አልሚ ካርቡ ጋ ያላት ግንኙነት ምንድን ነው ብላቹ ለምትሉ ሰወች እውነታው ይሄነው።

  Рет қаралды 27,366

Almas YouTube

Almas YouTube

Күн бұрын

Пікірлер: 291
@almasyoutube4205
@almasyoutube4205 3 жыл бұрын
እምለቀው ቪድወ እየስራ አይደለም ሌሺ
@seidabebetelbo4767
@seidabebetelbo4767 3 жыл бұрын
ከምር ባለፈው ሰብስክራይብ አድርጌ አስቸነበረ እና አሁን ሸልሜሽ አለሁ ሰብስክራይብ አርጌሽ አለሁ
@user-ov5pm7oj9j
@user-ov5pm7oj9j 3 жыл бұрын
አቺ አክላቅሸን አሳምሪ
@user-ic3th6kq7p
@user-ic3th6kq7p 3 жыл бұрын
እህት ስወዲሽ ዩቱቤን አስተዋዉቂልኝ
@Tube-rx6dc
@Tube-rx6dc 3 жыл бұрын
አልሚ በእስኪ በቅንነት ዩቲዩቤን አስተዋዉቂልኝ በናትሽ
@user-so9uf4fj4b
@user-so9uf4fj4b 3 жыл бұрын
ያች ፕራክ ምን ያስደስታል ያስቆጣል ራስሽ ቀባጥረሽ ወዳ ወድህ አታድርጉኝ ትያለሽ የይቶብ ብር አነቀላችሁ
@wjwwkjwskaka5800
@wjwwkjwskaka5800 3 жыл бұрын
አለች አደብ ይኑርሽ የስልምና አህላቅ አደለም ተይ ነገ ሞት አለ ዝሙት በብልት ብቻ አደለም😭
@nosib7890
@nosib7890 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-zx4jk2qo8u
@user-zx4jk2qo8u 3 жыл бұрын
ትክክል
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 3 жыл бұрын
እኔ ገና ዛሬ ሳይሽ ግን አሰሪዎችሽ ነፃነት ቢሰጡሽ አንቺ ሙስሊም አይደለሽ ለምን በሱሪ ትሰሪያለሽ ለራስሽ ነው ለማንም አደል ሰው ያለውን ይበል ግን አንቺ አላህ ያዘዘሽን መተግበር
@nosib7890
@nosib7890 3 жыл бұрын
@@Asad-ir6gr ትክክል ወላህ አሰር ምናምን
@nosib7890
@nosib7890 3 жыл бұрын
@@user-zx4jk2qo8u ውዴ ዳምርኝ በቅንነት
@Rahma-hg9ov
@Rahma-hg9ov 3 жыл бұрын
ሀቢብቲ ማነው ዱባይ ነፃነት አለው ያለሽ ስቃያችንን እያዬን ነው ያለነው ዱባይ ነፃነት ያለው ጠፍተው ለሚሰሩት ብቻ ነው
@user-cj1gc7xw7l
@user-cj1gc7xw7l 3 жыл бұрын
አብሺሪ ዉደ
@user-fr8qb9ij4w
@user-fr8qb9ij4w 3 жыл бұрын
ከአገር ዉጭ ያለነዉ ሁላችንም ነፃነት የለንም
@ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ
@ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ 3 жыл бұрын
የጠፈነዉ ደልቶን አይደለም 😭😭😭😭 እየተሰቃየን ሂወታችንን ለማትረፍ ስንልነዉ ሁሉም በልብቁስል አለዉ የጠፍ ነፃነት የለዉም እንደኔ አልሀምዱሊላ መንዘላዘል የለም እኔጋ😏
@qatar3046
@qatar3046 3 жыл бұрын
አብሽሪልኝ
@user-ck4he3hf7x
@user-ck4he3hf7x 3 жыл бұрын
@@ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ እውነትሽነውማማየየጠፍሁላየደላውአይደለም
@user-pz7wc9lh2e
@user-pz7wc9lh2e 3 жыл бұрын
አልሚዬ እኔ እዉነት ነዉ ብዬ ነበር የእዉነት ፈጣሪ ይሠዉርሽ ምንም ቢሆን ያገርሽ ልጅ ምንም ያርግሽ ❤❤❤❤
@hikmah3704
@hikmah3704 3 жыл бұрын
አንቺ አልማዝ እባክሽ አንዳንድ ንግግሮችሽን አስተካኪ ሂጃብ መልበስ ነፃነት ማጣት አይደለም ሂጃብ ላአለም ሴት በሙሉ ታዛአለች የሰባቱ ሰማያት ጌታነው የዘዘን ሰምታ የታዘዘች ታዘዘች ሰምታ ያመፀች እባካቹሁ ለነብዬ ሞሀመድ አላህ ሰቡሀነ ወታላ ሲያዛቸው አንተ ነበይ ሆይ ለሚስቶችህ ለልጆችህ ለምናን ሚስቶች በጌጦቻውላይ ጅልባቡን ይልቀቁበት ብሎ አዘዘ አረ አላህን እንፍራ ሂጃብ ከብርነው ምክንያቱም ከትልቁ ጌታችን የተሰጠን ትዛዝነው ነፃነት ማለት እርቃን አደባባይ መውጣት ማለት ይደለም ዋልጌነት ቢሆን እንጂ አላህ ሂዳያ ይሰጠን
@user-fw1lz6qx4t
@user-fw1lz6qx4t 3 жыл бұрын
እህቴ ነገ ሞት አለብሺ ወደ አላህ ተመለሺ ሂጃብ መልበስ የሚያዘን አላህ ሱብሀነ ወተአላ ነው እንጂ አረቦች አይደሉም አስቢው ያሞት ሲመጣ እኛና ስራችን ነን እዛች እቀብር ውስጥ የምንቀመጠው ሂጃብ ኒቃብ መልበስ ምንድነው ጉዳቱ እስኪ ንገሪኝ መገላለጥ ግን ብዙ ጉዳት አለው
@user-yo8iz2kp8c
@user-yo8iz2kp8c 3 жыл бұрын
_አፈቅረሀለሁ💐🌹 በተለይ ስደት ላይ ሁኙ አንተ ጋረ ባንተዋወቅ ሂወቲ ጨለማ ትመስለኛ ነበረ ከቤተሰቦቸ ይበልጥ ለኔ ቅረቤ ነህ በስደት ላይ ብዙ ነገረ እዳቅ ሰበብ የሆንከኝ አንተ ነህ አንተ ከሌለህ ማንንም ላገኝ አልችልም። አሁንም እወድሀለሁ *(( ~ጀዋሌዋ~*)
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😆😆😅😅😅
@rabiamohmd1424
@rabiamohmd1424 3 жыл бұрын
ሱበሀናላህ ሱሪ መልበስ ነፀነት አልሺው ልብ ይስጥሺ ብቻ
@amantube1554
@amantube1554 3 жыл бұрын
ውለህ ልክነሽ
@ametullahtube3452
@ametullahtube3452 3 жыл бұрын
እንደማመር
@user-ch6hs9te9h
@user-ch6hs9te9h 3 ай бұрын
ሱበሀንአላህአላህ እዳይስጥሽ
@zinetahmed
@zinetahmed 3 жыл бұрын
እባክሺ ቲክቶክ ላይ እየጨፈርሺ ነው ጥቅሙን ነገሪኝስኪ ስጭፈራው ጀነት እህቴ ይቅርብሺ
@tube-ns7wv
@tube-ns7wv 3 жыл бұрын
ዜዴ ቤትሰብ አድርጊኝ
@user-rj6wn2pd8f
@user-rj6wn2pd8f 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔም ፍልስጢኒ እሚባል ዜጋ ያላቸው ሰዎች በነፃነት ነው እሚያሰሩት እኔም አምስት አመት እነሱ ጋ ፍቅር ናቸው ሰውን በእኩል አይን ነው እሚያዩት
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 3 жыл бұрын
ድባይ ነፃነት አለው አላልሽም እኔ አየር ፀሀይ ናፍቆኛል ይሄው ሶስት አመት ጨርስኩ ከቤት አልወጣ በዛ ላይ ጭቁንነት አለ እርተይ አትጠይቄኝ እደ ድባይ ጭቁን የለም ኩትራት ቤት አይጣል መሮኛል
@user-tg1dn5js2v
@user-tg1dn5js2v 3 жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ውድ ያጋጥማል እኔ ሀገሬም ላይ እንደዚህ ነፃነት ክብር ሀሳብ አላገኝም ሰወቸ ከምንም በላይ መልካም ናቸው ወላሂ እደፈለኩ ነው የዱባይ ወንዶች ደሞ ማሻ አላህ አደብ ያላቸው ናቸው ሳኡድዎች አይጣል ናቸው
@ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ
@ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ 3 жыл бұрын
ዱባይ ዱባይ አልሽ ነይ እናይ ጉደ ፈላ 😭😭😭ስቃዩን ሆ ፍቅታሀት ቤታቸዉ ትልቀቱ የሁሉም ዝም በይ ያላዩት አገር አይናፊቅም ቢሚለዉ
@user-jy4zc1de4q
@user-jy4zc1de4q 3 жыл бұрын
*ወላሂ ነዉ የምልሺ ዱባይ ሁለት አመት ሰሪቸ ሳኡዲ ስመጣ እምዲሪና ሰማይ ነዉ ዱባይን ያላዩ ናቸዉ የምበጣረቁ እንደ ዱባይ አልፊ ስራ የለም ወላሂ እኔ ሁለት አመት ብዙ አሳልፊያለሁ መኪና ማጠብ አለ አትክልት ማጠጣት አለ እረ ስንቱን ጉዲ ላዉራ ስለ ዱባይ ኡኡኡኡኡ ሳኡዲ እኮ ስራ የለም መኪና ማጠብ የለ ሹጋ ቤት እየሰራን ስራ በዛ እያሉ አፋቸዉን አሞልተዉ ያወራሉ ሁሉንም ማለቴ አይደለም*
@ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ
@ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ 3 жыл бұрын
@@user-jy4zc1de4q ትክክል እህቴ 😭😭😭ግቤ ትልቀቱ በ3ስቀየዉ የምናጥበወ በሳሙና ስራዉ ሙቀቱ መወረድ መዉጣቱ ስቃዩ ሁሉምጋነዉ ተለብም ጠፍቶም የሚንሰራዉም ብቻ አልሀምዱሊላ ለሁሉምነገር
@user-rc1ub4sl5z
@user-rc1ub4sl5z 3 жыл бұрын
ሳህእህት ዱባይስቃየነው
@semutube4934
@semutube4934 3 жыл бұрын
እረዝም በያት ማማየ ስላላየችው ነው የዱባይን ስራ ያላየ ይበጣረቅ
@hayatasen3245
@hayatasen3245 3 жыл бұрын
👍👍👍 እንደ ዳባይ አድካሚ ሥራ የለም
@merymery382
@merymery382 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አልሚ የትም ሀገር እዉነተኛ ወይም ሙዋጥኖች ካልሆኑ በጣም ብዙ ስለልብስ የማይጨነቁ አሉ እናዉቃለን ማሬ 😘
@MrsFatema-rd9zv
@MrsFatema-rd9zv 3 ай бұрын
,ጎበዝማማዩየ
@sysysusu3502
@sysysusu3502 3 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ሱሪ ሰለለበሽ ነፆነት አለ ትያለሽ አላህ ልቦና ይሰጥሽ
@ametullahtube3452
@ametullahtube3452 3 жыл бұрын
አሚንን እሕት ሰብስክራይብ ውዴ
@user-zx4jk2qo8u
@user-zx4jk2qo8u 3 жыл бұрын
ሰዎቹ ምንም አሉኝም ብለሺ ሳይሆን አሏህን ፈረተሺ አለባበስሺን አስተካካይ ነገ ሞት አለብሺ እኔኳን አልከታተልሺም ሰዎች ቪድወወችሺ ሲያዘውወሩ አይቸዉ በጣም ከእስልምና የወጣ ነገር ነዉ የምትሠረዉ
@user-pf8qh4qc4j
@user-pf8qh4qc4j 2 жыл бұрын
ሲጀመር አስሊ ሆነ አልሀነ ለሴት ልጅ ሱሪ ሀራም ነው
@zizinettube7695
@zizinettube7695 3 жыл бұрын
ለነሱ መቅናት አለመቅናት ሳይሆን አች እደዛ ተገላልጠሽ እነሱ ፈቀዱ አልፈቀዱ ላች ሀራም ነው
@mideya
@mideya 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበሰከቱ እደትነሽ አልምየ እግዲህ የምወጂውንና የምታፈቅሪውን አግባ ግን ከሰርጉ አደራ
@user-nn2wd8bf1f
@user-nn2wd8bf1f 3 жыл бұрын
ዱባይን መተሽ በቀመሽዉ ነፃነት አለ የምትይው
@nosib7890
@nosib7890 3 жыл бұрын
ትክክል ዳምርኝ
@rehematubez
@rehematubez 3 жыл бұрын
@@nosib7890 እንዛመድ በቅንነት
@mhmhgd
@mhmhgd 4 ай бұрын
4:35 ሰላም. ለዚህ. ቤት 5:02 5:03
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 3 жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱሊላሂወበርካቱሁ እህቴ አላህ ይመልሰሺ ሱሪ ሰለለበሺ ነፃነትነው ትያለሺ ቤቱወሰጥ ማለቴም እቤትሺ የፍለክሺውን መልበሰትችያለሺ ግን ሰትወጭእና ሚዲያላይ እደዚህእድትሆኙ አይፍቅድልሺም እሰልምና
@user-rh4es6gu2v
@user-rh4es6gu2v 3 жыл бұрын
ያረብ አስሊና ፎርጅጅ አደረክሻቸው ። ተሠተሪ ለራስሽ የራሳቸው ጉዳይ ሲፈልጉ ሴት ተሞልቶ ይደፋም ባናታቸው ላይ ላች የሚጠቅምሽ ነገር የለም እህት የሰው ልጅ ከእስሳ የሚለየው የፈጣሪውን ትእዛዝ በመተግበርና በመፍራት ነው። ዝሙት ግዴታ ክላስ መዝጋት አይደለም ዝሙት ማየትም ለመታየትም መሻት ራሱ ዝሙት ነው። ደሞ ኒቃብ ለብሰሽ ይሳፈጥሻል ስትይ ለመሸፋፈን ካልሆነ ፈፅሞ ከተሠተርሽ ማንም አይነጋሽ ካገጠጥንና ከተዝረከረክን አለባበሳችን ከተዝረከረከ አይቀሬ ነው።
@user-qo5bw2ex4b
@user-qo5bw2ex4b 3 жыл бұрын
ባለጌ ያው በለጌነው ተመቸሽኝ ሢቀጥልደግሞ ጎበዝ አረብ እዳታገቢ
@nosib7890
@nosib7890 3 жыл бұрын
ጥያቄ ናፀናታ ማለት ምዲናው በጣቃለይ ሙስልሚ ሴት አትከፍፈትም በይ እህቴ ዱበይ ሰውዲ ቤሩት ልብናን ምነምን ወዛታ አትበይ አለህን ፍር እታቅለህ የአለህን ቃል እወቅ
@user-nv7gy3qb2c
@user-nv7gy3qb2c 3 ай бұрын
ኢህትራም የሚባል ነገር አለ ሙስሊም ስለሆን ለሠው ብለሽ ሳይሆን
@taiba5130
@taiba5130 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አለሚየ ማስረዳት አይጠበቅብሽም ዝባያቸው የፈለጉትን ያውሩ😍😍😍😍😍
@slamaslama9615
@slamaslama9615 3 жыл бұрын
ሥለሠው ተይው አላህን መፍራት ነው ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ
@user-gr2ku9bh1v
@user-gr2ku9bh1v 3 жыл бұрын
ሶሪያ ናቸው አሰሪወች እነሱ ሰራተኛ አይረብሹም ግዜቸውን የሚያሳልፉት ከሲጃራና ከሺሻ ጋር ነው
@ametullahtube3452
@ametullahtube3452 3 жыл бұрын
ሠብሥክራይብ አርጊኝ ውዴ
@ruqyaedris9966
@ruqyaedris9966 3 жыл бұрын
አልሚ እነሱ ስለቀኑ ስላልቀኑ ሳይሆን አላህን ፈርተሽ ሱሪ አትልበሽ የዚች አለም ሀራራ ከአኼራው ጋር አይገናኝም በጣም ትንሽናት የዚች አለም ሙቀት ከአኼራው እና እህቴ ሱሪ አትልበሽ ስለፈቀዱ ብለሽ የህትነት ምክሬነው
@user-xg7mv6vd5r
@user-xg7mv6vd5r 3 жыл бұрын
አልማዝ ወደራስሽ ተመለሽ በአላህ ይዠሻለሁ ሳይመሽ አላህ ተውበተኞችን ይወዳል እናማ ሴትልጅ በሚዲያ እድህ ስትሆን ይከብዳል
@nardosehabesawettube1996
@nardosehabesawettube1996 3 жыл бұрын
እረ ተይ ስብ መልሽ ሳአውድወች እኮ ወዳጅቸ ነበሩ ምነዋ የአልሚ ወዳጅች በላይክ አሳዩኝ እናም ፕሮፋይሌን በመጫን ስብ ስብ እያረጋችሁ እለፍ ስወዳችሁ
@Tube-im6us
@Tube-im6us 3 жыл бұрын
ትክክል ነሺ አለሚየ ጡሩም ሠው አለ መጥፎም አለ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
እረ ወላሂ እኔ ዱባይ ነዉ ያለሁት ማን ነዉ ዱባይ ነፃነት አለዉ ያለሺ እኔስ በመዳም ነገር ስራ ጩኸት ተቃጥየ ልሞት ነዉ አንድ ቀን እንኳን ወደዉጭ ይዘዉኝ ወጥተዉ አያዉቁም አይ እድሌ።።።።።
@asaaislam2152
@asaaislam2152 3 жыл бұрын
ዝበያቸው የኔም አስሪወች ችግርየለባቸው አስሊአርብናቸው ኢማራቲ የፈለኩትን ብለብስ ምንምችግርየለባቸውም 7 አመቴአንድምቀንይኒፎርምለብሸአላቅም ሁሉምአንድአይደሉም
@user-wl9lp6tm5j
@user-wl9lp6tm5j 3 жыл бұрын
አልምየ የእኚአገረልጂበፋፁአታረጊዉም ከመጀመሪያዉምአዉቅነበረ ዝበያቸዉአልሞ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 3 жыл бұрын
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ ብርቺልኝ ቤትስብ ሆኛልሁ
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
ኧረ አታስቢ የሰው ወሬ ያው የሰው ወሬ ነው በራስሽ ሀሳብ ኑሪ😍
@user-xf7ql2uz5c
@user-xf7ql2uz5c 7 ай бұрын
በርች እህቴ አድሶችንም አበርችን
@sadaseid4670
@sadaseid4670 3 жыл бұрын
ለራስሽ ነው እንጂ ለሰው አትኑሪ አላህን ፍሪ እህት
@user-yq1px9uw1z
@user-yq1px9uw1z 3 жыл бұрын
አልምየ በጣም ነው እምወድሽ ለቤትሽ አድስ ነኝ በርች የኔውድ
@mama-dx3eb
@mama-dx3eb 3 жыл бұрын
ሚሰኪን እረ ለስው የህንያክል አታብራረ ዋናው አላህን መፈራት ነው
@ametullahtube3452
@ametullahtube3452 3 жыл бұрын
እንደማመር
@giasbd2359
@giasbd2359 3 жыл бұрын
ክክክክክፍራክ ነው አረ ተመቸሽኝ❤
@user-xl9nk4gr1t
@user-xl9nk4gr1t 3 жыл бұрын
ሰላም አልሚ ዝበያቸው ሰው ቀልድአያውቁም😍😍😍😍👈
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
❤️💛💚መልካም ጁማአ በነብያችን ላይ ሰለዋት አውረዱ ዛሬ እዳያመልጣቹ ከእስታዝጋ ቁራአን መቅራአት የፍለጋቹ ተቀላቀሉ🌹በኢትዮጵያ ክምሽቱ አራት ሰአት እዳያመልጣቹ
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e 3 жыл бұрын
እና አራቦቹ የፈላገ ነገር ብሆኑ አስሊ ሆኑ አልሆኑ አራብ አይተን ነው እንዴ ምንሸፈፋነው ? አሁንም ግራ አገበሽኝ የ ኦኽቲ ምክንያት መደርዳር ተይ ና ተመለሺ ወደ ትክክለኛውን መንገድ አሁንም አራቦች ልበሱ ስላሉን አንለብስም አትልበሱም ስለሉን ከመልበስ ወደሀላ አንልም አሁንም እልሸለው ሰዎች ስለሙሽ አንሺ እንዲህ ነሽ ስለሉሽ ተጫንቃሽ ቪዲዮ እደሰራሽ ድንሽም ለሚየዘሽ ነገር ተጫንቀሽ ተመላሺ ተውበት አድርጊ
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
❤️💛💚መልካም ጁማአ በነብያችን ላይ ሰለዋት አውረዱ ዛሬ እዳያመልጣቹ ከእስታዝጋ ቁራአን መቅራአት የፍለጋቹ ተቀላቀሉ🌹በኢትዮጵያ ክምሽቱ አራት ሰአት እዳያመልጣቹ
@user-nv7gy3qb2c
@user-nv7gy3qb2c 3 ай бұрын
አህለን አልሜ
@ekramabdu5330
@ekramabdu5330 3 жыл бұрын
ኢትዮ ስትመጪ ንገሪኝ ባንቺ ቦታ እኔ እሰራለሁእሺ አልሚየ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
ኪኪኪ አይ አልሚ ቆረቆዲት በገዛ እንትንሽ ለማንስ ብሰጭው መብትሽ ነው ግን በአደባባይ አትገላለጭ
@ferdowsbintendris6213
@ferdowsbintendris6213 3 жыл бұрын
እነሱ ምንም አይሉም ብለሺ ራሰሸን አታረክሸ በተኛሸበት ሞተሸ ብታድረሰ 😥 እኔ በፌሰቡክ በዋትሰአፕ ሰለቁሺ ሳይ አዝናለሁ እህቴ አሏህን ፈሪ 😥
@tube-ns7wv
@tube-ns7wv 3 жыл бұрын
ቤትሰብ እንሁን እህት
@tirworkgatye7837
@tirworkgatye7837 3 жыл бұрын
በርች ጎበዝ👍👍👍👍
@abomuhammad5255
@abomuhammad5255 3 жыл бұрын
ውይዱባይነጣነት አለአረእኔመካራየእያሣዪኝ
@samrihebeshawit6358
@samrihebeshawit6358 3 жыл бұрын
ቡአሀሪ ይመስላሉ
@seranatube1366
@seranatube1366 3 жыл бұрын
አልሚዬ በርቺ ነይ እኔም ጋር
@redshtube7299
@redshtube7299 3 жыл бұрын
ሴቶች አያገባኝም በኋላ የሌላ ዜጋ እዳጠብሱ ፎ ፍትህ ለሀበሻ ወንዶች
@LyfhSghfg
@LyfhSghfg 6 ай бұрын
ፍልስጢንማርየሰውማርናቸውእኮ
@user-zz1bo4bt4x
@user-zz1bo4bt4x 3 жыл бұрын
አልሚ ይቱቤን አስተዋውቂልኝ
@HdutufYdhrhrh
@HdutufYdhrhrh 3 ай бұрын
ትክክልእህቴአረብአደለምለትዳርአዲረውሌላፊትነውእሚያሳዪንብቻአልሀምዱሊላ😢😢😢😢
@riima5804
@riima5804 3 жыл бұрын
ሁሉም መብትሺ ነው ግን አለባበሰሺን ዐሳምሪ ቱክቱክላ ብዙግዜ የምለብሺው ጡሩ ዐይደለም
@user-lp7rk3qo7x
@user-lp7rk3qo7x 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ዝበያቸዉ እኔ እወዲሻለሁ
@user-fw1lz6qx4t
@user-fw1lz6qx4t 3 жыл бұрын
ሲጀመር እነሱን ነው እንዴ የምትፈሪው አላህን ነው እንጂ መፍራት ያለብሺ የሙስሊም ስነምግባር ይዘሺ ተጓዢ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 жыл бұрын
ዱባዬም ስት ስቃይ አለ እደት እደምንኖር እኛ ነን እምናቀው
@ሀፍሳቱዩብ
@ሀፍሳቱዩብ 3 жыл бұрын
አረ መጀመርየም ብየለው ፕረክ ነው
@aminayimerhassen2283
@aminayimerhassen2283 3 жыл бұрын
አልሙዬ የኔቆንጆ እኔ በጣም ነውህምወድሽ
@zedtube8471
@zedtube8471 3 жыл бұрын
ሥለእውነት ኣልሚ ቲክቶክ ላይ ሣይሽ እንዲህ ሥረኣት ያለሽ ኣትመሥይኝም ነበር
@areejaborumman8968
@areejaborumman8968 3 жыл бұрын
አይዞሺ ማር ማሻ አላህ ይልጥ ለኔ ደሰየሚለኚ የባህላቺንን ልብሰ ሰትለብሺነው ባህላቺንኮያኮራል ማር ቀጥይበት ኩራዝም እደዛው እወዳቺኋለሁ ሠው ብዙ ያወራል ዝባያቸው የቅናት ወሬነው ማር
@keriyaasultan2859
@keriyaasultan2859 3 жыл бұрын
Desteylshi kofidsshi 👌👌 barchi liyu neshi unti
@mhmhgd
@mhmhgd 4 ай бұрын
ሰላም. ለዚህ. ቤት
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
አልሚዬ
@user-le6px2hw1o
@user-le6px2hw1o 3 жыл бұрын
የሚገርሙት ጠያቆቹ .......ቲቲቲቲሽሽሽ
@amiratube
@amiratube 3 жыл бұрын
ሁለተኛ እንዳትዋሽ አልሚየ
@zuzutube4257
@zuzutube4257 3 жыл бұрын
አልሚ ቤተሰብሽ ነኝ አችም ቤተሰቤ ሁኙኝ
@_soresatube1629
@_soresatube1629 3 жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ አጣሁሽ እኮ 😲 ቦለክሽኝ እንዴ?🙄
@ekramekram6122
@ekramekram6122 3 жыл бұрын
ክክክክል
@ቤንትመሀማድየበድወልድኢመ
@ቤንትመሀማድየበድወልድኢመ Жыл бұрын
መስልሽናው የጋኜሽው ፋኝጂ እደየ ይስጠሽ
@tube9643
@tube9643 3 жыл бұрын
አልሙየ እነሱባይናገሩሺ አለባበስሺንአስተካክይ ለራስሺነዉ
@fatimaadem6914
@fatimaadem6914 2 жыл бұрын
ማሻአላህአለሙየኔልዬ
@zinatzinat1151
@zinatzinat1151 3 жыл бұрын
አብሺሪማማየያዉሩሥራችዉነውአልምየጠክሪእህቴ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 3 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ፕራንክ መሆኑ ገብቶኛል
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 3 жыл бұрын
ላይክ
@samiratube2353
@samiratube2353 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አብሽሬ ወሬ ያው ወሬ ነው ንቀሽ መተው ነው ወደ እንዳትናደጅ
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
❤️💛💚መልካም ጁማአ በነብያችን ላይ ሰለዋት አውረዱ ዛሬ እዳያመልጣቹ ከእስታዝጋ ቁራአን መቅራአት የፍለጋቹ ተቀላቀሉ🌹በኢትዮጵያ ክምሽቱ አራት ሰአት እዳያመልጣቹ
@zuye_wollyewa
@zuye_wollyewa 3 жыл бұрын
አልሚዬ በርች
@tube6066
@tube6066 3 жыл бұрын
እኔ ሲጀመር ቁም ነገርሽና ቀልድሽ አያስታውቀኝም
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
❤️💛💚መልካም ጁማአ በነብያችን ላይ ሰለዋት አውረዱ ዛሬ እዳያመልጣቹ ከእስታዝጋ ቁራአን መቅራአት የፍለጋቹ ተቀላቀሉ🌹በኢትዮጵያ ክምሽቱ አራት ሰአት እዳያመልጣቹ
@newkw9423
@newkw9423 3 жыл бұрын
ማሬ ዝም በያቸው እሺ💕💕💕💕💕💕
@fatimahm7388
@fatimahm7388 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@jemalahme9812
@jemalahme9812 3 жыл бұрын
ትክክክል
@ፋጡማሰይድ-ቨ3አ
@ፋጡማሰይድ-ቨ3አ 3 жыл бұрын
ማም አይዞሽ 💘💘💘
@emuhayattube
@emuhayattube 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እኖሁን
@zedtube8471
@zedtube8471 3 жыл бұрын
ኣብሽሪ ኣሏህ ይጠብቅሽ
@aaysy6092
@aaysy6092 3 жыл бұрын
እውነትን ሳያውቁ ለሚበጠረቁሰወች ለማስረዳት አትሞክሪ እራሥሽ ንየምታውቂው አችነሽ
@ዜድብንትአሊ
@ዜድብንትአሊ 3 жыл бұрын
አንዳንዶቹ ጥሩ ናቸው
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
ደምፅሸ እንዴዚህ ነው ግን ይደብራል የምር አሰተካክሊ
@babyzhenbongcawel212
@babyzhenbongcawel212 3 жыл бұрын
ዝበያቸውአልምየ።እኔምቤትእዳቺነውየምኖርምንምነገርየለም።ሁሉም ባለጌወቺአይደሉም
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
❤️💛💚መልካም ጁማአ በነብያችን ላይ ሰለዋት አውረዱ ዛሬ እዳያመልጣቹ ከእስታዝጋ ቁራአን መቅራአት የፍለጋቹ ተቀላቀሉ🌹በኢትዮጵያ ክምሽቱ አራት ሰአት እዳያመልጣቹ
@fafitube9302
@fafitube9302 3 жыл бұрын
እንኳን ሱሪ ለብሸ በቢጃማም ይቀናሉ አዳዶቹ
@umsumeya2185
@umsumeya2185 3 жыл бұрын
አና ሀራም አትፈሪም አንኮን አሠሪሽን ወድምሽም መልበስ አትችይም
@KsaKsa-gq3ed
@KsaKsa-gq3ed 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@hawastot4750
@hawastot4750 3 жыл бұрын
ወላሂ እራሰሺን ራሰሺ ታዉቂያለሺ ግን ሰዉነትሺን ሼፍኒ ሂጃብሺን አሰተካክይ ሰለሊላዉ ከሊ ወሊ ።
@user-kn5dx1oj9v
@user-kn5dx1oj9v 3 жыл бұрын
ግን ሙስሊምናትዴ እ
@hawaal156
@hawaal156 3 жыл бұрын
@@user-kn5dx1oj9v አዉን
@amitub615
@amitub615 3 жыл бұрын
አልሚዬ ውዴ ዝም በያቸው የኔ ውድ ሰው ብታዝሊውም እግሬተጠጠጠለይልሻልላይክ ሸር በርችልኝ
@user-do6md2ku9b
@user-do6md2ku9b 3 жыл бұрын
እረዝም በይ ማነውኩየት በሱሪ ለብሶየሚሰራ ነጣነትየትነው ያለው ዝምብለሺአታውሪ ሳውዲነው እይእደፈለጋችሁየምትኖሩት በየኢጃዛው
@user-kn4ds1by4k
@user-kn4ds1by4k 3 жыл бұрын
እኮ በጣም ዱባይም ነፃነት አለ አለች እንጅ ነፃነት ያለው ሳኡድ ነው እደፈልጉ የሚሆኑት
@ktube8920
@ktube8920 3 жыл бұрын
ሀርብ የተከፈተበት ነው ያልሽው ፍልስጤን ጠፍቶሽ ነውዴ የነብያት መፍለቂያ ቃዲስያ
@seadaalemuseadaalemu792
@seadaalemuseadaalemu792 3 жыл бұрын
ምን ትይለሺ ደሞ አ እንች ግን ነይ እኔ ዱባይ እይዉ
@user-to1rf1vf7d
@user-to1rf1vf7d 3 жыл бұрын
ተውሂድንም አስተምሪ በርች
Cleaning🤣 #shorts #トイキッズ
00:18
Toy Kids★トイキッズ
Рет қаралды 10 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 39 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 120 МЛН
የጠፍሁት ልጂ ወልጀ ነዉ 🥴🤔😔
10:40
Almas YouTube
Рет қаралды 21 М.
በጣም ያሳዝናል  አዝኛለሁ በጣም  💔💔
12:56
Almas YouTube
Рет қаралды 47 М.
ሀረብ ሀገር ሴት እና ወንድ ቪዲዮ ኑ ላሳያቹ
58:08
YetenbiTube የተንቢ⚛
Рет қаралды 70 М.
Cleaning🤣 #shorts #トイキッズ
00:18
Toy Kids★トイキッズ
Рет қаралды 10 МЛН