Michael Belayneh - ውስጠ ወይራ - Wiste Weyra | Track 11 (Official Lyrics Video)

  Рет қаралды 504,576

Michael Belayneh

Michael Belayneh

Күн бұрын

Пікірлер: 387
@tadeesetekleab5755
@tadeesetekleab5755 5 ай бұрын
ሚካኤል በላይነህ ፣ አብነት አጎናፍር ፣ አብዱ ኪያር ፣ ጥበቡ ወርቅዬ ፣ ጌድዮን ዳንኤል ፣ ሀይማኖት ኦማሂሬ ፣ ጌቱ ኦማሂሬ ፣ ላፎንቴኖች ፣ አበባና ትዕግስት ፣ አብርሽ ዘጌት ፣ ዳዊት መለሰ ፣ ሔኖክ አበበ ፣ ወንድሙ ጅራ ፣ ፀደኒያ ገብረማርቆስ ፣ ዘሪቱ ከበደ ፣ ማንአሊቦሽ ዲቦ ፣ አሌክስና ጎሳዬ ፣ ጆኒ ራጋ ፣ ሃይልዬ ታደሰ ፣ ታምራት ደስታ ፣ ማዲንጎ አፈወርቅ ፣ አህመድ ተሾመ ፣ ቴዲ ሞሲሳ ፣ ብዙአየሁ ደምሴ ፣ ብስራት ጋረደው ፣ ይርዳው ጤናው ፣ ግርማ ተፈራ ፣ ቴዲ አፍሮ ዘጠናዎቹን ያለእናንተ ማሰብ አንዴት ሆኖ።
@seblegirma7315
@seblegirma7315 5 ай бұрын
እውነት ነውውውው❤❤❤
@fitsumfitsha9922
@fitsumfitsha9922 5 ай бұрын
አንደኛ ኮኮብ 💎💎💎💎 ረስተሀል እዮብ ሞኮንን አንደኛ 💎💎💎💎💖💖💖💖💖
@tadeesetekleab5755
@tadeesetekleab5755 5 ай бұрын
@@fitsumfitsha9922እዮብ እና ጂጂን የመጀመሪያ ምርጫዬ ከምላቸው ሙዚቀኞች ውስጥ ናቸው። እዮቤ 90 ውስጥ ስላልመሰለኝ ነው። እንጂማ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሰሩ ድንቅ አልበሞች የኢዮብ አንዱ ነው። አመሰግናለሁ።
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 5 ай бұрын
Ewinet new y90 tezetachin ❤
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 5 ай бұрын
Anersachiwm ❤
@GechBerihun-e1x
@GechBerihun-e1x 7 күн бұрын
ቃላት የለኝም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yemisrachbogale4366
@yemisrachbogale4366 5 ай бұрын
ወይ ጉድ ዘፈን ለካ እንዲህ ኖሯል ጆሮዬ ቀን ወጣለት Good Luck
@habvito
@habvito 5 ай бұрын
በዘመኔ ሙዚቃን ለ ሴት ጋብዠ አላውቅም፡ ትክክልም አልነበርኩም! ዛሬ በ35 የህይወት ዘመኔ የ26 አመት ልዩ ሴት በቅርቡ ተዋወቅን የእውነት እወዳታለሁ ከምላችሁ እጅግ ባዋራኋት፣ በቀረብኳት ቁጥር ታስደንቀኛለች!! በዚህ ልዮ ዜማ ስሜቴን ከመግለፅ የተሻለ እድል የለኝም አይደል? እመኛለሁ ለሰርጌ ሚካኤልን እጋብዘዋለሁ!!
@He_techn
@He_techn 5 ай бұрын
ጥሩ ምርጫ ነው ያጣፍጥልክ ግን ይሄ ዘፈን በሴት አምሳል ተዘፈነ እንጂ ለሴት የተዘፈነ አይመስለኝም በደንብ አዳምጠው
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 5 ай бұрын
Me too!!!!I think for Ethiopia(my guss) I feel it like that.
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 5 ай бұрын
This music is about My Ethiopia.I feel like that.What do you think?
@Anisa.Fafi.
@Anisa.Fafi. 5 ай бұрын
ከሚያፈቅሩት ጋር መኖር ነው የኔ የህይወት ግብ! አይለያችሁ💜
@BilenFekra
@BilenFekra 5 ай бұрын
ዋው
@mohammedhabib5196
@mohammedhabib5196 3 ай бұрын
ብሞክር ላደንቅህ ብምጥህ ብምጥህ ስም አልባ ሆነብኝ ረቂቅ ችሎታህ ለንተ ሚመጥን ቆንጆ ቃል አጠረኝ ሁሌም ለኔ ጀግና ነህ። ከማንም ላወዳድርህ አልችልም
@yemimekonen8045
@yemimekonen8045 4 ай бұрын
ይህ ዘፈን ሰም እና ወርቅ ነው የሆነብኝ ግጥም ፀሀፊውን ሳላደንቅ አላልፍም ለኔ ከዚህ አልበም 1ኛ ብየዋለሁ what do you think guys??????
@GelilaGebru
@GelilaGebru 2 ай бұрын
ለኔም ስምና ወርቅ ነው የሆነልኝ You’re not alone
@FikirHabte
@FikirHabte 4 ай бұрын
እውይይይይይይ ምን ላርግህ እህት ሆኜ ቀን በቀን ባዘፍንክ በጣም ነው ደስ እሚለው ..........(ውስጠ ወይራ)...... አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@mera-2121
@mera-2121 4 ай бұрын
ለ15ኛ ግዜ ሳዳምጠው።👏👏👏🙏🙏🙏🙏thank you
@AbelfikreAb
@AbelfikreAb 4 ай бұрын
ይሄን ዘፈን በሰማውት ቁጥር የተለያየ ስሜት ጋር እሄዳለው አሁን በሀገር ስሜት ነው የሰማውት፣ ትናንት በአፍቃሪ ወንድ ስሜት፣ የሆነ ሰዓት እናቴ እያሰብኩ ፣ነገ ደሞ የት እንደምሄድ አላውቅም በቃ በጣምምምምም ተመችቶኛል
@Hfcfrdxxhjnbv
@Hfcfrdxxhjnbv 4 ай бұрын
ያንተን ስራ ስሰማ ማፍቀር ያምረኛል ግን ምንያረጋል እኔምፈልጋት ልጅ አንተ ሙዚቃ ላይ ብቻ ነው ያለችው 😢
@kerstinaapherem
@kerstinaapherem 4 ай бұрын
ere eyew beakale alew
@benzg436
@benzg436 4 ай бұрын
Mickyachen, ያንተን ደረጃና ለዛህን የሚመጥን አልበም ነዉ የሰጠኸን👌🏾🙏. You have always been one of the few I listen to.
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት እንደምወድህ ሚኪ በቃ ሆዴን እየባባኝ ነው የምሰማው ሙዚቂህ ❤️🇪🇷
@GelilaGebru
@GelilaGebru Ай бұрын
ሚኪ ሱሴ❤ አቤት ቅላፄ!! ትችላለህ🎉🎉🎉🎉
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 5 ай бұрын
የማ እና አንተ ተቀናጅታችሁ አንድ ነገር ብትለቁልን...እዩኤል ሰምተሀል። ሚኪ ከልኩ አይወርድም ሁሌም❤
@Michaelbelaynehfan
@Michaelbelaynehfan 4 ай бұрын
Betam hule andegna
@simonpicture4118
@simonpicture4118 5 ай бұрын
ደሞ ላፈቅር ነው🥰
@SmithSeya
@SmithSeya 5 ай бұрын
😂ትዝ ይልሃል በክረምቱ አሳው ተከማችቶ ምናምን እያልክ💥🔥
@mahletmasresha
@mahletmasresha 5 ай бұрын
❤😂
@YetnayetTesfaye-yh4us
@YetnayetTesfaye-yh4us 4 ай бұрын
የባለፈዋን ጠበቅ አርግ
@SamiSami-n5h
@SamiSami-n5h 5 ай бұрын
የዜማው ጥልቀት የግጡሙ ብሰለት የቅንብሩ ውህደት ብቻ 90 ዎቹ ኑሩልን❤❤
@ERMY_D
@ERMY_D 4 ай бұрын
👌👌👌 PRERFECT! ትንሽ ቅር ያለኝ ኢንትሮው ከቤቲ ወልዴ ባለውለታየ ጋር በጣም መመሳሰሉ ነው ።
@biniyamlefe3486
@biniyamlefe3486 4 ай бұрын
ግጥም እና ዜማ የተዋሀደበት እምዬ ኢትዮጵያን ልኳን ያየንበት
@Milliblackcreativities
@Milliblackcreativities 4 ай бұрын
ኮሜንት ለማድረግ ያህል መስፍን ወ/ተንሳይ መስከረም ወርን ይወዳታል ። ውበትን ለመግለፅ መስከረም ወር ትቀናዋለችሽ መሰለኝ ለምሳሌ:- > ሙዚቃ ላይ የመስከረም አደይ ... > ሙዚቃ ላይ መስከረሜ ይጥባ > ሙዚቃ ላይ የመስከረም አደይ (በድጋሚ) የሚሉ ቃላትን ተጠቅሟል። ግን ስራዎቹ ውብ ናቸው ምስጋና አልበሙ ላይ ለተሳተፉ ሁሉ ይድረስልኝ
@romanbetew9232
@romanbetew9232 5 ай бұрын
ለዚ ዘፈን ምንም ቃለት አጣሁለት ምንም እንደምል አላቅም ትልቅ መፅሐፍ ሆነበኝ ትርጉም በዛ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽
@romanbetew9232
@romanbetew9232 5 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤️🙏🏽
@GelilaGebru
@GelilaGebru Ай бұрын
@@romanbetew9232💚💛❤️🙏🏽‼️
@Hawassabellema
@Hawassabellema 5 ай бұрын
የ90s ስጦታችን ኑርልን እንወድሃለን ❤
@DawitHailu-r5b
@DawitHailu-r5b 4 ай бұрын
በእውነትም ጂጂን የሚገልፃት ይሄ ዜማ ነው GOD bless you Michael
@jamailseid5602
@jamailseid5602 4 ай бұрын
ወስጠ ወይራ ድንቅ ስራ እመኑኝ ይህ ስራ ጊዜ እማይሽረው ረጂም አመታት የሚደመጥ ታምራዊ ሙዚቃ ነው❤❤❤
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 ай бұрын
ውስጠ ወይራ ወድጄዋለሁ ከሁሉም❤
@yabserayeshtla
@yabserayeshtla 5 ай бұрын
የጆሮአችን እንባ ጠባቂ እናመሰግናለን
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 4 ай бұрын
ሚኪ ባንተ አልበም ልዩ ቦታ አለው በእኔ ቤት የበኩር ልጄ እራሱ ቃል ነው ስሙ የእኔ እና የቀድሞ ፍቅረኛዬ የአሁን ባለቤቴ እጅግ ልዩ ትዝታ አለን። ❤❤❤ እንወድሀለን። ሚኪ
@semiraali2173
@semiraali2173 Ай бұрын
Wow wow wow🎉 yemeygerm set nech agelaletsu kebad ena telk new
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 5 ай бұрын
በርግጠኝነት የሚኪን የምናዳምጠው አሁን እድሜያችን ከ......... በላይ ሆኖናል ምክንያቱም..........በሱ የፍቅር ዘፈኖች ስላደግን፡፡
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 5 ай бұрын
👍👍
@YonasGeneraleletrical-we4ye
@YonasGeneraleletrical-we4ye 5 ай бұрын
30
@Omar-mn7yw
@Omar-mn7yw 5 ай бұрын
28
@Ethiopianpple
@Ethiopianpple 4 ай бұрын
ዉይይይይ እንደዉ ምን ለበልህ ሚኪዬ❤❤ ይሄ ዘፈንህ ልክ እንደ ጂጂ አሞራ ወድጀ አሞራ ሆኛለሁ ብላ እንዳዜመችዉ ልክ ሳዳምጥዉ የሆነ ዌቭ ሞገድ አለዉ ከሠዉነቴ እየተምዘገዘገ የሆነ ቦታ ወሰዶ ያንሳፍፈኛል:: በቃ የቴፑን ቮሉዩም መጨመር ብቻ ነዉ🤣🤣 your Album music is my therapy for 2016🙏
@haletahaleta-mj4ny
@haletahaleta-mj4ny 5 ай бұрын
Hiwot yalewu mirt album❤ esti endene yewededachihut❤❤❤like
@Feyselian1
@Feyselian1 5 ай бұрын
በቃ ይሄ ጭጋግ የክረምት ጉም ገፈፍከው🎉 ምርጥ ስራ👏
@minyaheldemelash
@minyaheldemelash 3 ай бұрын
ይሄ ዘፈን እኔ ኢትዮጵያን የሚገልጽልኝ ለምን ይሆን?❤❤❤❤❤እናንተስ
@Sabafricans
@Sabafricans 5 ай бұрын
ቃላቶቹን ጨረስካቸው ምን ቃላት አለኝ ለጥበብህ - እፁብ ድንቅ ስራ ነው -
@c2beca272
@c2beca272 4 ай бұрын
❤❤❤this song for our beloved sister GiGi 😍😍🎉
@chombegobena4279
@chombegobena4279 4 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ናፍቆን ነበር ሚኪ ትችላለህ በተለይ የግጥሞቹ ፍሰት ምጣኔያቸው የሚገርም ነው በተለይ በተለዋጭ ዘይቤ የተሰሩት ዋውውውው
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 4 ай бұрын
ውስጠ ወይራ❤ እስኪ ቪዲዮ ክሊፕ ይሰራለት የምትሉ
@semiraali2173
@semiraali2173 Ай бұрын
Mikiye ante teleyalek
@ብርሃኑአይነታው
@ብርሃኑአይነታው 5 ай бұрын
ስለ ኢትዮጵያ እኮ ነው ዘመዶች ተረጋጉ።ውስጠ ወይራ❤❤❤Its deep
@eyerusalemayalew7999
@eyerusalemayalew7999 5 ай бұрын
ሊሆን ይችላል ሙዚቃ ደግሞ እንደ አረዳድህ ይገባዋል ለምትለው ትጋብዘዋለህ ለዚህ እኮ ነው ጥበብ ረቂቅ ናት የሚባለው
@የአዛኝቷልጅ
@የአዛኝቷልጅ 5 ай бұрын
እኔም ተወዛግቢያለሁ ትንሽ እንደ እሱ አትለኝም 😅
@mahita433
@mahita433 5 ай бұрын
የኔ ወርቅ❤❤❤❤
@ahmedibrahim6415
@ahmedibrahim6415 5 ай бұрын
enen new
@masslyrics218
@masslyrics218 5 ай бұрын
this is class this is masterpiece this is miki shout out to the underrated andi betezema ... 🥰🥰🥰
@semiraali2173
@semiraali2173 Ай бұрын
Migeremek zare new bedenb yadametkut wow
@TrezaGetache
@TrezaGetache 4 ай бұрын
ጆሮዬ ቀን ወጣለት ሚኪዬ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥል🙏🙏❤❤
@ayacell1360
@ayacell1360 4 ай бұрын
ጆሮዬ ዘንድሮ አለፈልህ🎉❤❤❤ ሚኪዬ እናመሰግናለን❤
@samialem12
@samialem12 4 ай бұрын
WOW 👏. This one is on another level. የአመቱ ምርጥ ዘፈን🦻
@Tinybisrat2
@Tinybisrat2 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ ወደ ጂጂ አይነት ከለር አለዉ በተለይ ደሞ ቤዙ በጀመረበት አይነት ላይን እራሱን እየደጋገመ ቢያልቅ ኖሮ ይጣፍጥ ነበር የነ ሮሀን ባንድ አይነት የራሱ ዜማ ፈጥሯል ለኔ አንደኛ ስራ ነዉ
@bethlehemtadesse2346
@bethlehemtadesse2346 4 ай бұрын
ዋዉ ቃል የለኝም ሁሉንም ሰማሗቸዉ 😮እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤
@beksey4311
@beksey4311 4 ай бұрын
ጥበብ በጥበበኛ ደመቀች ክብረት ይሰጥልን ሚኪ🥇
@giftbayisa1520
@giftbayisa1520 4 ай бұрын
ማዳመጥ ማቆም ኣልቻለኩም❤❤
@SoresaBelay-d8t
@SoresaBelay-d8t 5 ай бұрын
ኢትዮጲያ
@Amenhayil
@Amenhayil 4 ай бұрын
ወይኔ እንዴት እንደወደድኩት በጣም ጎበዝ❤
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 4 ай бұрын
Mysterious✨ - Mesmeric 💫 - Magical🌠 = My Ethiopia 💚💛❤️ Magnificently portrayed in this Music by Mikchael Belayneh 🙌🙌🙌 Edit: it turns out this is inspired or dedicated to Gigi 💖💖💖(after watching Seifu Show) so now i hope it serves as the hummingbird's musical tune to awaken the Queen of Ballad herself to return back to her reigning stance in Ethiopian Music 💚💛❤️👑🎶 What a sweet gesture and an empowering gift thank you Michael Belayneh 🙏❤️🙏
@ሀበሻHabesha
@ሀበሻHabesha 5 ай бұрын
በቃ ለሷ የሚሆን ግበዣ ይህ ነው❤
@tinsae444
@tinsae444 5 ай бұрын
የዘፋኝ ንጉሱ ተመልሶል🔥
@eyobkinde5622
@eyobkinde5622 5 ай бұрын
Esmamalew negus nw esu
@AbenezerHAILU-go8lu
@AbenezerHAILU-go8lu 5 ай бұрын
Negus enkuan adelem gin yaw tiru zefagh new😂
@natnaelnatnael1623
@natnaelnatnael1623 5 ай бұрын
ሚኪ ጀግና ዘፋኝ ነው ግን .. የዘፋኝ ንጉሥ ቴዲ ታደሰ ነው
@AbenezerHAILU-go8lu
@AbenezerHAILU-go8lu 5 ай бұрын
@@natnaelnatnael1623 nop 1 tilahun gessese 2 teddy afro 3 tewodros tadese
@Gorawnana
@Gorawnana 5 ай бұрын
@@natnaelnatnael1623ለኔ ከቴዲ አፍሮ የሚኪ ሙዚቃዎች ትርጉም ይሰጡኛል
@jengadnan2391
@jengadnan2391 5 ай бұрын
Wuste weyra ❤ Le ma new yetezefene 😍 🤩🤩🤩🤩
@amuusweet4866
@amuusweet4866 5 ай бұрын
ሚኪ ይችላል 🎉😮😮😮😮
@nuhaminabrham4995
@nuhaminabrham4995 5 ай бұрын
New obsession ❤
@marshetWondirad
@marshetWondirad 5 ай бұрын
👍
@mesii19
@mesii19 2 ай бұрын
ደጋግሜ ብሰማው እማየሰች❤❤❤
@TizitaSeid-yi4xf
@TizitaSeid-yi4xf 5 ай бұрын
wow❤❤❤❤❤❤ bezeh album yetsatfachihu bemulu tebarku🙏🙏🙏🙏🙏🙏......
@menatesfa-xl3th
@menatesfa-xl3th 5 ай бұрын
This song is number 1❤❤❤❤❤
@mekdeshaimanot4192
@mekdeshaimanot4192 4 ай бұрын
ምን አይነት ግጥም አና ዜማ ነዉ!!! 👏👏👏ውስጠ ወይራ!!!
@ephermBogale
@ephermBogale 4 ай бұрын
እናንተን ነበር ጆሮዬ የናፈቀው ተመስገን ብያለው ሙዚቃ የለም ብዬ ባመንኩበት ሰአት የኔ ምርጥ ከየት ብቅ እንዳልክ ❤
@YetnayetBayou
@YetnayetBayou 5 ай бұрын
❤You're my number one choice, with such amazing songs that always touch my soul and delight my ears.❤ keep on Singing forever 😊
@facebookvideos1907
@facebookvideos1907 5 ай бұрын
ኤንዲ ቤተ ዜማ በሰል ያለ arrangement አሳይተህናል እናመሰግናለን
@tsigeredamebrahtu8382
@tsigeredamebrahtu8382 4 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷best best number one🎉🎉❤❤
@SmithSeya
@SmithSeya 5 ай бұрын
ኣስተያየት ላይ ብዙም አይደለሁም ግን የኔ ጠይም ቀለም የኔ ጠይም ውበት አይታለፍም ❤❤❤ mikiያችን እንወድሃለን በድጋሚ፣፣ ይቀጥላል ፣፣
@wegtube-7949
@wegtube-7949 5 ай бұрын
ሚኪ ምንጊዜም 1000000%👌🔥🔥👏👏👏👏👏 ይሄ ዘፈን ግን በጣም ወደ መንፈሳዊነት ያደላ ስብጥር ነው ያለው ልበል🤔 ለ የሰው ልጅ ሴት አልመሰለኝም..... በዚህ ዘፈን ግጥም ብቻ ሞናሊዛ እስካሁን ምንም አልተንቆለጳጰሰችም አፈር ደቼ በልቷታል ባይ ነኝ😂😂 እጅግ ግሩም ስራ ጀግኖች 👏👏👏
@YeabsiraAnteneh-x4n
@YeabsiraAnteneh-x4n 5 ай бұрын
Arfi melkete nw
@ethiopicworld
@ethiopicworld 5 ай бұрын
😂
@He_techn
@He_techn 5 ай бұрын
ልብ ሙልት ሚያደርግ ረቀቅ ያለ መልክት ያለው ድንቅ ሙዚቃ። እውነትም ውስጠ ወይራ!!!
@surafelabebe2177
@surafelabebe2177 4 ай бұрын
Thanks!
@KeriAli-w4v
@KeriAli-w4v 5 ай бұрын
❤❤❤Be ewnete Enamesgenalen yemertoche merte nh.. .
@TewoldeMarie
@TewoldeMarie 4 ай бұрын
the most underrated music it must have 2M view
@Dbay
@Dbay 5 ай бұрын
በጉጉት ስንጠብቅ ቆይተን እንሆ አሁን ሙዚቃ አድናቂዎች አሁን ተወፈስን
@Wud5u
@Wud5u 5 ай бұрын
Wooowwww...... one of the most prominent musician of Ethiopia come back again, his ever-green songs are continuing to shower through our broken heart
@Gorawnana
@Gorawnana 5 ай бұрын
የተጨበጨበለት ድንቅ ስራ ነዉ
@TtfSign
@TtfSign 5 ай бұрын
ሚኪዬ ድምፅህ እንዳለ ነው በርታልን
@eyob4271
@eyob4271 5 ай бұрын
I have listened all the songs in this new album. All are beautiful but this one is special masterpiece.
@DessuEngdaw
@DessuEngdaw 4 ай бұрын
እድሜህን ያርዝመው በስላሴ❤
@AyuYemeazilje
@AyuYemeazilje 4 ай бұрын
እጅግ እንወድሀለን አመሰግናለሁ
@seblegirma7315
@seblegirma7315 5 ай бұрын
Micky anten yemesele yet ygegnal የኔ ውስጠ ወይራ❤❤❤ love u more❤❤❤
@amen4974
@amen4974 5 ай бұрын
በመጨረሻም ወጣ መልካም ዕድል ሚኩ
@ayufan3
@ayufan3 4 ай бұрын
ቺኮች ካልተቀየሙ ለ'ኢትዮጵያ' ይሁንልኝ።
@birukmitiku2571
@birukmitiku2571 4 ай бұрын
Andy Betezema Congratulations on arranging this timeless classic💯
@BirktiHailesilassie-d4u
@BirktiHailesilassie-d4u 5 ай бұрын
የተከበረ ድንቅ አቀንቃኝ ነክ,የሙዚቃ ንጉስ ❤❤❤❤❤
@habtamuMengistu-q6f
@habtamuMengistu-q6f 5 ай бұрын
አቦ ገጣሚውን ከዜማ ደራሲው ጋ አብራ ጨረቃ እየሳቀች በከዋክብት ማእበል ባባሰመጠችልኝ፡፡ "ሐብቴ"
@wegukebeta1602
@wegukebeta1602 5 ай бұрын
ይህችን ኢትዮጵያ በልባችን ያአለች ተባብረን እንውለዳት
@addissimret192
@addissimret192 4 ай бұрын
አንደኛ ፣ ዘፈን ማሪያምን፡ እናማእሰናለን Dear ሚካዔል
@eliasalemu3671
@eliasalemu3671 5 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ይቅናህ ምርጥ ስራ ነው
@Desta-t5v
@Desta-t5v 5 ай бұрын
እርግት ያለ ሙዚቃ ተመቸኝ❤❤
@ሀመለወርቅሙሉቀን
@ሀመለወርቅሙሉቀን 5 ай бұрын
ኦህህህህ የጆሯችን ጤናው ተመለሰ ❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetanega4753
@mulugetanega4753 4 ай бұрын
ሙዚቃ እንደ ማር ሊጣፍጥ እንደሚችል ምሳሌዬ ይሄ ነው!ተባረክ/ኩ!! የማርያምን መቀነት ወደዚህኛው ባንዲራ ብታመጣው ትሞት ነበር????!
@TesfahunTerefe
@TesfahunTerefe 4 ай бұрын
ዋው ጀሮየ መድሀኒት አገኘ ❤❤❤
@btnibret3496
@btnibret3496 4 ай бұрын
Just like country music ውስጠ ወይራ
@FireKi-vq3im
@FireKi-vq3im 4 ай бұрын
lav lav it 🔥🎶
@MakedisGatachew
@MakedisGatachew 4 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል
@Aman21M
@Aman21M 5 ай бұрын
የ ጆሮዎች ግዜ መጣ 👌👌👌
@meseretzelalem7287
@meseretzelalem7287 5 ай бұрын
👑 King 👑 😍 😍 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@Maaza-n3b
@Maaza-n3b 5 ай бұрын
ድሮም ትለያለህ አሁንም አንደኛ❤❤❤❤❤
@bezasofia2966
@bezasofia2966 5 ай бұрын
ሚኪዬ welcome ❤❤❤❤
@birukmesfin9895
@birukmesfin9895 4 ай бұрын
Lezih zefenhi kal aticheletalehu..... ejigi maraki new betam
@HayimanotWondimu
@HayimanotWondimu 5 ай бұрын
ዋውውውውውውው💞💞💞💞💞💞
@NahomAbrham-v1b
@NahomAbrham-v1b 5 ай бұрын
Amazing lyrics, amazing voice. Great job, Mike. It's worth waiting for this long...
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
Michael Belayneh - ፍለጋ -  Filega | Track 5  (Official Lyrics Video)
5:04
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Ethiopian best music collection የምርጦቹ ምርጥ
54:48
Addis EThio
Рет қаралды 91 М.
Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር (Live Studio Performance)
5:40
Dawit Tsige
Рет қаралды 4,3 МЛН
Ethiopian ኤልያስ መልካ collection 🔥🔥🔥
29:58
Michael Belayneh - ጠይም - Teyim | Track 3  (Official Lyrics Video)
4:59
Michael Belayneh
Рет қаралды 2,5 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН