Anchor Media ''የሸኔ ታጣቂዎች ዩኒፎርሙን ካዋረዱት በኋላ የመከላከያ ጄነራሎች ይለብሱት ይሆን? በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው'' ሻለቃ ማሞ ለማ

  Рет қаралды 107,024

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 244
@ТесфайеДегефа
@ТесфайеДегефа Күн бұрын
ክብር ለጀግኖቻችንና ለቀድሞው ለኢትዮጵያ ለጦር ኃይሎች! ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር አብዝቶ ይስጥልን ጓድ ሻለቃ።
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 Күн бұрын
ሻለቃ እድሜዎን ያርዝምልን። እንዲህ ጥንቅቅ ያለ ሞያ ያላቸው፣ ለወገናቸው ሲሰሩ የነበሩና ለትውልድ የሚተርፍ እውቀት ያላቸውን ሰወች አግልለን የት እንደምንደርስ እንጃ።
@The_Long_Walk_to_Freedom
@The_Long_Walk_to_Freedom Күн бұрын
የተከታተልነው ፕሮግራም ከመረጃ የማግኘት በላይ ነው፣ብዙ እውቀት እንድንገበይ አድርጎናል።እናሰግናለን🙏
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Күн бұрын
መሳይ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅልን በርታልን የሱለይማን አብደላ ጉዳይ አይረሳ አደራ መሳይ በመቀጠል አማራዬ አንድ ሁኑ አንድነት ኃይል ነው ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o Күн бұрын
መሳይ ለተገፋዉ የአማራ ሀዝብ ሳይታክት ድምፅ የሆነ የመገናኛ ብዙሀን አርበኛ ነዉ። በጣም እናመሰግናለን መሳይ
@TesfaAmanuel-l7u
@TesfaAmanuel-l7u Күн бұрын
መሳይ ስምህ መሳይ ብቻ መሆን ነው ማለትም ለአማራ ሕዝብም ይሁን ለሌላው ብሔር ብሔረሰቦች የገባህን እውነት ከመናገር ወደ ኋላ የማትል የሕዝብ ልጅ ነህ!
@yal1907
@yal1907 Күн бұрын
ክብር ይስጥል ይኑሩልን እደስወ ጠበብቶች ሃገራችን ትፈልጋለች::
@MeskiYohannes
@MeskiYohannes 22 сағат бұрын
ዋው እንዴት ደስየሚል መረጃ ነው ሻለቃ ጀግና እናመሰግናለን ዘመኖት ይባረክ መሳያችን የኢ/ት የቁርጥ ቀን ልጅሐገሩን ህዝቡን ወዳዱበርታልን ወንድማችን ጀግናው
@amen7004
@amen7004 Күн бұрын
ሻለቃ ማሞን በወታደራዊ ሳይንስ የካበተ እውቀትያላቸው ምሁር ና መምህር ስለሆኑ ጊዜው ካላቸው ደግመህ ብታቀርባቸው አመስግንልኝ መሳይንም አመሰግናለሁኝ።
@Ethiopia9995
@Ethiopia9995 Күн бұрын
እናመሰግናለን:መሳያችን❤❤❤
@ethio8774
@ethio8774 Күн бұрын
ድል ለጀግነው ፋኖ!! 💪🏾💪🏾💪🏾 💚💛❤️
@TigistTigist-z4k
@TigistTigist-z4k Күн бұрын
❤የቁርጥ ቅን በሳል ጋዜጤኛ ክፎ አብን የእኔ አባት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ አመስግናለሁ!!! ❤
@tibebudesta107
@tibebudesta107 Күн бұрын
ሻለቃ ማሞ ለድንቅ ትንታኔዋት ምስጋና ይገባዋታል
@AddisBaddis
@AddisBaddis Күн бұрын
ድልልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖኖ
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Күн бұрын
ሻለቃ ማሞ ለማ ሁልጊዜም የእርስዎ ትንተና፣ ማብራሪያና አስተያየት አንድም የሚጣል ነጥብ የለውም። በጣም አመሰግንዎታለሁ ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@neza6422
@neza6422 Күн бұрын
ክብረ ለፋኖኖኖኖኖኖ አበሳየ ፋኖቸ ድል ለአማራራራራራራራራ አለቀሰንንንንን
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Күн бұрын
ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Күн бұрын
አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@HabebaAwol
@HabebaAwol Күн бұрын
❤❤❤መሳይ ❤አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@Rahawa91
@Rahawa91 Күн бұрын
Amen 🙏🏻
@Sarbet888
@Sarbet888 Күн бұрын
I learned a lot today from ሻለቃ ማሞ ለማ. I hope Fano takes time to find knowledgeable people like him to help on military issues. I thank you both.
@solodegife7532
@solodegife7532 Күн бұрын
ጋዜጠኝነት እንዲህ እውነታ ለይ የተመሰረተ ሲሆን የጋዜጠኛውን ብስለት፣ እውቀት ያሳያል። መሳይ አድማጭነትህ፣ ስነሥርዓትህ፣የምታነሳቸው ኃሳቦች ድንቅ ናቸው።❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Күн бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@tesfayeewunetu
@tesfayeewunetu Күн бұрын
እኒህን የጦር ሊቅ አባት ፋኖ እንደ አማካሪ ሊጠቀምባቸዉ ይገባል።
@techawatch
@techawatch Күн бұрын
የዛሬ 55 አመት የልጅነት ትዝታቸውን አካፍለውናል አያችሁ ያኔ የአንድ ሰው ሞት ሲጣራ አሁን በጅምላ ከሚገድል ከንግስት እጅ ወደቅን የመንግስት ስርአቷን አፈራርሳ ገዳዮቿን የምትሾም ገራሚ ሀገር።ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሰራልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።
@Essiythemariam
@Essiythemariam Күн бұрын
መሳይ በርታልን
@AsalfewDebebe
@AsalfewDebebe Күн бұрын
I appreciate you, and the point your guest raised is very interesting!!
@EnatTesfaye-je8gr
@EnatTesfaye-je8gr Күн бұрын
መሳይ ለተገፋው አማራ እና ኢትዮጵያ ውያን ሳይታክትህ ለምታረገው አስተዋፆ ክብር ይገባሃል እናመሰግናለን
@ፍኖ
@ፍኖ Күн бұрын
#ፋኖ ያሸንፋል #አማራ ይነግሣል ግድ ነው። 💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Күн бұрын
ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@ፍኖ
@ፍኖ Күн бұрын
@ አይ አንቺ ባንዳም እኮ ነግሦበት ነበር ምናለበት ቢነግሥ 😂😂😂😂
@Kushaitopia
@Kushaitopia Күн бұрын
​@@tigrayplea5385ያንቺ አይነቶች ናቸው ለዚህ ያበቍን ጡት ነካሽ የሀገር ጠር
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Күн бұрын
😂😂አይ ምስጦች እናንተው የሰራችሁት ድምር ውጤት ነው ሸኔ እያጣጣራችሁ በጭንቅ ውስጥ ሆናችሁ የኢትዮጵያን 🤴 ንጉሰ ታያላችሁ እናንተ መርገምቶች ፈጣሪ የእጃችሁን ይሰጣችሆል💚💛❤️ኢትዮጵያ ትቀጥላለች ጠላቶቿ አመድ ይሆናሉ💚💛❤️💪💪💪​@@tigrayplea5385
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Күн бұрын
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ
@tomorrow9473
@tomorrow9473 Күн бұрын
ወይ የብስለት ጥግ። እንግዲህ ወገን እኝህን ሻለቃ እና ብርሃኑ ጀላን አወዳድሩ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Күн бұрын
😂😂አይይይ በቸገር ሰውጥራ ሲሉት እራሱ መጣ😂😂
@godisgood3876
@godisgood3876 Күн бұрын
Mesay blessed ❤❤❤
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Күн бұрын
ሻለቃ እናመሰግናለን ❤🙏
@YosefTamerat-h4n
@YosefTamerat-h4n Күн бұрын
ፋኖ አንደ ምሆን አለብት አንድነት ሀይል ነው ድል ልትክብርው እዝብ ለአማራ እዝብ
@YeshiTela-xh2ss
@YeshiTela-xh2ss Күн бұрын
መሳይ እኖዳሀለን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@Mesirat
@Mesirat Күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Күн бұрын
መሳይ የኢትዮጵያንእንቁ ማንን በምን ምክንያት መጠየቅ የለብትን ባለሞያ መጋበዝ ና ግንዛቤ መስጠትየምትችል ህዝብህን ለማዳን ለምታደርገው ጥረት ክብር ይገባሃል
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Күн бұрын
ሰሞኑን የሰዎች እገታ በአ/አ ተበራክቷል። ሸኔ አ/አ የገባው ሰዎችን ለማገት መሆኑ ግልፅ ነው።
@mesianbesa1887
@mesianbesa1887 Күн бұрын
መፍትሄው ፋኖን ማገዝ ነው ድል ለፋኖ🟩🟨🟥
@Tad6790
@Tad6790 Күн бұрын
I hope Mesay didn't interrupt such wisdom filled interview. I also wish the upcoming leaders make use of such seasoned expertise. Hats off Major
@destagelmo88
@destagelmo88 Күн бұрын
እነዚ መቼ ተዋጉና PTSD ይይዛቸዋል:: ሰላማዊ ሰዎችን ሲጨፈጭፉ ከርመው ለሌላ ተመሳሳይ አላማ ሲፈለጉ ነው ያስገቧቸው
@Orion-o8q
@Orion-o8q Күн бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ማለት ጆሮኣቹ ፆሙን አይደር የተባለ ምስኪን
@Fre-r9n
@Fre-r9n Күн бұрын
The real Trojan Horse operations happened around the Sululta area after your discussion. Tanks Major Mamo you already forecasted It.
@AbdeddaMannida
@AbdeddaMannida Күн бұрын
Messy is Ethiopian hero
@mengistutefera3026
@mengistutefera3026 19 сағат бұрын
በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alazarandu3637
@alazarandu3637 Күн бұрын
ፕሮፌሽናል በእውቀት ትንተና ሲሰጥ እንዴት ያምራል:: እናመሰግናለን::
@alemuwolde6011
@alemuwolde6011 38 минут бұрын
Mesay, my brave, I am evaluate the situation of Amhara region of Bahirdar
@sabelay4348
@sabelay4348 Күн бұрын
የአለም ሰላም ሎሬት ተብሎ የተሰየመ፣ በአገሩ ውስጥም ሆነ በጎረቤት ሃገራት ላይ ከፍተኛ ጦርነት የሚያካሂድና ጦር የሰበቀ፣ በየትኛውም አለም የሌለ «የሰላም ሚኒስተር» ብሎ ያቋቋመ፣ ግን በአገሪቱ ውስጥ ከፈተኛ የሰላም እጦት የሚታይባት አገር ላይ አማፂያንን በሰላም አስገባሁ ብሎ ሰላምን ሲነፍጉ ቢታይ ምን ያስገርማል!?
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 Күн бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ኢትዮጵያ ዘር የማይጣራባት አገር ሖና ለማየት እንዲያበቃኝ ነው ምኞቴ እግዚአብሔር ይችላ አትዘግይብን ጌታ ሆይ ፍጠን
@tesfayeewunetu
@tesfayeewunetu Күн бұрын
የተከበሩ የጦር ሊቅ አባታችን👏🥰
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Күн бұрын
እነመሳይ የኦነግ መሪ የነበረው ሰው ምን ነበር ያለው 'ማነው ፈች ማነው አስፈቺ '😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ እማማ እንትና። ሲጀመር የእቃ እቃ ጨዋታ ነው የሚጫወቱት እኮ። እይይይ አለመታደል ሐገራችን መጨረሻዋ ያሳዝናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤። ቻለው እንግዲህ ብሏል ጁላ ጨርሶታል እኮ ዝም አይነቅዝም ተረት ለኛ ሀገር አይሰራም በሰዓቱ ኢትዮጵያውያን ካልነቃን ተያይዘን ማለቅ ነው ምን ይደረግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Күн бұрын
እውነት ነው ህዝቡን ንቀውታል 😢😢
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 Күн бұрын
መሳይ ጀግናችን!ሻለቃ እንግዳችን ሰላማችሁ ይብዛ!!ፋኖ አሸናፊ ነው!ስለወደፊቱ ማሰብ ነው!!አብይ አህመድ ያሰለጠነው ሸኔ አ/አ ገብቷል!እየተሰራ ያለውን ድራማ አዲስ አበበ ቁጭ ብሎ ያያል!!
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 Күн бұрын
💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤
@meisimeisi7855
@meisimeisi7855 Күн бұрын
ይሃደግ ሊወድቅ አካባቢ አጋዚ የተባሉ ታጣቂ ከተማ አስገብተው ህዝቡን ሲያሸማቅቁ ነበር አሁንም የመጨረሻ ውድቀቱ ነው !!!
@berhansisaytesema3300
@berhansisaytesema3300 Күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ መሆኑን እነዚህ የወረሞ እንስሶች በየ ቡናቤቱ መመስከር ጀምረዋል ያውም የአበሻ አረቄ እየጠጡ መስክረዋል ❤❤❤
@Zeda-c1w
@Zeda-c1w Күн бұрын
ድንቅ ወታደራዊ ትንታኔ ምርኮኞች ከገባቸው ነግሯቸዋል ።
@abugida794
@abugida794 Күн бұрын
ድል ለፋኖ ውድቀት ለግብረሰዶሙ አብይ
@tigistzelleke7228
@tigistzelleke7228 Күн бұрын
God bless Ethiopia. Please. Every one pray hard
@senaiteshifferaw9015
@senaiteshifferaw9015 Күн бұрын
ለነገሩ ጫካ ውስጥ ጸጉር ሰሪ ኣለ ... ወይስ ዊግ ቀጥለው ነበር ሚዋጉት~!! ግራ ሚያጋባ ነገር!
@EbroTesega
@EbroTesega Күн бұрын
ክበሩልን!
@assefagetaneh8950
@assefagetaneh8950 Күн бұрын
They are already stressed by FANO so never think about dignity and etc
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m Күн бұрын
አብይ መከላከያውን አግማማው😂😂😂
@CrazyTimelikeYouTube
@CrazyTimelikeYouTube Күн бұрын
ምን ያልገማ በኢትዮጵያ አለና?
@Kushaitopia
@Kushaitopia Күн бұрын
ግም ገማ
@Kushaitopia
@Kushaitopia Күн бұрын
ግም ገማ
@BHHome-z8f
@BHHome-z8f Күн бұрын
አያደርገውም እንጅ ፋኖ ተደራድሮ ቢገባ አብይ በፍፁም ፋኖን ከነትጥቁ አያስገባውም: ይህ እሱ ያደራጀው ስለሆነ ነው::
@birhanafework9450
@birhanafework9450 12 сағат бұрын
Dil le amhara Fano wendm Mesay bertuln
@andualemaklilu3571
@andualemaklilu3571 Күн бұрын
Great explanation!
@MubarekTilahun-f9q
@MubarekTilahun-f9q Күн бұрын
ጥይት ወደላይ ሲተኮስ.. 300ft/second...when it returns down...its speed is 201ft/se.....ግሩም መረጃ ነዉ!!
@berhane59
@berhane59 Күн бұрын
እናመሰግናለን ጀግናው ኩሩው ሀቀኛው ባለግርማ ሞገሱ አንደበተ ርቱእ ጋዜጠኛ መሳያችን።እንዲሁም ሻለቃዬ።
@WW.program2071
@WW.program2071 Күн бұрын
እሚገርመው ታጣቂ ቡድኑ ባንክ የዘረፈ፣የሲቪል ሰዎች ፣ህፃናት፣ነፍሰ ጡሮች የብዙዎች ህይወት የቀጠፈ አሸባሪ ቡድን ያለምንም ተጠያቂነት ያሳዝናል። ሌላው መንግሥት እሚገርም እሚገርመው የሀገሪቷን ጦር የሰራዊት ልብስ ማልበሥ 😢😢 ያሳዝናል። ፍትህ ??????
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm Күн бұрын
ዕርቅ እያሉ እየተፈፀመ ያለ ወንጀል ይልቅ ያሳስባል
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs Күн бұрын
ለኢትዮጵያ ውድቀት ደርግ ፋሽዝም አይነተኛ ሚና ተጫውቷል በተለይ በክፍለሀገር አንደኛ ፋሸስቶች የመግደል ስልጣናቸውን በግጥ በተወላጄነት በአምቻ ጋብቻ እጅግ በሚዘገንን ደም ተራጭተውበታል መላኩ የሚሉት ቂጭላ በግንደር ክዋክብቶች ብቀላ እሰኪመስል በትግራዬና ኦሮሞ ታጅቦ ጎንደርን ጠብሶ ነው የበላ በማሰቃየት ብቻ አይደለም ውሻም ያሰነክስ ነበር እጅግ ዘግናዬ ነበር
@debebegebreyohannes7244
@debebegebreyohannes7244 18 сағат бұрын
ሻለቃ ማሞ እውነተኛ የጠለቀ እውቀትና ልምድ ያላቸው ናቸው:: መሳይ ከእንግዳህ ጋር አመሰግናለሁ::
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 19 сағат бұрын
Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Күн бұрын
ክብር ይስጥልን 💚💛❤️ኢትዮጵያዊው ሻለቃ ከነሙሉትጥቃቸው ያስገባቸው ሸኔዎች አብይ አስቀድሞ ተናግሯል እኔን በትነኩኝ ከየአቅጣጫው !ሆብሎ በመግባት በአንደቀን መቶ ሺዎች!!ይታረዳሉ !!ስላለ መረድ መለያቸው የሆነውን አራጆች ከጫካ ወደመሃል አዲሳባ አስገባ!
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 3 сағат бұрын
All these has to be documented, one day justice will come. Abiy has to face justice for everything he has done and still doing.
@tomgmttfamily
@tomgmttfamily Күн бұрын
ከተዋረደ ቆየ እኮ
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 Күн бұрын
Major Mamo Lema is a senior military officer with a vast & rich experience in the Ethiopian Army during the good old days , his expertise is vividly reflected on his current analysis.
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs Күн бұрын
የርስ በርስ ጦርነት ሳይሆን ዘረኞች በህዝብ ላይ የፈፀሙት የዘር ማጥፋት አለም አቀፍ ወንጀል ነው
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 Күн бұрын
ትክክለኛ ና በእውቀት የተሞላ ትንታኔ ነው እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️
@WinterWin-b2u
@WinterWin-b2u Күн бұрын
ፍኖ ከህወሃት በላይ ኦህዴድን አፈር ድሜ አብልቶ ዝርክርካቸውን አውጥቶታ የመጨረሻ ካርድዳቸውን አስቧቸዋል
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc Күн бұрын
ክብር የሚገባቸው አይደሉም።በህገ አራዊት የሚመሩ እንስሶች ናቸው።ሱፍ ስለለበሱ መሪዎቹን የሰለጠኑ የሚመስለን ካለን በትልቁ ተሳስተናል።
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 3 сағат бұрын
ደንብ: ስርአትና ክብርን የሚያውቅ የኖረበት ነው:: ያልኖሩበትማ ምኑን ያውቁታል? ከአላዋቂስ ምን ቁምነገር ይጠበቃል?
@Yif66
@Yif66 Күн бұрын
በቃ ሸኔ ደስታውን የሚገልፀው ሰው በመግደል ነው??? ለካ ሰውም ወደ አውሬነት ይቀየራል!!!
@bihonmuluken8195
@bihonmuluken8195 Күн бұрын
ሻለቃ ለሚሰጡት ሙያዊ ትንተና አክብሮት እና ምስጋና አለኝ ።ሆኖም የአሁኑ አቀራረብዎም ሆነ የመሳይ አጠያየቅ ግን ሱማሌ ይህች ለቅሶ ከፍየሏ በላይ ነች የሚለው አይነት ነው ። ከትምህርትና አደጋ ከመከላከል ይልቅ ትልቁን አላማ ማየት ካለመፈለግ የመነጨ ለምን እነዚህ ታጣቂዎች በሰላም ገቡ ከሚል ይመስላል ። ይህን ያደረገው ፋኖ ቢሆን ኖሮ ይህ ጉዳይ የዚህን ያክል ያንጨረጭር ነበር ? የሚያሳዝነው ግን እርሰወን የመሰለ ከፍተኛ ባለሙያም በዚህ ዘመኑ ያለፈበት የአያት ቅድም አያቶቻችንን እርስት አራት ኪሎን እናስመልሳለን የሚል የቅዠት የዘር አስተሳሰብ ተጋሪ መሆንዎ ነው ። ይገርማልም ያሳዝናልም ።
@xFlavoriax
@xFlavoriax Күн бұрын
መሳይ ሻለቃ ማሞን ጋብዘህ ላሰጠሀን ትምህርት ምስጋና ይድረስ ህ፥፥ ብልጽግና ሸኔን ከጅምሩ የፈጠረው ህዝቡንም ተቃዋሚዎችን ለማስፈራራት ነው፥፥ ለዚህም ተግባሩ ንጹሀን ህዝቦችን አማራ ሆነ ኦሮሞን በማስገደል ዝነኛ እንዲሆን ካደረገው በሁዋላ አሁን በፋኖ የደረሰበት ክፉኛ ዱላ የህዝቡ በኑሮ መማረር የሚደረገው መፈናቅል መንግስት ነኝ አለሁ በሚልበት አገር ሰው ማገት ወዘተ እነዚህ ሁሉ ጭንቀቶቹ እንቅልፍ ስላሳጡት እና ፍርሀት እና ጭንቀት ራሱ የፈጠረውን ኦነግ ሸኔን ተታረኩ ብሎ ማስገባቱ ምንም የጠፈር ሳይንስ ቴክኖሎጂን ማወቅ አያስፈልግም፥፥ ማንም ማሰብ የሚያዳግተው ሰው ሊረዳው የሚችለው ጉዳይ ነው፥፥ ስለ ወታደር ዩኒፎርም ግን መጀመሪያ አገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት ሲኖራት የሚታሰብ ነው፥፥ አስታውሳለሁ በደርግ ግዜ ሚሊቴሪ ፖሊስ የሚባሉ፥፥ የወታደር ጫማ ብቻውን ወይ ሱሪዉን ብቻውን ያደረገ ካዩ ይዘው ይቀጡ ነበር፥፥ እንኩዋን ወታደር ሳይሆኑ ዩኒፎርም መልበስ፥፥😎
@G7-oy4lu
@G7-oy4lu Күн бұрын
Hello 👋 hello 👋
@AmanuelketselaTafesse-j7w
@AmanuelketselaTafesse-j7w Күн бұрын
ሀገሬሬሬሬሬሬ
@tesfayeewunetu
@tesfayeewunetu Күн бұрын
እኒህን የመሳሰሉ በ Military Science እውቀት እና ክህሎት የበሰሉ እና የበለጸጉ የጦር መኮንንኖች የነበሯት አገር ዛሬ ላይ እነ አቢይን የመሳሰሉ ድልብ መሀይማን እጅ ላይ አገር ስትወድቅ ማዬት ምንኛ ያማል⁉️ ምንኛስ ያሳዝናል⁉️ 39:38
@Luna23official
@Luna23official Күн бұрын
እንደው መላቅጡ የጠፋበት አገር ሆና ትቅር ኢትዮጵያዬ ።
@WegeretSelam
@WegeretSelam Күн бұрын
Peace for our people
@Yitulala
@Yitulala Күн бұрын
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤ ሐበሻ
@berhansisaytesema3300
@berhansisaytesema3300 Күн бұрын
❤❤❤ ይሄ ቆሻሻ የወረሞ ዘላን መንጋ ከማዳጋስካር የከብት ጭራን ተከትሎ እንደመጣ እራሳቸው መስክረዋል አሁን ግን ይሄ ቆሻሻ የወረሞ ዘላን መንጋ ወደ መደጋስካር እስኪመለስ ድረስ ይደመሰሳሉ ይገደላለሉ ይጠፋሉ ያውም በቅርቡ ፣ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ አሜን ❤❤❤
@tbretua6715
@tbretua6715 Күн бұрын
Your Honor As human being you give us Knowledgeable Analysis based on Fact's , Experience Morality No Room for Races
@TigistGebremariam-w7p
@TigistGebremariam-w7p Күн бұрын
ትክክል ኖት ሻለቃ አይ ኢትዮጵያ ዩኒፎርም በኃይለ/ሥላሴ እና በደርግ ጊዜ ቀረ አሁን እኮ የፓሊስ እና የትራፊክ ልብስ ለፕራንክ ለብሰው ይጠቀሙበታል በየትም አለም የሌለ ነገር
@Geezemebrat
@Geezemebrat Күн бұрын
እነ ጁላ ተራ ወታደርነት ተሹምው አለም የሌለው ፊለድማርሻለ ተሾመ የነዝህ ሰዎች ትምህርትም ብስለት የላቸውም,,ደንቆሮች ለገዥው ይስማማዋል ፠
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Күн бұрын
ጀግናው የኢትዬጵያ እንቁ እውነት ለእውነት ስለ እውነት የቆመ ለህሊናው ያደረ ሀቀኛ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 Күн бұрын
እናንተ ደደብ ማሃይሞች ይህ ደደብ ሰፌድ ፊት ሸፋፋ መሳያቹ በውሸት በኣልባልታ ኣዱረሳቹ ገና ደሞ በህግ ፊት ይቀርባል። እግዛብሄር ምን ይሳነዋል ሳይውል ሳያድር እሳትዋ ቤታቹ ሰተት ብላ ጉባች 🤣🤣🤣😍🤣🤣🤣
@TigistGebremariam-w7p
@TigistGebremariam-w7p Күн бұрын
አይ ሀገሬ ከአምሳ አመት በፊት እንኳን በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ኢትዮጵያ አልተዳደረችም በአሁን ዘመን የኢትዮጵያ ህግ በኦሪት ዘ ፍጥረት ጊዜ ያልነበረ በአለም ላይ በሌለ ህግ ነው የምትተዳደረው
@ashemanall
@ashemanall Күн бұрын
የዛሬን አያርገውና ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት እንዲህ ያሉ ሙያዊ ብቃትና professional Discipline የነበራቸው ባለሙያዎች ነበሯት ።
@alemuwolde6011
@alemuwolde6011 34 минут бұрын
I mean , really it is better than Addis Ababa than specifically Shiro Meda that I heard last Sunday 😅
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Күн бұрын
እንይ ኢትዮጵያ ን አዋርዷታል
@markshawn6967
@markshawn6967 Күн бұрын
You guys still in feudal Era!
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Күн бұрын
Which planet are you staying ?
@berhansisaytesema3300
@berhansisaytesema3300 Күн бұрын
❤❤❤ መሳይ የወረሞ ዘላንኮ ህግ የለውም ለማነው የምትናገሩት ፣ ግን ይሄ ቆሻሻ የወረሞ አራዊት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል ፣ በቅርቡም አራት ኪሎን እንቆጣጠራለን ፣ የኢትዮጲያም ህዝብ ይደሰታሉ ያውም በቅርቡ ፣ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ አሜን ❤❤❤
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 53 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 660 М.
EMS Eletawi የዲፕሎማሲው ክሽፈት Thu 12 Dec 2024
1:20:13
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 21 М.
EMS ዜና  Thu 12 Dec 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 6 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 53 МЛН