Michael Belayneh - ፍለጋ - Filega | Track 5 (Official Lyrics Video)

  Рет қаралды 627,729

Michael Belayneh

Michael Belayneh

Күн бұрын

Пікірлер: 464
@chocolateflavor459
@chocolateflavor459 5 ай бұрын
ከዚህ ድንቅ አልበም ጀርባ ምን ያህል ሰዎች እንደደከሙ መርሳት የለብንም.. ሁሉንም እናመሰግናለን.. የኔ ትውልዶች.. ስላከበራችሁን እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@honeytesfaye5582
@honeytesfaye5582 5 ай бұрын
ወሎዬዎች አላችሁ❤
@AddisuTeshome-xu4ep
@AddisuTeshome-xu4ep 5 ай бұрын
አለን ❤ ወረኢሉ❤
@bkbly1182
@bkbly1182 5 ай бұрын
Addis abeba weloo family❤❤
@ilo670
@ilo670 5 ай бұрын
አለን❤❤❤
@bekalugashaw9263
@bekalugashaw9263 4 ай бұрын
Alen Alen
@FLm-v8d
@FLm-v8d 4 ай бұрын
አለን ደሴ
@welloDK
@welloDK 5 ай бұрын
የወሎ ልጆች የት ናችሁ !!! ❤❤❤ እናመሰግናለን ሚኪ !
@tadesseberie
@tadesseberie 5 ай бұрын
Elay nen selammmm
@HanaGetaneh-k5v
@HanaGetaneh-k5v 5 ай бұрын
አለን እህትዋ
@nadigirmasam
@nadigirmasam 5 ай бұрын
አለን አለን አናመሰግናለን ሚካ ላንተ ቃላት የለኝም ጠይም 1ኛ
@saedomar5143
@saedomar5143 3 ай бұрын
ወለዬዎች የት ናቹህ ስለዚህ ሙዚቃ ስትሉ በላይክ ዘይሩኝ እማ አቦ
@jordijo5641
@jordijo5641 5 ай бұрын
ማለት በቃ ብዙ ማለት ፈልጌ አቃተኝ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ አክባሪህ ነኝ
@kirubelfikre3024
@kirubelfikre3024 5 ай бұрын
ሙሉ አልበም እንደ ቆንጆ ሲንግል የሚወደድልህ ምርጥ ከያኒ! Impossible to skip a single track!
@Michaelbelaynehfan
@Michaelbelaynehfan 5 ай бұрын
same here no favorite so far all are😢 damn
@hayathayat9049
@hayathayat9049 5 ай бұрын
ለካ ለወሎም እደዚህ ለስለስባለ ሙዚቃ ይዘፈናል 😮
@ያቢEnat
@ያቢEnat 5 ай бұрын
አይገርምም እንዴት ደስ
@tesfayekendo6348
@tesfayekendo6348 5 ай бұрын
Awo des sel
@ilovemom1712
@ilovemom1712 5 ай бұрын
ደስ ሲል
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 ай бұрын
ወሎየዎች የት ናቹህ ራያ አማራ ❤
@abukiyimam9130
@abukiyimam9130 5 ай бұрын
ባቲ❤ ኮቻ ❤ ደሴ ❤
@EbnuSeid
@EbnuSeid 5 ай бұрын
መርሳ እና ውርጌሳ❤❤❤
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 5 ай бұрын
አለን❤
@SaraHaile-xs2tr
@SaraHaile-xs2tr 5 ай бұрын
አለን ❤
@belyanjemal5144
@belyanjemal5144 5 ай бұрын
ራያ በየት በኩልነው አማራ ሚሆነው አንቺ ያን ከነገርሽኝ እኔ ደሞ አማራ የሚለውን ቃል ከነትርጉሙ ታሪካዊ አመጣጡን እነግርሻለሁ
@insiderstories2562
@insiderstories2562 5 ай бұрын
We all wished he would sing at our weddings
@anduga1985
@anduga1985 5 ай бұрын
I am from Tigray, My brothers and sisters Wollo is different. After all this mess up as Tegaru, I love Wollo. It is a land of Love..... I live with them and it is a great memory for me as a person.... መታመሜን አይተው ባቲ ወረኢሉ ፤ መርሳና ውርጌሳ ትሞታለህ አሉ ። እኔ ግን አልሞትም መውደድ ያፀናኛል ፣ መታመን አክሞ ፍቅር ያኖረኛል ። Best Description of them
@Kasa-u1v
@Kasa-u1v 27 күн бұрын
ጌታየ ኢትዮጱያ የሚል ስም እሚያሰማን ግዜ ይምጣ የአስራት ቦክራትሽን አገረሽን አትርሻት እናቴ ማርያም
@misganaassefa4041
@misganaassefa4041 5 ай бұрын
እግዚኦ ግጥም! እግዚኦ ዜማ! እግዚኦ ቅንብር! እንደው ዝም ነው።
@metimaranata1940
@metimaranata1940 5 ай бұрын
ሳልሰማው ነው like ያደርኩት because we all know it’s ሚኪስ music it doesn’t go wrong ❤
@NahiQween
@NahiQween 4 ай бұрын
wow ኮምቦልቻ የቆንጆዎች ሀገር ውበት ሲለካ ኮቻ ነው ለካ!!!!!❤❤❤❤❤❤
@FLm-v8d
@FLm-v8d 4 ай бұрын
እንዴ ወዴት ወዴት ደሴን ወዴት ተውሻት❤❤❤❤❤❤
@mash5767
@mash5767 3 ай бұрын
በዚህ አልበም ሙትትትት አልኩኮ እህህህህ ሚኪዬ የሙዚቃው ንጉስ በናተ ቀረ በየትኛውም ዘመን ልብን የሚሞላ ዘፈኖች ከናተ ጋር ነው ያለው 👑👑👑👑👑
@sabaalebachew8173
@sabaalebachew8173 5 ай бұрын
ሚኪያችን ተባረክ አቦ። you never disappoint. You deliver man. Great album.
@addiszeleke7024
@addiszeleke7024 5 ай бұрын
ወሎ ቤተ አማራ👍
@minyaheldemelash
@minyaheldemelash 5 ай бұрын
ክብር አለኝ ላንተ ተባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AmanAman-p5m
@AmanAman-p5m 5 ай бұрын
ሌላ ዜማ ደራሲ ቢሆን ኖሮ ይህን ዘፈን ያበላሸዉ ነዉ ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ አምበሣ
@Michaelbelaynehfan
@Michaelbelaynehfan 5 ай бұрын
Miki eko new❤
@BezayitSamson
@BezayitSamson 5 ай бұрын
ወሎ ኮምቦልቻ ትዝታዬ ብዙ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermiasgetachew7070
@ermiasgetachew7070 5 ай бұрын
Platinum level Musical እርጋታ እና ስክነት ❤
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 5 ай бұрын
ማያ እና አንተ ተቀናጅታችሁ የሆነ ነገር ብትለቁልን...እዩኤል ሰምተሀል። ሚኪ ከልኩ አይወርድም ሁሌም❤
@mahdersetegn1715
@mahdersetegn1715 5 ай бұрын
አንደኛ አረ ወሎየወች የታላችሁ ታዲያ ❤❤❤
@solomondelelegn-l9j
@solomondelelegn-l9j 5 ай бұрын
መታመን አክሞ ፍቅር ያኖረኛል!!! መልካም ስራ ስለሰጠሀን እናመሰግናለን
@obamastudio625
@obamastudio625 9 күн бұрын
❤❤❤ዋው ምርጥ ሥራ ለጆሮ ምቹ ሚኩ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@mheretteka7551
@mheretteka7551 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እንደተለመደው ምርጥ አልበም አበረከትክልን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥ
@marigoldan1
@marigoldan1 5 ай бұрын
ወሎየ ባልሆን በቆጨኝ ❤❤❤ Watching from Cameroon 🇨🇲
@sasrat7146
@sasrat7146 5 ай бұрын
Michael, please sing more ur voice is a medicine ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 ай бұрын
እንዲህ ለስለስ አድርገህም ይዘፈናል ለወሎ ዋው❤እናመስግናለን ሚኪ
@MekdiAbate-mc3yk
@MekdiAbate-mc3yk 5 ай бұрын
ሽጋው ምን ብልህ ደስ ይልሀል ክበርልኝ You are my favorite ❤❤ ወሎን በዝህ መልኩ እጅግ ነው ክበርልን ❤❤❤❤
@mahdimohammed7337
@mahdimohammed7337 5 ай бұрын
አክስትህ! የወርቅ ውሃ:- ባየችኝ ቁጥር ሚካኤልን ነው የምትመስለኝ ትለኝ ነበር:: ዘፈኑ ሐሪፍ ነው:: More than anything, you’re the decency in the stream of art.
@mayimiran
@mayimiran 5 ай бұрын
የኔ ምርጥ ሙዚቃ ይህ ነው የናንተስ የቱ ነው?
@AbduMame-n6f
@AbduMame-n6f 5 ай бұрын
እንዴት የሚለው truck
@YebanchiLij
@YebanchiLij 5 ай бұрын
የሙዚቃ ግጥሞች እንዲህ በሚያምር ዜማና ለጆሮ በማይቆረቁር ድምፅ ሲዜሙ በቃ ያኔ ለነብስ ምግብ ይሆናሉ፡፡ ሚኪ የተረጋጋህ ታላቅ የጥበብ ሰው!!!
@obamastudio625
@obamastudio625 9 күн бұрын
ሙዚቃ ለስጋ ነው ለነብስ ምግብ አይሆንም 😂😂😂😂
@abebemekonen1911
@abebemekonen1911 5 ай бұрын
Romantic Songs.....you are so genius
@Ethiopiafirst21
@Ethiopiafirst21 5 ай бұрын
እረ ይኼን ሰውዬ አንድ በሉት ሆ አልሞት አልንህ እንዴ አደከምከኝ እኮ....i have no word🙏✌👍👏👏👌👌👏👏
@thewarrior-K
@thewarrior-K 5 ай бұрын
ወጣሁ ወረድኩልሽ ኩታበር ገራዱ አይጨበጥ ንፋስ ልቤ አንቺን ወዶ 😍
@alebachewworku467
@alebachewworku467 5 ай бұрын
የሙዚቃ ጥራት መለኪያ ነዉ ያንተ ስራ እጅግ በጣም ነው የወደድኩት
@ethioaudiobooks6669
@ethioaudiobooks6669 5 ай бұрын
መታመን አክሞ ፍቅር ያኖረኛል❤
@ephremabebe6200
@ephremabebe6200 5 ай бұрын
ፓፓፓፓ ቁጥር 2 ማሪቱ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@AddisuTeshome-xu4ep
@AddisuTeshome-xu4ep 5 ай бұрын
መታመሜን አይተው ባቲ ወረኢሉ ፤ መርሳና ውርጌሳ ትሞታለህ አሉ ። እኔ ግን አልሞትም መውደድ ያፀናኛል ፣ መታመን አክሞ ፍቅር ያኖረኛል ። . . አንቺ ሆየው ለኔ ባቲ ያዘልቀኛል ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melekeKetema
@melekeKetema 5 ай бұрын
ወሎ የአባቴ ትውልድ ሀገር ነው እኔ ባላቀውም ሀገሩን እወደዋለው።
@AddisuTeshome-xu4ep
@AddisuTeshome-xu4ep 3 ай бұрын
@@melekeKetemaስሙ ማን ነው your father?
@berrymusictube8580
@berrymusictube8580 5 ай бұрын
ወሎ ወልዲያዎች 😍😍
@Munamunabbb-bblij
@Munamunabbb-bblij 5 ай бұрын
Here iam 😍😍❤
@se5561
@se5561 5 ай бұрын
አለን አለን
@berrymusictube8580
@berrymusictube8580 3 ай бұрын
😊❤❤​@@Munamunabbb-bblij
@berrymusictube8580
@berrymusictube8580 3 ай бұрын
❤😊😊
@user-AnnieLee21
@user-AnnieLee21 5 ай бұрын
ሁሌም የሚገርም quality ጋ ነው የምትኘጣ አንደኛ 👌👏👏👏
@tigistkebede8559
@tigistkebede8559 5 ай бұрын
Ewyyyy 🥰🥰 this one is for me ❤..am wolloye 🥰
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 5 ай бұрын
ሚ፡ኪ ሁሌ ምርጥ እና ተወዲጅ ነህ።ይህ መታደል ነው ።
@gelacoffi8014
@gelacoffi8014 5 ай бұрын
የወሎን ባህላዊ ሙዚቃ እያዳመጥክ በመሀል የምትሰማቸው ዘመናዊ መሳሪያዎች wwwoooowww ኪሩ የምወድክ እኮ በምክንያት ነው ስትችል ከልብ ነው❤❤❤❤
@HanaGetaneh-k5v
@HanaGetaneh-k5v 5 ай бұрын
ሚኪዬ እናመሰግናለን ከወሎ ወልዴያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@freztoviskyfeskov9650
@freztoviskyfeskov9650 5 ай бұрын
ይሄ ሙዚቃ አጅግ እጅግ ይደንቃል ። ወሎ ዘመናኒት ሆና ተዘፈነች ።
@HanaGetaneh-k5v
@HanaGetaneh-k5v 5 ай бұрын
ወሎ ሁሌ ሙሽራ ናት❤❤❤
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 5 ай бұрын
የምር እየመጡ ያቅራሩብናል እድህም ይዘፈናል ብቻ ደስ ይላል❤❤❤
@MahbubaNega
@MahbubaNega 5 ай бұрын
ሚኪየ በጣም ነው የምናመሰግነው ወሎ አለን አለን በጣም ደስስስስ ብሎኛል
@Munamunabbb-bblij
@Munamunabbb-bblij 5 ай бұрын
Wawwwww 😍❤👌 ከ ወልዲያ ❤🙏
@wabialebachew3914
@wabialebachew3914 5 ай бұрын
ይሄኔ እነ ዳይፐር ቢሆኑ የሚኖረው ግርግር ኧረ እንቁዎቻችንን እናበረታታ
@AndualemAlemuSentayew
@AndualemAlemuSentayew 5 ай бұрын
Yemigerem getem yemigerem zema jegena akenabariwoch becha GALACKETICO Yemeretoch sebeseb melkam edel❤❤❤❤❤❤
@kaleab-HIM
@kaleab-HIM 5 ай бұрын
ምን አይነት ሰላም ያለው ድምጽ ነው፣ ደስ ሲል
@Lidu_19
@Lidu_19 5 ай бұрын
እወድሀለሁ 🥺በጣም ናፍቀከኝ ነበር 😢
@ermiasfikru8278
@ermiasfikru8278 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው አርቲስት ሚኪ
@nebiyatkebede5059
@nebiyatkebede5059 5 ай бұрын
Kenun mulu new yesemahut❤❤❤
@mikiasadela
@mikiasadela 5 ай бұрын
Voice 🔥 Melody 🔥 Arrangement 🔥 Woooww...👏👏👏
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 5 ай бұрын
Yeah exactly 😍👌
@tigstgetawa
@tigstgetawa 5 ай бұрын
የኔዋ ወሎ ሁሉም ያሽሞነሙኑሻል❤❤❤❤ሚኪ እናመሰግናለን
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ 5 ай бұрын
ምርጥ ነው ወዳጄ ሐገራችንን ስለጎበኘኸው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እስከ ወልድያ ብቻ ሆነጅ ራያንም ጠቀስ ማረግ ትችል ነበር 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@astigugsa252
@astigugsa252 5 ай бұрын
ወሎ አንችሆዬ ባቲ አምባሰል ትዝታ መፍለቂያ የዜመኞች ምድር ነው ሚኪዬ ለስላሳ ወለላ ዜማ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን እንኳን የኛ ሆንክ ወንድምዓለም።
@telela1234
@telela1234 5 күн бұрын
ኑርልን ሚኪ🎉🎉🎉🎉
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 5 ай бұрын
Poetically Musical 🎶✨🎶 what a combination for the enchanting Romantic Wolleyes 🌹💃🌹 I can't believe its an adaptation of poetry no wonder it took me a while to grasp its a unique style for its engimatic deeply philosophical concept 🤔🤯🤩🤗 p.s please Mr Michael consider doing a collab/duet with our beloved Yema 💖💖💖 (the uprising Star who resembles the mystical Gigi) 🙏❤️🙏
@salmegatahwe9055
@salmegatahwe9055 5 ай бұрын
ወልደያ ሲል እኔብቻነኝ ልቤ የደነገጠው እናመሠግናለሁ የሙዚቃው ንጉሰ❤
@belyanjemal5144
@belyanjemal5144 5 ай бұрын
ሚኪ congra ብያለሁ እንኳን ደህና መጣህ ፍለጋ የሚለው ዘፈን በጣም ቆንጆ ዜማው ግጥሙ ደስ ይላል ግን ቅንብር ስይስተሙ አዲስ ነገር ለመሞከር እንደሆነ ይገባኛል ግን በራሱ በወሎ beat ቢሆን እመነኝ የአልበሙ መጠሪያ እስኪሆን ድረስ ይነቀንቀው ነበር የምር ፍቀድልኝ ልሞክረው ሚካ pls ግን አልበሙ👏👏👏👏#1ኛ ነው አባቴ tnx ma men
@ሲጳራ
@ሲጳራ 5 ай бұрын
እነደተለመደው ሁሉም የሞላለት ድንቅ ስራ ሚኪየ🥰🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 5 ай бұрын
ዋዉ የኔዋ ወልድያ❤
@Munamunabbb-bblij
@Munamunabbb-bblij 5 ай бұрын
ወልዲያዋ የወንዜ ❤
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 5 ай бұрын
በምርጥ ምርጥ ስራዎቹ የምንወደው እና የምናደንቀው ሚኮ ደግሞ ዛሬ ለየት ባለ በባህላዊ 😍 ለስለስ ባለ ምርጥ እና ድንቅ ስራ ዋውው ወደነዋል 👌 🌹🌹 ያውና ወልዲያ 😍💃
@semirayimam4094
@semirayimam4094 5 ай бұрын
ሙዚቃ ብዙም አዳማጭ አይደለውም ሚኪዬ የእውነት አንተ ግን ትለያለክ ከድሮው አልበሞችክ ጀምሮ ዘፈኖችክን በጣም ነው የምወድልክ የአሁኑ ግን ይለያል ዜማወቹ ግጥሞቹ ካንተ ውብ ድምፅ ጋር ተዳምረው እጁግ ውብ ድንቅ ስራ ነው
@Tinka_15
@Tinka_15 5 ай бұрын
እርጋታን እና ፅድት ያለ ስራ ❤👏🏼መልካም እድል 🙌🏽🎉🎉🎉
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 5 ай бұрын
ይሄ ሙዚቃ ከአዲስ አበባ ወደ ወሎ የሚወስደውን መንገድ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ
@zeruseid9642
@zeruseid9642 5 ай бұрын
ሚኪዬ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን ❤🎉
@kontatawtube
@kontatawtube 3 ай бұрын
ወሎዬዎች ይህንን የመሰለ ሥራ እስካሁን አንድ ሚልዮን እንኳን አልገባም ምን እዬሰራን ነው በሉ ሼር እናድርግለት🙏
@abebetesfaye1555
@abebetesfaye1555 4 ай бұрын
መታመሜን አይተው ባቲ ወረኢሉ ፤ መርሳና ውርጌሳ ትሞታለህ አሉ ። እኔ ግን አልሞትም መውደድ ያፀናኛል ፣ መታመን አክሞ ፍቅር ያኖረኛል🥰🥰🥰🥰
@defrashakidanemihret2830
@defrashakidanemihret2830 5 ай бұрын
ልክ እንደሚበቀው በቃ ቃል የለኝም ❤
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 5 ай бұрын
እኔ ራሱ ምላሽ መስጠት ከበደኝ ሚኪዬ እወድሀለው😢😮😅😊
@yeju-ss2qp
@yeju-ss2qp 5 ай бұрын
Wow my beautiful wollo Thanks Mike
@z.negesse8850
@z.negesse8850 5 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ነው። The foundation of this music is the instrument 'Brothers' by Tommy T and Henock. It is so moving. Thanks a lot.
@MediAhmed-y6f
@MediAhmed-y6f 5 ай бұрын
ሚኪያችን ኮቻ ነኝ 🥰🥰🥰
@tadesseberie
@tadesseberie 5 ай бұрын
selam belilgn blogn neber pice nesha?
@ruthreta4885
@ruthreta4885 5 ай бұрын
ሚኪ❤❤❤
@MknayKulunmray
@MknayKulunmray 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ !ምንም የማይወጣላት ንጽት ጥርት ያለ ድንቅ ስራ!
@destamelku7411
@destamelku7411 5 ай бұрын
ይሄን ምርጥ ጣዕም እና ለዛ ያለው ድንቅን ስራ አለማድነቅ ንፍገት ነው ዋውውው ይለያል 🫶🫶🫶🙏🏻🥰
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 5 ай бұрын
ድንቅ ስራ ::አገላለፅህ ውብ ነው 👏🏼👏🏼
@yoasloza
@yoasloza 5 ай бұрын
እህል ውሀ ተውኩኝ መብል ምን ሊረዳኝ አንችን በማጣቴ የፍቅር ፆም ጎዳኝ ምን አይነት የግጥም ብስለት ነው proud or you
@dawitnigussie
@dawitnigussie 5 ай бұрын
አንደኛ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ሚኪ❤❤❤❤
@Belayasef
@Belayasef 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው እናመሰግናለን ሚካኤል በላይነህ
@Sss.153
@Sss.153 5 ай бұрын
በረካ ሁን ወረባቦን አለመጥቀስህ የኢልም ሀገር በማለት ይታወቅልናል
@yeneneshdebashu2483
@yeneneshdebashu2483 5 ай бұрын
ሚኪ ይመችህ ቀጣም ምርጥ ሥራ። ለዘረኞች ከባድ የራስ ምታት ነዉ በየ_ጥጋጥጉ ለሚሺለጠለጡ /በጓሮ በር ዘረኝነትን በሺታን ልክፋተኞች ከባድ ሚዛን ነዉ። እርኩሣን አጋንት ልክፍተኞች አደብ ያስገዛል ብዮ አስባለሁ። የኢትዮጵያ አምላክ ከጥልቁ ይጣላቸዉዉዉ ዘረኝነት ጥብ ሥጋ ናት ወዳጄ አይዞሺ ኢትዮጵያ ሀገሬ ይነጋል እንደመሼ አይቀርምምምምምምም።
@Rahelhenok29
@Rahelhenok29 5 ай бұрын
ወልድያ ነኝ ሚኪየ❤
@Milliblackcreativities
@Milliblackcreativities 5 ай бұрын
ሚኪ ሙዚቃን አልበም ከመልቀቅ ባለፈ እኛን የሚመጥን ወይም ከፍ ያለ ስራ መሆኑን ስታውቅ ነው የምትሰጠን። አንተ አልበም ለመስራት ሳይሆን ሙዚቃና የሰው ልጆችን ስለምታከብር ነው ብቅ የምትለው። እኛን ስላከበርክ እናመሰግናለን ። ብቻዬን ብወድህ ደስ ይለኛል ። ደረስክልን 🎉
@YohansAyalew-d4l
@YohansAyalew-d4l 4 ай бұрын
ወሎ ማር እኮ ናቸው wow የኮምቦልቻ ቆንጆዎች ደግሞ ይለያሉ 1ኛ!!!!!
@semirayimam4094
@semirayimam4094 21 күн бұрын
ሚኪዬ ❤❤❤❤❤❤❤
@tedrostesfaw3927
@tedrostesfaw3927 5 ай бұрын
ዋው 🎉
@SamsungTab-z3w
@SamsungTab-z3w 3 ай бұрын
በፍቅር ያሳበደችኝ የኮምልቻ ልጅ ትዝ ትዝ አለችኝ ፡
@sjourc9703
@sjourc9703 5 ай бұрын
ደሴ ናፈቀችኝ❤
@ሀያትየኩታበርልጅነኝ
@ሀያትየኩታበርልጅነኝ 3 ай бұрын
ወሎዬዎች ❤❤❤
@wendepictures2330
@wendepictures2330 5 ай бұрын
ክብር አለኝ ላንተ🙏
@slimshady-de5wz
@slimshady-de5wz 5 ай бұрын
ያንተ ሙዚቃ ድሮም አይሰለቹኝ ሚኪየ እንኳንስ ስለ ምወዳት ደሴ አዚመህልኝ ክፉ አይንካብኝ አክባሪህ ነኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
@namrudatni5565
@namrudatni5565 5 ай бұрын
Your music is simply amazing, I am in awe of your talent and the passion you put into your work. Keep creating and inspiring others with your gift! Mic 🔥
@netsanetsamuel6896
@netsanetsamuel6896 5 ай бұрын
ሚኪዬ ቃል የለንም እንኳንም ወሎዬ አገባህ ስወድህ 🥰🥰🥰❤️❤️
@DAVEWESAGN
@DAVEWESAGN 5 ай бұрын
Edilegna nen yihen album bemesmate respect.
@ሲጳራ
@ሲጳራ 5 ай бұрын
እውነት ነው
@Michaelbelaynehfan
@Michaelbelaynehfan 5 ай бұрын
Enem betam,bimotim aykocegn😢😊
@Sabafricans
@Sabafricans 5 ай бұрын
ከዓቅም በላይ ነዉ ወንድሜ - ትልቅ ሰው -
@habiba3933
@habiba3933 5 ай бұрын
መረሣናወልዲያ❤❤❤❤❤❤❤ዋውው
Michael Belayneh - እንዴት - Endet | Track 4  (Official Lyrics Video)
4:12
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር (Live Studio Performance)
5:40
Dawit Tsige
Рет қаралды 4,5 МЛН
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
Madingo Afework best collection Songs.
19:14
Best hits
Рет қаралды 376 М.
Timechi Endehu
4:31
Michael Belayneh
Рет қаралды 36 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН