ሰመረ ባርያው ልታስደበድበው የነበረችው ሴት እና አስገራሚው ታሪክ - washew ende?@abbay-tv

  Рет қаралды 299,164

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

10 ай бұрын

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ሀይለእየሱስ ፈይሳ እና ሀና ተረፈ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
You can also watch on the Abbay TV KZbin channel on Monday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Пікірлер: 430
@asimaru5913
@asimaru5913 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹሁ ሰመረን ስላቀረባቹሁልን በጣም ነው ደስ ያለኝ
@maymrobi
@maymrobi 9 ай бұрын
betesebe hun
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 10 ай бұрын
ዋው ሰሜ እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ ስርዓት ያለዉ ባህሉን ሀገሩን የሚወድ ❤ሰሜን ስለጋበዛችሁት እነመሰግናችኋለን🙏
@gechkt4079
@gechkt4079 9 ай бұрын
ሰመረ:: ምርጥ ኢትዮጵያዊ :: የሚያቀርባቸው ሃሳቦች ትውልድን ከመቅረፅ አኳያንትልቅ ሚና አላቸው:: እጅግ በጣም አክባሪህ ነኝ ፈጣሪ እንዳንተ ለትውልድ የሚያስቡትን ያብዛልን❤❤❤❤
@user-cl9zz6os5f
@user-cl9zz6os5f 9 ай бұрын
አሜን
@user-yy8fd8vt1i
@user-yy8fd8vt1i 9 ай бұрын
ሰመረ ትልቅ ክብር እና ምስጋና ❤
@user-hm4gz3ct2l
@user-hm4gz3ct2l 10 ай бұрын
ካሜራማኖች ገደል ግቡ ልደት ቅረፁ
@samm5903
@samm5903 9 ай бұрын
እኔ እራሱ ሁሌ ነው የምቃጠለው🙄
@noahsark7360
@noahsark7360 9 ай бұрын
Abby TV you need to change the cameraman. He doesnt know how to work with the other members of production teams.
@noahsark7360
@noahsark7360 9 ай бұрын
Cameraman is straight suck.He/She killed the program prodiction.
@dagnedejene4136
@dagnedejene4136 9 ай бұрын
I think Chigru yalew editing lay new camerama ande kertsew new miasrekebut
@mikiyaseengdashet3940
@mikiyaseengdashet3940 9 ай бұрын
እውነት ነው ቀረፃው በጣም ያስጠላል
@Helu460
@Helu460 10 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ጠይቄ ነበር #ሰሜን እንድታቀርቡልን በጣም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤👏👏👏
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 10 ай бұрын
ሰሜ የማከብርክ አስተዋይ የህግ ባለሙያ❤❤❤
@tsik914
@tsik914 9 ай бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው የሀገር ሰላም ነሺዋችን አሰዳቢዋችን ልክልካቸውን የሚያስገባ ጀግና ትውልድ❤❤❤እንወድሀለን❤❤❤
@fuadali1348
@fuadali1348 9 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው በጣም ነው በሳቅ የገደሉኝ እነ ኦፕ ኦፕ 😂😂😂😂😂😂😂😂100% የወደድኩት ፕሮግራም ነው። ፈጣሪ በበረከቱ ይያችሁ ኢትዮጵያን ወደ ፍቅር አንድነት እድገት ይመልሰን አላህ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 10 ай бұрын
ሰመረ ባርያው ስላየንህ ደስ ብሎናል : ፍልፍሉን ምከርልን ::
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 9 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ዋውውውው ሰሜን ስለጋበዛቹልን እናመሰግናለን መኮንን ላዕከ እና ነጺን ጋብዙልን
@halimaoumer5778
@halimaoumer5778 10 ай бұрын
አይይ ካሜራማን 🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 10 ай бұрын
ሰመረ ሰሜ የኔ ምርጥ ስወደው ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊ ❤❤❤❤❤❤
@NatanKal
@NatanKal 9 ай бұрын
አሌክሶ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ባለፈው ሳምት መጥፎ ነገር ባንተ ላይ ፅፌ ነበር ትልቅ ይቅርታ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 9 ай бұрын
I live in Sydney I really happy to see ሰመረው ባሪያው I’m very surprised this is the best show today…በእውነት ደስ ብሎኛል ሰመረው he is our country hero
@andnetzelekew9479
@andnetzelekew9479 9 ай бұрын
Me too I love Semer baryaw❤
@Emanu2018
@Emanu2018 6 ай бұрын
Me too am watching him from Italy...love seme
@yegeta1
@yegeta1 9 ай бұрын
በጥያቄያችን መሰረት ሰሜ ባርያውን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።ባርዬ የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ ❤❤❤❤❤❤❤
@Nano9-mp1yy
@Nano9-mp1yy 9 ай бұрын
አሌክስ አከብራሀለው እወድሀለው አስቀይሜሀለው ይቅረታ
@twi2415
@twi2415 4 ай бұрын
Men Malet newu ?
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 10 ай бұрын
ዛሬ ቀረፃው ልክ አይደለም እዚህ ደምስን አላየሁትም ብዙ ጊዜ የመጀመሪያውን 30 ደቂቃ ሙሉ ደምስን አላየሁትም 😢😢😢😢 ተጋባዥ እንግዳ አላየሁትም 🙄🙄🙄🙄🙄
@theodrosbekele3525
@theodrosbekele3525 9 ай бұрын
የዛሬውን ቀረፃ የሰራው ጀማሪ camera man ነው አንዴ ድምፁ አራሱ eco አለው ይስተካከል
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 9 ай бұрын
😂😂😂😎😎😎😎😎😎😎
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 9 ай бұрын
@@theodrosbekele3525 በጣም ዝብርቅርቅ ያለ እንደ በፊቱ አይደለም
@zeritufetene
@zeritufetene 9 ай бұрын
Fker tegerereshi eda?? Eyalkeshi eko new
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 9 ай бұрын
@@zeritufetene የኔ ማር አይደለም ዝም ብየ ፕሮግራሙ ስለሚመቼኝ ነው እንጅ ያው አለ አይደል ፈታ ለማለት ነው ያስቃል ደግሞ ፕሮግራሙ እንጅ እኔ የባሌ ደረት ላይ ለሽ ብየ ነው የማየው አብረን ከፍቅሬ ጋር 🤗🤗🤗🤗
@dagmawi-ch8zp
@dagmawi-ch8zp 9 ай бұрын
አሌክስ ይባረር እል ነበር አሁን ግን ትሌቅ ስተት መሆኑን ተረዳው
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 9 ай бұрын
ማነው እደኔ የዚህ ሾው ሱስ የያዘው😊❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 10 ай бұрын
ስመረ ባርያው ቅጥ ያጡ ሴቶችን በአለባበሳቸው ስለምትስራው ስራ ተግሳፆ እናመስግናለን ሃገራችንንበስልባች እያበላሿት
@Hagos-pl8ky
@Hagos-pl8ky 9 ай бұрын
ከዚህ በፊት አሌክስ ይባረር ብዬ ነበር ትልቅ ይቅርታ ጠይቃለው ኑርልን
@betelhemelias1695
@betelhemelias1695 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ቆይታ ነው እንደተለመደው በሳቅ አፍርሳቹናል🤣🤣🤣ሰመረ ምርጥ ሰው
@Pfund-xx8mc
@Pfund-xx8mc 9 ай бұрын
አሌክሶ ከፕሮግራሙ እንዲባረር ጠይቄ ነበር አሁን ግን ትልቅ ፀፀት ላይ ነኝ
@taychmechal348
@taychmechal348 9 ай бұрын
ሰሜን ስላየነው ደስ ብሎናል!!!!!
@user-hm4gz3ct2l
@user-hm4gz3ct2l 10 ай бұрын
ካሜራማኖች ገደል ግቡ ቀሽሞች እኛ ሰፈር ልደት ቅረፁ
@yidnekachewalemayehu2595
@yidnekachewalemayehu2595 10 ай бұрын
really ደስ አይልም
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 10 ай бұрын
ክፍ😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
😅😅😅
@aydamehadi8737
@aydamehadi8737 9 ай бұрын
Seme ምርጥ፡ ሰዉ፡ እንወድሀለን። እንኳንም፡ ጋብዛችሁ፡ አመጣችሁት
@ZAHTube941
@ZAHTube941 9 ай бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህ
@user-ld3ur9wg3u
@user-ld3ur9wg3u 10 ай бұрын
ሰመርየን በጣም ነውየምወደው❤
@MekdesYigezu-oi5kt
@MekdesYigezu-oi5kt 10 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እነ ፍልፍሉ ሊሸነፉ ነው ። ሰሜ ምርጥ ሰው ❤
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 9 ай бұрын
ሰሜን ስለጋብዛችሁልን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ስራ ነው የሚሰራው ከመስመር የወጡትን እልክ ልካቸው ነው የሚነግርልኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ስሜ ኑርልን መልካም ሰው🌻🌻🌻 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤እምዬ ሃገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@dawitdave6328
@dawitdave6328 10 ай бұрын
እባካችሁ ድምፃዊ ትንሳኤ ጉበና (ትንሱን) ጋብዛችሁ አስደስቱን
@babakiya123
@babakiya123 10 ай бұрын
የእውነት ትክክለኛ እንግዳ ነው
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 10 ай бұрын
በብዞቻቹ ጥያቄ መሰረት አይቀርብም
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 10 ай бұрын
ደምስዬ ቤቲ ዋኖስ ትቅረብልን
@Anwar72873
@Anwar72873 9 ай бұрын
አሌክስ ከዚህ በፊት መጥፎ ነገር ብዬ ነበር ትልቅ ይቅርታ ጠይቃለው
@151360ful
@151360ful 9 ай бұрын
ሰመረ በጣም አድናቂህ ነኝ ፤ አስተዋይነትህን ደግሞ በዚህ ፕሮግራም ላይ ይታያል! ሄዊቲ 😍❤
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እባካችሁ መቅደስ ደበሳይንና ዪኒናስ ከበደን በቀጣይ ጋብዙልን የምትሉ በላይክ
@user-cl9zz6os5f
@user-cl9zz6os5f 9 ай бұрын
ቅልስልስ ስለሆነች አትምጣ
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 9 ай бұрын
@@user-cl9zz6os5f መቅድ ናት ክክክክክክ በሉላ እንተካታለን እሺ
@user-ty6ce5hc1c
@user-ty6ce5hc1c 10 ай бұрын
🎊ሰምዬ 🎊እንኳን ደና መጣህ የኔ ውድ 🎉❤⚘🌹
@kimo428
@kimo428 10 ай бұрын
ሔዋን ስትገባ ለምን ቆረጣቹት ስላየዋት ደስ ብሎኛል
@Eldana-bp3ip
@Eldana-bp3ip 9 ай бұрын
ባለፈው ሳምንት አሌክስ ላይ መጥፎ ነገር ፅፌ ነበር አሁን ግን ትልቅ ፀፀት ላይ ነኝ
@abge5258
@abge5258 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የኢትዮጵያን እንቁ የምንወዳችህ ወንድሞቻችን እድሜ ጤና ይስጣችህ በከመዲ ቀልዳችህ በላይ በቅንነታችሁ መላው ኢትዮጵያውያን እጅግ በጣም እንወዳቹሀለን
@dandi704
@dandi704 9 ай бұрын
ምርጥ ሰው ጋበዛቹ ሰሜ እንኳን ደህና መጣህ።
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc 9 ай бұрын
ሰሜ ባርያው ሀቀኛው ወንድማችን ስለመጣህ ደስብሎናል
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 10 ай бұрын
ሰሜ ስወደው አስተዋይ ሰው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
የዛሬው ካሜራ ማን ለማጅ ነው መሰለኝ ከመጀመሪያው ጀምሮ ደምስ እና የመጀመሪያ የነ ፍልፍሉ እንግዳ አልታየም ይስተካከልልን ለቀጣይ ፕሮግራም 🤔 ዋው ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ ሰሜ ገደኛ ሆነላችሁ እነ ማርቂ እና ጥሌ አሸንፉ 🎊🎉
@tsik914
@tsik914 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂ስንወዳቹ የግዜውን ውጣ ውረድ ትንሽ የምታቀሉልን❤❤❤
@Elsahiwot2121
@Elsahiwot2121 9 ай бұрын
ፍልፍሉ ያለበት ቦታ ሣቅ ይፈለፈላል ያገሬ ኮሜዲያኖች ኑሩልን ❤
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 ай бұрын
ጥሌ ወድሜን ይመስላል አይገርምም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 9 ай бұрын
ሰመረ ለየት ይለ ፀጋ አለዉ ከሁሉም ይለይል ❤ እነወድካለን
@KapoI-yr1yh
@KapoI-yr1yh 9 ай бұрын
አሌክሶ በጣም ነው ምወድህ ከዚህ በፊት ከፕሮግራሙ እንድትባረር ብዬ ነበረ ትልቅ ይቅርታ😢
@YassirH-jv2ob
@YassirH-jv2ob 9 ай бұрын
አሌክስ ቆይልን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
ሰሜን ስላቀረባቹልን እናመሠግናለን ግን ትንሽ ጫጫታውን ቀንሱት በተራ በተራ አውሩ ካሜራማኑ ግን በድጋሚ ስልጠና ውሰድ በቃ ውጣ😊
@meseretkassa1803
@meseretkassa1803 10 ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ትልቅ ስራ ነው አበጀ በርታ አበጀህ የሚያስብል ስራ ነው::
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ዋው አብሳላት የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ በጥበቡ ያሳድግሽ 🥰
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
😢ትላንት ይለቃል ብዬ ስጠብቅ እንቅልፍ በአይኔ አልዞረም አረ ልቀቁልን ከመዳም ጭንቅ ትንሽ ፈታ እንበል😅
@henokkeder5577
@henokkeder5577 10 ай бұрын
ዱባይ ከሆንሽ ስራ ካለ ንገሪኝ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
አዎ ዱባይ ነኝ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Bolepaulos
@Bolepaulos 10 ай бұрын
እእ እውነትሽን ነው ማማዬ😌😌
@wosrampa
@wosrampa 9 ай бұрын
አብሽር በሚቀጥለው ይስተካከላል ቀረፃው። ---- በርቱ
@user-gy6yu3fi5b
@user-gy6yu3fi5b 9 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን ይህ ፕሮግራም ደስ የሚል ነው ሳለደንቅ ባልፍ ንፉጉነት ነው በዚህ አጋጣሚ ጥላሁን ከክበበው አባትና ልጂ ሆነው የሰሩት ኮሜዲ በጣም ደስ የሚል ነው እናም ክበበውን ጋብዙልኝ እባካችሁ
@abelebe5035
@abelebe5035 9 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰሜ እውነተኛ ለኢትዮዽያና ትውልድ ተቆርቋሪ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን የሰሜ አድናቂ ነኝ
@getubekele4067
@getubekele4067 9 ай бұрын
you are really entertainers. I admire you very much. I am also delighted to see Semere Baryaw.
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 10 ай бұрын
ምርጥ ሰው ባርች
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 7 ай бұрын
በፍቅር የምከታተላችሁ ፕሮግራም ነው አባይ ቲቪ አርት ቲቪ ምርጦች ናችሁ በዚህ ውስብስብ ባለ አለም ውስጥ የሳቅ ምንጭ ስለሆናችሁን እናመሰግናለን በርቱልን
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 9 ай бұрын
ይሄ ሜንይላል ሰሜ ምርጥ ሰው 🙏
@Abel01_12
@Abel01_12 10 ай бұрын
የዛሬው ብዙ አይሰማም ድምፃቸው
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 10 ай бұрын
አሌክስ እወደሀለዉ በጣም ሁላችንም ታምራላችሁ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 10 ай бұрын
እኔም😆
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 10 ай бұрын
@@kidistarsema6361 😄😄አቤት ተቀደመሻል
@shawaye5579
@shawaye5579 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 9 ай бұрын
​@@user-om3pd4jh2cshafada
@GakNs
@GakNs 9 ай бұрын
አሌክስ ላይ ባለፈው ሳምት መጥፎ ነገር ፅፌ ነበር ትልቅ ይቅርታ
@abirishaburam9389
@abirishaburam9389 10 ай бұрын
ማርቆስ ይቆዳ ምገለይ አገቸው ሰላም ብለው ነቅኝ ጥንቸል ፊት
@Yair-yk4hg
@Yair-yk4hg 9 ай бұрын
ማርየ ህፃኗ ማር እና ጣፋጭ ናት እድግ በይ 💓
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 9 ай бұрын
ሰመረ የሀቅአባቱ ማንንም የማይፈራ የሸገሩ❤❤❤
@Tareqegn
@Tareqegn 9 ай бұрын
Bayermunic ምንም እንኳ ለ Dortmund ባያዝንም አሌክሶ ግን ለነማርቆስ አዝኗል Big respect😊
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 9 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂 አቦ ሠላማቹን ያብዛላቹ የሣቃችን ምንጮች ደሞ ጓደኝነታቹ ሁሌም የተጠበቀ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
@bellaethio4426
@bellaethio4426 9 ай бұрын
Seme bariaw enkuanim ayehuh!! Thank you guy's ❤❤❤
@somalighosht999
@somalighosht999 10 ай бұрын
I wait until end I want to whach with cool mood
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 9 ай бұрын
ዛሬ ለየት ፕሮግራም ነው ደስ የሚል ቆይታ ነው
@user-bc6vs4ig1x
@user-bc6vs4ig1x 10 ай бұрын
አሌክሷ ይችላል 😍😍😍😍
@mikiasdereje7605
@mikiasdereje7605 10 ай бұрын
Semere Bariyaw yemechegnal….❤❤❤❤❤
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 9 ай бұрын
Great to hear you Semere 🫶🏾🫶🏾
@tsegaberhanu2738
@tsegaberhanu2738 9 ай бұрын
ሰመረን ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን
@bettybetty9436
@bettybetty9436 10 ай бұрын
R I P camera man and sound man 😒
@frinamitiku8563
@frinamitiku8563 9 ай бұрын
You make my day. I love all ❤❤❤❤
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f 9 ай бұрын
ከፊልም ጠፋ ያሉ አርቲስቶችን ብትጋብዙልን አሪፍ ነው በዚህ አጋጣሚ ለምሳሌ ግሩሜ የአራድዬ ልጅን የሰፈሩ ልጆች ጨዋታ ገዳይ ነው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 ай бұрын
እወነትም የአብሳላት እግዚህአብሄር እድግግግግ ያድርግሽ
@c2beca272
@c2beca272 9 ай бұрын
Semye, you should be there 🙏🏿
@marthahidego7902
@marthahidego7902 9 ай бұрын
ሰመረን ሰላቀረባቹውልን ደሰ ብሎናል በርቱልን
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 9 ай бұрын
ሰምዬ እኮ ትለያለህ ።ምን ይላል ።ምን ትላለች አንተን ከምርጥ ቃላቶች በላይ ይገልፅሀል
@user-jq1ti1hc1f
@user-jq1ti1hc1f 9 ай бұрын
አሌክስ ይባረር ብዬ ጵፌ ነበር ትልቅ ይቅርታ
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 10 ай бұрын
You have a nice program I like it
@user-vy8pe2bf2n
@user-vy8pe2bf2n 9 ай бұрын
ዋሸው እንዴ ፕሮግራሙ አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል ግን አንድ ቀን ተመስገን ባዲሶ ብታቀርቡት ጥርሳችን ሳይከደን ነው ምንውለው እናመሰግናለን
@mamayemamaye6530
@mamayemamaye6530 9 ай бұрын
ሰሜ we love you happy to see you
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 10 ай бұрын
ዛሬ ቀረፃውም ድምፁም ልክ አይደለም
@user-hk4tl1oo5d
@user-hk4tl1oo5d 9 ай бұрын
I love all the programs presented bay washe ende members, and its so interesting but only this week program has a problem of sound and camera man. try to fix for the next program.
@tibaremu1357
@tibaremu1357 9 ай бұрын
አብየሳላት የኔ ቆንጆ እድግ በይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ravinaravina7172
@ravinaravina7172 10 ай бұрын
በወጣ ይተካ ተብለህ ተመርቀክ ነበር ሞባይሉ😂😂😂😂😂
@comcell4864
@comcell4864 9 ай бұрын
አሌክስዬ ስወድክ አግብተካል እንዴ❤❤❤
@user-vb6mr5kv4t
@user-vb6mr5kv4t 7 ай бұрын
ሰሜ የኔ ባሪያ ስወድህ ኑርልኝ.
@aquilatube6468
@aquilatube6468 9 ай бұрын
ከዚህ በተሻለ የተቀረጸ ካላችሁ ደግማችሁ ብትለቁት አሪፍ ነው የፕሮግራሙን ውበት ቀንሶታል
@bezayacop9534
@bezayacop9534 9 ай бұрын
Telie gen beravo,ulune edamesgenke tadelheeeee❤❤❤
@mame7745
@mame7745 9 ай бұрын
ከምር ይሄን ቪድዮ ለሰሜ ስል ነዉ ያየሁት ሰሜ ትልቅ ሰዉ በርታልን
@makis1623
@makis1623 7 ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራምሀ ነው ፍልፍሉ ምርጥ ሰው ነው
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 10 ай бұрын
ካሜራ ማኑ ከጓሮ ነው እንዴ ሚቀረፀው።
@danboy2425
@danboy2425 9 ай бұрын
ሰመረ ምርጥ ሰው
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 6 ай бұрын
አድስ ነኝ ለቤቱ መግባዉ ሙዚቃቸዉ ደስ ሲሉ😂😂😅😅😅
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 16 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
"ሰው  አናክሼ አውቃለው" -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:20
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 139 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 16 МЛН