Mimi Muluken | Kenawte| ሚሚ ሙሉቀን | ከናውቴ New Gojam Amharic Song 2024

  Рет қаралды 658,585

Marsuf

Marsuf

5 ай бұрын

ንጉሥ ተክለ ሀይማኖት ( ንጉሰ ጎዣም ወ ከፋ)
የ ሀገርን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ሁለት ታላላቅ ዘመቻዎችን አድርገዋል። ከነዚህም ውስጥ የመጀመሪያው የሱዳን ድርቡሾች ድንበር ተሻግረው ጎንደር ድረሥ በመግባት ታላቅ ጥፋት ሲፈፅም ንጉሥ ተክለሀይማኖት 100ሺ የሚሆን ሰራዊታቸውን ይዘው በመሄድ ድል አድርገዋል።( ተክለዳድቅ፣ 2000:6)
ለመላው ጥቁር ህዝቦች የነጻነት በር በከፈተው ታላቁ የአድዋ ጦርነት ወቅትም የጎጃምን ጦር በምምራት 3ሺ ሰራዊት ይዘው በመዝመት ታላቅ ድል አስመዝግበዋል።( ተክለዳድቅ፣ 2000:109፣ መሪራስ አማን : 2009:355)።
Check Out New Ethiopian music by Subscribing Marsuf
Copyright@Marsuf27
#ethiopianmusic #habesha #eth #music #culture #art#entertainment #Africa

Пікірлер: 262
@WETEUALA-hc6rm
@WETEUALA-hc6rm 5 ай бұрын
እንኳን ቀልፀሽው እንኳን ተዚሞበት ልብን ያሸፍታል ወትሮም የ'ንቺ አንደበት
@Marsuf27
@Marsuf27 5 ай бұрын
👑🙏
@emabettadele
@emabettadele 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@sarkalemtesfa8286
@sarkalemtesfa8286 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abebemamo2791
@abebemamo2791 5 күн бұрын
Y​@@Marsuf27
@NatnaelYeneneh
@NatnaelYeneneh 27 күн бұрын
ለዚ ሙዚቃ አሁን እሄ ብቻ እይታ መሆን ነበረበት ከዛ ሁላ ሚሊየን አማራ?❤❤❤❤❤❤
@MazaLove-vj1eg
@MazaLove-vj1eg 3 ай бұрын
❤❤❤❤እሰኪ ላይክ በሉኝ አማራ መሁን መታደል እኩ ነው😊😊😊
@aderaw12
@aderaw12 4 ай бұрын
እሄን የመሰለ ዘፈን እሰካሁን 200kvew ብቻ ያአማራ ህዝብ 70million የት አለ? በእውነት የአማራ ህዝብ በሚዲያው ዘርፍ ወደኋላ ቀርተናል እንቀሳቀስ ተኚተናል
@direswondale2490
@direswondale2490 3 ай бұрын
ፖለቲካ አደረግኸው አይደል? የyoutube እይታ አንዳንዴም ሽቀላ በብሄር ሆነ?
@agidewalamirew9272
@agidewalamirew9272 2 ай бұрын
አማራ ክልል ኔትወርክ እንጅሩ
@biezi____tube5407
@biezi____tube5407 Ай бұрын
ከአማራ ክልል ውጪ ያለው ሰው ነውኮ ሚያየው ኔትወርክ እንደሌለ ከክልሉ እየወቃችሁ
@HaileG27
@HaileG27 23 күн бұрын
ከብዛት ጥራት 😂😂😂
@GechChernet-fi8ns
@GechChernet-fi8ns 6 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ 120ሚሊዮን ነው ይባላል ታድያ ሌላው ተጠራቅሞ 50 ሚሊዮን ነው እያላችሁ ነው
@habeshalove3486
@habeshalove3486 5 ай бұрын
የዚች ልጅ ድምፅ ይለያል በጣም ፅድት ያለ ስራ እናመሰግናለን የጎጃም ባህልና ስራ ስላሳየሽን❤
@jerrysalem1115
@jerrysalem1115 5 ай бұрын
Gojam yenate ager betam destegna negn ye gojam zer silalebign...addis bihiweledm i always be gojame
@Ayumaky
@Ayumaky 5 ай бұрын
አማራዬ ዘርህ ይብዛ ከሰሜን ደቡብ ከምስራቅ ምዕራብ አማራ ገና ያብባል በርቱ። ምከሩ ዝከሩ ተቀራርባችሁ ስሩ ከዚህ በላይ ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ 🎉❤
@user-lq2ks7jt1f
@user-lq2ks7jt1f 4 ай бұрын
ጎጃም ውብ ሀገር አማራዬ ሰላምችን ይመልስልን ፈጣሪ 😢❤😊
@user-qx8bg6tl8g
@user-qx8bg6tl8g 5 ай бұрын
Amhara the beautiful people ቆንጆ❤
@biruktawitdereje2891
@biruktawitdereje2891 5 ай бұрын
በፈጣሪ ስም እንዴት የሚያምር ፍልቅልቅ ድምፅ ከሚያምር ቀረፃ ጋር ፣ ሚሚቾ ከረጅም አመታት በዋላ እንደጠበቅንሽ አስገርመሽናል😮😮😮 ጆሮአችን ፍትህ አገኝቷል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመችሽ አቦ
@Abenezer653
@Abenezer653 5 ай бұрын
ውይይይይ💋አማራዬ እንኮንም ከአእናንተ ተወለድኩ ባለ ብዙ ታሪክ 💚💛❤️💪
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 2 ай бұрын
እይ ወሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራ መሆን መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@HabtewoldDesalegn
@HabtewoldDesalegn 5 ай бұрын
እናትዋ ጎጃም ሰላምሽ ይብዛ 😢😢😢😢 በጣም ልብ የሚሰብር ሙዚቃ ❤❤❤❤
@user-nu2ch3yu8x
@user-nu2ch3yu8x 5 ай бұрын
ጎጃም የዘሜ ሀገር😢
@user-ku3qh2hg5l
@user-ku3qh2hg5l 5 ай бұрын
አስረኛ ግዚዬ ከነጋ እንኳን የሰማሁት አረ ኡኡኡኡ ከዚህ ሙዚቃ ሱስ ያዘኝ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hd-jannah5695
@hd-jannah5695 4 ай бұрын
Proud gojja here but I’m more proud of being Amhara 💚💛❤️
@solomonbirhanu-rm1hy
@solomonbirhanu-rm1hy 5 ай бұрын
ጋሬጣው ጎጃሜ የነአጅሬን አገር በይልኝ እስኪ
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 5 ай бұрын
አገሬ ጎጃም በይልይ❤❤❤❤❤❤
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 5 ай бұрын
My Gojjam 💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@tdhgthk
@tdhgthk 5 ай бұрын
ጎጃም አገሬ ናፈቅሽኝ መቸ ነዉ የማይሽ
@zuzu4827
@zuzu4827 25 күн бұрын
እኔ ግን ከጎጃም መግባት እፈልጋለሁ በተለይ ጀግናዉን ዝናቡን😛
@yohannismenber6647
@yohannismenber6647 5 ай бұрын
የኔ አማሮች ስወደችሁ እኮ ጀግንነታችሁ ጥበባችሁ ይለያል
@alemanehmegeseta9538
@alemanehmegeseta9538 Ай бұрын
በእውነት በጣም ተመስጨ ነው የማዳምጠው በርች
@_Tsion1221
@_Tsion1221 5 ай бұрын
My Gojjam💚💛❤️
@zelalemabebe103
@zelalemabebe103 5 ай бұрын
Gobez you represent the true tradition of Gojam and amhara , thank you .
@MimiHailu
@MimiHailu 5 ай бұрын
ዋውውውው የኔ ቆንጆ ቆንጆ ስራ ነውበረች🩷ውድ ያማራልጆች እየገባችሁ አበረቷት ላክ አረጉላት🧡🩷🥰አባት ሀገር አማራዬ ስላምችን ይብዛ❤
@TeddyDemelew
@TeddyDemelew Ай бұрын
አወይ ድምፅ የታለ ላይክ
@BigiTilk-et3gx
@BigiTilk-et3gx 5 ай бұрын
ጎጃም✊
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 5 ай бұрын
ይለያል ባህል ዜማ ቅንብር ውበት ድምቀት ሁሉም በአማራየ❤❤❤❤❤
@sewlesew_2127
@sewlesew_2127 27 күн бұрын
ገራሚ ነው thanks
@fekaduw.d.6406
@fekaduw.d.6406 5 ай бұрын
ከናውቴ የህዝብ ዜማ ነው፡፡ከ35 ወይም 40 አመት በፊት ሞጣ(ምስራቅ ጎጃም) ገጠር ሰርግ ላይ ሲዘፈን አስታውሳለሁ፡፡ግን በደምብ ተጫውተሸዋል፡፡ስላስታወሽን እናመሰግናለን፡፡በጣም ወድጄዋለሁ፡፡በርቺ!!
@SsXx-cq5eh
@SsXx-cq5eh 4 ай бұрын
ከ40 አመት በፊት ሰርግ ትሄጅ ነበር አሁን ስንት አመት ቢሆንሽ ነው ስለዛ አመት የምታወሪው
@banchiyekdusgebrillij7122
@banchiyekdusgebrillij7122 5 ай бұрын
የኔ ወርቅ ህዝብ ደሞቼ❤❤❤
@user-om1cu4bl6z
@user-om1cu4bl6z 5 ай бұрын
ጎጃሜ ዳሩኚ አሁን 💘💘💘💘
@user-gq1lc1ds1r
@user-gq1lc1ds1r 4 ай бұрын
ትክክል ነዉ ጎጃም ባህል
@user-qj1hw1fm9f
@user-qj1hw1fm9f 5 ай бұрын
አማራዬ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@meskermasrate4728
@meskermasrate4728 5 ай бұрын
እናታለም ጎጃም ትውልዴ እድገቴ ትዝታዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KibrGete
@KibrGete 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ። በርች አይዞሽ!
@sisayawelew4857
@sisayawelew4857 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ያምራል!!!
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 5 ай бұрын
Thinks so much my gojame Bhiar dar Amhara 🩸💚💚💛💛❤️❤️🙏
@mossiebelachew1462
@mossiebelachew1462 5 ай бұрын
Awesome!! Beautiful Amhara!!
@Pawi-v26-Simida-dp5ds
@Pawi-v26-Simida-dp5ds Ай бұрын
ጎጃም ጥላየ አቤት ዉበት እና ደግነት በሞቴ አፈር ስሆን እያለ የሚያበላ ደግ ህዝብ ካልበላህለት ካልተጣህለት ደስ ያማይለው ድንቅ ህዝብ
@swiftkeyswi3595
@swiftkeyswi3595 5 ай бұрын
❤❤❤❤የኔውድበወሎምስሪእኔአጠገብኩሺም አማራንሁልንም ጨምረሺ በጣም ያመረነው
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 2 ай бұрын
@aderaw, ያማራ፣ህዝብ፣ ጦርነት፣ ላይ፣ ነው፣ ዘፈኑ፣ምርጥ፣ነው። ተባረኪ፣እህታችን። እነ፣ ማርሸትን፣ ትንታግ፣ ፋኖን፣ዘሜን፣አግዙ።❤
@YalemeworkalehegnDasse
@YalemeworkalehegnDasse 28 күн бұрын
ትክክለኛዉን በሀላችንን ሥላሥተዋወቅሽልን እናመሠግናለን ይመችሽ አሉጅ ጎጃም ሸማ የሌለ ይመሥል በካሽመር የሚሠሩ እነዚ ባህል አጥፊወች
@alsekela
@alsekela 5 ай бұрын
ሚሚዬ ድምጽሽ እኮ ይለያል 🔥ሠርግ ላይ እንዳስጨፈርሽኝ ዛሬም ተከሻየ መዉረግረግ ሊጀምር ነዉ 💃🙈 😂 ደስ በሚል አዲስ ስራ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርችልን❤❤❤
@DanielMuche-qd2bf
@DanielMuche-qd2bf 5 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ድምፅ ነው ያለሽ ሚሚዬ❤❤❤።ሀገሬን እያነሳሳሽ ሻንጣዬን ጠቅልዬ ልምጣ ነው።
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 5 ай бұрын
አቤት ቅኔው የኔ ወርቅ በርቺ በጣም ነው እሚአምር ስራ ነው❤❤❤❤❤❤
@abyssiniarecordsam9271
@abyssiniarecordsam9271 5 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነው በርቱ በተለይ እኔ ያስገረመኝ ህፃኗ ልጅ ዋሽንት ይዛ ሰያት በጣም ነው ደስ ያለኝ ባህሏን በማስታወሷ በርቱ በርቱ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bc9jx8hg1s
@user-bc9jx8hg1s 5 ай бұрын
ሚሚየ ምርጥ ስራ ነው በርች:: ሹምየ ሁሌም ስጨቃጨቅህ የኖርኩትን ቀረፃ አሁን ከምፈልገው በላይ ፍንትው አድርገህ አሳይተህኛል እጅግ ተጠበህበታል:: ሹምየ ግሩም የሆነ ወርቅ የሆነ እጅ ነው የያዝከው በርታልኝ::
@silentgirl1943
@silentgirl1943 4 ай бұрын
nice sound
@fidel_tube1
@fidel_tube1 4 ай бұрын
💚💛❤ጎጃም💚💛❤
@ADDISETHIOPIA24
@ADDISETHIOPIA24 3 ай бұрын
good 🔊 🔊
@destamelese3244
@destamelese3244 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንዴምወዲሺ❤❤❤❤❤
@ADDISETHIOPIA24
@ADDISETHIOPIA24 3 ай бұрын
good sound
@user-nu2ch3yu8x
@user-nu2ch3yu8x 5 ай бұрын
ደጋግሜ አየሁት❤
@bineyemeronlij361
@bineyemeronlij361 4 ай бұрын
🔥🔥❤️
@Jemswello-yw8uw
@Jemswello-yw8uw 5 ай бұрын
ጥሩስራነውበርችልን ❤❤❤
@ADDISETHIOPIA24
@ADDISETHIOPIA24 3 ай бұрын
weyyyy gojammmmm
@HenokfkaduErtbu
@HenokfkaduErtbu 2 ай бұрын
wow wow ❤ betam yemigerm sra newu eyeta betam newu miyansewu
@Amfano368
@Amfano368 4 ай бұрын
ሚሚ❤
@enawgawtadesse7641
@enawgawtadesse7641 5 ай бұрын
"እረ ጎጃም ጎጃም ጎጃም እንዴት ይቅር፤ እንደ እናት እንጀራ የሚለው ቅር ቅር" በይልኝማ
@user-iy1yp2xd3v
@user-iy1yp2xd3v 4 ай бұрын
yena mert berchellgh konjo sera new❤❤❤❤❤
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 5 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤
@ewunet2
@ewunet2 5 ай бұрын
Authentic, meaningful, and inspiring production! Looking forward to watching thousands of productions in this channel.
@bazamulu6176
@bazamulu6176 5 ай бұрын
❤❤❤❤ዋው ነው የኔምርጥ እህት አለባብሳችሁ ይበቃል ❤❤❤❤❤
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ ድምፅሽ ለየት ያለ ደስ ሚል ነው❤❤❤❤❤
@fjiuuu5613
@fjiuuu5613 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ
@user-ok2ni5yh7z
@user-ok2ni5yh7z 5 ай бұрын
ዋውውውው በርች የኔ ውድ 😍😍😍😍😍😍
@fjiuuu5613
@fjiuuu5613 5 ай бұрын
ጎጃምየ
@user-py2tq5lu5h
@user-py2tq5lu5h 5 ай бұрын
በርቺ በጣም ቆንጆ ሥራ ነው
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x 5 ай бұрын
ዋዉዉዉ አማራዬ❤❤❤❤
@tsegayetadesse832
@tsegayetadesse832 5 ай бұрын
ግሩም ድምጽ ነዉ፡፡ እንዴ! ይቺ ልጅ ስለ ኮሮና ተጫዉታለች አይደል? ባልሳሳት የሚያምር ድምጽ አላት፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nt8dv1xo1x
@user-nt8dv1xo1x 4 ай бұрын
ሚሚዬ ስወድሽ❤❤
@AmSal-gj1zw
@AmSal-gj1zw 10 күн бұрын
ማርርርር
@rahelalemeneh7367
@rahelalemeneh7367 5 ай бұрын
Be proud be Gojame😊
@mandellamande-ml3vp
@mandellamande-ml3vp 5 ай бұрын
ሀገሬ አማራ ሰላምሽ ይብዛ
@fasikadamtie573
@fasikadamtie573 5 ай бұрын
my Gojjam
@Ethio575
@Ethio575 4 ай бұрын
ምርጥ ስራ በርቱ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 5 ай бұрын
👏👏👏 እጅግ ድንቅ በሀሉን የጠበቅ
@DanielMuche-qd2bf
@DanielMuche-qd2bf 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አቤት ድምፅ ፈጣሪ ይባርክሽ።
@biniyamtewodros8659
@biniyamtewodros8659 5 ай бұрын
Wow Mimi berchilign
@user-op5us3zh1e
@user-op5us3zh1e 5 ай бұрын
Müzik ve dans.Dünyanın her yerinde kalpleri birleştiriyor.Çok güzel.Eminim daha niceleri gelecek,takipteyim🥰
@Marsuf27
@Marsuf27 5 ай бұрын
❤🙏
@yohannessharew3337
@yohannessharew3337 5 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ስራ ነዉ ድምፀ መረዋዋ ደስ ይላላል
@SandroSandro-fk5fq
@SandroSandro-fk5fq 16 күн бұрын
erererr .ene melew yehen yemesel yagery zefen yet tesheshega kerma new ahun yageyhut denget
@RadetAyalew
@RadetAyalew 4 ай бұрын
የዋህ ገራገር ፍቅር ህዝብ አማሀራ😊😊😊😊😊🎉
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስስቴ ❤❤💖❤❤ ባህላዊ ሙዚቃ አሰማሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melkamubelay4549
@melkamubelay4549 5 ай бұрын
ዋው ድምፅ እጅግ ምርጥ ነው ❤
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
Amhara wube bicha❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅️✅️✅️✅️
@user-bemin
@user-bemin 5 ай бұрын
እሚገርም እሚገርም እሚገርም እሚገርም ድምፅ ኡኡኡኡኡ ቆንዶ ስራ 🎉🎉🎉🎉omg
@meazagetaneh1019
@meazagetaneh1019 5 ай бұрын
My beautiful gojjjam❤ tiru sira new😍😍
@user-vp8wl3ej6g
@user-vp8wl3ej6g 5 ай бұрын
WOW WOW WOW WOW!
@samersaaa3577
@samersaaa3577 5 ай бұрын
ዋውድምፅእጅግርጥነዝ❤💚💛🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-ph6cy2gw4c
@user-ph6cy2gw4c 4 ай бұрын
Konjo music ❤
@user-bx9bk5ex3x
@user-bx9bk5ex3x 5 ай бұрын
ይመችል በርችልኝ
@ohbg8196
@ohbg8196 5 ай бұрын
ይሄን ድምጽ ካሁን በፊት አውቀዋለሁ ልበል
@Right-Fun
@Right-Fun 5 ай бұрын
Wow best music I like it
@KinduTezera-ct1nu
@KinduTezera-ct1nu 3 ай бұрын
Yessss
@user-vr3fc6hq6j
@user-vr3fc6hq6j 5 ай бұрын
በጣም ታምሪያለሽ
@Semretarekegn
@Semretarekegn 5 ай бұрын
ሚሚሻ ሃሪፍ ስራ ነው ሹሜ በሚገርም ሁኔታ ከፍ አድርጎታል ቆንጆ ምስል ቆንጆ አሬንጅመንት ነው ብቻ ምን አለፋችሁ ሃሪፍ ጥምረት ነው ❤
@manalualemu6406
@manalualemu6406 5 ай бұрын
እናመሰግንሻለን
@user-nq6ub5kp7s
@user-nq6ub5kp7s 5 ай бұрын
አንደኛ የሆነ ስራ❤❤❤❤
@genzebgenzeb9562
@genzebgenzeb9562 5 ай бұрын
ዋዉ ቆንጅ ሥራ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 22 МЛН
Emet Shewa|
6:35
Aschalew Fetene - Topic
Рет қаралды 153 М.
ገነት ማስረሻ እዋዋ ጎጃም Genet Masresha Gojam music
6:07
Ethio Admas 13
Рет қаралды 1,2 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 28 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН