Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 31

  Рет қаралды 373,662

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?

5 жыл бұрын

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 31
ምን ልታዘዝ አስቂኝ ድራማ!
Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.

Пікірлер: 601
@redwanmahbobwan3926
@redwanmahbobwan3926 5 жыл бұрын
እባካቹ በየ እምነታችን ለሀገራችን ሰላም እንጸልይ እስላሙም ክርስቲያኑም በጋራ ለሀገራችን ሰላም እንጸልይ
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 5 жыл бұрын
Redwan mahbob wan እሺ
@hdfsdzavhdfzxc8247
@hdfsdzavhdfzxc8247 5 жыл бұрын
ወይኔ ደግ ሰው እውነት ሁሉም ሰው በደግ ሰው ላይ ዶክቶር አብይን ተመልከት ሁሉም ሰው መንግሥት መንግስት ይላሉ እፍፍፍፍ እኔ በጣም አገንኩ ለዶክትር አብይ
@ummuosman6256
@ummuosman6256 5 жыл бұрын
እሽ በጣም የሚያስደነግጥ ነገር እየተፈጠረ ነው ወላሂ
@ddt826
@ddt826 5 жыл бұрын
አዉእኔፁልዩወገኑችችንእያለቁነዉ
@Sasan-xc8oo
@Sasan-xc8oo 5 жыл бұрын
ከከከከደግሰዉ
@tgfkl6155
@tgfkl6155 5 жыл бұрын
ጭቅላቴን እያቅለሸለሸኝ ነው 😂😂አይ ደግ ሰው
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 5 жыл бұрын
Zemenu new wedage! eras yemiakleshelishew!
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*አሁንም ግጭት አሁንም ግጭት የስራዊት ጌታ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ማህበሎን ፁጥ ያድርግክ አምላክ አሁንም ይህን ግጭት ፁጥ አድርግው አሜን፫!*
@ddt826
@ddt826 5 жыл бұрын
አሜን
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 5 жыл бұрын
Amennnn😢😢😢😢
@user-lz6tv6hk1c
@user-lz6tv6hk1c 5 жыл бұрын
እዉነት ተናገር ባለጌ ክፍት አፉ
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-zy5xe8su7m
@user-zy5xe8su7m 5 жыл бұрын
ኡፍፍ ድብር ብሎኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ #ደግሰው ውስጤ ነው ስወደው😍😘 ሀገሬ ገብቼ ምን ልታዘዝ ሚባል ካፌ ልክፍት ነው ይቅናሽ በሉኝ እስኪ
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 5 жыл бұрын
ይቅናሽ እህቴ
@monyyyyy2437
@monyyyyy2437 5 жыл бұрын
Wow menletazezoch melaregachu
@bbc2968
@bbc2968 5 жыл бұрын
Yekensh
@Sa-ll6wq
@Sa-ll6wq 5 жыл бұрын
እረ የሰመይና የምድሩ ጌታችን ፈጣሪያችን በሀገራችን የመጣዉን መአት አተዉ አስታግስልን 😫😫😫😫😫😫😫
@addismulat2
@addismulat2 5 жыл бұрын
ሃገሬን የማይበት መስታወት በዚህ ድራማ ነዉ ዘረኙችን ከምድረ ገፁ ያጥፋልን
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እባካችሁ የስደት እህት ወንድሞቼ በየ ሃይማኖታችን እንፀልይ ፈጣሪ ለሃገራችን ሰላም ያውርድልን የመጣውን መአት ከኛ ያርቅልን
@memeyedigililijtube6496
@memeyedigililijtube6496 5 жыл бұрын
amen
@fateyarashad6908
@fateyarashad6908 5 жыл бұрын
Amiiiin
@belayneshbelaynesh2205
@belayneshbelaynesh2205 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
mindinewu ? alsemahum
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
የምን ልታዘዝ ጓዶች ።ሰላም ግቢ በሉኝ ቻሬ ለሊት ውዷናውቧ አገሬ ልገሃ ነው
@user-yu3sq2jp9e
@user-yu3sq2jp9e 5 жыл бұрын
መልካም ጉዞ
@rahmaadme6254
@rahmaadme6254 5 жыл бұрын
አይ ደግሰው ውነትም ደግሰው አያልቂ ጨነቀህ ስልጣን ለመልቀቅ ውይ ስልጣን ለካ እደዚ ያስጨንቃል የዳኝ አስተያየት በሳቅ ገደለኝ አያልቅበት ሲለፊልፊ ክክክክክክ
@amenanasere4719
@amenanasere4719 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እህቴ ከፈትምህ ከኃላም ትከተልሸ ድንግል ማርያምህ
@user-ss4et7tb4s
@user-ss4et7tb4s 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እኛም ዱቃ እሪጊል እንድንከተልሺ
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
@@amenanasere4719 አሜን አሜን አሜን ሁላቹንም እግዚሐብኤር ያክብርልኝ
@ethiopia6125
@ethiopia6125 5 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ የአለም ሁሉ ንጉሥ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አገራችንን እምዬ ኢትዮጵያን ሰላሟን መልስላት ዘረኞችን አጥፋልን 😢😢😢
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
gimash amen bicha
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 4 жыл бұрын
Down down minilik (abiy) = Abiyot kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 жыл бұрын
የሠንበት እረደኤት በረከት አይለዬን 😍 አገራችንን ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅልን 💚💛❤ 🙏🏻እኛም ላገራችን ያብቃን ። እደ ፅድቄም ፍረድልኝ እደ የዋህነቴም ይሁንልኝ ደግ ሠው ስወድህ ጠጆ ።።።♥♥♥
@seadamohammedmohammed70
@seadamohammedmohammed70 5 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ደግ ሰዉ የኔ የዋህ ማነዉ እንደኔ ደግ ሰዉን የሚወድ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ #አገሩ ለመግባት በጉጉት የሚጠብቀው ላይክ 👍ይጫን
@zemenutadesse2783
@zemenutadesse2783 5 жыл бұрын
ene ekebilishalw
@user-oq5jh2gh4s
@user-oq5jh2gh4s 5 жыл бұрын
እኔውዴአላህበሰላምይመልሰን
@user-ns8hu7rt6h
@user-ns8hu7rt6h 5 жыл бұрын
እኔ አለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 жыл бұрын
አሁን ሀገር መግባት ያስጠላል ሰላም የለም
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
የልቤን ነው የኮመትሽው ላይክ ሰስክራይብ አድርጊኝ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
"አቤቱ እንደ ጽድቄ ፍረድልኝ እንደ የዋህነቴም ፍረድልኝ" [መዝሙረ ዳዊት ፯፥፰] አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን በምህረትህ ጎብኝልን
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 5 жыл бұрын
አሜን።
@MoonLight-es9cu
@MoonLight-es9cu 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ሃሃሃሃሃሃ. ደግሰው እራሴን አቅለሼለሼኝ ሲል በሳቅ ፈነዳሁ ልብን ሞቅ ያደርጋል ቆንጆ ድርሰት ነው
@user-fv7gn4in4l
@user-fv7gn4in4l 5 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ፣15 ቀን ቀረኚ በሰላም ግቢበሉኚ ውድስዴተኚቺ ወገኖቼ እናተም አላህ ለዚህ ቀን ያድርሳቺሁ
@amitilove6923
@amitilove6923 5 жыл бұрын
እኔም 15 ቀን ቀርቶኛል አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@gojjamdangilapage3037
@gojjamdangilapage3037 5 жыл бұрын
Enam 15
@user-fv7gn4in4l
@user-fv7gn4in4l 5 жыл бұрын
@@gojjamdangilapage3037 ማሻአላህ ደስሲልማማዬ
@demeketasew3867
@demeketasew3867 5 жыл бұрын
Tigraye gala anasa etc yabtabatw hagar Alan gebi
@amenanasere4719
@amenanasere4719 5 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እህቴ
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 5 жыл бұрын
ደግ ሰው ውይ ስወድህ የዛሬውማ የመጨረሻ ተመቸኝ ሁላችንም እናመስግናለን በርቱልን የኢትዮጵያ ልጆች ውውውውድድድድ
@ttbrabiro7970
@ttbrabiro7970 5 жыл бұрын
ድራማውንሳየው እብይና ኢትዮጵያ ይመስለኛል ሁሉም ይጮሀል በጥቂት ጊዜ እስጥ ፍላጎቱ ገደብ የለውም ጥያቄውን ለመመልስ እሱም ውስጡ ታሟል...ደራሲውም ዳይሬክተሩም ተዋናዯቹም ግሩም ናቹ👌
@user-bc5te9ic3u
@user-bc5te9ic3u 5 жыл бұрын
እራሴን ማመም ከጀመረኝ 1ወር ሊሆነኝ ነው በእነታቹ በLike እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ በሥደት እንቅፍት እንኳን አይንካቹ እህት ወንድሞቼ
@danawetgabrehanna4467
@danawetgabrehanna4467 5 жыл бұрын
ማርዋ እግዛቤሔር ይማርሺ
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Ayzosh
@sityredi8220
@sityredi8220 5 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙት ተጠቀሚ
@mariammariam6511
@mariammariam6511 5 жыл бұрын
ሩሐማ ምህረት የሚገባት egziabher ymarsh ehte
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
@kidussermiyas9104
@kidussermiyas9104 5 жыл бұрын
ይሄ ትክክለኛው የኢትዮጵያን ፖለቲካን ቁልጭ አድርጎ ያንጸባርቃል በርቱ እንደዚህ ካልሆነ ማንም አይገባውም
@misiganaayele1873
@misiganaayele1873 5 жыл бұрын
well come too loveley birathers &sisters I wishe pc &love mather land of ethiopia
@genetgetachew2272
@genetgetachew2272 5 жыл бұрын
ፈጣሪ የደግሰውን ልብ ይስጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችንና ለአለም መድሃኒት ለእየሱስ ክርስቶስ የፅንሰት በዓል አደረሳችሁ።
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 5 жыл бұрын
*ከዛሬ የምን ልታዘዝ ድራማ ላይ ምርጥ አባባሎች ውስጥ አቶ አያልቅበትና አቶ ደግሰው የስልጣን ርክክብ ሲያደርጉና የስንብት ቃል እንዲሰጥ በሚደረገው መካከል ዘናጯ እድልዬ የተናገረችው አባባል ተመችቶኛል ይህም አቶ አያልቅበት ስልጣን ለማስረከብ ስለከበደውና ይህን ክብደቱንም ከፊቱ እድልዬ ስላነበበችው የስንብት ንግግር እንጅ የስንብት ፊት ማሳዬት የለብህም ብላ ለአቶ አያልቅበት ነግራዋለች ፣ አፍሪካ ውስጥ ስልጣንን በሰላም ማስረከብ ከሞት በላይ ይከብዳልና ፣ ሌላው ደግ ሰው ስልጣን ሲረከብ ከቢሮው በጀርባው ካለው ግድግዳ ላይ የተመለከትኩት ጥቅስ በጣም ተመችቶኛል ይህም እንደ ጽድቄ ፍረድልኝ ፣ እንደ የዋህነቴም ይሁንልኝ ይላል እኔም ደግ ሰው እንደ ስምህ ደግ ስለሆንክ ያልከው ሁሉ ይሁንልህ እልሃለሁ ።*
@user-lf1im9gy8q
@user-lf1im9gy8q 5 жыл бұрын
#አድኝኝ_እናቴ አድኝኝ እናቴ ከሥጋ ፈተና ሥጋዬ ከኃጢያት ከቶ አራቀም እና ሸክሜ የከበደኝ ብቸኛ ሆኛለሁ አትለይኝ ድንግል አደራ እልሻለሁ /2/ የአማኑኤል እናት የተዋህዶ አክሊል አትጥፊ ከመኃል እንድትሆኚን ኃይል ምንም ቢበዛብሽ የእኛ ጉስቁልና ከእኛ ጋራ ከሆንሽ አለን ቅድስና (2) ተስፋዬ ነሽን እመካብሻለሁ ግራቀኝ አልልም ምርኮኛሽ ሆኛለሁ ስቅበዘበዝ አይቶ ተስፋ የሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከአንቺ ያስጠጋኝ (2) በሥጋ ደክሜ በነፍስ እንዳልጠፋ እማፀንሻለሁ ድንግል የእኔ ተስፋ የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን እድርጊኝ መልካም ስራ መስራት እኔን አስተምሪኝ (2) አንቺ የሌለሽበት ጉባኤ ባዶ ነዉ በቁም የደረቀ ሕየወት የተለየዉ ከመሃከል ገብተሸ ሙይዉ የጎደለዉን ሰርጉ ተደግሶ ጎብኝልን ጓዳዉን (2) #ይጋብዙ 🍏🍎🍏🍎🍏🍎🍏🍎 🍎@frehaymanote🍎 🍏@frehaymanote🍏 🍎@frehaymanote🍎 🍏🍎🍏🍎🍏🍎🍏🍎
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
ቃለ መሀላ ብሎ ዝም ክክክክክክክክክክክክክ ስልጣን ላይ ጉብ እያለ ሀገር ይበጠብጣል ኣሪፍ ት/ት ነው ብልጡ ኣያልቅበት የኔ ሚስኪን ደግ ሰው
@mkuwait2830
@mkuwait2830 5 жыл бұрын
ደግ ሰው ውስጤ ነው
@memitube127
@memitube127 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ ውይ ደግሰው እደዛሬ ስቄ አላቅም ከበሮ ሳዩት ያምር ስይዙት ያደናግር አለ ያገሬ ሰው
@samerawityitayew3470
@samerawityitayew3470 5 жыл бұрын
ይህ የስልጣን ሽኩቻ ነው አገራችን ወደ ኋላ ያስቀራት ደግ ሰው እውነተ ደግ ነህ በተረፈ በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው
@mekdeswubsht1186
@mekdeswubsht1186 5 жыл бұрын
እደወጡ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችው
@loulouhdayed1122
@loulouhdayed1122 5 жыл бұрын
Mekdes M አሜን አሜን አሜን
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 5 жыл бұрын
አሜን
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 жыл бұрын
አሜንንንንን ሁላችንንም ይጠብቀን
@omerali709
@omerali709 5 жыл бұрын
ገራሚ ድራማ ነዉ ደግሰዉ በአንድ ቀን መከራዉ ተደፋበት:የእድል እጣ ቢወጣ በደንብ ትመራዋለች!!
@hubenyale5780
@hubenyale5780 5 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐ ገራሚ ሲትኮም ነው😂😂😂ማሪያምን ትችላላቹህ።
@getshtube8058
@getshtube8058 5 жыл бұрын
መጣችሁ ሀገሬን ማያ መስታዎቶቼ!
@user-do2ox1bp3v
@user-do2ox1bp3v 5 жыл бұрын
🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 жыл бұрын
ወይ ስልጣን !😂😂 እንግዲህ በዚ አጋጣሚ ዶክተር አብይ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ መገመት አይከብድም መቻሉን ይስጠው !!
@merimmohamed9622
@merimmohamed9622 5 жыл бұрын
Betam
@yasfmohamed6799
@yasfmohamed6799 5 жыл бұрын
Ewnet new
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 5 жыл бұрын
,😃😃😃😃
@onelove6768
@onelove6768 5 жыл бұрын
ጸልዩ በእንተ ሠላመ ቤተክርስቲያን ስለ ቤተክርስቲያን ሠላም ፀልዩ አምላካችን ሆይ ቤተክርስቲያንን የሚጠብቁና የሚያስጠብቁ አባቶችን ስጠን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 жыл бұрын
AMEN
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ደግ ስው ስውድህ ስልጣን በአንድ ቀን አስረከብክ ስልጣን ላይ መቀመጥ እሳት ላይ መቀመጥ ነው
@user-iu7il8um2o
@user-iu7il8um2o 5 жыл бұрын
ደግሰውን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
የዛሬው ደግ ስው ዶ/ክ አብይ ነው የህዝቡ ጥያቄ ብዛቱ 1ሚለየው ቢኖር እውቀት ያሉት ነገር ምክንያቱም ዶ/ክ አብይ ከአዋቂም በጣም አዋቂ ነው በርቱልን 🥰
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ደደብ መሪዎች- ኣብይና ሚኒሊክ
@amytube1013
@amytube1013 5 жыл бұрын
እንደ ደግሰው መልካም ሰው ይብዛልን ጋሽ አያልቅበት አከበዱበት እኮ
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 5 жыл бұрын
18:42..."ፈርመው እና እኔ አነብልሀለሁ" ህውሃት ለ ሃይለማርያም ደሳለኝ :) :)
@ethiopiaforallofus9567
@ethiopiaforallofus9567 5 жыл бұрын
ሱዳን etv ናት lol ለመጣው ማራገብ. “ፕስስ ፕስስ" ሲል ደግሰው "ፕስስ ፕስስ ወደስራን ተዋት" 🤔. The way you guys were able to show how complicated and difficult governing Ethiopia’s current policial situation in such a comedic way is incredible. Political satire at its best.
@beletudagne5782
@beletudagne5782 5 жыл бұрын
ewnet new lik neh
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 жыл бұрын
አረ ደግ ሰዉ በሳቅ እራሴን አቅለሸለሸኝ አላለም ክክክክ አስተዳዳሬ መሆን እንደዚህ ያስጨንቃል ለካ😂😂😂😂😂😂
@user-nd3ym4pm8w
@user-nd3ym4pm8w 5 жыл бұрын
አይ ደግሰው እንዳዛሬ ስቄ አላዉቅም ያሁኑዋ ኢትዮጵያም ልክ እንድ ደግሰው ነው ግራ የገባት
@hareggeda7758
@hareggeda7758 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ የዳኜ አስተያየት የትዝብት ነው ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ተዋናዮች ናችሁ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩ ዛሬ😂😂😂😂 አይ ደግ ሰው😍 እዲህ ነች በሰው ላይ ሲያዩት ስልጣን ቀላል ይመስላል ዶክተር አብይን ለምትተቹት በደብ ይግባችሁ
@niemamohamed3531
@niemamohamed3531 5 жыл бұрын
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ esuma bedfawe setelawe telobge
@lidyahassan2421
@lidyahassan2421 5 жыл бұрын
Ancin difit yaregesh
@tgtd2022
@tgtd2022 5 жыл бұрын
እውነት ነው ከበሮ በሰው ሲያዩት ያምር ሲይዙት... እንደሚባለው ነው ዶክተ አብይ ማንም ያላየውን ጉድ ይዞ ነው እየተቃለ ያለው
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 4 жыл бұрын
Mele በሌለብት ማንም ዲቃላ ኣዋቂ ትመስላለች!!!!!
@ewnetuferede5454
@ewnetuferede5454 5 жыл бұрын
Keep it up !! Great work Many of Deg sews are being used every where and place covering the evils doers. This clip expose and give a transparent alternative for those who really cares
@fantamesy
@fantamesy 5 жыл бұрын
Thank you for the response That is may be from my perspective we all see it in different angle any way
@getachewjoe1311
@getachewjoe1311 5 жыл бұрын
Ejege betam new yemewedachew ; Thank You too much.. HAHA..
@michaelyemane2063
@michaelyemane2063 5 жыл бұрын
ጨርቦሌ ምጥቶ ክመግደሉ በፊት ተገላግያለው hahaha
@tezetaabera3877
@tezetaabera3877 5 жыл бұрын
ጎበዞች የምን ልታዘዝ ተዋናዮች አሪፍ ትምህርት አለው!!!!
@user-tv7wg9ew2f
@user-tv7wg9ew2f 5 жыл бұрын
Thank you
@fissehagetachew7704
@fissehagetachew7704 5 жыл бұрын
ስልጣን ትልቅ ሀላፊነት መሸከም ሳይሆን ቀልድ ለሚመስላችሁ ሁሉ ይህ ጥሩ ትምህርት ነው::
@user-uk1zf8zp3q
@user-uk1zf8zp3q 5 жыл бұрын
ፐ ቅኔ ሰምና ወርቅነዉ ደራሲዉን ሳላደንቅ አላልፍም መስታወት ብያችሗለዉ
@ethioadama7413
@ethioadama7413 5 жыл бұрын
ሰም እና ወርቁን እስቲ አብራራልኝ አኔ ምንም አልገባኝም
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 5 жыл бұрын
እኔም ብያዋለው
@ethiopiaforallofus9567
@ethiopiaforallofus9567 5 жыл бұрын
ይገርማል በእውነት
@nebilesafa8833
@nebilesafa8833 5 жыл бұрын
አይ ደግ ሰው ስንቱን አሸከሙክ ራሴን አቅለሸለሸኝ ክክክ
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
የአላህ ላገራች ሰላም መረጋጋ አውርድልንያረብ በስደትም ያረን ዱአእናልር ሄዶ መግቢያች አገራች
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 5 жыл бұрын
The best episode ever.
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
ክክክክክ ጭንቅላቴን አቅለሸለሸኝ አየ ደግ ሰው
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 жыл бұрын
😂😂
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 5 жыл бұрын
"ጭንቅላቴን እያቅለሸለሸኝ ነው" …………………… ወይኔ ወንድሜ ደግሰው አማረ !!!
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
#ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ናት አትፈርስም#
@Anna-mo7jt
@Anna-mo7jt 5 жыл бұрын
አቦ ደስ ስትሉ ደብሮኝ ነበር ዘና ብያለሁ thanku .
@alemalem5508
@alemalem5508 5 жыл бұрын
Zare andegna honku yeeeesssss
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 5 жыл бұрын
ክክክክክ ክክክክክክክ ደግ ሰው አያልቅበት እረ ጉድ ነው ያረብ አገር እርዳታ ለምን ህንደሰጡ አናቅም ክክክክክክክክ ወይኔ ደግ ሰው ወይ ዘንድሮ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ማለት የእኔን ዘጠኙን ወንድም እህቶቼን ይመስሉኛል።ተባልተን አደግን ተባልተንም ተለያየን
@user-lz6tv6hk1c
@user-lz6tv6hk1c 5 жыл бұрын
እዉነት ተናገር ልብ ሙሉ ክፋትን ተሸክሞ እንኳን ከወንድምና ከእህት ከወላጅም ጋር አያኖርም የክፉ ክፉ
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 5 жыл бұрын
አቤት የአያልቅበት ብልህነት ሀሀ ሚስኪን ደግሰውን ተጫወተበት ኡፍፍፍ በሳቅ 😂😂😂እደዚህ ድራማ ቀቅታዊ የሀገራችን ጉዳይን እያሳየ የሚያዝናና ድራማ የለም ደግ ሰው አሳዘነኝ ሞኝነቱን አያልቅበት ተጠቀመበት ሱዳን አራጋቢ ወደ ስራ ሀሀ😂😂😂😂😂
@mariamtemam8
@mariamtemam8 5 жыл бұрын
Kkkkkkk weyni dege sew zare besake new yegedelegn 😂😂😂😂 ayalkebet ewunetem ayalkebet lol 😝
@selmethiopia5038
@selmethiopia5038 5 жыл бұрын
Kastnagajent wad Astdadrent Ethiopian yschgrt endze aynat mare naw100%👍👍👍👍
@etyolove335
@etyolove335 5 жыл бұрын
Wey dege sew uffffff yena yewah
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
ደግሰው ውስጤ ነው😘
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 5 жыл бұрын
Kkkkkk end zera seka alwukem😂😂😂😂
@mohammad5957
@mohammad5957 5 жыл бұрын
አሁንስ ጋሽ አያልቅበት አስጠሉ እኔ ለደግ ሰው ጨነቀኝ ቢስሚላሂ
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 5 жыл бұрын
እኔም ጭንቅ ነው ያለኝ
@yemariyamlg4011
@yemariyamlg4011 5 жыл бұрын
አረ ጉድ ደግ ሰዉ ሚስኪን በጣም ክፍት ብሎኝ ነበር ሳልወድ በግድ አሳቃችሁኝ
@onelove809
@onelove809 5 жыл бұрын
Yehe abiyen lemegletse nw waw i appretiat you
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Well came
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
ደራሲውን ሳላደንቀው አላልፍም ግን የሚገባው ካለ ይግባው ይሄ ድራማ አብይን ከምቸውም በላይ አሳይቶናል ሀገር እንዳትለማ የስልጣን ጥመኞች የሚሸርቡት ሰይጣነዊ ጥንስስ ሌላው ቀርቶ ከረባቱን የሚያስተካክል ምስሎ ሊያንቀው ቸሩ መድሀኒአለም አብያችንን ከመርዘኛ እባቦች ይጠብቅልን በየሀይማኖታችን በፀሎት ከተጋን ሁሉም ይስተካከላል እንደጨለመ አይቀርም ! ሚካኤል ታምሬ በጣም አደንቅሀለሁ እወድሁለሁ አንዳንዴ ድራማ ውስጥ ግብት ስል ግን የ ኢትዮጵያ ጠላቶቿን ስለምትመስለኝ ታናድደኛለህ ለሁሉም ወርቅ የሆነ ድራማ ነው ተባረኩ!
@user-zt2lb3rv4i
@user-zt2lb3rv4i 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያየ እማማየ ኣሏህ ይጠብቅሽ ከመሪያችን እና ከህዝባችን ተስፋ ቆርጠናል ሰላም የሆነው ጌታችን ሰላምን ያውሪድልሽ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ደግ ሰው ጭቅላቴን እያቅለሸለሸኝ ነው አለ
@edeneden7277
@edeneden7277 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቃ በቃ በለን የምህረት ፍትህን መልስልን;;
@blankblack8268
@blankblack8268 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 funny... ay abiye lebaw
@user-zs4yr3mj2j
@user-zs4yr3mj2j 5 жыл бұрын
ሆሆሆሆይ ጋሸ አያልቅበት እድ በረከት ስልጣን አልጠግብም አለ ክክክክክክክክ ደግሰው እውነትም ድግ ሰው!!
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 5 жыл бұрын
የሚገርም በፖለቲካ የታጠቀ ድራማ አሪፍ ነው ግን ዋው አዳሜ አብይ አብይ ምንም አይሰራም እያልሽ ጡሩንባሽን የምትነፊ ሁላ ይሄን ፓር እዩት ስልጣን ሲባል ምን ያህል ጫና እንዳለው ይመቻችሁ ምን ልታዘዞች
@loulouhdayed1122
@loulouhdayed1122 5 жыл бұрын
ምስኪን ድግ ሠው ጭንቅላቴን እያቅለሸለሸኝ ነው አለ አረ በሣቅ ካካካካ ጋሽ አያልቅበት ግን ደርግ ነገር ኖት
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkbetammmm
@user-zj9tz8db7m
@user-zj9tz8db7m 5 жыл бұрын
ክክክክክክ...ወይ ደግ ስው ጭንቅላቴን አቅለሽለሽኝ አለ የኔ ምስኪን
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ማሮቼ ደግ ሰው ዕጣ እንኳን ወጣልህ ግን ልፍስፍስ አትበል ቆፍጠን ብለህ ምራ
@selamas496
@selamas496 5 жыл бұрын
ደራሲው አንደኛ ተዋናዮቹም ጎበዝ
@mitaababa1487
@mitaababa1487 5 жыл бұрын
ክክክክክ ወይ ደግ ሰው እኔም የማዳም ልጆች እንዲ ነው የሚያዞሩኝ
@tamuweya7980
@tamuweya7980 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk enarasu
@user-iu7il8um2o
@user-iu7il8um2o 5 жыл бұрын
ላወቀው ስልጣን ላይ መቀመጥ መቃጠልነው የስቱን አቤቱታ ይስተናገዳል
@abduyimam9755
@abduyimam9755 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ባየው ልሰለቸው አልቻልኩም በእውነት
@user-uz4yr8uy5s
@user-uz4yr8uy5s 5 жыл бұрын
እስካሁን ካየሀቸው ድራማወች ይለያል በጣም ሰርታችሁታል
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 5 жыл бұрын
🏃🏃🏃ደግ ሰዉ ምን እንታዘዝህ ኧረ ወደ ወንበሩ መጣህ😉😉😉😉😉አዴፓ
@muluwonde9799
@muluwonde9799 5 жыл бұрын
የምር በጣም ነው የተመቸኝ የዛሬው ደግሞ በጣም ነው ያሳቀኝ
@misirben3240
@misirben3240 5 жыл бұрын
እኔ ደሞ ጭንቅላቴን ያቅለሸለሹኝ ኮሜንት ያለቦታው የሚኮምቱ የማዳም ቤት ሴቶች ናቸው መቼ ነው የምሰለጥኑት privacy የሚባል ነገር እወቁ
@samrawitmogessamraweitmoge3129
@samrawitmogessamraweitmoge3129 5 жыл бұрын
Iekneshe
@adddem9413
@adddem9413 5 жыл бұрын
I like the irony message to the so-called Ethiopian politicians!!!!!! Nice drama!!!!!!!!
@ahmedabajebel3164
@ahmedabajebel3164 5 жыл бұрын
Wow I love this drama because real what happens in our country. But they never come back on power to damage our.....
@kalethio9033
@kalethio9033 5 жыл бұрын
ደግሰው የኔ ሚሰኪን ዶክተር አብይን እንደዚህ የሚያደርጉት ይመሰለኛል
@user-kk7ws6sk8l
@user-kk7ws6sk8l 5 жыл бұрын
አብይማ አያልቅበት ነው
@zinatzinat4518
@zinatzinat4518 5 жыл бұрын
እደ አያልቅበት ያሉት ናቸው ህዝብንና አብይን የሚረብሹት
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Wel come mirxocheee siwedachu❤❤
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ስልጣናቸውን ለመልቀቅ እንደሞት ነው የሚያዩት
@selamtigrigna9955
@selamtigrigna9955 5 жыл бұрын
hahah ስልጣን ያሰከራቸው በኣገራችን በዝተዋል ጥሩ ስራ ነው ኣራጋቢ ክክክክ በሉ በዛው ያቺ ጫር ኣርጎት እሚወጣውም ነካ ኣርጉልን በተረፈ ኣገራችን ሰላም ያርግልን
@maryamtube584
@maryamtube584 5 жыл бұрын
ውይ ደግ ሰዉ ተጨንቀክ አስጨነከኝ ክክክክክ
@yadenetariku3124
@yadenetariku3124 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk dagi saw azsenani
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ይላል ሥወዳችሁ
@riduwanbadiru6824
@riduwanbadiru6824 5 жыл бұрын
ደግሶ በጣም ደስ ይለኝል
@fatumamuhammed1526
@fatumamuhammed1526 5 жыл бұрын
እኮን ደሥ አለህ ደግ ሰውየ አያልቅባቸው አዝናለሁ !!!
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 32
29:37
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 357 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 82 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 47 МЛН
ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 2
26:32
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 318 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 33
31:45
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 526 М.
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
41:01
EBC Entertainment
Рет қаралды 298 М.
በደረት እንሳብ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 10
29:37
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 148 М.
Min Letazez part 10 ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 10
31:30
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 35
31:49
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 341 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 19
30:15
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 401 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 22
31:45
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 533 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 30
29:47
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 433 М.
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 61 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 61 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:36
Как меняются люди
Рет қаралды 3,4 МЛН