Michael Belayneh - አንድ ቃል - And Qal (Official Music Video)

  Рет қаралды 730,588

Michael Belayneh

Michael Belayneh

Күн бұрын

Music video by Michael Belayneh performing አንድ ቃል - And Qal (New Ethiopian Music 2024).

Пікірлер: 509
@oline1970
@oline1970 4 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ አልበም ነው የሚል likee🙏👍🙏👍🙏👍
@yeabaklilu5064
@yeabaklilu5064 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@The-tz7do
@The-tz7do 4 ай бұрын
እንደ ወይን ጠጅ እያደር እጅግ የሚጥም ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ አልበም....ሚኪ ስለሰጠኸን ጥዕም ዜማዎች እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@AmanuelTsegaye-o8j
@AmanuelTsegaye-o8j 5 күн бұрын
ከዘፈኑ በኮሜንቶች የበለጥ እያስለቀሰኝ ነው አሕ ዮ ክብረት ይስጥልን ዋው
@Afro-sport94
@Afro-sport94 4 ай бұрын
የፀና መሰረት የከበረ ፍቅር ፣ ካንደበቴ ሳይሆን ከዝምታዬ ስር። ያው ተጽፎልሻል ከዐይኖቼ መሃል፣ የፍቅር አበባ የመውደዴ ስእል። ❤❤❤
@jonieuole
@jonieuole 4 ай бұрын
This song is timeless. It does not age. It does not fade. It remains pure. It remains brilliant. Mike Thank You
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 4 ай бұрын
ሙዚቃን ለማጣጣም የሀገር ፍቅር ና,ሰላምዋ እንደሚያስፈልግ የገባኝ አሁን ነው ፡፡ በደህናው ጊዜ ያጣጣምነው ዘፈንህ እንዴት ደስ ይላል፡፡
@arsemaretta6286
@arsemaretta6286 4 ай бұрын
I been listening to this on repeat 🫶🏾 the way the clip correlates with the lyrics! What a masterpiece 🥰
@nadi8082
@nadi8082 4 ай бұрын
ሚኪዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን..........ተዋንያኑም አሪፍ አድርገው ሰርተውታል ፊልም እያየሁ ነው የመሰለኝ.......they literally made me feel the lyrics to the core🙌 shout-out to everyone who participated in the process of making this music video 👏👏 loved its simplicitly and thank you again💚💛❤️
@mesekremesatu4379
@mesekremesatu4379 4 ай бұрын
በቃ video clip እንዲህ ነው ፍቅር በአዋቂዎች ሲሆን ያምራል ሚኪዬ ግን አንደኛ በሁሉም በፀባይ በስብእና በድምፅ 1ኛ ስወድክ እኮ ❤❤❤
@nebyueliass
@nebyueliass 4 ай бұрын
አንድ ቃል እጅግ በጣም ውብ ሙዚቃ 3:41 የሙዚቃውን ስሜት የሚገልፁ ምስሎች Thank you 🙏🏽
@dagemtesfaye2345
@dagemtesfaye2345 4 ай бұрын
I love this music; I believe it will transcend generations because it embodies both art and love.
@GenetGetu-t1g
@GenetGetu-t1g 4 ай бұрын
ሚኪየ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በስደት የምንናዳምጠው ለጆሮ ለስለስ ያሉ ሙዚቃወች ናቸው
@djtensumyli5728
@djtensumyli5728 4 ай бұрын
በጠዋት ሰምቼው ❤❤ ቁርስ የሆነ ሙዚቃ 🎉🎉🎉
@lioula
@lioula 4 ай бұрын
WOW!! Honestly i stopped listening to music for a while but this music just wow!! I just remember my time and my first love and all the feelings!! The video is amazing! its simplicity and the actors are amazing! Glad to see such work in Ethiopian music!! Great respect for those who take part in this music!
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 4 ай бұрын
የልባችንን አዉቀህ ደስ በሚል ዜማ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ሚኪ የምትወዱ በለይክ አሳዩኝ 🎉🎉❤❤
@AlexanderKidane-g7h
@AlexanderKidane-g7h 2 күн бұрын
This is real music
@-tube9243
@-tube9243 4 ай бұрын
በሩቅ ለማፈቅርሽ ለምወድሽ ፣ ለአንቺ «ቃል» ማሰታወሻ ይሁንልኝ ። በሩቁ ቢሆንም ሁሌ እወድሻለሁ እጠብቅሻለሁ ፩ ቃሌ.... አመሰግናለሁ ሚኪየ የውስጤን ስላዜምክልኝ 🙏🙏🙏
@gindamidia9675
@gindamidia9675 4 ай бұрын
አትጃጃል ከቅርብ አንዷን ፋልግ 🎉
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 4 ай бұрын
😂😂😂ልል ስል ሞኝ ነው መሰል 🤭ወድሜ አይንህን ግለጥ ቃል እምነት ቃልኪዳን ድሮ ቀረ አሁን ቃሉን አጣፊ ትውልድ በበዛበት ምድር ቃል ምናምን ብለህ አትሞኝ sory to say this but this is the truth🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️
@-tube9243
@-tube9243 4 ай бұрын
​መቼም ቢሆን በእሷ ተሰፋ አልቆርጥም ​@@gindamidia9675
@-tube9243
@-tube9243 4 ай бұрын
​@@meseretrefera2664...አትሸወጂ ሁሉም አንድ አይደለም ፤ ...መቼም በእሷ ተሰፋ አልቆርጥም ....፩ ቃል
@tsegaendale1678
@tsegaendale1678 2 ай бұрын
ሙዚቃ የሚገባውና የሚያውቅ ብቻ የሚሰማው ሙዚቃ።
@SarahMeleki-n1m
@SarahMeleki-n1m 3 ай бұрын
ክሊፑን ሳየዉ የምወደውን ልጅ አስታወስኩ😊ለጅም ጊዜ እንዴዚህ ነበር በአይን የምናወራው...😢😊
@GetnetAklilu-hg2wu
@GetnetAklilu-hg2wu 4 ай бұрын
የ5 ድምፃዊ ዘፈኖችን ብቻ ነው ማዳምጠው ከነሱም አንዱ አንተ ነክ ሚኪ አሪፍ ሙዚቃ መቼም የማይሰለች ድምፅ ትለያለክ
@samuelayine418
@samuelayine418 4 ай бұрын
Do you even know how much we appreciate & love you? Keep up the amazing work, King! 👑👑👑
@Israelxox
@Israelxox 4 ай бұрын
Mikiye’ Ethiopia takeberehalech! My proud habesha, wish you 100 years! ❤❤❤
@kirubel762
@kirubel762 Ай бұрын
album of the year ✌️
@MusakedirLema
@MusakedirLema 3 ай бұрын
ሁሌም እርግት ያሉ ስራዎችን ስለምትሰጠን እናመሰግናለን❤
@WasihunGeresu143
@WasihunGeresu143 4 ай бұрын
Mick I Like Your All Music Your music's Words Are So Beautiful😘😘😘😘
@addisumesafint4819
@addisumesafint4819 4 ай бұрын
የአመቱ ምርጥየ አልበም ነው ያስደመጥከን እናመሰግናለን ❤
@ruthkas9268
@ruthkas9268 4 ай бұрын
ሚካኤል you are the king!!!
@belshatsirhaileleul8361
@belshatsirhaileleul8361 Ай бұрын
As always Masterpiece for the ages!
@MeronTadesse-pr3zy
@MeronTadesse-pr3zy 4 ай бұрын
Speechless 🎉🎉 one of a kind ❤❤ I can't stop listening to it 🎉🎉
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 4 ай бұрын
የሰላም ሌላ ማንነት ! እጅግ የሚገርም ስራ ! ሚኪ ቃል የለኝም !!❤❤❤❤❤
@AbelTesfa-zx1jm
@AbelTesfa-zx1jm 4 ай бұрын
ቀለል ያለ ዘፈኑን የሚገልጽ ምርጥ ክሊፕ❤
@FkaduDemsew-t8n
@FkaduDemsew-t8n 4 ай бұрын
አንድ ቃል በሐገርሽ ባንዲራ በማርያም መቀነት ❤❤❤❤🎉🎉
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 4 ай бұрын
ምርጥ ነው ቃል የለኝም ።
@mesayhabtu7934
@mesayhabtu7934 4 ай бұрын
በጣም ገራሚ ሙዚቃውን የሚመጥን ቪዲዮ ነው! በጣም ወድጄዋለው
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 4 ай бұрын
ለምርጡ ሙዚቃ ክሊፕ ስለሰራህለት ደስ ብሎኛል ሚኪ! ይሄኛውም አልበምህ እንደከዚቀደሞቹ ሁሉ እያደር እንደሚጥም አልጠራጠርም
@mohammedhabib5196
@mohammedhabib5196 3 ай бұрын
ብሞክር ላደንቅህ ብምጥህ ብምጥህ ስም አልባ ሆነብኝ ረቂቅ ችሎታህ ለንተ ሚመጥን ቆንጆ ቃል አጠረኝ ሁሌም ለኔ ጀግና ነህ።
@bereketzinabu4038
@bereketzinabu4038 4 ай бұрын
ይሄን ዘፈን ስሰማ አንባ ይቀድመኛል 😢😢😢 ለ አኔ የተዘፈነ ነው የሚመስለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edomgenetgirma4867
@edomgenetgirma4867 4 ай бұрын
Selam Atalay🥰🥰🥰🥰such a lovely Music Video. Micky 🤗🤗
@AboutTeketel
@AboutTeketel 4 ай бұрын
የሚያረሰርስ ድምፅ❤❤❤🎉🎉
@Sagemusiclyrics
@Sagemusiclyrics 4 ай бұрын
Always something new this why we love ❤❤
@jermiyaweyni
@jermiyaweyni 4 ай бұрын
አንድ ቃል ገራሚ ሀሳብ ነው ሚካኤል በላይነህ ይመችህ በርታልን
@mahiletfeleke4292
@mahiletfeleke4292 4 ай бұрын
I have no words it's So beautiful & unique ,thank you🙏 ድር እና ማግ ፊልምስ🙌& dawit tesfaye 🔥🔥👏
@getinetgg
@getinetgg 2 ай бұрын
Nice work I love the Reggae bit one always you sing decent tunes
@mygod-r7z
@mygod-r7z 4 ай бұрын
My favorite mickye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ nice clip
@mesayabreham4754
@mesayabreham4754 4 ай бұрын
Real Love❤❤ I think everyone has a story like this.Thank you.🥰🥰🥰
@tebibsolomon4881
@tebibsolomon4881 4 ай бұрын
Perfect clip for the song👌👌
@telela1234
@telela1234 5 күн бұрын
ውዱ ሚኪ ኑርልን🎉🎉🎉🎉
@EtsudinkKebede-t6m
@EtsudinkKebede-t6m 3 ай бұрын
እሔ ዘፈን ለኔ የተዘፈነ ሚመስለኝ ነገርስ Veronica than you❤❤❤❤
@sydneymk1748
@sydneymk1748 4 ай бұрын
Selam atalay 👏👏👏👏yilal yilal
@LeulTamene-cf6sj
@LeulTamene-cf6sj 4 ай бұрын
Mind blowing music👏👏👏👏
@SekinaHanun
@SekinaHanun 29 күн бұрын
እኔም ሁሌም አንተን የማይበት ሙዚቃ ነው ደሞ ናፍቀኸኛል
@YesufAbebaFenote-v5p
@YesufAbebaFenote-v5p 4 ай бұрын
I will watch it at least 1000times.
@FifiMohammed-h1f
@FifiMohammed-h1f 4 ай бұрын
የማያረጅ ድምጽ ❤❤
@relaxinginstrumentmusic7995
@relaxinginstrumentmusic7995 4 ай бұрын
perfect video based on daily reality .... the music is 🔥🔥
@abelteklay-l2t
@abelteklay-l2t 4 ай бұрын
thankyou micheal for your best music gift
@hajitibe2640
@hajitibe2640 4 ай бұрын
B.E.A....uriful ይሄማ የኔ ታሪክ ነው😢😢❤❤❤❤
@samrawitaklilu9417
@samrawitaklilu9417 4 ай бұрын
Micky cool ❤❤❤❤❤❤❤❤ your voice is incredible ❤❤❤❤❤❤
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 4 ай бұрын
አእነሆ ከኔም "አንድ ቃል"ትችላለህ🙏
@sipara8333
@sipara8333 4 ай бұрын
ሚኪየ የምትሰራው ነገር ሁሉ ይመርልክ ተብለሀል እኮ🥰🥰🥰🥰🥰
@yoyk9153
@yoyk9153 4 ай бұрын
Betam des yemil Music clip new. Yanten Musicawoch sisema 90's mecheresha lay bawotahachew music lene mirt tizitaw new yalegn. Thank you so much. We love you.
@MarishetOla
@MarishetOla 4 ай бұрын
music of the year. thankyou
@Demm24
@Demm24 4 ай бұрын
Mickiye senewedeh eko .....no words at all! Good job 🎉🎉🎉❤❤❤
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 4 ай бұрын
ከኤልያስ መልካ ጋር የሠራ የሙዚቃን ልክ ያውቃል ሚኪዬ ከመጀመርያ እስ አሁን ምርጥስ ስራ ነው🙏🙏🙏
@kaleabmesfin3604
@kaleabmesfin3604 4 ай бұрын
ሚኪ+ሰላም uffffffff❤❤❤❤❤
@yokabedhailu4575
@yokabedhailu4575 4 ай бұрын
So cool album especially this song we love you forever ❣️❣️
@mohammedabdulkadir2004
@mohammedabdulkadir2004 4 ай бұрын
Great song micky You brought 90s mood!
@onelove9191
@onelove9191 4 ай бұрын
ሚኪሻ የዘጠናችን አድማቂ 👌👌👌🙏🙏🙏🙏we love ya brother90'$
@AmanuelSeife-w3o
@AmanuelSeife-w3o 2 ай бұрын
የፀና መሠረት የከበረ ፍቅር ከ አንደበቴ ሣይሆን❤❤
@BirukAsrat-ud8lz
@BirukAsrat-ud8lz 4 ай бұрын
A video that exactly fits the song
@DanielGenene-7
@DanielGenene-7 4 ай бұрын
የሚገርም አንደኛ የሆነ አልበም ነው ሚካኤል ይለያል የምትሉ አላቹ !!!
@mash5767
@mash5767 Ай бұрын
ሚኪዬ የሙዚቃው ንጉስ ሽ አመት ንገስ ቀጣይ ደሞ ፍለጋ የሚለውን ክሊፑ ጀባ በለን🎉🎉🎉❤❤❤
@TamiratSolomon-ck7rt
@TamiratSolomon-ck7rt 4 ай бұрын
the couples video match the song😍
@natnaelreta
@natnaelreta 4 ай бұрын
Another level I can’t stop listening this music u did great job 🫡 keep going ✌️
@ellatube8646
@ellatube8646 4 ай бұрын
በመጨረሻም... አይናችን እና ጆሯችን ፍትህ አገኙ
@aman_ayele113
@aman_ayele113 4 ай бұрын
So happy to see selamina @bunnacast, and perfect directing Deva @dejaftv. Literally awesome work.
@s0lomon150
@s0lomon150 4 ай бұрын
ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ ነው እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@bereketzinabu4038
@bereketzinabu4038 4 ай бұрын
ይቻላል!!!! Michale belayneh🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@muhammedbatu4931
@muhammedbatu4931 Ай бұрын
አንቺን ነው የሚያስታውሰኝ እሄ ሙዚቃ ለሊቱን በሙሉ ደጋገመን ስንሰማው ነበር ደግሞ ናፍቀሽኛል
@Dfresh-tr8dh
@Dfresh-tr8dh 4 ай бұрын
Nice! Thanks! Video is clear. Sound is clear too. ARIF! For course you have your own style and your voice is unique. BERTA!
@lstar3376
@lstar3376 4 ай бұрын
Can't stop listening it's masterpiece ✨️
@mahik2940
@mahik2940 4 ай бұрын
እኔ የሱፍ አበባ አቺ የኔ ፀሀይ....🔥🔥🔥🎼
@SeriouslyMom-e8c
@SeriouslyMom-e8c 4 ай бұрын
The last scene....is speechless Shout out to casting team 🎯
@beinspiredwithhawit.2854
@beinspiredwithhawit.2854 4 ай бұрын
Ohh selamye what a surprise ❤ u look stunning like always ❤❤❤ thanks mik for z amazing album
@Michaelbelaynehfan
@Michaelbelaynehfan 4 ай бұрын
Esua nat aydel tertire nbr😂
@beinspiredwithhawit.2854
@beinspiredwithhawit.2854 4 ай бұрын
@@Michaelbelaynehfan yea selam from ' Buna with selam'
@ethiopianmelodies
@ethiopianmelodies 4 ай бұрын
ሚካኤል፣ ትችልበታለህ❤🙏👏
@RekikA
@RekikA 4 ай бұрын
Beautifuly directed ❤ 👏 Selam Ataliy is a perfect choice 👌 😍
@abeltamene36
@abeltamene36 4 ай бұрын
Thanks Mike... i don't have other word
@tamiratmulunesh2911
@tamiratmulunesh2911 4 ай бұрын
The music video idea is amazing
@Sami-b2-l2a
@Sami-b2-l2a 2 ай бұрын
congrates abi... degmo betam yamral... bertalen wondemachin. Proud of you!!!
@xanb1323
@xanb1323 4 ай бұрын
I LIKE IT THE MOST!!!
@BethelhemEskender-bt1xh
@BethelhemEskender-bt1xh 4 ай бұрын
Your music make my day brighter
@TewodrosTadesseAlemayhu
@TewodrosTadesseAlemayhu 4 ай бұрын
ሚኪ በእውነት ድንቅ ስራ ነው ከዜማ እስከ ግጥም በርታ
@habjoo3664
@habjoo3664 4 ай бұрын
በአንድ ቃል "ያምራል "❤❤❤❤
@zeamanuel360
@zeamanuel360 4 ай бұрын
ስራዎችክ እንደወይን ናቸው እናመሰግናለን😊
@HirutFeseha-l6d
@HirutFeseha-l6d 4 ай бұрын
Thank you for beautiful album ❤️ 💕 💖
@sarazeru2771
@sarazeru2771 4 ай бұрын
ሚኪያችን "just we wane say thank u that's said 🙏🙏🙏
@selamethiopia1924
@selamethiopia1924 4 ай бұрын
ሚኪየ ሁልጊዜም አንደኛ ክልፑ ለየት ያለ እይታህን አደንቃለው እናመሰግናለን ❤
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 4 ай бұрын
Best amazing album… but this video clip doesn’t tell enough about this great music !!! የተለመደ አይነት ነው...
@KefaLove-cy8be
@KefaLove-cy8be 4 ай бұрын
ዋው ምርጥ video በተለይ ምወዳት ልጅ ስለሰራችው ቁንጅናዋ በጥበብ ሲገለፅ እውነትም አንድ ቃል መናገር ይከብዳል
@abebanegussie4106
@abebanegussie4106 Ай бұрын
Just beautiful
@bineluda7558
@bineluda7558 3 ай бұрын
እዚህ ዘፈን ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሎ ትልቅ አክብሮት ለእናተ የዳዊትን ብቃት ለማድነቅ ሙሎ ቀንና ለሊትም ላይበቃኝ ስለሚችል በደፈናው ሁሌም ታስገርመኛለህ 🎤🎤🎤🎼🎼🎼
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
//በስንቱ// BESINTU "ስጋ ባዳ ነው" S3 Ep 05
29:49
ebstv worldwide
Рет қаралды 274 М.
Ethiopian ኤልያስ መልካ collection 🔥🔥🔥
29:58
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
1:37:04
Eliana Entertainment
Рет қаралды 3 МЛН
Michael Belayneh - - Tizita - ትዝታ
7:07
Michael Belayneh
Рет қаралды 241 М.
Michael Belayneh - እንዴት - Endet | Track 4  (Official Lyrics Video)
4:12
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
47:48
Awra Tube
Рет қаралды 88 М.