Million Abebe (ዘንዬ አራዳ) - Yebet Kiray | የቤት ኪራይ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

  Рет қаралды 3,923,494

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

7 жыл бұрын

Ethiopian Music : Million Abebe | ሚሊዮን አበበ (ዘንዬ አራዳ) - Yebet Kiray | የቤት ኪራይ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hotethiopian. .
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 1 100
@user-wh3sn8uu1z
@user-wh3sn8uu1z 7 жыл бұрын
ዋው መጨረሻ ላይ ምሥጋና ለልዑል እግዚአብሄር ይላል ተመሥገን
@user-bs7rd1sc9o
@user-bs7rd1sc9o 6 күн бұрын
😂
@foziiyenus9462
@foziiyenus9462 7 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ስራዎችህን ሁሉ በጣም ነው ምወድልህ አቦ ይመችክ ያራዳ ልጅ የቤት ኪራይ ጨርሶኛል ሳአውዲ ላይ በሙዚቃል ልፅናናጂ
@user-tj8hl8bt1z
@user-tj8hl8bt1z 5 жыл бұрын
የቤት ኪራይ የቤት ኪራይ አይንህን እዳላይ 🐅😃
@abrahamasnake5306
@abrahamasnake5306 6 жыл бұрын
የልባችንን ትረታ ስላወጣህ እናመሰግናለን፡፡
@helinaudessa4359
@helinaudessa4359 2 жыл бұрын
I 11211elo
@birukyitau4887
@birukyitau4887 5 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ የህዝብን እሮሮ በሙዚቃ እንደ ማሰማትህ ጥሩ ነው ባይሆን በዜማ ቢሰሙት ይገባቸው ይሆናል
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mrjerrygh8476
@mrjerrygh8476 3 жыл бұрын
I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭
@alazargetaneh1050
@alazargetaneh1050 3 жыл бұрын
but he say the house rent go up sky what shall i do i dont have money to pay rent
@bedasakabetaebba2047
@bedasakabetaebba2047 3 жыл бұрын
it talks about our live day to day.means house rent
@bedasakabetaebba2047
@bedasakabetaebba2047 3 жыл бұрын
10u very much
@mrjerrygh8476
@mrjerrygh8476 2 жыл бұрын
@@alazargetaneh1050 thanks
@mrjerrygh8476
@mrjerrygh8476 2 жыл бұрын
@@bedasakabetaebba2047 thanks
@HanaHana-se5pl
@HanaHana-se5pl 6 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ሚኪ እዉነትህን ነዉ
@sitiaswab1492
@sitiaswab1492 4 жыл бұрын
አንተ ሰውዬ የስራህን ይስጥህ በሣቅ ልትገለኝ ነዉ ያንተ ዘፈን ከነአለባበሱ የሚገርም ነዉ ሁሉም
@user-zw8qy9de6d
@user-zw8qy9de6d 29 күн бұрын
Afufi Uf
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
አረ ይመችህ በእውነት በስራና በሀሳብ የተወጠረ አይምሮዬ ባንተ ፈታ ይላል
@SamsamaSamsama788-er3pg
@SamsamaSamsama788-er3pg 5 ай бұрын
😢ኑሮ ውድነት 2024
@temesgentsegaye-bk3sz
@temesgentsegaye-bk3sz 4 ай бұрын
ተመስገን በል
@rimyeambaselwa1224
@rimyeambaselwa1224 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት አለዉ የተከራየ ነዉ የሚያቀዉ 🥺🥺🥺🥺🥺
@allhawakile4663
@allhawakile4663 2 жыл бұрын
ትልቅ
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 3 жыл бұрын
ይ ይይ ይ cool j'aime trés bien là réalisation LOVE 💘
@user-mb6xs5lu2q
@user-mb6xs5lu2q 7 жыл бұрын
አው kkkkkkkkkkkk ተከራይ አመረሩ ብር እየጨመሩ😂😂😂
@tadegeyitayew1729
@tadegeyitayew1729 5 жыл бұрын
creative man both comedian and artist i have no word to apperciat you . A one of ethiopian artist.
@dejenkindu4657
@dejenkindu4657 5 жыл бұрын
አግባት አግባት አሉኝ የት አባቴ ላግባት በቃ ራሷ ታግባኝ ቤት ካላት ምንአልባት እኔ ቤት የለለኝ,ጭራሹን አግብቼ ግራ ላጋባት ወይ ግራ ተጋብቼ። ኧረ በሳቅ ጥርሴ ወለቀ!!!!
@amsaleamsale4096
@amsaleamsale4096 5 жыл бұрын
Aresem
@adad8733
@adad8733 4 жыл бұрын
ጠቀሳም ተመችቶኛል እና ቦቲው ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-qf1pc9hn2d
@user-qf1pc9hn2d 4 жыл бұрын
😂😂😂ይክ ሰውየ ይመቸኛል ከከከከ
@Ff-vg3mc
@Ff-vg3mc 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@NUNU-py7sr
@NUNU-py7sr 3 жыл бұрын
keza tluat rote aa hahahaha
@mohammedmuktar
@mohammedmuktar 7 жыл бұрын
ኮንዶም ለጤንነት ኮንዶሚንየም ለኑሮ ቶሎ ቶሎ ይሰጠን ለሌለን ዘንድሮ liked kkkkkkkkkkkk
@user-rx8de9bb6i
@user-rx8de9bb6i 7 жыл бұрын
MODY Habesha እዳዛማ በተደረገ አሪፍ ነበር
@lucyeayela4524
@lucyeayela4524 7 жыл бұрын
MODY Habesha kkkkkkkkkkkkkkkk
@bettyethiobetty1874
@bettyethiobetty1874 6 жыл бұрын
MODY Habesha hahahhahahaha
@shaikhaabdulla9833
@shaikhaabdulla9833 6 жыл бұрын
MODY Habesha kkkkkkk
@younisalismaili720
@younisalismaili720 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk
@ahmedhyru9867
@ahmedhyru9867 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሙዚቃ በልተሰራበት ስራ ነው የሰራኸው ልክ ነህ አከራይ ተከራይ ይበድላሉ
@nejathayredin6777
@nejathayredin6777 4 жыл бұрын
Asdfyo
@samrifikir5473
@samrifikir5473 2 жыл бұрын
አቮ ይመችህ ዜጋ ስወደው ትዝታየ 👌❤️❤️❤️❤️
@BuayGach
@BuayGach Ай бұрын
I love that song it's so wonderful for all people.
@teklitwelu2910
@teklitwelu2910 3 жыл бұрын
spectacular!
@helensweet5226
@helensweet5226 7 жыл бұрын
ወይ የቤት ኪራይ ስንቱን አማረር ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አርፍ መልክት ነው ለአከራዮች
@comedianmillionabebe-4373
@comedianmillionabebe-4373 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/aaK9YamPZ8qAnKs
@user-qh7dg1qk2v
@user-qh7dg1qk2v 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በሳቅ ፍርፍር ሰርቼ ልበላ ነበር እንጀራ አጣሁ እንጂ
@user-rx8de9bb6i
@user-rx8de9bb6i 7 жыл бұрын
ሀናን ሀበሻ ታዳ ለኔ አትነግሪኝም ነበር ከነሞሠቡ ነበር የማመጣው
@user-qh7dg1qk2v
@user-qh7dg1qk2v 7 жыл бұрын
ከትዝታ ጋራ 😂😂
@fatumalove6174
@fatumalove6174 7 жыл бұрын
ክክክክልል
@HawwiiMohammadKuma
@HawwiiMohammadKuma 5 жыл бұрын
Kkkkkk 😭😭😭
@yoggueta9734
@yoggueta9734 5 жыл бұрын
@@user-qh7dg1qk2v m
@makisol6237
@makisol6237 7 ай бұрын
ሚሊ እናመሰግናለን ደስ ይላል
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 3 жыл бұрын
c'est le profiteur de la situation Abebe millions j'aime tellement ça fait rire vraiment rigolo la réalisation cool !
@comedianmillionabebe-4373
@comedianmillionabebe-4373 5 жыл бұрын
ለሰጣቹኝ አስተያየት አመሰግናለሁ
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld 7 ай бұрын
በርታ ትክክለኛ ወቅታዊ ዘፈን ነው ቁምነገር አዘል ግን ያንተ ትክክለኛ ፔጅ ነው ይሄ?
@user-kc5hd4bq5h
@user-kc5hd4bq5h Ай бұрын
Manbo
@ahmedmuhammed4772
@ahmedmuhammed4772 7 жыл бұрын
ድሮ ድሮ ስደት መስደዴን ሳማሪር ነበረ አሁን ግን ተመስገን እኳን ተስድጃለው በደናው ግዜ ነው ያስባላችውኝ ግብረ ፣ የቤት ክራይ ፣ ኑሮ ፣, ,,,,,,,,, ግብረ የለለበት የቤት ክራይ የለለበት እዚሁ የመዳም ቤት ይሻለኛል
@senitojesus3741
@senitojesus3741 5 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😝
@sudaneeinamharic5891
@sudaneeinamharic5891 4 жыл бұрын
tolo shekilo wede hager memeles new
@user-qd6lr1ld8g
@user-qd6lr1ld8g 7 күн бұрын
Some one who is seeing this on 2016😢😢😢😢
@lefrancoethiopienfikrebeza5928
@lefrancoethiopienfikrebeza5928 2 жыл бұрын
C'est rigolos c'est plaisant Nice excellent
@tekafikire7235
@tekafikire7235 2 жыл бұрын
Exactly እዉነት ነው ደስ ይላል የሰውን ጅገር ገለጠ ከፖሎትከ ና ከሀይማኖት የፀዳ !!!!
@mehreteabte1139
@mehreteabte1139 7 жыл бұрын
እነቱ ነው ፡ኤርትራዊ ኘይ ላይክ ኣድርጉለይ፡
@taumulioevyou1035
@taumulioevyou1035 7 жыл бұрын
wedi tes ይመችህ ቆንጃኣ
@armachihomusebanb
@armachihomusebanb 7 жыл бұрын
wedi tes Naymentay like?
@mehreteabte1139
@mehreteabte1139 7 жыл бұрын
John Tekle ሓሳድ ክክክክክክክ ዘይትገብር ግዳ፡
@hanaok2251
@hanaok2251 7 жыл бұрын
🇪‌🇳‌🇩‌🇦‌🇼‌🇪‌ 🇲‌🇮‌🇳‌🇸‌🇭‌🇦‌🇱‌🇭‌🇦‌🇱‌ 🇦‌🇳‌🇹‌ 🇱‌🇮‌🇯‌🇪‌ 🇧‌🇦‌🇸‌🇰‌🇮‌ 🇳‌🇦‌🇼‌ 🇫‌🇮‌🇷‌🇸‌🇮‌ 🇲‌🇮‌🇹‌🇩‌🇦‌🇷‌🇬‌🇦‌🇳‌🇬‌🇪‌ 🇾‌🇲‌🇨‌🇭‌🇪‌ 🇮‌ 🇱‌🇮‌🇰‌🇪‌🇹‌ 🎤🎷🎧😂😂😂😘
@mehreteabte1139
@mehreteabte1139 7 жыл бұрын
hana Ok wat do you mean ,
@ethiopianlove6143
@ethiopianlove6143 2 жыл бұрын
best music of ethiopian
@mekdesgebur8373
@mekdesgebur8373 6 жыл бұрын
ኮንዶም ለጤንነት ኮንዶሚኒየም ለኑሮ ቶሎ ቶሎ ይሠጠን ለሌለን ዘንድሮ አይ የቤት ኪራይ😭😭😭😭 ሳስበው አገሬ መግባት ያስፈራኛል
@comedianmillionabebe-4373
@comedianmillionabebe-4373 4 жыл бұрын
አረ ግቢ
@shortvideos-pr7sv
@shortvideos-pr7sv 2 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ
@alexmles9210
@alexmles9210 2 жыл бұрын
Good morning 🌄🌞
@simertyemaryamlejj137
@simertyemaryamlejj137 7 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ያስፈልገኛል ኮንዶሚኒየም ክክክክ
@tefulove6332
@tefulove6332 7 жыл бұрын
kondomes??????
@anemutealemu7327
@anemutealemu7327 6 жыл бұрын
አዲያ እኔስ ያስፈልገኝ አደል ኢንዴ!
@danielgetu5611
@danielgetu5611 6 жыл бұрын
Simert ye Maryam Lejj kondominiye beha
@tesfaanram5774
@tesfaanram5774 6 жыл бұрын
this so fun i woud like to say good job
@haregewiondessie1878
@haregewiondessie1878 6 жыл бұрын
Thanks for being a new house and for the new family drive I love am I happy Holidays I was like a family coming to the family and house for
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 7 жыл бұрын
😃😃 ሚሊዬ ስወደዉኮ 😃😃 አያስቅም ነበር ሳቅሁ 🙆 ምን ይሻለን በተለይ #ይሄ #ግብር ተብዬዉ omg ህዝባችን አለቀኮ እዉነት ?????
@sewukehonkkelbhsewunwuded6298
@sewukehonkkelbhsewunwuded6298 7 жыл бұрын
አቺ፡ቅቅቅ
@AbCd-ho7et
@AbCd-ho7et 5 жыл бұрын
የዶክተር አብይ ምርኮኛ Love ያሌፀለ
@AbCd-ho7et
@AbCd-ho7et 5 жыл бұрын
የዶክተር አብይ ምርኮኛ Love Repjjes
@iftnaabdi2759
@iftnaabdi2759 4 жыл бұрын
About. Amad
@habunicefashionmodel5493
@habunicefashionmodel5493 7 жыл бұрын
kkkkkkkk surekn yamral yet new yegezakew kkkkkkk by the way good job you make funny and relax my day thank you
@user-by7vf2sl3i
@user-by7vf2sl3i 3 ай бұрын
የቤት ኪራይ መክፈል ነው ምርር ያለኝ የምር
@tesfamulugeta5030
@tesfamulugeta5030 3 жыл бұрын
i Love it
@user-uk5rf5nt6v
@user-uk5rf5nt6v 6 жыл бұрын
እዳው በሣቅ ገዴልከኝ
@n.ahabshawit1555
@n.ahabshawit1555 6 жыл бұрын
ኪኪኪ አቤት ሱሪይቱክክክክ
@natisita1525
@natisita1525 7 ай бұрын
You have transferred a great the message in the form of comedy
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሁሉም ነገረ ጨምራል ሀሀሀሀሀሀሀአረፈ ነዉ
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 3 жыл бұрын
brave comedian I LOVE Million Abebe FUN Respect for citizenship is strong in our Ethiopia; National pride is visible, shining from one side to the other. For peace, for justice, for the freedom of peoples In equality and in love we stand united. As a basic society, we do not dismiss humanity; We are a people who live by work Wonderful is the tradition, the mistress of the proud heritage, The mother of natural virtue, the mother of a valiant people. We will protect you - we have a duty; Our Ethiopia, live! And let us be proud of you!
@tizazuweldetsadiq365
@tizazuweldetsadiq365 Жыл бұрын
Bn
@tizazuweldetsadiq365
@tizazuweldetsadiq365 Жыл бұрын
M o
@tizazuweldetsadiq365
@tizazuweldetsadiq365 Жыл бұрын
What do
@halimaomar1195
@halimaomar1195 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ውይ ይሄ ሰውይ እንደት እንደሚመች ደሞ ትክክል ነው
@zenbeali745
@zenbeali745 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@hayatadem5006
@hayatadem5006 7 жыл бұрын
woww eyazenana melikt yesetal thanks
@comedianmillionabebe-4373
@comedianmillionabebe-4373 4 жыл бұрын
አይገባም
@ineedallahinmylife2415
@ineedallahinmylife2415 7 жыл бұрын
እምገርም ሰውየ ነው ግን ስንት አይነት ሰው አለ
@sofhiesofhie4814
@sofhiesofhie4814 4 жыл бұрын
አላህ የሁላችንም የራሣችን ቤት ይሥጠን
@kalkidanbekele5840
@kalkidanbekele5840 7 жыл бұрын
አንተስ በዘፈን ወጣልህ ስኑቱ መሰለህ በቤት ኪራይ እህህህህህ የሚለው በተለይ ሸገር በስመ አብ ህዝቡ እኮ የሚኖረው በፈጣሪ ቸርነት ነው የኑሮው ነገር ሆድ ይፍጀው
@user-ve8rj3qz1e
@user-ve8rj3qz1e 6 жыл бұрын
KALKIDAN Bekele በጣም ኡፍፍፍ
@adesjhppabiba8457
@adesjhppabiba8457 6 жыл бұрын
KALKIDAN Bekele p
@jackkhoury6623
@jackkhoury6623 5 жыл бұрын
KALKIDAN Bekele
@lubabaalameri96
@lubabaalameri96 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@lubabaalameri96
@lubabaalameri96 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-bu1po2xx3o
@user-bu1po2xx3o Ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰራነዉ በርታ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@yaasirajchannell526
@yaasirajchannell526 6 жыл бұрын
I love you Addis Ababa Ethiopia
@bontuutub4735
@bontuutub4735 4 жыл бұрын
ዎውውው ዳስይላል♥️💔 ቃልድ ዋይም ዛፋኝንው 😳🤷‍♀️😀😀😀😍
@omarm.2889
@omarm.2889 6 жыл бұрын
Love this song and I am an Indian in Toronto
@mahboobaelias5696
@mahboobaelias5696 6 жыл бұрын
ተመቼኝ የሀገሬ ልጅ
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 3 жыл бұрын
Oh this is sad my love I pray for you. 🙏
@haniasella9101
@haniasella9101 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@ahmedamhabshi208
@ahmedamhabshi208 2 жыл бұрын
ዳዊትጽጌ
@user-eq3cq8cn2j
@user-eq3cq8cn2j 7 жыл бұрын
kkkkk ewnte new ዘንድሮ ምን ያልተወደደ ወጣ ስማይ እረ ከዘንድሮ ኑሮ ውድነት ወደ ስማይ መውጣት ቀላል ነው
@sammymanu7584
@sammymanu7584 6 жыл бұрын
This music shows humor is the best medicine. Despite slum poverty life, the corrupt rent collection, the suffering of the homelessness people still have hope one day justice will prevail income inequality will be the thing of the past.
@hjjsjskiasjjakakdkd7716
@hjjsjskiasjjakakdkd7716 6 жыл бұрын
Iwanati naw lamisadabuti atisma yena gabre
@hjjsjskiasjjakakdkd7716
@hjjsjskiasjjakakdkd7716 6 жыл бұрын
Ayyyyyy yebeti kerayi
@hanikonjo484
@hanikonjo484 7 жыл бұрын
Ufffff enm albegn aboo kkkkkk Yemachi nabse ewdnwal👍👍
@ayshaayunus5520
@ayshaayunus5520 4 жыл бұрын
Faran
@yamrotmulugata7830
@yamrotmulugata7830 5 жыл бұрын
ውይ ሲደብረኝ ፍታ ያረገኛል በሳቅ ዳሞት ነው ማዳም እስከምሰማኝ
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ 🤣😃
@rozizayed6202
@rozizayed6202 6 жыл бұрын
ካለባበስላ ጀምሮ ያስቃል ይመችክ የእውነት ዘፍነክዋል hahaha
@nejathayredin6777
@nejathayredin6777 4 жыл бұрын
Ehbop
@nejathayredin6777
@nejathayredin6777 4 жыл бұрын
I'm
@yetu7222
@yetu7222 4 жыл бұрын
ወይ የቤት ኪራይ ጉድ አፈላ እዉነት ነዉ ይቀንሱልን✋✋✋✋✋
@fgshsdhdhdbd1521
@fgshsdhdhdbd1521 5 жыл бұрын
ባአላህያላችሁላኩልኛሥወደውሙዚቃውንእህ
@aynalemababu9052
@aynalemababu9052 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk uuuuuuuuuuuu er betame asakegn yemechale
@asteriscail.arsema330
@asteriscail.arsema330 3 жыл бұрын
. Q o
@anemutealemu7327
@anemutealemu7327 6 жыл бұрын
ኢንዴ! ገና መች ነጋና ነው የምሰጥህ? ኢንዴ! ለእርስዎ ነው የነጋው! አቤት ቅኔ!
@geriegebreslasie7894
@geriegebreslasie7894 7 жыл бұрын
Tkkl new wendme betam arif btelay libsu na hlmu 👌👌
@abduselamali1975
@abduselamali1975 6 жыл бұрын
wow milli... verry good
@user-ue9jj3of5v
@user-ue9jj3of5v 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ውይ ይህ የቤት ኪራይ ሰንቱን አሰመርር እኔንም አሰመርሮ ሰደት አሰገባኝ ውይይይይይ
@meseretmeseret2290
@meseretmeseret2290 6 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ ewneteshine new gine Ethiopia techawe bemeta eziheme teketelogi meta hahahahakkk+kkk
@comedianmillionabebe-4373
@comedianmillionabebe-4373 4 жыл бұрын
ተመለሽ
@sars126
@sars126 7 жыл бұрын
እዉነትህን፡ነዉ፡ክክክክክ
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ፤ይብዛ👍👍
@agezewtesfaye5471
@agezewtesfaye5471 7 жыл бұрын
I like it
@adibay8398
@adibay8398 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክእዉነት ነው
@ethioselam4750
@ethioselam4750 7 жыл бұрын
ክክክክክክክ..... ስወድህ እኮ የኔ አዝግ
@tigisttigist4170
@tigisttigist4170 6 жыл бұрын
Kkkkkk tikli
@astershifraw2574
@astershifraw2574 6 жыл бұрын
Ethio selam kkkkk
@soltesfe679
@soltesfe679 7 жыл бұрын
Kenurow yebet kiray new sew yamarerew, Great mili
@GEDABHasasaInternational-qr4ih
@GEDABHasasaInternational-qr4ih 9 ай бұрын
Dhugama yeroon booda kiraan manatifii gatiin mana ittin bitan wallakka ta’uu baate ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@tgtg3577
@tgtg3577 7 жыл бұрын
ቤት ለሌላቹ ፈጣሪ ይስጣቹ በዚህ ኑሮ ቤትም ተወዶ መኖር ለብቻ አያችልም አሪፍ ትዳር ሰቶን ተጋግዘን የምንኖር ያድርገን ፈጣሪ ለሁላቹም
@mishappy9438
@mishappy9438 4 жыл бұрын
አሜን
@mustafaalsindy4737
@mustafaalsindy4737 4 жыл бұрын
٠
@salamehsalameh8550
@salamehsalameh8550 2 жыл бұрын
አሜን
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
kikikikikikiki......አቦ ልቤን አታስቀዉ ጥርሴስ አመሉ ነዉ😜 ይመችክ ሚሊ 😉
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
Kal Tsega ክክክክክክ ቃልዬ የኔ ናፍቆት አለሽልኝ ዉዴ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Kal Tsega kkkkkkk ማሬ ሳቂልኝ
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
tg konjo ቲጅ ከናዝሬት የኔ የሰላም እርግቦች ስወዳችሁኮ ኡፍ😘😘😘😘😘😘😘
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
Kal Tsega እኛም ዉድድድድድ ጥግ ድረስ የኔ ልዩ
@user-ek3cg4nt8j
@user-ek3cg4nt8j 6 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij +1 (313) 723-5696 imo
@fikersewsaba1485
@fikersewsaba1485 7 жыл бұрын
አተ ግም Hope ከዛሬ ጀምሮ bloke አርጌሀለው አተ ግም የገማችሁ የፉሲል ደሞዝ ዘፈን ይበዛባችኌል
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 4 ай бұрын
now this music makes sense when i start my own life!
@birshyewonjiwa8833
@birshyewonjiwa8833 4 жыл бұрын
Techelale hohoooo🤣🤣🤣🤣♥️🥰
@ziadnahi3356
@ziadnahi3356 7 жыл бұрын
Wawwww Arf new
@rahelyohannis5748
@rahelyohannis5748 6 жыл бұрын
betam top ten music in 2010 naice music
@nattynma2391
@nattynma2391 6 жыл бұрын
ምርጥ ቪዲዮ ነው
@lebabanchffhjjb7284
@lebabanchffhjjb7284 7 жыл бұрын
❤❤❤√
@borasilman2926
@borasilman2926 3 жыл бұрын
እረ ሰው እንዳትጨርስ ቀስ ብለህ እያየህ ንዳው! ዘፈኑ ተመችቶኛል!
@tigistmelaku9621
@tigistmelaku9621 7 жыл бұрын
wawww ene tekerayiche balakim betam chik new alu yemechi mili siwodik
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos Жыл бұрын
Wow nice and best comediyan
@ethiofikir.com.7009
@ethiofikir.com.7009 7 жыл бұрын
በትክክል ህዝቤ ሰልችቶታል
@gdudgyd4485
@gdudgyd4485 6 жыл бұрын
ኢትዮ ፍቅር.com. kkkkkkkkkkkkk motkugni
@proudamhara6491
@proudamhara6491 6 жыл бұрын
ኢትዮ ፍቅር.com. Ante agame min tiseraleh ezi
@user-ml5mv4zo8j
@user-ml5mv4zo8j 6 жыл бұрын
በጣም
@user-bl6wj4ez3r
@user-bl6wj4ez3r 5 жыл бұрын
ሁለመናህ ይመቸኛል በርታ
@tgtk7038
@tgtk7038 7 жыл бұрын
ክክክክ እውነት ነው
@temuhabeshawit5823
@temuhabeshawit5823 6 жыл бұрын
ፍሬህይወት ዛለወይን kkkkkkkkk abo yimechih....
@tgtk7038
@tgtk7038 6 жыл бұрын
Sheesh Bin 😍😍😍
@Creature.battle
@Creature.battle 7 жыл бұрын
ሱሪህ ለጊዜአዊ መጠለያ ይሆናል ሃሃሃ ስቀልድ ነው ይመቻል በርታ
@FunnyJumpRope-ol4qn
@FunnyJumpRope-ol4qn 19 күн бұрын
Yimechih yene abat yelelenm bet alah yisten
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
ይመቻል kkkk
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ሱሴ መጣሽልኝ የኔ ማር ክክክክክ ተመቸሽ እሱ መሮት ነዉ
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት sweet 😘😘
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
ቃልዬ ቲጂዬ የምወዳችሁ!!!
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት እኛም ዉድድድድድ ጥግ ድረስ ትጅዬ
@gebrehaile258
@gebrehaile258 7 жыл бұрын
tg konjo F
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
ክክክክክ እዉነትህን ነዉ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
tg konjo kkkkkkkkk
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
tg konjo Hun 💓💓
@weliamabrahamayele8012
@weliamabrahamayele8012 7 жыл бұрын
+ትግስት ከናዝሬት anchima tisiqialesh minalebish kondominiem dersoshal meselegn
@abrahagidey2393
@abrahagidey2393 6 жыл бұрын
tg konjo cso።d 3oorpie22
@delinadelu3780
@delinadelu3780 6 жыл бұрын
tg konjo የታባቱ፡አንዴት ደስ ይላል አስከ ዛርየ ጠፋብኝ ይላያቹ አዩ ርግጠኚኝ ዘና ትላላቹ። የቤት ክራይኮ ስንት ሰው ኣሽቆርቆረ ይመቻቹ ያገሬ ልጆጅ ያገሬ ልጆጅ በያለሽበትቹ ይመቻቹ
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 17 күн бұрын
በሠዉ ሀገር የምሠቃየዉ ኪራይ ቤትን ሽሽት ነበር አልሆነም መሠለኝ አየየይ😂
@aishamaish1736
@aishamaish1736 6 жыл бұрын
ይመችክ በጣም ትክክክል
@user-sc1ub7hz8p
@user-sc1ub7hz8p 6 жыл бұрын
kkkkkkkkk ምርጥ እኮ ነክ
@khisrooniiqbal8538
@khisrooniiqbal8538 5 жыл бұрын
ዉይይይ
@khisrooniiqbal8538
@khisrooniiqbal8538 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk
@user-wb3ni7kh8p
@user-wb3ni7kh8p 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በጣም ያምራል ። ዎይ ሱሬ ክክክ
@djskdkwdkdkdkk130
@djskdkwdkdkdkk130 6 жыл бұрын
ሕልና ቆሪራ I
@user-mi3lp8dp2c
@user-mi3lp8dp2c 6 жыл бұрын
ሕልና ቆሪራ ክክክክክክ
@YaredMekonin-qz5kx
@YaredMekonin-qz5kx 5 ай бұрын
A great job
@renatesolari3192
@renatesolari3192 2 жыл бұрын
I believe to understand the général message of the song , could anybody provide a text translation in english or french please?
New Ethiopian comedy music  - Kuralew (ቁራሌው)  , Markos Fikre
6:31
Orvill Promotion (Comedian Markos Fikre)
Рет қаралды 3,4 МЛН
Bilillee | Andualem Gosa | New Oromo Music Video 2024
5:46
Andualem Gosa
Рет қаралды 6 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 1,4 МЛН
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 1,1 МЛН
Kibebew Geda Gash Policu
6:26
chuchuabenezer
Рет қаралды 1,2 МЛН
Mafi Leul - Lewiyo | ሌዊዮ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
5:18
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 10 МЛН
📌#ሰበር ዜና መክሰኞ ሰኔ//25//2016
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 193
Saqe Tera: ተከራዩ አዲስ አስቂኝ ጭውውት #saqtera #giftrealestate11.5k
17:36
ፀዳል ኢንተርቴይመንት Tsedal Entertainment
Рет қаралды 940 М.
DIDI GAGA - WOZE | ዎዜ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
4:15
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 13 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 7 МЛН
Люди были шокированы от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 799 М.
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 2 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 3,6 МЛН