Anchor Media በቃ! ሁሉም ያለውን ይዞ ይነሳ። ጊዜ የለንም።

  Рет қаралды 246,074

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 669
@mekdesbekele4193
@mekdesbekele4193 3 ай бұрын
ቁልጭ ያለ ንግግር ደስ ሲል ይሄ ጀግና እግዚአብሔር ይርዳቹ የኛ ጀግኖች🥰💪💪
@userasnakech
@userasnakech 3 ай бұрын
ሀይል ከእግዚአብሔር ነዉ ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን ድል ለተገፋዉ ለጀግናው አማራ ህዝብ💚💛❤
@MulugetaAssefa-j6n
@MulugetaAssefa-j6n 3 ай бұрын
ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ የ ፖለቲካ ሊቅ ነዉ ይመቸዉ ❤❤❤❤
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 3 ай бұрын
ጅል ነህ። የፖሊቲካ ሊቅ? ፋኖን አስረው ያስቀመጡ የብልጽግና ተከፋዮች ናቸው እነአስረስ ዳምጤ።
@YAYATHELIDETA4945
@YAYATHELIDETA4945 3 ай бұрын
የሰናክሬምን ሰራዊት የበተንከው አምላክ እባክህ ሀይልህን በፋኖ ላይ አሳድር አሜን!!!
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 3 ай бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 ай бұрын
አሜን፡አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@veracity8968
@veracity8968 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zinasheamare545
@zinasheamare545 3 ай бұрын
Amane
@ybeser
@ybeser 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@AbiFerede
@AbiFerede 3 ай бұрын
የአማራ ዲያስፓራ ሰላማዊ ሰልፍ በተሎ ይዘጋጅ ሰልፍ ሰልፍ በአሜሪካ
@bkale6181
@bkale6181 3 ай бұрын
😂
@giraffe.21
@giraffe.21 3 ай бұрын
አንወጣምምምም😡
@asfawbizaniemaru433
@asfawbizaniemaru433 3 ай бұрын
ልትንደባለሉ ነው?
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 3 ай бұрын
kuracham Amhara telate
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 3 ай бұрын
Enwetalen bedenb adergen
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ቦታ ብርታቱን ይስጣችሁ ድል ለጀግናው ፋኖ ፋኖ 💚💛❤💪💪🐅🐅🐅
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 3 ай бұрын
አሜን
@kemekem1366
@kemekem1366 3 ай бұрын
አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ በደምብ ፖለቲካ ትችላለህ ገለጻህ ደስ ይላል 👍👍 ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪
@Forgiveness123
@Forgiveness123 3 ай бұрын
አንጋፋው ፓለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው መስክሮለታል 🙏🙏🙏
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 ай бұрын
መቼ ነው መስማት ስለምፈልግ ነው please ከቻልክ ሊንኩን ብትልክልኝ ​@@Forgiveness123
@sikosilo3403
@sikosilo3403 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ❤❤ድል ለጀግናው ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን አንተም የሚድያው ፋኖ ነህ እናመሰግናለን ❤❤❤
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 3 ай бұрын
እውነት እየተገፋ ላለው ሕዝብና ለሐገር መሞት ታላቅ ክብር ነው
@አሸር11
@አሸር11 3 ай бұрын
ጥልቅ የፖለቲካ እና አሰተማማኝ ቁርጠኛ ታጋይ በውቀትና በብስለት በመተንተን ይሄን ሰው የሚመስል ጀግና አማራ ስላለኝ በአማራነቴ ደጋግም እኮራለው:: ድል ለአማራ ፋኖ
@mogestigab18
@mogestigab18 3 ай бұрын
Delun yasatew #girum tagay nw 💪
@kumneger6418
@kumneger6418 3 ай бұрын
አማራ አማራ አማራ ሁልህም አማራ በአንድነት ይህ አውሬ ጠላትህን ድፈቅ አንድ ሁን ድሉ የእናንተ ነው!!!
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 3 ай бұрын
ትንታግ ፋኖ እግዚአብሄር ይርዳችሁ። እውነት ያሸንፋል!!!!❤❤
@AbduEndris-h5l
@AbduEndris-h5l 3 ай бұрын
እንዳው በገለልተኝነት ስሜት ሳስበው እንኳን አስረሴና አንድ ተራ የፋኖ አባል የሚናገረው ንግግር ከአብይ አስር እጥፍ የተሻለና የተማረ ሰው ንግግር ነው😊
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 ай бұрын
ፍኖ ይለያል ስንል በተጨባጭነት ነው ድል ለፍኖ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@abeba2241
@abeba2241 3 ай бұрын
100%
@amsaldawit9672
@amsaldawit9672 3 ай бұрын
❤❤
@Nigst-ci6wq
@Nigst-ci6wq 3 ай бұрын
We The People Of Amharas Are Pretty Smart
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 3 ай бұрын
የመቤታችን ድንግል ማርያም ልጅ ከጎናቹህ አይለይ ቸሩ መድኃኒያአለም የጥላትን መሳሪያ ውሀ ያድርገው ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለጥላት እና ለባንዳ🙏🙏🙏
@bkale6181
@bkale6181 3 ай бұрын
ለማይረባ ጦርነት እንደለመድሽው ደብተራ ጋር ብትሄጂ ይሻል ነበረ።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 ай бұрын
@@bkale6181 አራጅ ሰው በላ አውሬዎች ውጣ ሆዳም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ደብተራ ማለት ፊደል አስቆጥሮ ከመሃይምነት ያላቀቀህ ሊቅ ነው።
@Metkeasfaw
@Metkeasfaw 3 ай бұрын
አሜን
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 3 ай бұрын
​@@bkale6181Birehnu Jula speaking
@MohamedYimame
@MohamedYimame 3 ай бұрын
ጋዝጠኛ ና የሰባአዊ መብት ተከራካሪ መሳይ መኮነን የኢትዩጵያ ሕዝብ የሚያከብርህ እንደሆነ እድታውቅ ሁሉም ማለት ቢሚያስችል ሁኔታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mike_Tom_1000Tom
@Mike_Tom_1000Tom 3 ай бұрын
ዋው ፋኖ ሺ አመት ይግዛን
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 3 ай бұрын
የኔ ጀግና እንደት አብጠርጥሮ ነው የሚናገረው እምር የተማረ ጀግና ያማራይቱ ልጅ ሺ አመት ኑርልን ድል ለናተ ይሁን
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ልብ የሚሞላ ተስፋ የሚሰጥ የነጻነት ጮራን የሚፈነጥቅ መግለጫ ነው አርበኛ እሰረስ ማረ ዳምጤ የሰጠኸው፣ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል። በድል እናግኛችሁ እንላለን።
@BirhanuAahenafi
@BirhanuAahenafi 3 ай бұрын
ጀግና ይናገራል አዳምፁት እናትህ ትውለድ የምር ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ❤❤❤
@HsAh-u6p
@HsAh-u6p 3 ай бұрын
አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ጀግና ትለያለህ የምር ❤❤❤❤አላህ ከቁጥር አያጉድላችሁ
@AbduEndris-h5l
@AbduEndris-h5l 3 ай бұрын
@@HsAh-u6p አሚን
@MisganawMisgu
@MisganawMisgu 3 ай бұрын
Amennnnn
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 3 ай бұрын
በውጭ ያለው የክልሉ ህዝብ ግን እንዲ በመሬት ያለው ከአውሬዎች ጋር ሲፋለም በተመቻቸ ሀገር የምትኖሩት ድምፅ መሆንና የሚደርሰውን ገዳት በውጭ ላሉ ማሰማት አቃታችሁ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 3 ай бұрын
አሜሪካና አውሮፓ ያሉትን እንዳይሆን?በአብዛኛውኮ የ666 አባል ስለሆኑ ላለው አርጋጅ ናቸው አንድ የአዝማሪ ቤተሰብ ሲሞት ጥቁር ለብሰው ካሉበት አድስ አበባ ይመጣሉ እርሳቸው ምንም ጠላት ቢፍጨረጨር በእውነተኛ የሚታገል አሸናፊ ነው የጠላት ተላላኪ የሚተኛው ከኛው መሬት የሚጓዘው በኛው መንገድ ተራራ ስር ደፍጦ ማቃጠል ብቻ ነው የሚያዋጣው
@Mike_Tom_1000Tom
@Mike_Tom_1000Tom 3 ай бұрын
የዲያስፖራው የአማራ ድርጅቶች ሌቦች ናቸው ታሪክ ይፋረዳቸው!
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 3 ай бұрын
@@Mike_Tom_1000Tom የምናባቱ ድያስፖራ ነው ወንድነቱን የሸጠ ገረድ ተመሳሳይ ፆታ ይሻጎር ሌላ ስልጣኔ የላቸውም አማራነት፣ኢትዮጵያዊነት፣ጀግንነት ያለው ከአራሺ ተኳሹ ከጀግናው አርሶ አደር ጋር ነው ተፈተነኮ ቄሱ መስቀሉን ትቶ ሸሁ ቁርአኑን እረግጦ ተማርኩ ያለው ሱፍ ለባሺ ሚስቱንና ልጆቹን ትቶ ሲፈረጥጥ ጀግናው አርሶ አደር መሸሺ ከአባቴ አላየሁም ብሎ ግንባሩን ለጥይት ሰቷል አሁንም እየሰጠ ነው
@Hule-adis
@Hule-adis 3 ай бұрын
ሺ አለቃ ፋኖ መሳይ መኮንን💪💪💪💪
@FisumF
@FisumF 3 ай бұрын
ፋኖ የአማራ ኩራት ነው ረመጡ ፋኖ
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 3 ай бұрын
አስርስ ማረ ብቻ ይናገር ከንግግሩ የዐላማ ፅናቱን እና እውስጡ ያለውን የጎላ እውነት ለመረዳት አይከብድም የንግግሩ ፍሰት የሚገርም ነው በጣም ያኮራል
@የዴሴዋነኝ
@የዴሴዋነኝ 3 ай бұрын
አላህ ይገዛችሁ ዴሞቸ ድል ለተገፍው የአማራ ፍኖ😢
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 3 ай бұрын
አሜን
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 3 ай бұрын
ጀግናው አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ 💚💛❤️ እናመሰግናለን ከጎናቹ ነን
@kopra6447
@kopra6447 3 ай бұрын
አሥረሥ ወንድም አለም አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለአማራ ፋኖ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 ай бұрын
እመቤቴ የአምላክ እናት በእለተ ቀኗ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ታድርግልን ድል ለፍኖ:: ሞት ወርደት ለመናፍቁ አብይ እና ለአሽከሮቹ 💚💛❤️ እመቤቴ ትጠብቅ ጀግና ፍኖ አስረስ ማረ ዳምጤ እረጅም እድሜ እንመኝልሀለን እንወድሃለን
@Geezemebrat
@Geezemebrat 3 ай бұрын
ያን ዲያቢሎስ ጭራቅ ነፍሰ በላ,የመጨረሻ ቀናቶቹ እየተቆጠሩ ነው,,መላው የአማራ ኃይሎች,እንኳን እሱና ተከታዮቹን የአትዮ/ያን ድንበርመልሶ👊🙏✌💚💛❤ነፃነትቶችን,
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 3 ай бұрын
መሳይዬ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ያሳየን በርታ🙏
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 3 ай бұрын
The brilliant Fano leader Asres; thank you for your commitment and strategic leadership
@constructionchannel5265
@constructionchannel5265 3 ай бұрын
አርበኛ አስረስ ዳምጤ ከሚመጥነው ቦታ ላይ ነው የተቀመጠው እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጎን ይቁም !!!
@seble4004
@seble4004 3 ай бұрын
ንጉሥ በሰራዊት ብዛት እና በመሳሪያ ብዛት አይድንም ኃይል የእግዚአብሔር ነው ድልለአማራ ሕዝብ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 ай бұрын
ፋኖ የአረመኔዎች የአምባገንን ዘራፊዎት እራስ ምታት ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይችላል ያሸንፋል 💚 💛 ❤️ 💪 💪💪
@HamduAdis
@HamduAdis 3 ай бұрын
ድል ለአማራዉ ፋኔ ይሁን!!! ፋኖን አምጦ የወለደዉ የአማራ ማህበረሰብ ተወልዶ እትብቱ በተቀበረበት ሀገሩ በብሔሩ ምክኒያት ብቻ በጅምላ እየገደሉት እያፈናቀሉት ሀብት ንብረቱን ዘርፈዉ ሲያባርሩት የሚበላዉ እና የሚጠጣዉ ነገር አጥቶ ተቸግሮ እያዩትም ዝም በል አታዉራ እኛ ነን የምናዉቅልህ እያሉ ሲቀልዱበት ነዉ።የዚህ ሁሉ የግፍ ግፍ ነዉ አማራዉ ተራራዉ ፋኖን አምጦ የወለደዉ።
@mole576
@mole576 3 ай бұрын
ጋዜጥኛም ትንታኝም እኩል ትግናኝትዋል ሁለታቹህም የካብት ልምድ እና ችሎታ ያላቹህ ስው ናቹህ ። ብርቱ
@الوين-ع4ب
@الوين-ع4ب 3 ай бұрын
ልሀጫምአሻርጋጂየታባህታቃለህ
@YonasDebebe-c8h
@YonasDebebe-c8h 3 ай бұрын
አስረስ አገላለፅሕ ብቻ ይበቃል ምርጥ ምሁር ነሕ በርታ።
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 3 ай бұрын
እጅግ የምንወዳችሁ የኢትዮጵያ ልጆች አማሮች እግዚእብሄር ይቅደምላችሁ ጠላቶቻችሁን ያጥፋላችሁ ጥበብን ንድነትን ማሥተዋልን ድልን ይሥጣችሁ!!!እውነትን ይዛችዃል ታሸንፋላችሁ ❤
@belaygebre
@belaygebre 3 ай бұрын
እሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከእውነት ጎን ነው ድል ለአማራ ፋኖ
@Truth-zf1fh1
@Truth-zf1fh1 3 ай бұрын
ጀግና አርበኛ አስረስ!!! በርቱልን ፈጣሪ ያግዛችሁ መከታ ይሁናችሁ!!!
@CocosButter-r7g
@CocosButter-r7g 3 ай бұрын
አማራ ማለት እኮ በሁሉም የኢትዮጵያ ደም ስር ውስጥ ያለ ነው የትኛውንም ብሔረ ሆነህ ብትገኝ እንኴን የዘረ ሀረግህ ግንድህ አማራ ሆኖ ትገኛለህ ። ❤🎉አማራነት ይለምልም።። ❤🎉ኢትዮጵያ ዊነት ይለምልም።
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 3 ай бұрын
እሣት የላሰው አዲሱ የአማር ትውልድ ድምፅ ይህ ነው። ያለጥርጥር በእግዚአብሔር ሃይል እናሸንፋለን፥ ምንግዜም አማራ!!! በየከተማው ለባጃጅ ቤንዚን ማድያ ላይ ሶስት ቀን ተሰልፈህ ዝንብህን ስታባርር የምትውል ወጣት በሙሉ ፋኖን የምትቀላቀልበት ጊዜው አሁን ነው።
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 3 ай бұрын
ፋኖዎች ተዋጊው የዳዊት አምላክ ከፊታችሁ ይቁምላችሁ !! የዳዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር መለአኩን ልኮ ለኢያሱ እንደተዋጋው ይዋጋላችሁ !! የዳዊት አምላክ ተዋጊው እግዚአብሔር ለንብይ ኤልሳዕ የሰማይ ሰራዊቱን ልኮ እንደተዋጋለት ከፋኖ ፊት መለአኩን ልኮ ይዋጋለት !!! ፀሎቴ ነው !! ፋኖዎች ❤ እግዚአብሔር ድሉን በእጃችሁ ያርግላችሁ !!!
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 3 ай бұрын
አሜን
@kor405
@kor405 3 ай бұрын
Amen !❤😢
@GetentAssfa
@GetentAssfa 3 ай бұрын
አሜን
@MisganawMisgu
@MisganawMisgu 3 ай бұрын
Yedawit Amlak yiedachew Ewenet new
@HakimMusa-y2z
@HakimMusa-y2z 3 ай бұрын
የዳዊት አምላክ ገና ያጠፋቸዋል እነዚ ባንዳ ፅንፈኞች ኮተታሞች ናቹ የትም አደርሱም ጀግናው መከላከያችን ድምጥማጣቹን ያጠፋችዋል ውሾች
@Zewdu-j2p
@Zewdu-j2p 3 ай бұрын
የአማራ ጀነራሌቾ ይሕ ዕድል እንዲያመልጣችሁ የምታውቁትን ይዛችሁ ፋኖን ተቀላቀሉ ድል ለፋኖ
@MussaraFenta
@MussaraFenta 3 ай бұрын
ደልላአማራፋኖዬ 🇨🇬🇨🇬🦁🦁🦁💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪😍😍😍
@የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
@የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን አስማረ አማራ የትም ያለእ ተነስ ኦሮሙማ ሊያጠፋን ነዉ የመጣዉ
@SeideEndris
@SeideEndris 2 ай бұрын
መሳይ ወድማችን የኛፋኖ አብሽር ጀህቀን ያልፋል ጌዜዉደርሶል❤
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን !
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 3 ай бұрын
አስረስ ማረ የምር ጀግንነት ከእውቀት አደበት በቃ ትችላለህ ኑርልን
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 3 ай бұрын
ፋኖ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@amenyehun3265
@amenyehun3265 3 ай бұрын
እንዴት ነው ይህን ፓለቲካ የሚተነነው ፍኖ እስረስ🤩
@TarikYimeles
@TarikYimeles 3 ай бұрын
እኛም ይኼ ነበር የናፈቀን አንድነት አንድ ከሆን ይኼ ደንቆሮ አገዛዝ እድሜዉ ያጥራል።
@SelamNega-d9z
@SelamNega-d9z 3 ай бұрын
ከመቸውም ጊዜ በበለጠ አማራ እንደ አማራ በተባበረ ክንድ አንድ ሁኖ ጠላትን የሚደመስስበት ጌዜ አሁን ነው አሁንም ኢትዮጵያ እያልክ መትጃጃል አመራርም ሰራተኛም ማንኛውም አማራ የሆክ አካል ካለህ ቆም ብልህ አስብበት እስኪ አስቡት ኢትዮጵያያን ከራሱ አስበልጦ ከአማራ በላይ የሚወዳት የለም ነበር ለዚህ ህዝብ ውለታው ኢሂ ከሆነ ለራሱ መቆም ነው ያለበት 👌 ። ሲቀጥል አንድ እንኳን በውጭ አገር ላይ ያሉት እንኳን አክቲቢስት እና ፖለቲከኛ ኢትዮጵያ ነኝ የሚሉ እሂን ያሀል የአማራ ህዝብ በአሰቃቂ ሁኔታ ሲረሸን ህፃናት ሲቶች እናቶች ሲደፈሩ ሲጨፈጨፉ ጀኖሳይድ ሲፈፀምበት ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ከማለፍ ውጭ አንድም ትፋሽ ያለ የለም ለታሪክ ይቀመጥ ሁሉም እውነት ያሸንፋል ድል ብሶት ለወለደው ፋኖ እግዚአብሔር አምላክ ሀይል የሱ ነውና እሱ ይጠብቃቹህ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 👌💪💪💪💪💪💪
@Ambassel
@Ambassel 3 ай бұрын
የወያኔም ሆነ የኦህዴድ ባዶ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያ በጉልበት ተጭናብን ነው ብለዋል:: ኢትዮጵያ የሚለውስም ደግሞ የማሸነፊያው መንፈስ ነው ስለዚህ አማራው ይህንን እንደያዘ መቀጠል ነው ያለበት::ፋኖ💚💛❤
@Peak.570
@Peak.570 3 ай бұрын
እውነት ነው ለፋኖዎች ድልን እግዚአብሔር ይስጣቸው ጥበብንም ያላብሳቸው!! ወይ ድል ወይ ባርነት!!
@selamAragie
@selamAragie 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ ወገኖቼ❤❤❤
@sebu-di4cv
@sebu-di4cv 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ አ.አበባ ተዘጋጅተናል ግፉ
@KidistMuche-o1j
@KidistMuche-o1j 2 ай бұрын
አወ በዴብ እንዘጋጅ ግን በዴባባይ ወተን አድነታችን እምገልጥበት ቀን ነው የናፈቀኝ
@solomon3431
@solomon3431 3 ай бұрын
“🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏 ዘዳግም 1፥11 ___ “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 _____
@ASHENAFIBEKELE-bx8tr
@ASHENAFIBEKELE-bx8tr 3 ай бұрын
አስረስ የራያሰው ሲደሰት ያኢስ ይላል በጣጣጣጣጣጣጣም በጣም ሙህር ስለሆንክ አጄቴን ስለምታርሰው ያኢስ አስረስ ብያለሁ
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 ай бұрын
ጀግና ነህ በጣም አደንቃለሁ አሰረስ ዳምጤ።
@hawa8490
@hawa8490 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይድረሥላችሁ የአማራ ህዝብ
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡አላህ፡ይርዳችሁ፡ፋኖ😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 3 ай бұрын
አርበኛ አስረስ የኛ ጀግና የኛ አበሳ በርታ ድሉ የናንተ ነው ❤ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️
@user-ph7uf6nq7f
@user-ph7uf6nq7f 3 ай бұрын
ፋኖያሸንፋልበርግጠኝነትእንዋጋለን ግንሀይማኖትንሽፋንለማድረግየሚፈትሉከሁለቱምወገንእልባትእናወሳኝምክርያስፈልጋቸዋል፡፡
@ayalewtebarkeeabegaz6085
@ayalewtebarkeeabegaz6085 3 ай бұрын
በውጪ ያላችሁ ኢትዮጵያን ዝምታችሁ ከምን የመነጨ ነው። ህዝብ በመንግስት እንዲህ ሲወድም: ያሳዝናል ድሉ ግን ከላይ የተቆረጠ ነው።
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለህዝባችን እረፍትን ይስጥ! ወገኖቼ እግዚአብሔር ብርታትና ኃይል ይሁናችሁ!
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh 2 ай бұрын
አነጋገሩ አገላለፁ እዉቀቱ ብቻ ይበቃል የኛ ጀግና እግዚአብሄር በሄዳቹሁበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃቹህ.🙏🏾❤️
@AhmedAbad-nr7un
@AhmedAbad-nr7un 3 ай бұрын
ሁሌም አተ ተናገር አስረስ አሏህ ይጠብቃችሁ
@AdanaAdana-o8i
@AdanaAdana-o8i 3 ай бұрын
አረበኛ አስረስ ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን ድል ለፍኖዎች ደሞቼ ይህ ሁሉ ለእኔ ለአማራዊያን ወገኖቼ እንዲሁም ለነፃነት ለምታደርጉት ተጋድሎ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@GgGg-x8m
@GgGg-x8m 3 ай бұрын
ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራ ህዝብ እና ለጀግናዉ የአማራ ፍኖ
@leulsegedwakene2333
@leulsegedwakene2333 3 ай бұрын
አርበኛ ፋኖ አስረስ ዳምጤ አንደበተ- ርቱእ ጀግና ነህ! አንተንም ጏደኞችህንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! በርቱ!!!
@Geezemebrat
@Geezemebrat 3 ай бұрын
አማራዎች እንንቃ#1 ኢትዮጵያ ,በትግሥት እየጠበቀች ነው,💚💛❤🔔💪👍🙏
@mesaybezuneh5755
@mesaybezuneh5755 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ። ድንግል ማማርያም ከለላ ትሁናችሁ።
@גוגלפליי-צ9ע
@גוגלפליי-צ9ע 3 ай бұрын
ጀግና አማረ በርቱልን አለን ተጎናችሁ ነን
@tibelchalshmihrete7855
@tibelchalshmihrete7855 3 ай бұрын
እውነት ነው ፋኖ ያማራ ህዝብ ነው እግዚአብሔርይጠብቅህ
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 ай бұрын
አስረስ አፌ ቁርጥ ይበልልህ። የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያም ነፃ አውጪዎች ናችሁና ድል ለፋኖ ለአማራ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሞት ለአገዛዙ ለአብይ ለብልፅግና
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 3 ай бұрын
የቦለቲካዉ ሊቅ ጀግናዉ ጠበቃ አስረስ ድል ለፋኖ የግዚያብሔር እርዳተዉ አይለያችሑ ጀግናዬ!
@GetuRidek
@GetuRidek 3 ай бұрын
Thanks!
@meskineway4162
@meskineway4162 3 ай бұрын
አማራሆይ ሰማ አድምጥ አትከፋኀል ሰትከፋፈል ቀኑ ይረዝማል የድላችን ቀን ይርቃል አንድ እንሁን አማራ እንዲጠፋ የተፈረደበት ህዝብ ነው አንድ ካልሆንን እንደ ባርያ እንኳን ረግጠው አይደለም የሚገዙን ያጠፉናል አማራ አንገቱ አንድ ነው ሸዋ ጎጃም ወሎ ጎንደር እያላችሁ አትከፋፈሉ እባካችሁ እንደ ሌሎቹ አንድ ሁኑ ያን ግዜ ድላችን በቅርብ ይሆናል እናሸንፋለን
@fikrietan1169
@fikrietan1169 3 ай бұрын
ድል ለፋኖኖኖኖኖ እውነትን እኩልነትንና ነፃነትን ሃይማኖቱን ለማስከበር ስለተነሳ ያሸንፋልም ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን
@TediTedros-z5g
@TediTedros-z5g 3 ай бұрын
አስረስ ትችላለህ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 3 ай бұрын
አረበኛ አስረስ በጣም ድንቅ ነው መልክትህ!! ሁሉም እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ከአማራ ( በግፍ ያለጥፋት የሚታረደው ሕዝብ ) ጋር ያልሆነ ሁሉ የፈርኦን ደጋፌ ነው:: አትጠራጠር እስራኤላውያን ከፈርኦ ን ነፃ ያወጣው እግዚአብሔር ከእናንተም ጋር ነው እኛም በመፀለይ ከእናንተ ጋርነን!! ፈረኦን ሕዝባችንን ልቀቅ!!
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 3 ай бұрын
መሳይ አሰረሰ የምንወዳቺህ ድልለፋኖ የዳወይተ አምላክ እገዚቤረ ዙፋኑላይ ያለወን ዘኖዶ የተነቅለ ይሁን ፋኖም ኡይሙተመክላክያወም አይሙተ ሞተ ለጣሊያትንፋሸሸቶቺ አመራሮቺ ጀኔራሉቺ ጥጋበኞቺ ሞተ ይሁን
@gashaw278
@gashaw278 3 ай бұрын
Arbegna Assres you are really matured. The way you present the reality & the truth on earth is appreciable. 👍
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 3 ай бұрын
Thank you so much, Fano Asres Mare! Great! Excellent confidence. Thank you Messay for the nice interview.
@janemoha4420
@janemoha4420 3 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያዊው ፋኖ🎉
@yihenewabate5064
@yihenewabate5064 3 ай бұрын
አስረስ ማረ ዳምጤ አንደበተ ርቱዑ እና ቆፍጣና ነው መላው የፋኖ ጀግኖች ፈጣሪም ተጨምሮበት ለድል ያብቃችሁ… መሳይ አንተም ለምትሰጠን እውነተኛ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን በርታ
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 3 ай бұрын
ትክክለኛ መልስ እናመሠግናለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እግዝአብሔር አማራንና ኢትዮጵያን ይባርክ
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 3 ай бұрын
አርበኛ አስረስ ማረ በጣም የሚደንቅ የህዝብ ግንኙነት ንግግር ችሎታ ያለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው። እናመሰግናለን ! የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ ! የግፍ ተወራሪዎች ስለሆናችሁ!። ድል ለፋኖ ! ለኢትዮጵያ ህዝብ !
@fikadu8675
@fikadu8675 3 ай бұрын
ድል ለጀግናው የአማሓራ ህዝብ ፋኖ
@1587-fazr
@1587-fazr 3 ай бұрын
በርቱ. እናንት አንበሶች. የአንበሳ. ልጆች. ከጎናችሁ. ነ ን. 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mggg8841
@mggg8841 3 ай бұрын
Jegna yejegna zer andebete retu bale metuk aymero Arbegna Asres nurilen Egziabher kenate gar yehun 🙌Victory for Ethiopia with our Heros Fano 💪💚💛♥️💪
@MastewalFirew
@MastewalFirew 3 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቃችሁ ይበለን ሌላ ምን ይባላል
@MusaAhmed-f5o
@MusaAhmed-f5o 3 ай бұрын
መሳይ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ለህዝባች መረጃ በመስጠት እንድትተባበረን የሁነን የተከፈታው ዘመቻ በፋኖ እና በህባችን ክንድ እንቀለብሰዋለን አብይ እራሱ የለኮሰው እሳት እራሱኑ ያጠፈዋል እናሸንፋለን
@KidistMuche-o1j
@KidistMuche-o1j 2 ай бұрын
ሁሉም አ,አ,ወቶ አድነቱን ማሳየት ነው
@mohanmedmahmud2512
@mohanmedmahmud2512 3 ай бұрын
Mesay, you are an Ethiopian pioneer for stragglers.
@bkhm6433
@bkhm6433 3 ай бұрын
አንድነት ሀይል ነው አንድ እንሁን አሏህ አተበዳይ ጎን ነው ሙሳን አለይሂ ሰላም ከፊራኡን ኢሳን አለይሂ ሰላም ከየሁድ ተኮል ያዳንክ አምላን ወገኔን አድን ያረበል አለሚን
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 3 ай бұрын
እባካችሁ አንድ እንሁን
@asrarandulber-cn1od
@asrarandulber-cn1od 3 ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጰያዊ አንድላይ ተነሰተን ፋኖ እናጠፋለን
@TetFfhu-ox1nr
@TetFfhu-ox1nr 3 ай бұрын
ማሽአላህ ሲናገር እጅግ ደሥ ይላል ወኔው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
@ENSEMAABEBA
@ENSEMAABEBA 3 ай бұрын
ፋኖ ያበቃው አርበኛ አስረስ ይችላል !!!!!!!!!!!!!
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 3 ай бұрын
የማይቀር እውነተኛ እውነት አማራው / ፋኖ / ያሸንፋል: እደግመዋለሁ እናሸንፋለን።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 ай бұрын
"ያበደ ውሻ የሚነክሰው ሳይመርጥ ሁሉንም ነው!" አስረስ ማረ ዳምጤ
@wondesengetachew8701
@wondesengetachew8701 3 ай бұрын
ፋኖ ማለት ማን እና ምን እንደሆነ፣የጠራ የትግል አላማ እና መድረሻ ግብ ያለዉ መሆኑን እንዲሁም ከፍ ባለ የአመራር እዉቀት እና ብቃት ባለዉ አመራር የሚመራ መሆኑን ያሳየ ቃለ ምልልስ እናመሰግናለን 🙏 ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ።
EMS ዜና Fri 08 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 825
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Trump announced the end date of the war / Emergency plane landing
14:05
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,3 МЛН
ንፁህ ፍቅር ሙሉ ፊልም | Nitsuh Fikir Amharic film
1:11:01
Werkama media / ወርቃማ ሚዲያ
Рет қаралды 173 М.
Anchor Media የሸዋው ታላቅ ድል
19:22
Anchor Media
Рет қаралды 138 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН