Anchor ፋኖን በሽብረተኝነት ለመፈረጅ ብልጽግና እየተንቀሳቀሰ ነው፥ በሸካ 20 ሰዎች ተገድለዋል፥ የፋኖ ድሎች ቀጥለዋል፥ 2 የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ተዘጉ

  Рет қаралды 82,615

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер
@mesaymekonnen5
@mesaymekonnen5 3 күн бұрын
ኢሳንን ይደግፉ www.gofundme.com/f/esantv1
@kopra6447
@kopra6447 2 күн бұрын
መቲ ና መሣይ እናመሠግናለን
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 күн бұрын
ምድረ ሰላጤ ደናቁርት ፖለቲካ እንኳን አይችሉ ብልፅግና ህዝብ ነቅቶል አይስካልህም ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️😢
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 3 күн бұрын
መቲ ቆንጆ አይዞን የኔ አንበሳ በርቺ ትንታኔ ትችላለሽ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጣችሁ። መሳይ ወንድሜ ፋኖንና የአማራን ህዝብ ከበደልና ከጭፍጨፋ ለመታደግ የምታደርጠው ተጋድሎ ደስ የሚያሰኝ ነው። ጅቡ በልቶ ሳይጨርሰን እንንቃ ህዝቡ አሀንም ተኝቷል በምን ዓይነት መልኩ መነገስር እንዳለበት አይጉባንም ❤❤❤❤❤❤❤❤ያሳዝናል ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@fikruman1069
@fikruman1069 3 күн бұрын
እነ ፋና እነ የኦሮምያ ክልል ዘገባዎች ታዘባቹሃቸው አማራ በጀምላ ሲገደል በጀምላ ሲቀበር ትፍሽ ብለው የማያቁ አሁን ምንም መረጃ ሳይኖራቸው አማራ ለማስጨፍጨፍ ሲሯሯጡ ሥታይ አማራ አንድነትህ ብቻ ነው የሚያድንህ
@athjaathja1785
@athjaathja1785 3 күн бұрын
በትክክልልልልል
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 2 күн бұрын
ትክክል።
@እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ
@እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ 3 күн бұрын
ምን ተኮል ቢያስቡም አይሳካላቸውም ፈጣሪ እባክህ ፋኖን አግዝልን ድል ለፋኖ❤❤
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 2 күн бұрын
አሜን ያረብ 🤲❤️
@ManagedawMulugeta-zb6ev
@ManagedawMulugeta-zb6ev 3 күн бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@mesfinyilma8895
@mesfinyilma8895 3 күн бұрын
እነመt ... በርቱልን ፧ ኑሩልን ... አምላክ ይህን የረዥም ጊዜ የሃቅ ድካማችሁን ይክፈላችሁ
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 3 күн бұрын
ሰላም አንከር ሚዲያ መሳይ እና መቲ እንዴት ናችሁ እናመሰግናለን መቲ እህታችን ጀግኒት እህታችን ስለምታደርጊው ነገር ትልቅ ክብር አለን ድል ለአማራ ህዝባችን ድል ለፋኖ❤❤
@Peak.570
@Peak.570 3 күн бұрын
ሲፈርጁ ውለው ለምን አያድሩም!!! ፋኖና ደጋፊዎቹ ወደፊት ብቻ 💪🏻💪🏻❤️❤️❤️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Thank you so much Jegnoch you are doing more than your fare share. You deserve all our support no doubt about that. Good luck. We will do what we can .
@TezeraTechilo
@TezeraTechilo 3 күн бұрын
መቲ በጣም አደንቅሽ አለሁ ቀጥሉበት!
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 3 күн бұрын
70 ሚልዮን አማራ ተኛ። ሙሁሩ ደደብ ነው። ፋኖ ብቻውን እየሰራ ነው። ድል ለአማራ።።
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 3 күн бұрын
ትክክክል
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 күн бұрын
ከብት ፀረ እማራ ከፋፍለህ ሞተሃል 😂😂
@veracity8968
@veracity8968 3 күн бұрын
ፈኖ ሲያሸንፍ ደሞ ሁልዋም ከተደበቅችበት የአሜሪካ ኑሮ ተርዋርጠው አማራ ነን ሊሉ ነው ! ማን ማን እንደሆነ ለይተን አውቀናል
@emiMulu3610
@emiMulu3610 3 күн бұрын
@@Dxbuae-gy3heበአፍህ ሙሉ ደደብ ስትል እፈር ወንድም። አማራ ብልህ ነው ግን አንዳንድ ሆዳም ባንዳ አይጠፋም።
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 3 күн бұрын
መሳይና መቲ መላው የአማራ ሕዝብ እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን። የኦሮሞ ሕዝብ ወገኔ አስተውል አማራ ወገንህ ነው የአማራ ሕዝብ ድስፕሊን ነው አስተዋይና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ነው። ስለዚህ ኦሮሞ ንቃ አገው ንቃ ብልፅግና የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Thank you Tikikil Messay.
@febanlove2876
@febanlove2876 3 күн бұрын
ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ🎉
@JosephEthio
@JosephEthio 3 күн бұрын
መቲና መሳያችን በርቱ የኢትዮጵያዊን የቁርጥ ቀን ልጆችናችሁ💪💪💚💛♥️💚💛❤️💚💛❤️
@aklilugebremicaele1964
@aklilugebremicaele1964 3 күн бұрын
Thank you Mesay (the iron man) and Meti ( the Iron Lady).
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Thank you Metty this is important evidence.
@TigistTigist-z4k
@TigistTigist-z4k 3 күн бұрын
ትክክል እህታለምዬ ትክክል ወንድም እለምዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመስግናሁ የፍስስው ደም ይፍርድ !!!😢❤😢
@misrakmandefro6860
@misrakmandefro6860 3 күн бұрын
እደው መትዬ የሴት ቁጮ ጀግና ነሽ እኮ እግዚሀብሄር ይባርክሽ❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Thank you Jegnoch. God bless you all. Bertulin.
@gashaw278
@gashaw278 3 күн бұрын
Mesay Mekonen The best journalist , Thanks for your best information and true information. I appreciate Meti and Messay Mekonen for your action to dig out the truth and inform the real information to the public.
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 3 күн бұрын
አይዞን አማራዬ😢😢
@Yimer-ik8lc
@Yimer-ik8lc 3 күн бұрын
Meti, I loved how you presented your sense of resentment over these PP gangs with a matching level of outrage and articulation!
@AtriAtru
@AtriAtru 3 күн бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ይጨምርላቹ ድንቅ መረጃ እና ማስረጃ አባዝታቹ ነው ያከፋፈላቹት ብዙዎችን ከፋኖ ጋሪ ደምራችዋል ብዙዎችን ደግሞ ከጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ ቀንሳችዋል ክቡር ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እና ክብርት ጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀፀላ ጀግና እና ጀግኒት የፋኖ ፊት አውራሪ የሚዲያ ሠራዊቶች።ፈጣሪ የልፋታቹን ያህል ይክፈላቹ ለምታደርጉት ቀን እና ሌሊት ሕዝብን የማንቃት እና የማብቃት ይልቁንም ከፋኖ ጋር ማሰለፍ እና መጥቀም ጠላትን ደግሞ ስለምትጎዱት ፈጣሪ ክቡሩን ይውሰድ።ዳሩ ግን እባካቹ ከቻላቹ ዝም ብላቹ እንዳለፈ ውሐ ርሱት ካልቻላቹ ደግሞ ተሳሉ ሁላችንም ስተበዳደልን ፣ ስለተሰዳደብን እና ስለተገዳደልን ወዘተ....አሁን በወንበሩ ላይ ካለው የ ETHIOPIA STATE ገዢ ነኝ RULING PARTY ነኝ ከሚለው በብልፅግና ውስጥ ራሱን ከቀበረው በቁጥር ከ1000 ለማይበልጠው ከጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ ውጪ ሌላ አካል አትውቀሱ ሁሉንም ርሱት።ምክኒያቱም ጠላት ከማብዛት ውጪ የሚጠቅም ምንም ነገር የለውም እኛን ፋኖዎችን እንደ እግሩ እሳት ከሚበላን ነገር አንዱ ትላንት ከአብይ እና ግብረ አበሮቹ ጋር ቆመን TPLF ማስቆማችን ነው።ይህ ሁሉ ስቃይ የሚደርሰው በኛም እጅ ጭምር ነው። ይልቁንም ሁሉም የኢትዮጵያ እና አለም ብሔር ብሔረሰቦች በተባበረ ክንድ ጠላትን እንዳይደመስሱ እያደረገ ነው።ምዕራቢያኖቹም ከTPLF ጋር መቆማቸው ትክክል ነው የአብይን ጨፍጫፊነት ከኛ ይበልጥ ስለተረዱት ነው።ትግል በስሜት በቀደመ ጥላቻ አይሆንም በጥበብ እና ይቅርታ ሰጥቶ በመቀበል በመቀባበል ነው።ለማንኛውም ፈጣሪ ከፈቀደ ከኖርን ወደ ፊት በጥልቀት እና በስፋት እንወያያለን።ለዛሬው ግን ዘገባቹ መላውን የኦሮሞ፣ የአማራ፣ የትግራይ ወዘተ...ሁሉን ብሔር ብሔረሰቦች የማያቅፍ ከ1000 የማይበልጡ የጥቁሩን ፋሽስት አብይ እና ቡድን ብቻ የሚያገል እንዲሆን ፈጣሪ እናንተንም እኛንም ሁላችንም ይርዳን።ይህንን ማሳካት ከቻልን እጅግ በአጭር ጊዜ በቀላል ሰብአዋ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ጠላትን ድል ማድረግ እንችላለን በዚህ መሠረት እንድንመላለስ ሁላችንም ይርዳን።
@мдор
@мдор 3 күн бұрын
መታሰብያ በእውነት ጥሩ ጋዘጠኛና ቅንነትና እውነትን ተመስርታ የምታቀርበው መረጃ በጣም ያስደንቃል ።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።ኢትዮጵያን አንድ በአንድ ከምንሞት አብረን እንታገል
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 3 күн бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@sabagebremariam3697
@sabagebremariam3697 3 күн бұрын
Berta Messay
@derbewgodana-rb5sj
@derbewgodana-rb5sj 3 күн бұрын
መቲ የተጨቆኑ ወገኖች ድምፅ Respect ❤
@nisr1224
@nisr1224 3 күн бұрын
የኑሮ ውድነት እንኳን አጨማመሩን ስናየው የርሱን ዘመን እንድንጠላ ያደርጋል በፊት የሁሉም ሸቀጥ ዋጋ የተወሰኑ ብሮች ነበር ከ2010 ጀምሮ ግን ከ1000 ብር ጀምሮ ጭማሪው በዓመትም ሳይሆን በወር በወር በጣም እያሻቀበ አሁን ካለንበት የ3000 እና 5000 ብር ጭማሪ ደርሷል የዶላር ዋጋም ከ40 ብር ወደ 130 ብር ደርሷል ምኑ ነው የተሻለው የኑሮ መቃወሱ ብቻ በጣም በእጥፍ ጨምሯል
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 күн бұрын
መቲ መሳያችን🙏👏👏👏
@FM.0737
@FM.0737 3 күн бұрын
ያረብ አገራችን ሰላም ያድርግልን አይዛችሁ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Bertulin kiberulin. You all are our true Jegnoch tirelessly serving our country. God bless you all.
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 3 күн бұрын
ድል ፋኖ❤❤❤
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 3 күн бұрын
ከገዳይ በላይ መጠደልህን የሚያወሳ የሚቆረቆር ሰው ነው እስከዘላለም የሚታወስ እውነት ነው መሳይ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 3 күн бұрын
ውርደት ለሆድ አደር ብልፅግናዎች ሰላም ለኢትዮጲያውያን
@Geezemebrat
@Geezemebrat 3 күн бұрын
በሙሉባይባል,ከፊሉ አሁን ሰውየው,በሁለት, ቢላ በይነቱ ገባቸው,,☀ሆኖምዓላማችን ያለመዘናጋት እንጨርሳለን,,💚💛❤,,➡➡
@KibenashBekele
@KibenashBekele 3 күн бұрын
ትትክክክልልል እንደዚህ እውነት እውነቱንንን መነጋገርር ትክክል ነሸ እህቴቴ ሆሌ ፋኖ እየወጣህህህ እኛአናረግም እያልክክ ለሰይጣን መልሰ አትሰጠውው
@tegenabebu9024
@tegenabebu9024 3 күн бұрын
You are very talented METI !! Don’t give up
@demekegurmu4764
@demekegurmu4764 3 күн бұрын
መሳይ፣ መቲ፣ ደሬ ፣ ... እፁብ ድንቅ የኢትዮጵያዊነት ተቆርቋሪነታችሁን በእጅጉ አደንቃለሁ ፤ ግማሽ እድሜያችሁን ከሐገራችን ጋራ ስትደሙ ስታዝኑ እየኖራችሁ ነው ፤ ከእኛ ከኢት/ውያን ምስጋና እንኳን ተሰጥቷችሁ አያውቅም ፤ መካሻውን ከእግዚአብሔር አግኙት ፤ በ ር ቱ ! ! !
@BEHayluTerefe-w4k
@BEHayluTerefe-w4k 3 күн бұрын
የፋኖ አድነት እየናፈቀን ነው አድነቱን ለመስማት ያብቃን 1 ቁጥር
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 3 күн бұрын
ገገገገገገ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ጠጠጠጠጠ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ጠ,ጠ,,ጠጠጠጠጠጠጠጠ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 3 күн бұрын
ስለፋኖ ብቻ አዉሩ ጃልማሮ አብይ ጀዋር አንድ ነቸዉ ገና በህፃነቶች ደም አብይ ይቀልድ
@Mesirat
@Mesirat 3 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@Geezemebrat
@Geezemebrat 2 күн бұрын
የሚያራውጠው,ና የለሁበትም,የሚያሳየው, ነገሮች አልቀዋል,,ሌላው ፈሪ ነው,ገፅታው ይመሰክራል,,,ዳውን,,ዳውን,ተማሪው👍!!!
@YM12
@YM12 3 күн бұрын
አበሳ ቀፅላ የኔ ቆንጆ ፍልቅልቅ ንገሬልን ይህን ባዳ ሁላ 👍👍👍👍😍😍😍😍
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 3 күн бұрын
የአማራ ህዝብ እንደ ውያኔ መቸ አጋለጠ ውያኔን። የትግራይ ልጆች በየእሁድ እየውጡ ሰርተው ነው የተስሙት። አማራ መቸ ሰራ።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 күн бұрын
ወያኔ 45 አመትየፈረንጅ ገረድ በመሆኑ ፈረንጆች ይሰሙታል!! የፈረንጅ አሽከር ነው ወያኔ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Tikikil Jegnoch, we all have to support ESAN. It's very important.
@Santos-4kt
@Santos-4kt 3 күн бұрын
መሳይ/ አንከር ሚዲያ በፈጣን ሁኔታ የጎንደር ህዝባዊ ድርጅት የተባለ መሰሪው የእስክንድር ነጋ ድርጅት በጎንደር መፍረሱንና አነድ ወጥ የአማራ ፋኖ በጎንደር ሊመሠረት ስለሆነ፤ ይህ ሚዲያ እነ አባት ፋኖ ሻለቃ መሳፍንትን ቃለ መጠይቅ አድርጋችሁ እውነታውን ለህዝብ አሳውቂ።
@TamiratDesta-h5z
@TamiratDesta-h5z 3 күн бұрын
ሰላም አደራችሁ ሰላም ዋላችሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህን አረመኔ የአብይ ቡድን እና አብይን ተባብረን በሽብርተኝነት እንዲፈረጅ በውስጥም በውጭም ያላችሁ ኢትዮጵያዊ እንተባበር ፋኖ የነፃነት ታጋይ እንጂ በሽብርተኝነት የሚፈረጅ አንዳችም ምክንያት የለውም የሰብአዊ መብት ተቋማትን እያገደ ያለው እኮ እራሱ አብይ አህመድ ነዉ ስለዚህ የተከፈለውን መስዋዕትነት ከፍለን ማውረድ አለብን ድል ለነፃነት ታጋዩ ለአማራ ፋኖ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 күн бұрын
በደፈጣ ትግል ህግና መርሆ፤ የህዝብን እምነት፣ ባህልና ህይወቱን በታማኝነት መጠበቅ ዋና መመሪያው ነው። የፋኖ ተዋጊ ጦር በበቂ መንገድ የሰለጠነና ከብረት የጠነከረ ዲሲፕሊን የተላበሰ አደረጃጀት ነው።
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 3 күн бұрын
አይ መቲ ምርጥ እኮ ነሽ ነጮችን ጠንቅቀሽ አውቀሻቸዋል አማራ ወደ ስልጣኑ እንዲመጣ እማይፈልጉት ነውና ስለዚ ወደድንም ጠላን ፋኖ ለዚች ሀገር መድህን ነው ።
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 3 күн бұрын
Fetari kefano gar new besera anabisitochachin ayibegerum fano yashenifal❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@salpalDoc
@salpalDoc 3 күн бұрын
Mesay and Meti bertu enamesegenalen
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 3 күн бұрын
ሽብርተኛ አሉ አላሉ የሚመጣ ነገር የለም። አማራን ያስጨክነናል። በሚልዮን የሚቆጠር አማራ ገላል ዘርፋል የኦሮሞ ብልጽግና። አማራ አትጃጃል። ንቃ። ግዜ የለንም።።።
@AliHassen-p4y
@AliHassen-p4y 3 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን
@ambaye3115
@ambaye3115 3 күн бұрын
መቲ ቆንጆ ትንታኔ ነው
@Jet1972p
@Jet1972p 3 күн бұрын
እንፁም እንፀልይ
@algawolday1541
@algawolday1541 3 күн бұрын
👍👍👍
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ 3 күн бұрын
አማራን እና ኦርቶዶክሳውያንን እንደ ልማዳቸው ለ ማ ረ ድ ነው ይህ ሁሉ ድራማ
@MenberuMenberu-f3e
@MenberuMenberu-f3e 2 күн бұрын
ባክህ ሀይማኖት አታስገባ አዚህ ውስጥ ሀገር የጋራ ነው ሙስሊም አማራ እንዳለ አዘንጋ
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 3 күн бұрын
ሸኔ ቢነቁና ወደ ሠውነት ተፈጥሮቸው ተመልሠው የነፃነት ቀንን ለማቅረብ አንድና አንድ ጥላቻንን በሊላው ቋንቋ ተናጋሪ ላይ ያቁሙና ከልብ በሆነ ነገር ከፋኖ ጋር በመስማማት ከጥፋት በመመለስ ይህንን መንግስት ማሶገድ ነው
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 3 күн бұрын
Abiy ahmed ኣላህ በጥበቡ ከወንበርክ ያንሳክ ameen🤲 ኣንተ ደም መጣጭ ሃገሪቱን እያፈረሳት ነው።እባብ ኣንጀታችንን ኣቃጠለው
@KidusHabtu-h3n
@KidusHabtu-h3n 2 күн бұрын
መሳይ ከልቤነው ስምህ በታሪክ ይፃፋል እሲ አተን ይሰሙሀል የፋኖ አመራሮች አድየማይሆኑበት ምክንኒት ምንአለ ካማራ የሚበልጥ ችግርአላቸው ለጥቅማቸው ነው የወጡ እዴት ባዴን ከዚህ በላይ ባማራላይ ምን አድርጓል የፋኖ አመራሮች ነገይጠየቃሉ
@Mesirat
@Mesirat 3 күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 3 күн бұрын
ባለን ነገር ማመስገን ነው የተማርኩት ህወሀትን ሳስብ ምንም ክፉ ቢሆን ከክፉም በላይ ክፉ አለ ለካ
@Fekadu-i1t
@Fekadu-i1t 3 күн бұрын
በዚህ የፆም ወቅት ሰበር ሰበር ብለህ የሠላም ድል ዜና ይዘህ ትመጣለህ ሞተ ተገደለ ሳይሆን እኛን የናፈቀን የራበን ፍቅርና ሠላም ነዉ አንተም የተለየ ፊላጎት የለህም እግዝአብሔር ይርዳን አሜን!!!
@muhabahussen2406
@muhabahussen2406 3 күн бұрын
መጨረሻችን ወዴት ይሆን አምስት አመት የኖርነውን ኑሮ የምናውቀው እኛ ነን ብልፅግና ከመጣ ጀምሮ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ኑሮዬን አይደለም ጨርቄን አልቀየርኩም
@likukebede8440
@likukebede8440 3 күн бұрын
አይዞን ወንድሜ ዋናው ነገር ጤና ነገ ጠዋት ብልግና ፓርቲ ለህግ ለፍድ ሲቀርብ እናያለን፣ኤልሻዳይ፣
@QualityEnglish16
@QualityEnglish16 3 күн бұрын
5 አመት ብቻ አይደለም፣ 7 አመት ሊሆነው 3 ወራት ነው የቀረው።
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 3 күн бұрын
እግዚአብሄር ሰይጣኑን እስኪያስወግድልን ድረስ መታገስ ነው ምን እናደርጋለን እግዚአብሄር አለ አይዟችሁ በርቱ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 3 күн бұрын
ፋኖም ሆነ አማራው እንኳን ሰውን ያሳደገውን ከብትም የሚያርድ አንጀት የለውም፣ ባይሆን ሸጦ ሌላ ገዝቶ ያርዳል እንጂ።
@solomonbelay3273
@solomonbelay3273 3 күн бұрын
መታሰቢያ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ
@mekonen-j8j
@mekonen-j8j 3 күн бұрын
የአዲራጊ ፈጣሪነት ስ ሜት ተጠናዉቷቸዋል
@EthioLove-lf6yl
@EthioLove-lf6yl 3 күн бұрын
አማራ💚💛❤️
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 күн бұрын
አንድነት ሐይልየው መከፋፈል ውድቀት ነው
@asmara3973
@asmara3973 3 күн бұрын
አገው አማራ ነው ምን አባቱ አገባው
@KalabGebregzaber
@KalabGebregzaber 3 күн бұрын
መርጦ ማልቀስ የትም አያደርሰንም ስንት የአማራ ተወላጅ ሲታረድ ሲሰቅል ምንም ያላለ መንጋ አሁን ምንም ርግጠኛ ሳይሆኑ መጮህ አይደብርም ወደዳችሁም ጠላችሁም የናንተ የንግድና ዘመን እየተጠናቀቀ ነው ድል ለሀገር ወዳዱ ህዝብ አ ማ ራ የ❤❤
@dawittj9703
@dawittj9703 3 күн бұрын
መቲዬ እነ መሳይ አፋቸውን የሚይዛቸውን በትክክል ገልጽሽው። የኢንባሲዋቹ ሚና ስለላ ነዉ። የውጪዋቹ ሚና ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። አማራንና ኦርቶዶክስ ጠላታቸው አድረገው መጻፋ የጀመሩት የዛሬ 100 ዓመት ጀምሮ ነወ።
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 3 күн бұрын
ሴት አገር ትምራ የምንለዉ በምክንያት ነዉ መቲ የምታየዉ አንግል አስደናቂ ነዉ
@shebamednic3386
@shebamednic3386 3 күн бұрын
I like the way she put things as it is... She tells like it is...
@Rahawa91
@Rahawa91 3 күн бұрын
Dear Ethiopian people please let us stand together for our freedom 📌
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Welcome again Jegnoch
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 3 күн бұрын
Like like share
@TewodrosY
@TewodrosY 3 күн бұрын
መታሰቢያ ትክክል ብለሻል
@dessieademasu2727
@dessieademasu2727 3 күн бұрын
ፋኖን ሳይሆን የአማራን ህዝብ በሺብርተኝነት ለመፈረጂ በሚለው ይስተካከል
@MesiBezab
@MesiBezab 3 күн бұрын
Fano Fano Fano Good luck
@mrw2190
@mrw2190 3 күн бұрын
መቲ 👏👏👏
@Adi-p7b
@Adi-p7b 3 күн бұрын
👉አብይ አህመድ: በሞተ ድራማ ማንንም አያታልም:: ማስመሰል የማይችል ሃላፊነት የማይሰማው ድኩማን ነው ::ከእንግዲህ ወዲያ እኔም ፋኖ ነኝ💪💪💪
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 күн бұрын
ስሙን አሳምሮ የመጣው መንግስት ነኝ ባይ ግሩፕ ኢትዮጲያን የእሷ ት ምድር አደረጋት አላማው ምንድን ነው????ማነው የላከብን???
@GebremariamHagos-l5x
@GebremariamHagos-l5x 3 күн бұрын
እግዛብሔር ይሰጥሸ በሰመአብ ብሎ የሚርድ ኢትዬጲያዊ የለም ይህ መንግሰት የሰራው ሴራ ነው...
@hamzamehamed-x7z
@hamzamehamed-x7z 3 күн бұрын
አይ ሀይሉ አዱኛ እባክህ ይቺ ቀን ታልፋለች አንተም ድርጅትህም ለፍርድ ትቀርባለችሁ።
@Mesirat
@Mesirat 3 күн бұрын
አማራ እዲነቃ ፀሎት ኢትዮጵያነት ያደነዘዘዉ ህዝብ ነዉ😢
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 күн бұрын
ምዕራባውያን መሰማትና መየት የሚፈልጉትን ብቻ ነው የሚሰሙትና የሚያዩት🙄ብቸኛ መዳኛው እንደ ህዝብ አንድ ሆኖ ተገዳዳሪ መሆን ብቻ ነውያን ግዜ ሳይወድ በግዱ ይሰመሀል
@GirumZewdu
@GirumZewdu 3 күн бұрын
አማራ እንዲህ ያለ አስጠያፊ ጉድ አያደርገውም እንጂ መዘንጋት የሌለብን ብዙ፣እጅግ በጣም ብዙ አማራ ቤተሰቡን ገለው በር ቆልፈው ያቃጠሉበት አእምሮው የተነካ ብዙ በአግባቡ መካስ ያለበት ምንም ቢደረግለት ሙሉቤተሰቡን ያጣ ምንም ቢደረግለት ወይም ቢያደርግ ok justice done ኡፎይ በሕይወት ዘመኑ ማለት የማይችል ግለበብ እንዳለ እንዳንረሳ ፣አንርሳ፣ፋጽሞ አንዘንጋ፣።
@bkhm6433
@bkhm6433 3 күн бұрын
ሀገሬ እማ ወገኔን አደራ ።
@birhanafework9450
@birhanafework9450 3 күн бұрын
Abiy ahamed wefefawu esu new yefetemewu wededem telu ye fano eg yelebetm Abiy ahamed new tnfega bltgna ewushetam new Fano wedefet enashenfalen wendm Mesay enamesegnalen bertuln
@GetuAsseffa
@GetuAsseffa 3 күн бұрын
መታስቢያ በሚገርም ሁኔታ ነው የአብይን ባህሪ የምትገልጽው ፡፡ ጎበዝ !!
@merkebbelay-y2w
@merkebbelay-y2w 3 күн бұрын
ትክክል መታሰቢያ
@louisT-qv6jl
@louisT-qv6jl 3 күн бұрын
በቃ NO MORE ABIYE! በቃ NO MORE ABIYE!! በቃ NO MORE ABIYE !!!! በቃ NO MORE ABIYE !!!!! በቃ NO MORE ABIYE !!!!!!
@gofan1279
@gofan1279 3 күн бұрын
ብልፅግና ነው እሸባሪ ማን ይሰማዋል
@Luna23official
@Luna23official 3 күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ መቼ ይሆን ይሄ መበላላት የሚያቆመው እኔ የናፈቀኝ ይሄ ነው
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 3 күн бұрын
የኢትዮጵያ ፓርላማ ለሰላሳ ስድስት ዓመት መቃብር ያልገባ እሬሳ ነው
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 3 күн бұрын
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 235 МЛН
No Degree - You can't homeschool in KZN?
1:28:40
Pestalozzi Trust
Рет қаралды 519
"የብልፅግና ፖለቲካዊ ሴራ ሲጋለጥ!?"#amhara #fano #oromo #ola
1:47:25
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 30 М.