Mikha Denagil :- ስብከት በመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ | Aba Gebre kidan sibket | EOTC | Sibket 2020

  Рет қаралды 12,564

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Күн бұрын

ዓውደ ስብከት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ
በጽ/ጽ/ሐ/ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
የትምህርት ርእስ “የሞት መድኃኒት“ክፍል ፫ (3)
ትምህርቱ የተሰጠበት ቀን 03/06/2012ዓ/ም
የምክሐ ደናግል ማርያም የፌስቡክ ገጽ / mkhonledenagil
Instagram www.instagram....
Telegram t.me/Mikhadenagil
KZbin / @mikhadenagil
ሰልክ ቁጥር +251975424242

Пікірлер: 50
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት በእውነት!!!
@fanaalem1603
@fanaalem1603 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን እኛንም ለስጋ ደሙ ይብቃን መንገዳችንን ሁሉ ያቅናልን ጥላ ከለላ ጋሻ መከታ ይሁነን አሜን
@meseretayalew1996
@meseretayalew1996 9 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin abatachin be edime be tsega yitebikiln amen 🙏🙏🙏🙏
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሩልን
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen
@classiphone5329
@classiphone5329 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abatachin
@biskutzeleke9111
@biskutzeleke9111 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen lAbatachin kale yiwetin yasemalin yesmanewun yasdirbin Amen tegebi timirt new YAbatachin timirt EGZABHER bidemena betena yakoyilin Amen
@ዓወትኪዳነ
@ዓወትኪዳነ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalehiwat Yasemaln Abatachn Beadime Ena Betseka Egziabiher Ytsbikln Amén Amén Amen
@ሐመልማልዘጎንደር
@ሐመልማልዘጎንደር 5 жыл бұрын
*አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን አሜን* *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን* *አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን* *በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን።* 💠💠💠💠💠💠💠💠💠 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም እንደቃሉ እንድንኖር ይርዳን በሰማነው ቃል 30//60//100 መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ለንስሀ ሞትያብቃኝ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።።።
@wogenkefelegn3235
@wogenkefelegn3235 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ 5 жыл бұрын
*በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን* *እኛም ለንሰሐ ያብቃን እግዚአብሔር*
@mulugetadessie6357
@mulugetadessie6357 4 жыл бұрын
አባታችን ቃወሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በጤና ይጠብቅልን እኛም የምንሠማውን ለፍሬ ያድርግሌልን አሜን።
@hareguas4078
@hareguas4078 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mkvivjvhhgohofh5976
@mkvivjvhhgohofh5976 5 жыл бұрын
ለአታችን፣ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
አሜን የሞት መድሐኒት በፆም ነው። አቤቱ በቤትህ አፅናን። ለአባታችን ለመከሩን ፣ ላሰተማሩን ቃለሕይወትን ያሰማልን አብሮ ያሰማን። እንደበደላችን ሰይሆን እንደቸርነቱ። ይቆየን(3)
@tsionteklu7768
@tsionteklu7768 5 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቆት የሕይወትን ቃል ያሰማልን እርሶን የመሰለ መምህራን ያብዛልን
@sintenega319
@sintenega319 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ሆይ ሌባታችን እረጅም እድሜ እዘዝልን እኛንምየሰሜነውን በልቦናን ፅላት ፃፍልን
@minasamwel9324
@minasamwel9324 5 жыл бұрын
አሜን አባትች ቃለህወትው ያሰማልን አሜን እድሜን ና ጤና ፀጋ በረከት የእናት ና የልጃን ወዳጅዋን ይደርበት አሜን
@ayeiechayeiech7975
@ayeiechayeiech7975 5 жыл бұрын
በውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የህወተት ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን!
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አምላከ ቅዱሳን እናንተን አይንሳን አሜን።
@selamawithabtom6991
@selamawithabtom6991 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!! ለአባታችን የማቱሳላ እረጅም እድሜ ይስጥልን!! 🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 5 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን ልቤን መልሰው ጌታየ
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 5 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@እግዚአብሔርሀያልነዉ
@እግዚአብሔርሀያልነዉ 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን መምህራችን
@rehimamisbah8372
@rehimamisbah8372 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባ ቃለሕይወት ያሰማልን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ !!!
@mazineguse5030
@mazineguse5030 5 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያዋርልን
@serawityeshewatsehaylijyes5615
@serawityeshewatsehaylijyes5615 5 жыл бұрын
Kale hyiwet yasemaln tsdikna mengstun yawursln
@haileletebrhan3506
@haileletebrhan3506 5 жыл бұрын
Abatachin kale hiwet yasemalin. Tselotwo ayileyen. Amen.
@MenenB
@MenenB 5 жыл бұрын
አባታችን በጸሎቶ ያስቡን የሕይወትን ቃል ያጠጡናል ወዴት ግን እንደሚፈስ ተቸግረናል፤ አባቴ ከዚህ ከፈተና አለም የአባቶቻችን አምላክ መንጥቆ እንዲያሚያወጣን እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም የህይወትን ቃል ጊዜ ሰተን መስማታችንን አምላካችን እንደ ቸርነቱ በይቅርታ ያየናል። አባቴ በያላችሁበት እድሜ ከጤና ጋር ለአባቶቻችን ይስጥልን።
@yasjisjmgdnu4867
@yasjisjmgdnu4867 5 жыл бұрын
አሜንአሜንቃልህይወትያሰማልን፡አባታችን
@julyjoly4513
@julyjoly4513 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin mengistu yawarsilen
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
@filmonafewerki7884
@filmonafewerki7884 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የስምዓልና
@almazarega8629
@almazarega8629 5 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 5 жыл бұрын
Abtachen kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን:: ያሉትን ለማድረግ ያብቃን::
@ልብውልቅ
@ልብውልቅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
Abatachen be Edmie be tena yakoylen kalehiwoten yasemalen
@henoktesfay6212
@henoktesfay6212 5 жыл бұрын
Kali hiwet yasemalin edimena tsiena yesitsote
@hymettube12
@hymettube12 5 жыл бұрын
🙏 AMEN
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 5 жыл бұрын
Abatachin. Kale. hiwot. Yasmalen. erstamngsta. Sematen. Yawrslen bewnate. Yasmsnwon. belbonachin. yasdrbrn. badmetawe. badmetawo. Aletgebem. Amen. .Abatachin
@helenarside86
@helenarside86 5 жыл бұрын
Aba kalhiwt yasamn gerum timehert
@bazezewmekonen482
@bazezewmekonen482 5 жыл бұрын
Kala heiwoten yasamalegn bewenato
ድንቅ የክርስቶስ ልደት ምስጢር በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
36:43
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 26 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
+++ ነውር የሌለበት ሃይማኖት በቂ ነው +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
48:51
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 11 М.