⭕️ሚሊዮኖችን ያስለቀሰው ዝማሬ "ፈራሁ" Ferahu || በሙሐዘ ስብሐት ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ || ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው || Bezawerk Asfaw

  Рет қаралды 1,883

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media

2 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @teamnomedia
#like #subscribe share
👉 / @teamnomedia subscribe our channel
#ተአምኖ_ሚዲያ #teamno_media
#አቡነ_ማትያስ #አቡነ_አብርሃም #አቡነ_ጴጥሮስ
#አቡነ_ኤርምያስ #አቡነ_መርቆሬዎስ #አቡነ_ጎርጎሬዎስ#አቡነ_ፊሊጶስ
#ቅድስት_ክርስቶስ_ሰምራ#ደብረ_አሚን #አቡነ_ተክለሃይማኖት
#ቅዱስ_ሚካኤል
#ቅዱስ_ገብርኤል
#ቅዱስ_ሩፋኤል
#ቅዱስ_ራጉኤል
#ቅዱስ_ፋኑኤል
#ቅዱስ_ዑራኤል
#ቅዱስ_ላሊበላ
#ቅዱስ_ነአኩቶለአብ
#አቡነ_ተክለሃይማኖት
#አቡነ_ገብረመንፈስ_ቅዱስ
#አቡነ_አሮን
#ቅዱስ_ቂርቆስ
#ቅዱስ_ጳውሎስ
#ቅዱስ_ጴጥሮስ
#ወረብ
#መዝሙር
#ኦርቶዶክስ
#ቦሌ
#መድኃኔዓለም
#ሰዓታት
#ቅዳሴ
#ማኅበረ_ቅዱሳን
#mahbere_kidusan
#kidasie
#merkato
#st_raguel
#bole
#medhaniealem
#ማኅሌተ_ጽጌ
#መንበረ_ፓትርያርክ
#teklehaymanot
#EOTC #EOTC_MK

Пікірлер: 13
@teamnomedia
@teamnomedia 2 ай бұрын
ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ እንዳልገባ ፈራሁ። በደሌን ሳትመዝን ግባ ብትለኝም። ኃጢአቴ ከበደኝ አላራመደኝም። ፈራሁ ልግባ ወይ አልግባ። እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በኔ እንባ። የሰው እድሜው እኮ አጭር ነው ጥቂት ነው። እንዴት ነው ሳላውቅህ ዘመኔ ያለቀው። ጉብዝናዬን ዓለም ስቃ ተጫውታበት። እንዴት ብየ ልርገጥ ደጃፍህን በድፍረት። ፈራሁ... አዝ... እኔ ፈራሁ እንጅ አንተ 'ኮ አታስፈራም። መምጣቴ ነው ደስታህ ፍቅርህ አይታማም። ሽምቅቅ አለች ነፍሴ መቅደስህን ሳየው። በደሌን አሰብኩት ደምህን እያየሁ። ፈራሁ... አዝ... በንጽሕና ፊት እንዴት እቆማለሁ። እንደ መላእክቱ በምን እጋረዳለሁ። ነውሬን መሸፈኛ ክንፍ የለኝም እኔ። ይታያል ኃጥያቴ የበደል እርቃኔ። አዝ... ጠዋትና ማታ ለመጣው አንድ ነህ። አምሽቶ ለገባም እኩል ትከፍላለህ። አብርሃም ወይስሃቅ በድንኳንህ ቢያድሩም። ባንተ መንግሥት ግን ከወንበዴው አይቀድሙም።። ፈራሁ ...
@selamrita
@selamrita 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Ye-maryam
@Ye-maryam 2 ай бұрын
እኔ ይሕ ዝማሬ የወደድኩት በበዛወርቅ ላይ ነው እሕታችን ፀጋው ይብዛልሽ ዳግማዊ ጎተት አደረገው ብቻ ከሕይወቷ ጋር የሚሔድ ስለሆነ በእርሷ የበለጠ ደስ ይላላል ዳግምዬ ወንድሜ እንዳትቀየመኝ
@fasikaGebre
@fasikaGebre 2 ай бұрын
Zimar melakite yasamalen Amen 🙏
@bandaralharbi630
@bandaralharbi630 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤😢😢😢😢
@user-sy3yf8ut6r
@user-sy3yf8ut6r 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-rg6jq5jt4p
@user-rg6jq5jt4p 2 ай бұрын
ቀኑ ከረፈዴ ከመሼብኝ መጣሁ ደጃፋኽ ላይ ቆምኩኝ እዳልገባ ፈራሁ በዴሌን ሳትመዝን ግቢ ብትለኝም ሀፂያቴ ከበዴኝ አላራመዴኝም🤲😢 ዝማሪ መላአክት ያሰማልን
@Hosn99-ql8ko
@Hosn99-ql8ko 16 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@jay-jay7567
@jay-jay7567 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@taghuasmengesha5067
@taghuasmengesha5067 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 ай бұрын
እኔ ነኝ እኮ 😭😭😭🙏🙏🙏
@Gubae-Kana
@Gubae-Kana 2 ай бұрын
ዘፈን ነዉ እኮ
@helenUaq
@helenUaq 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 14 МЛН
Ferahu
7:02
Zemarit Bezawork Asfaw - Topic
Рет қаралды 160 М.
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,2 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 4,4 МЛН