ወለዬው አርሶ-አደር አዲስ ምግብ ቀመሱ | ዩትዩበሮቹ በመወዳ መዝናኛ! | Meweda Meznagna | የእንግዳ ሰዓት |

  Рет қаралды 70,615

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 755
@habibahabiba9164
@habibahabiba9164 19 күн бұрын
ወላሂ አንተ ልጅ ምነኛ የታደልክ ነህ አላህ ያክብር ይውደድህ የስኬትን ጥግ ባንተ አየሁ ቤተሠብን ማስደሰት ምነኛ መመረቅ መታደል ነው ይህ ታላቅ የሆነ የአላህ እርዚ ነው ነው
@fatmah6936
@fatmah6936 18 күн бұрын
ትክክል
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 18 күн бұрын
ደምሩኝ
@FatumaAbduww
@FatumaAbduww 19 күн бұрын
_ምርጥ ልጅ ምርጥ ቤተሰብ❤ماشاءالله_
@umuentissuar
@umuentissuar 19 күн бұрын
ማሻ አላህ
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 18 күн бұрын
እሰይ ኸይሩን ሁሉ ላይየ
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 18 күн бұрын
ጀማል ማኛ አላህ የሰጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 18 күн бұрын
ይሄ ልጅ ሸመተ እንደት መታደል ነው ወላሂ ማሻ አሏህ😢😢❤❤❤
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 18 күн бұрын
ይሄወ አባት ወላሂ ፍቅር ኖወት አይጠገብ ብዮታለሁ እኔ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 18 күн бұрын
አባቴ ናፈቀኝ. አዬ. ሰትል. አላህ በጀነተል ፍርዶስ. ያኑርልኝ አባቴ. ያረብ
@Ggg-gc3cy
@Ggg-gc3cy 17 күн бұрын
💔💔💔💔🥺🥺🥺
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 17 күн бұрын
አላህ ይረሀማቸዉ እማ😢
@RahmathRahu-r8y
@RahmathRahu-r8y 15 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብሽሪ🎉🎉
@HaniMolla
@HaniMolla 15 күн бұрын
Amin lk edee
@habiba.16.v
@habiba.16.v 18 күн бұрын
ጀማል በጣምጎበዝ መርጠህ ቆጆ ሚዲያ ስለቀረብ አላህ ያክብርህ🎉🎉🎉
@SusuFamily-c5o
@SusuFamily-c5o 17 күн бұрын
የኔ ውድ አባት 10 ልጆቹን በቆላ በዴጋ እየተንከራተተ በአንድ እግሩ እያነከሰ ሳይጎድልብን አሳድጎናል ጄግንነት ዴግነት የኔ ምርጥ አባት አሏህ እድሜውን ያርዝምልኝ ዱአ አድርጉልኝ ለአባዬ ጤናውን እንድሰጠው የኔ አባት ታሪክ ቢወራ አንድ መፅሀፍ ይወጣዋል
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 17 күн бұрын
እርጂም፡እዲሜና፡ጤናይሥጣቸው፡የኔምርጥአባት
@laylae-g7i
@laylae-g7i 16 күн бұрын
እረጂምእድሜከጤናጋር ያገሬልጆች
@GetuLegese-j1r
@GetuLegese-j1r 15 күн бұрын
አባታችሁ እርሜያቸዉን ያስረዝመዉ የሳቄምጭ
@abduseidadem9409
@abduseidadem9409 15 күн бұрын
አይዞሽ አላህ አፊያ ያድርግልሽ
@SusuFamily-c5o
@SusuFamily-c5o 15 күн бұрын
@@abduseidadem9409 አሚን ያረብ
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 18 күн бұрын
ፈቲ ፈገግታሽ እርጋታሽ 👌❤ ማሻ አሏህ እኔም በፈገግታ ጥርሴን ሳልከድን ጨረስኩት 😂❤ ጀማል ምርጥ ልጂ ነህ ደሞ ሀጂ የምታስደርግበትን ሪዝቅ አሏህ ይስጥህ።
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 18 күн бұрын
ማነው እደኔ በmiber tv የጦሳ ቤተሰቦቹን አጋጣሚ አጊንቶ የመጣ😍😍😍😍 ጀም መሻአላህ በትክክል የናትና የባትክን ሀቅ እየተዋጣክ ነው አላህ ይጨምርልክ¡¡¡
@mohammedjemal3376
@mohammedjemal3376 19 күн бұрын
ማሻአላህ ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ የምታቀርቡት ፕሮግራም ሁሉ በጣም ደስ ይላል የቱን ጠርቼ የቱን ልተወው በቃ ምን ልበላችሁ ብቻ ለዚህ ሙስሊም ኡማ አላህ እናንተን ስላመጣለን
@hayatali5711
@hayatali5711 17 күн бұрын
እደነዘዚህ አባት አገር ቢመሩ ጀግና አባት ❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 18 күн бұрын
የኔ ውድ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ጋሽየ ❤❤❤🎉🎉🎉ጀም ብድሩን በልጆችህ አግኘው የኔ ጀግና ወንድም 💪💪💖💖💐💐💐
@JhdhJdjjse
@JhdhJdjjse 16 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ግንመልከመልካምናት ደስስትል አነጋገሯ ለዛለው በዛላይ እርጋታዋ ፈገግተዋሲያምር ማሻአላ🥰
@UmuhalimaSeid-y2t
@UmuhalimaSeid-y2t 17 күн бұрын
መታደል ነዉ እድሜና ጤና ይሥጥልህ ቤተሰቦችህን ማሻ አላህ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 18 күн бұрын
ምርጥአባት❤❤❤ምርጥ እናት ምርጥልጅ ❤❤❤❤
@Dusta-e6z
@Dusta-e6z 17 күн бұрын
እረጂም እዲሜ ይስጥልህ ደጉ ያገሬ ሰዉ ከጋዜጠኛዋ ጀምሮ ትህትናችሁ ልዩ ነዉ ጀማል ምጥ ልጂ ካሳደጉ አይቀር ተባረክ እናት አባት በሂወት ሳሉ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@meditube4525
@meditube4525 17 күн бұрын
ችግሬን ወደ ጌታየ አስጠግቻለሁ ወላሂ አባቴና እናቴ እራብ ብለውኛል አላህየ የኔ መመኪያ መጠጊያየ በአንተ ረግጠኛ ነኝ ታገናኝኛለህ ኢንሻ አላህ አላህየ አማና ሀሳቤ ተሳክቶ ስገባ በሰላም አገናኘኝ ያረብ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 17 күн бұрын
አሚን ያራብ
@woyay2095
@woyay2095 17 күн бұрын
​@@alyayasenshewmolo3632 ኢንሻአላህ ያረብ
@semiramohammed2584
@semiramohammed2584 18 күн бұрын
ልጅ ማለት ልክ እንዳንተ ነዉ የኔ ምርጥ አባት እድሜና ጤና❤❤
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 16 күн бұрын
ማሻአላህ ደስየሚል ቤተሰብ ከልብ አዝናታችዉናል እናመሰግናለን
@hayatali5711
@hayatali5711 17 күн бұрын
የሁላችንም በሀል በጣም ነው የሚያምረው ጥላቻን ያጥፍልን ሀገራች በፍቅር በሰላም በጥጋብ ታብብ ኢንሻአላህ
@GhjHytr
@GhjHytr 16 күн бұрын
ወላሂ አተልጅ ምንኛ የታደልክ ነህ ወላሂ ያባት የናት ሃቅ እየተዋጣህ ነው ወላሂ ደስ አሰኘሀቸው ❤
@HaroonKhan-wk1ew
@HaroonKhan-wk1ew 15 күн бұрын
ይህን ልጅ እዴት አድርጌ እደማማሰግነው አላውቅም ግን ሃቀኘ ማንነቱን የማይዘነጋ የአደገበትን የማይሸሽ ምርጥ ወሎዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@halemayimam
@halemayimam 17 күн бұрын
👍👍😘😘 ዉይ አባታችን በሳቅ ገደሉንኮ ጦሳየ ማሻአላህ ጎበዝ ነህ በርታ እዲህ የወሎን ወገ ባሀል ለአለም ህዝብ ለማሳየትና ለማስተዋወቅ እየጣርክ ሰለሆነ እናመሰግናለን ይህ ጂምሩ ነዉ ሰለወሎ ብዙ መልካም የሚወሩ የሚነገሩ ነፍ ነገሮች አሉና በርትተሒ ለመሔዲ ለመስራት ያብቃህ ወዲም አለም በርታልን የእዉነት ደስ እያለን ነዉ የምንከታተልህ እሺ 💐💐💐💐💐💐
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 18 күн бұрын
አላህዬ አባቴን አንተ ጠብቅልኝ እንዳስደሳው 🥰 የኔውድ አባት ወንድም ጀማል ምርጥ ልጅ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ
@GenetYimer-th7zn
@GenetYimer-th7zn 16 күн бұрын
ጦሳ ይቱብ ተባረክ ከተወለደ ልጂ እንዳየነው ስንት አለ በወላጆቹ የምድር👍👍👍
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 19 күн бұрын
ማአሻ አላህ ደሰሰ ብሉኛል የሆነ ፕሮግራም ላይ እዲቀረቡ ምኞቴ ነበር አልሃምዱሊላህ የኔምረጦች ጀግና ልጁ🎉🎉
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p 18 күн бұрын
የእኔ አባት ጀማልየ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ትንሽ ቅር ያለኝ የነቢ ያለህ የሚሉት ነገር ነው ያአላህ ብቻ እንድሉ አሳታውሳቸው ሀሊመቴ ቁርጥ እናቴን ነው የምመስሊኝ የእኔ ፍልቅልቅ
@ኑራNurawasieTube
@ኑራNurawasieTube 18 күн бұрын
አይ ሁሉም ቤተሰብ ናቸው አይተውም መድከምነው 😢
@ተሼ
@ተሼ 18 күн бұрын
እኛም እንል ነበር ትተናል። በርጋታ መንገር አለብን ​@@ኑራNurawasieTube
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 18 күн бұрын
ደምሩኝ
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p 18 күн бұрын
@@ተሼ ልክ ነው አኔ አባቴ ሲመርቅ እናት እና አባቴ መጀን ይል ነበር አሁን ግን ትቶል
@Tinkshu
@Tinkshu 15 күн бұрын
ሳይሞቅ ፈላ ምን አገባሽ ደንቆሮ😊😊😊😊
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 15 күн бұрын
ማሻ አላህ ጀማል መብሩክ የረ ቢበሮች ምን ላርጋችሁ ወላሂ እዴት እተደሠትኩት ወላሂ ለሙሥሊሙ ያላችሁን ክብር መናገር አልችልም አላህ የጨምርላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SadieSeyd-g2c
@SadieSeyd-g2c 18 күн бұрын
ወይኔ የነዚህ ሰወች ልጅ ዉጭ አገር ያለሺዉ ታድለሺ እንደዚህ ስታያቸዉ ደስታሺ ታየኝ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ ቤተሰቦችሺን🎉🎉
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 17 күн бұрын
ዉጫሀገር ልጂ አላቸዉደ?🥰
@MonaayalewuAyayalewu
@MonaayalewuAyayalewu 17 күн бұрын
አወ​@@mariamfanta5656
@HalimaAhmad-ow3wx
@HalimaAhmad-ow3wx 17 күн бұрын
ሁለት ልጂ አላቸው እውጭ​@@mariamfanta5656
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 17 күн бұрын
ሑለት
@Merisha-i4v
@Merisha-i4v 16 күн бұрын
@@mariamfanta5656 አዎ
@mekiayAhmed
@mekiayAhmed 19 күн бұрын
የአላህ እንደት ደስስስ የሚል ቤተሠብ ነዉ መወዳዎች በጣም ነዉ የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 💐💐💐💐🌹🌹🌹
@fayikajemal4636
@fayikajemal4636 18 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ራጅም ሃይት ያኑርችሁ 🥰🥰ድስ ሲሉ ❤️❤️❤️
@رحيم-ب7ظ
@رحيم-ب7ظ 17 күн бұрын
ጋዜጠኛዋለራሱ የነሱውየቤትልጂነው የምትመስይው ማሻአላህ የኔውዲ እናመሰግናለን
@AbuAyub-c9z
@AbuAyub-c9z 17 күн бұрын
ማሻ አላህ ሽኽ ስይድ እንድሆኑ ዱናዊም ነገር አስተምሯቸው ሃጅና ኡምራ አስድርጋችው ጀማል ❤አላህ እድሜ ይስጥልህ
@f-io7sj
@f-io7sj 18 күн бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ ያርብ ጅግና ወድም ጀማል አላህ ጀዛህን ይከፍልህ አባቴን ያሥታውሱኝል አባት እናት ያላችሁ እርጅም እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ ያርህማን ❤❤❤❤እድኔ የሆናችሁ በሙሉ አላህ ይርህማችው በሎልኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 18 күн бұрын
ደምሩኝ
@ZinetYimer-pg5oc
@ZinetYimer-pg5oc 18 күн бұрын
አላህይራሀማቸው ሁፒ
@f-io7sj
@f-io7sj 18 күн бұрын
አሜንን ያርብ​@@ZinetYimer-pg5oc
@Fatuma-f3i
@Fatuma-f3i 16 күн бұрын
አሏህ ይርሀማቸው ❤
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 16 күн бұрын
አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ለኛም ቤተሰብም ይስጥልን
@YusufAbdellah-wh2dr
@YusufAbdellah-wh2dr 12 күн бұрын
ማሻአላህ። እኔም እናትና አባቴ ተምሬ ትልቅ ደረጃ እንድደርስ በጣም ይመክሩኝ ነበር። እናቴ አምስተኛ ክፍል እያለሁ ሞተች። እና ህይወት ከባድ ነበረች ለኔ። አሁን የዩኒቨርስቲ መምህር ሆንኩኝ። ኢንሻአላህ አባቴን ማስደሰት ነው እምፈልገው አሁን። ።።።።።።።። እናትም አባትምለዘላለም ይኑሩ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 17 күн бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ የወሎ ነፀብራቅ የወሎ ፈርጦች እናት አባት ልጅና ቤተሰባችሁ አልሀምዱሊላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@emubilal3143
@emubilal3143 18 күн бұрын
የሚያስቀኑ ቤተሰቦች አላህ ይጨምርላችሁ😍😍😍ለምርቃኑ አሚን ያረብ🤲
@HalimaAdam-q4c
@HalimaAdam-q4c 17 күн бұрын
ማሻአላህ የዋሁ የወሎ ሰው ❤❤❤❤❤❤
@umhafsa
@umhafsa 19 күн бұрын
የአላህ ስጠብቅ ጭራሽ ግን እናተላይ አልጠበኩም ነበር በጣምደስ ያለኝ❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 18 күн бұрын
ደስይላሉ ደምሩኝ
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 18 күн бұрын
እእእ አልክ አልክ እና ደግሞ እናው ሚበር አመጣሀቸው 🤔🤔 ማሻ አላህ ጀማል ማሻ አላህ ምርጥ ልጅ ነህ የቤቸሰብህን ፍላጎት የምትሞላ እድሜ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 19 күн бұрын
Mashaallah ላይክ አድርጉው ደስ ሚሉና ፋታ ያሉው ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቸው አባባ በሳቅ ሆዴን አመመኝ በሳቅ መንበር እናመሰግናለን😂😂❤❤❤❤
@SaraMohammed-nr5dd
@SaraMohammed-nr5dd 17 күн бұрын
ጀግና አባት ሳይማሩ ያስተማሩ አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 18 күн бұрын
ማሻአላህ ጀማል አላህ አጂርህን ይክፈልህ እናትና አባትህን ስለምትከባከብ ግን ዱኔ ብቻ ምንም ጥቅም የለው ነገ ጥለነው እኔሂዳለን ድናቸውን እዳውቁ እገዛቸው ሺርክ ውስጥ ነው የሉት ከአላህ በቀር ቢሌላ መማልም ሆነ መጀን ማለት አይፈቀድም በኢስላም ሶላት አይሰገዱ እደሁ አሰገዳቸው ዳእዋ እደሰሙ አድርጋቸው የዘላለም ቤታቸን ቀብር ነው ይሂ ዱኔ ከፈንም ደላንም አገኘንም አጣን አጭር ጊዜ ነው ወድሜ እሰብበት በተረፈ እኔ በጣም እከታተልሀለሁ አድነቂህ ነኝ ጡሩና መልከም ሰነመግባር የለህ ነህ ሁላቸንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@MuniraBedru-w9f
@MuniraBedru-w9f 18 күн бұрын
በረካ ሁኚ❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 18 күн бұрын
መሻአላህ ደምሩኝ
@aminasurur2523
@aminasurur2523 17 күн бұрын
አሚን ያረብ
@Alaheisone
@Alaheisone 16 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ከዚህ በላይ ያስደስታችሁ ወድሜ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ❤❤❤❤
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 16 күн бұрын
ጀግና የሆኑ አባት የኔአባት እግዚአብሔር አሰባችሁበት ደርሶላችሁአል ልጀወት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይባርከወት እዳው ሁሉነገራቸውእኮ አጎቴንነውየሚመስሉኝ❤❤❤❤
@mercymercy7859
@mercymercy7859 16 күн бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ልጅ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ያቆያቺሀቹሀ
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ 17 күн бұрын
የኛ የወሎ አበባዎች አቤት ስወዳቼው ይሄን ቤተሰብ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o 18 күн бұрын
ማሻአላህ ጀማል አላህትልቅ ደረጂያድርሥህ እጀምእድሜ ለሁሉም እናትእናአባት
@sg2114
@sg2114 17 күн бұрын
Masha Allah
@myoutube1806
@myoutube1806 17 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው ደስ ሲሉ ማዘር ፍቅራቸውን ሲገልፁ እወደዋለሁ ሲሉ ፋዘር እንደት እንዳሳቁኝ አይ የገጠር ስው ፍቅር በተግባር ነው እኔም በቤተስቦች ያየሁት አሉ እንጂ ያሁኖቹ ዛሬ ማሬ ሱሱ ብሉ ነገ ፈሴ የሚባባሉ ክክኪ እንድህ ከመባባል አላህ ይጠብቀን እና የፈዘር ፍቅር በተግባር ነው አላህ የተግባሩንም የእውነት ከሆነ የፍቅር ገለፆውንም የምንኖረው ያድርገን ካልሆነ ግን በንግግር ከመግለፆ በተግባር ጥሩ ባል እና ሚስት ሆኖ ማሳየትን ማየትን እመርጣለሁ መምህር ጀማል ጎበዝ በርታ ግን የእኔ ወንድም ድንህንም ብትማር በተለይ ተውሂድ ለቤተስቦችህም ከዝህ በላይ ትጠቅማቸዋለሁ ያላለህ የነቢ ያለህ አይባልም ታስተምራቸው ነበር ያው ስለለመደባቸው ቶሎ ላይስሙህ ላይለምዱ ይችላሉ ግን ሰበቡን አድርስ ልጂህንም ቁርአኑንም ትምህርቱንም እንድማር አድርገው አላማዊ ትምህርቱን ላይ ብቻ ትኩረት እንዳታደርግ የእህትነት ምክሬ ነው በርታልን
@رحيم-ب7ظ
@رحيم-ب7ظ 17 күн бұрын
ረጂምእዲሜናጤና🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@ZinetAhmedZinet
@ZinetAhmedZinet 16 күн бұрын
ማሻ አላህ የኔ አባት ትልቅ እድሜ ከጤናጋር ይስጦወት
@mekiamekia459
@mekiamekia459 19 күн бұрын
ደስ ሲሉ እንኳን ቀረቡ ❤
@فاطمةعبدُإثيوبيا
@فاطمةعبدُإثيوبيا 17 күн бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከሏ ወድሜ ጀማል እድለኛ ነህ ከዱኒያ ደስታዎች ውስጥ ትልቁን ነገር አሏህ ሰቶሃል አሏህ በአፊያ ያቆያችሁ
@tesfasnqey6690
@tesfasnqey6690 15 күн бұрын
Mashallah we should encourage our muslim youtubers i feel happy to see educated women with their hijabs.❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@wgggaha290
@wgggaha290 17 күн бұрын
ወንድም ጀመልን (ጦሳ ቲዮብን) አይቶ ወደ መንቢ ቲቨ የመጣሁ ወንድም ጀማል እንወድሃለለን እግዚአብሔር አምላክ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይህ
@hayatmuhammed1810
@hayatmuhammed1810 19 күн бұрын
ማሻአሏህ ማነዉ እንደኔ ደሥ ያለዉ ሜበር ቲቪ ላይ በመቅረበቸዉ በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 16 күн бұрын
ማሻ አላህ እዴት ደስ ይላሉ አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ ይስጠቹሁ
@Truth-zf1fh1
@Truth-zf1fh1 15 күн бұрын
አላህ እድሜያችሁ ያርዝም፤ ያቆያችሁ፤ አይለያችሁ።
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 18 күн бұрын
የእኔ አባት እዴት እደሚያምሩ ጀግና ልጂ ነህ አተም አባትህ ምርጥ አባት ነው ይገረማል እደዚህ አይነት አባት አለ እረጂም እድሜ ይስጥልህ
@adem364
@adem364 19 күн бұрын
ይሄን ቤተሰብ እንዴኔ፣የሚወዳቼው ወይኔ ስውዳቼው ❤❤❤❤❤
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 8 күн бұрын
የሀገሬ ልጅ ጥሩ ስብእናና ስርአት ያለው ጋዜጠኛ ፕሮግራሙ እወደዋልሁ የህገሬን ናፍቆት እንድወጣው ያደርግልኛል ቤተሰቦቹም በጣም የገባቸው ደስ ይላሉ እርሱም እነርሱን ማክበሩና ውለታቸውን ለመመለስ መጣሩ ደስ ይላል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከው🙏🏾
@የኛFamilyShow
@የኛFamilyShow 15 күн бұрын
የኔም አባት እኔን ለመቀየር እኔ ሳጠና እሱ ከብት ይጠብቅ ነበር አልሀምዱሊላህ የሱ ልፋት እኔን አንደላቆ ያኖረኛል አባት በህይወት ኖሮ የልጅን ማዕረግ ማየት ትልቅ ኒዕማ ነዉ አመስግን፡፡አባቴ አላህ ይርሀምህ😢😢😢😢😢
@مممم-ل6خ2ر
@مممم-ل6خ2ر 18 күн бұрын
የኔ አባት ወላሂ እደናተ ሁሉም ወድ ሴትን ቢረዳ አላህ ያቆያችሁ
@Mahmmedhssen
@Mahmmedhssen 16 күн бұрын
ጀም እድሜና ጤናይስጥልህ ቤተሰቦችህን😊
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 17 күн бұрын
ጦሳ ቱዩፕ የኔምርጦች በሚንበር ቲቪ ሰላየኃችሁ ደሰ ብሎኛል አላህ ይጨምርላችሁ❤
@RabiaAhmed-n1d
@RabiaAhmed-n1d 18 күн бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲሉ ውሎ ግራግሩ 😂😂😂😂😂😂
@ነኢማ-ረ7ሐ
@ነኢማ-ረ7ሐ 18 күн бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ እያለቀስኩ ነው ያየሁት
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 16 күн бұрын
ልጂ ይወጣልህ /ሽ ተብሎ ምርቃን ቀላል አደለም ወላሂ ያረብ የወላድ መካን እዳታዴርገን እኛም የወለዱንን የምንከባከቡ አላህ ያድርገን ያርብ❤❤ ሲሞቱ ወየው ወው ተማለት እዳሉ ማስዴሰት ነው❤❤❤
@Merisha-i4v
@Merisha-i4v 19 күн бұрын
የኛ ጀግና ዎንድም የኛ ትሁት መምህር በዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ከን ቤተሰብህ 🌹
@fatumahtube7052
@fatumahtube7052 6 күн бұрын
ማሻአሏህ ጀማል አሏህ ላተም ለቤተሠቦችህም እረዝም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@MedinaMuhammed-o9e
@MedinaMuhammed-o9e 16 күн бұрын
ማሻአሏህ አለህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@فطوم-ن4غ2ج
@فطوم-ن4غ2ج 17 күн бұрын
ደስ፣እሚሉ፣አባትረጅም፣እድሜ፣ከነቤተሰቡ፣አሏህ፣ይስጣችሁ፣የምር፣አባቴን፣መሰሉኝ፣አስለቀሱኝ፣የምር❤❤❤
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 18 күн бұрын
ምንኛ መታዴል ነው ልጂ እዴዚህ ባባትና በናት መመርቅ😢😍😍
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 19 күн бұрын
ማሻ አላህ ሚንበር ላይ ቀረባችሁ የጀም ቤተሰቦች
@jemalseid7634
@jemalseid7634 18 күн бұрын
እኔም ያንን በሻሻ ፈገግታው ብቻ የሚያጠግበውን አባቴን ካጣሁት ቆየት አልኩ አባባ አላህ የጀነት ያርግህ
@seadaahmed6820
@seadaahmed6820 16 күн бұрын
እኔም😢😢😢
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ 19 күн бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ደስስስ አለኝ ስለቀረቡ❤❤❤
@Hawi704
@Hawi704 18 күн бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ እነዚህን ቤተሰቦች ስወዳቸው ቢንበር ቲቪወች አላህ ያክብራችሁ አክብራችሁ ስለጋበዛችኋቸው❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰
@ماريماحسن
@ماريماحسن 18 күн бұрын
የጀማልእናትመሳቅብቻነዉ ሚሰኪንናትወላሂ ማሻአላህ እዲሜአቹህንእረጂምያርገዉ
@Jemila266
@Jemila266 16 күн бұрын
ሃሊመት ምርጥ ሴት ናት ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 17 күн бұрын
ሚንበሮች በጣም እናመሰግናለን
@ፋፊቱዩብ
@ፋፊቱዩብ 18 күн бұрын
የኔአባት የኔናት እድሜናጤና ይሥጣችሁ ሠላም ለቤተአማራ
@ethio640
@ethio640 16 күн бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ♥️♥️
@werehimenomeda7223
@werehimenomeda7223 14 күн бұрын
ወንድም ጀማል ከአንተ ብዞቻችን ተምርናል ቤተሰቦችህን አላህ ይጠብቅልህ ወንድም ኩራታችን መከታችን በርታ።
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 19 күн бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ አልሀምዱሊላህ ያረብ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 17 күн бұрын
😂😂😂የመጨረሻ ነዉ ደስ የሚሉት 😂😂😂 ብቻዬን እንደ እብድ እየሳቅሁ አየሗቸዉ ቀጥታ ከጦሳ ቲዩብ ❤😂
@Bintmohammed-m6v
@Bintmohammed-m6v 18 күн бұрын
ማሻ አላህ ወሎን በዚህ ቤተሰብ ውስጥ ማሳያ ነው በዚህ መምጣታቸው ደስ ያሰኛል ደጉ የወሎሰው ሳይኖሩ ኖረው ነው ያሳደጉን ወረቢ እኔ ራሱ አባቴ አድቀን መቶኝ አያውቅም እናቴ እኳ ትንሽ ድምፃን ከፍ አድርጋ ስትቆጣን እሷን ነበር ተይ አድ ነገር ቢሆኑብኝ ይል ነበር የኔ መልካም አባት አብዘሀኛው ነው የወሎሰው አርሶ አደሮች ሳይኖር ያኖሩን እድህ ነው ሳይማሩ ያስተማሩ ወረቢ እኔ ለባቴ አሁን ነው ማመስገን የጀመርኩት ዉሎየን እኳ አጉል ከሆነ ሰውጋ እዳልውል እከሌ ወጣ ያለ አጎነገረ አይባት አለሁ ከከሌጋ እዳላይሽ ይል ነበር ያናደኝ ነበር በሰአቱ እብዶቹ ጋር ካላበድኩ ብየ ነው መሠለኝነር አሁን አይደል የገባኝ😁😁 ስለድን እኳ እውቀት ሳይኖራቸው ግን ደግሞ ካወቁት በላይ ስራአትን አስተምረውናል❤ረጅም ሀያት ይስጥልን ወድም ጀማል አተን አለማድነቅ አይቻል አባባ እና እማማንም ረጀም እድሜ ይስጥልን የማይጠገቡ ቤተሰቦች
@AminaAm-y6q
@AminaAm-y6q 18 күн бұрын
ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከሙሉጤና ተመኘሀላችሁ❤❤❤❤❤🎉
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 15 күн бұрын
ጀማል ወንድማችን ታድለሀል የእናት አባትን ደስታ እንደማየት መታደል የለም ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ❤እስኪ እህት ወንድሞቸ እኔም የእናቴን ደስታ እንዳይ ዱአ አድርጉልኝ🎉❤🎉❤
@AbeduAbedu-lt8gi
@AbeduAbedu-lt8gi 17 күн бұрын
የወሎ ለዛ እድሜ ጀባ ብለናል መገን ወሎ የጉድ ሀገር አሏህ ይስጥልን ፈቲህ አንቺን እንዴት(አቡፊሊስጢን) እንደማከብርሽ ወላሂ የምትፈሊጊውን አሏህ ይስጥሽ(
@ErahmetMuhamed-hf4rk
@ErahmetMuhamed-hf4rk 18 күн бұрын
ጀማል ማሻአላሕ ወላሒ ነው የምልሕ አባባ ሑሉነገራቸው አያቴንነው የሚመሥለው አያቴ አለ የሚገርመው ነገር አወራራቸው እኳ አንድነው የኔ አያትግን ትንሺ ደክሟል የመኪና አደጋ ደርሶበት አይኑም ትንሺ ደክሟል የኔውድአያት
@teumayimen5881
@teumayimen5881 17 күн бұрын
ስለጋበዛቺኋቼው እናመሰግናለን መልካም ነው የኛ ሀገር ሰው በስደት ላይ እነሱን ሳይ ቤቴሰቦቼን ያየሁ ይመስለኛል
@JhdhJdjjse
@JhdhJdjjse 16 күн бұрын
እረጅምእድሜከጤናጋር አላህይስጣችሁ ደስየምትሉቤተሰብ ናችሁ ማሻአላህ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝትይበል🤗
@MonaayalewuAyayalewu
@MonaayalewuAyayalewu 17 күн бұрын
ጀምየ ቃልህን ጠብቀህ ለዚህ በመብቃትህ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw 19 күн бұрын
ያረብ አላህየ እኔም እናትና አባቴን ለማስደሰት አብቃኝ የአላህ😢
@AminaAm-y6q
@AminaAm-y6q 18 күн бұрын
አሚን አላህ ያቆይልን❤❤❤
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 18 күн бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ሚንበሮች ማሻአላህ አልታቻላቹሁም ምርጥ ፕሮግራም ነው እያቀረባቹህ ነው ጀዛኩሙላሁ ኸይር እወዳቹሀላሁ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ይወደዳቹህ አሚን አላሁማ አሚን❤❤❤❤❤❤❤
@sof-bq8tk
@sof-bq8tk 17 күн бұрын
መታደልህ የኔ ወዲም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asereshabeshawit8619
@asereshabeshawit8619 17 күн бұрын
የናቱ ፈገግታ በጣም ነወ ደስ የሚለዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ መሻ አሏህ
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 18 күн бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ቤተሰብ አባት ንግግራቸው ተመቸኝ መማር ሌላ ቢቀር አንብበህ ትበላለህ ትልቅ አባባል ነው
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 18 күн бұрын
ወላሂ ከሚንበሮች ሚገርመኝ የጋዜጠኞች ነው ሴቶችም ወንዶችም ማሻልህ ገራሚ ነው ኑራቸው ፈገግታቸው ችሎታቸው ሁሉንም አሞልቶ የሰጣችሁ ማሻላህ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 13 күн бұрын
የኔ ምርጥ ወንድም ጀማል አሁን እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤ ዋው ጋዜጠኛዋ ልዩ ናት❤❤
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
🛑🛑የእህቴ ሽምግልና
21:25
Michael vlog
Рет қаралды 4,3 М.
chor chor chor 🤣 #shortsvideo
0:16
arati sahani & jyoti 2.0
Рет қаралды 20 МЛН
ФИНАЛ / 4х4 ЖҰЛДЫЗДАР ШАЙҚАСЫ
5:3:21
DOSYMZHAN
Рет қаралды 93 М.
«Келінжан 4» телехикаясы. 25-бөлім /Телесериал «Келинжан 4». 25-серия (субтитры на рус)
34:56
Khabar TV - Шоу, телехикаялар және бағдарламалар
Рет қаралды 1,2 МЛН
Света Кемер Учится в Школе Полицейских !
29:20
Луномосик
Рет қаралды 1,3 МЛН