Anchor Media በኦሮሚያ ክልል የቀጠለው የኦርቶዶክሳውያን ግድያ፥ የአማራ ክልሉ ፍልሚያ፥ ኢኮኖሚው አሽቆልቁሏል፥ ኢሬቻ ወረራ ወይስ በዓል

  Рет қаралды 26,764

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 229
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 3 сағат бұрын
እንዴት ናችሁ ውድ ወንድሞቻችን የብልፅግና አሽከሮች እውነት ያባላቸው የአማራ ልጆች እግዚአብሄር አለ እንፀልይ ሊነጋ ነው 🙏🙏🙏🙏 ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪
@sintayehudamite7914
@sintayehudamite7914 3 сағат бұрын
ድል ለአምሃራ ፍኖ
@HinokHeylemeskel
@HinokHeylemeskel 2 сағат бұрын
ድል ለፋኖ
@userasnakech
@userasnakech 3 сағат бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ💚💛❤️ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤️😊
@YohansAlemu-y7v
@YohansAlemu-y7v 2 сағат бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 сағат бұрын
ታልፈዋለህ አማሓራዬ 😢 ድል ለፋኖዎቻችን እውነትን ይዘው ተሚፋለሙት
@MersalMersal-m1x
@MersalMersal-m1x 3 сағат бұрын
ድል. ለፋኖ❤❤
@MersalMersal-m1x
@MersalMersal-m1x 3 сағат бұрын
ድል. ለፋኖ❤❤
@temetem5170
@temetem5170 52 минут бұрын
ድል ለፍኖ
@fentahunMolla-o3t
@fentahunMolla-o3t Сағат бұрын
ይህን ስራዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ግባ መሬቱን እግዚአብሔር ያፍጥንልን
@ethio8774
@ethio8774 52 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን
@daniman1216
@daniman1216 15 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NigatGetahun-p3s
@NigatGetahun-p3s 3 сағат бұрын
መሣይና ደሬ ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ ምንም ጥርጥር የለው....ግን ፀረ ድሮንና ታንክና የመሣሠሉትን አስተባብሩና ተገዝቶ ይላክ በርቱልን
@genetkebede1628
@genetkebede1628 2 сағат бұрын
ድል ለእውነተኛው ለፍትህ ለእኩልነት ለነፃነት ለህልውና ለምፋለመው የአማራ ሀይል ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️መሳይና ደሬ እናመሰግናለን እናንተም የብልፅግና ደጋፊዎችን ያንቀጠቀጣችሁ የሚዲያ ፋኖዎቻችን ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏💚💛❤️
@Abahaylemariyam
@Abahaylemariyam 3 сағат бұрын
መሳይ ታላቁ ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ
@GoboWeriez-nn8zo
@GoboWeriez-nn8zo 2 сағат бұрын
የደሬና የመሳይ በኛ ኤርትራውያንም ትልቅ ሚድያችን ስለሆኑ ።እኛም ስለ DH እንናገራለን በርቱ ብቻ ፡ የህዝብ ታጋዮች ናቹና ።
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 сағат бұрын
ጥቁሩ ናዚ አብይ አህመድ በገባበት በአማራ ክልል ከተሸነፈ ግብአተ መሬቱ ሰለሚፈፀም ይህንን አውቆ ግፍ ያንገፈገፈው ኢትዮጵያዊ ሁሉ የአማራ ህዝብ ትግልን በገንዘብ፣በመረጃ፣በሰንቅና ትጥቅ፣በዲፐሎማሲ ሁሉም መረባረብ አለበት🙄
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 25 минут бұрын
አማራዬ የኔ የወሃህዝብ እደዮብ በድል ታልፈዋለህ መከራህንም እዳለፈ ዉሃ ትረሰዋለክ❤ድል ለልጆቻችን ፋኖዎች
@bluelife6722
@bluelife6722 3 сағат бұрын
We trust Anchor Media ❤
@RegassaDms
@RegassaDms Сағат бұрын
ሰላም መሳይና ደሬ !! ለእዉነተኛ መረጃ የምንጠብቀው እናንተን ነው!!!
@sikosilo3403
@sikosilo3403 48 минут бұрын
ያረብ ፈጣየ ለህዝቤህና ለሀገሬ ሰላሙን መልስላት😢😢😢ድል ለፋኖ❤
@MesrakMaramawit
@MesrakMaramawit 2 сағат бұрын
ይሄሁሉ የአቶች በትክክል የእግዚአብሔርን ቃል አለማስተማር ለምድራችን እርግማን ሆነብን
@hfteh3659
@hfteh3659 3 сағат бұрын
ድልለፋኖ❤❤❤❤
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 3 сағат бұрын
ጀግናዉ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ድል ለአማራ ፋኖ
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 2 сағат бұрын
እንኳን በደህና ተመለስክ ደሬ
@EyobFekadu-jl3ti
@EyobFekadu-jl3ti 2 сағат бұрын
ዩንቨርስቲ ትምህርት መማር ውርደት የሆነበት ዘመን ይሄ ነው ብልፅግና?
@genetkebede1628
@genetkebede1628 38 минут бұрын
@@EyobFekadu-jl3ti 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TedrosGetnet
@TedrosGetnet 3 сағат бұрын
በርቱ❤❤❤
@Senait-Senait
@Senait-Senait 2 сағат бұрын
Tebarek Messayachen , thank you Dere የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዋና ሊቃውንት የሚባሉት በዚህ ዘመን ራሳቸውን በግልጽ አሳይተዋል። ወንጀለኛው አገዛዝ የንጹሃን ዜጎችን ደም ሲያፈስ እያዩ ሆዳምነታቸውንና ዝምታን ለሚመርጡ የቤተክርስቲያኒቱ አለቆች እግዚአብሔር ይከፍላቸዋል
@eshetubelachew1740
@eshetubelachew1740 2 сағат бұрын
የሚያሳዝነው የኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲያን መሪ ያጣችበት ዛሬ እነአብይ በህልማችን እየኖርን ነው እያሉ ኢትዪጺያን እያፈረሱ ኦሮሚያን እየገነቡ ነው ለዚህ ተቃውሞ ያልቆሙ የቤተክርስትያን መሪዎች አሉ ለማለት እጅግ ያሳዝናል።
@tilahunamera5999
@tilahunamera5999 3 сағат бұрын
Mesayachin Dereachin birkochachin tebarekulin
@zelekashzerihun5257
@zelekashzerihun5257 3 сағат бұрын
ደሬ በመማሩ ብቻ አይደለም ህሊና ያለው ያልተማረውም ተመሳሳይ ስቃይ እየደረሰበት ነው። ጄዋር ምሳሌ ሊሆን አይችልም። የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ላለበት ስቃይ እሱም አለበት። የፋኖ ጉዳይ እያፈጠጠ ሲመጣ ያመለጠ መስሎት ነው።
@Finfine672
@Finfine672 3 сағат бұрын
Dere አይዞ ብራዘር አለን ወዳጆች subscriber እናደርጋለን
@ShimelashAlemu
@ShimelashAlemu 33 минут бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ።
@AynalemGebreDegaga
@AynalemGebreDegaga 3 сағат бұрын
እውነትን ፣የያዘ፣ምንግዜም፣እሽናፊ፣ነው፣ድል፣ለፍኖ።
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 сағат бұрын
የአማራ ህዝብ ብቸኛ መዳኛው እንደ ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ሰድሰት አመት ሙሉ የቆረጠውን ጥቁሩ ናዚ አብይ አህመድ ቀየህ ድረሰ ያሰማራውን ግሪሳ ከቀየህ ጠራርገህ እንድታሰወጣ ማንኛውም አማራ መንገዶችን በመዝጋት፣በሰንቅና ትጥቅ፣ትጥቅ ያለው ትጥቁን ፣ዱላ፣ቢላወህን ፣ገጀራና መጥረቢያህን ይዘህ አየጨፈጨፈህ ያዘውን ዘር አጥፊ እንድትመክት አሰቸኳይ የክተት ጥሪ ቀርቦልሀል🙄ማንም አማራ ወሰልቶ እንዳይቀር
@veracity8968
@veracity8968 53 минут бұрын
ተተባብረን ይህን የወንበዴ ቡድን ብልግና በቅርብ ከፈኖ ጎን ቆመን እንደምናባረው እርግጠኛ ነኝ ! ወጥርአማራ ወጥር የመረረህ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከፈኖጎን ንቁም!!! አብይ አህመድ ን ናጁላን እንሰቅላቸዋለን !!!! 🦾‼️‼️‼️
@azmerawnigussie
@azmerawnigussie 3 сағат бұрын
የደነዘዙ የበአዴን አባላት የእጃችሁን ይስጣችሁ እስርቤት አልነበረም የሚያስፈልጋቸው ብልፅግና ሆነው ፋኖን ያግዛሉ ከተባለ ለፋኖም አይጠቅሙም
@MehamedSied-n3s
@MehamedSied-n3s Сағат бұрын
ድልለፋኖ
@antehunnibret7191
@antehunnibret7191 3 сағат бұрын
God please.......................please..............
@Masrat-m5t
@Masrat-m5t 3 сағат бұрын
እባካችሁ ድምፅሁኑ በጨካኞች አለቁ ምንአጠፉ በለይማኖታቸው ብቻ የኛሀይማኖትግደሉአይል
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 3 сағат бұрын
You are true Dereje . Proud of Dere , you know the stupid ethio Politics ❤❤❤❤❤
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 27 минут бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@godisgood3876
@godisgood3876 2 сағат бұрын
Mesay blessed ❤
@MimiTaye-o3k
@MimiTaye-o3k 2 сағат бұрын
አሳምነው ተናግሮ ነበር አባቶቻችን እደፔጥሮስ ሁኑ ወይም እዉነትን ተናገሩ ብሎ ነግሮን ነበር
@saraabraha9997
@saraabraha9997 Сағат бұрын
God bless fano Amara forever and always 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 3 сағат бұрын
Del le Amhara Fano ❤❤❤❤❤
@HappySofia-c2j
@HappySofia-c2j 3 сағат бұрын
ድል ለፋኖ እና ለህዝባችን ብቻ አማኞችን እያስገደሉና እና ሀገርን እያመሱ ያሉት ሽመልስ አብድሳና ዳኒኤል ክብረት ናቸዉ ግብረአቦሮቻቸዉ ጋር ማንም ቢሆን ሀቅን ይዞ መቆም አለበት ማንም ከማንም አይበልጥም ኢላ ቢተቅዋ አላህን በመፍራት ቢሆንጅ
@HelenKazakh
@HelenKazakh 3 сағат бұрын
ሰላም ደሬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebedagneolbamo6863
@abebedagneolbamo6863 47 секунд бұрын
ጎበዝ የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ በጋራ ተነስተህ ከታሪካዊ ውርደትና አንገት መድፋት እራስህንና ሀገርህን ለማዳን ወደ ትልቅነቷ ለመመለስ ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ባለህ በሌለህ ነገር ተነስ ተነስ ተነስ ጊዜ የለህም ፈጣሪ ይቅደማችሁ።
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 23 минут бұрын
❤❤ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ
@asmara3973
@asmara3973 21 минут бұрын
እውነት እሥከመጨረሻ መስማት አልቻልኩም ያሳዝናል እውነት የኤርትራ ከዚህ አውሪ ህዝብ መገጠላ እድለኛ ነች በሥመአም
@febanlove2876
@febanlove2876 2 сағат бұрын
እባክህ ፈጣሪ በገዛ ሀገራችን መውጫ መግቢያ አጣን ደም ያሳሰከረው አብይ እንደምንም እያለ ህዝቦችን ዋጋ አስከፈለው እሱ በብጥብጥ የድልጣን ግዜውን አራዘመ
@ZewdieGetahune-q9i
@ZewdieGetahune-q9i 27 минут бұрын
በርቱልን
@TsegayeTsbesha
@TsegayeTsbesha 7 минут бұрын
ደሬ የቤ/ክርስቲያኒቱ አባቶች ዝምታና ባንዲራ እንዳይታይ በመከልከሉ ምስጋና ያቀረቡት ብጹህ 100አለቃ አብርአም የዳንኤል ክስረት የልብ ጓደኛ እና ፀረ-ኦርቶዶክስ የሆነ ባለሀብት ግለሰብ ነው።
@sintayewakiya2776
@sintayewakiya2776 3 сағат бұрын
Fano is king Ayzwachu enshenfalne
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 23 минут бұрын
❤❤በርቱ
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq Сағат бұрын
አረ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ሆኖ ነው የደነዘዘው እንደዚህ በ ገዛ አገሩ ላይ ተዋርዶ የሚኖረው
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 3 сағат бұрын
Berta dere
@ethio8774
@ethio8774 52 минут бұрын
ደሞ ጀመራቸው እነኝህ ሰይጣኖች። ወቅት እየጠበቀ ደም እሚጠማው መንፈስ በውስጣቸው ስላለ ሊያቆሙት አይችሉም ።😢😢 እግዚአብሔር ይገስፅልን!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 16 минут бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 19 минут бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 7 минут бұрын
ሰደቃችን እእ ያሸናፊነት ምልክት ናት ገና ትቀብራለች ሃገር ነች ሰደቄ❤❤
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 23 минут бұрын
የታች ቆላ በሬ ላይ ደጋን አያርስም የላይ ደጋም በሬ ታች ቆላን አያርሥም አናቱን ካልነኩት ምንጭ አይደፈርስም ከጎንደር 👉ከጎጃም ዘር ኑሮኝ በአያቴ፣ ከወሎ👉 ከሸዋ ዘር ኑሮኝ በአክስቴ፣ ወልቃይት👉 ከራያ ዘር ኑሮኝ በአጎቴ፣ አልፈራም ማንንም ሞቴ ናት ኩራቴ አላወራም እንጅ ምላሱን ፈርቼ፣ በጣም ብዙ ናቸው የእኔስ ወገኖቸ
@nathimgwenya8621
@nathimgwenya8621 3 сағат бұрын
Good.bether
@almazejigu2461
@almazejigu2461 17 минут бұрын
ኦሮቶዶክስማ እሬቻን ወክላለች ምን ልትናገር አቡነአብርሃምን ታዝበን ጨርሰናል ክርስቲታን ኦሮቶዶክስ የአምላክን ፍርድ እንጠብቃለን
@yidnekacheweshetu4018
@yidnekacheweshetu4018 2 сағат бұрын
በሚዲያ የተላለፈ ነው
@Alehegn-jf8hm
@Alehegn-jf8hm Сағат бұрын
ድል ለፉኖ።
@YohansAlemu-y7v
@YohansAlemu-y7v 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BayeLiknaw
@BayeLiknaw 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 13 минут бұрын
አይናችን ከፋኖ ትግል አናነሳም
@ጥሩየአበራ
@ጥሩየአበራ 3 сағат бұрын
❤❤❤❤
@YeneneshMekonen
@YeneneshMekonen 2 сағат бұрын
Selame
@SaronDeborah
@SaronDeborah 3 сағат бұрын
DHNEWS2000
@ER-xp9th
@ER-xp9th 2 сағат бұрын
የአብይ ጭንቀት ሕዝቤ ይከተለኛል ብሎ ነው ጊዜ ሲመሽበት ነው ኢትዬጲያውያን አይዞኝ ይህ ለፍላፊ ሲወድቅ በጥሩ ሁኔታ በሙሑሮች ይሰተካከላል አብይ ኢትዬጲያውያ ከኤርትራ ጋ ከ ተዋደዶ 1 ቀንም መኖር አልችልም ብሎ ነው ማንም ኤርትራዊ የኢትዬጵያን ችግር ማየት አንፈልግም ኢሱን ታሪክ ንግግሩን ፈትሹ እና እዩ በፍጹም ክፈት የለም
@ElsaDessé
@ElsaDessé 3 сағат бұрын
❤❤🙏🙏
@golodiassaid4879
@golodiassaid4879 Сағат бұрын
እሬቻ በሸዋ እና በጎጃም አንድ አንድ አካባቢዎች ሰብል ከመድረሱ በፊት በእጅ እና በዱላ በተወቃ እሸት የሚከበር ባዕል ነበር። ሰብሉ ገና እሸት ስለሆነ ፍሬዎን መለየት ስለሚከብድ በሀይል ይወቃል። ለዚህ ነው በዱላ በጣም መደብደብን ለማመልከት እሬቻውን አወጣው የሚባለው። እሬቻ በአማሪኛ መዝገበ ቃላት ምስጋና፣የመህር እሸት፣በብትር መቀጥቀጥ የሚል ትርጉም ያለው። እነዚህ ሰዎች ንቅሳትን እንኳን ሳይቀር የሚዘርፉ መሆናቸውን የምታዩት አርብቶ አደር የሆነ ለዛዉም እርሻ በቅርቡ የተማረ፣በቋንቋዉም ትርጉም የሊለውን ባእል ባለቤት ሆነው የመንግስት በእል አርገው መልሰው ሊግቱን ይፈልጋሉ። እኮ አርብቶ አደር የነበረ ማህበረሰብ እሰይ ዝናብ ቆመ፣ሳርም ይጠፋል፣ወንዞችም ይደርቃሉ፣ቅጠልም ይጠወልጋል እና ለከብቶቼ መልካም ግዜ መጣ ብሎ ነው ሚያመሰግነው? ጉድ እኮ ነው. Someone posted on fb
@woine123
@woine123 Сағат бұрын
የክርስቲያንን ደም ማፍሰስ በዘር ማንዘራቸው ጭምር ምን መአት እንደሚያመጣ ገና አልገባቸውም::
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 3 сағат бұрын
Del lafano 💪💪💪💪
@Ksjags-v7b
@Ksjags-v7b 16 минут бұрын
ይህ ስርአት ይውደም ወይ ለተማሪ አይሆን ወይ ለስደተኛ ወይም ለወታደር ወይለአርሶ አደር ባጭሩ እሱ ለችግኝና ለወንጀለኛ ብቻ የሚጠቅም መንግስት ስለሆነ ይውደም ድል ለተገፋዉ ህዝብ
@fathifathi9214
@fathifathi9214 3 сағат бұрын
😊🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@AbdiReru
@AbdiReru 24 минут бұрын
ድልለተገፋውህዝብብልፅግናህዝብንበማፈንእድሜውሊረዝምይችላልከመሞትአይድንምበርቱልን
@YilmaNadew
@YilmaNadew 16 минут бұрын
የኢት ሕዝብና ፋኖን ተስፋ ለማስቆረጥ በግብጽ ሰበብ ተስፋ በሕዝብ ሃብት የገዛውን የጦ /መሣ አሳይቶናል ተስፋ ቆራጭ ግን አያገኝም
@s.8681
@s.8681 2 сағат бұрын
❤❤🙏🏾🙏🏾
@Alehegn-jf8hm
@Alehegn-jf8hm Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MersalMersal-m1x
@MersalMersal-m1x 3 сағат бұрын
አራቱ. ያጓቶቸ ልጆች. ተማርከዋል. በፋኖውች. ዝበለው. አሩነውየሚበላው.
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 18 минут бұрын
የአምሐራ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባንዳነት ታሪክ የለውም
@azmerawnigussie
@azmerawnigussie 3 сағат бұрын
ዳንኤል ክብረት አትበሉት ዳንኤል ክብሪት ቢባል
@nigetube6038
@nigetube6038 15 минут бұрын
ታገል
@amangebeyehu2522
@amangebeyehu2522 34 минут бұрын
Am
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 2 сағат бұрын
❤❤❤❤
@YaredSheferaw
@YaredSheferaw 3 сағат бұрын
Dl lefano fa no
@bereket4mereti
@bereket4mereti Сағат бұрын
ቀይ ሽብር ወይስ አብይ ሽብር እንበለው❓❗️
@fekadeteshome820
@fekadeteshome820 2 сағат бұрын
Messaye are you promoting Jewar? He is a genocider He is the one who called Kerro for the killing of people in Shashemne Every Ethiopian knows about Addis& the people in it at this time we don't need him to tell us Jewar is just having a tactical move for his Oromo Empire Please stop calling him back again in the Ethiopian politics
@muluw.tsadik9864
@muluw.tsadik9864 20 минут бұрын
ከበሰበሱ አይቀር በደንብ "መጠንባት" ነው የሚባለው።
@Zeleke-w4z
@Zeleke-w4z Сағат бұрын
መፍራት በዚህ አጉል ስህተት ምክንያት በህዝብ መካከል ሊፈጠር የመ
@TokaDanago
@TokaDanago 4 минут бұрын
አዎ እንደዚህ ተደጋገፉ
@TokaDanago
@TokaDanago 5 минут бұрын
ይሄ የመንግስት ግድያ ነው እነዚህ በህዝብ ደምሚዝናኑ ግኡዞች ናቸው
@ድንቄምብልጽግና
@ድንቄምብልጽግና 2 сағат бұрын
ደሬ ❤መሳይ።ደሬ የብልጽግና ግሪሳዎች አንተን ሊቋቋሙህ አልቻሉም በርቱ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 14 минут бұрын
በጠላት ከፋፋይና አናቁዋሪ የሐሰት ፕሮፓጋንዳ የሚፈታ የሕዝብ ትግል የለም
@fikrusisay2854
@fikrusisay2854 3 сағат бұрын
Hey
@YaredSheferaw
@YaredSheferaw 3 сағат бұрын
Hi
@Amyi7826
@Amyi7826 2 сағат бұрын
Please don't talk about Jewar? We never forget about Shsamene. He was the one called kero & killed the innocent amhara in Shshamene. He'll never change he hates amhara but he change his tactic in politics when ever suit him. He works for first oromo he doesn't care about Ethiopians.
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Сағат бұрын
Not only Shashemene he is responsible for all what is happened in ethiopia the past 10 yrs. Bewshet tirkit molto demachewn afltot, yefela demachew alberd bilo new yetechegernew
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
LIVE: UN Security Council meets on 'Leadership for Peace'
2:27:12
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН