የሠርግ ማስታወሻ || የአቡ ሐኒፋ እና የአዩብ ሠርግ ምን ይመስል ነበር? || መወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 20,208

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#መወዳ_መዝናኛ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#መወዳ_መዝናኛ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 204
@mestyyymmmm4348
@mestyyymmmm4348 Жыл бұрын
ስቃችሁ ለሌላም ደስታ መፍጠር መሰጠት ነው አላህ ይጨምርላችሁ
@user-zq9qj5dt8u
@user-zq9qj5dt8u Жыл бұрын
ይችኮመት የምታነቡሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ በያለችሁበት አላህ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን የመዳም ቅመም አላህ ያሰባችሁት አሳክቶላችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ይደብልቃችሁ በድጋሜ ሐገሬ ሰላምሽን እናፍቃለሁ ሰላምሁኝልኝ ለአላህብየ እወዳችዃለሁ አቡሐኒፍ አዩቤ መላው ባለደረቦቻችሁንም ያገበትንም አላህ ያማረ ትዳር የርግላቸው🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saeda4477
@saeda4477 Жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@dibbapalace9334
@dibbapalace9334 Жыл бұрын
አሜንንን ያርብ
@kamliateymustalije7048
@kamliateymustalije7048 Жыл бұрын
Amen wuda
@hananhanan2023
@hananhanan2023 Жыл бұрын
አሚን ያረብ😢
@allahaallah4004
@allahaallah4004 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
አቡ አኒፋና አዩብን ሰይ ነው ሮጬ ነው የምገበው ስወደቹ ፈጋግተቹ ጨወተቹ ደስ ይላል አላህ ይጠብቀቹ
@hawew
@hawew Жыл бұрын
ማሻ ወንዲሞቸ ፈገግታችሁ ጨዋታችሁ በጣም ዴስ ይላል ።እረ ኡኡኡኡኡኡ የኢስላም ልጆች የት ነን ወላሂ ግን እይታ የሌለው በአሁኑ ስአት ሁሉም ሚድያ ተጠቃሚ ግን የኢስላምዊ ፔጂ ሳያቸው በጣም አዝናለሁ
@user-zd8fy6xr8q
@user-zd8fy6xr8q Жыл бұрын
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ ቀጥተኛውን መገደ ይምራን ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ጀዛኩማላህ ከይር
@user-fh2cv1wz7d
@user-fh2cv1wz7d Жыл бұрын
መሰረት እህቴ ምነው ትክ ቶክ ላይ ጠፋሽ
@zmzm5614
@zmzm5614 Жыл бұрын
ውሸት ሀራም ነው🤐 መሰረት አይደለችም
@foreverything1486
@foreverything1486 Жыл бұрын
ውሸት መሰረት አይደለች
@user-er1te6sz7r
@user-er1te6sz7r Жыл бұрын
ፌሰል ሀቢቢ ስወደው ደሞ የጓደኞቹ ሰርግ ላይ ፈገግታው ደስታው የለለ ነው ሁላችሁንም መወዳወች እወዳችሁ አለሁ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
በጣም መርጥ ጓደኛ ነው
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
አወ ደስ ይላል ሀቂቃ ደስ ይላል አላህ ይጠብቀዉ ሁሉንም አላህ ይጠብቅልን
@user-er1te6sz7r
@user-er1te6sz7r Жыл бұрын
አሚን
@user-er1te6sz7r
@user-er1te6sz7r Жыл бұрын
@@user-tt5ne9uv4s ያገሬ ልጅ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
@@user-er1te6sz7r ወይየ እማ😍
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ወላሂ አሳቃችሁኝ ጥሩ ማስታወሻ ነው ሚንበሮች ደግማቹ ደግማችሁ ዳሩ ግን ያላገብትንlol😂😂😂
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
በዘፈን የታጀበ ሰርግ አላህ የምር በሱና ከሚጋቡት ያድርገን ሁሉም በቃ አዱንያ ብቻ ሆነን ቀረን
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u Жыл бұрын
በሳቅ 😂 እኔ ግን ሙሽሮቹ የሚቀርቡበት ቀን ናፍቆኛል አቅርቡልን ..😊
@user-mx8ry9bl3w
@user-mx8ry9bl3w Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ሞትኩ ደስ እሚል የሰርግ ትዝታ ነው
@ethioethio8095
@ethioethio8095 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ወላሂ ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ ፈይሰል ላተም አላህ ሷሊህ የሆነችዋን ይወፍቅህ ያአኺ ሚበሮችን የምትወዱ ላይክ እያደረጋችሁ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ታዳ ሰርጉ ባቡል ኸይር መሆኑ ነሽዳው ከዘፈን ጭፈራ አይለይ ሴቱ ከወንዱ ጋር መጋፋት አለባበሱ ብቻ አላህ ይዘንልን
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Жыл бұрын
ፍይሰል ማሻአላህ የሰርጉ ቀን ደስታህ የለለ ነበር ፍገግታህ ሁሉነገርህ ደስ ይል ነበር
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ወላሂ የሰርጉን ቪድዮ ሳይ የፈይሳል ደስታ በእጅጉ ይታይ ነበር ማሻአላህ ጋሪ የለም አለ አቡሀኒፋ😂😂😂
@fifigti9051
@fifigti9051 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሁለት ፍርጦች ናቸው የወለዱ ይክበዱ ሶሊህ ልጅ ይወፍቃቸዉ
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 Жыл бұрын
አህለን ውድ ወንድሞቻችን እንኳን መጣችሁልን አሏህ ረጀብንና ሻእባንን ይባርክልን ረመዷንንም በሠላም ያድርሠን
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr Жыл бұрын
ፈገግ እኮ ነዉ እምታደርጉ ስወዳችሁ ወላሂ
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ወይኔ ኮሜት ሳነብ ሳልሰማችሁ አለቀ ሀሀሀ ደግሜ ልስማውሲ ኮሜተሮች ዘና ብለዋል
@khadijakuwait7266
@khadijakuwait7266 Жыл бұрын
ወአሌኩም አሰለም ወረሀማቱለህ ወበረከአቱ አህሌን የሰቄ ምንጮች ማሻ አለህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mestyyymmmm4348
@mestyyymmmm4348 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አንድነታችሁ ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ
@user-il6vx9ug2s
@user-il6vx9ug2s Жыл бұрын
ዘና ነው ያለኩት ዛሬ መሻአላህ አለይኩም
@frfhh9295
@frfhh9295 Жыл бұрын
ፈተ ነው የልኩት ጀዘኩምለሀ ከይር
@MominaMomina88
@MominaMomina88 Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ በዱኒም በአሂራም ያሳምርልን
@sadajamal2620
@sadajamal2620 Жыл бұрын
አላሃ ባሳላም ኣድርሳን ራመዳን ሁላችንም
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 Жыл бұрын
የመወዳ ውበቶች ሁሌም በእናንተ ቢቀርብ ደስስስስስ ይለኛል
@shmm9922
@shmm9922 Жыл бұрын
ማሻላህ ደብሮኝ ነበር በጣም ፈገግ አደረጋቹኝ አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቼ
@user-gw2kr5wq5k
@user-gw2kr5wq5k Жыл бұрын
ወሊኩም ሰላም እረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአላህ ደስ የሚል ፖሮግራምነው አህለን ያሮመዳን ደርሷልናል በሰላም የምንቀበለው ያረግን😘😘😘
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h Жыл бұрын
የኔም ሰርግ. ነሽዳ የላት ሙዚቃ የላት ትንሽየ የቤተሰብ ሰርግ.
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ዘና አደረጋችሁኝ
@zmzm1885
@zmzm1885 Жыл бұрын
ወአልይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ በጣም ነው ያሳቃቹህኝ
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ የአዩብስ የባሰ ነወ ጓደኞቹን ትቶ ላሽ ደግ አረካቸወ ዘና አረጋቸሁኝ
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
🔔🔔🔔👈❤❤ደምሪኝ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
😂😂😂
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
😂
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 Жыл бұрын
ማሻአላህ በሳቅ ገደላችሁንኝ አላህ ይጠብቃችሁ
@rahmabintseyum1549
@rahmabintseyum1549 Жыл бұрын
የኒ የሳቅ ምንጮች ኑሩልኚ ፈይሱ የና ቢጤ ሰርግ አትወድም አ ማሻ አላህ
@fifigti9051
@fifigti9051 Жыл бұрын
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙሽሮች አምጡልን
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
በሳቅቅቅ ገደላችሁን ما شاء الله الله يحفظكم يارب
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ ፈገግታችሁ ደስሲል
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Жыл бұрын
ወአሌይኩ ሙሰላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አቦ ደስታ አይለያቹህ ለአላህ ብዬ እወዳቹሀላሁ
@meramaegigu9445
@meramaegigu9445 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሳቃችሁ ደስ ይላል አላህ ያስቃችሁ ሁሌ
@fifigti9051
@fifigti9051 Жыл бұрын
ማሻአላህ የሞዳ ፍርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ዛሬ ሳቃችሁ ለየት ይላሉ
@Minaeeeeeee
@Minaeeeeeee Жыл бұрын
አቡ ሀኒፋን ሳይ የምበላውን ሁሉ ትቺ እሮጣለሁ ለማየት ሳቁ ማሻ አላህ ስደት አለይያየን እጂ የኔም ባል ልክ እደሱ ነው ከመሳቅ ውጪ
@amusani2982
@amusani2982 Жыл бұрын
Masha Allah k hager wecye yalew sew endat new melket melake meclwe please asweqen ❤
@user-fm3vg1pl2l
@user-fm3vg1pl2l Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ፍግግግ አዴርጋችሁን.
@aminatjemal2913
@aminatjemal2913 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hawaendris7407
@hawaendris7407 Жыл бұрын
አላህ ያስቃችሁ አሳቃችሁኞ ማሻ አላህ
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል 😀😂
@saeedasaeeda2487
@saeedasaeeda2487 Жыл бұрын
Mashaalaa Mashaalaa Mashaalaa Mashaalaa
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረከቱ ምርጦችየ
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፈገግ አደረጋችሁኝ ሶፊይና ስማኤል ይቀረቡ የሰረግ ገጠማቸዉን ያካፍሉን የምትሉ ይችን ኮመት ለይኩ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እኛም ለሃገራችን ያብቃን ያረብ ።
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቼ
@nefisamohmod7420
@nefisamohmod7420 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረስሉላህ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
መርሀባ ያጀመአ እንዴትናችሁ አህለን ፊኩም ፈገግተኞቹ
@fathimmafathimma2930
@fathimmafathimma2930 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሚንበሮች እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች
@zaramohamed331
@zaramohamed331 Жыл бұрын
Mashallah
@natiman7339
@natiman7339 Жыл бұрын
ማሻ አለህ
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 Жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ 😍😍😍😍😍😍😍
@purplestars029
@purplestars029 Жыл бұрын
Mashallha Tabarakala ❤️ you guy's having fun 😀 it's Mashallha I was laughing 😃 with you guy's 🤣🤣🤣🤣
@jamalmala1317
@jamalmala1317 Жыл бұрын
አረበሳቅገደላቸሁኝ።ደስሜልትውስታ የስረጋቸሁትውስታ።አቤትበሳቅ የፈገገታቸንመጩች።አላህይጠብቃቸሆ
@t...7446
@t...7446 Жыл бұрын
አረ በሳቅ እኔኳ ስትስቁ አብሬ የምስቀዉ ነገር 😀😀
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Жыл бұрын
አላህ በቃይበላቸው ያራህማን
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Жыл бұрын
ሚበሮች አንበሶች በርቱ
@user-xj4qv9gm6o
@user-xj4qv9gm6o Жыл бұрын
ሰዉድቺህ አላህይጠበቃቻሁ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን አዩቤ ማሜ መሸአላህ ፍገግታችሁኮ ያሰላም
@lubabamohammed4722
@lubabamohammed4722 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በሳቅ ሞትኩ
@rhma8321
@rhma8321 Жыл бұрын
ما شاء الله احلى وسهلا💕💕💕💕💕
@user-df9fm4zu5w
@user-df9fm4zu5w Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 Жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ ሞኩኝ
@hayuye
@hayuye Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-dn6xh5ez9l
@user-dn6xh5ez9l Жыл бұрын
መሸአለ በርቱ
@abdumuhedin921
@abdumuhedin921 Жыл бұрын
መሻ አላህ
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
ማሻአላህ ውድ ኢስላም ወንድሞቺ የሳቅምንጭ አላህ ይጠብቃቹ ክክክክክክ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ስቃቹ አሳቃችሁኝ ምርጥ የሰርክ ትውስታ ነው ያው ትዳር ስይዝ አካፍላቹኃለው ለጊዜው የማዳም ታክሲ ነኝ ኢንሻአላህ ከ3 ወር በኃላ እሰይ ኢትዮጵያ እገባለው
@kogh6562
@kogh6562 Жыл бұрын
Tadlesh
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
@@kogh6562 የኔ ማር አብሽሪ አንቺም ትገብያለሽ ብታይ እሄ 3ወር 3አመት ሆኖብኛል
@alem_totot
@alem_totot Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
እኔ ከሰርጉ ያሳቀኝ ሙሽራው ሲያጨበጭብ ነበር ሚስኪን የጭንቀቱ ብዛት ለማንኛውም መልካም የሂወት ዘመን
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 8 ай бұрын
የኔውዶች ድናአሄራ ሳቁልን ወንድሞቸ
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
ዋለየኩምሰላምወራህመቱላወበረካቱ
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q Жыл бұрын
የሚከታተል የለም እሳ ሱባሀን አሏህ !!
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Жыл бұрын
እንደው ጨዋታችሁን ስወደው
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 Жыл бұрын
በታክሲ ዉነት ደስ ይላል እኔ ባጃጅ ነበር ወላሂ
@hawaali670
@hawaali670 Жыл бұрын
የኔ ደሞ አባ ዱላ
@user-tv6qc9oj2r
@user-tv6qc9oj2r Жыл бұрын
ወረቢ በጣምነወ ያሳቃችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂
@farhasaid5114
@farhasaid5114 Жыл бұрын
وعليكم اسلم ورحمة لله وبركة
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 Жыл бұрын
አህለን መበሮች
@Snshsjuee
@Snshsjuee Жыл бұрын
Ws wr wb halawala tewdajooch ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምታስቁኚ ጪቀቴን አስሳቾሁኚሺ
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Жыл бұрын
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን አቡ ሀኒፍ እና ወድም አዩብ አደም
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህሌን ወሳህሌን አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ ደስስስ ትላላችሁ
@ghfgyy7842
@ghfgyy7842 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@natiman7339
@natiman7339 Жыл бұрын
አለሀ ዪበሩክ
@Fatima-sp7qi
@Fatima-sp7qi Жыл бұрын
ስተስቁ ድስ ይለኛል ሁሌይም ድስተኝ ሁኑ ክንቤትስባችሁ አላህ ይጥብቃችሁ ብዲኒያችሁም ብርቱ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
ክክክክክ ፈገግ አደረጋቹን
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته يا أخوان
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@asmatube1022
@asmatube1022 Жыл бұрын
ክክክክክ አይ አዩብ ትታሀቻው ሄድክ ወይኔ በጠም ነው የሰቀቹኝ ለፈይሰል ሰርግ በሰላም የድርሰን
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
ማሻአላ ፈገግታችሁ ገዳይ ነው ወላሂ
@user-ej8zq9xh4x
@user-ej8zq9xh4x Жыл бұрын
ያረብ ለኛም ወፋቀን
@g6blas820
@g6blas820 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹
@g6blas820
@g6blas820 Жыл бұрын
ማኛ ጊዜ ነው ያሣሐፍችሁት የኔውዶች ማሮች
@user-gv6ww7jw9c
@user-gv6ww7jw9c Жыл бұрын
😍😍🌹🌹🌹
@aishanemane187
@aishanemane187 Жыл бұрын
ክክክክክ አይ ፈታ አረጋቹን
@anshatube
@anshatube Жыл бұрын
አህለን
@user-er1vo7ig7g
@user-er1vo7ig7g Жыл бұрын
ስላም ውድ የተከበራችሁ እህት ወድሞቸ ባላችሁበት አላህ ስላም ያድርጋችሁ እስኪ ዱአ አድርጉልኚ ለአላህ ስትሉ በጣም ጪንቀት ውስጥ ነኚ ገና ጧት ከእቅልፌ ስነሳ እስከ እምተኛ ስላም አይስማኚም
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
አብሺሪ እህቴ አላህ ከአቺጋ ይሁን እኔም በጭቀት ልሞት ነው ወንድሜ በብሀር መጣ ብለውኝ ብርም የለኝ ኢቃማየም አልቆ ለኢድ አገሬ ልገባ አስቤ ነበር
@user-er1vo7ig7g
@user-er1vo7ig7g Жыл бұрын
@@jamisweet6787 የኔ እህት አላህ ይገዝሺ እሱንም በስላም ካስበበት አላህ ያድርስው የኔውስ ጪንቀት የብቻው ነው የአላህ ስላምህን አውርድልኚ
@hawi1918
@hawi1918 Жыл бұрын
አብሽሪ ዱአ አድርጊ ስራሺን እየሰራሽም ስትቀመጪም እስተግፊሩሏህ እያልሽ አእምሮሽን ቢዚ አድርጊው አዝካሮችን አብዢ ደግሞ ቁርአንም ከቻልሽ ቅሪ ካልቻልሽ ቆንጆ ቃሪእ መርጠሽ አዳምጪ ሶሻል ሚዲያ ላይ ልብሽን የሚያደርቁ ወይም የማይጠቅሙሽ ነገሮችን አትከታተይ ኢንሻአላህ ልብሽ ይረጋጋል
@user-er1vo7ig7g
@user-er1vo7ig7g Жыл бұрын
@@hawi1918 አሜንንን ውድ የአኬራ እህቴ በፉት ቁራአን እንኳ ባላከትምም ስላት ላይ ማሻአላህ ዊትርን ስግጀ ነው እምተኛው አሁን ግን ብቻ አላህ ምህረቱን ይለግስኚ
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 Жыл бұрын
አላህ ኮቺ ይሁን አይዞሺ
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 239 М.
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 2,3 М.
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
♥ 34ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:55:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 102 М.
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 38 МЛН
Приостановили веселуху😨 #симпсоны
0:59
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 42 МЛН