Asnake Gebreyes - Alasaznshim | አላሳዝንሺም - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 917,864

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopian Music : Asnake Gebreyes | አስናቀ ገብረየስ - Alasaznshim | አላሳዝንሺም - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 415
@tibebulemma697
@tibebulemma697 3 жыл бұрын
አንጀትን ስርስር አድርጎ የሚበላ ዜማ (lyric). አስታውሳለሁ 1992 ፍቅር ይዞአቸው በዚህ ሙዚቃ የሚያለቅሱ ጓደኞቼ ነበሩ. ድንቅ ትውስታ አለኝ. Thank you very much Asnake for this sweet and everlasting music.
@ethiopiatadele
@ethiopiatadele 11 ай бұрын
@Melubt12
@Melubt12 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MubarakAmin1-vr1wr
@MubarakAmin1-vr1wr 3 ай бұрын
Anyone 2024?
@EyoMele
@EyoMele 2 ай бұрын
Me
@ማኑኄሞዓ
@ማኑኄሞዓ 6 жыл бұрын
ይኼንን ዘፈን ስትሰሙት የዕድሜያችሁን መርዘም ሚያስታውሳችሁ በ like እንድታሳውቁኝ
@majidanajjar2530
@majidanajjar2530 6 жыл бұрын
👍
@heleybabey99
@heleybabey99 5 жыл бұрын
✋🏽 omg weyene fonkayen kesekesbegn damn dero kere zefen
@wome8375
@wome8375 5 жыл бұрын
አሹLikeableVideos ታጋሹ አንዱ እኔ ነኝ
@semiramehammed2218
@semiramehammed2218 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ ልጅነቴን አስታውሳለሁ 20 አመት ወደኋላ
@semiramehammed2218
@semiramehammed2218 4 жыл бұрын
ግን እኮ ይሄ አይፈለም ዘፋኙ የመጀመሪያእ ያምራል
@emuyegebrwold528
@emuyegebrwold528 5 жыл бұрын
አስናቀ እንዲህ የሚያምር ድምፅ እንዳለህ አላውቅም ነበር ፤፤ በጣም ነው የወድድኩት ድምፅ .. በረታ
@cell6806
@cell6806 6 жыл бұрын
በዚህ ሙዚቃ ያስጨፍራል ያስለቅሳል እንጅ በደናው ጊዜ አልቅሼ ወቶልኛል ለድሮ ወንዶች ላሁኖቹ ክክክክክክክክክክ ነው የሚያፍቅር ልብ የላቸውም ጉበት ነው ያላቸው ።
@מנימני-ו4ר
@מנימני-ו4ר 5 жыл бұрын
የሙዚቃው ምት ያስደንሳል በተጨማሪ ችኮች ናቸው ከከዱ መገር በኋላ የሚዳንሱት ነገር ግን ድሮ የበለተ ፍቅር ነበር እና ባሁኑ ዘመን ኢተረስ እጅግ በታም ጎልቶ ቢታይም ኣንድ ኣዴ በሌሎችን ከመፍረዳችን በፊት እራሳችን ምን አይነት ሰወች ነን ብለን ብንገመግም በታም ደስተኛ ሰወች ሁነን ሌሎችንም ኣፍቅረን ተፈቅረን መኖር እንችላለን በታም እርግተኛ ነኝ ምክኛቱም ስንሰጥ ከሚቀበለው በላይ እራሳችን እድላሞች መሆናችን መዘንጋት የለበንም
@medhanyetsegay2464
@medhanyetsegay2464 7 ай бұрын
Esey
@MURIDBESHIR
@MURIDBESHIR 2 ай бұрын
ልክ ነክ😂😂
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 15 күн бұрын
በጣም ደስ እሚል ዘፈን😊
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
ሁሌ በየሰምንቱ ፈታ ስል ሳልሰማው ሳላብድበት አንድቀን ቀርቼ አላቅም ለኔ የፈነው ነው የሚመስለኝ አሁንም ከአገር ወጥቼ እድሜ ይቱ
@getugebeyehu9296
@getugebeyehu9296 2 жыл бұрын
Back in the days! It was so nice! U remind me my fire age!❤️
@getahunhaileyesuse3273
@getahunhaileyesuse3273 11 ай бұрын
በጣም ትልቅ አቅም ያለህ ባለሙያ ነህ አስናቀ ገብረየስ ገና ከጅምሩ ።
@mcanaslantass5893
@mcanaslantass5893 5 жыл бұрын
so good musıc! thank you! from turkey
@user-fq1it2tv3l
@user-fq1it2tv3l 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ምርጥ ዘፈን ድምፂክ ውስጤነው ዳንሱ ግን ቢቀርም አይቆጭ
@danielgerma2092
@danielgerma2092 3 жыл бұрын
Lemen anch seleleleshe new kelepu lay ayebalem Shem new OK (wudu berhan)
@muazman4118
@muazman4118 2 жыл бұрын
ማሂ ካሳ አላሣዝንሽም my love
@fitsumfereja6729
@fitsumfereja6729 5 жыл бұрын
This was byfar the first Amharic single we ever know, really nice song. I hope someone will post the original song.
@semirwolisotube579
@semirwolisotube579 4 жыл бұрын
00ĺ ĹL
@solarpluto8600
@solarpluto8600 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pavPf6Z3rbF_epI
@champange134
@champange134 2 жыл бұрын
This is his orginal music bro ,asnake gebreyes is a legendary artist may his soul rest in peace ❤
@erahelassefa2958
@erahelassefa2958 5 жыл бұрын
ዋውዋወደ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው እደሜናጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
ዋውውውው አሪፊ ነው ግን የዘንድሮ ፍቅር በአፍ ብቻ ሆኖል
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ come on, baby girl.
@zainababarra3041
@zainababarra3041 6 жыл бұрын
እውንትሽን ንው የእኔቴ አፍቅራ ሚሚዬ
@wome8375
@wome8375 5 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ ሚሚዬ ጏደኛዬ እውነት 100 % በአፍ ብቻ ነው ብለን መደምደም እንችላለን? ባይሆን 50/50 ልስማማሽ እችላለሁ ግን ከሴቶችም እንዳሉ ይያዝልኝ
@zuzutube2449
@zuzutube2449 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 6 жыл бұрын
ጥሩ ነው !
@AsSofi-pe3vj
@AsSofi-pe3vj 15 күн бұрын
❤❤❤❤des yemil wow
@getulegesse3577
@getulegesse3577 10 ай бұрын
All the time you are the best person thanks
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 6 жыл бұрын
ሲገርም ትላንት ሰይፉ ለይ ቀርቦ ይህንን እና ሌሎችም ስራዎች እንደሚለቅ ሲናገር ነበር ዋው ሆፖች እናመሰግናለን ግን የበፊቱ ዜማ ያምር ነበር ለሞች ወንድምህ ነፍስ ይማር
@kalinakalina7333
@kalinakalina7333 6 жыл бұрын
አላሳዝንህም ወይ😌 I love this song♥
@danielgerma2092
@danielgerma2092 3 жыл бұрын
Betammm enasazenalen yene ma(wudu berhan)
@farcry6765
@farcry6765 2 жыл бұрын
Kale kabezkush lesu alasazinm sitiyi ene lanchi ayo lijinet
@sophiazissu7717
@sophiazissu7717 4 жыл бұрын
Mirt zefen neber be gizew... Ahunim new♥️
@elsaelsa5837
@elsaelsa5837 6 жыл бұрын
አስኔ ያው ድምፅ እና ብቃት ነው ዋውውውውውው እድሜህ ይረዘም
@abiyotsima7465
@abiyotsima7465 6 жыл бұрын
አስናቀ ገብረየስ ያንተን ዘፈኖች አዳምጣችዋለሁ በጣም አሪፍ ናቸው ቀጥልበት
@NardosAmanuel-q7w
@NardosAmanuel-q7w 5 ай бұрын
I really appreciate your music nice song, and I still listen your song
@natenaelfekere5409
@natenaelfekere5409 5 ай бұрын
I love this music as it belongs to my grilefrind!!!!!!!!!!!!
@hermankidanu5190
@hermankidanu5190 10 ай бұрын
Anyone in November 2023❤
@redsun5145
@redsun5145 9 ай бұрын
December ☝️
@redsun5145
@redsun5145 8 ай бұрын
Again 2024
@kaleabalemu8401
@kaleabalemu8401 7 ай бұрын
ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨ፣፣ቨ፣​@@redsun5145
@kaleabalemu8401
@kaleabalemu8401 7 ай бұрын
😊
@rebcca_kinfe
@rebcca_kinfe 4 ай бұрын
2024 🎉
@alasehamabenabijarnejashi3406
@alasehamabenabijarnejashi3406 Жыл бұрын
Merte sera forever tnx for this job
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 6 жыл бұрын
ዋው ግሩም ድምፅ ... መልካም የሙዚቃ ቃና ። ቸስ ነው...
@ermiafrotube7192
@ermiafrotube7192 6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nnyalKd-hduqrLs
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢እዴት እደምወደው ደስ የሚል ሙዚቃነው ትዝታብቻ😢😢
@sistersisay7584
@sistersisay7584 5 жыл бұрын
ከ ኳንሷ ስመለስ የሰማውት ምርጥ ሙዚቃ ነው ግን ለምን ይሁን አላውቅም ሙዚቃውና የከፍተው ልጅ ውስጤ ቀርተዋሉ ???
@abdinuurshucayb2374
@abdinuurshucayb2374 6 жыл бұрын
My love is Eritrean iam form somaliland i like all songs haabish
@fikiryt
@fikiryt 3 жыл бұрын
Nice
@ዲናየዴቭውዴ
@ዲናየዴቭውዴ 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ቀላል አሳዘንከኝ ይሄ ዘፈን ሲወጣ እናቴ ጀርባ ላይ ታዝዬ ነበር አለ ሰይፉ
@danalbooy733
@danalbooy733 6 жыл бұрын
ዲና የዴቭ ምን ክክክክክ
@ዲናየዴቭውዴ
@ዲናየዴቭውዴ 6 жыл бұрын
Danal Booy ሰይፉ ነው ያለው hahaha
@rihanseid9460
@rihanseid9460 6 жыл бұрын
Kkkkkk
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 6 жыл бұрын
ዲና የዴቭ ውዴ 😃😃😃😃😃😃
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ 5 жыл бұрын
ዲና hoo😂🙈😂😂😂😂😂😂
@muazman4118
@muazman4118 2 жыл бұрын
ለ ማህሌት ካሳ የጋጋበዘሽ አንድነት አሸናፌ10c
@user-kw3sq8pt2s
@user-kw3sq8pt2s 5 жыл бұрын
ሁሌም ብስማ ማልስለቸው ሙዚቃ ሁልግዜ ውስጤን ሚገልፅልኝ ያኔ ድሮ ኡፍፍፍፍ አሁንማ ሚፈቀርም የለው ስው ሁሉ ዶላር አፈቀረ እኮ
@sisay7
@sisay7 6 жыл бұрын
ፐ! እንኳን በደህና ተመለስክ አስናቀ...ጆሮአችን ዝጎ ነበር የዘንድሮዎች በኮፒውተር የተስተካከለ ድምፅ እየስማን….ብዙ እንጠብቃለን! አሪፍ አሪፎችን በስደት ተወስዶብናlena እንዳንተ ይመለሱልን።
@martateklit2033
@martateklit2033 6 жыл бұрын
ዛሬ ገና ነው ያየሁት ድምጽክ ዋው ነው ዘፈኑን በጣም ወደድኩት
@tenatube9961
@tenatube9961 5 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን እኔ መቀየሬ የማይቀር ጉዳይ ነው ስንት ነገራን ትታ ወደሱ የምቴደዉ ሴት ስለሆነች ጠብቁ ግን በጣም ወድጄዋለሁ👌👌👌
@shabishabi8036
@shabishabi8036 5 жыл бұрын
Wow Arif new Alasazinshm wey
@edomiyasshibeshi2963
@edomiyasshibeshi2963 8 ай бұрын
This song hits different ❤😢
@ethiolion2023
@ethiolion2023 9 ай бұрын
Iconic song!! ❤
@tamerutame5081
@tamerutame5081 11 ай бұрын
Every time i remember asheber yesuf that time iam child
@mahigualgezamahi5726
@mahigualgezamahi5726 6 жыл бұрын
wow lek ke enklfe senka eko new yelekekchuet ena betam new enji emtsasnew Yene barchu
@ermiafrotube7192
@ermiafrotube7192 6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y3TWlneKptqNoqc
@BirrCollege
@BirrCollege 6 жыл бұрын
I like this and the old version
@tamamotehkezetyehuntamamot2777
@tamamotehkezetyehuntamamot2777 6 жыл бұрын
Weyyyy weyyy malekes felga neber tnx
@አኢለትኦብሮይመግሩር
@አኢለትኦብሮይመግሩር 6 жыл бұрын
ይሄ ለኔ ነው የተዘፈነው መሰል እኔም ብቸኛ አድረገህኝ ተውከኝ
@memetesfaw2269
@memetesfaw2269 6 жыл бұрын
ሙዚቃውን እጅግ በጣም ነው የምወደው ግን ዳሱና ሙዚቃው አይጣጣምም
@user-tj3qb9ip2k
@user-tj3qb9ip2k 6 жыл бұрын
ስውድው ይህን ሙዚቃ አይዞን
@martaonan9959
@martaonan9959 6 жыл бұрын
Amazing
@aysekyar1283
@aysekyar1283 Жыл бұрын
Weyne gude zare aslekeskegn lijinete tiz alegn ❤👌👏
@bineluda7558
@bineluda7558 5 жыл бұрын
አቤት ይሄ የመጀመሪያው ሰራ ሲወጣ እልል የተባለልኝ ፍንዳታ ነበርኩ ችኮችን ጨረስናቸው የዛሪን አያድርገውና
@adentsegaye3440
@adentsegaye3440 2 жыл бұрын
🤪🤣🤣🥰
@btin1791
@btin1791 2 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን በ 1992 የወጣ ይመስለኛል
@mulugetaandargie5031
@mulugetaandargie5031 6 жыл бұрын
ብራቮ!! ኣስናቀ!!! ግሩም ሥራ!!!
@filmonberihu6881
@filmonberihu6881 6 жыл бұрын
Arif new 👍👍👍👍
@issamsaadeh9841
@issamsaadeh9841 5 жыл бұрын
Wyne Wyne yheni zefen l yuannes yhunlgi endeza. Stasekaygi bicha alefe ytegoda zm ymayli fetari ymesgen eden ngi k berut bicha nurlgi ywaye❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭
@sarababo2880
@sarababo2880 3 жыл бұрын
😍😍😍💔💞💔👈
@nurityeshaw179
@nurityeshaw179 6 жыл бұрын
Because of seyfu show I know this guy very nice voice
@Emusetgetachew
@Emusetgetachew 9 ай бұрын
Banch hulun resch😢😢😢
@hiwotakalu222
@hiwotakalu222 6 жыл бұрын
እህህ የፎንቃየ ግብዣ ነበር በድሮው😉 አሪፍ ነው
@ermiafrotube7192
@ermiafrotube7192 6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y3TWlneKptqNoqc
@user-mf6gr4gh7h
@user-mf6gr4gh7h 5 жыл бұрын
እህህህ ያበደ ነው የፎንቃየ ግብዣ ነው በጣም ታሳዝነኛለክ 💔💔💔
@user-yq6rg4sd3z
@user-yq6rg4sd3z 6 жыл бұрын
ነግ በኔ 👌😍😍😍
@nbiyuesayas4411
@nbiyuesayas4411 6 жыл бұрын
merte zefen new demith yameral bro 😍
@ሒሩትአያሌው
@ሒሩትአያሌው 6 жыл бұрын
ዋውበጣም ደስየሜልሙዚቃነው አብሶድምፅ
@AbelSibhatu
@AbelSibhatu Ай бұрын
እንዴት ልርሳት 3ወሯ ከሄደች እረ አምላኬ በቃህ በለኝ።
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 5 жыл бұрын
dagim silayenih des bilonal lovely song
@መአዚየጀምአፍቃሪመአዚየጀ
@መአዚየጀምአፍቃሪመአዚየጀ 6 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያምር ድምፅ እንዳለክ ይመችክ በርታ
@MimiMimi-hz6zp
@MimiMimi-hz6zp 6 жыл бұрын
ይቺ ግጥም ለዛሬ ወንድ አይሆንም :: የድሮ ዘፈን መሆን አለበት 😜
@diyanadawit1330
@diyanadawit1330 5 жыл бұрын
Lk bleshal 👌👌👌
@wome8375
@wome8375 5 жыл бұрын
Mimi Mimi ሚሚዬ 70 ዎቹ ውስጥ ነው በእኛ እድሜ በእናንተ እድሜ አይደለም ልክ ነሽ 😂😂😂😂😂
@semiramehammed2218
@semiramehammed2218 4 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ እኮ ልጅነቴን ያስታውሰኛል 90ዎቹ መጀመሪያ ላይ ከሬድዮ ከtv አይጠፉም
@ቤተልሄምአማረ
@ቤተልሄምአማረ 4 жыл бұрын
በትክክል
@fevenmangistu193
@fevenmangistu193 4 жыл бұрын
Mimi Mimi 👍👍👍😂😂😂😍😍😍
@SadaUse
@SadaUse 4 ай бұрын
አሁን ነዉ የገባህ በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ 🥹🥹🥹😩😩አሁን ነዉ የገባኝ
@muluadugna9159
@muluadugna9159 6 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርታ
@user-rp2qm9hu4r
@user-rp2qm9hu4r 6 жыл бұрын
ክክክክ እንኳን ደግ አርገችህ
@switswit2121
@switswit2121 6 жыл бұрын
ሀሪፍ አድረግህ ሰርተህዋል
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 6 жыл бұрын
እኔስ አላሳዝንህም ወይ እር ተው ግፍ ነው ወንዶች እራስ ወዳዳ አትሁኑ
@user-qu9ou2wv9w
@user-qu9ou2wv9w 5 ай бұрын
Zmed asatasheye
@ethiolillil7205
@ethiolillil7205 6 жыл бұрын
Wow betam yamral
@NardosAmanuel-q7w
@NardosAmanuel-q7w 5 ай бұрын
Betam yabede yemr ❤❤❤❤❤❤❤
@dioncoldy
@dioncoldy 6 жыл бұрын
እኔ ግን ዳንሱ አልጣመኝም የማሳዘን ዳንስ አይደለም። ደናሾች መሬት ላይ እየተንደባለሉ፣ ደረተ እየደቁ፣ እየተላቀሱ ካልሆነ ማሳዘኑ ምኑጋር ነው?
@ermiafrotube7192
@ermiafrotube7192 6 жыл бұрын
JUST LISTEN THE MUSIC kzbin.info/www/bejne/Y3TWlneKptqNoqc
@elsaelsa5837
@elsaelsa5837 6 жыл бұрын
Dion Solomon አቤት እንከን ነቃሽ መሆን
@dioncoldy
@dioncoldy 6 жыл бұрын
ወደሽ እንከን ነቅሳለሁ። ለነገሩ እየቀለድኩ ነበር። እውነት አሁን የቱ ደናሽ ነው ዳንስ ብሎ የሚንደባለለው መሬት ላይ? ግን አላሳዝንም ለሰስ ቢል ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ። ምክንያቱም የቱንም ዘፈን እኮ ወደ ጭፈራ ዘፈን መቀየር ይቻላል ቅሉ የዘፈኑ ሃሳብ ምንድነው?
@romilove4492
@romilove4492 6 жыл бұрын
Dion Solomon ክክክክ
@የኔለኔየኔለኔ
@የኔለኔየኔለኔ 6 жыл бұрын
Dion Solomon kkkkkkkkk wey gud
@خواطرجريحه
@خواطرجريحه 6 жыл бұрын
رووووووعاتك ايها الشعب
@Melubt12
@Melubt12 9 ай бұрын
Betammmmmm nee yemiwedee yhenn mudica yemigern twsta nee yalegn bezi zefen 😢😢😢😢😢😢
@julianasam5668
@julianasam5668 3 жыл бұрын
Anyone in december 2020
@akramsuleman8371
@akramsuleman8371 3 жыл бұрын
Sweet song
@yonasethegonder5852
@yonasethegonder5852 6 жыл бұрын
90th old school
@ermiafrotube7192
@ermiafrotube7192 6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y3TWlneKptqNoqc LISTEN THIS
@እሙቲየበቀለልጅ
@እሙቲየበቀለልጅ 6 жыл бұрын
ዝናብ ሳያካፋ ጥላ ዘረጋለው እንደ ሰረቀ ሰው ተከልዬ አልፋለው
@onelove809
@onelove809 6 жыл бұрын
Wao demts#1 baba
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 6 жыл бұрын
Asena betam des yelale yemch abo be degami selayeuh betam des belognal
@salamadisu3270
@salamadisu3270 6 жыл бұрын
wowww
@almaznagash4295
@almaznagash4295 5 жыл бұрын
Am remember awassa nice 👍 song 👌😍
@liya7736
@liya7736 6 жыл бұрын
hermosa música
@btin1791
@btin1791 2 жыл бұрын
Si ¿tu habla español
@asneasmamaw404
@asneasmamaw404 6 жыл бұрын
nice music ever
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 жыл бұрын
ትናንት በሰይፉ ቀርቡ ነበር ድምጹ በጣም ጥሩ ነው ኣይዞህ
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
Big rispect 🙏🙏🙏
@yfyrggyt1865
@yfyrggyt1865 6 жыл бұрын
wow inde Addis I like it
@nohafakhry675
@nohafakhry675 6 жыл бұрын
Betam arif Zefen new ketlbet
@Zahrabintislam
@Zahrabintislam 5 жыл бұрын
አረድያ የዛሬ ወንዶች እንትን ለማግኘት ፍቅር ይጠቀማሉ እኛ ሴቶች ግን....,
@ሙባረክኸይሬ
@ሙባረክኸይሬ 3 жыл бұрын
ምን ለማግኘት እ
@Kedir-jo1xw2zs6j
@Kedir-jo1xw2zs6j 2 ай бұрын
እስላሙ አሌይኩም መጀመሪያ ዘፈን ሐራም ነው እወቂው እሽ❤❤❤
@Kedir-jo1xw2zs6j
@Kedir-jo1xw2zs6j 2 ай бұрын
አምስት አመት ሆኖታል ለካ ወይኔ ያሁኑ ፍቅር ተገልብጧልና አየሽው ዘመኑም ተቀየረኮ
@YtHg-np7oy
@YtHg-np7oy 5 ай бұрын
😭😭😭አላሣዝንም ወይ
@tamratalem896
@tamratalem896 5 жыл бұрын
good music. I like you Asne!!!!!
@asterastuastyie7264
@asterastuastyie7264 2 жыл бұрын
hulula besamau yamayesalacagni zafani naw❤❤💔💔💔
@hewanhewan7348
@hewanhewan7348 4 жыл бұрын
Ilvoe his song
@JedyonTsegay
@JedyonTsegay 6 ай бұрын
Best❤❤❤
@kukunigussie223
@kukunigussie223 6 жыл бұрын
የሚውረገረጉት ባይኖሩ ምርጥ ነበር።በናትህ ቆርጠህ አውጣቸውና በድምፅህና በክሊፑ እንመሠጥ
@emanabdelgalil-si4ct
@emanabdelgalil-si4ct 7 ай бұрын
yena tezeta❤❤❤❤
@yeshigrtnet9798
@yeshigrtnet9798 6 жыл бұрын
arif music astawesken
@newaysolomon1972
@newaysolomon1972 2 жыл бұрын
Yamralll asne
@woyniabay7980
@woyniabay7980 Жыл бұрын
Telyalhe
@rehmatktk7341
@rehmatktk7341 5 жыл бұрын
ድምፅህ ለስለስ ያለ እንደውም ከማሳዘንበላይ
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 24 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Atalay Nech
4:46
ethiobeaut
Рет қаралды 2,2 МЛН
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 24 МЛН