አሜሪኮ ስለውፍረቶ .......

  Рет қаралды 18,484

Beti Americo

Beti Americo

Күн бұрын

Пікірлер: 373
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 2 ай бұрын
አሜርኮ ከዚህ በላይ ብትቀጥን ያስጠላባ ታል ትክክለኛ ሰውነት ነው ያላት ያምርባታል ❤❤❤ደሞ በዛ ላይ ቆንጅዬ ናት
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
😍😍😍😘😘😂😂❤❤❤🙏🙏
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 2 ай бұрын
ከኔ ባትበልም አወ ልክነሽ ቆጆነች
@ABbyT-b4e
@ABbyT-b4e 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ሲያገባ ይወፍራል ዝም በይ ተምሪያለሽ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🌹🙏🏽❤️💪🏾
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 2 ай бұрын
እረ አሎፈረችም ቆጆ ነች ሢቀጥል ቀጥን ሤት በጣም ነዉ የሚያሥጠላዉ የምር
@roziwerdt23
@roziwerdt23 2 ай бұрын
ያተ ፕራክ ይለያል ሳቁ እንኳን አይመጣም እያዋዛ ቅጥል 😂😂😂😂😂😂😂
@adugnatamen
@adugnatamen 2 ай бұрын
የኔ ድቡሽቡሽ በጣም ነው የሜያምርብሽ ማንንም አትስሜ
@SabaBerhane-rm8lb
@SabaBerhane-rm8lb 2 ай бұрын
የኔ እናት 💔 አሳዘነችኝ 💔 ደሞ የምር እንዲ ነው የምታምረው 😍❤
@MegabayMegaby
@MegabayMegaby 2 ай бұрын
በጣምነው የምትመቹኝ😘😘😘😘😘😘
@SenayitGadisa
@SenayitGadisa 2 ай бұрын
ቶሎ አትናደጅ የኔ ዉድ ዎፍረትሽ በጣም ነው የሚያምረው
@Mayush-c5s
@Mayush-c5s 2 ай бұрын
ዉይ የኔ እህት አይዞኝ ማሪያም ሙሉ ሤት ነሽ ዝም ብለዉ ነዉ ኮመታተርም እራሱ ልከኛ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤
@TirngoBekele-z9s
@TirngoBekele-z9s 2 ай бұрын
አግዚአብሔር አምላክ ካናቴ ጋር ይሁን በርቱ ሁለም በርጋታ ማይትም አለባቸው በታረፋው ባክብር ነው የታጋባቹት እግዚአብሔር የመስገን በዳንብ ደግሞ ዳጋግማቸው ወዳ ስጋ ዳሞ ታማላላሱ ምክናቱም ላኑሮም ናይሆትም በጣም እናርጅ አለው አማበተ ማርያም ካናንተ ጋር ትሁን ❤❤❤❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቶ❤❤❤❤
@Tube-tw5wl
@Tube-tw5wl 2 ай бұрын
ምንም አልወፈርሽም እንዳይሰማሽ የኔ ቆንጆ❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 2 ай бұрын
የኔ ወድች አሜሬኮ የኔ ቶሎ አትናደጅ ዎፍረትሽ በጣም ነው የምወደልሽ
@FatumaAbdo-k4j
@FatumaAbdo-k4j 2 ай бұрын
ቆጅየ ነች ብትዎፍርም ያምርባታል❤❤
@AynalembelhuAynalem
@AynalembelhuAynalem 2 ай бұрын
የኔሚሲጊን አዞሽ አሜሪክዬ ወኔኔኔ ደስስስ ስትሉ በርቱ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
የደምአይነትሽ ምን እንደሆነ እወቂ እህቴ ከዚያበ አመጋገብሽ በእሱ ተከትለሽ ማስተካከ ድንች ጣፍጭነገሮች ዳቦ አትመገቢ እህቴ እራት ላይ ብዙ አትመገብ ጣት ማታ ስገጅ የአምልኮ ስግደት። እህቴ You tube ላይ ሸርች አድርጊና ተመልከች እቤትሽ ዉስጥ እስፖርት ስር አይዞሽ ጭቀት አታብዥ💚💛❤🕊
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 2 ай бұрын
ስግደት ልክሳ ተብሎ አይሰገድም
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
@@AsniAsni-rq5dj አወ አይሰገድም በዉስጧ ክፍ መንፈሶች ኳሉ እንደወጡላት ብየነዉ !!!አንዳንድ በዉስጥ ያሉ ክፍ መንፈሶች በወጣትነት ያስረጇሉ ካቅምበላይ ዉፍረት ሰዉነት ያገዥፍሉ ጧት ማታ ፆሎት በማድርግ ብትሰግድ። ቤቷ ትዳራ ይባረካል የሚያስጨን ቃት ክፍ መንፈስ ይለቃል ጭቀት ስትተዉ ደሞ ትስተካከላለች!!ቋራቢ እንደመሆናቸዉ። ስግደት ፆሎት ማዝዉተር አለባቸዉ !!!ወደ እግዚአብሔር ሰዉ ሲቀርብ ዉጋዉ ስለሚበርታ። ስገድት ሰዉነት ለመቀነ ሳይሆን ለፈጣር መገዛታች የምንገልፅበት በረከት የምናገኝበት ከክፍ መንፈስ ለመላቀቅ ወደ ፈጣር ለመቅር ብር የምን ሄደዉ ጉዞነዉ!!!
@SesaNahom
@SesaNahom 2 ай бұрын
Tebarke melkame mker
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
@@SesaNahom amen amen amen
@MaskaraDibba
@MaskaraDibba 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አሜሮከ ዝም በይው አምሮብሸል ባልሸ አዉቁ ነው አነቻ ቆጄ ፀባይ ሰነይ❤ ሰወድሸ
@yordiame3457
@yordiame3457 2 ай бұрын
የኔ ድቡሺ ቡሺ ደሞ ዉፍረትሺ ያምራል ማኩረፍ አትችይም ሳቂ ተገኝተሻል ዛሪ😂😂😂😂
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 2 ай бұрын
ቤቲየ የኔ ድቡሽቡሽ ትንሽ ጨምረሻል ግን አምሮብሻል ናፍ ግን መልሱን አችለውም ታጨረጪርሀለች ቤቲ ፕራክ ነው ከተባልሽ በቃ ብራክ ነው ማኩረፍ አይቻልም የኔ ቆጆ ሲወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂🙏🙏
@zehara53o
@zehara53o 2 ай бұрын
😂😂😂 ጉድ ለካ እኛ ሴቶች ወፍረሻል ስንባል አንወድም የምር ፕራኩን ባልሽ ይስራው አሜሪኮዬ እንደት እንደሚያስቅ ሙሉ ሰውነትሽ አባብጧል አላለም 😂😂😂😂😂
@rishane9576
@rishane9576 2 ай бұрын
እረ ቤትየ ለነገሩ ፕራንክ ነው ሆኖም ግን ያንቺ ውፍረት እኮ ከመጠን ያለፈ ኣይደለም እንድያውም እመቤቴ በጣም ነው ምያምርብሽ ልጅ ከወለድሽ በሃላ እንካን ውፍረትሽ ይጠፋል እና ኣትጨነቂበት እና ከባለቤትሽ ታምራላቹ ውዶቸ ❤❤❤
@firstlast-nr2mj
@firstlast-nr2mj 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር እኮ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@mametube793
@mametube793 2 ай бұрын
የኔ ድቡሽቡሽ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ውፍረት ያምርብሻል ልብስም ሚያምረው ሞላ ያለሰው ሲለብሰው ነው ጎበዝ ሱሪ አትልበሽ ❤❤❤
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk 2 ай бұрын
የኔ ልዩ አትጨነቄ እህት አለም ሰዉ ብትወፍሪ ወፈርሽ ቀጭን ብትሆኝ ቀጠንሽ ማለታቸዉ አይቀርም ስለዚህ እግዚአብሔር ሆይ ጤነኝ አድረገህ ስለፈጠረከኝ አመሰግንህ አለሁ ብለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ እሽ በጣም ዉብ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወድሽ አለሁ የኔ ዉድ እህት
@dhddhduchuf9321
@dhddhduchuf9321 2 ай бұрын
ሀሀሀ ሴቶች ወፍረሻል ስትባል አትወድም ሲሉ ሰምቸ ነበር እዉነት ነዉ እዴ አትናደጂ ቤቲ ደሞ ዉፍረትሽ ያምርብሻል ሱሪዉን እተዋለዉ ስላልሽ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@AmriyaDewi
@AmriyaDewi Ай бұрын
የኔ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂 የምር በጣም ነው ምትመቹኝ😊😊😊😊
@Degie-t8l
@Degie-t8l 2 ай бұрын
አሜሪኮየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ ።ግን ባለቤትሽም አንችም የእውነት feel በሚያደርጋችሁ ነገር ፕራንክ አትደራረጉ ከካሜራ ጀርባ ንገሪው ።ጓደኛሽ በፖፖ ሽሮ ያቀረበችላችሁ ጓደኛሽ ደህናና ነች? እስኪ አንድ ቀን ፕራንክ አድርገሽ አሳይኝ
@KasiA-pn2sl
@KasiA-pn2sl 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂የኔ ዉድ ቶሎ አትናደጂ ታረጀለሸ
@NazanatMaswant
@NazanatMaswant 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አትናደጂ ፕራክ አይደል😂😂😂
@ZainabMousa-go5wi
@ZainabMousa-go5wi 2 ай бұрын
አረ ዉፎረቷ በጣም ያምርበታል❤
@Fsfg-h5t
@Fsfg-h5t 2 ай бұрын
ቅመም የሆንሽ ልጂ ሰውነትሽ ያምርብሻል ደስ የምል ሰውነት ነው ማሻ አላህ ባልዬው አልተቻለም😅😅😅😅 አላህ በልጂ ይባርክቹህ
@melatyemariyamlij
@melatyemariyamlij 2 ай бұрын
Sewedachu❤❤❤❤❤ selamachuh yibeza
@MalakNetopia
@MalakNetopia 2 ай бұрын
😂😂😂 አሪፍ እሱንም እደዚህ ነው ምታረጊው 😂😂😂😂😂
@biruktube123
@biruktube123 2 ай бұрын
Selam አሜሪኮ ቪዲዮ ኤዲተር ነኝ ቪዲዮችሽን ኤዲት ላርግልሽ በናትሽ በትንሽ ክፍያ🙏🙏
@beirukbeiruk4990
@beirukbeiruk4990 2 ай бұрын
ክክክክ የኔ ቆንጆ. አይዞሺ 😢😢😢❤️❤️❤️❤️
@AberashiMisitafa-zt2eh
@AberashiMisitafa-zt2eh 2 ай бұрын
ቻይው አንግድህ 😂😂😂😂ቢዲር በሚዲር❤❤❤❤
@saringiyemaminafki578
@saringiyemaminafki578 2 ай бұрын
Chayu engdh yen konjo 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 2 ай бұрын
ግን ባልሽን በስርአት ያዥ ወላሂ ምርጥ ባል ነው
@busyline8628
@busyline8628 2 ай бұрын
Wayi miskin americo❤❤❤🎉🎉ayzosh yenee konjoo❤🎉
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤😍😍🙏🙏
@ኩንፈየኩን-ዐ1መ
@ኩንፈየኩን-ዐ1መ 2 ай бұрын
ውይ የኔ ውድ ቤቲዬ እውነት ትግስተኛ ነሽ ሆ አንተ ደግሞ አታበሳጫት
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
በሳቅነው የሞትኩት ጉጭሺ እኮ😂😂😂😂የኔእናት ምን አበሳጨሺ ዋናው ጤና ውፍረት ችግር የለውም ደግሞም ብዙም ወፍራም አይደለሺም❤🙏
@wnshawnsha1108
@wnshawnsha1108 2 ай бұрын
ምድሩን የማይመልስ አይወለድ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 2 ай бұрын
ቻይው እንግድህ ብራኩን ባለፍው የፍቅረኝሽን ስም አስተሽ አጨርጭረሽው ነበር በነገራችን ላይ የኔም ባል ጀዋሌን ወርውሮታል ወላሂ😅😅😢
@KhawlaKhouri
@KhawlaKhouri 2 ай бұрын
በርቱየኔቆጆወችችች።ድአምምምአርጉያማራህዝብእያለቀነውውውያርብብብ
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 2 ай бұрын
Indezy aynetu prank betam yidebiral
@genetgebremesih9157
@genetgebremesih9157 2 ай бұрын
My beautiful sister your baby is beautiful don’t worry about it.If you need to change go to do sports easy ❤❤❤❤❤
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 2 ай бұрын
about which baby are you talking about ?
@BelaymeshYelma
@BelaymeshYelma 2 ай бұрын
Kebabade prank atderargu Baty please teru adleme❤❤❤❤esh❤❤❤❤❤❤ betrf ketlubet🎉🎉🎉
@MekdesMulugeta-el3uj
@MekdesMulugeta-el3uj 2 ай бұрын
betam selmiyamrbshi endatknshi❤❤❤❤
@Berry-g4y
@Berry-g4y 2 ай бұрын
ብድሩን ማይመልስ ወንድ አይወለድ💪💪😍😍😍 😂😂😂 አሜሪኮ ወድሻለው የኔ ድምቡሽቡሽየ ❤❤❤❤❤❤❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 2 ай бұрын
አይዞሽ ዬኔ ድንቡሽቡሽ ያምርብሻል❤❤እኔስ ታድያለው ፍቅረኛዬ ገና ሳንጋባ ብትቀንሺ ፀቡ ከኔጋ ነው ይለኛል 😂😂😂እኔ ሳልነግረው መቀነስ ጀምሪያለው
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😂😂
@eexx5392
@eexx5392 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@zina5085
@zina5085 2 ай бұрын
ናፍ ጎበዝ አግኝተሃታል በርታልን😂😂😂❤❤
@DemekechOsse
@DemekechOsse Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏👍
@Edtankua
@Edtankua 2 ай бұрын
መልካም ልብ ያላችው ሰዎች እየገባችሁደምሩኝ አበረታቱኝ😍😍😍
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂🙏🙏❤❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 ай бұрын
አተማ ካሁንበፊት ዩቱበር ነበርክ በጣም የምትችለው😂😂😂ዩቱብ የጀመርሽው በቸሩ ነው ምነው እረሳሽው 😢
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 2 ай бұрын
የማዳም ቅማሞች አለ የአሜርኮ ባለ 😁😍😍
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 16 күн бұрын
የኔ ውድ አሜርኮየ ፕራክም ቢሆን ለባልሽ ጩህሽ አትመልሽለት
@لتا-ت3ز
@لتا-ت3ز 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅እረተው አታስጨንቃት
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 2 ай бұрын
Suri melbes wenjel new inde my sister believe your self okay min agebachew silanch alebabesi
@newcyberia3330
@newcyberia3330 2 ай бұрын
ameriko tinesh bikenishi des yil neber malet kezi bicha endaybelt adera tetenkeki❤❤❤
@HanaMesele-z9l
@HanaMesele-z9l 2 ай бұрын
የኔ ቆጆ
@Saemir-s7l
@Saemir-s7l 2 ай бұрын
ሰዉ ሁሉ ስለዉፍረት ሳወራ ስለኔ ነዉ እሚመስለኚ እደዉፍረት እማሸማቅቅ ነገር የለም
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 2 ай бұрын
ቅጥነትም እደዛው 😂😂😂
@emuyemariyamlij7037
@emuyemariyamlij7037 2 ай бұрын
ዉይ እኔም 😊
@hilamoo928
@hilamoo928 2 ай бұрын
ወላሂ ቅጥነት ራሱ በጣም ነዉ ሚሳቀዉ😢 እኔ አበይንም ይሉኛል😢
@yeznMamuye
@yeznMamuye 2 ай бұрын
የቸሩን ይቱብ ያሳደገችዉ አሜርኮ ናት አሜሪኮን ያወቅናት በቸሩ ይቱብ ነዉ🎉😂
@sdvckkhb5016
@sdvckkhb5016 2 ай бұрын
የኔእህት❤❤😭😭😍😍
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
ወዬ❤❤❤❤😂😂🙏🙏
@marshte2107
@marshte2107 2 ай бұрын
ብድር ነው ቻይው እንወዳችዋለን❤❤❤❤
@SrfdddXdff
@SrfdddXdff 2 ай бұрын
Uuuu akkan isiin jabadhuu dhugaa❤❤❤❤❤
@eexx5392
@eexx5392 2 ай бұрын
ብድሩን እማይመለስ ወንድ ልጅ አይወለድ ትላለች አያቴ 😁😁😁😁😁😁😂😂
@tegestmulugeta8946
@tegestmulugeta8946 2 ай бұрын
አሜሪኮ አትናደጅ ውፍረትኮ ችግር የለውም ምቾት ነው ባልዮው ተመችቶሽ ነው 😂😂😂
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤🙏🙏
@masarat2998
@masarat2998 2 ай бұрын
እደውም ውፍረቷ ያምርባታል የኔድርባባ ግን ፕራክስትደረጊ አትናደጅ❤❤❤❤❤
@melatyemariyamlij
@melatyemariyamlij 2 ай бұрын
Bederun yemayimeles ayiweled kkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ጡት ማሲያዢያ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zinetendris9240
@zinetendris9240 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ድቡሺቡሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰወድሺ❤❤❤አሜሪኮ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ምረጧቸ🎉🎉🎉🎉
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 2 ай бұрын
teregagi ende 1 temare sew huge like sitawer enkaun sinemigebari yinurshi le set lij keminim belay teru yehon megibar new astekakiy !!
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😍😍❤❤🙏🙏
@ejgtue522
@ejgtue522 2 ай бұрын
😅😅😅😅አባቴ ምላሹን ጠብቅ ብድር በምድር ደሞም አልወፈርሺም እኔ ሳይሺ ያውነሺ አሚኮየ የኔ ድቡሺቡሺ
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 2 ай бұрын
አረ ያንተስ አሳቀኝ እኔም ወፋር ነኝ ስርአት ሁለየም ካንተ ነበርኩኝ ሆ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Saemir-s7l
@Saemir-s7l 2 ай бұрын
ሲጀመር አችኮ ወፍራም አይደለሽመ ባይሆን ከዝበላይ ባጨምሩ ባይ ነኚ
@hani8649
@hani8649 2 ай бұрын
"አይዞሽ አሜሪኮ የጤና ውፍረት ከሆነ ችግር የለውም ሲቀጥል እሱስ ወፍሮ የለ እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@JobolaYimegn
@JobolaYimegn 2 ай бұрын
አረ ትገርማላችሁ ቤትዬ ብዙም አልወፈርሽም አውቆ ነው ሲያንጨረጭርሽ ነው
@gfg4073
@gfg4073 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤በርቱ😂😂❤ላይክ ሽር አርጋቸው❤❤❤❤
@AlyaAlya-f3u
@AlyaAlya-f3u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 2 ай бұрын
እዳትከሽ ማም ያምርብሻልል ❤❤እህት ወርቄ
@MariamMariam-e4f
@MariamMariam-e4f 2 ай бұрын
አይዞችሁ በረቱ አቺ ግን አህት ባልሺን ሥታወረ ተረጋጊ ወደ
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤🙏🙏🙏❤❤
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 2 ай бұрын
የኔ ፡ ወንድም ሴት ልጅ የምትጠላውን ነገር ስትነግራት አትወድም ። ወፈረች ወፈረች እትበላት ጅምናስቲክ ቤት አስገባት ።እናንት ወንዶች ሴት ልጅ ስትወልድ ለልጇ ለሷም ጥንካሬ መብላት አለባት ።ሴት ልጅ ስትወልድ መጨመሯ እይቀርም ።ጥሩ ነገር ለማግኝት ዋጋ ያስከፍላል ። የማያወፍር እንደሰላጣ ያሉትን በዶሮ ቅቅልወይም ጥብስ ትብላ ሾርባ እንጀራም ከሆነ ድሮ ከምትበላው ግማሽ ታድርገው፡ ። በተለይ በማህል ቁጭ ስንል የምንቀማምሰው ሳናስበው ተጠራቅሞ ነው የሚያስወፍረን። እንደሱ እይነቱን ልምድ መተው አለብን።
@FatumaAbdo-k4j
@FatumaAbdo-k4j 2 ай бұрын
ወወወወወልዳለች እንደ
@sitratube1193
@sitratube1193 2 ай бұрын
እኔምኮ እንዳች ነኘ አሜሪኮየ ባሌ ምን ይል ይሆን😂😢
@gfss4591
@gfss4591 2 ай бұрын
Kkkkkkkkk yenee kojoo😂😂😂😂😂
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 2 ай бұрын
😃😃😃😃😃አይ ተኮል
@samsunga5030
@samsunga5030 2 ай бұрын
ቤትሻ ናፍን ብድር ምለሳ አትችይው እንግዲህ ቻል አርጊው የስራው ባህሪ ነው
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ 2 ай бұрын
አሜሪኮ ❤❤❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
ወዬ❤❤❤🙏🙏❤️❤️
@fdgxgj1174
@fdgxgj1174 2 ай бұрын
😊❤❤
@MaasiiBaayechaa
@MaasiiBaayechaa 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤yene wedi
@masaratbula8515
@masaratbula8515 2 ай бұрын
Yene wudoch Siwodachu ayilaychu ❤❤❤❤❤❤❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏😘😘
@TINSAE-ke9hh
@TINSAE-ke9hh 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🫶🫶🫶❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️👌👌🫶🫶🫶😘😘💋ሲውድች 💋💋💋😘
@Ema-x7m
@Ema-x7m 2 ай бұрын
የኔ ቆጆ❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
ወዬ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ZaytonaAli
@ZaytonaAli 2 ай бұрын
❤l❤❤❤❤❤❤
@teje7615
@teje7615 2 ай бұрын
አሜርኮ ተገኝተሻል የኔ ፅባይ ሰናይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😍😍🙏🙏😂😂😂
@EyerusDegemu
@EyerusDegemu 2 ай бұрын
Bertewu lanchi sihon makuref😅😅😅
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
😂😂😂😂😊😊❤❤❤🙏🙏😘😘
@zumbramohammed2357
@zumbramohammed2357 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Allmma-ko3pw
@Allmma-ko3pw 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘
@toyba_tube132
@toyba_tube132 2 ай бұрын
አሜሪኮ ስለውፍረቷ ለማለት ስለወረቶ😂😂😂😂😅😅😅😅
@hilamoo928
@hilamoo928 2 ай бұрын
ወዮ😂❤
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 2 ай бұрын
ብድር በምድር😂😂😂❤❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 2 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤🙏🙏😍😍
@saadaa6222
@saadaa6222 2 ай бұрын
ዲምቡሸታምሪያለሸ❤❤❤❤
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የማይደፈረውን አሰብን ደፈሩት
8:41
ግዕዝ መዝናኛ እና ዜና
Рет қаралды 13 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
የሱቁ ስጦታ ከአራስ ቤት አስነሳት በደስታ አበደች
17:36
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 52 М.
አዲስ ጎደኛዉን ከቤት አስወጣት አምርረዉ ተጣሉ
17:58
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 203 М.
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:44:52
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,3 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН