ሶፊያ ጆሃር የኔ መንገድን በኒቃብ ልትሠራው ይኾን? || መወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 171,793

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#መወዳ_መዝናኛ
#የኔ_መንገድ
#ኒቃብ
#መስጂድ
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 422
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
እውነት ሶፊ ኒቃብ ትልበስ የምትሉ ላይክክክ አሳዩኝ
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 Жыл бұрын
ኒቃሙ ቀርቶባት ደብዘዝና ቅርጿን የሚያሳይ ልብስ ነጪ የሚስብ ወገብ ላይ የሚታሰር አጠቃላይ አለባበሷ ጥሩ አይደለም አላህ ይህድነ ይህድሀ በስ ቆንጆ ቆንጆ ሰፋ ሰፋ ያሉ ልብሶች አሉ ነፍስያችንን ብናሸንም ጥሩ ነበር
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y Жыл бұрын
ዝም በሉ በሠው ሂወት መግባት አይታክታችሁም ሠው ከመተቸታችን በፊት ራሳችንን እጠይቅ ሁሉም ስራው ለራሡ ነው
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 Жыл бұрын
ለሰው ልጅ ጥሩ ነገር መመኘት በሂወት በግባት አይደለም ሁላችንም የራሳችን ነገር አለን ሶፊና እኛ አንድ አይደለንም እሷ ሞደል ናት እሷ ለሌሎች አርአያ ናት ሞደል የሆነ ሰው ደግሞ ሰዎችን ይስባል ስለዚህ በአለባበሷ በአነጋገሯ እንድሁም በተግባር የሚሰሩ ስራዎች ሁሉ ሌላውን ሰው ይስባሉ እኛ ለሶፊ ጥሩና መልካም ነገር ነው የተመኘንላት አይዞሽ በርች ማለት ጠፍቶን አይደለምኮ ግን ውስጣችን ላይ ያለውን ቅሬታ ሳንናገር ማለፉ መመሳሰልጅ የእውነተኝነት ተግባር አይደለም ነግረናት መተው ግን መብት ነው ለማንኛውም አንድ ሞደል ነኝ ብሎ የሚያስብ ሰው በአለባበሱ እራሱ ዳዕዋ ማድረግ ይችላሉ ያን ነው እያልን ያለነው
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 Жыл бұрын
sexy sexy ትጫወታለች
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o Жыл бұрын
ኒቀቢ ቢቻ አይገልፀትም ልቤሱዋ ረሱ ህጀማ የስፈልገተት
@kljhhggg5329
@kljhhggg5329 Жыл бұрын
የሀመሩ ጉዞ በጣም ደስ የሚልነው ያች እናት ሁለተኛ /3ሂዳችሁ ዘይሩልን የምትሉ👍👍👍እንያችሁ
@hayatyimer3566
@hayatyimer3566 Жыл бұрын
አወ ሀመር ሂዱ በአላህ
@user-ln7ze2dc1f
@user-ln7ze2dc1f Жыл бұрын
እኔ
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
ትክክል ሰአዲ💖
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
እስቲ ውጪ ስጣት
@kljhhggg5329
@kljhhggg5329 Жыл бұрын
@@user-gp9sf9cn7g መርሀባ
@user-tb8gd2im2p
@user-tb8gd2im2p Жыл бұрын
ወላሂ ኒቃብመልበስ እደት እደሚያስደስት ወላሂ አልሀምዱሊካህ. አሁለታ አላህ ወፈቀኝ. ለህቶቼም እድለብሱ እመኛለሁ.
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
ማሻ አላህ ውደ ደስ ይላል ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን ያረብ ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስገባ እለብሳለሁ እዝህ እንኳን አልተመቸኝም በቅርብ እገባለሁ
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ፅኑ ያርግሽ ለሁላችንም
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ በሰላም ያስገባሽ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Жыл бұрын
ማሻ አለህ እንሻ አለህ
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 Жыл бұрын
ኡሙ ማሻአላህ አላህ ያጥናሽ
@user-pi9lp3gb5y
@user-pi9lp3gb5y Жыл бұрын
የኔም አሳብ ነው በኢቃብ ብሰራ ባይ ነኝ ኒቃብ ዉበት ነው እኔ ንቃቢስቶች በጣም ነዉ ምወዳቸዉ ሶፊ ኒቃብ ልበሺ
@hayat3804
@hayat3804 Жыл бұрын
ወላሂ ሶፊን ማነዉ እንደኔ ሚወዳት
@leyilaredi9549
@leyilaredi9549 Жыл бұрын
Ena
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 Жыл бұрын
እኔ ሶፊን በጣም ነው የምወዳት ገነ ብዙ እጠብቃለን ከሧ ኢንሻአላህ
@halemaahmed7974
@halemaahmed7974 Жыл бұрын
እኔ
@user-qj9dx2bt6m
@user-qj9dx2bt6m Жыл бұрын
ሶፊዬ የእኔ ዉድ ኒቃብስት ብትሆኚ ምኞቴ ነበር እዉነት ለመናገር ኒቃብ ማለት በጣም የተለየ ዉብ ከሚባሉት በላይ ነዉ ሀቂቃ የኒቃብን ፍቅር በሱ ዉስጥ ፈልጉት
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
በጣም አላህ ያግራላት
@user-qj9dx2bt6m
@user-qj9dx2bt6m Жыл бұрын
@@myoutube1806 አሚንንን
@LalazidRich
@LalazidRich 4 ай бұрын
ሃቅ ነው!
@user-ni1mt8er4s
@user-ni1mt8er4s Жыл бұрын
እኔም ጥያቄ አለኝ ሶፊን ኒቃብ ልበሺ የምትሉት እናንተ ለብሳችሁ ይሁን ከሆነ ማሻ አላህ ሁላችንንም አላህ ሂድያ ይስጠን
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
😁
@helibntbabatube4629
@helibntbabatube4629 Жыл бұрын
አወ ይኒቃብን ፍቅር ስለምናቀው ነውኮ ልበሱ የምንል ምንም አያሳቅቅሺም
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Жыл бұрын
ኮመንት መፃፉ ብቻ ነውጂ በሥራአት እንኳ ፁጉራቸውን አይሸፉኑም
@user-dl8yg8mk3d
@user-dl8yg8mk3d Жыл бұрын
@@rehimamohammed120 ምንአሳወቀስ አላህያደለውነውእሚለብሰው ገባሽ ብለብስለራሷነው
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Жыл бұрын
@@user-dl8yg8mk3d ለራሥሽ ተግብሪ መጀመሪያ
@lijzedyoutube7828
@lijzedyoutube7828 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁለቱም እንቁዎች ቀርበውልናል እናመሰግናለን ሶፍዬ በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው አላህ ይገዝሽ ሃውይም በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ነሽ ቀጥሉበት በመቀጠል ሚበር ቲቪ ብሎ የኔ መንገድ ብዙ ተመልካች እያፈራ ያለበት ሁናታ ነው ያለው እንደ ተጨማሪ ግን የንፅፅር ፕሮግራም ራሱ ቢያዘጋጁ በጣም ምርጥ ነበር ብዬ አስባለው
@babatube-i7o
@babatube-i7o Жыл бұрын
ሶፊ ምርጧ በድጋሚ መብሩክ እሰልምና በራሱ ዉበት ነዉ
@ahmedargobatube192
@ahmedargobatube192 Жыл бұрын
የሚጣፍጥ ፕሮግራም ወድጀዋለሁ ሚንበሮች በርቱልን
@sadasada7735
@sadasada7735 Жыл бұрын
የኔን መንገድ ሶፊ ትስራው ኒቃብ ትልበስና
@user-tg6lv3mq7n
@user-tg6lv3mq7n Жыл бұрын
ሶፊየ በኒቃብ ተውበሽ የምናይሽ አላህ ያርገን አላህ ይወፍቅሽ ኒቃብ ብትለብሺ አንድ የድዓዋ ክፍል ነው የሚሆንልሽ ምክናየቱም ሌሎች እምነት ተከታይወች ስለሚከታተሉሽ
@bahrushrefa
@bahrushrefa Жыл бұрын
ወንድማችን ኻልድ ትክክል
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
አዎ አይቀርልሽም ሶፊ ኒቃብ ልበሽ አሏህ ይወፍቅሽ
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c Жыл бұрын
ኢሻአላህ በቅርብ ለብሳ የምናያት ያድርገን ያረብ
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
@@user-bg4ck9fl3c አሚንንን
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ቀጥሉበት በጣም ጡሩስራነው
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
የኔወርቆች ሙቼነው እምወዳችሁ አላህይጨምርላችሁ የኢስላም ፈርጦች ♥️♥️♥️👈♥️♥️♥️🥀🥀🥀🥀♥️♥️♥️♥️
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
የአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌷🌸🌹
@raedalqwasmeh3148
@raedalqwasmeh3148 Жыл бұрын
ኢሊ
@bilaljamal6716
@bilaljamal6716 Жыл бұрын
ዬት ነው
@user-lp2pi4rj7e
@user-lp2pi4rj7e 2 ай бұрын
Alen endatalfign/fegn
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ሀመር ላይ ወላሂ ቡዙ ቢስራ ሁሉም በማለት ደረጃ ይስልሙ ነበር አላህ ያግዛቹህ ያረብብብ
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ እኔ አምስት ስሞች አሉኝ ① እኔ ሙሀመድ ነኝ፣ ② እኔ አህመድ ነኝ ③ እኔ ማሂ ነኝ፣ ④ እኔ ሃሽር ነኝ፣ ⑤ እኔ ዓቂብ ነኝ። 📒ቡኻሪ ዘግበውታል የነብያቶችን ታሪክ ታገኛላችሁ #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👍
@user-lp2pi4rj7e
@user-lp2pi4rj7e 2 ай бұрын
Selelahu aleyhi weselem❤❤
@hagereamediea
@hagereamediea Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ እየሠራችሁ በርቱ አላህ ያግዛችሁ Thank you all
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ምርጥ ፖሮግራም ነው በርቱልን ሚንበሩች
@amanmohammede6213
@amanmohammede6213 Жыл бұрын
በአላህ ይሄንን comment አንብበሽ ብተገብሪው ......ወላሂ ሶፊ የምታቀርቢው ፕሮግራም በጣም ነው የምወደውም የምከታተለውም ነገር ግን አለባበስሽ አሁንም ቢስተካካል:: ኒቃብ ብትለብሺስ ፈርድ ነው ብለሽ ባታስቢም እንኩዋን ኣንቺንም እኛንም ከመጥፎ ይከለክላል:: በአላህ አደራ!!!
@bintseid1800
@bintseid1800 Жыл бұрын
ፈርድ ነው ብለሽ ባታስቢም ማለት ?
@eses143
@eses143 Жыл бұрын
ትክክል
@meremahaile2913
@meremahaile2913 Жыл бұрын
አሰላዋአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ውዶቼ ወንድምና አህቶቼ ሶፊ ሃዊ ልጆቼ ሁላችሁም በርቱልኝ ይህ ፕሮግራም በአንግሊዘኛ ቢተረጎም ለብዙዎች አስተማሪ ይሆናል በተለይ ለትውልደ ኢትዮጰያን ወጣቶች ብዙ ጠቀሜታ አለው ብዬ አስባለሁ ሶፊዬን ንገሩልኝ አንድ ቀን እንግዳሽ ነኝ በሉልኝ ግን ዱአ አርጉልኝ ዛሬ ስለ ኤፕሌፕቲክ ሰምቼ በጣም ወደ ሶፊ ምጣት ፈልገአለሁ ምክኒያቱም የብዙ ህ መ ም ተይዤ በአላህ ቅዋ ቆሜ እሄዳለሁ እህህህህህ እበካችሁ በአላህ ኒኢማ እንደሰት አቤት የእስልምና ጥፍጥናው አልሃምዱሊላህ እንኩዋን ሰለምኩኝኝኝኝኝኝ ግን መስለለም ከአላህ የመጣ ምርጫ ነው ከእስልምና ውጪ ለሆኑ ሰዎች ሁሉ አጅግ በጣም ዱአ አደርጋለሁ አላሁ አክበርርርርር አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያረብ💚💛❤👍💚💛❤🍰☕🍰☕🍰☕🍰🌷💝🌷💝
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
አላህ ጤናሺን ይስጥሺ እህቴ ዋናው ጤና ነው ጤናችንን ይስጠን እንኮንም አላህ መራሺ አላህ በርች
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 Жыл бұрын
ዋአለኩምሰላምወረህመቱላህወበረክትሁ አላህጠናሺንይመልስልሽውዶ።ለኔምዱአአርጉልኝ እህቴከተፈጠረችበትወደክርስትናህደችብኝ አላህቀጥትኝውመገደይምራትብላችሁ
@feydukedir
@feydukedir Жыл бұрын
ሶፊ ሌንቆ አልያም ቢላል የሚባለው ልጅ የት ደረሰ እሱም አሁን ላይ ያለበትን ሁኔታ ብታቀርቢልን ሀሪፍ ነበር
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 Жыл бұрын
እዉነት ለመናገር የኔ መንገድ በየቀኑ ለእስልምና ያለኝን ቦታ ከፍ ያደርጋል ሁሌም በእንባና በደስታ ነው የማየው በጣም እናመሰግናለን ሀዋ ሾም በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቤታችን ላይ መስራት ግዴታ ነው። ሶፍ አሁንም የሀመር ሶስተኛ ዙር ጉዞ እንጠብቃለን። በተለይ የመርቁቃ የእናታችን ነገር አደራ ሀዋ ፕሮግራምሽ በዩቱብ እንከታተላለን በርቺ። ሚንበሮች በርቱልን አላህ ይጠብቃችሁ። ወንድማማቾቹ ኢስማኤል እና ፈይሰል በርቱ የመወዳ መብራቶች ናችሁ።
@fatumafatuma4580
@fatumafatuma4580 Жыл бұрын
ሠላምአለይኩም ያጀመዓ እኔ ሁሌም ኒቃብ ብትለብስ ይበልጥ ያምራል እያልኩነዉ የኔ መንገድን የማየዉ ኒቃብ በጣም ያምራል አላህ ለኛ ለሴቶች የመረጠልን ልብሳችን ነዉ ስራችንን በኢህላስ እምንተገብር ያርገን ያረብ !!!
@meryemethiopia6112
@meryemethiopia6112 Жыл бұрын
ኧረ ለአላህ ብላቹ በጉራጌ እኖር ወረዳ ለሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ትኩረት እንስጣቸው
@user-mx8ry9bl3w
@user-mx8ry9bl3w Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ተሰለብንዴ? ደስ ይላል ሶፉ♥ አላህ ያጠብቃቺሁ በጣም ደስ ጊዜ ነበር♥
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርከኝ እረበል አለሚን እምተገብር አድርገን
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
ሚንመሮች ጀዛከላሁኸይረር የሀመሩ ጉዞ በጣምይለያል ወዲጀዋለሁ አላህኸይርስራሽንያብዛልሽ ይቀበልሽም የኔዋእህት
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
ሱብሀነረቢ የኔመንገድ በምንም መልኩ እንዳይቋረጥ አደራ አደራ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
አዎ አሌ ማማ እኔን ራሱ በጠም ልቤን ነክውት ነበር ሶፍ ያኔ ቆጆ ውስጤ ነሽ ♥♥♥
@toybahiyaru5227
@toybahiyaru5227 Жыл бұрын
Hawiye you are so strong, your issue is very nice and interesting, and sofi is also very wonderful your sound is wow may Allah increase your strength in both
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Жыл бұрын
ያኢላሂሂመ ሶፊዬዬዬዬ የኔ ልዬዬዬዬዬዬዬዬ ወላሂ ኒቃብ እንድትለብስ የምጊዜም ምኞቴ ነው አሏህ ይወፍቅሺ ሀያቴ የኔ እንቁ በጣም ነው የምወድሺ ለአሏህ ብየየ❤️❤️🌹🌹
@user-yu1yu1xz5g
@user-yu1yu1xz5g Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ❤🕌🕌☝
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታሙሩ ሁላችሁም ሶፊየ የኔ ዉድ ደስታሽ ደስታችን ነዉ ግን ኮመታተሮች ኒቃብ ትልበስ ብሎ በሰዉ ህይወት ዉስጥ እኛ ወሳኝ ባንሆን ባይ ነኝ እራሳችን እንጠይቅ በእርግጥ ኒቃብ መልበስ መታዳል ነዉ ። ግን በሰዉ መፍረድ ቀላል ነዉ አላህ ያበራትችሁ
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Жыл бұрын
ማሻአላህ የዛሬውስ ኒቃቢስቶችን ሳይ ልቤ ይፈካል ሶፊየ አላህ ይወፍቅሽ ሌሎችም እህቶቻችንን የኒቃብን ጥቅምና ደስታ የለቀመ ያውቀዋል ወላሂ ከለበስኩ አንድ አመት ሊሆነኝ ትንሽ ቀናቶች ቀሩኝ ያለው በራስ መተማመን እረፍት በጣም ብዙነገር ኒቃቢስቶችን ሳይ አልቅሽአልቅሽ ይለኛል በደስታ
@hikmaamana3123
@hikmaamana3123 Жыл бұрын
Enem endanchiw 1 amet lihongn nw
@txm8826
@txm8826 Жыл бұрын
መሻ አሏህ ጥሩ ቆይተ ነበር ሁላችሁም አሏህ ይጣብቃችሁ 🌹🌹👍👍
@user-pp6wx3fv5o
@user-pp6wx3fv5o Жыл бұрын
የኛጀግኖች አላህይጠብቃቹህ እደሜናጤ ይሥጣቹህ
@user-ln7ze2dc1f
@user-ln7ze2dc1f Жыл бұрын
አገላለፂሽ በጣም ይመቻል ሶፊያ
@fatimamolla1678
@fatimamolla1678 Жыл бұрын
ኣሰላምያለይኩም ያጀመኣ ኣላህ ያግዛችሁ ይጠብቃችሁ። ሰለምቴዎች ላይ ኣንድ የምቀናባቸው ቃላት ኣለ እሱም ሸሃዳ ሲወስዱ የሚሰማቸው ስሜት ኣገላለጻቸው በጣም ውስጤን ይነካዋል ምናለ ባወኩት እላለው ግን በጣም ነው ስሜቱን ባቀው የምለው
@user-qj9dx2bt6m
@user-qj9dx2bt6m Жыл бұрын
ሀዊዬ የኔ ዉብብ በተለይ ራስን ፍለጋ የሚለዉ ፕሮግራም ነዉ ወደ አንቺ ያቃረበኝ ብሮግራምሽን በጉጉት ነበር የምጠብቀዉ አጠናክረሽ በትቀጥይ ባይ ነኝ
@hayatahmed259
@hayatahmed259 Жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ወላሂ በጣም ነው ምወዳችሁ ግን ሁል ግዜ አስባለሁ ሶፊያ ኔቃብ ብትለብስ ብየ አሶባለሁ
@KEMILA111
@KEMILA111 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ ነው አላህ ስራችሁን ያስፋላችሁ
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Жыл бұрын
Masha allah 🌺masha allah Jzk
@SEIDHUSSEN-rg2gb
@SEIDHUSSEN-rg2gb 3 ай бұрын
የኔ መንገድ በሶፊ ነው የሚያምርው ወላሂ ሶፊዋ በጣም ነው የምንወድሽ አሏህ ከነቤተሠቦችሽ መሁሉም ነገር ይጠብቅሽ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ እህቶቻችን እውቀታችሁን ይጨምርላችሁ ያረብ ይጠብቃችሁ
@hudaawamleh4668
@hudaawamleh4668 Жыл бұрын
Masha Allah insha Allah ☝️♥️ yaa rabbii
@tawakaltualahii9852
@tawakaltualahii9852 Жыл бұрын
Maashaa,allaha tabaaraka Rahman bertu alaah yecemerilachuw inshaa,alah
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ ደስ ትላላቹ በርቱልን
@meremahassen5604
@meremahassen5604 7 ай бұрын
ማሻ አላህ በርቱልን
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
ከመቤር ቱይብ. እንደኔ መንገድ ብሮግራም የጠቀመይ የለም በጉጉት ምጠብቀው ብሮግራምነው ሶፊም አላህይጠብቅሽ
@r0dacanola589
@r0dacanola589 Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱሏህ አህለን የኔ መንገድ ፕሮግራም ደመቀት ሶፍያ ጅዃር ምርጥ የኔ መንገድ እንስት ነሽ አሪፍ ሥራ እየሠራቹ ነው በርቱ ወላሂ አሪፍ ፕሮግራም ነው ደሞ የመዳም ቅመሞች ከጎንሽ ነን አሏህ ያግዛቹ ❤❤❤👍👍👍
@Umhibaharn
@Umhibaharn Жыл бұрын
Aow kegonscge nen
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e Жыл бұрын
ያሰላም ማሻ አላህ ባልና ሚስት ትዳራችሁ ይመር እስሙና ሶፊ
@bestzain5919
@bestzain5919 Жыл бұрын
Mashaa Allaa 💞💞👍👍
@neimawolle6112
@neimawolle6112 Жыл бұрын
Mashallh allhe yagezachu
@jemalambar5366
@jemalambar5366 Жыл бұрын
Masha Allah Bertu
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
የኛ ምርጦች አሏህ ይጠብቃችሁ እስኪ ሀዎይን ሂጄ ቤተሰብ ላድርግ እስከ አሁን አላዉቃትም አየ ጉዴ 😥ሶፊየ በጣምም ነዉ የምወድሽ ሀቢበቲ ሀዎይም በርችልን ጂግኒት የሂጃቧ ንግስት 💖💖💖
@tsadkan3436
@tsadkan3436 Жыл бұрын
Alhemdulalh enam bena minged pirogram new yeselmkut Alhemdulalh
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ማሽአላህ የሄን ቤት ብዙም አልከታተለዉም ግን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እዉነት ሶፊ እና ኡስማን ትመሳሰላላችሁ 🤔🤔
@AhmedMohammed-cs2ug
@AhmedMohammed-cs2ug Жыл бұрын
Dear Sofia the way your program very effective and fruit full your great wisdom I hope the way May way is great .
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
ማሽአላህ በጣም የምወዳችሁ የሚድያ ሰወች
@fetiyatube3079
@fetiyatube3079 Жыл бұрын
ماشا الله الله يحفيزكم
@user-hk6px9uj4l
@user-hk6px9uj4l Жыл бұрын
በጣም አሪፍና በጣም ደስየሚል ቆይታነው
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@imubilal6947
@imubilal6947 Жыл бұрын
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምናአቹሁ ያአጀማአ ልበሺ እህቴዋ ጥሩ ሀሣብ ነው ለእኛም አላህ ይወፍቀን ለእኛም የታደለ ነው የሚለብሠው
@user-fd9dc4ei8w
@user-fd9dc4ei8w Жыл бұрын
Masha allah dase yamel perogeram new baretu
@sofiamohamed9309
@sofiamohamed9309 Жыл бұрын
Aselamaleykum. Mabrat yteafal jenereter yelechum ende kelele hulum swu agachto megezat alebet
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ደስይላል ማአሽአላህ
@lulululu302
@lulululu302 Жыл бұрын
Wilikumselam werihmetulahi weberekatu masha Allah
@user-mx5se3ck4f
@user-mx5se3ck4f Жыл бұрын
አሳለሙ አለይኩም ወራማቱላህ ወበራካቱ ማሸአለ ሶፊ አለሀ በንቃብ ታዉባሽ በጂልባብ ደምቃሽ ያምነይሽ አለሀ የድርጋሽ
@user-df5gs6ig9c
@user-df5gs6ig9c Жыл бұрын
ሶፊ፣በጣም፣ችግር፣ያለባቸው፣ሰዎች፣ቁጥራቸው፣አስቀምጪልን፣እንረዳቸዋለን፣
@ekimashawuma3020
@ekimashawuma3020 Жыл бұрын
Mashallahi
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j Жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@frpking3494
@frpking3494 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት ሶፊ ኒቃብ ብትለብሽ ምርጥ ሡመያነሽ ግን ባለፈው እነመሱር ጋር የምትሰራው ልጅ ናትደ እነመሱር አህመድ ዜናላይ ይሠሩነበር በቴሊግርም ለምን እደተቃረጠ ባላቅም
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ❤💖❤💖❤💖❤💖🌷🌷💐💐💐
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 Жыл бұрын
ሚበር ትቢ ሀዋ ሽወ እደኔ የሚወዳቸው በላይክ ያሣየኝ👍👍ሁለየም የምሠሩት ይመቸኛል በርቱ ገና ብዙ እጠብቃለን ከናተ ማሻአላህ
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Жыл бұрын
የኔ መንገድ ያለ ሶፊ እእእ!!
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርላቹበርቱ
@fatumaalebachew8335
@fatumaalebachew8335 Жыл бұрын
masha allah sofi
@user-pp6wx3fv5o
@user-pp6wx3fv5o Жыл бұрын
ያረቢ አላህያሣካላቹህ
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Жыл бұрын
አህለን ውዶች ማሻአላህ ታምራላቹህ በርቱ
@azizamoha8579
@azizamoha8579 Жыл бұрын
As wr wb sofiye bereche allha yechemerleg gobez neshe hawam allha yasebeshewn yasakalshe ❤
@hawaadem1668
@hawaadem1668 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሀባይብ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላቺሁ ሶፊ በጣም ነው እምወዲሺ ከኔም ካቺም በላይ የሆነው አላህ ሱበሀነ ወትአላ ውድድድ ያርግሺ የኔ መገድ ደሞ ይቀጥል
@halfyatube
@halfyatube Жыл бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ምርጦች ተመስቼ ነዉ የደመትከቹ 👍👍
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ነው አላህየሳካላቹ በረቱ ሶፌ አሪፈ ነው ሀሳቡ
@shukriyasalahden1478
@shukriyasalahden1478 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ አላህ ይጠበቃቹ
@zeynebaahmed2367
@zeynebaahmed2367 Жыл бұрын
ማሽአላህኒቃበመስቷ👌👌👌 የጅ ጓንት ቢጨመር ጥሩነዉ
@mohammedtoyeb3662
@mohammedtoyeb3662 Жыл бұрын
Masha’allah Allah yichemerelachihu
@eeee-eo8lz
@eeee-eo8lz Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ጎበዝ ሶፊም ሀዊም አላህ ያጠንክራችሁ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ
@fatiyamuhamed6936
@fatiyamuhamed6936 Жыл бұрын
አዋዬ የኔ ልዩ እኔ ባንቺ ፕሮግራም ብዙ ተምሬያለሁ ጀዛ ከእላህ
@amusani2982
@amusani2982 Жыл бұрын
Masha Allah yetshale sera entbqale inshallah ❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ሶፊ ኒቃም ብትለብሽ የሁሌም ምኞቴ ነበር እርዕሱን ሳይ የምኞቴን ስለነበር ደስ አለኘ እውን አላህ ያድርግልሽ ኒቃብ ውበት ነው በተለይ ያው ሚድያ ስለምትቀርቢ ያስፈልጋል
@alfyam.d1301
@alfyam.d1301 Жыл бұрын
እረ ወላሂሶፊ ጥሩ አቅራቢ ናት በፕሮግራሙ በሀሪፍ እየመራችው ነው
@dol6179
@dol6179 Жыл бұрын
Mash allaah mabruuk Muslim family ❤
@nunammd6557
@nunammd6557 Жыл бұрын
Betam arif hasab new!!teyakewochen makatetachehu
@halimahabdeskure8655
@halimahabdeskure8655 Жыл бұрын
Mashaallah
@lailatube6129
@lailatube6129 Жыл бұрын
መሻአላህ
@weeere6324
@weeere6324 Жыл бұрын
ሀዋሾ جزاك ألله خير الجزاء أحسنتي በርች ዋናዋ እናት ናት ትልቋ መድረሳ
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 Жыл бұрын
ሁለቱም ጀግና ናችሁ
#የአዛን ስጦታ || የኔ መንገድ ||  #MinberTV
47:03
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 79 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 28 МЛН
ForX Entertainment Media: PODCAST" NUTI JAJJABOODHA" Ummu kaanus
1:00:28
ForX Entertainment Media
Рет қаралды 70 М.
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 22 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 34 МЛН