ሚሊዬነሮቹ ከብት ሲያደልቡ የሚጠቀሙት ወሳኝ ህጎች እነሆ! በዚህ ዘርፍ የተሰማሩም ሆኑ ሊሰማሩ ያሰቡ ሰዎች ህጎቹን ችላ ካሉ ዋጋ ይከፍላሉ!

  Рет қаралды 6,443

AddisBunna

AddisBunna

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@AlexMakbel
@AlexMakbel 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሠው ነው ፈጣሪ ይጨምርለት
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
ቪድዮውን ስለወደዱት/ላይክ ስላደረጉ እና መልካም ሃሳብ ስለሰጡን በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብና ሼር ካላደረጉ እነዚህን ቢያደርጉ፤ ቻናሌን በማሳደግ ለበርካታ ወገኖቻችን ጠቃሚ ዕውቀት ማካፈል እንችላለን!!
@AddisAbaba-v8y
@AddisAbaba-v8y 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
ለሰጡኝ የሚያስጀግን አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን ቢያደርጉ፤ ቻናሌን በማሳደግ ለበርካታ ወገኖቻችን ጠቃሚ ዕውቀት ማካፈል እንችላለን!!
@መዳኒትከበደ-ሠ5ፈ
@መዳኒትከበደ-ሠ5ፈ 2 ай бұрын
ሰላም ወንድም በጣም እናመሰግናለን በርታ ግን እይታ በጣምየለውም ይገርማል እንደዚህ ቁምነገር የያዘ እድል እያቀረበልን ምን አለበት ብታዩለት ላይክ ብታደርጉ ፕራንክ እያሉ የሚጨማለቁትን ከምት አበረታቱ እንደዚሀሊውን ብታበረታቱት
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
ስለሰጡኝ ልብ የሚያሞቅና የሚያጀግን ጠቃሚ ሃሳብ እጅግ በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ! እርስዎም እንዳሉት አብዛኞቻችን ጎመን ተክለን ወይም ጠግበን መብላት ሳንችል አምስት ሳንቲም ኪሳችን ውስጥ በማይጨምሩ ጉዳዮች ተተብትበናል፡፡ በቻናሌ እንደርስዎ ብዙ የበራላቸው ተመልካቾቼ ተመሳሳይ ሃሳብ ይሰጡኛል፡፡ የእኛ ነገር ሳስበው ያሳዝነኛልም ያበሳጨኛልም፡፡ ሰዎች ልቦና እንዲገዙ እንመኛለን፡፡ እንግዲህ እርስዎ በቻሉት ሁሉ ሌሎች ሰዎች ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ፣ ቪድዮውን ላይክና ሼር እንዲያደርጉ ቢያግዙኝ ደስ ይለኛል! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? Thank you so much!
@MameYasin-e2q
@MameYasin-e2q 2 ай бұрын
በርታ ወዳጄ ለምታደርገው ነገር እናመሰግናለን
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
ስለሰጡኝ ማበረታቻ በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
@ET.Living
@ET.Living 2 ай бұрын
Thank you!
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
You are welcome! Thank you too!
@TilahunTamiru-on3pw
@TilahunTamiru-on3pw 2 ай бұрын
Berat betam arif new
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
ስለሰጡኝ ልብ የሚያሞቅ ማበረታቻ በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ ደስ ይለኛል!
@shimeekiyaa4240
@shimeekiyaa4240 9 күн бұрын
ስለኩን ላክልን
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 6 күн бұрын
ስልክ ቁጥሩ ቪድዮዉ ዉስጥ አለ።
@Amenwendesn-g5g
@Amenwendesn-g5g 5 күн бұрын
ቅን የሆነ ጠያቂ ቅን የሆነ ሰው
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 5 күн бұрын
አመሰግናለሁ!
@ያረብሀጃዬንአውጣልኝ
@ያረብሀጃዬንአውጣልኝ 2 ай бұрын
ወንድሜ ስለ ፍዬል ማድለብ ብትሰራልን እደበሬው ወጭና ገቢውንም
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ! ጥሩ ጥያቄ ነው፡፡ በጠቆሙኝ ርዕስ ዙሪያ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቪድዮ እንሠራለን፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስተኛ ነኝ!
@ያረብሀጃዬንአውጣልኝ
@ያረብሀጃዬንአውጣልኝ 4 күн бұрын
አድርጊያለሁ ወንድሜ
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 күн бұрын
@@ያረብሀጃዬንአውጣልኝ አመሰግናለሁ!
@NatuHluf
@NatuHluf 2 ай бұрын
❤❤❤ berutu
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
@Zahia-g2s
@Zahia-g2s Ай бұрын
መኖ ውድ ነው ሁሉም ነገር ውድ ነው ኤሄን አክል ከበላ በሶስት ወር ብዙ ነው ሚጨርሰው
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke Ай бұрын
አመሰግናለሁ። በጥያቄዉ ዙሪያ በተደጋጋሚ ማብራሪያ ስለሰጠሁበት በቪድዮዉ ሥር ያሉ አስተያየቶችን ቢመለከቱ አጥጋቢ ምላሽ ያገኛሉ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
@GadiseAdem
@GadiseAdem 2 ай бұрын
Yeshiyachu nageris gabeya wesdenew mishetaw wayis le nagadenew mitasrekibew please yihen hasabu silalegn
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke Ай бұрын
ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ! በሁለቱም ስልት ሊሆን ይችላል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ገዥዎች እርባታው ጋር ቀርበው ይወስዳሉ፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሉን እድገት ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
@free-tz7zf
@free-tz7zf 2 ай бұрын
60 ኪሎ ከኪሳራም በላይ ነዉ አንድ ኪሎ የከብት መኖ ስንት ይሸጣል ?
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ አመሰግናለሁ! ባለ ሀብቱ ለማለት የፈለጉት ከብቱ ተገዝቶ እንደመጣ ለተወስኑ ቀናት ይህን ያክል አይበላም። ከአካባቢዉ የአየር ሁኔታ ጋር እስከሚለማመድ ድረስ በትንሽ በትንሹ ከ5ኪሎ ግራም ጀምሮ ወደ 10 ኪሎግራም ከዚያ ወደ 20 ኪሎግራም ከዚያም ወደ መጨረሻ ቀናት ደግሞ ከ40 እስከ 60ኪሎ ግራም ይመገባል። የአገላለጽ ችግር ካልሆነ በቀር እርሳቸዉ ለማለት የፈለጉት ከዚህ አኳያ ነዉ። ጥናቶችም ይህንኑ ይደግፋሉ። ዛሬ በጫንኩት አዲስ የድለባ ቪድዮ ላይ ባለ ታሪኬ ጉዳዩን በደንብ ስላብሪሩት ቪድዮዉን ቢያዩት። ከዚህ አንፃር ማየት ቢቻል፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
@free-tz7zf
@free-tz7zf 2 ай бұрын
​@@WuqawZelekeገብቶኛል ወንድም አመሰግናለሁ ለወደፊቱ ብትሰራዉ ብየ ጥቆማ ምሰጥህ 1 የመኖ ዋጋ ጥናት አድርገህ ወይም ከሚሸጡት ሰዎች ሂደህ ብትሰራልነ በጣም ጥሩ ነዉ አንድ ጀማሪ ሰዉ ወደ ስራ ከመግባቱ በፊት የወቅታዊዉን የመኖ ዋጋ ማወቅ ይፈልጋል ለምሳሌ የሚደልቡ የበሬ መኖዎች ❤የፉርሽካ 💚የገለባ ❤የጥፍጥሬ 💚የኑግ ❤ኑግ 💚ፋጉሎ እሱ ሻሬ ያለዉን ባጠቃላይ የተመጣጠነ መኖ በኩንታል ስንት እንደሆነ ብትሰራልን ጥሩ ነዉ ከዛም የዶሮዎችን የሚታለቡ ላሞችን የበግና የፍየሎችን የግመሎችን የዓሳዎችን የጥንቸሎችን የሚመገቡትን የመኖ ዓይነት ጠያይቀህ ከነ ዋጋቸዉ ተራ በተራ ብትሰራቸዉ የብዙዎችን ድካም ታስቀራለህ ላንተም ዩቲዩብህ ያድጋል ጥሩ ነዉ።
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
@@free-tz7zf ስለሰጡኝ ጠቃሚ የቪድዮ ሃሳብ በጣም አመሰግናለሁ! እንዳሉት በእነዚህ ላይ ነጋዴዎችን አጠያይቄ ቪድዮውን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አዘጋጃለሁ፡፡
@sisayregassa3630
@sisayregassa3630 Ай бұрын
አርቢው በጣም ተሳስቷል። አንድ በሬ በቀን 60kg አይመገብም!!እንኳን 60 ይቅርና 30 kg ቢመገብ እራሱ በትንሹ 1kg 30ብር ቢሆን=30x30=900ብር በቀን ይሆናል=then ሶስት ወር ቢቆይ 900x90=81,000ብር ይሆናል::አየህ የገለፃ ስህተት
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke Ай бұрын
@@sisayregassa3630 በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ አመሰግናለሁ! ባለ ሀብቱ ለማለት የፈለጉት ከብቱ ተገዝቶ እንደመጣ ለተወስኑ ቀናት ይህን ያክል አይበላም። ከአካባቢዉ የአየር ሁኔታ ጋር እስከሚለማመድ ድረስ በትንሽ በትንሹ ከ5ኪሎ ግራም ጀምሮ ወደ 10 ኪሎግራም ከዚያ ወደ 20 ኪሎግራም ከዚያም ወደ መጨረሻ ቀናት ደግሞ ከ40 እስከ 60ኪሎ ግራም ይመገባል። የአገላለጽ ችግር ካልሆነ በቀር እርሳቸዉ ለማለት የፈለጉት ከዚህ አኳያ ነዉ። ጥናቶችም ይህንኑ ይደግፋሉ። ዛሬ በጫንኩት አዲስ የድለባ ቪድዮ ላይ ባለ ታሪኬ ጉዳዩን በደንብ ስላብራሩት ቪድዮዉን ቢያዩት። ከዚህ አንፃር ማየት ቢቻል፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
@Aresamadaniamen
@Aresamadaniamen 2 ай бұрын
ጊብ ያለሌውስ ክርይስ ቢሆንስ ?????
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ! ለሥራው ጥልቅ ፍላጎት ካለን ግቢ ባይኖረንም ሥራውን ለምሳሌ የመሥሪያ ቦታ ተከራይተን ወይንም መሬት ካላቸው ሰዎች ጋር በሽርክና መሥራት እንችላለን፡፡ ከዚህ በፊት በዚህ ጉዳይ ዙሪያ የሠራውት ቪድዮ ስላለ ቪድዮውን ቢያዩት፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሌን የእድገት ጉዞ ቢያግዙ ደስ ይለኛል!
@ahmedaddagedali3109
@ahmedaddagedali3109 2 ай бұрын
በርሃ ለይ እንዴት ነው?
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ! እንግዳዬ ሲገልፁት እንደነበረው፣ ከጥናቶችም እንደዚሁም ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተሞክሮ አንፃር ሲታይ ሞቃታማ/በረሃ አካባቢ ለዚህ ዓይነት ሥራ ይመቻል፡፡ አስፈላጊው ግብአት ለምሳሌ ለዚያ አካባቢ የሚሆኑ ከብቶች፣ የመኖ እና የውሃ አቅርቦት ካለ ውጤታማ የማይሆንበት ምክንያት አይኖርም፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስተኛ ነኝ!
@MeseretDebebe-uy2mf
@MeseretDebebe-uy2mf Ай бұрын
1 በሬ በቀን 5 ኪሎ እንደሚበላ ነው ያለኝ መረጃ so 40-60 kg i dont think.
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke Ай бұрын
ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ! ተገቢ ጥያቄ ነው፡፡ በዚህ ላይ ከዚህ በፊት ማብራሪያ ለመስጠት ሞክሬአለሁ፡፡ ባለ ታሪኬ ለማለት የፈለጉት ከብቱ አዲስ ተገዝቶ እንደ ገባ ከ5 ኪሎ በላይ አይበላም፡፡ ምክንያቱም ከአካባቢው የአየር ፀባይ ጋር መለማመድ ስላለበት፡፡ በሂደት ግን በቀን የሚበላው የመኖ መጠን እየጨመረ ሄዶ ወደ መጨረሻዎቹ ቀናት ወይም ሳምንታት አካባቢ ከ40-60 ኪሎ መኖ ሊበላ እንደሚችል ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሉን እድገት ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
@meseretassefa793
@meseretassefa793 Ай бұрын
No way, 40 - 60 kg a day? You need to clear this from professionals before proceeding to the next.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
በጤፍና በስንዴ የሚቀበሉ የጅሩ ሰንጋዎች
6:39
Mortena Jeru communication
Рет қаралды 9 М.
በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ
15:24
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 6 М.
የወተት ምርት
3:41
Amhara Agricultural Research Institute- ARARI
Рет қаралды 766
በጎችን ማድለብ እና ማርባት!
14:36
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 6 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН