ለእስልምና ወደ ጎዳና . . . || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 38,915

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 325
@anggsgafys7535
@anggsgafys7535 Жыл бұрын
ኧረ በአላህ ሙስሊሞች አንድ ተቋም ሊሞረን ይገባል።ተሌላ ሀይማኖት ሲመጡ ለመርዳት የምትሉ ላይክ ይደረግ
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
​@@firdosyoutube3195¡
@mdjamel103
@mdjamel103 Жыл бұрын
ወለሂ ሁሌ የኔ መንገድ በየው ቁጥር የማስበው ነው
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Жыл бұрын
ከላል እሚነት የመጡው ሰውች ለራሳቸው ተቋም አቄቁመዋ ትንሺም ብሆኖው
@floraflower9525
@floraflower9525 Жыл бұрын
በትክክል
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Жыл бұрын
@@aeshimohammed9684 የዋህ ነሽ እንደ እንደት ብለው ነው ለራሳቸው የሚያቋቁሙት ገንዘብ ይላል እኮ. እኛ ካላገዝናቸው.
@moonlight-zl7sm
@moonlight-zl7sm Жыл бұрын
ያጀሞአ ይህንን ወንድማችንን መርዳት የግድ ነው የሁላችን ሞግዴታ ነው
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
ኢንሻላህ
@uaeuae532
@uaeuae532 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝👍👍👍👍👍
@ያአላህእዝነትህን-አ2ፀ
@ያአላህእዝነትህን-አ2ፀ Жыл бұрын
እንደት ነው የምንረዳው በአላህ አካውንት ካለ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ትክክል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
ወላሂ አወን ልቤነው የተነካው😢😢
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
አቤት ፀናት ሰላምቴዋች ወሏህ እድለኛ ናችሁ😢 በብዙ ነገር ተፈትናችሁ በስልምናችሁ የምፀኑት ዳይመንድ ናችሁ ኮ ። ❤❤❤❤
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ Жыл бұрын
እስኪ በአላህ እሄ ስውየ እና ባለፈ የቀርበው ሰውየ መረዳት አለሻቸው የምትሉ ላይክ ግጩ 😢😢 ምናልባት አካውት ቢስተዋውቁን
@AaAa-lt6kl
@AaAa-lt6kl Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አልህአክበር
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
ያ አላህ 😢😢 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳይ ምክር ቤት ከሌላ እምነት ወደ እስልምና ለሚመጡ እህት ወንድሞቻችን ትልቅ ተቋም መስራት አለበት😢 እኛ ዳዕዋ ባናደርግም እነሱ እዉነትን ፈልገው ወደ እስልምና እየመጡ ነው ስመጡ በጣም ብዙ ነገር ይደርስባቸዋል😢 የሙስሊሙ ማህበረሰብ ይህን ጉዳይ በአጭር ጊዜ መፍትሄ ማዘጋጀት አለበት። በሚዲያ የቀረቡትን ትንሽ ሰዎች ናቸው በየቀኑ ብዙ በደል የሚደርስባቸውን በደል ቤት ይቁጠረው😢 እነዚህ ሰዎች አላህ ፊት እንዳይከሱን ፈራሁ😢😢😢 ልታሰብበት ይገባል። እነሱ ይህን ሁሉ ነገር ስያሳልፉ እኛ የት ነን😢 ወንድሜ አላህ አሁንም ጽናት ይጨምርልህ አላህ በዱኒያ ለከፈልከዉ መስዕዋት በጀነት ይክፈልህ❤
@الحمدللهعلىكلحال-س8د
@الحمدللهعلىكلحال-س8د Жыл бұрын
ትክክልብለሻል
@laylamosa5306
@laylamosa5306 Жыл бұрын
አሚን
@shemsiyakedir4656
@shemsiyakedir4656 Жыл бұрын
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx Жыл бұрын
ሰለምቴወች የሚያርፊበት ተቋም መመስረት አለብን
@hsshsh3400
@hsshsh3400 7 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ነሽ እህቴ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
የጭካኔ ጥግ አኡዙ ቢላህ እንደ አለማወቅ ትልቅ ቫይረስ የለም! ይገርማል የአላህ ስራ የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል አላህ ከቀና የአላህ ባሪያወች ያድርገን ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ አላህ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ በመልካም ስራ አቆይቶ በጀነትም ይሰባስበን አሚን!!
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Жыл бұрын
አቤት የሰሌምቴ ጥንካሪ ሱበሀን አላህ ሰሌምቴዎች ለናተ ትልቅ ክብር አለኝ አላህዋ አተ ሁሉ አይቸግርህ ዴካማ ፍጥር ነንና እርዳን አረህማን አረሂሙ ያጀባሩ
@ያረብማንአለኝያላንተ
@ያረብማንአለኝያላንተ Жыл бұрын
የኔ አባት ከችግር በሗላ በርግጥም ምቾት አለ የዲካምህን የስቃይህን ምንዳ አላህ ይክፈልህ በዱኒያም ስኬትን በአኸራም ጀነትን አላህ ይወፍቅህ ያረብ
@nemaailynema4840
@nemaailynema4840 10 ай бұрын
አሚን
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
ያ ኢላሂ 😭😭😭😭💔 ሲያለቅስ ማየት አልቻልኩም ሶፊ በአላህ አድራሻውን እንዴት ማግኝት ይቻላል ልረዳው እፈልጋለው በጣም አሳዘነኝ ወደ እስልምና ሲመጡ በቤተሰብ የሚደርስባቸው ችግርና መከራ በጣም ያሳዝናል እኛ ደግሞ ከጎናቸው ሆነን ልንረዳቸው ይገባል
@ቅድሚያለተዊሂድ-ነ9ጨ
@ቅድሚያለተዊሂድ-ነ9ጨ Жыл бұрын
አለህ አፊያ ያድርግህ ለዲን ለከፈልከው ዋጋ አለህ በጅነት ያስደስትህ የረብ
@mdet1611
@mdet1611 Жыл бұрын
ይታገዝ እና ድጋሜ ይቅርብልን የምትሉ
@atyub
@atyub Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ አላህ የፈለገውን ሰው ወደቀጥተኛው መንገድ ይመራል የሰለምቴዎች ጥንካሬ ማሽአላህ
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 Жыл бұрын
እኔና አንተም ነገ እኩል አላህ ፊት እንቆማለን ልቤን ነው የነካሀው የሚያሳዝን የሚያስለቅስ ታሪክ እኔ ከቤተሰቤ የወረስኩት በዲኑ ላይ አሾፋለሁ አላህ ያንተንም የኛንም መጨረሻ ያሳምር ሥልክ ቁጥሩን ሥጡኝ የምችለውን ላግዘው
@qader6010
@qader6010 Жыл бұрын
እስልምና ከቤተሰብ አይወረስም ስትወለጂ ሙስሊም ሁነሽ ነው ምትወለጂ ገባሽ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
​@@qader6010 እውነቷን ነው መወለድማ ሌሎቹስ ተወልደውበት የለ እኛ ያለ ልፋት በቤተሰብ ያገኘነው እስልምናችን አንተገብረውም
@qader6010
@qader6010 Жыл бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ አእምሮአቹ አይሰራም እዴ የሰው ልጅ ሲወለድ ሙስሊም ሆኖ ነው ሚወለድ ኮሜት ከመጻፋችን በፊት ዲናችን በደብ እን ማር
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
@@qader6010 እና መወለዱ ብቻ እኮ ትርጉም የለውም በመወለድማ የሁዳውም ነሷራውም እሳት አምላኪውም ተወለደ ከዚያም ቤተሰቦቹ በእነሱ እምነት ይቀይሩታል ነው የሚለው ቁርአናችን እናም እኛም ቤተሰቦቻችን ሙስሊም ስለሆኑ ሙስሊም ሆንን
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
አላሁ ሆይ ልቤን ባአንተ ፈቅር ሙላልኝ
@Mom-qg2dy
@Mom-qg2dy Жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
ያአላህ አሳዛኝ ታሪክ እረ ሙስሊሞች የት ነን በአላህ ተቋም ያስፈልገናል ሠለምቴወች መሰቃየት በቃቸዉ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ፔንጤ ቢሆንኮ በቅንጦት ነዉ የሚቀበሉት😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@uaeuae532
@uaeuae532 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@nemaailynema4840
@nemaailynema4840 10 ай бұрын
ትክክል
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ሱብሀነላህ አይ ፈተና ለእስልምናው የከፈለው መስዋትነት ማሻላህ🎉🎉
@fgvv5510
@fgvv5510 Жыл бұрын
አካውንት ካለው ስጡን ሲሳዝን ጌታዬ አላህ የሱን ፊት ከሚዩት ውድ ባሮቹ ያድርግህ ያረብ አይዛህ ይች ዱንያ ነች አላህ አኺራህን ያሳምርልህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አይዛህ ወንድሜ
@أالاماحمداحمد
@أالاماحمداحمد Жыл бұрын
ሶፊየ እንደነዚህአይነት ውዲ ወንዲሞቺ ሲመጡ አካውንት አሥቀምጡልን ያረብ አላህ ዲንህን ወዳጂ ያዲረግህ እኔም ያንተው ብጤ ሰለምቴነኝ ግን እኔ ብዙ ተፅኖ አልደረሰብኝም
@firdwos
@firdwos Жыл бұрын
ላኢላሃ አለ አሏህ ሱበሃነክ ያረቢ ያለክፍያ የሰጠኀኝ ጌታዬዋ አሏህዋዬ ኻቲማዬን አሳምረው ያረብ በተውበት ኖረን በሻሃዳ እምንሞት ያድርገን 🤲 እኛ መስጅድ እንስራለት 6ሄክታር መሬቱ ላይ እሱም እኛም ተጠቃሚ እንሆናለን ያጀማዓተል ሙስሊሚን
@Zamzam2023-u4d
@Zamzam2023-u4d 7 ай бұрын
Allha yetabik Maashaalah
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
የሰለምቴወችን ታርክ ስሰማ ቶሎ ያልቃል😢
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
ሱብሀነላህ እኔ ልክራተት ሲያሳዝን በአላህ ባለን እንርዳው አካውቱን ስጡን
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል Жыл бұрын
ሱበሃን አላህ 😢😢😢 ለምን አንረዳውም ግን ሰብሰብ ብለን
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Жыл бұрын
እንደዚህ በጣም በችግርና በስቃይ የሚኖሩ የሰለሙ እህት ወንድሞች አከዉንተቸዉን የረሰችሁን ጥናት አድርገችሁ የረሰቸዉን አከዉንት ቢተሠቀምጡ ብዙ ከይረኛ እህት ወንድሞች አሉ ፈላጊና ተፈለጊም መገነኘት ጥሩ ነዉ ብዙ ከይረኞች ስላሉ አስቡበት ታሪኩን ሲሰሙ ብዙ የሚያለቅሱ እና የሚረዱ ወንድም እህቶች ሞልቷዋል።
@jujumha5411
@jujumha5411 Жыл бұрын
ሰለምቴዎች እንዲ ሲቸገሩ አይቶ ዝማለት የለበን አላህ አጅራቸው ከፈ ያደረገው ቢሆንም ሙሰሊም ዚህም ሊል አይገባም
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አጅብ ወንድማችን ረቢ ቀሪ ሀያትህን ያማረ የተዋበ ያድርግልህ ያሳለፍከውን ስቃይ ረቢ ይቁጠርልህ ያረብ ወላሂ በጣም አስለቀሰኝ እባካችሁ ይህንን ወንድማችንን ቁጥርና አካውንት ልቀቁልን የተወሰነ እናግዘው እህህህህህህህ ወላሂ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ያረብ ወላሂ ሀገራችን ላይ ሰለምቴዎች የሚደርስባቸው ስቃይና ግፍ የትኛውም አለም ላይ አይደርስም
@munalove8143
@munalove8143 Жыл бұрын
😢የአላህ ፅናት የአላህ ጥንካሬ ይሄ ለኛ ትልቅ ትምርት ነው
@ggh9022
@ggh9022 Жыл бұрын
የህወት ግብህን እና አላማህን አሏህ ያሳካልህ የኔ ወንድም
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ልተኛ ነው ኢንሻ አላህ ነገ አዳምጣለሁ በጣም ነበር የጓጓሁት ግን ተቀያዬረዴ ሰሞኑን ዝብላችሁ ነውሳ የምለቁት
@ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ
@ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ Жыл бұрын
ቁጥራቸውን ብታስቀምጡልን የተቸገረ ስለምቴወችን መርዳት ይረዳናል
@noornono2355
@noornono2355 Жыл бұрын
ሱባነላሀ:አጂቢ:መጨረሻውን:መሰማት:ጓጓው❤❤❤❤
@Tube-mt9by
@Tube-mt9by Жыл бұрын
ሱብሀን አለህ ምጋርም ፅነት ነው አለህ የፅነህ .ወንድማችን .ምምበሮች.እህን ወንድማችን በድጋም እንዳ ምትጋብዙት ተስፈ አለኝ.ከጎኑ ሁኑ..
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ሱባሀነል ሀሊቅ የፀናቱ ነገር ፍዝዝዝዝ አደረገኝ ሳይፈትነን እስልምናን ለሰጠን ምን ይሆን መልሳችን ይህ ሁሉ ለእስልምና የተከፈለ ምስዋትነት እኛ ነባሮችን ያሳፍራል አላህ ይቅር ባዩ ጌታ ይቅር ይበለን ልባችንን በኢማን ያብራልን
@AzizaAbubeker-xi5ed
@AzizaAbubeker-xi5ed Жыл бұрын
Mashallah what a strong man may Allah increase your. Knowledge
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ 😢 ፅናት ፈተና አላህ መጨረሻህን ያስምርልህ
@munaali2129
@munaali2129 Жыл бұрын
SubhanAllah This brother paid so much price for the religion of Islam 😢😢 May Allah grant you strength and well-being with a long life. May Allah increase in your knowledge of Islam
@Shekla296
@Shekla296 Жыл бұрын
ወላሂ ተቋም ያስፈልቀናል
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
አሜንን
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 Жыл бұрын
ማሻ አላህ🎉
@ሱሱየአላህባሪያ
@ሱሱየአላህባሪያ Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍየኔአባት😢😢 ሱብሀን አላህ የሰለምቴወች ጥናት ቃላት አይገልጠዉም አላህ ያበርታህ አባዩ😢😢
@ggh9022
@ggh9022 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድሜ ፅናትህ ይህን ሁሉ ፈተና በሰብር እንድታልፍ ያደረገህ አሏህ አልሀምዱሊላህ እኛ ግን ምን ላይ ነን😢😢😢 ሱበሀን አሏህ ይህ ሁሉ ፈተና እየደረሰበት ትኩረቱ እቁርዓን ላይ ነው ማሻ አሏህ እኛስ??? ሁሉ ነገር ተመቻችቶልን 😢😢አሏህ ያግራልን ያረብ አሏህ ሙሉ ጤናህን ይወፍቅህ ቀሪ ዘመንህን በቁርዓ የታነፀ እና በደስታ የተሞላ ያድርግልህ ኢንሻ አላህ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
የኔ ወንደም አብሸረልኝ ቁጥር ሰጡኝ የሱን አብሸሩ ሙስሊሞች ሙስሊም በመሆንህ ብቻ ሙስሊሞች ሁሉ ወንደሞች ናቸው እኛም እህቶችህ አለን ባአላህ ቁጥር ሰጡኝ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ Жыл бұрын
ያአላህ. እንደው ጭክኒያቸው. 😢😢😢😢. የሰለምቴዎች ጥንካሬ. ሳላደንቃቸው አላልፍም. ወላሂ. ወላሂ ታርኩ. በጣም ያሳዝናል ያስለቅሳል ፉፉፉፉ. 😢😢😢😢😢
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ይይላቸው ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ኢንሻ አላህ
@gvh6429
@gvh6429 Жыл бұрын
አላህ የፈለገዉን ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይመራል ማሻ አላህ ጥንካሬያቸዉኮ ይለያል የሰለምቴወች አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሁላችንንም
@zinetseid5990
@zinetseid5990 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የወደውን ምገድ ይመራል አላህ ፆናቱን ይሰጥህ
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
የኔባት አስለቀሰይ ክርስቲያኖች ሲሰልሙ ፅናታቸው መሻአላህ ተባረከላህ
@mknl1888
@mknl1888 Жыл бұрын
😭😭😭😭 ኡፍ የኔወድም ሳሳዝንታሪኩ እስከመጨረሻው አላህያፅናህ
@mknl1888
@mknl1888 Жыл бұрын
በምን እናገኛዋለን መርዳት ብንችል ምርጥ ህልም አለው አላህ ይገዝህ
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
ኢረ አላህየ እህቴን ሂድያ ስጥልኝ ያረቢ
@abcabc5867
@abcabc5867 Жыл бұрын
ሱብሀነአሏህ አሏህ ለሁላችንም በድናችን ላይ ጥንካሬን ይወፍቀን ያረብ
@sasjjbxnxnxjxj951
@sasjjbxnxnxjxj951 Жыл бұрын
ያጀማአ ወላላሂ የህወድማችን ታሪኩ ልብይነኮል እንርዳው አድራሻ ኮለው
@mdet1611
@mdet1611 Жыл бұрын
የሶፍ ጥያቄ ብጥር ብጥርጥር ደስ ስትይ
@SameraRose
@SameraRose Жыл бұрын
እምገርም ታሪክ አላህ ይቀበልህ እየሁሉ መከራአ ለዲን እኛሀ ትኒሽ ችግር ሲነካን ተስፉሀ መቁረጥ ወላሂ ብዙሁ ተምሬበታለሁ አላህ ያስደስትህ ከጠበከሁ በላይ 👌👌👌👌👌
@ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ
@ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ Жыл бұрын
*ሱበን አላህ የምገረም ታርክ ነው እንኳን ቀጥታኛዉን መንገድ አላህ መረህ ወንድሜ❤❤*
@Somaya1994
@Somaya1994 5 ай бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ እንደዚ የተፈንክለት ዲን አላህ ያፅናህ አላህ አዱንያም አኼራህ አላህ ያሣምርልህ ምልለማለት ቃላት አጠረኝ እህቴንም ሦፊ ባንቺ በቆንጆ ድምፅሽ የምትጠይቁ ብቻ ጀዛአከላህ ኸይር አላህ ያሠብሽውን ኸይርሽ የሆነውን ሁሉ ያሣካልሽ የኔ ውድ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደድሽ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
ياالله الله يعينك ويعافيك اللهم ثبتنا على دينك يارب
@Zahara-i2j
@Zahara-i2j Жыл бұрын
ያአላህ አብሽር ጀነትንን ይወፍቅህ አብሽር አስለቀስከኝ
@فوزيهحبشي-ت8ك
@فوزيهحبشي-ت8ك Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ አፊያህን ይሰሰጥህ ህልምህን አላህ ያሣካልህ
@አህላምነኝወሎየዋ
@አህላምነኝወሎየዋ Жыл бұрын
ሡበሀን አላህ የሠው ልጅ ጥንካሬና 😢😢😢
@mohdmohd973
@mohdmohd973 5 күн бұрын
ኢሻአላወድሜ በዛኛውአገር ልዮቦታአላችሁ ምክንያቱም ልክእዴሶሃቦች አይዞህ ሱባሃንአላህ ሃቅመራራናት
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ. ምንኛ የታደልክነክ አላህ አፍ ይህን ይመልስልህ. ያረብ
@semuseminar1931
@semuseminar1931 Жыл бұрын
Wed eslmena lemigbut eht wendmuch and teqwam yasflgal ensha allah
@إنشاءاللهٱُمفوزان
@إنشاءاللهٱُمفوزان 6 ай бұрын
የዚህ ሰወ ስልክ ይላክልኝ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
አካውንቱን አሥቀምጡልን❤❤
@ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ
@ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ Жыл бұрын
😢😢😢የቻልነውን ያክል እንረዳለን በአላህ ቁጥሩንአስቀምጡልን
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ Жыл бұрын
የኔ አባት አላህ የፈለግዉን ይመራን ጥንካሬዉ 😭😭🥰🥰🥰
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
አላህ አክበር ጽናቱ ገራሚ ነዉ ሱባነክ ያረብ ጥራት ይገባህ አላህ በጀነት ያበሽርህ ባሌ በሆነ ብየ ተመኘሁ 😥
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወንዱማችን
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Жыл бұрын
ሲያሳዝን የኔ ወንድም አላህ ይርዳህ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም የምገርም ተርኪ አላህ እኮን አፂንቶ ለዝ አበቃ አልሀምዱሊለህ አልሀምዱሊለህ
@VipVip-b4x6e
@VipVip-b4x6e Жыл бұрын
የአላህ ያረቢ አላህ የኔ ወንድም ማሻ አላህ
@purplestars029
@purplestars029 Жыл бұрын
How can we help him with money 💰
@zamzamkadir479
@zamzamkadir479 Жыл бұрын
MasAllah Allha give him strength
@TofikshekTofikshek
@TofikshekTofikshek 7 ай бұрын
አራ በአሏህ ስልክ ቁጡሩ ምተቁ ከለቹህ አስቀመጥልን
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረብ አላህ በጀነት ያበስርህ በዚህ በሶብርህ ያረብ የአላህ
@taibahtaibah8918
@taibahtaibah8918 Жыл бұрын
የህንወድማችንመርዳትያኝሀላፈትናአለብንግንበአላህእደት
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ Жыл бұрын
አላህ ያሳካልህ በርታ 👍👍👌🙏
@fatiakmalwalo5012
@fatiakmalwalo5012 Жыл бұрын
አቤት ፃናት ሰለምቴወች እነሱን አለማድነቅ አይቻልም❤❤
@Fatumaeman
@Fatumaeman 7 ай бұрын
ያረብ አላህ ይገዛችሁ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
መቅራት የሚፈልግ ከሆነ አቀሩት ኡሰታዝ ች 😭ቁጥሩን ሰጠኝ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
😢😢😢😢ያአላህ ጥንካሬ ማሻ አላህ ጠንክር ወንድሜ ጀዛክ አላህ ኸይር
@nurithabesha9151
@nurithabesha9151 Жыл бұрын
ሜንበር ግን ኮመንት ታነባላቹ እንዴ የሆነ ሰውየ በጣም ብዙ ስቃይ ያሳለፈ በኑሮውም ደካማ የሆነ አሁን የምስጅድ አሰጋጅ ነኝ ኑሮ ቢስተካከልልኝ ቁራአንም አቀራቸው ነበር ያው እኔ ስራ ስለምሰሬ ጊዜ አልበቃኝ ብሎ ነው ይለውን ሰውየ እኔ በወር 5000 አስገባለታለሁ ብዬ ሁለቴ ኮሜንት አስቀምጨ ነበር ምንም ቸክ አላረጋችሁም በጣም በስቃይ ያለፉ ደካማ የሆኑ ሰወች ቢያንስ ቋሚ ደሞዝ እንዲኖራቸው ማድረግ እንችላለን አሁን ቢሆን ለዚ ሰውየ እርዳታ ያስፈልገዋል
@halemamohammad413
@halemamohammad413 Жыл бұрын
የሚያነቡ አይመስለኝም በሚያሥቀምጥት ቁጥር ደውይና አናግሪያቸው ውዷ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
አያነቡም መሰል ብዙ ሰው ይኮምታል ግን መልስ የለም
@zulfa4195
@zulfa4195 Жыл бұрын
እኮ አያነቡም መስለኝ አንድም ቀን ምላሽ ሲስጡ አላይም ።ሊያዩ ይገባል
@jemalseid1261
@jemalseid1261 Жыл бұрын
enat klbsh kneytsh selkachewn wusjina dewylachew setota becha seta programu alk esu bet mesrat eflgalhu medrsam endzaw al esua gn zem alch ?
@FatumaFatuma-yo1cg
@FatumaFatuma-yo1cg Жыл бұрын
ስልክ ካላቸው መደወል ይሻላል
@chhi1541
@chhi1541 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የናተ ፅናት ይለያል
@Jawar-w8t
@Jawar-w8t 7 ай бұрын
Masha allha dha yaa obboolessaa keenya Abdul Rahaman,abshiir rabbiin siif ni tumsa, lakkofsa bilbila kee link kana jala nuuf kaayi mee? jzkl.
@SofiSofi-nz6yc
@SofiSofi-nz6yc 9 ай бұрын
Subhan Allah men aynt tenkar nw
@bonganiphakathi7064
@bonganiphakathi7064 Жыл бұрын
Masha aleh wendema Alh wefkohal ❤
@VipVip-b4x6e
@VipVip-b4x6e Жыл бұрын
ወንድም አብሺሩ አላህ ያጨምርልህ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ Жыл бұрын
እስቲ እንርዳዉ አዳማ ዬት ሳፈር ነው ንገሩኝማ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
አላህ ያፅናህ ሱብሀን አላህ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ምንዳህን ያብዛው አፍያ ያድርግህ
@azeezaazeeza5825
@azeezaazeeza5825 7 ай бұрын
እፍፍፍ ወላሂ የሱፈተና እኔን ደከመኝ ያአላህ
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
ማሸአላህ አላህ ያበርታህ አኺ
@shemsiyakedir4656
@shemsiyakedir4656 Жыл бұрын
መሸ አለህ
@seada1607
@seada1607 Жыл бұрын
ያሡባሀናላህ ሰምቸም አልጠገብኩት አላህ በድንህላይ ያጥናህ
@SalihaTamama
@SalihaTamama 3 ай бұрын
SubanAhaa Alubkubaraa
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምአላህመጨረሻችንንያስምርልንእህህህ
@wkefabilahiwokilla
@wkefabilahiwokilla Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ማሻላአላህ ሰለምቴወች ስንት ዋጋ ከፍለዉ እስምናን ተወፍቀዋል እኛ ግን እንደነሱ በ ዲናችን ለምን አንጠነክርም አላህ የህዲና የህዲኩም
@thufdudy9326
@thufdudy9326 Жыл бұрын
አሏህ ያጥናህ እደ አስተያየት እራሱ ይገረን አንች ተርከሽ ጨረሽው
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አጂብ የሰዉ መብት የማይከበርበት ሀገርኮ ኢትዩጴያ ናት አላህ ያጠክርክ ወንድም
@ታኢባዩቱብቁ2
@ታኢባዩቱብቁ2 Жыл бұрын
ኢሻ አላህ👍
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Subahan አላህ ቢዙ fetena asalifewal wellahi siyasazin😢😢😢
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
አላዛር #ሰሜቴን# አልተረዳሸኝም #አላት😂
ጀሚላ ወሎ ዩቱብ
Рет қаралды 5
የእኛ ቀን! Ifada Day
3:39
Ifada Islamic Organization
Рет қаралды 1,5 М.
ሚስጥራዊው የጫካው ፕሮጀክት ዋሻ  ተራራዎች ቤት ሁነዋል!
9:27
ሐረግ ( ክፍል 36)
36:59
ለዛ
Рет қаралды 144 М.