Min Litazez? Part 20 - ምን ልታዘዝ? ክፍል 20

  Рет қаралды 470,280

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?

Күн бұрын

Пікірлер: 614
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 6 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ አሁነ ባገራችን ያለውን ነባራዊ ሀቅ እሚያወጣ ነው እና በጣም ደስ ብሎኝ እምከታተለው ነው
@yetnayettayetaye2135
@yetnayettayetaye2135 6 жыл бұрын
ሲከፋህ አልወድም h
@atkawftsum532
@atkawftsum532 Жыл бұрын
ዛሬም አዲስ ነው
@woldewolde7481
@woldewolde7481 6 жыл бұрын
ይሄ እያሳቀ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ድራማ በሳምንት 2 ቢሆን ብዬ ተመኘሁ !! በርቱ !!!
@meromahamad503
@meromahamad503 6 жыл бұрын
Einaem eindancie
@berryberry2124
@berryberry2124 5 жыл бұрын
ውይ አንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ አላዉቅም በጣም መልክት ያለውና ተዋናዬቹ ለዚህ የተመረጡ ጰሀፊዉ በጣም እጅግ ጎበዝጎበዝ በዚህ ቀጥሉት እናመሰግናለን
@seadi7825
@seadi7825 6 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ምን ልታዘዝ ስወዳችሁ ወይኔ በሳቅ የዛሬም ደሞ በጣም ያስቃል የልጥ ፓርት አባል ነኝ እሚለው እሄ አለቅላቂ ደግሰው ስወደው ክክክክክ አቶ አያልቅበት የሆኑ ጥውዝ ነገር እደምን ልታዘዝ እሚያዝናናኝ የለም በርቱ ተበራቱ ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተዋናይዎች አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 6 жыл бұрын
ዋው ጋሽ አያልቅበት በጣም አሪፍ ድራማ ዘመኑን የሚገልፅ ድራማ ከምንም በላይ መታወቂያ የጣለው ሰውዬ ና እኛ አባት ገላገለኽ ቤሄሬን ጣልኩ ዋው ተመችቶኛል ምችት ይበላችሁ
@tube-mp9yc
@tube-mp9yc 6 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ ዳይሬክተሩ አብይ ነው እንዴ😂😂ሜቴክ አያልቅበት😂😂😂
@ftubb3573
@ftubb3573 6 жыл бұрын
ያምራል ያስተምራል ቀጥሉበት በርቱ በሥዴት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
@merrytilaye6731
@merrytilaye6731 6 жыл бұрын
ዋው ደራሲው ምርጥ ሰው ነህ የአገሪቱን ሁኔታ የሚያመላክተን ነው
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
እውነት አዝናኝና አስተማሪ የሀገራችን ትክክለኛ ሁኔታ ነው ሚያሳየው እዚህ ጋ አንዱ የሆነ ነገር ከከፈተ ጥሩ ከሰራ ነገ ሌላው መጥቶ አናቱ ላይ ተመሳሳይ ነገር ይጀምራል
@minayatalquran4395
@minayatalquran4395 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ቡና በዳም አካሴ ተጅምሯል እዴ እትዮጵያ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
እራስ ምታት እና ጉንፋን ለያዘው ሰው😂😂😂 ቢጀመር ጥሩ ነበር
@ወደእግዚአብሔርአብለመድረ
@ወደእግዚአብሔርአብለመድረ 6 жыл бұрын
ክክክክክ *አውሮፕላኑና መርከብ ብቻ ነው የቀራቸው* ክክክ አዝናናኝ
@elsadadanish1153
@elsadadanish1153 6 жыл бұрын
ዋውው ደራሥውን በጣም ነው የማደቀው ዋውው ብያለው ምርጥ አሥተማሪ ፍልም
@ትንሳኤየእመቤታችንየ-የ8ኘ
@ትንሳኤየእመቤታችንየ-የ8ኘ 6 жыл бұрын
woww ስለ ብሄር ያስተማራቹት በጣም ጥሩ ነው በተለይ ለዘረኞች
@Gundanmedia
@Gundanmedia 6 жыл бұрын
ሰላም እንደት ናችሁ በአንድ ወቅት ምን ሆነ መሰላችሁ 💎💎አንድ አዛውንት የሚወደው ብቸኛ አንድ ፈረስ ነበረው።አንድ እለት ይኸው ፈረስ ጠፋበት የአዛውንቱም ጎረቤቶች ከገጠመው መጥፎ እድል ሊያረጋጉት መጡ።አዛውንቱ ያለምንም ሃዘን በተረ ጋጋ መንፈስ ላይ ሆኖ ለጎረቤቶቹ ክፉ እድል መሆ ኑን እዴት አወቃችሁ?አላቸው። ከትንሽ ቀን በኃላ ያው ፈረስ ሌሎች ያልሰለጠኑ የሜዳ ፈረሶችን አስከትሎ መጣ።ጎረቤቶቹም መጡና ስለገጠመ ህ መልካም ዕድል እንኳን ደስ አለህ አሉት።ብዙም መደሰት ሳይታይበት መልካም ዕድል መሆኑን አወቃችሁ? አላቸው። ከጥቂት ቀናት በኃላ የአዛው ንቱ ልጅ እነዚህ ፈረሶችን ሲያሰለጥን ወድቆ እግሩ ተሰበረ።ጉረቤቶቹም ከዚህ ክፉ አጋጣሚ ሊያረጋ ጉት መጡ።ዳሩ ግን አዛውንቱ ያለምንም መደናገ ጥ ይህ ክፉ አጋጣሚ መሆኑን በምን አወቃችሁ? አላቸው።ከጥቂት ሳምንታት በኃላ ጦርነት ታወጀና የመንደሩ ወጣቶች ተመልምለው በመሄድ ብዙሃኑ ወጣት በጦርነቱ ሲያልቅ የሱ ልጅ ግን እግሩ ሰባራ በመሆኑ ለጦርነት ሳይመለመል መትረፍ ቻለ።ምድር ላይ ያለምክንያት የሆነ አንዳችም ነገር የለም።የፈጣሪ ውሳኔ ከእውነታ ጋር ሳይሆን ከእኛ ፍላጎትና ልማድ ጋር ነው መጣጣም የማይችለው።ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለን እናስብ። የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ቻናላችንን subscribe በማድረግ ፍቅራችሁን ግለፁልን።እናመሰግናለን።
@hawahesan2147
@hawahesan2147 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
@marryhabeshayetaddyafro1422
@marryhabeshayetaddyafro1422 6 жыл бұрын
Mecham le ebc fikir Ayinoregim maseb kejemere Menfek lalimolaw aniresawum eko
@MAd-by5ft
@MAd-by5ft 6 жыл бұрын
EBC NEWS kkkkk አረሽ እደ ከነ እውነትመናገርከጀመራችሁ አመት ሳትሞሉ ፍቅር በሉ ቀልዳችሁን እዛው
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 6 жыл бұрын
EBC NEWS ሀሀሀሀሀ የEBCን ምክር ሳይሆን የአብይን ምክር ነው የምንሰማው ደግሞ ኢቢሲን ብሎ መካሪ
@antenehtadesse3420
@antenehtadesse3420 6 жыл бұрын
ሌባ አንተን ብሎ መካሪ ፡፡ "የ አይጥ ምስክሯ ድንቢጥ" አሉ ፡፡ እና ለበጎ ነው የሰረቅናቹህ እያልከን ነው፡፡
@ሲሳይነሽየማርያምልጅ
@ሲሳይነሽየማርያምልጅ 6 жыл бұрын
ምን ልታዘዝን እንደእኔ ምትወዱ እስኪ like በሉኝ አምሮኝ ነው
@antenehtadesse3420
@antenehtadesse3420 6 жыл бұрын
እንደው ይህንን ፊልም የደረስከውን ልጅ ምን ላድርግህ፡፡ አንጀት አርስ ብየሃለው፡፡ እንደኔ የተመቸው like
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 4 жыл бұрын
በመቋረጡ ያሳዝናል ዛሬም ድረስ ሲደብረኝ አየዋለው
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 6 жыл бұрын
,ምርጥ ፀሃፊ እና ደራሲ ነክ! ዉጥንቅጡ የጠፋው የኢትዮጵያን ፓለቲካ ደህና ኣይተህዋል
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 6 жыл бұрын
ቅላፄሽ እዳይሰረቅ kkkkkkk አይ ሜቴክ ስምህን ቄስ ይጥራው!!!
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ደግ ሰው ጣትህ እኮ #ሳሳ ቀጠነ ሁሌ እያንቀሳቀስከው እያወራጨኸው ክክክክ
@loulouhdayed1122
@loulouhdayed1122 6 жыл бұрын
ጋሽ አያልቅበት ውስጤ ኖት ከገገሙ አይቀር እንደርሶ ነው የአመቱ ምርጥ ገግማ ብዬዎታለው
@bladobelly9989
@bladobelly9989 6 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ 6 жыл бұрын
ደግ ሰውዬ well come የኔ ተወዳጅ እዳተ ያለ ገር ኢትዮ ላይ ይብዛልን
@አስራዘጠናዘጠኝ
@አስራዘጠናዘጠኝ 6 жыл бұрын
በካፌ ውስጥ ሌላ ካፌ ማለት በሃገር ውስጥ ሌላ ሃገር እንደመገንባት ነው እነ ስልጣን ወዳዶች እናንተን ይመለከታል😉😉😉እኔ እንደተረዳሁት ማለት ነው
@eidem4family746
@eidem4family746 6 жыл бұрын
Smart girl
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ በትክክል እህት
@genetbirara7629
@genetbirara7629 6 жыл бұрын
💚💛❤ yimechishi konjo lik bleshal
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
Wowwww astemri naw
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
ዳኛ ምርጥ ተዋናይ ነው ሁኖ ነው የሚተውነው👈👈👈👈 ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ
@AlexAlex-do3jm
@AlexAlex-do3jm 6 жыл бұрын
Gashe ayalkbet lehg yikrebe mkniyatum rne getachew asefa meselechu nachew ena yehager telat eskehonu dres behg meketat alebachew new yemnlew beterefe bertuln yemn tazez balemoyawoch kelb enamesegnalen Wedmachu Alex neng kewelkayt Amara kesdet Alem Thanks
@selamtube2305
@selamtube2305 6 жыл бұрын
ደግሰውን እሰኪ እንደኔ የሚውደው ላይክ ያድረገኝ አከፈሉበት
@mesiizjesusss4272
@mesiizjesusss4272 6 жыл бұрын
ከደራሲዉ ድንቅ እነት የተዋናዮች ዉብነት በርቱልኝ የምዬ ልጆች
@muller19961
@muller19961 6 жыл бұрын
ደግ ሰው ምርጥ ሰው wow ይመችሽ
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 6 жыл бұрын
ጋሽ አያልቅበት ወደ ቅልይንጦ ገቢ መሆን አለበት ባስቸኳይ ቢጫዋ ፕሌን ትላክበት 😆
@ethio8774
@ethio8774 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ አይቀርም
@sebliyemaryamlij4979
@sebliyemaryamlij4979 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@adisshambel7510
@adisshambel7510 6 жыл бұрын
የዘረኛ ክኒን አለን😂😂😂😂😂
@atsedefeleke7190
@atsedefeleke7190 6 жыл бұрын
kkkkkkkk
@እማሁሌምእወድሻለውስደተኛ
@እማሁሌምእወድሻለውስደተኛ 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk አይቀርላቸውም
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 6 жыл бұрын
Hahhaha ay dag sewu harif neh eko hahahhaha harif newu bartu mrtocha
@ሚጡሚጡ-ጠ6ፈ
@ሚጡሚጡ-ጠ6ፈ 6 жыл бұрын
ገሽ አያልቅበት በሪታ እድልም ልትጀምር ነው የፌሪሙዝ ስራ ለማንኛውም በጣም ደስ ይለል በርቱ
@hananali4283
@hananali4283 6 жыл бұрын
hahah..metawekiya saweta Beharene mene beya endawetahute nw gera yegnje!! Bewente enme teze aylgme mene endalke kager kewetahu ersechawalhu!!
@newaytilahun2079
@newaytilahun2079 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግንዛቤ ወይም ትምህርት ነው ለህዝቡ የሚገባው ከሆነ ነገር ግን አብዛኞቻችን እንደ ደግ ሰው አይገባንም ይኸው ለ 27 አመት ሙሉ በክልል እየተባለ ህዝቡ እርስ በርሱ እየተባላ ነው ያለው ነገር ግን አንድ ለዚህ ሁሉ መስኤው ህዝብ ያልተሳተፈበት ህገ መንግስት መሆኑን አትዘንጉት በቋንቋ ክልል እየከለሉ ወይም እየከፋፈሉ የአንድ ሀገርን ህዝብ እያፋጁ ያሉት ስለዚህ ህዝቤ ሆይ ንቃ የሰው ልጅ ዘሩ ሰው ነው ቋንቋ መግባቢያ እንጅ መለያያ አይደለም፡፡ ሁሉም በአንድነት በኢትዮጵያዊነት እንቁም የህግ የበላይነት እንዲከበር ህዝብ የተሳተፈበት ህገ ኢትዮጵያ( ህገ ህዝብ) ለህዝብ ቀርቦ ይጥደቅ ቋንቋዎቻችንና ባህሎቻችን ጌጦቻችን ናቸው 1 ህዝብ 1 ኢትዮጵያ፡፡
@zelagerma4040
@zelagerma4040 6 жыл бұрын
ዋዉ፡ደስ የሚል አገላለፅ
@momitube8581
@momitube8581 6 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ ከሚሆን እርሱም ኢትዮጲያ ቢሆን ፣ እንደት ደስ እሚል ሰም እና ወርቅ ያለው አሪፍ ድራማ ነው በርቱልን ምርጦቸ ።
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 6 жыл бұрын
እስኪ ደግ ሰውን እንደኔ እምትወዱ ላይክ ሚ
@susufeker1717
@susufeker1717 6 жыл бұрын
የኔማር እኔም ውድድ ነው እማደርገው
@ZerihunM
@ZerihunM 6 жыл бұрын
እኔስ ብሆን እንዴት እንደምወደዉ
@bona2318
@bona2318 6 жыл бұрын
አይ ስም ሲከፋህ አልወድም ክክክ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 6 жыл бұрын
@@bona2318 ቀናህ ቀናሽ መሰለኝ ሀሀሀ
@thanksiamabeautiful7278
@thanksiamabeautiful7278 6 жыл бұрын
አሪፍ
@ethiopiatikidem5580
@ethiopiatikidem5580 6 жыл бұрын
Ye miletazeze dream derasi ena tewanagnochi adinaqachehu negn beretu👍😘
@ድንቅናሽአየለ
@ድንቅናሽአየለ 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk 🚁aropelanena ⛵ marekabo nate yakaracu yalesaw lij
@eyobblack1711
@eyobblack1711 6 жыл бұрын
Deg sew temechitognal Des yamil Idea new keep it up
@sarasara-mf4ky
@sarasara-mf4ky 6 жыл бұрын
Endenanent emyegebaw tere sew betam new medeberew. Eritrean ke cartachu lay answat. Bemen ayenet kuanku new megebachu Eritrea ke Ethiopia gar gorebet ager enjy fitsum yeteleyayu ageroch nachew.
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 6 жыл бұрын
...#አስተዉል___ወንድሜ...✔ ➡ ጭቃው በሸክላ ሰሪው እጅ ላይ ነው ...... ➡ሰውም በአምላኩ እጅ ነው ... ➡ውብ አድርጎ የሚሰራው ፈጣሪ ነው.. ➡ፍቅርን ሊገዛው የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው። ➡አስተዋይ ሴት መልክና ብርን ከምታይ ይልቅ የልብን ውበት ትመለከታለች አምላኳንም ትፈራላች። የተከበርከው ወንድ ሆይ ሁሏም ሴት ገንዘብህን መኪናህን ውድ ስጥታህን የምትፈልግ ሊመስልህ ይችላል። "ሴት ልጅ ግን ከምንም በላይ " 🕖ጊዜህን 👋ታማኝነትህን ♥ፍቅርህን ከሁሉም በፊት ቅድሚያ እንድትሰጣት ነው የምትፈልገው።✔ እነዚህን ሁሉ ብትሰጣት ታተርፍበታለህ እንጂ አትከስርበትም። 👉ለሴት ልጅ ምንም ነገር ስጣት እሷ እጥፉን ትሰጥሃለች። 👉#ፍቅር_ብትሰጣት ★ንፁህ ልቧን ያለምንም ስስት ትሰጥሃለች። 👉#ቤት_ብትሰጣት 👉ምቹ መኖሪያ አድርጋ ትሰጥሃለች። 👉#አትክልት_ገዝተህ ብትሰጣት 👉ጣፋጭ ምግብ አድርጋ ትሰጥሃለች። 👉#ዘርህን_ብትሰጣት 👉የአይን ማረፍያና የህይወት ማጣፈጫ የሆነ #ልጆችን_ትሰጥሃለች። 👉#አዘኔታና_ርህራሄን ብትሰጣት 👉ወኔና ጥንካሬን ትሰጥሃለች። 👉ሰይጣን ብትሆንባት ደግሞ 👉የገሃነብ ህይወትን እንደምትሰጥህ እወቅ። ሼር በማድረግ ለወዳጆ አስተላልፉ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛልን።አሜን
@sara-ro5wq
@sara-ro5wq 6 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
የት ናት እቺ ሴት ማርስ ላይ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
@@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ😂😂😂😂
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 6 жыл бұрын
well ምን ልታዘዞችዬ💚💛💝 ደጺ እና ህውሃቶች ከነ ትርኪምርኪ አክቲቪስቶቻቸው ልባቸው እስኪፈርጥ ለጊዜው እምቡር እምቡር ቢሉም የትም አይደርሱም ይመስላል ጭብጡ😂😂😂👍👍👍
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ 6 жыл бұрын
yes የገባሽ ያራዳ ልጅ
@ቤዚየአዱገነትየሸገርልጅ
@ቤዚየአዱገነትየሸገርልጅ 6 жыл бұрын
ዛሬ በምን ልታዘዝ ድራማ በእርግጠኝነት ስለ ሜቴክ የሆነ ነገር እጠብቃለሁ። ምክንያቱም ይሄ ድራማ ወቅታዊ እና ህዝባዊ የሆነ የህዝብ ድራማ ነዉ።
@mahlatmola3613
@mahlatmola3613 6 жыл бұрын
አይጋሸአይልቅበትንእናደግሠውንሥወዳችሁኑሩልን የባህርዛፍሻይ😃😃😃😃😃😂
@redietasfaw1371
@redietasfaw1371 6 жыл бұрын
ብሄሬን ጣልኩ ጋሽ ታለ: ተገላገልክ 👌👌👌
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 6 жыл бұрын
ከሀገር ቤት ሳልወጣ እንደ ደግየ ነበርኩኝ ኣሁን ግን ኣንደኛዋ ብልጥ ጋሽ ኣያልቅበት የት ኣባቱ ክክክክክክክክ ውድድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ
@ለጌታየለእግዚያብሔርስላደ
@ለጌታየለእግዚያብሔርስላደ 6 жыл бұрын
Ayalekbte &tegeray yliba hgre lete & jelu onge Dage & Amara hezbe 💪
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 6 жыл бұрын
Wase አንዳንዴ ከፖለቲካዊ ምክሩ ወጣ በሉ.... ሲበዛ ይጠነዛል... በዚሁ ፎርማት ፍቅርን, ስለቤተሰቦቻቸው... Family ችግር ጫና ... ከበሩ ውቺ ያሉትን ብትጎበኙ የ ድራማውን ሂወት ያራዝማል.... ወደ ብዙ አቅጣቻዎች ይመራችህዋል. 5 ዘይቤና additional PLOT ብትቀይቱ 25 ተከታታይ episode ይሆናል. Good job so far !
@momlove9124
@momlove9124 6 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃 Ayalikibet yebeharizafi shay
@amenamen4949
@amenamen4949 6 жыл бұрын
Sudanu yemiwed eski like yaderegegne ❤️
@putgodfirst3651
@putgodfirst3651 6 жыл бұрын
Leyte bale melku yemiyaznana dram. I love it!
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
ምን ልታዘዞች ምርጥ ድራማ የሚወደድ እናመሰግናለን
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
If the Author stopped writing when the drama is banned years ago, I blame him. Please please continue it please
@elhamelham200
@elhamelham200 6 жыл бұрын
በጣም እምወደው ፕሮግራም ዘና ነው እምያደርገኝ😁😍😍👍🏽
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 3 жыл бұрын
መስፍኔ ግን በዚህ ፊልም ተጃጃለ በጣም ይሄ ፊልም ለመስፍኔ ሲል ነው የተቋረጠው 100% እርግጠኛ ነኝ ድጋሚ ቢጀመር ጠጆ ከነአካቴው ከዚህ ፊልም መወገድ አለበት : :
@semusemu875
@semusemu875 6 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደና መጣቹ እድልዬ ስወድሽ እኮ
@meromahamad503
@meromahamad503 6 жыл бұрын
Siwodacehu betaley dagisewo yena. Konjo😘😘😘
@lulu9788
@lulu9788 6 жыл бұрын
የኔ ጥሩ ሱሶች ስወደችሁ እኮ ቅኔያቹ ደግሞ ነብሴ ነውስ😀
@selamyemariyamlijiyemariya478
@selamyemariyamlijiyemariya478 6 жыл бұрын
የጤናዳም ቡና ውስጤ ነው ጋሽ አያልቅበትዬ አንድ ፋጃን ቡና ጀባ በለኝ አይዞህ ከGoንህ ነኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 5 жыл бұрын
ደግ ሰው በጣም ነው የምወደው እውነት ጠጆ ሰራህው ከልበክ
@ሃያትጓልራያ
@ሃያትጓልራያ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ በክልሌ አልክ ይች ነገር ናት እያባላችን ያለችው ፓለቲካ ነክ ናት በሉ ኣይዛችሁ መቼም ዘመኑ የኛ ቀርቶ የኔ ብቻ ሆንዋል ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Ethiopodcast1
@Ethiopodcast1 6 жыл бұрын
ምርጥ ስብስብ እኮ ናችሁ ቀጥሉበት 🙌🏾🙌🏾
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 6 жыл бұрын
ካካካካካካካካካካ ሳቄ ጠፍቶ ነበር ዛሬ እንደጉድ ተሳቀ ዋው 1 ኛ ነው ::::::🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎
@engdlahussen3305
@engdlahussen3305 6 жыл бұрын
ወይ አያልቅበት እንደማያልቅብህ እኮ ታስታውቃለህ ካፌ ከፈትኩ የት ከምን ልታዘዝ ይርቃል አረ እዛው ውስጥ በክልሌ። ክክክክክክ ወይ ፖለቲካ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-መ2ቐ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-መ2ቐ 6 жыл бұрын
ዋውውው እንኳን ደና መጣችሁ። ❤❤❤
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 6 жыл бұрын
ጋሽ አያልቅበት😂😂😂 እንዳተ የምወደው የለኝም እኮ
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 2 жыл бұрын
እንደ አዲስ ባየው ባየው አልሰለቸኝም ነግራችውን ነበር ልጥ ብርሀኑ ነጋ አያልቅበት የበሻሻው ጨርቦሌ ጀዋር
@ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ
@ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ 6 жыл бұрын
ማሮች እወዳችሆለሁ። የመጨረሻ ሳምንቴ ነው ሳያችሁ እሮብ ወደ ወደ እምናፍቃት ኢትዮጵያ እበራለሁ ደህና እንድገባ በዱአ ተባበሩኝ
@Semira109
@Semira109 6 жыл бұрын
በሰላም ያስገባሽ
@amanisiyadi3244
@amanisiyadi3244 6 жыл бұрын
Beselam gibe
@bogekonjoline572
@bogekonjoline572 6 жыл бұрын
የምትወጅው አምላክሽ ይርዳሽ
@kaalidnuraddin6036
@kaalidnuraddin6036 6 жыл бұрын
Allah salam yaganachu kabetasabochish
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 жыл бұрын
Selam gbi
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 6 жыл бұрын
በሂወቴ እንደዛሬ ከፍቶችና መሮኝ አያውቅም ድአ አድርጉልኝ ውዶቸ
@semusemu875
@semusemu875 6 жыл бұрын
አይዞሽልኝ እሙኮ
@ሀዋ-ዐ3ኘ
@ሀዋ-ዐ3ኘ 6 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ አብሽሪ እህት ዱአ አድርጊ ማር
@ddt826
@ddt826 6 жыл бұрын
አይዛሽፈጣሪይረዳሽማር
@bbgl5736
@bbgl5736 6 жыл бұрын
አብሽር
@marakiye7986
@marakiye7986 6 жыл бұрын
አብሽሪ የማያልቅበት ጌታ በራህመቱ ከጭንቅሽ ይገላግልሽ
@edileify
@edileify 6 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት አይ ደግሠው ምስኪን
@genilema9503
@genilema9503 6 жыл бұрын
እኔ ባንኮች እንዴት እንደሚመቹኝ ክክክ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 жыл бұрын
አቶ አያልቅበት ለህግ ይቅረብ ማንኪያዎችሽ ሽጦ ለራሱ ካፌ ከፍቶበታል ደግ ሰው ስወድህ ደራሲው ባክህ እሄንን የሚያዝናና ድራማ ቶሎ እንዳጨርሰው
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 6 жыл бұрын
የብሀርዛፍ ሻይ ክክክክክክክክክክ አረ ተደመር ፍቅር ይሻላል
@bethelchekole2985
@bethelchekole2985 6 жыл бұрын
:Fiker ena shy be tendamae ley" hahahahahaha
@meharibest4386
@meharibest4386 6 жыл бұрын
ilike you ሚኪ በጣም ደስ ይምትል
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 6 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛረ ዋውውውው ምን ልታዘዝ መጣቹልኝ
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 6 жыл бұрын
ጅማ የፍቅር ከተማ 92 አንቺን ነበር ድራማ ማሰራት
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 6 жыл бұрын
ወይኔ ጅማ !!!!!!!!!!
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 6 жыл бұрын
@@የሸገርልጅፍቅርነው 😂😂😂😂bant enm falgalwu eko deram masrat😋😋
@ahas9881
@ahas9881 6 жыл бұрын
? Buna saynoracha yabuna bahiili endeeti yanorachuwal?
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሠ7ዸ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሠ7ዸ 6 жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣዎል አሉ ደግ ሰው 😍😍😍
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 6 жыл бұрын
ምን ልታዘዞች ምርጥ ናቹ በእዉነት ስትመቹ።
@ሰሙጉራጌዋ-ዐ6ሰ
@ሰሙጉራጌዋ-ዐ6ሰ 6 жыл бұрын
Kkkkk እድላዊትም ለብቻዋ ልትከፍት ነው ወይ ጉድ😂
@sewlesewabere5304
@sewlesewabere5304 6 жыл бұрын
Ayalikibet ewunetim ayalikibetim😉
@beautykitchen858
@beautykitchen858 6 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅ እውይ እናንተ አዝናኞቼ መች ብቅ አላቹልን እናመሰግናለን
@medanitbonesa8002
@medanitbonesa8002 6 жыл бұрын
Ye bankochun sewachi batam yemachignalu Hulatagna kafe kkkkk
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 6 жыл бұрын
ደራሲ ውን አለማድነቅ አይቻልም የሚገርም ደራሲ ነው
@ህወትከባድነች
@ህወትከባድነች 6 жыл бұрын
😂😂😂😂የዛሬው ደግሞ ደስ ስል !!
@mohamedkacha2096
@mohamedkacha2096 6 жыл бұрын
Enat gen tens aydbracum yala poltca menm yelacum ? Wergat hulaa
@zaniboseman170
@zaniboseman170 6 жыл бұрын
Masha Allah enkan dahen matachu wedocha aye dag saw sewdaw eko 😀😀😀
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 жыл бұрын
ዋው ጋሽ አያልቅበትየ ብርታ ካ ካ ካ
@demeketasew7493
@demeketasew7493 4 жыл бұрын
Cherembole kero naw or ejeto naw dollis amhara fano ayalkbat weyane naw lit teltafi patty naw emama lemkem sebehat nega adawian kkkk
@Tube-qo4jl
@Tube-qo4jl 6 жыл бұрын
ደግሰው ግን ልክ የኔ አይነት ባህሪ ነው ያለህ እኔም እንዳንተ ነበርኩኝ
@selamselam2654
@selamselam2654 6 жыл бұрын
ክክክክ አረ
@nevergiveupnevergiveup2461
@nevergiveupnevergiveup2461 6 жыл бұрын
ውእይ ክክክክክክክክ
@sirakelias2644
@sirakelias2644 6 жыл бұрын
ኣሁንም እዛ እኮ ነሽ ለነገሩ ይሻልሻል
@Tube-qo4jl
@Tube-qo4jl 6 жыл бұрын
@@sirakelias2644 ነኝ እንደ አሀ ☺
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 6 жыл бұрын
ሰአዳ አሊ ወሎየዋ ነበርኩ ነው ነኝ?
@Plmnkoijb-rk9ll
@Plmnkoijb-rk9ll 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ አየ ደግሰው በስታውቱን
@tilahun.m117
@tilahun.m117 6 жыл бұрын
4tgna class yakomew kinfe dagnena samora yonus nachew a?
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂getan betam azgoch nachu mikiye
@merrytilaye6731
@merrytilaye6731 6 жыл бұрын
kkkkkkk ወይ ስርቆት አለ አድሜ ለመቴክ
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
የደግ ሰው አድናቂ ነኝ😍👍👍
@asenemaryamlijitube1279
@asenemaryamlijitube1279 6 жыл бұрын
ስወዳችው በጣም አስተማር ነው ለሀገራችን
@addischoudrie2520
@addischoudrie2520 6 жыл бұрын
Welcome menletazez......ayalkebet ma man!!!
@እማዬናፈቅሽኝ
@እማዬናፈቅሽኝ 6 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ጨንቆኛል በፆለታችሁ አስቡኝ
@መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
@መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ 6 жыл бұрын
ጸልይበት እህቴ !
@bjvjvgjidofjbjj1897
@bjvjvgjidofjbjj1897 6 жыл бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ትሰብሽ
@elsaabraham185
@elsaabraham185 6 жыл бұрын
ፀልይ ማሬ
@sebliyemaryamlij4979
@sebliyemaryamlij4979 6 жыл бұрын
Yedengel lij kanche gar yehun 😘😍
@እማዬናፈቅሽኝ
@እማዬናፈቅሽኝ 6 жыл бұрын
እሽ እህቶቸ
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@bayobayo6104
@bayobayo6104 6 жыл бұрын
ወይ ደግሰው ሚዳቋ ላም የምትመስለዋ ናት ክክክክ
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 6 жыл бұрын
እነዚ ሰዎች ቅኔ ብቻ ነው ያልዘረፉት አላቹ😃 እነሱስ በደንብ ዘርፈውታል እኛ አልገባንም አጂ አደኛው ሌብነት ካልተያዙ ስራ ነው አለን ሌላኛው ኢትዮጲያ በቀጥታ ያልተገዛች ግን በተዘዋዋሪ የተገዛች አገር ነች አለን እነሱስ በደንብ ነግረውን ነበር አይ የኛ ነገር……
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 6 жыл бұрын
ክክክክክክ እኮ በናትሽ ቅኔውንማ ዘርፈው በደብ ተጫውተውበታል።
@messimessi6672
@messimessi6672 6 жыл бұрын
ፀዲ ኢትዮጵያ ናዝሬት ethiopia። አልሽውና ፀድየ ሥርቆት ካልተያዙ ሥራ ነው ብሮ አገራችንን በሌቦች ሙጥጥ አርጎ አዘርፍት 27 አመት ጋጥ አረጓት..እንዳ እግዚአብሄር ሌባን ሁሉ ቂሊንጦ ያሥገባልን
Min Litazez - Part 37 - ምን ልታዘዝ  ክፍል 37
28:19
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 415 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 646 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 21
28:51
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 390 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 19
30:15
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 409 М.
Min Letazez Part 3 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 3)
29:51
Min Letazez Part 5 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 5)
29:11
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 31
32:15
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 381 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 30
29:47
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 442 М.
Min Letazez Part 13 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 13)
31:58
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? Ethiopia Sitcom Part 17
29:38
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 488 М.