድር እንደ ማየት ሚያስጠላ ነገር የለም
@ccu3907
@ccu3907 11 ай бұрын
በጣም ደሥ ትላላችሁ ❤❤❤
@tigisttaye4087
@tigisttaye4087 11 ай бұрын
ወንድሜ አክሊሉ እደምን ነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጎበዝ በርታልን
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 11 ай бұрын
ምርጦቹ እንካን ደህና መጣችሁ ስለምታስተምሩንና ስለምታዝናኑንን እናመሰግናለን
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 11 ай бұрын
ወይኔ ፍልፍሉ
@eeeeee1589
@eeeeee1589 11 ай бұрын
እናጥላሁን እንሁሌየምት ሸነፉት ለምንነ ለማንኛውም ደስትላላችሁ❤❤❤😂
@messiessi3635
@messiessi3635 11 ай бұрын
እየጠበኳችሁ ነበር 🎉🎉🎉
@abdurohmanmuna9124
@abdurohmanmuna9124 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-xe9cq7qm2d
@user-xe9cq7qm2d 9 ай бұрын
❤❤❤
@amanueitube1689
@amanueitube1689 11 ай бұрын
Abiyina v zinashen gabezulyn🎉🎉🎉
@Pfund-xx8mc
@Pfund-xx8mc 11 ай бұрын
ዋሸው እንዴ እንደ germany bundesliga ፋክክር አጣ
@Mes355
@Mes355 11 ай бұрын
ፍልፍሉ 🕺ዳንስ 😂😂😂
@user-ue8ux2eh5v
@user-ue8ux2eh5v 11 ай бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰👍🏻👍🏻👍🏻
@Mes355
@Mes355 11 ай бұрын
😂😂😂😍😍😍😍
@asterboru9232
@asterboru9232 11 ай бұрын
Bertuuu❤❤❤
@habviral22
@habviral22 11 ай бұрын
አሪፍ ነው እንግዶቹን ባናቃቸውም😮
@user-rw8uy5di4p
@user-rw8uy5di4p 11 ай бұрын
❤❤❤❤😅😅😅
@negew1984
@negew1984 8 ай бұрын
Nestanet &Sefu❤❤❤
@besfat6571
@besfat6571 11 ай бұрын
እንዴት የሚሰሩበትን አያውቁም
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@ccu3907
@ccu3907 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Alemayo-ok9ou
@Alemayo-ok9ou 11 ай бұрын
ፉክክር የሌለው ውድድር
@saratekle7627
@saratekle7627 11 ай бұрын
😂😂😂👍👍👍🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 11 ай бұрын
ምርጦች በርቱ ❤❤❤❤❤❤😂😅😅
@daniboss1191
@daniboss1191 11 ай бұрын
እረ ደረጀ ሀይሌን ጋብዙልን
@user-zm3qc7xt4j
@user-zm3qc7xt4j 11 ай бұрын
❤🇪🇹🥰🥰
@MekdesYigezu-oi5kt
@MekdesYigezu-oi5kt 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@lidujesuse910
@lidujesuse910 11 ай бұрын
ጥላሁን ማለት ኮሽኮሽ እንዳይለበት ሳንቲም በጭድ ነው የሚይዘው በምን አይነት አምፑላንስ ነው የተወሰድክው በጠይም ዲምፕል ያለው😂😂😂😂😂😂😂አረ ታስቃላችሁ ይመቻችሁ
@ethiopiyawiwlej6938
@ethiopiyawiwlej6938 11 ай бұрын
Yamral Programachehu
@mediamare3850
@mediamare3850 11 ай бұрын
Yemadam qemem negn fegegetan saqen yemayew benanta new enamesgenaln qetelubet
@dawitworkineh3146
@dawitworkineh3146 6 ай бұрын
እሬ ፍልፍሉ ገደላቸው😅😅😅
@ccu3907
@ccu3907 11 ай бұрын
😂😂😂😂😍
@johnsonkelta6820
@johnsonkelta6820 11 ай бұрын
Artistun menager lelawn yanekakale eko Lejetuwan alemenager new ...tariku birehanu baba
@Nano9-mp1yy
@Nano9-mp1yy 11 ай бұрын
ውድድሩ እንደ Dortmund እና bayermunich ፉክክር የሌለው
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 11 ай бұрын
Why donchu you explained your truth @ demsy ????
@KapoI-yr1yh
@KapoI-yr1yh 11 ай бұрын
ፋክክር የሌለው ውድድር
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ😂😂😂😂❤❤❤❤
@negashkuma7228
@negashkuma7228 9 ай бұрын
Filefilu gen timeyaleh
@banteayehuayalew
@banteayehuayalew 11 ай бұрын
BETAM ARIF PROGERAM NEW DEMES ENA ALEX TEMECHUGNALACHU
@DanielGugssa
@DanielGugssa 11 ай бұрын
አይ ጥሌ በየ መአሉ መንግስት ይመስል ጭብጨባ ትወዳለክ ይመችክ👏
@BrukSelasse
@BrukSelasse 8 ай бұрын
ፍልፍሉ ሳይኖር ማየት ነው ዋሽው እንዴን ወይም ተራ በተራ እየቀሩ ማየት ማን ድምቀት እደሆነ
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 11 ай бұрын
ፍልፍሉ በሳቅ ፈለፈለኝ
@yeab9421
@yeab9421 11 ай бұрын
ሱስ ሆነብኝ እኮ በስመአብ
@yeab9421
@yeab9421 11 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ከምር
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 11 ай бұрын
ጥልየ አገባሀት አለ😅😅😅😅😅😅😅
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
የምር ፍልፍሉ የኝሮግራሙ ድምቀት ነው ወዳቹሀለው
@bircruz555
@bircruz555 11 ай бұрын
የመጣዉት (x) የመጣሁት, that is the correct word.
@becalm1645
@becalm1645 11 ай бұрын
ጥሌ ድምጽህን ተጠቀምበት ድምጽ አለህ ሰበር እየገባህ ዘና ብታረገን ጥሩ ነው
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 11 ай бұрын
ፍልፍሉ ምርጥ ነህ ግን የብልግና ቀልድ ሲበዛ ያስጠላል
@BSbHhx
@BSbHhx 11 ай бұрын
ኧረ ፉክክር አጣ Programu ምንድነው
@user-qo9xs1bl2h
@user-qo9xs1bl2h 11 ай бұрын
ሚኪያስ ንጉሴ አቅርብልን
@selinamax4108
@selinamax4108 11 ай бұрын
ለአባይ ቲቪ ሳምንቱን በሙሉ የእሁድ ፕሮግራም ነው የምታሳዩት አረ ሌላ ፕሮገራም ጨምሩ እንጂ ምንም አዲስ ነገር የለም እሁድ የታየው እስከ ቅዳሜ ነው አሻስሉ
@genetzeray7138
@genetzeray7138 11 ай бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kirubL530
@kirubL530 11 ай бұрын
ኤዲቲንግ ላይ ብዙ ስሩ
@danboy2425
@danboy2425 11 ай бұрын
ሁል ጊዜ የማርቆስን ቡድን የሚያስበላው ጥላሁን ነው ጥሌ በትክክል ገምት
@awokesime4943
@awokesime4943 11 ай бұрын
Mirt kededa nw bertu
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 111 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
የ አመቱ ጣፋጭ  ልጅ
11:49
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 1,2 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 114 М.
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 1,1 МЛН
ሙሽራዬ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 9
27:53
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 165 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 111 МЛН