Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 32

  Рет қаралды 364,534

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?

Күн бұрын

Пікірлер: 598
@bekaludile1281
@bekaludile1281 5 жыл бұрын
" ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም።" (መዝሙረ ዳዊት 55:22)
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
Kale hiywet yasmalin
@bashirwedjine1567
@bashirwedjine1567 2 жыл бұрын
ዋዉ ባንኮቹ ደስይላሉ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የደግሰው እና እንዲሁም👉የሚኪ ንግግር ደስስ የሚለው😂👍👍
@ermiasd.assefa6638
@ermiasd.assefa6638 5 жыл бұрын
No micky rather ayalkbet
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
እኔ
@solositiyana4828
@solositiyana4828 5 жыл бұрын
አስተዳደር ከባድነው ከከበደው ይልቀቃ የምን ማስፈራራት ነው ከጎኔ ሁኑ ካልሆነ ትፈርሳላቹ ትበታተናላቹ የምትሉን👌👌👌👌👌👌
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 5 жыл бұрын
ዶኒስን እና ደግሰው ውስጤ ናቸው አቶ አያልቅበትን ማነው ልኩን ሚያሳይልኝ 💪👊😁😁😁😁😁እድል ምላስ ብቻ በነገራችን ላይ ይህ ድራማ ትክክለኛ በሀገራችን ላይያለውን እውነታ ነው ሚያሳዬው በርቱ
@dawitlisanework5132
@dawitlisanework5132 5 жыл бұрын
አያልቅበት / ዶ/ር አብይ ልጥ / ዶ/ብርሃኑ ጨረንቡሌ/ ጃwar እረ ምን ልታዘዝ ተመቻችሁኝ የኢትዮጵያን ፓለቲካ ቁጭ አርጋችኋታል። ይመቻቹ እንወዳችኋለን ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቆሽ ይውደም!!
@selamselam5449
@selamselam5449 5 жыл бұрын
ደግሰው ሃይለማርያም ደሳለኝ
@hibahassan7635
@hibahassan7635 5 жыл бұрын
Are Ye Abiyen Tose Bayehon Berikit
@ቲጂ
@ቲጂ 5 жыл бұрын
ጭቅላትህ ከተንኮል የተሻለ አያሥብም ኮመንተር
@yordanosderesu2998
@yordanosderesu2998 5 жыл бұрын
በትክክል ሱዳን ደሞ ETV
@maranatageta6600
@maranatageta6600 5 жыл бұрын
ጦሱን እንዳንተ አይነቱን ደምባራ በቅሎ ህዝብ መምራት ቢቀርለት በምን እድሉ እሳት የሆነ ከንቱ ነውብየኢትዮዽያ ህዝብ ምስጋና ቢሶች
@hannu7898
@hannu7898 5 жыл бұрын
Waje! Betam mert tsehafi. "Meraf Hulet" milewun movie eyulet 👌👌
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አያልቅበት እንዲህ ግራ እንዳጋበህን እማ አትቀርም 😴😂 ደግ ሰውዬ አሳልፈህ ትሰጠን ሱዳን በሞቀበት ጣዱኝ 😂😂😂
@senaitamare8642
@senaitamare8642 5 жыл бұрын
ባንኮቹ የድራማው ውበት ናቸው😘
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ እንኳን በደና መጣችሁ እህት ወንድሞቼ ዛሬ ትንሽ ጀባ ልበል እንደ አበባ ደምቀችሁ የምትታይ ዘመን ይሁን ንግግርችሁ ይጣፍጥ አካሄዳችሁ ይመር የረጋጠችሁ ይለምልም የዘራችሁ ዘር መልካም ፍሬ ያፍራ በስራ ከፍ ከፍ ብሉ የድል ካባ ልበሱ ያጣችሁ አግኚሁ እንጂ ያገኘችሁ አትጡ የሰው መውደድ አብዝቶ ይስጥችሁ ምርጦች
@የሱናዋቆንጆበተውሂድያማረ
@የሱናዋቆንጆበተውሂድያማረ 5 жыл бұрын
ቆይ አቺ ማላይሽ ቦታ የለም እዴ ሚሚዬ
@randommaid4506
@randommaid4506 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላንችም ውዴ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ 5 жыл бұрын
አሜን ውዴ😘
@sihamahmed6073
@sihamahmed6073 5 жыл бұрын
አሚን እህቴ
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 5 жыл бұрын
Amennnn amennnn amennnn yene qonjooo lanchiiim yihuleleshii hodeye yene asetewaye men ayinet yetadeleshii sew neshii hulem melkam asabiii anchiin ayehuu yene fikir merekateshiii yideresen lehulachiiin hulem wedddd
@ermiasbekale7290
@ermiasbekale7290 5 жыл бұрын
Exaxctly dr abiy character.it shows ethiopian current situation
@minewshewa1204
@minewshewa1204 3 жыл бұрын
ይሄን የድንቆች ስብስብ ድራማ በየቀኑ ማየት ሱስ ሆኖብኛል።።።። ጥራትና ወይራ ሀሳቦቹ እጅግ የተቀነባበሩ ናቸው።።።። ድንቅ ድንቅ ተዋናዮች።።።።
@tadiwosgelawdios7506
@tadiwosgelawdios7506 5 жыл бұрын
I really love this drama . What a wonderful insight about the current situation of Ethiopia.
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
I agreed with you.
@ኑራማሓመድ
@ኑራማሓመድ 5 жыл бұрын
ሰላማችን ሲናጋ ዝም ብለን የተኛነዉ ሰላማችን ፍልገን ነዉ ኣላ ኣያልቅበት
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 жыл бұрын
እኳን ለ7ኛው ሳምንት ኒቆዲሞስ በሠላም አደረሳችሁ ! የናታችን ቅድስት አርሴማ ምልጃ ፆለቷ አይለዬን ! መልካም እለተ ሠንበት ♥♥♥♥
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 5 жыл бұрын
amennnn amennn enkuan aberooo aderesen yene wed lanchiiiiim yihunelishiii
@werkeayalew105
@werkeayalew105 5 жыл бұрын
እኳን7ኛውሳምት፣ላብይ፣ጾም
@semeretumezgi6193
@semeretumezgi6193 5 жыл бұрын
💒🙏❤🕊
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@እኔየአንተአፍቃሪ
@እኔየአንተአፍቃሪ 5 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደርስ ማር
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 жыл бұрын
ውድ የሀገራ ልጄች እዴት ናቹ ዛሬ ኢትዮ የፅዳት ቀን ነው ሁላችንም ህሊናችን ንፁህ ከሆነ ቆሻሻ ሀገር አይኖረንም ፍቅር አንድነት ነፃነት ናፍቆኛል ከምር መብላት መጠጣት መዋብ ማሽብረቅ ሚያምረው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው አላህ ሀገራችንን ይጠብቃት
@alemalem2902
@alemalem2902 5 жыл бұрын
ዛሬ የፅዳት ቀን ነው ዘረኝነት ከኢትዮጵያ ላይ ይውደም ምንልታዘዝ እናመሰግናለን
@መክሊትነኝየወሎልጅ
@መክሊትነኝየወሎልጅ 5 жыл бұрын
አያልቅበት ስልጣን አቅለሸለሸኝ አለ ምናለ ያገራችን ዘረኖችም እንዲ ዘረኝነት ቢያቅለሸልሻቸው .እግዚአብሔር ለአገራችንና ለወገኖቻችን ሰላምና ፍቅርን ያምጣልን .💚💛❤
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
አያልቅበት ወሬው እኮ እፍፍፍ😂😂😂 ሱዳን ሀቢቢ👌👌👌❤❤❤😉😉አቤት አያልቅበት(ዶ/አ) ብዙ ንግግር ስለምያደርጉ እርስተውታል🙊🙊🙊😆😆😆
@tibebuanley8786
@tibebuanley8786 5 жыл бұрын
በተለይ የልጥ ፓርቲ መሪ ብርሃኑ ነጋን እስኪነስረው ነው ዶኔስ የነገረው ዋው በርቱ
@የሺወርቅወለተእየሱስ
@የሺወርቅወለተእየሱስ 5 жыл бұрын
ይህ ድራማ የለለ ነው የተመቸኝ ኢትዮጵያ የሚሰራው ሁሉም ቍጭ የሚናገሩት
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አይ አያልቅበት መጨረሻህን ማየት ነው የናፈቀኝ እንዲህ ተገብግበህ የት ይሁን የምትደርሰው በል ስልጣኑን ለቀህ ከወንበሩ ውረድ ነብስ ላይ አትጫወት ላንተ መድሀኒትህ ዶኒስ ነው ልክ ልክህን የሚነግርህ ውዶች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ይሁንልን
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
Donis medhanit new
@melkamucord9880
@melkamucord9880 5 жыл бұрын
አይ ዶክትር አቢ፣ አያልቅበት በደንብ አድርጎ ገልጾታል። የኛ ፖለቲካ ላም አለኝ በሰማይ ወተትዋንም አላይ ሆንዋል። በርቱ ምንልታዘዞች። እኔ ከውጭ ሀገር ሁኜ ከምከታተላቸው ተከታታይ ፊልሞች ለኔ አንደኛ ነው።
@getshtube8058
@getshtube8058 5 жыл бұрын
ባንኮች ሙዳቸው ያሌለ ነው።
@1hagerachin
@1hagerachin 5 жыл бұрын
By the way one of the bankoch guy is the writer of the drama
@Honey-v8f
@Honey-v8f 2 жыл бұрын
አያቅበት ሲያወራ አለመሳቃቸው ጎበዞች ናቸው በተለየ ከፈረንጅ ጋር
@michaelkassahun2532
@michaelkassahun2532 5 жыл бұрын
"ላም በሰማይ አይኖርም ከሆነ ስዊድን አልያም ኩባ " 😂😂😂
@zolablackmen4952
@zolablackmen4952 5 жыл бұрын
Dr abye aylkebat malte nw dage saw dam aylmaryame good looking guys you guys people vice
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@seadamohammedmohammed70
@seadamohammedmohammed70 5 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ሱዳንን የሚወድ like
@313_Secret
@313_Secret 5 жыл бұрын
ሱዳን እኮ ጃዋር ነው lol
@maserat1616
@maserat1616 4 жыл бұрын
ክክክ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ጥሩ መልእክት እያስተላለፋችሁ ነው ምን ልታዘዞች።
@woldeyesus5801
@woldeyesus5801 5 жыл бұрын
I just saw this part over and over again.
@ለሰዉሞትአነሰዉ
@ለሰዉሞትአነሰዉ 5 жыл бұрын
የአያልቅበ ስልጥንና ነዉ ስይጥንና ጎበዝ መጨረሻዉ ናፈቀኝ የደቀመዝሙሩ የኒቆዳሞስ በረከቱ በኛላይ ይደር
@selamselam5449
@selamselam5449 5 жыл бұрын
የኣብዪ መጨረሻስ ኣልናፈቀህም
@mikemike2627
@mikemike2627 5 жыл бұрын
አንተማ ምትሰራውን ታውቃለህ እኛ ግን አልገባንም .......የአመቱ ምርጥ ንግግር !
@ሲሳይነሽየማርያምልጅ
@ሲሳይነሽየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ደግሰው እግዚአብሔር ይረዳህ አያልቅበት እኔ ብቻ አትበል ዝም ብዬ ሳስብህ ቄሮ ትመስለኛለህ 😊😀
@romanmekonnen3400
@romanmekonnen3400 5 жыл бұрын
Bich
@የሺወርቅወለተእየሱስ
@የሺወርቅወለተእየሱስ 5 жыл бұрын
አልቅብት አባይ የምባለው ተክቶ ነው የምስራው
@ummusumaya9576
@ummusumaya9576 5 жыл бұрын
Wusha
@danb9340
@danb9340 5 жыл бұрын
Ha ha ha u r write just call this people gala
@ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ
@ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ 5 жыл бұрын
አያልቅበት ወያኔ ነው፣ ደግሠው ሐይለማሪያም ደ ኢህዲን ፣የንጉስ ነሽ አዴፓ፣ እድል አብን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
"ሰላማችን ሲናጋ ዝም ብለን የተኛነው ሰላማችን ስለምን ፈልግ ነው" ሁላችሁም በጣም ትችላላችሁ ሁሌም የትወና ጥበባችሁ ጉድ ያስብለኛል። ያልገባው እንድገባው በድንብ አስረዱን።
@tgfkl6155
@tgfkl6155 5 жыл бұрын
ከምን ልታዘዝ የማደቀው ደግሰውን ነው😍😂
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
#ተባረኩኝ ጠራኝ ፀሎቷ ልሳለማት ልሂድ ከደጅዋ #ፍቅሯ ልዩ ነው ደግነቷ #እናቴ አርሴማ #ሰማዕቷ ከክፋ ሁሉ ትጠብቃችሁ አሜን ፫ 💚💛❤🙏
@KD-jd3qd
@KD-jd3qd 5 жыл бұрын
Best derama ever keep up please min litazez betam Arif ena swer melket alew ....
@israelredu5050
@israelredu5050 5 жыл бұрын
Such a brilliant show... ሰላማችን ሲናጋ ዝም ያልነው ሰላም ፈልገን ነው🤣🤣🤣
@atz7247
@atz7247 Жыл бұрын
አብይ አህመድ እንደዚህ ነው የሚዘብትብን
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
ሠላም ምንልታዘዝ እንኳን በደና መጣችሁ ሠላም የሁሉም ነገር መሠረት ነውና ሠላም ለሁላችን ይሁን ፍቅሩን ያብዛልን መልካም ዕለተ ሠንበት ይሁንልን አሜን
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 5 жыл бұрын
ለዛ አውሬው ጸረ ኢትዮጵያዊ የበግ ለምድ ለለበሰው ሐሳዊ መሪ ውሸታሙንና መሰሪውንና ኦነጉን ንገሩት የሱን ስራ።እናመሰግናለን ምን ልታዘዝ አዘጋጆች።
@ketimtube7579
@ketimtube7579 2 жыл бұрын
ምን ደግ ሰዉ ነዉ ሞኝ ሰዉ ነዉ እንጅ
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 Жыл бұрын
አይ አያልቅበት 😂😂😂😂ብዙ አውርቶ አንዱንም ረሳው😂😂😂😂
@selamledire2813
@selamledire2813 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ አያልቅበትን አልወደውም ዶኒስዬ ስለ ኢትዮጵያ ስትናገር ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ስወድህ ደግሰውዬ ዛሬ አናደህኛል
@htahta2186
@htahta2186 5 жыл бұрын
እኔ ደሞ ባንቺ ተቃራኒ አያልቀበት ስወደው
@hibahassan7635
@hibahassan7635 5 жыл бұрын
Enae Miku Nebise Nw Betam Yasekegyali
@ashenafygirmay3942
@ashenafygirmay3942 Жыл бұрын
Ayalkebet swodew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ayalkbet
@abebebelay7704
@abebebelay7704 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን እናትነትማ ተውነው።ኧረ በአያልቅበታችሁ።ሀገራችንን በአምባገነንነት እራሷን የቻለች ሀገር አድርጓት።wawww very interesting.
@Sara-yj2si
@Sara-yj2si 5 жыл бұрын
Matachu ba salam Yamirali thanks 💗💗💘💘😍😍😍
@shinymornin
@shinymornin 5 жыл бұрын
Dr abiyin lemefoger kehone altesakalachuhim. Dr abiy yibezabachuhal, sira fet hula
@Tube-xl1pg
@Tube-xl1pg 5 жыл бұрын
አልጠግብ መስሎኝ በሬየን አረድኩት አለ ያገሬ ሰው ይሄ ይመጣል ተብሎ አልታሰበም ነበር ሰኔ 16 ስናጨበጭብ ክክክክክክክ
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 5 жыл бұрын
አይዱንያ አንድቀን ለቅሶ አንድ ቀን ዴስታ Ethiopians always achebchabi new
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝመጣችሁልን ደግ ሰዉ ስወድህ 👌👌
@birhanuchanie8058
@birhanuchanie8058 5 жыл бұрын
“አገርሽ የት ነው ሲሏት ቁርሴ ቅንጨ ነው” አለች አሉ ሃሃሃሃ
@HappyHappy-yu4zn
@HappyHappy-yu4zn 5 жыл бұрын
ደግሠው ደመቀመሆኑነው ክክክክክክክክክክክክይገርማል
@ራያአዘቦ
@ራያአዘቦ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@fetengobeze1728
@fetengobeze1728 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክወይኔ
@dantsegaye96
@dantsegaye96 5 жыл бұрын
የሚገርም ሀገራዊ እና ወቅታዊ እይታ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
ክርስታንወገኖቼመልካምእሁድይሁንላቹ ምልታዘእንካንደህናመጣቹ የኢትዮብያልጆችበሙሉመልካምቀንይሁንላቹ
@englishforethiopians3419
@englishforethiopians3419 5 жыл бұрын
ብሩክ እሁድ ይሁንላችሁ 😍😍😍 እንግሊዝኛ በቀላሉ መናገር ከፈለጉ, እባክዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቱን ይጫኑ 😍😍😍😍😘😘😘😘 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senifkl3954
@senifkl3954 5 жыл бұрын
Ok
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 5 жыл бұрын
እኔ ደሞ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አራብኛ አስተምራቹሀለው እንዳትስቁ መቼም አርብኛ የማይችል የለም ግን አሪፍ የሱፍራ ዲዛይን እሰራለው እሱን አካፍላቹሀለው
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 5 жыл бұрын
እኔ ሰብስክራይብ አድርጌሻለው
@Isha975
@Isha975 5 жыл бұрын
Good job! Keep good work.
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 5 жыл бұрын
እንደራረጋ.. ..አድርጌያለሁ
@Ethiopialatest
@Ethiopialatest 5 жыл бұрын
ፈታ አርገህናል thank you
@elshaday5662
@elshaday5662 5 жыл бұрын
ሶልዬ አቤት ስወድህ ሁላችሁንም እጅግ እናከብራችዋለን እንወዳችዋለን በርቱልን
@tig4420
@tig4420 5 жыл бұрын
እንግሊዘኛና አያልቅበት😁😁😁😁
@samerawityitayew3470
@samerawityitayew3470 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ለሠባተኛው አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አገራችን ሰላም አጣለች ማማር መዋብ ባአገር ነውና ሰላሙን ያውድል በተረፈ ምን ልታዘዝ እኳን ደህና መጣችሁ ጥሎብይ እድልን እና ደግሰውን እንዴት እንደምወዳቸው
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 5 жыл бұрын
ወይ ቅኔ
@ሀያትአብዲ
@ሀያትአብዲ 5 жыл бұрын
አበልም ልብ ይገዛል!!! 🤣🤣🗣🗣
@ethiohagere1926
@ethiohagere1926 5 жыл бұрын
Dese yemilew abiye new endezi endetenetereke mebet yesetek bado kazena setachihute endi kefe zeke yaderegachihute tayegn mechem serko bihone noro haha we support abiye Ahmed beshotegna hula
@misirben3240
@misirben3240 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk አያልቅበት በሳቅ ገደለኝ በተለይ ስብሰባው omg
@እምዬምኒሊክ
@እምዬምኒሊክ 5 жыл бұрын
ሁሉም ወንዶች እንደ ደግሰው የዋህ ያድርጋቸው አሜን በሉ ሴቶች
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 5 жыл бұрын
Betam arif new timihirt azelochi bizu alu ye Ato ayalqibachew Engilizegna hageru geba kkkkk
@onlyone3996
@onlyone3996 5 жыл бұрын
ደግ ሰው ሃይለ ማርያም
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ምን ይታዘዝ ውስጤ ናቹ
@abdu4066
@abdu4066 5 жыл бұрын
Selamachin sinaga endalawekin yetegnanew selamachinin felgen new. D/r Ayalkibet.
@birukfikryee6112
@birukfikryee6112 5 жыл бұрын
አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል አለ ያገሬ ሰው ልክ እንደ አያልቅበት እዛም እዛም መግባት
@cuucdkckckd4443
@cuucdkckckd4443 5 жыл бұрын
Biruk Fikryee
@veronicaab460
@veronicaab460 5 жыл бұрын
😂😂😂hoo ihe derama yabede poletica nw
@ናታኔምነኝባገልግሎቴ
@ናታኔምነኝባገልግሎቴ 5 жыл бұрын
የምን ልታዘዝ ካፌና የኢትዮጵያ የሀገሬ መጨረሻ ናፈቀኝ
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምን ልታዘዝ ጋይስ መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ ውዶቼ💋
@rahmamechegiya1982
@rahmamechegiya1982 5 жыл бұрын
ደግሰው ኢትዮጲያ ካፌው አድስ አበባ ዶኒስ እስክንድር ነጋ አያልቅበት አብይ ሱዳን ከለው ተመሳሳይ ጋዜጠኞች ጨረቦሌ ጁሀር አስተናጋጆች የአድስ አበባ ልጆች ተስተናጋጁ ህዝቡ መሆኑ ነው ዋጀ ትልቅ ያልተዘመረለት ምርጥ ደራሲ ነው
@mnaluendeshaw3615
@mnaluendeshaw3615 5 жыл бұрын
ዋውውው ዶኔስየ ልጥን ነገረልን ዶኔስ ተባረክ ብርሀኑ አተ ክሀዴ በጀግኖች እሜነገርህን አድምጥ ዶኔስ የዛሬው ስራህ ልዩ ነው
@kazanchis100
@kazanchis100 5 жыл бұрын
ያለንበትን ሁኔታ በደንብ ያሳያል ጭብጨባና አሽቃባጩ በዝቶ አገር ገደል ትግባ አትግባ ግድ የማይሰጠው ወሬ እና ፎቶ እያንጋጉ ጊዜ መቁጠር ሆኑዋል የኛ ነገር..
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 жыл бұрын
ጥሩ አባባል ናት እዉነት ሠላማችንን እንፈልጋታለን
@birukfikryee6112
@birukfikryee6112 5 жыл бұрын
ባንኮች ደስ የሚሉኝ በ ሁሉም አሳብ ብርታት ይሰጣሉ ዋው ብያለው
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 5 жыл бұрын
Harif new bartu
@mamedagnachew1868
@mamedagnachew1868 5 жыл бұрын
So funny You make my day!
@21tube31
@21tube31 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 besk alken eko ayee men letazzz
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 жыл бұрын
ዶኒስ እና እስክንድር ነጋ በጣም ይመሳሰላሉ ምክንያቱም ሁለቱም ከህዝብ እና ከእውነት ጋር የቆሙ ናቸው ።💪💯🔥💚💛❤
@ነፍጠኛዋአማራየጊወንልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየጊወንልጅ 5 жыл бұрын
Am Beza From Dc እውነት ነው👌🏽👌🏾👍🏽
@gualtedla1661
@gualtedla1661 5 жыл бұрын
በማስጨብጨብ ህዝቦቿን አታድክም እውነቱን የመናገር ግዴታ አለብህ ።
@ፍZ
@ፍZ 5 жыл бұрын
😆😆😆😆 ወይኔ አብቹ ሙድ መያዣ ሆነሽ ቀረሽ😆😆😆😆😆😆😆
@mesfenadane4018
@mesfenadane4018 Жыл бұрын
ኢሃዴግና ብልጽግና ለይ🎉😂😂😂😢😢😢😮😮😮😅😅😅😊
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
እንደገና ቢፈጠሩ እንኳን አይደለም ሙድ መያዝ ለማድነቅ እንኳን ብቁ አይደሉም እሽ ኮተታም
@ትኑርበፍቅር
@ትኑርበፍቅር 5 жыл бұрын
ክክክክ መጨረሻላይ አሁን አንድ ግዜ አጨብጭቡ በሳቅ
@melkamchane9506
@melkamchane9506 2 жыл бұрын
ሱዳን 1ኛ ነው!ስወደው
@fibirhan2395
@fibirhan2395 5 жыл бұрын
Thank you you make me laugh
@bamlaksetye5309
@bamlaksetye5309 5 жыл бұрын
is these film is directed by obo siyum teshome?
@መዲመዲ-ቐ4ረ
@መዲመዲ-ቐ4ረ 5 жыл бұрын
ክክክክ ይሄ ድራማ እያደር እየተጃጃለ መጣ እዴ ኧረ ምድነዉ የደሰደሱ ጠፋ እሳ
@melkamuamera3642
@melkamuamera3642 5 жыл бұрын
ወይ አልገባሽም ወይም አንቺ ነሽ የተጃጃልሸሽው እናቱ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 5 жыл бұрын
ክክክክክ ልጥ አቋም የለውም ያለ ግን አይቆምም ልምጥምጥ ነው። ዶኒስ
@ዘኢትዮጵያአማራ
@ዘኢትዮጵያአማራ 5 жыл бұрын
ዋው ትምህርት አለው
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk wayiii ato ayalikibet😅😅😅
@ሄዋንሄዋን-ኸ3ኰ
@ሄዋንሄዋን-ኸ3ኰ 5 жыл бұрын
ጋሽ አያልቅበት 😂😂😂😂 ባንኮች 😂😂😂😂😂
@zelalemmelkamu5699
@zelalemmelkamu5699 5 жыл бұрын
Numbers one
@henyafro4210
@henyafro4210 5 жыл бұрын
abye ahmeden kuche newyaregachehut
@abyssiniafilms1597
@abyssiniafilms1597 4 жыл бұрын
love u guys please come back
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 жыл бұрын
Ikuan beselam metachewu 🙏
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 жыл бұрын
ደግ ሰው ስወድህ እኮ👍
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ዊል ምንልታዘዞች😍 መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን።
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 5 жыл бұрын
አሜን
@saragabri-w4w
@saragabri-w4w 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዞች በእውነት አደንቃቹሃለው ያገራችንን ትርምስ ያለምንም ውሸት ያለውን ሁኔታዎች ሙሉ ለሙሉ አስቀምጣችሁታል ቤቶችንም እከታተላለው ግን የናንተ ልዩ አርጋቹታል የሁሉንም የስራዘርፍ ሰርታቹታል ልብ ያለው ልብ ይበል ነው ኮንፊደንሳቹን ወድጄዋለው ቀጥሉበት
@OneLove-zc3iu
@OneLove-zc3iu 5 жыл бұрын
Sudany sewdeko 😘👌
@johnsivwe7901
@johnsivwe7901 5 жыл бұрын
Aziggg eyehonebign new yihee film adadis fit nafekegn ato ayalkibet tekotaterut eko
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 5 жыл бұрын
በቃ አያልቅበት አጭቤው አብይን በሚገባ ሰርቶታል
@fevenmangshayanataleji5863
@fevenmangshayanataleji5863 5 жыл бұрын
Era darasewe weragne nagare new
@solomonhaile8418
@solomonhaile8418 5 жыл бұрын
Ato Ayalkbet Meles Melataw n bedemb Argo new yeserraw
@moab5417
@moab5417 5 жыл бұрын
mejemeria negn esti zare demo mn alachu eniyew mirtoch
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 33
31:45
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 533 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 34
30:14
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 355 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 35
31:49
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 347 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 19
30:15
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 407 М.
Min Letazez Part 9 ምን ልታዘዝ ክፍል 9
32:29
wondessen fentaw
Рет қаралды 12 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 30
29:47
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 440 М.
Min Letazez Part 13 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 13)
31:58
Min Letazez Part 5 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 5)
29:11
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 25
29:44
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 370 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 31
32:15
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 379 М.
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
41:01
EBC Entertainment
Рет қаралды 318 М.