ፀጉራችንን የሚያረግፍው ቁመት እንዳይጨምር ውበት እንዳይኖረው የሚያረግ መንታ እንደዚ እናጥፋው/split ends hair 

  Рет қаралды 123,156

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 410
@godsdaughterhannah3458
@godsdaughterhannah3458 11 ай бұрын
“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።” - ራእይ 1፥7 “መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።” - ራእይ 22፥17
@Selamwudu
@Selamwudu 10 ай бұрын
Mendenew
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 ай бұрын
​@@Selamwuduየእግዚአብሔር ቃል ነዉ። ኢየሱስ እንደሚመጣ አያዉቁም እንዴ?
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 ай бұрын
አሜን ሙሽራችን ኢየሱስ በክብር ታጅቦ ይመጣል።
@AsterEthd
@AsterEthd 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር እንዴት እንደ ማመስግንሽ አላቅም በምክርሽ ሁሉ ተጠቅሜበታለው እንዳውም ያለውን ለውጥ ፎቶ ብልክልሽ እራሱ ደስ ይለኛል ክበሪልን እህታችን❤❤❤❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 11 ай бұрын
መስኪዬ እህቴ እውነት ነው መንታውን ብቻ መቁረጥ ነው የኔ ብርታት እኔ ሁልግዜ መታጠብ ስፈልግ ውህድ ቀብቼ ነው ግን ያንቻን ቪድዮ እያየሁ ነው የምቀባው በጣም ለውጥ አለው❤🙏 እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ
@alemgebregergis3547
@alemgebregergis3547 25 күн бұрын
ምን ተጠቅመሽ ነው ለውጥ ያገኝሹው እህቴ ንገሪኝ ፀጉሬ በጣም መንታ እንከ ግማሽ ድረስ ነው ረጅም ነዉ ግን ተባለሸብኝ ደረቀ
@enusus2700
@enusus2700 11 ай бұрын
መሰኪየ አውነተኛዋ ሴት ምክርሽ ሁሉ ጠቅሞኛል ኑሪልን ዘመንሽ ይባረክ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን የኔስ ፀጉር በተፈጥሮ ክሩ ስስስ ስለሆነ ይጣጠሳል ብዛት የለውም ቁመት ድሮም ምንም አይልም ትንሽ መንከባከብ ከጀመርኮ ጀምሮ ደሞ ለውጥ አለው ኢሄን ማጠርያም ገዝቻለሁ ስስ ቢሆንም ጫፉ ትንሽ ያስቸግረኝ ነበር ሌላው ከፊት ከግንባሬ ጎን ለጎን ገባ ያለ ነው ከበፊት ባዶ ነው አሁን ላይ ትንሽዬ ለወጥ እሱም አለው በተረፈ ከላይ ያልተሰጠ ኬት ይምጣ እያልኩ እራሴን አፅናናለሁ😂 ጭንቀት ቀንሻለሁ ሰላጣ ድሮ የማልበላ አሁን ፍራፍሬ ማዳም ቤት የተገኘ የተሰራ አያልፈኝም ስልሽ😂 እንቅልፍም ሚዲያ ላይ የማቃጥላትን ጊዜ ቀንሼ ጥሩ ሰዓት መተኛትም ጀመርኩ ኢቺን ኮሜንት የማዳም ቅመሞችዬ ለእናንተ ጠቃሚ ናት ነገር ከሚባሉት ራቁና ምግብ ብሉ ቂም አትያዙ ይቅር በሉ ባላቹ ፈታ ብላቹ ነሩ የሚጨንቃቹን ለፈጣሪ በእንባ ንገሩ ጨርሻለሁ❤
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 10 ай бұрын
ሳህ
@TsinatTsinattsegaye-xj1ko
@TsinatTsinattsegaye-xj1ko 11 ай бұрын
የምር ፀጉሬ የተስተካከለው ባንቺ ምክር ነው ፈጣሪ ይባርክሽ መስኪ 🌺💞
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 11 ай бұрын
አሜን! እህቴ አቤት እኮ ስለ ፀጉር የምታሳያቸውን እንዴት እንደምወደው ደግሞ እንዴት እንደምጠቀምበት እናመሰግንሻለን ኑሪልን!
@TigistAsado-yw7jf
@TigistAsado-yw7jf 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@rahmet1294
@rahmet1294 11 ай бұрын
መስኪ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ድሮ ነበር በጣም ምከታተልሽ አውን ላይ ከስልኬ ብዙ ስለራኩ አልከታተልሽም🥰🥰 ያድጋል ግን አያድግም የተባለለት ነኔ ፀጉር ነው የዛሬ 3 ኡመት በነበረን ቆይታ ፀጉሬ ብዙ ለውድ አይቼበታለው በመጠኑ አውንም አለ እንክብካቤ ነገርግን መበጣጠስና መን መፍትሄ አጥቼለት ነበር እና አዳንድ ቀጭ አርጉት ስቲ ነበር 😂መች ልጨርስ ፀጉሬን ብዛቱን ማአሻአላህ 2ሰው ይሆናል ቁመት ግን ብዙ አይደለም ምክንኛቱም በጣም ነው ሚበጣጠሰው😢
@BayushNgerti
@BayushNgerti 11 ай бұрын
መስኪዬ አቤት እርጋታ ስርአት ስወድሽ እኳ ያንቺን ትሪትመንት እየተጠቀምኩላት የልጄ ፀጉር እንዴት እንዳደገ በርቺልን ኑሪልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarondagnnet8275
@sarondagnnet8275 11 ай бұрын
I don't know if you are going to read this but you need t know that you are doing a good job. I was depressed a year before , when I watch your videos I was so motivated to take care of my hair, you helped me through it thank you meskiye🙏🏼💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@meskitube16
@meskitube16 11 ай бұрын
I’m so happy to hear this. Keep going.💕💕💕
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 11 ай бұрын
አይ መስክዬ ብሉማጂክማ እድሜ ላንቺ ይበል ዋጋው ተሰቀለ ማርያምን የማስታወቅያ ላንቺ መክፈል አለባቸው❤❤❤❤
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 11 ай бұрын
ክክክክ
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 11 ай бұрын
😂😂🎉😂😂
@almanamld4483
@almanamld4483 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@marthahagos1762
@marthahagos1762 11 ай бұрын
Egna ga ma tefa😢
@senitufaa1284
@senitufaa1284 11 ай бұрын
መስኪ ስለ ካክስ ጥቅም አና ጉዳት ንገሪን pls ?
@KeneniKetema-l9u
@KeneniKetema-l9u Ай бұрын
እኔ የምር ለምን እንደምወድሽ አላውቅም መስኪዬ ብዙ ለዉጥ አግኝቻለሁ አንቺን በመከታተሌ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ❤
@zahrazeinu1624
@zahrazeinu1624 11 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ልዩ ቃል የለኝም እኔ አንችን ስከታተልሽ ከአምስት አመት በላይ ነው ለውጥ አለው ፀጉሬ ብዙና ጥቅጥቅ ያለና ጭፍርግ ነበር አሁን ግን ለስልሶልኝ እርዝመቹም ጨምሯል አላህ አንችንም ልጆችሽን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ያሰብሽውን በጎውን ነገር ሁሉ አላህ ይስጥሽ እማ
@meazasahlemariam
@meazasahlemariam 8 ай бұрын
Leselasa endet honelesh
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 11 ай бұрын
እናመሰግናለን መስክዬ ብአች የምታደርጊውን በመከተል ለውጥ አይቻለው ፈጣሪ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ እስከነቤተሰብሽ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 11 ай бұрын
እኔም አንቺን አይቼ ነው ይሄንን አይነት ማበጠሪያ የገዛውት በጣም አሪፍነው❤❤
@mytube2450
@mytube2450 11 ай бұрын
Yet gezashiw?
@feker122
@feker122 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለ ጠቃሚ ቪዲዮዎች ሽ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 11 ай бұрын
ማራምን እኔ በጣም ዲክም ብሎኛ የሰዉቤት እፍፍፍፍ ስደት መስኪየ የኔዉብ❤❤❤❤
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض 11 ай бұрын
እኔም አዷነኝ ይህ ማበጠሪያ ካንች አይቸ ገዝቸዉ ጠቅሞኛል 👍👍👍
@Saraha2459
@Saraha2459 11 ай бұрын
አረጅም እድሜ ከልጆችሽና ከባለቤትሽ ተመኝቸልሻለሁ የኔ ቆንጆ❤❤
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 11 ай бұрын
መስኪዬ ስወድሺ አላህ ይጠብቅሺ እስከልጆችሺ❤❤❤
@zabibaali7156
@zabibaali7156 11 ай бұрын
መስኪዬ የመንተረስ ነገር አይጠየቅ ደሞ ፀጉሬ አንገቴን ሲነካኝ የሚዎጋኝ ነገርስ😂😂 የናይላዬ ማሚ በጣም አመሰግናለሁ እንዳልሽዉ ለማድረግ እሞክራለው ❤❤
@bisrateyohannis2490
@bisrateyohannis2490 11 ай бұрын
የኔ ውድ ያንቺን ማክስ ነው ምጠቀመው ለውጥ እያየሁበት ነው ቁመት ባይጨምርም በጣም ተፍታታቷል ፀጉሬ ተባረኪ
@BelaBela-x9e
@BelaBela-x9e 11 ай бұрын
የኔ ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የፀጉሬን ለውጥ ልነግርሽ አልችልም❤❤❤
@yoditbezabh4671
@yoditbezabh4671 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ብሉ ማጂክ በተለይ ለከርዳዳ ፀጉር እኔ ለውጥ አይቼበታለሁ❤
@Kahsgsh-d1h
@Kahsgsh-d1h 3 ай бұрын
አጠቃቀሙን ንገረኝ ዉድ እደ ማንኛዉም ቅባት ነዉ የምጠቀመዉ
@gddhchbvh6334
@gddhchbvh6334 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ መስኪየ ❤የኔም ፀጉሬ መንታ ነው በጣም ነው እሚረግፈው ባበጠርኩት ቁጥር ብዛት አለው ግን አያድግም መንታ ስለሆነ ነው መሰለኝ
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 11 ай бұрын
እኅታችን መስኪየ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን❤
@Kalki_habeshawit
@Kalki_habeshawit 11 ай бұрын
መሲዬ መጣም ነው የማመሰግነው የምሬን ነው ሳበጥር መድር በመሉ ነበር የሚሞላው አለማመሰገን አልችልም ውድዬ ፈጣሪ ይሰጥልኝኝ
@serkiealefe111
@serkiealefe111 10 ай бұрын
ምንም ሊሰተካከልልኝ አልቻለም የኔቆንጆ ብዙን ጊዜ እከተልሽ አለሁ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝነሸ ውዴ የምትሰሪያቸው ቢዲዬዎች እጅግ አሰተማሪእና ጠቃሚ ናቸው በርቺ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 2 ай бұрын
መስክዬ በጣም እናመስግናል❤❤❤
@hawa7349
@hawa7349 11 ай бұрын
ዋውውው የኔልዩ ፀጉሮ እያደገ ነዉ እርሜ ላች የኔ ሠልካም❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 11 ай бұрын
ማስኪ እኔም አንዷ ነኝ የማበተሪያ ነገር 😢ለብዙ ዓመት ሙሽጥ ተጠቅሜ ብዙ ነበር ብዛቱን ጠልቼ ምሽጥ አርጌ ሳበጥር ኖሬ ይሄው አሁን ሳሳ ስታጠብ እርግፍ እያለ በተለይ ስታጠብ
@meribintbaba6317
@meribintbaba6317 11 ай бұрын
እኔም ልክ እዳንችው በፊት እደት በቀነሰልኝ እል ነበር
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 11 ай бұрын
የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽልን❤
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 11 ай бұрын
ተባረኪልኝ መስዬ
@HdhdudDuudu-b5l
@HdhdudDuudu-b5l 16 күн бұрын
የኒ እውኘነታኛ ሀቀኛ❤❤❤❤❤
@FevenGezae-vv5rq
@FevenGezae-vv5rq 11 ай бұрын
መስኪየ እኔን በምትሰሪው ሁሉ በጣም ተጠቅሜ ኣለሁኝ እግዝኣብሄር ይስጥልኝ !!🥰🥰🥰🥰
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 11 ай бұрын
መሰኪ ልዩ ፍጥረት
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 11 ай бұрын
የኔ ወረቅ ተባረኪልኝ መሰክየ የእኘ ብረታት በጣም ነው የምወድሺ በጣም ነው የማከብረሺ 🌹🌹🌹🥰🥰🥰💕💕
@madenahusain6966
@madenahusain6966 11 ай бұрын
ትክክል ነሽ እኛ በየቀኑ ነው እምንታጠበው
@MulualemShow
@MulualemShow 11 ай бұрын
እሬት ሽንኩርት ጥሩ ነው
@yoyoAsefa-p5k
@yoyoAsefa-p5k 11 ай бұрын
መንታ ፀጉር በጣም ነው ያሰቸገረኝ አቦካዶ እና ሙዝ እቀበዋለሁ ምንም ለውጥ የለውም ተሰባባብሮ ሊላቅ ነው
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ 11 ай бұрын
❤❤❤የኔ ልእልት የናይሉየ እናት ቴኪው 😢😢 ደቦሽየ ስወዳት እኮ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 11 ай бұрын
መስኪ ፍልቅልቅ እንኳደህና መጣሽ ነኤላ ልጆችሽ ደህናናቸዉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እህት ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መቅደስሳሙኤል
@መቅደስሳሙኤል 7 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ጠጉር በከባከበውም እየወጣ አለቀ
@TgGebera
@TgGebera 11 ай бұрын
ደስ ስትይ ዉዴ ደግሞ ምስጋናሽ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ
@TgGebera
@TgGebera 11 ай бұрын
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 8 ай бұрын
ያድጋል ግን አያድግም ያልሺዉለኔነዉ አደገብየ ደስ ሢለኝ መልሶ ሢያጥሪ ይከፋኝና ለራሤዉ ቡዳ ሆኩበትእላለዉ 😂😂 ሢገርም አሁንገባኝ አመሰግንሻለዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@AbebaHunegnaw
@AbebaHunegnaw 9 ай бұрын
መስኪዬ እህቴ በጣም ነዉ የምወድሽ የምታሳየው ሁሉ በጣም ጥሩ ነዉ የኔ ፀጉር ግን ቁመቱ እረዢም ነዉ ግን በጣም ስስ ነዉ እንዲበዛ ምን ላድርገዉ እባክሽ እህቴ የምታዉቂዉን እረጅኝ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 11 ай бұрын
እሽ መስኪዬ የኔ መልካም እህቴ በደንብ አድምጨሻለሁ እተገብረዋለሁ❤
@BilenTewodros
@BilenTewodros 11 ай бұрын
selam meskiye tru segure mibale alni gen seguren tekbakebe alwekem eweketuem yelniem segurcahecn lemkebakebe lemfelge sewoche mn mngede enketele esti atre yale video ser eshi wede❤❤❤
@HanaTsegaye-d4i
@HanaTsegaye-d4i 11 ай бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ ? ሰላም እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ መስኪ ሁሌም የምትሠራውን አያለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪ። መስኪ ፀጉሬ በጣም ሉጫ ለስላሳ እና ረጅም ነው እና መሀሉ ብቻውን አጠረ በጣም ከሌላው ፀጉር ተለየ ደረቀ ። እና አንቺ ያልሽውን ሁሉ እያደረኩ ነው ግን blue majic ሉጫውን ፀጉሬን የባሰ ሉጫ አደረገው በጣም ሳሳ ሞተ ። ምን ላድርግ መስኪ ? በጣም ተቸገርኩ ። ለ ሉጫ ፀጉር የሚሆን ቅባት ካለም ንገሪኝ ። በጌታ መስኪ ተባባሪኝ
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 11 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነሽ ፀጉሬን ታዴግሸልኝ
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 11 ай бұрын
መሲ እንዴት ላግኝሽ ደስታዬን ላሳይሽ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ 11 ай бұрын
አሜን፫ ሰላማቹ ይብዛ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች. መስኪዬ የኔ ፀጉር ምንም ቅባት አይጠጣም ምን ላድርገዉ😢
@FreweyniMezgebo
@FreweyniMezgebo 7 ай бұрын
Meskye betam amesegnalw eyetelbana yeabecad wehd betam tekmonal betam yenekakel neber betam asferton neber egshn ybarek hakena sew neshe❤❤❤❤❤❤❤
@HelinafekaduHilina
@HelinafekaduHilina 11 ай бұрын
የኔ ልዬ ወድድድድድ ❤❤😍😍😍
@sabasol6682
@sabasol6682 11 ай бұрын
እንግዲያስ መላ በይኝ የኔ ፀጉር አይደርቅም አይበጣጠስም መንታም የለዉም ነገር ግን ከስር ነዉ የሚነቀለዉ አለቀ ከራሴ ላይ ለማለስለሻ እንዳልሽዉ የጭቃ ቅባት እቀባለሁ እንደታጠብኩ ለቆዳይ ደግሞ አፍሪ ሄርባል ቅባቶች የሮዝመሪ ቅባት አዘጋጅቼ እጠቀማለሁ ነገር ግን አንዳንድ ዶክተሮች የሚሉትን አይቼም ምንም ባደርግ ሊተወኝ አልቻለም እስቲ መላ በይኝ መስኪ የኔ ዉድ እህት🙏🙏🙏
@ኡሙአነስ-ኀ7ሰ
@ኡሙአነስ-ኀ7ሰ 11 ай бұрын
መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ የትም ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ካቺ ብዙ ተምሪያለሁ በተለይ በተለይ ኤሄ ማበጥርያ እና ስታጠብም ሆነ ውህድ ስቀባ ከማሀል ለሁለት ከፍዬው መሀሉን ከኸላማ አገኛቼ እቀባለሁ እታጠባለሁ ወደ ኸላ አታበጥሩ ለሁለት ክፍል አድርጋቹ በጎን ወደ ታች ማበጠር
@beetyube
@beetyube 11 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይመስገን እኔ መልካም እሴት ነሽ እኔም አንች በቻ እይትክታትልኩኝ ነው ፀጉር ያደገልኝ ውዴ አመስግናለን🎉
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጤ❤❤
@abebafirew2937
@abebafirew2937 11 ай бұрын
መስኪ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤
@HaymanotAmare-g6n
@HaymanotAmare-g6n 11 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እህት እኔ የወይራ ዘይት ስቀባ ሽቦ ነው የሚደርገው😢😢😢
@lensaabdisa
@lensaabdisa 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ you're the best youtuber.
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እናቱ እኔም እንዳቺ ነው የማደርገው እናም እሞክረዋለሁኝ❤❤❤
@KadejaYbra
@KadejaYbra 8 ай бұрын
እናመስግናለን ውዴ❤❤❤
@NuraJamal-ge9tx
@NuraJamal-ge9tx 11 ай бұрын
መስኪዬ ለፀጉር የቡሩሽ ማበጠርያ ብንጠቀምስ
@مدينهاثيوبيا-ص3ر
@مدينهاثيوبيا-ص3ر 11 ай бұрын
መሰኪየአላህይጨምርልሺከዚህምበላይዉድየ
@Sebleabay-fu9pg
@Sebleabay-fu9pg 11 ай бұрын
እን በሙሽጥነበር የማበጥረው ያንች ምክር ሰምቸ ቀይሬ አለሁ❤አመሰግናለሁ 😊
@kadidebebe3034
@kadidebebe3034 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 3 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴነገር ግን እኔ ፀጉሬን ያድግልኛል ብዬ ጫፉን ገባ ብዬ ቆረጥኩት አሁን ምላርግ እስቲ ንገሪኝ ፅጉሬ የወጣለት መንታ ነው አላድግም አለኝ ይባስ ብዬ አብዝቼ ቆረጥኩት
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 11 ай бұрын
መስክዬ አንችን ማየት አቁሜ ፀጉሬ ተባላሸ ከዛሬ ጀምሮ መካባከብ እጀምራለሁ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 11 ай бұрын
መስኪዬ ማር❤❤እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ማማዬ❤❤በክርስቶስ ፍቅር እወዲሽለኹ💋
@ggtui-tv1un
@ggtui-tv1un 11 ай бұрын
ሜስክየ ሰላምሽ ብዝት ይበል እኔ ጸግሬ ኣሁን ነው መከባከብ የጀመርኩት እና ኣብሽ እንቁላል ባናና ኣቮካዶ የወራ ዘይት መጠቀም ጀመርኩት እና ለዉጥ ካየሁት እነግርሻለው ❤❤❤❤ ይመችሽ እህቴ
@Sara-i5p5c
@Sara-i5p5c 4 ай бұрын
ኢስኪ ለምያያዝ ጸጉር መፍተሄ ካለሽ ንገርኝ ሞክሬ ሞክሬ ደክሞኛል 😢😢😢😢
@LeylaYumam
@LeylaYumam 10 ай бұрын
መሲዩ ለቤትሽ አድስነኝ እማ በፀጉር ጉዳይ የኔ የቃ ሽቦነዉ በተለይ ጫፍ ጫፉ የተለየነዉ ቅባት ተቀብቼዉኳን አይረጥብም ሌላዉግን ዴናነዉ አንድ ቅጭላትላይ እንዴት ሁለት አይነት ፀጉርይሰጣል የፈጣሪ ስራ ኪኪኪኪ እዉነት ጫፉ ተቀብቼዉም ሳበጥረዉ ይጧጧል ስናዴድ በትንሿ ሙሽጥ ንጭጭት አዴርገዋለሁ እፍፍፍፍ ብቻ ፈጣሪን ምን ብየዉ እንዴሰዉ ፀጉር ሁኖልኝ በጄ ስስበዉ ረጂም ስለቀዉ ይሰበሰባል ለዚህስ መፍትሄ የለሽም ማማየ
@merryasrat-hw5zu
@merryasrat-hw5zu 11 ай бұрын
Meskiyeeeee betam akebrsh alehun mekreshen tseloteshen endyet endet endemwedsh ehtye tebereki Fetari abzeto tsega yabzalish
@helenregassa6597
@helenregassa6597 11 ай бұрын
መስኪዬ እናመሰግንሻለን አንድ የምጠይቅሽ ጥያቄ ጨዋማ የሆነ ውሃ ለጸጉር ጉዳት አለው ወይ? ካለውስ እንዴት እና በምን መልኩ አድርገን ብንጠቀም ጥሩ ሊሆንልን ይችላል ? መረጃውን እንድትነግሪኝ ብዬ ነው አመሰግናለሁ፡፡
@MisganaDesta-v5m
@MisganaDesta-v5m 11 ай бұрын
Yene tsegure sayadige yehoneche lije tseguran temelitawe ahun mn enidemiyakile
@fenetsol3725
@fenetsol3725 11 ай бұрын
Meskiye anchi eyayehu betam teskure betam adigolegale fetari yebarkish ❤
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@KisanetyimerKisulove21
@KisanetyimerKisulove21 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤yeni wud enakbersh alen nurelijen yeni enattttt
@ensratube
@ensratube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እናመሰግናለን ውዴ❤❤
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 6 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ይወልቃል በጣም ምን ላድርግ ? ኢትዮጵያ ከመጣሁ ነው ግን እዛ ሁኜ አፊፍ ነበር
@Ami-gs8er1zm9i
@Ami-gs8er1zm9i 11 ай бұрын
የኔ ፀጉር በተፈጥሮው ውስጡ ብቻ ከርዳዳ ነውም አጭር ነው ነው በጣም ያስቸግረኛል ሲጠናቅኝ ፐርም ተቀባሁ በምን ማሳደግ አዳለብኝ ንገሩኝ🌷
@hamelmal1728
@hamelmal1728 11 ай бұрын
መስኪዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽ በጣም ነው የወድሽ የእኔ ጸጉር ግን ጭድ በየው በጣም ቀጭን ነው ከዛላይ በጣም ይቆራረጣል በጣም ይበጣጠሳል ምንም አያድግም እና በጣም ነው የተቸገርኩት ምን ትይኛለሽ መላ ካለሽ እንዳትተይኝ ❤❤❤❤❤💋💋
@HayatMohm
@HayatMohm 10 ай бұрын
ትክክል እኔም አይኔ እስከሚደክም በእጄ እምቆርጠው
@madenketube9911
@madenketube9911 11 ай бұрын
አህለን መሲ ቆጆ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ስላካፈልሽን መልካም ሀሳቦችን እናመሰግናለን አኔ በጣም ሰልችቶኛል ተፈጥሮ ካልሆነ ድካም ነው
@TigistAwoke-tl6
@TigistAwoke-tl6 11 ай бұрын
መስክየ እናመሰግናለን በርችልን የኔ ውድ በእግዚአብሄር ስም ቻናሌን አስተዋውቂልኝ❤❤❤
@MedinaAbdulkadir-pm6ub
@MedinaAbdulkadir-pm6ub 9 ай бұрын
Video asatri betam rezhim nw
@አልሃምዱሊሏህ
@አልሃምዱሊሏህ 11 ай бұрын
ብመጅመሪያ ብጣም ነው የምውድሺ አሏህ የልጅችሺ እናት ያርግሺ እኔ ሳኡዲ ነኝ ሶፍት ፀጎሪን እቅባ ነብር አሁን ትችው ዘይት እቅባለሁ እክባከብው አለሁ ግን አያድግም እየትቁርጥ ነው የሚሂድው ምን ላርግው እህቴ መልሺለኝ
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 11 ай бұрын
መሰኪየ እንኮን ደና መጠሻ የኔ ፀጉር እረጂምና ብዙ ነበር አሁንግን አበቃ ተነቃቀለ በጣም ሳሳ ምን እደማደርግ ግራ ገባኝ
@57623
@57623 11 ай бұрын
የኔም ነዉ😢😢😢
@bethelhemsisay5848
@bethelhemsisay5848 11 ай бұрын
ምስካዬ እንደትንሽ የምትሰጭን ነገር ግን ኢትዩጵያ በጣም ውድነው
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ 11 ай бұрын
የመስኪ ውስጥ ውስጡን አጫጭር ከርዳዳ ፀጉር ያለንን ምን ትመክሪናለሽ❤
@wab7691
@wab7691 11 ай бұрын
video ሰርታለች ጊቢና እዪ እኔም ለውጥ አግኝቼበታለሁ
@AlemtsehayeAbera
@AlemtsehayeAbera 9 ай бұрын
መስክየ እናመሰግናለን
@madenahusain6966
@madenahusain6966 11 ай бұрын
የኔ ውድ ሥወድሽ ያጀቴን ነው እምትናገሪው ❤
@MedinaTube-vo5mv
@MedinaTube-vo5mv 11 ай бұрын
ማሬዋ እስኪ ለሚደርቅ ፊት ንገሪኝ በፊት ሀሪፍ ነበር አሁን ግን ድርቅ እያለብኝ ነው
@Selam-c5x
@Selam-c5x 10 ай бұрын
የኔውድ እግዜአቤርይባርክሺ ምስጊን
@TSIFeyisa
@TSIFeyisa 6 ай бұрын
ye ewnet betam newu yemiwodish
@kiyaberhanu-f1c
@kiyaberhanu-f1c 11 ай бұрын
Congra 500 gabtoshal
В главната роля: Мария Петрова
18:55
bTV Media Group
Рет қаралды 21 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
ፅላለወይኒ ዩቱብ is live!ሰላማት
ፅላለወይኒ ዩቱብ
Рет қаралды 54
አብርሽ ቆረጠለት. ተለያይተናል አለ😱😭😭
28:55
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 37 М.