አይጦቹ ፍራሻችንን ቤታቸው አረጉት ክፍል፦ 2

  Рет қаралды 470,169

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@meseretaseffa2836
@meseretaseffa2836 2 ай бұрын
ወይ እሼ የተባረክ ሰው በእንግዶችህ ውስጥ እራሳችን ንእንድናይ እያደረግከን ስንቱን ተማርነው ስንቶቻችን ተስፋችንታደሰ/ ቀጠለ እመብርሃን ዘርህን ታብዛልህ እንዳንተው የተባረኩ ለወገን ለሀገር የሚበጁ ልጆች ታድርግልህ እሼ ልጁ ሁለመናው ፍቅር እውነት... ነው እመብርሀን እንዴት እንደምትጠብቀው አየን የፈተናው ብዛት ስለምትወደው እንዴት እንደምታቀልለት ሲረሳት እንዴት እንደምታስታውሰው የሁላችን እናት የሁላችን መመኪያ ፍለጋዋን ታጠናክርልን ቤተሰቡን የሚወድ ትዳሩን ይወዳል በዚህ እድሜው ለትዳሩ ለልጁ የከፈለው ዋጋ ትልቅ ነው ይህ ሁሉ የናታች የድንግል ማርያም እጅ ነው ልጄ በርታ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ድንግልን እንዳትረሳ እግዚአሔር ትዳህርን ልጆችህን ቤተሰብህን ሁሉ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልህ የተመኘኸውን መልካም ነገር ሁሉ ይፈፅምልህ አሜን!!! እሼ ምርቃቴ ላንተም ይድረስልኝ እንዴት እንደተደሰትኩ!!!!!! ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁንልህ አሜን!!!
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 ай бұрын
ስምሺን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ ማርያም ብየ መቼ እወድቃለሁ የምጽናናበት ስምሺ ነውና ድግል ሆይ ላቅርብ ለአቺ ምስጋና እልልልልልልልልል
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 2 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊ዕልልልልልልልልልል
@RahelDerbsa
@RahelDerbsa 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 2 ай бұрын
Amen amen amen
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 2 ай бұрын
Ellllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllllllllll
@Hopes4u-b2i
@Hopes4u-b2i 2 ай бұрын
Emeberehane enate❤🙏🥲🙏🙏dese sele yene wondeme enqane dese Alehe🙏
@Mnteab
@Mnteab 2 ай бұрын
በጉጉት የጠበኩት ባለ ታሪክ አሳዛኝ ልብ አንጠልጣይ የፈጣሪ ምህረት የታየበት የናትህ አምላክ ረዳክ የተመሰገነ ይሁን
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 2 ай бұрын
Amen amen amen
@eden2056
@eden2056 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤️ 🥰 🙏
@BettyAssefa-u9r
@BettyAssefa-u9r 2 ай бұрын
ወይኔ የዚን ልጅ ታሪክ እነደቀልድ ስሰማው እየወደድኩት የመጀመሪያ ክፍልን ጨረስኩት ሁለተኛውን ክፍል ለማየት ሐሙስ ሐሙስ የሚቀጥል መስሎኝ ቀኑ መች በደረሰ እያልኩ ዛሬ ክፍል ሁለቱ የሚለውን ሳይ በጉጉት የጠበኩት ፕሮግራም እንዴት ደስ ብሎኝ የተከታተልኩት የሰውልጅ የሕይወት ውጣ ውረድ እና ትግስትን ያስተምራል ትልቁ ነገር እመቤቴ ማርያም እነኳንም ከሱስ ገላገለችህ ግን በርትተህ ከእመቤቴ ማርያም ጋር ተጣበቅ እሷን የያዘ አፍሮ አያፍርም። እግዚአብሔር ይርዳህ ገና ሚሊኒየሩ ቢሊኒየር ትሆናለህ አንድ ቀን እንደዛ ሆነህ የምናይህ ቀን እሩቅ አይሆንም የእሼ ስሜትህ እራሱ በጣም ነው የሚያሳዝነው ልጁ ደሞ ሲያወራ ልብ ጥልጥል የሚያደርግ ነገር አላዉ አንዴ ደናነገር ላይደርስና ተመልሶ ደሞ ውርድ የሚልበት ነገር የላይፉ ውጣ ውረዱ ልክ ትረካ ነው የሚመስለው። መጨረሻው ግን በጣም ደስ ይላል ዋው የሚገርም ነው ።
@BrtukanBrtukan-w9e
@BrtukanBrtukan-w9e 2 ай бұрын
❤❤😊😊😊😊😊
@Hawiortdox21
@Hawiortdox21 2 ай бұрын
አንተ ጋር የሚቀርቡ ሰዎች የምር የተለየ ነገር አላቸው they are the best story tellers🙏 የዚህ ደግሞ ይለያል😉
@SelamawitTeddy
@SelamawitTeddy 2 ай бұрын
እኔ እራሱ እያልኩ ነበር የዚ አቀራረቡ ይለያል ተመስጬ ነው የጨረስኩት
@ቱማውሎኲኤዎሶ
@ቱማውሎኲኤዎሶ 2 ай бұрын
አሜን
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 2 ай бұрын
•በዚህ ልጂ ታሪክ ውስጥ ራሴን አየሁበት ከክፍል 1-2 ተመስጨ አዳመጥኩት •እመቤቴን ያመነ ሁሌም ከፍ ይላል በጣም ደስ የሚል እና ለወጣቶች ሞራል አረአያ የሚሆን ታላቅ ደስ የሚል ታሪክ ነው እሽ እናመሰግናለን 😊
@Enatfamily12
@Enatfamily12 2 ай бұрын
ሳባ አንችም በጣም ጎበዝ እና ታታሪ ነሽ በርች
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
የፈርኒቸር እቃ በመግዛት ይሄን ወጣት ማበርታት አለብን በተለይ ኦርቶዶክሳዉያን በዉጪ ሀገር ያላችሁም ለቤተሰብ ለራስም በመግዛት በኢኮኔሚ ጠንካራ ማድረግ አለብን ያመንካት እመቤቴ ስራህን ሂወትህን ትባርክ ከዚህ ፕሮግራም ቆይታ ቡሀላ ደሞ ተአምር ተፈጥሮ በደስታ ያገናኘን❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 ай бұрын
😂😂😂😂አይ ምክርሽ ጥሩ ብሆንም ሀይማኖት ባታስግብ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
@@ተሽንፍአለው በሀይማኖቱ ነው ስኬት ላይ የደረሰው እመቤቴን ለምኖ ከዛ መጥፎ ሂወት ወቶ ለዚህ የበቃው ታሪኩን አልሰማሽም ልበል ?
@GuxFrom
@GuxFrom 2 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@MasertMesi
@MasertMesi 2 ай бұрын
በትክክል​@@ተሽንፍአለው
@Aster-o4p
@Aster-o4p 2 ай бұрын
yessssssss
@BetelhemObseBeti
@BetelhemObseBeti 2 ай бұрын
እኛ የድሬ ልጆች ልብ እንጂ ልብስ አናይም ምርጥ ሚስት ምርጥ ሴት ናት 💪🤌
@HaymanotAweke-j4v
@HaymanotAweke-j4v 2 ай бұрын
ወላሂ ድሬዎች ጀግኖች ናቸዉ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
ትክክል ሐረርም ጭምር ሐረርጌ ይባል
@BinyamAbrha-n1d
@BinyamAbrha-n1d 2 ай бұрын
Esti erjingn lesra motivated negn yemseraw neger ashashchilgn
@ኪዳነምህረት
@ኪዳነምህረት 2 ай бұрын
ይመቻችው ደሬዎች ምርጥ ናቸው
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 ай бұрын
Thanks ​@@ኪዳነምህረት
@Hanankasaw
@Hanankasaw 2 ай бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ያሰብነውን ሁሉ ታሳካልን
@hewantarekegn624
@hewantarekegn624 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@gedam626
@gedam626 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 2 ай бұрын
Amen amen amen
@kaleabgebrehawareyat9421
@kaleabgebrehawareyat9421 2 ай бұрын
አሜን፫
@lemlemteklay333
@lemlemteklay333 2 ай бұрын
Amen❤❤
@mekdestefera-w1n
@mekdestefera-w1n 2 ай бұрын
ቀጣይ ሚስቱን በሰርግ አይደለም ያገባት በትንሹ ቬሎ ለብሶ ሰርፕራይዝ አዶርጓት እባክህ እሸ ተባበረዉ ማርያምን
@HelenMelese-c6g
@HelenMelese-c6g 2 ай бұрын
Ewnat tero asebebei
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 ай бұрын
በትክክል እችን ጀግና ሚስት ቢደረግላት ባይ ነኝ
@HaymanotAweke-j4v
@HaymanotAweke-j4v 2 ай бұрын
ወላሂ ልክ ነዉ ሰርፕራይዝ ትደረግልን ይቺ ጀግና ሴት
@Helen-e3i
@Helen-e3i 2 ай бұрын
ደምሩኝ🥰
@SamualSamual-m9d
@SamualSamual-m9d 2 ай бұрын
Betam ewunet eswan erasu binayat e betam tru lij nevh
@saramissgina3313
@saramissgina3313 2 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ከክፉ ነገር ትጠብቀን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MeseretSs
@MeseretSs 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 2 ай бұрын
Amen amen amen
@mesimesi4779
@mesimesi4779 2 ай бұрын
Amen
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
@YabPap
@YabPap 2 ай бұрын
ማርያምን እኔ በጣም ተስፋ ቆርጬ ነበር ግን አንተ አንቅተህኛል ወደናቴም🙏እድጠጋ ነዉ ያረከኝ ድንግል ማርያም ትባርክህ ጀግና ነክ
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ 2 ай бұрын
ደመወዜን እንኳን እንደዚህ በጉጉት ጠብቄው አላውቅም ❤😍
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@meserakdegefa
@meserakdegefa 2 ай бұрын
😂😊
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 2 ай бұрын
ተመጨሽኝ ለምን በደሞዝ እንደሱ ፎርኔቸር ቤት አትከፍችም
@Aster-ytub
@Aster-ytub 2 ай бұрын
ymre enme😂😂😂
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 2 ай бұрын
ሊሊ ፃፊ እባክሽ 😂😂😂😂😂😂😂
@ZedGeremew-y9p
@ZedGeremew-y9p 2 ай бұрын
እሼ አንተ ጋር የሚመጡ ባለታሪኮች እኮ ደራሲ ቢያገኙ ምርጥ እስክሪብት በላቸው እያዝናኑ እያሳዘኑ እያሳቁ እያስለቀሱ እያስተማሩ ከምር ልጁ ራሱ ፊቱ አክተር በለው ብቻ በጉጉት ስጠብቀው ነበር እናመሠግናለን ከዘመኑ ፊልም አንተ የምታቀርባቸው ታሪኮች እውነተኛ ኑሮዋችንም ስለሆነ በጉጉት ነው የምጠብቀው እናመሰግናለን እሼ ቀጥልበት በነሱ መዳን ውስጥ ብዙዎቻችን እየዳንን ነው።
@hawliitube
@hawliitube 2 ай бұрын
ምርጥ ኮሜት አስታዋይ ነሽ🎉
@ZedGeremew-y9p
@ZedGeremew-y9p 2 ай бұрын
@@hawliitube አመሠግናለሁ!❤
@D6gihoohIffivk
@D6gihoohIffivk 2 ай бұрын
ንግግሩ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤
@GMSMFAGFBRF
@GMSMFAGFBRF 2 ай бұрын
ኣው❤❤❤
@MeseretGetasew-k2v
@MeseretGetasew-k2v 2 ай бұрын
betam yemir tenikara wenid
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 2 ай бұрын
ሲያወራ ራሱ ይመስጣል:: በንግግሬ ሁሉ አምላክን አንተ ቅደም አንተ ተናገርልኝ ማለት ይሄ ነው ውጤቱ :: ድንግል ማርያም ትባርከን ጎበዝ ልጅ❤
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 ай бұрын
በጉጉት እየጠበኩት ነበር እንኳን ለቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ዓመታዊ ክብረ በዓሉ አደረሳችሁ❤
@YonasFentahun-q7h
@YonasFentahun-q7h 2 ай бұрын
Awo ❤
@YarodAyalekbet
@YarodAyalekbet 2 ай бұрын
Esha
@tayekafisseha2254
@tayekafisseha2254 2 ай бұрын
Enamesegenalen selasetaweshen
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 2 ай бұрын
Amen amen amen
@hewantarekegn624
@hewantarekegn624 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 Ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ጎበዝ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ትደርሣለህ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ለእመቤቴ ክብርና ምስጋና ይግባት የጭንቅ አማሏጇ ❤❤❤❤ጀግና ነህ ሚስትህም ጀግና ናት እቤተሰቦችህም እቤተሰቦቿም እድሜ ጤና ይስጣቸው❤❤❤
@MeskeremTegegn-g6v
@MeskeremTegegn-g6v 29 күн бұрын
እሼ ፈጣሪ ይባርክሕ ።ስለባለ ታሪኩ ቃላት የለኝም እመቤቴ እሰከመጨረሻው ከጎንኸ አትለይህ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ነው የሚቀይረው ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
@Jenet-l6z
@Jenet-l6z 2 ай бұрын
ሰምሽ ተጠርቶ ተጠርቶ የማትጠገቢው እናታችን እመብርሐን ሁሌም ሰምሽ ምህርትሽ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ብዙ እሼጋር የሚቀርቡ ወጣቶች አያለው የዚዉጣት ግን በጉጉት በግርምት ነው ያይሁት ሁሉንም ክብር ድንግል እመቤታችን ትውሰድ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@befikadubelayneh9741
@befikadubelayneh9741 2 ай бұрын
ግሩም ነው እንደ ወጣት ካንተ ብዙ ተምሬአለው እመአምላክ ወላዲተአምላክ የምትወዳት ያመሰገንካት እናትህ ገና በብዙ ነገር እንደምትጎበኝህም እምነቴ ነው በእሷ አማላጅነት በእናትነት ፍቅሯ ውስጥ ታቅፎ ለምኗት ያፈረ የለምና በእውነቱ እስካሁን ዲግሪ እስከጨርስ ድረስ ከተማርኩት ትምህርት ይልቅ በሁለት ክፍል ህይወትህ ያስተማረኝ ለእኔ ለወጣቱ ብዙ ነውና ልጆችህን ይባርክልህ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ መድሀኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ።
@jemilaMuhamed-kf6ri
@jemilaMuhamed-kf6ri 2 ай бұрын
እናቱን የሚወድ ሚስቱንም ይወዳል ያከብራል ሴትን ልጅ ሚያከብር ደሞ ፈጣሪ ጥሎ አይጥለውም በርታ ወንድሜ
@sebelekebede3943
@sebelekebede3943 2 ай бұрын
ከታሪክህ የበለጠ እምነትህ አስቀናኝ ላንተ እንደ ደረሰችልህ ለኛም ትድረስ❤❤❤
@BirzafEshete
@BirzafEshete 2 ай бұрын
❤❤❤አሜን
@itsmydam5935
@itsmydam5935 2 ай бұрын
የእውነት ምን እደምል ቃላት አጣሁ ብቻ ጀግና አማኝ ሀላፊነትየሚሰማው ምርጥ አፍቃሪ ባል ምርጥ አባት ምርጥ ጓደኛ ነክ አሁን በርታ አላህ ያግዝክ
@meseretgizaw1588
@meseretgizaw1588 2 ай бұрын
አሰይ እልል ድንግል ማርያምን ጠርቶ ማንም ያፈረ የለም ክብር ለድንግል ማርያም አሜን ተመስገን የኔ ጌታ🙏🙏🙏🙏🙏
@ሜሪጓልካናዳ
@ሜሪጓልካናዳ 27 күн бұрын
ኣዎ ደምርኒ
@AsefashMarew-vc5bi
@AsefashMarew-vc5bi 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ ጎበዝ ❤😂
@tmesegenthreaten1249
@tmesegenthreaten1249 2 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማ ፍቅር ክብር ይገባሻል💒💙👏
@mikeendale2716
@mikeendale2716 2 ай бұрын
የዚህ ልጅ ታሪክ ልብ አንጠልጣይ የፈጣሪ ስራ የታየበት ድንቅልጅ❤
@SenaitKassay
@SenaitKassay 2 ай бұрын
እሸቱ የዚ ልጅ ታሪክ አገላለፁ ይሆን በጣም ደስ ይላል ፊልምም ይመስላል ግልፅነቱን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ሂወትህን ይባርክልህ
@ናታኔምአሰፋ
@ናታኔምአሰፋ 2 ай бұрын
እኔ እጄን በአፌ አስጭኖኛል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የእሙዬ የእናቴ የሰአሊተምሕረት ምልጃ ና ጥበቃ ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን❤❤
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
ነገ ልደቴ ነው እየው 29 ደፈንኩ ክብር እናምስጋና ለእናት እና ልጁ ወለተሚካኤል ነኝ የመምህር ተማሪ 😍❤💙 አንበሳዬ ማርያምን ጀግና ነህ ጨርሻለው ደሞ እገዛካለው 💪💝
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh 2 ай бұрын
እእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልእኳን ተውልድሽእህትትትት
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
@@NatsaNatsa-mn6hh ክብር ያድልልኝ እህቴ
@Hahuhi1234
@Hahuhi1234 Ай бұрын
Kerefede bihonem yehen yayehut melkam lidet yehunelesh edmen leneseha yesetesh amlak yetemesegene yehun. Zemensh yetebareke yehunelesh lekedus kurban Egziabher yabkash yabkan. Amen !!!
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
@Hahuhi1234 ኡፈይ እንዴት ነፍስ የሚያጠግብ ምርቃት ነው በማርያም አሜን አሜን አሜ ለንስሃ ያበቃኝ የድንግል ማርያም ልጅ ለሥጋ ወደሙ እንድበቃ ይርዳኝ ይርዳንም አሜን አሜን በእውነት ክብር ያድልልኝ🙏🙏🙏
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 2 ай бұрын
እኔ ፈርዶብኝ የማርያምን ስም ከጠራ ምንም አይነት ታሪክ ይሁን ጨርሼ ነው እምሰማው እመብርሃን የተዘጋብንን ሁሉ ትክፈትልን በነፍስ በስጋ የምጠቅመን እናት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ለነፍስህም ዋጋ ታሰጥህ ወንድሜ አንተም ድንቅ ባል ነህ ለባለቤትህ ❤❤❤
@BinyamAbrha-n1d
@BinyamAbrha-n1d 2 ай бұрын
esti be emebrhan sra yelelegn wetat negn ena ye mom shiro ashashchilgn 🙏🙏🙏
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኪዳ ምህረት ያሰብከውን ታሳካልህ
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 2 ай бұрын
በእውነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንተን የቀየረች እናታችን እመቤቴ ማርያም ክብር ምስገና ይግባ ት ልጆች ድንግል ማርያም ታሳድግልህ ከእግዚአብሔር በታች የባለቤት ጥንካሬ ነው ክብር ይገባታል🙏🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል እመ አምላክ ላንተ እንደረዳችህ ለኛም ትድረስልን አሜን
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 2 ай бұрын
ኘገ እኮ የሰማዕቱ ቅዱሰ እስጢፋኖስ ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሸን የተዋህዶ ልጆች የሰማዕቱ በረከት ይደርብን አሜን❤
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲❤
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 2 ай бұрын
🙏❤🙏❤🙏
@AZebTAMR
@AZebTAMR 2 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@ድንግልእናቴ-d3d
@ድንግልእናቴ-d3d 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ሀገራችንን ህዝቦችን ከክፉ ይጠብቅልን ስማእቱ እስጢፋኖስ
@adeyTUbe-w5w
@adeyTUbe-w5w 2 ай бұрын
ሳአሊተምህረት እሶን ለምኖ ያፈረ የለም እመቤቴን እናት አድረጎ የሰጠን አምላክ ፈጣሪ ይመሠገን❤🙏🙏🙏
@AgeredechMamo
@AgeredechMamo 2 ай бұрын
ጀግና ጀግና ጐበዝ ድንግል ማሪያም ያንተንም ችግር የፈታችልህ የብዙዎቹን ወጣት ችግር ትፍታላቸው፡፡
@mahelet9539
@mahelet9539 2 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ ብዙ ምስክርነት አደመጥኩኝ ስላንቺ ማርያምዬ እናቴ ወንድሞቼን ልቦናቸውን ክፈችልኝ ወደቤትሽ ጠርተሽ ከሱስ ከአጋንንት እስራት የተፈቱ አድርገሽ ለመመስከር አብቂኝ ሁሉ ይቻልሻልና
@atalayliyew2739
@atalayliyew2739 2 ай бұрын
ስትናገር ከአፍህ ማር ጠብ ይላል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ።።።
@eyerushony2031
@eyerushony2031 2 ай бұрын
በጣም ወደጀዉ የምሰማዉ ታርክ ታናሽ ወድሜ ከልጅነቱ ጀምሮ በጣም በሕይወት ፈተና አይቷል በፆለታችሁ ሁላችሁም አስቡት አሁን ላይ ገዳም ዉስጥ ነዉ እግዚአብሔር በቃህ ይበልልኝ
@Akiya541
@Akiya541 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!!! እመብርሃን እናቴ ክብር ላንች ይሁን !!!!!
@DerebShibru-f1z
@DerebShibru-f1z Ай бұрын
አሜን❤
@addis5495
@addis5495 2 ай бұрын
የእውነት አንተን የረዳ አምላክ በችግር ውስጥ ላሉት ፈጣሪ ይርዳቸው አንተ እድለኛ ነክ አንደበትክ ደስ ይላል ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 2 ай бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት አችን ጠዪቆ ማንአፍሮ ያውቃል🙏ተመስገን ደስየሚል ታሪክ አሸእናመሰግናለን🙏❤
@AZebTAMR
@AZebTAMR 2 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ወድም ቸኮልኩ ታሪኩን አልጨረስኩትም ውይይይይ ፍራሹ መቆረጥ ሲያናድድ ደሞ አስተያየትህ ገደም አርገህ 😂😂😂😂 ሚስቱንና ልጆቹን የሚወድ ባል ደስስስስ ሲለኝ ❤❤❤❤❤❤
@Bete-Israel9009
@Bete-Israel9009 2 ай бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ያሰብነውን ሁሉ ታሳካልህ የፈጣሪ ምህረት የታየበት የናትህ አምላክ የረዳህ የተመሰገነ ይሁን
@AZebTAMR
@AZebTAMR 2 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@Eyobina
@Eyobina 2 ай бұрын
You have a brave heart, and your faith shines brightly. I can sense the humility in your words every time you speak. May God’s presence be with you and your family throughout your lives. Blessings to you!
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي Ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል ሰው ከትንሽ ተነስቶ ወደ ትልቅ ደረጃ ሲደርስ ደስ ይላል ስለሁሉም የጌታ ስም ይባረክ❤❤❤
@AccurateTube
@AccurateTube 2 ай бұрын
እሼ ስለ ስለምትሰራው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!!
@mignotsolomon9712
@mignotsolomon9712 2 ай бұрын
እሰይ ተመስገን እንኳን ለዚህ በቃህ የእመቤታችን በረከት ነህ እስከዘለአለም አትለይህ ድሬዎች ነን እናመሰግናለን
@KonjiNigatu
@KonjiNigatu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት መልካም አባት ነህ ኦ! እናቴ ማርያም ምስጋና ይገባሻል ምልጃሽ አይለየን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 2 ай бұрын
ቅድስት ኪዳነ ምህረትየልባችን ቋጠሮ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን😢😢😢
@AZebTAMR
@AZebTAMR 2 ай бұрын
ኣሜን😢😢😢
@AwetashG
@AwetashG 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ባለቤቱ ክብር ይገባታል ሁለቱ ልጆቹ ሴትዋ ከናትዋ ወንድ ከአባቱ ለናትዋ ኦንደወደድካት በሰርግ እጥር ምጥን ያለች የሁለታቹህ ቤተሰብ በቂ ነዉ በጣም ደሰ ይላልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዋዉ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 ай бұрын
ይህ ድሮ ቀየ በአብዛኛው ሴቶች አርግዘው ወይም ወልዶ ነው ሚጋቡት
@kidistseyoum4737
@kidistseyoum4737 Ай бұрын
ደስ የሚል ፅናት ነው በፈጠሪው እርግጠኝ የሆነ ሰው። መጨረሻውን ያስምርልህ።
@solomonyared9849
@solomonyared9849 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ ተለውጦ ከማየት በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ
@AZebTAMR
@AZebTAMR 2 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@ALEMD-gt7sc
@ALEMD-gt7sc 2 ай бұрын
የያዕቆብ መሰላል የአዳም ተስፋ የጊዲዮን ፃምር የነብያት አክሊላቸዉ አንቺ ካለመኖር ወደ መኖር አዳምን ያመጣሽ እመ ብዙሀን አሁን ድረሺልን አድኝ እመብርሀን ተፃፈ ፪፩/፪/፩፯ እድናለዉ ባንቺ አምናለሁ ለታሪክ ይቀመጥልኝ ።
@ልቤጽኑነው
@ልቤጽኑነው 2 ай бұрын
በጣም አስተማሬ ነው አፌን ከፍቼ ነው የጨረስኩት ሁላችንም የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን አሜን
@mesietesfaye8648
@mesietesfaye8648 2 ай бұрын
አሜን❤
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል. እግዚአብሔር ቤታችሁን በርከት በበርከት ያድርገው ውንድማችን
@mekdiabeje3785
@mekdiabeje3785 2 ай бұрын
ወይኔ ❤❤❤❤ የዛሬው ታሪክ ደግሞ ይለያል እሼ Donkey tube ❤❤❤ ሰራተኞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእግዚአብሔር እና በሀይማኖቴ በጣም ተስፋ ያደረኩበት ቀን ነው ይሄ ታሪክ። ስለ ባለታሪኩ ቃላት የለኝም በጣም ቅን ልብ ያለው እምነት ያለው ተስፋ ያለው ልጅ ነው በጣም ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እርግጠኛ ነኝ። ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድ ነህ አይዞህ ትችላለህ ፍቄ እዉነት በጣም ነው የኮራሁብህ ወንድሜ
@WelansaGachena
@WelansaGachena 2 ай бұрын
ድንግልማርያምን አምኖ ማን አፈረ የኔም እናቴ ነች ሌሎችን በሱስ የተያዙትን ልጆች በምልጃሽ ገላግለሽ ለምስክር አብቂያቸዉ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ወጣት ነዉ ሰይጣንአድኖ የሚይዘዉ ጎበዞችን ነዉ በእግዜያብሔርስም የሱስ መንፈስ ካገራችን ከኢትዮጵያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደሲኦል ይዉረድ እሼአመሰግናለሁ🙏🙏
@Ewnnegari
@Ewnnegari 2 ай бұрын
አንተ ይህን የምታነበው ስላም እቤትህ ይግባ❤
@rahalalam1565
@rahalalam1565 2 ай бұрын
አሜንንን
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 2 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ልብ የሚያጠለጥል በሳቅም በሀዘንም ውስጥ ያለ ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን❤❤❤
@mulumulu5957
@mulumulu5957 2 ай бұрын
ስለመይነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ እና አደራ የምልክ አስራት እንዳትረሳ በተረፈ በተረፈ በርታ❤
@senait7
@senait7 Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ማሪያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ታሪክን የም ትለዉጥ እናት እናት
@SintayehuKasu-s5u
@SintayehuKasu-s5u 2 ай бұрын
ንግግሩ እንዴት እንደሚጣፍጥ የስው ልጅ ዋናው እምነቱ ነው ካመንን ዋናው እምነት እግዚአብሔር እምነት እና ተስፋ ይኑረን
@العامل-ط2خ
@العامل-ط2خ 2 ай бұрын
ዋዉዉ በህወቴ ክፍል አንድ እና ሁለት በተከታታይ በአንዴ ለዛም በተመስጦ የሰማሁት የማያልቅ የእግዚአብሔር ቸርነት የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የሞላበት ✝️💒 የሰዉ ልጅ ከቡዙ ዉጣ ዉረድ ህወት ያማረ ስሆን እንዴት ደስስስስስ ይላል መቸም ሁላችንም እግዚአብሔር ከጎናችን ነዉ ተመስገን🥰 በመጨረሻዉ ሳአት ስሟ ስጠራ እምባየ የምቀድመኝ ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም እንባየ ቀደመኝ እና የደስት እምባ አንባሁ 😢😢😢ወንድማችን እሼ እዉነት አንተ በዝህ ዘመን ለወጣት መዳን ሁናሃል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በረከት በቤትህ ይሙላ😍ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ✝️💒👏
@Eyou12
@Eyou12 2 ай бұрын
ተስፋ ጥንካሬ ብርታት ዋው የሚገርም ነው ❤ እግዚአብሔር እሄን ጥንካሬህን አይቶ ገና ትልቅ ደረጃ ያደርስሃል🥰
@LeltShambel
@LeltShambel 2 ай бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክ እናቴ ድምግል ማሪያም አችን ተማፅኖ ማን አፍሮ ያውቃን ወለላይቱ አሁንም እሷመጨረሻህን ታሳምረው🙏❤❤❤❤
@ሲሳይደሥታ
@ሲሳይደሥታ 2 ай бұрын
በጣም አሥተማሪ መሣጭ የህይወት ታሪክ በእውነት እያነባሁ ነው የጨረሥኩት ፈጣሪ መጨረሻህን ያሣምርልህ
@kalm8345
@kalm8345 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመብርሀን ረዳችህ... ካንተ ጥንካሬን, ስራወዳድነትን, የቤተሰብ ፍቅርን, ተስፋ አለመቁረጥን ተምረናል
@ethioasni6631
@ethioasni6631 2 ай бұрын
እግዚብሔር ይመስገን የዚህ ልጅ ታሪክ እጅግ ልብ ይነካል በፈጣሪው ተስፋ የማይቆርጥ ጀግና ልጅ። አሁንም እመቤቴ አትለይህ። ሚስትህ ከእነእናቷ እግዚብሔር ይባርካቸው።
@ተክለዮኻንስ
@ተክለዮኻንስ 2 ай бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 ай бұрын
አተን የሰማችእመብርሀን እኛምን ትስማን😢 በእውነት
@BinyamAbrha-n1d
@BinyamAbrha-n1d 2 ай бұрын
Esti endsera erjign Please bians ye mom baltna enshet erjign
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 2 ай бұрын
አይዞክ የተዋህዶ ልጅ ተስፋ አይቆርጥ በርታ❤❤❤
@seneduhayle7730
@seneduhayle7730 2 ай бұрын
ለተሰጠህ ስጦታ ሁሉ ክብር ምስጋና ይገባታል ለድንግል ማርያም ግን አስራትህን አውጣ እሺ ይበልጥ ጨምራ ትስጥህ።
@InduTahaye
@InduTahaye 2 ай бұрын
ይገርማል ያሳደገቺኝ እናት ❤❤❤ቁስቋም ማርያም አደይ ❤❤❤ ስሟ በልጁ ሲጠራ ደስ አለኝ ያስተምራል ታሪኩ
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 2 ай бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው ተመሥጨ ነው ያዳመጥኩት ወድሜ በጣም ጀግና የሶፋ ባለሙያነህ በጣም ፅድት ያለሥራነው ማሻአላህ ወድሜ ተባረክ የሀገራችን ሠላም ይመለሥ ልን ኢሻአላህ ወደሀገሬ ሥመለሥ ካተነው ሶፋ የምገዛው ለዛቀን ያድርሠን አሚን ❤❤❤
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም የኣማኑኤል እናት ክብር ምስጋና ይግባት ኣሜን ❤❤❤
@سعاده08
@سعاده08 2 ай бұрын
እንደ ቅልደ ነበር የጀመርኩት ምርጥ ታሪክ ነዉ አላህ የተሻለ ሪዝቅ ይወፍቅህ
@Eshidehina
@Eshidehina 2 ай бұрын
የምር የአንተ ህይወት ለብዞች ትምህርት ይሆናል የኔ አባት በርታ
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t 2 ай бұрын
የምታምናት ድንግል ማርያም ፍፃሜህን ታሳምርልህ አስራትበኩራትህን አዉጣ ከዛ በረከትህን ታየዋለህ ሁሌም የተደረገልህን አስብ
@ZedagimKidusan
@ZedagimKidusan 2 ай бұрын
🌹ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ወላዲተ አምላክ ክብሩን ትውሰድ🙏🌹
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj 2 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ ብዬ ሰጠረሸ ከመከረ ሁሉ ታወጪኛልሸ❤❤❤❤❤❤ደሰ ያሚል ታራክ ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤በረታ❤❤❤❤❤
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመሥገን ኡፍፍፍ 🎉🎉🎉🎉🎉በርታ ጀግናዬ
@MignotTsegaye
@MignotTsegaye 2 ай бұрын
እውይ ደስ ሲል በጌታ እመቤቴ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ🧡🤌
@EmuYehya-z9i
@EmuYehya-z9i Ай бұрын
እኔ ክርስቲያኖች ግርም ከሚለኝ ነገር ግደታ የመጀመሪያ ልጃቸዉ ድቃላ ነዉ 80 የላቸዉም የልባቸዉን ሰርተዉ በኋላ ነዉ ትዝ የሚላቸዉ አልሀምዱ ሊላህ ኒእመተል ኢስላም 🌷🌷🌷
@AddisTessema
@AddisTessema 2 ай бұрын
ተባረክ እንደዚ ያለሰው በዚ ዘመን❤❤❤
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አዎ እግዚአብሔርን የያዘ ቢወድቅም ይነሳል በጣም የሚገርም ታሪክ ❤❤❤
@HeJw-c9g
@HeJw-c9g 2 ай бұрын
እመአምላክ ፍፃሜህን ታሳምርልህ
@Michuye
@Michuye 2 ай бұрын
እመቤቴ አሁንም ከፊትክ ትቅደምልክ ወንድሜ❤❤❤❤
@Amharawit21
@Amharawit21 2 ай бұрын
አወራሩ ዋው ታሪኩ ደስ ሲል😮ድብልቅልቅ ያለ ስሜት😢😅❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊እሼ መሌዋ😊❤
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 ай бұрын
ወይኔ በሂወቴ ከሰማኃቸው ኢተርቪዎች እንደአንተ እያወራህ የሚናፍቀኝ አጋጥሞኝ አያውቅም ማርያምን ደስ ትላለህ ጥሩ ስኬት ላይ እንደምትደርስ እሙን ነው በርታ ማርያምን ይዞ ያፈረ የለምና።
@konjobelete8746
@konjobelete8746 2 ай бұрын
ወንድሜ ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም የምህረት እናት ናትና በርታ አሁን አንተ የ10 ሰዎች ካንተ ጨምሮ ሃላፌነት አለብህ ለወደፊቱ ልጆች ት/ቤት መዋያ ሲሄድ ሌላ ስራ ካልገባች አብራችሁ ብትውል የስፌት ሥራ ብታግዛችሁ ለሁላችሁም ጥሩ ነው በተቻላችሁ ሁሉ ወጪ ቀንሱ መቸገርን አይተከዋልና በተለይ በጣም ትልልቅ እቃዎች አታብዛ ዘንድሮ ኑሮው በፎቅ ላይ ስለሁነ ሁለት አገልግሎት 👏 የሚሰጥ ቢሆን ከቻልኩኝ እደውልልሃለሁ በርታ 💪 🙏 💯 👍 ✌️💚💛❤️ 👌😂 🏅🥇🏆
@abetumaren4576
@abetumaren4576 2 ай бұрын
Endezi sinitesaseb des yilal, fetarim yiredanal! Positive asiteyayetik/sh des silalegne new
@Hdhru4Uduf
@Hdhru4Uduf 2 ай бұрын
በዚህ ቻናል የሚቀርቡት ልጆች ሁሉም ታሪካቸው የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን ተራዳኢነት የሚታይበት ነው የእውነት ግሩም ነው ከቃል በላይ❤
@መቅደስ-ቘ6ጠ
@መቅደስ-ቘ6ጠ 2 ай бұрын
አፍቃሪ ወንድ ይስጣችሁ❤❤😂😂
@TenyeBernu
@TenyeBernu 2 ай бұрын
አሜን ይስጠን😢😢😢
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 2 ай бұрын
ትፈቃሪ ነኝ😢 ግን
@MeseretSs
@MeseretSs 2 ай бұрын
አሜን
@tidaruabiza1070
@tidaruabiza1070 2 ай бұрын
እኔም አፍቃሪ ልሁን በይ
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 2 ай бұрын
አሜን
@tenayezerihun9894
@tenayezerihun9894 2 ай бұрын
ደስ የሚል እና አስተማሪ ታሪክ ነው ድንግል ማርያም እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምርልህ አቦ ይመችህ በአገራችን ቋንቋ በረከቱን ታብዛልህ! ይመችህ!!!!
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 2 ай бұрын
ኡፍ በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረ ታሪክ በጣም ደስ የሚል ጥንካሬ ጀግና ነክ ያመንካት ችግርክን የምታዋያት እመብርሀን መጨረሻክን የበለጠ ታሣምረው ደስ የሚል ጥንካሬ። አድራሻም አስቀምጠክ እኛም ለሀገራችን ያብቃንእና እናዛለን አብሽር በርታ🙏🙏
@KidusBayush
@KidusBayush Ай бұрын
በጣም ደስስስ የሚል አስተማሪ ታሪክ. ለስንቶቻቼን ትምርት ሆኖን ይ ሆን 🥰ይህ ፕሮግራም አጅግ በጣም አስተማሪ ነው ስለሁሉም አግዚአብሔር ይ መስገን ❤️🙏🙏🙏
@selams549
@selams549 2 ай бұрын
Ohh my God. That is modern furniture. I love the green colors. God bless your hands and your coworkers. ❤❤❤
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
1:29:06
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН