Michael Guyassa - Agbeteshal Alu | አግብተሻል አሉ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

  Рет қаралды 487,452

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopian Music : Michael Guyassa (Myko) - Agbeteshal Alu | አግብተሻል አሉ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Hope Entertainment

Пікірлер: 635
@mohamedsalman8588
@mohamedsalman8588 5 жыл бұрын
እኔ እንኳን ላገባ የመዳም ጭወት ግራ አጋብቶኛል እሰኪ እንደኔ ሰደት የሠለቸው በላይክ አጋጩኝ😏😏
@ኤችነኝየናቴመርኮኛ
@ኤችነኝየናቴመርኮኛ 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ቻል አርጊው
@mohamedsalman8588
@mohamedsalman8588 5 жыл бұрын
@@ኤችነኝየናቴመርኮኛ እሸ ማማየ አመሰግናለሁ
@mitaya5899
@mitaya5899 5 жыл бұрын
ያልፋል አንድ ቀን እኛም እንዲህ ላጋባ ነው ብለን እዘፍን ይሆናል 😂አይዞሽ እህቴ
@mohamedsalman8588
@mohamedsalman8588 5 жыл бұрын
@@mitaya5899 አይቀርልነም ጊልዶ የዘፈነውን እንዘፍነው አለን
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያውቃል ተመስገን ነው ሁሉም ለበጎ ነው ጠንከር በይ
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 5 жыл бұрын
መስቀልህ ሲያምር ወንዶች ላይ መስቀል ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ድምጹም ያበደ ነው
@yefikerenatyefeker6624
@yefikerenatyefeker6624 5 жыл бұрын
Like endene
@tgtigstkingdom21
@tgtigstkingdom21 5 жыл бұрын
Ewnet enam mar
@user-st9il5vs9i
@user-st9il5vs9i 5 жыл бұрын
በጣም እንዴኔ ነሽ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
"ሃሃሃሃሃሃ የስንት ሰው ታሪክ ይሆን አሄሄሄ እስኪ ይሁን ታራካችንን በመዝፈን እእየተባበሩን ነው ቅቅቅቅ "አግብተሃል አሉ"
@neimayimer5851
@neimayimer5851 5 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ እድሜ ይስጠን እንጂ የማንሠማዉ የለም ትንሽ ቆይታችሁ ልንፍታነዉ በሉ አር ኦኦኦኦ
@user-se3gp4td5y
@user-se3gp4td5y 5 жыл бұрын
😃😃😃
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@fozehf2324
@fozehf2324 5 жыл бұрын
@@user-se3gp4td5y ምንይቀራልብለሽነው
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@حياهحسين-غ6ر
@حياهحسين-غ6ر 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 5 жыл бұрын
በናታቹ ከዘፈናቹ ብዋላ ክብር ለእግዚአብሔር አትበሉ ምክንያቱም. ፈጣሪ ዘፈንን ይጠላል እና!!!
@ማረፊያያጣችወፍስደተኛዋማ
@ማረፊያያጣችወፍስደተኛዋማ 5 жыл бұрын
ቃል የእምነት እዳ ነው። ሰማይና ምድር የፀናው በቃል ነው
@YouTubechannel-yq7jk
@YouTubechannel-yq7jk 5 жыл бұрын
ከ "ላገባነው" ወደ "አግብተሻል" ጥሩ ነው ትንሽ ቆይታችሁ ልንፍታ ነው በሉ እሽ ሆሆ
@ቢንትሀሰን
@ቢንትሀሰን 5 жыл бұрын
በቅርቡ ጠብቂኝ ከመዳም መጥበህ
@YouTubechannel-yq7jk
@YouTubechannel-yq7jk 5 жыл бұрын
Jwsj Ssjjsjjje 🤣🤣ልክብለሻል እጠብቃለው እኔማ
@alemayehuanjulo1484
@alemayehuanjulo1484 5 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም ተመችቶኛል የዘፈነው የህይወትን እውነታ ነው
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ ቅር ያሰኛል ዘፈኑ ግን ሀሪፍ ነው።
@jerulove4935
@jerulove4935 5 жыл бұрын
አኔም ተመቺቶኛል
@ergechiergechi8337
@ergechiergechi8337 5 жыл бұрын
እውነትህን ነው እኮ ምክንያቱም ስቶቹ ናቸው ቃል ይገባቡና ዞር ስትል የምታገባው ቅድም እደዛው ይገርማል ባሁን ሰአት ፈጣሪ ብቻ ማመን
@ethiopia1065
@ethiopia1065 5 жыл бұрын
ዘፉኞች ግን ኪሳቹን ብቻ ከምታሳድዱ ምናለ አንድ የሚያደርግ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ብትዘፍኑ ትውልዱን የሚያንንፅ የሚያፉቅር አገር ስትኖር ነው ዘፈንም ሁሉም ነገር አስቡበት የዜግነታቹን በተሰጣቹ ነገር አሻራቹን አስቀምጣቹ እለፉ ።ለዛውም እኮ መንግስተሰማያት እደማትገቡ ታውቃላቹ ወንጌል ነው ሚለው ግን ይሁን,,,,,,
@user-ol9wb9xm1t
@user-ol9wb9xm1t 5 жыл бұрын
እሲ ልስማው ከ ላገባነው ወደ አግበተሻል አሉ እንኳን በሰላም አሸጋገረን
@genetbekele7958
@genetbekele7958 5 жыл бұрын
ቁጥር 1 ላገባ ነው ቁጥር 2 አገባሽ አሉ ቁጥር 3 ደግሞ እንጠብቃልን ሰላማቹ ይብዛ ያሀገሬ ልጆች።
@mareyamenatnatdegle8209
@mareyamenatnatdegle8209 5 жыл бұрын
ቁጥር 3 ወልድሻል አሉ
@genetbekele7958
@genetbekele7958 5 жыл бұрын
@@mareyamenatnatdegle8209 ክክክክክክክክክ አይቀርም
@kalyadangallij6637
@kalyadangallij6637 5 жыл бұрын
Lak nak
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
እንኳን "ከላገባ ነው" ወደ "አግብተሻል አሉ" አደረሳችሁ🤪😂
@tigistyemekaellij2866
@tigistyemekaellij2866 5 жыл бұрын
Change new
@dahab7484
@dahab7484 5 жыл бұрын
በሰላም አብሮ አሸጋገረን ሃሃሃ
@እናቴእወድሻለውላንቺውነወ
@እናቴእወድሻለውላንቺውነወ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-jd5gl5pm9d
@user-jd5gl5pm9d 5 жыл бұрын
Eko segerm
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 5 жыл бұрын
😃😃😃😃
@muletube7820
@muletube7820 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለብርሃነ መስቀሉ በጣም ጥሩ ዘፈን ነው። ጎራ በሉ ለበዓሉ
@queenedlawit
@queenedlawit 2 жыл бұрын
መቅዲ ያበደ ስራ ነው 😘🤩❣️
@Alaz21
@Alaz21 3 жыл бұрын
ለዚህ music 1 ሰዉ ከ 100 በላይ like መስጠት ቢችል እኔ ሁሉንም አደርገዉ ነበር
@user-tp1my8jq4o
@user-tp1my8jq4o 5 жыл бұрын
ማነው ቃሉንየሚያከቦር የተናገረውን የማይረሳ በርታ ብዙ እንጠብቃለን አሪፉነው
@filebikila5454
@filebikila5454 5 жыл бұрын
አሉ ነው ምንም የተረጋገጠ ነገር የለም ይቺን ሀገር አሉባልታ ጨረሳት 😅😅
@hdjsjsnhhdjsjsnhsbd6924
@hdjsjsnhhdjsjsnhsbd6924 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@sarasara7437
@sarasara7437 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@aishaaisha2573
@aishaaisha2573 5 жыл бұрын
እሽ ውዶች ከዘመንመለወጫ በአል ነገ ደመራነው እንኳን ለመሥቀሉ አደረሣችሁ በጣም አሪፍ ሥራነው ደሞሌላ እጠብቃለን
@balbalaarkastudio6965
@balbalaarkastudio6965 5 жыл бұрын
I am from somalia i supported music ethopia becouse is very sweet keep going my brothers ethopia
@mekuhusen8412
@mekuhusen8412 5 жыл бұрын
ልክ ነህ ይህ ዘፈን ለኔ የተዘፈነ ነው የመሰለኝ አሁን ስደት ላይ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@fatumakase8438
@fatumakase8438 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-rm5oh8ui5q
@user-rm5oh8ui5q 5 жыл бұрын
እና አንተን በመጠበቅ ቆማ ትቅር😏 ጌልዶ የስራህን ይስጥህ አንተ ላገባ ነው ብለክ መንገድ ከፈትክላቸው የፈቱትም ያልፈቱንም ሊያለቃቅሱብን ነው እንግዲ
@user-ol9wb9xm1t
@user-ol9wb9xm1t 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-ho7eg7qk5b
@user-ho7eg7qk5b 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@የድንግልባሪያ
@የድንግልባሪያ 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@alemyewendchueht9594
@alemyewendchueht9594 5 жыл бұрын
😂😂😂
@emuheruntube7722
@emuheruntube7722 5 жыл бұрын
ኪዲ የኤፍሬም ታምሩ አድናቂ ክክክክክ
@yayeshbelay3093
@yayeshbelay3093 5 жыл бұрын
ታገቢኛለሽ ወይ ላገባ ነው አግብተሻል አሉ . . . . ካለ ጨምሩበት
@shawaymazloum2382
@shawaymazloum2382 5 жыл бұрын
ተጋብተናል አንድ ሁነናል
@sofiyaoumer4763
@sofiyaoumer4763 5 жыл бұрын
ቀጣይደሞ አልወለድሽም ወይ ወይም ተፋታችዐአሉ።
@kidestkidest8101
@kidestkidest8101 5 жыл бұрын
Yayesh Belay kkkkk temchghj
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
አግብቼ. ፈታው
@hanannegneyeholaneduakebet1913
@hanannegneyeholaneduakebet1913 5 жыл бұрын
Tefateshal alu
@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ
@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ 5 жыл бұрын
ዝፈኑ እኛ እስካለን አትከስሩም
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን
@etubintedesta684
@etubintedesta684 5 жыл бұрын
ገና ለማግባት እያስብኩ ነው ላይክ
@TsSt777
@TsSt777 5 жыл бұрын
Selam gebi etu gin subscribe aderegign eshi
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 жыл бұрын
እኔም😭😭😭
@etubintedesta684
@etubintedesta684 5 жыл бұрын
@@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም አለሁልህ
@hanansaad807
@hanansaad807 5 жыл бұрын
Deseyel al
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 5 жыл бұрын
ያሳካልሽ ማሬ
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ነው ወንዶች ለራሳቸው ሲፈልጉ ብቻ ነው የሚፈልጉት እና ከጠፋህ ቆማ ትቅር😉😉😣
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 5 жыл бұрын
ስደት ግራ አጋብቶኛል እኳን ላገባ ሆ ዘንድሮ የማይሰማ የለም😢 ሙዚቃ በኛ ጊዜ ቀረ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ያበደ ነው አግብተሻል አሉ ለየት ያለ ግጥም
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 5 жыл бұрын
ወንዶችየ እንኳን ከላገባነው ወደ አግብተሻል ተሽጋገራችሁ
@sarawelcome2405
@sarawelcome2405 5 жыл бұрын
wow ምርጥ አደኛ
@SEADIALITUBE
@SEADIALITUBE 5 жыл бұрын
Hope music ethiopia Inante yeleqeqachihu video andem algong ayawqem eske ynen channel astewawqulegn
@bemnetbemnet8311
@bemnetbemnet8311 5 жыл бұрын
አሪፍ ግጥም እና ዜማ ደስ በሚል ድምፅ ደስ ከሚል ክሊፕ ጋር አሪፍ ሥራ ነው በርታ።
@zedyezufi34
@zedyezufi34 5 жыл бұрын
ያምራል ፍቅር በሙዚቃ ፍቅር በፊልም በእውነተኛው አለም ግ ን - - 😏😒 ማነው እንደኔ የፍቅረኛው ፀባይ እደእስስት ሁኖበት ለመለያየት ሩብ ጉዳይ ላይ ያለው እረ ውይይ ተቃፂልና😒😢
@user-xg3ee7lt2r
@user-xg3ee7lt2r 5 жыл бұрын
አወ ቆየሁ ካገባሁ የኔ ውድ አንተም ተሎ አግባ 😎
@munirajuma8181
@munirajuma8181 5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-xg3ee7lt2r
@user-xg3ee7lt2r 5 жыл бұрын
@@munirajuma8181 😅😅😅
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ok8lk2ex4w
@user-ok8lk2ex4w 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@azizaaziza6563
@azizaaziza6563 5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-fw2tx1cd9k
@user-fw2tx1cd9k 5 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን መልካም ኣዲስ ዓመት
@ድንግልማርያምነችየቅርብተ
@ድንግልማርያምነችየቅርብተ 5 жыл бұрын
እውነቱ ነው ያወጣከው የስንት ሠው ቁስል መሠለህ የገለጥከው ውብ ስራ ነው በርታልን
@firriiamboosimbo913
@firriiamboosimbo913 5 жыл бұрын
uuuuuuufffff love you Ethiopia🙏😍💘👍
@yilmaasefa9781
@yilmaasefa9781 Жыл бұрын
ወላወይ ጠማማ ለቃሉ የማይታመን ቃሉን በሊታ ትውልድ የሞላበት ዘመን ወንድሜ ይመችህ በደብ ዘፍነህዋል አድናቂህ ነኝ ልክ ነህ አሁን ላይ ታማኝ የለም 90% ውሼታም አስመሳይ ቃሉን የማይጠብቅ ትውልድ ነው ያለው እኘም የሞዚቃ ተማሪ ነኝ ማገኝህ ይመስለኛል
@fafiyoutube3492
@fafiyoutube3492 5 жыл бұрын
እጅግ አሣዛኝና አሥተማሪ ታሪክ እየገባችሁ እዩት
@user-wl6xi5rm8m
@user-wl6xi5rm8m 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ፀዴነው በዚህ አጋጣሚ ለፎንቃየ ዱቅ ላድርግለት 😎
@ቤሊቤቲ
@ቤሊቤቲ 5 жыл бұрын
ጎሽ ትንሽ ትቆዩና ወልደሻል አሉ በሉን እኛ ሸቃላዎች መሄጃ የላቸውም ብላቹ ነው አይደል የጆሮ አምላክ ይፍረዳቹ
@dahab7484
@dahab7484 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 5 жыл бұрын
እኮ
@rozazasre1241
@rozazasre1241 5 жыл бұрын
@@dahab7484 kk
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@የድንግልባሪያ
@የድንግልባሪያ 5 жыл бұрын
😀😀😀😀
@zelishzelalem5996
@zelishzelalem5996 5 жыл бұрын
ከማግባቱማ መግባባቱ መልካም ነዉ። ይሄ ሙዚቃ ግጥሙም ዜማዉም ሳይገባኝ አለፍኩት። እስኪ የገባችሁ ካላችሁ አስረዱኝ🙏🙏🙏
@muusemohamut7088
@muusemohamut7088 5 жыл бұрын
I love Ethiopian Songs From Somalia ♫♫♫♫
@saidqurbaawiyf9862
@saidqurbaawiyf9862 5 жыл бұрын
Got
@saidqurbaawiyf9862
@saidqurbaawiyf9862 5 жыл бұрын
Gorgorh
@selahta5252
@selahta5252 5 жыл бұрын
Saw video clip betam yasaznal. Des ylal
@እወቅእውቀትብራሀንነው
@እወቅእውቀትብራሀንነው 5 жыл бұрын
*እሰይ ላገባነው* ከማለት እኳንም በሰላም ወደ *አገብተሻል አሉ* ተሸጋገራችሁ _ደሞ ድምጹ እደት ያምራል_
@EthioFikir
@EthioFikir 5 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ ነግ በኔ ላይክ ሳታረጉ ካለፍቹ .........
@genatemebire8648
@genatemebire8648 5 жыл бұрын
አግብተሻል አሉ እምትለዋን ብቻነው የሰመዋት ድምጡን አጥፍቸ ኮመት አብቤ ፈታ ብየ ወጠው ኮመታችሁ ያዝናናል
@የድንግልማርያምልጅነ-ገ5ቈ
@የድንግልማርያምልጅነ-ገ5ቈ 5 жыл бұрын
ምንኑ አገባሁት ውዶች ወርተኛ ናችሁ እድችው ሳላገባ እኖራታለሁ ሆ ምነው ሽዋ ማን ይቃጠላል አግብቶ ብቼኝነቴ ውስጤ ናት
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 2 жыл бұрын
የምሪል😍😍😍😍
@bezawitgirma8925
@bezawitgirma8925 4 жыл бұрын
Tiktok got me here am here to see how mekedi did on dis nd i loved it
@maryghazan2703
@maryghazan2703 5 жыл бұрын
Woww betam dis yemlh music Ethiopia west uufff nafkshnlh hagr eski endni yenfkw like adrgwni marwchi
@haleluyalegeta7670
@haleluyalegeta7670 5 жыл бұрын
ኪሊፑ አሪፍ ነው
@netsanetgebre7287
@netsanetgebre7287 5 жыл бұрын
awu ewunet new magibat mech yikeral
@superdemanka5192
@superdemanka5192 5 жыл бұрын
Love it from Somalia 😍
@sanytleylan9565
@sanytleylan9565 5 жыл бұрын
wow nice song I love it
@user-ep1jg6fv1t
@user-ep1jg6fv1t 5 жыл бұрын
እንደኔ ብቸኝነት ያሥጠላዉ ማነዉ
@ወሎየነኝወለየዋ
@ወሎየነኝወለየዋ 5 жыл бұрын
ጡሩ ዘናነዉ አተን እሰከመቸ
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 5 жыл бұрын
እሰይ ላፍቅር ነው እሰይ ላፍቅር ኖ እሚል ነጠላ ዜማ በቅርቡ ጠብቁኚ እኔም እለቃለሁ
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 5 жыл бұрын
ምን ብልሽ
@lulululu1007
@lulululu1007 5 жыл бұрын
ክክክ እጠብቃለን
@ፍቅርለሀገሬ
@ፍቅርለሀገሬ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርታ
@thestar2137
@thestar2137 5 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ወጣ ያለ ነው
@elieabdelmassih7881
@elieabdelmassih7881 5 жыл бұрын
Arife nawe parte2 entabekalne setagagate
@እመጣልሻለሁጠብቂኝእናቴ
@እመጣልሻለሁጠብቂኝእናቴ 5 жыл бұрын
ባሌን ላየው ነው ስድስት ወር ቀረኝ ከስደት ልላቀቅ ምን ለብሸ ላግኘው አስተያየት ስጡኝ አምስት አመት ጠበቀኝ እናት የለውም ሰርግ ላይ ተያየን እኔ ስደት መጣሁ ከዛም በFb ማውራት ጀመርን
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 5 жыл бұрын
እስካሁን ሌላ አግብቶ አይሆንም ወንዶች እኮ አይታመኑም
@እመጣልሻለሁጠብቂኝእናቴ
@እመጣልሻለሁጠብቂኝእናቴ 5 жыл бұрын
ክክክክ ኧረ አታስቁኝ ማግባትስ አላገባም ያክስቴ ባል ወንድም ልጂ ነው
@aberoabera2171
@aberoabera2171 5 жыл бұрын
አግቢው እኔም እንዳች እረጅም አመት ጠብቆኝ አንድ ወረ ቀረኝ ላገባው ሠውን አትሢሚ
@fetikedir3383
@fetikedir3383 5 жыл бұрын
እውይ አግብቶ ወልዶልሻል አቺ በምትልኪለት ብር አስቢበት
@አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል
@አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል 5 жыл бұрын
ዋዉደስሲልቃሉንጠባቂወንድበሰላምያገናችሁ
@sadickdaoud
@sadickdaoud 5 жыл бұрын
غنية جميلة جدااا😍😍❤❤
@sara-kr3qu
@sara-kr3qu 5 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ አሪፍ ነው
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን
@genetmollageny4256
@genetmollageny4256 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አወ አንተ ብቻየን ስወድህ አንተ ስትጠላኝ አለፈልኝና ሌላ ወንድ አግብቼ የሚንከባከበኝ ከ አራት ወር በኋላ እወልዳለሁ ቸር ተመኙልኝ like አምሮኛል ግጩኝ😍
@ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው
@ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው 5 жыл бұрын
እየጠበኩህ ነው ሀሀሀሀ እኔምላችሁ ኮሜንተሮች እኛም ሰብሰብ ብለን ሙዚቃ እናውጣ ክፍት የስራ ቦታ ዘፈን ብቻ ነው
@narditv.6809
@narditv.6809 5 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ, የት ነበር ያሁሉ ጊዜ? ደብደቤ እንኳን ሳይፅፍላት...ኧረ ሼም ነው, ዞሮዞሮ ዘፈኑ አሪፍ ነው ቀጥልበት... ....ውዶች እስቲ ወደኔ ቻናል ብቅ በሉ... ብና አፍልቻለሁ እንደያመልጣችሁ ...kkk
@saismuzocsais9982
@saismuzocsais9982 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 5 жыл бұрын
ከላከባነው አግብተሻል አሉ ዘብድሮ የማይሰማ የለም
@user-ep1jg6fv1t
@user-ep1jg6fv1t 5 жыл бұрын
ዘመዶቸ በፍቅር የተጎዳልብ እንደት ይጠገናል የአላህ የኔ የሆነዉን ሥጠኝ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
አግበተሃል አሉ ኢዝ comeing soon ኦኬ ቢኮዝ ኢት ኢዝ most of us story "አግብተሃል አሉ "
@ልቤበገበርኤልፀና
@ልቤበገበርኤልፀና 5 жыл бұрын
ዘፈን ብሎ ዝም ነው
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
ፍቅር ብትሰጣት ትታህ አታገባም ነበር ያዝ ለቀቅ ሆነ ወንዶች ነገራቹ ምን እናድርግ አትጨቅጭቁን ተረዱን 🙁🙁
@getahunayenwabebe3550
@getahunayenwabebe3550 2 жыл бұрын
best song
@hayatehayaye150
@hayatehayaye150 5 жыл бұрын
ayezon bro afatahe agbat.
@meskeremdestacell6028
@meskeremdestacell6028 5 жыл бұрын
Wow ተመችቶኛል ድምፅህ👌
@derejewedajo2385
@derejewedajo2385 5 жыл бұрын
Betam konjo zefen newe great job
@ሰአድፍቅርየወሎልጅ
@ሰአድፍቅርየወሎልጅ 5 жыл бұрын
አግብቸነበር ተፈትቻለሁ አይዞህ እንገናኛለን ሀሀሀ
@kasinatube9170
@kasinatube9170 3 жыл бұрын
መቅዲ ጥሩ ክሊፕ ነው የብዙ ሰው ታሪክ ነዉ
@zyneba.a9028
@zyneba.a9028 5 жыл бұрын
ወይ ጥልየ ይሄን ሁሉ ጉድ እኮአን አልሰማህ በሂወት ብኖር እራስህን አጥፍተህ ነበ
@tameyebuzelij3178
@tameyebuzelij3178 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ታሜ የቡዜ ልጅ
@kidistyohannes3966
@kidistyohannes3966 5 жыл бұрын
ለየት ያለ ስራ አሪፍ ሙዚቃ በጣም አሪፍ ነው
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 5 жыл бұрын
ዋዉ ዜማህ ያምራል በርታ ዎንድም
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 жыл бұрын
ይችው እድሜ ሁና ትዝታ በዝብት። ወንድና ፐልቶዝ አጠገብ ያለውን ነው የሚፍልገው ። እና።ቋማ።ትጠብቅህ።ለሩቅ አትሆኑም
@alemwendessn1320
@alemwendessn1320 5 жыл бұрын
😭mrt kenber fkr bljnat mechyem iyersam tztaw. like it 😍
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
ይህ የኛ የስድትኞች ህይወትነዉ. 😱😱 ግን ለምን ላገባነዉ የሚለውን ሙዚቃ ሳትጋብዝህ አገባች🙉🙈😂😂
@martaabata5121
@martaabata5121 5 жыл бұрын
ላገባነዉ ምናም አገባሽ አሉ እረ ሥንት አሠማን
@abeltarekengethiokillapp8448
@abeltarekengethiokillapp8448 5 жыл бұрын
አግብተሻል አሉ
@ሰላምየጉንደሬቀበጥ
@ሰላምየጉንደሬቀበጥ 5 жыл бұрын
ወቸ ጉድ ላገባነው ወደ አግብተሻን አሉኝ እንኩዋን በሰላም መጣህ
@amanarttube
@amanarttube 5 жыл бұрын
Wow bra gerami tube newu bertu
@ቢንትሀሰን
@ቢንትሀሰን 5 жыл бұрын
ሙዚቃው ሀሪፍ ነው በርታ
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 5 жыл бұрын
እኔ ተመችቶኛል
@husseinr9435
@husseinr9435 5 жыл бұрын
100%100 songs 100%100 music 100%100 camera
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ 😏😏 ጨረቃ ማየት አማረኝ 🤪😂
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን
@kiyaali3188
@kiyaali3188 5 жыл бұрын
@@beziwende6001 ቤተሠብ እንሁን
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
@@kiyaali3188 እሺ ማር ነይ
@Beni-wf8tz
@Beni-wf8tz 5 жыл бұрын
ነይ አብረን እንይ ውዴ
@zeharaawol7575
@zeharaawol7575 5 жыл бұрын
Agbtehal alu 💔
@habeshatube3024
@habeshatube3024 5 жыл бұрын
Wow arif new barita
@azariagetachew8376
@azariagetachew8376 5 жыл бұрын
ሰውየው በልጅነቱ ቆንጆ ነበር የት ሀገር ነው ሄዶ የመጣው!!!!!!
@አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል
@አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@saranegn8638
@saranegn8638 5 жыл бұрын
ምን አገባለው ደሞ አ።ተን በመጠበቅ እድሜየን ጨረስኩት
@batirishifara3179
@batirishifara3179 5 жыл бұрын
ወች ጉድ ከላባ ነው ወደ አግብተሻል አሉ ተሸጋጋራችሁ አረ ፍትህ ለጆራችን 😞😞😞
@susususu917
@susususu917 4 жыл бұрын
መቅዲየ ስታምሪ
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 52 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Mesfin bekele Demelashe(ደመላሽ) Ethiopan best song
5:58
Mesfin Bekele - Official
Рет қаралды 281 М.
Misikir Awoll - Alhu | አለሁ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
5:36
Golden Records Worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
16:55
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 116 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН