ሐይማኖታችን ላይ የሚያስቀረንን መልስ እንፈልግ ነበር! ||የኔ መንገድ|| ሚንበር_ቲቪ

  Рет қаралды 109,705

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 529
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ወላሒ አድስ እስልምናን ነው የተቀበሉት ግን ስለ ድናችን ከኛ ከነባሮቹ ሙስሊሞች አሥበልጠው ያቃሉ ያረብ መገን ነቭሲ
@اميرالرقاد-ض9س
@اميرالرقاد-ض9س 2 жыл бұрын
Mashalahi alahi yichanerilachihu
@ሀያትካሳየ-ወ8ዀ
@ሀያትካሳየ-ወ8ዀ 2 жыл бұрын
እናተም እወቁ እስከመቸ በኛ እየናችሑ ትኖራልልችሑ አልሃምዱሊላ ክክክክክ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 2 жыл бұрын
አላህያጽናሽ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you l Love you so much you're the best and you are a great girl
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 жыл бұрын
እኔምራሱ እንዳዛ ነው ምላው
@rameewaguan7949
@rameewaguan7949 2 жыл бұрын
ልዩ ጥንዶች አላህ ያቆየቹ
@yygg7349
@yygg7349 2 жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ይጨምሪለቺ
@Adiltube5024
@Adiltube5024 2 жыл бұрын
ወጣትነት የእድሜያችን አስኳል ክፍል ልክ እንደ አስሀቡል ካህፍ ወጣት ጎበዝ እና መመራትን የተጨመረላቸው፣ ስለ ጌታችን ፣ስለዲናችን ለመናገር የማንፈራ እንደ እነሱ ለአንድ ዓላማ በአንድ መንገድ ተጓዥ እንሁን ❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️ ለጭንቀታችን ማስወገጃ በሀቢባችን ላይ ሰለዋት፣ ከመሲህ ደጃል ፈተና መጠበቂያ ካህፍን፣ለሀጃችን መሳካት ዱዓን የምናበዛበት ያማረ ጁምዓ ይሁንልን
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 2 жыл бұрын
ሷላላህ አሌህ ወሰላም
@ganaganat1948
@ganaganat1948 2 жыл бұрын
ሰለላሁ.አለይሂ.ወሰለም
@ebrahimnesran1210
@ebrahimnesran1210 2 жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለው ጀነተል ፍርዶስነበር ምቀርበት ለሠለምቴ ሁሉ አላሕእናትአባቶቻችንም እሕትወንድሞቻችንም ይስጣቸው እኝንም አላሕ ያፅናን
@ሰሚራደረበ
@ሰሚራደረበ 2 жыл бұрын
አሚንንንንንያረብ
@mubarakma99
@mubarakma99 Жыл бұрын
Amin
@FAs-k5d
@FAs-k5d Күн бұрын
አሚን ውዴ
@ኢስላምነውሄወቴ
@ኢስላምነውሄወቴ 2 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ሲሉ ማሻአላህ እሲ ዱአ አርጉልኝ ቁረአን እዲገባኝ ለናተም አላህ ያግራላችሁ😢😢
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Fatom-bd8xr
@Fatom-bd8xr 10 ай бұрын
​@@ሉባባነኝያላህባራእምን
@Jemila-xr3te
@Jemila-xr3te 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀባይቢ አላህ ኢስቲቃማውን ይስጠን፡ለሁላችንም መጨረሻችን ይመር ያረብ ውብ ናችሁ ሀቂቃ እስከወዲያኛው አይለያቹ በጀነቱ ያረቢዋ!!!
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም 👍👍👍
@khairioibrahim4586
@khairioibrahim4586 Жыл бұрын
Selelahu 3aleh weseleme
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 2 жыл бұрын
በቃ እስልምና ከሰነ ምግባር ማማር ይጀምራል ስነምግባራችሁ ራሱ ውብ ነው እርጋታችሁ😍እንኳንም አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራችሁ እስከመጨረሻውም ያፅናችሁ ያፅናን ሞታችንን በ ላ ኢላሃ ኢለሏህ መንገድ ላይ ያድርግልን
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 Жыл бұрын
አሚንንንን🥰🥰🥰🥰🥰
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 Жыл бұрын
አሚን
@ማኛይሁን
@ማኛይሁን 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ይገባህ እናተንም አላህ ያፅናችሁ ያፅናን ያረብ
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ 2 жыл бұрын
ያረብየነገዋን ቀን አደራህን በሰላም አስጀምረህ በሰላም አስጨርሰን ፕሮግራሙን ለማሰናከል ምታሴሩ ሁሉ አላህ ያዋርዳችሁ ያኡመታል እስለም በዱዓ በርቱ😔🤲
@حواسعيد-ز5ط
@حواسعيد-ز5ط 2 жыл бұрын
امين امين يارب يارب 🤲
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 жыл бұрын
ያረቢ ማሥታወቂው ያሠለቻል ቀነሥ አረጉት የኔመገድ አጭረነው ማሥታወቂው እረዠምነው
@khadirali7437
@khadirali7437 2 жыл бұрын
የገቢ ምንጫቸው ስለሆነ መታገስ ግድ ነው
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 жыл бұрын
@@khadirali7437 እኔደሞ እግዶቾን አይቼ መተኛት ፈለኩኝ እዳልተወው ጎጉቻለሁ ነገ የመዳም ሥራ እዳይቀረ ምንላረግ
@Meryem-d4w
@Meryem-d4w 2 ай бұрын
lemn eyasalefsh atayiwum wudua
@Meryem-d4w
@Meryem-d4w 2 ай бұрын
eyasalefachu mayet yichalal wudoch
@aaii2973
@aaii2973 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚሉት አይለያችሁ ሀያታችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ጥሩ ቤተሰብ መስርቱ
@meymunaebrahim5222
@meymunaebrahim5222 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ እስልምናችሁንም አላህ ከናንተ ጋ ያቆይላችሁ ለሁላችም በኢስላም አቆይቶን መጨረሻችንንም ያሳምርልን
@عثمان-ص1ر
@عثمان-ص1ر Жыл бұрын
አሚሚሚሚንንንንንንንንአላሁም አሚንንያረብ አላሂሰላቱወስልም
@foreverinmyheartalwaysonmy732
@foreverinmyheartalwaysonmy732 2 жыл бұрын
ወላሂ በማስታወቂያ ምክነያት የኔ መንገድ ያስጠላኝ ነው በፈጠራቹው ማስታወቂያ ቀንሱ ሹ ሀዳ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 2 жыл бұрын
ክክክክክ እኔ እራሱ አንድ ማስታወቂያ ስንቴ ነው የሚስተዋወቅው አንዴ አይበቃም እንዴ ስንቴ ነው የሚደጋገመው
@foreverinmyheartalwaysonmy732
@foreverinmyheartalwaysonmy732 2 жыл бұрын
@@zedzedti54 አሳልፋለው ግን በጣም ይሰለቻል ከ10ደቂቃ በላይ ማስታወቂያ
@foreverinmyheartalwaysonmy732
@foreverinmyheartalwaysonmy732 2 жыл бұрын
@@bedryaahmed6896 ክክክ በማስታወቂያ አዛጉን እኮ
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ KZbinአይኑር ወላሂ
@khadirali7437
@khadirali7437 2 жыл бұрын
መታገስ ግድ ነው ማስታወቀያ ካልሰሩ በምን የገቢ ምንጭ ይተዳደሩ?
@neimayimam5079
@neimayimam5079 2 жыл бұрын
ያኡመተል ሙሀመድ የነገዋን ቀን ዱአ እንደራረግ አይናቸው የቀላ ምቀኞች አሰፍስፈውብናል👈👈👈👈👈
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Жыл бұрын
1 ምርጥ መሪ 2 ምርጥ አባት 3 ምርጥ አዛኝ. ኬትኛዉ ጀምሬ ኬትኛዉ ልጨርሠዉ አላህ ሢመርጥ እዲ ነዉ እደመረጣቹ አላህ ያፅናቹ ያፆናን አላህ ሣሊህ ልጅ ይሥጣቹ. ከጤናቹ ከፍቅራቹ ቤታቹ ላይ አሀዘን ይራቅ. አሚን አላሁማ አሚን
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ የፈለገው ይመራል ምርጥ ጥንዶች ማሻአላህ
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አለህ ይጫምሪለቹ ውዶቼ. ስለ የስን ኑሩ ጡሩ ነገር መውራታቹ በጠም ደስ ብሎኛል እኔም የስን ኑርን ትምህትርት በጠም ናው የምዋዳው. ውስጤ ናው
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
አላህ ያፅናችሁ ሙስሊም መሆን መታደል ነው ሌላ ሀይማኖት ቢሆን ይተሻሹ ይላላጡ ይሳሳሙ ነበር ሙስሊም ግን ስነ ምግባሩ ብቻ ይማርካል አለሀምዲሊላህ ገር ፍሬድ ቦይ ፍሬድ እያሉ ይላላጡብን ነበር ባደባባይ ግን እስልምናን የምወደው በምክንያት ነው እርጋታቸው አለባበሳቸው ጨዋነታቸው ማሻ አላህ ማሻ አላህ አለሀምዲሊላህ ሙስሊምኮ ሀያ አለው ሱብሀን አላህ
@loveethiobia3099
@loveethiobia3099 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለሳምንት ያደረሰን ጌታ ምስጋና ይገባው
@redi_tube
@redi_tube 2 жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የፈለጋችሁት የጠየቃቸሁትን ሀሉ ይስጣቸሁ ሷሊህ ሷሊህ ልጆችን ይስጣቸሁ
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ አላህ በፉቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ ጀነተል ፊርድኦሥን ይወፉቃችሁ
@hgg6334
@hgg6334 2 жыл бұрын
ማስታወቂያዉቢቀርወይምቢቀንስደስይላል
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ ማሽ አላህ እንካን ወደ ዲነል ኢስላም አላህ አመጣቹህ ቤተሰቦቻችህን አላህ ሂድያ ይስጣቸው ያረቢ
@fatumaedris5286
@fatumaedris5286 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አስለቀሳችሁኝ. አላህ ከመራን ቡሗላ አያጥመን ቅኑን መንገድ ይምራን አልይ ኢብን አቡ ጧሊብ ራዲየላሁ አንሁ እዳለው. ልባችን ውስጥ ያለውን ሰላም ቢያውቁ. ኖሮ ካፊሮች በሰይፍ ይፋለሙን ነበር አላህ ዱኒያ ላይ የልብ መረጋጋትን ሰላምን ይስጠን. ኢንሻአላህ እውነታውን እያወቁ እህት እና መድሞቻችን ወደ እስልምና ይመጣሉ
@reemreemo8751
@reemreemo8751 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር 💥💥ሁሉም ፕሮግራሞች አዳዲስና ገራሚ ናቸው ሱብሀነአላህ☝🏼
@የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ
@የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ከሡዋሊህ ልጆችጋ ይስጣችሁ
@Tube-mt9by
@Tube-mt9by 2 жыл бұрын
ምምበሮች.በርቱ እሄ ፕሮግረም.ለብዙ ሰወች የህዳየ ሰበብ ይሆናል እንሸ አለህ..
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም እስልምናን ተረድተውታል ያዩበት አንግል በራሱ የልጆቹን አስተዋይነት ነው የታዘብኩት አላህ ባላችሁበት በርቱ ለብዙ ምሳሌ ትሆናላችሁ
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube 2 жыл бұрын
💕💕ስወዳቹህ 👍👍👍❤️
@nevergiveup3235
@nevergiveup3235 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የኔ መንገድ ፕሮግራም በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ለብዙ ሰዎች ለሂዳያ መስመር ለብርሃኑ መንገድ መጀመር ሰበብ ትሆናላችሁና አላህ ጀዛችሁን በኸይር ይመንዳችሁ ሁላችንንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አላሁ( ሱወ) የፈለገውን ይመርጣል አላህ ለኸይር ነገሮች ይወፍቀን ልባችንን በእርሱ መንገድ ላይ ያፅናንን
@abdurahmannesru5198
@abdurahmannesru5198 3 ай бұрын
አልላህ ይባርክላችሁ ያማረ መንገዱን ያሳያችሁ ጌታ
@elhamyehibaenat6886
@elhamyehibaenat6886 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያቀናውን ማንም አያጣምመውም ደስ ይላለሰ አላህ ያፅናችሁ በተረፊ ማስታወቂያዎች በይበዙ ሰው ስለሚሰለች
@semira541
@semira541 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ አህለን የኔመንገዶች (ዛሬ ግን በጣም ውስጤ ተረብሾ ነው የመጣሁት በስ አላህ ይስቱር አላህ አገራችንን በስልምና ያጥለቅልቃት በቁርአኑ ውድድር ልቤ ተሰብሯል
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Quran wididir lib aysebirim minew bemeketilew yisakalishal.
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሁላችንም ልባችን ተሰብሯል ወላሂ እኔግን የገረመኝ ቢያንስ ህንን ፕሮግራሚ የሚያቀርቡበት ቦታ ያለዉ ከሙስሊሞች የለም ማለቴ አዳራሽ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ዱንያ አሄራችንን ያሳምርልን🌹🌹🌹🌹
@looobabaaylo2941
@looobabaaylo2941 2 жыл бұрын
አህለን ሚበሮች ማሰታወቂያ ቀንሱ በጣም በዛ በተረፈ ሁሉም ጡሩ ነው ቀጥሉበት
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ምርጥ ጥንዶች ምርጥ መርጣችኋል የሁላችንንም መጨረሻ በሻሃደቴን ያድርግልን اللهم توفني على شهادة أن لا إله إلا الله، وأن محمدا رسول الله
@LUBABAAHMED-kd1uf
@LUBABAAHMED-kd1uf 6 ай бұрын
saw
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
በቁረአኑ ውድድር መቅረት ልቤ ተሰብሮ አሞኝ ነበር አልሀይምዱሊላህ ዛሬ ዴስ ብሎኝ መጣሁ
@abukiman419
@abukiman419 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ አላህ ለወደደው ሂዳያ(እስልምናን) ይሰጣል እናንተንም አላህ ወዷችሁ መርጧችሁ ዲነል እስላምን ሰጣችሁ አላህ ዘላቂ ያርግላችሁ.. .. ማሻአላህ በትንሽ ጊዜ ውስጥ ይሄን ሁላ እውቀት ማሻ አላህ ይጨምርላችሁ ትዳራችሁንም በፍቅር የተሞላ ያርግላችሁ.. . አላህ ለኔም እስቲቃማ የሰጠኝ....
@zenitseid5270
@zenitseid5270 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ምርጥ ጥንዶች እርጋታችሁ ሁሉ ነገራችሁ ዉብ አሏህ ያጠንክራችሁ 😍😍
@Tube-gb4ey
@Tube-gb4ey 2 жыл бұрын
ሡበሀነላህ ይገርማል የነሡ ድነልኢሥላምን እደትእደተረዱት አረዳዳቸው ጥናታቸው ጀግናወች ናቸው ጎበዞች አላህያበርታችሁ ድናቸውን መቸተምረው ነውእደዚህ የሚያብራሩት ማሻአላህ ማሻአላሆ
@selahadinjemal7138
@selahadinjemal7138 2 жыл бұрын
ክፍት አእምሮ ሲኖረው ሰው ያስባል ይመራመራል አላህም ይገራዋል። እነዚህ ጥንዶች ጭፍን አልነበሩም ፣ ባለመሆናቸውም ወደ እውነት ተመሩ። ሁላችንም ከነሱ ትምህርት መውሰድ አለብን።
@ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ
@ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያፅናችሁ አቤት አድበት አቤት ስነ ምግባር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አላህ ይጨምርላችሁ
@ytttyytheryu2462
@ytttyytheryu2462 2 жыл бұрын
አላህ እስከመጨረሻው ያቆያቺሁ ውለድ ክበድዘራቺሁበእስልምና ይብዛ
@TUBE-il6xi
@TUBE-il6xi 2 жыл бұрын
አሚንሁለችንም መጨረሸችን አላህ ያሳምርዉ
@سعدياسعديا-ه3ن
@سعدياسعديا-ه3ن 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው አላህ ይጨምርላችሁ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ አክበር አላህ ፍቅራችሁ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ !!!
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ውዶቼ ረጅም እድሜ ከኢማን አፊያ እና ሰፊ ርዝቅ ጋ ይወ💖💖💟💟⭐⭐⭐⭐⭐💖💖💖💖💝💝
@kediryimam1288
@kediryimam1288 2 жыл бұрын
ልጆቹ የተማሩና የሰላ አእምሮ ያላቸው ናቸው።ቤተሰቦቻቸውም ዘመናዊ ናቸው።አላህ ሂዲያ ይስጣቸው።ይሄ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። ጠያቂዋ ግን ማሻሻል ያለብሽ ነገሮች አሉ ብዬ አምናለሁ።
@ganaganat1948
@ganaganat1948 2 жыл бұрын
ሱበአን.አላህ.በጣም.ደስትላላቹ.አላህ.የሁላችንም.መጨረሻ.አላህ.ያሳምርልን.በእስላም..ያፅናን😍😍😍😍❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏☝☝☝
@cd4076
@cd4076 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ጠካራ ና ውጤታማ ያድርጋችሁ ያረብ
@zmyoutube
@zmyoutube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰለምቴ ወገኖቻችን ታድላቹ ለውቀትና አላህን የመገዛት ብቃታቹ ስውድላቹ
@amuabas3036
@amuabas3036 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ሀያዕን የተላበሳችሁ ጥንዶች ናችሁ አላህ እስከመጨረሻው ያፅናችሁ የእስልምና መገለጫው( ውበቱ) መልካም ስነምግባር እና የሴት ልጅ ሂጃቧ ነው አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቀን ለሁላችንም
@HAYATHAYAT-ed5ho
@HAYATHAYAT-ed5ho 2 жыл бұрын
አሚን
@ወሎየው-ፐ4መ
@ወሎየው-ፐ4መ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚሉና የሚያስቀኑ ጥንዶች .ውለዱ ክበዱ
@rahmaabdo8512
@rahmaabdo8512 2 жыл бұрын
እርጋታቹ ማአሻአላህ ሲያስቀና ሶፊዬ በርቺ🥰🌹🌹
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ጀግና ጥንዶች አላህ መልካም ሂወት ከኢማን ጋ ይወፍቃችሁ
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ መረጣቹ አልሀምዱሊላ
@hawahawa3382
@hawahawa3382 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ ሱሊህ ልጆችም ይወፍቃችሁ ቤተሰቦቻችሁንም አላህ ይመልስላችሁ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያጽናቹ ደስ የምትሉ ጥዶች አላህ ሀፊዘል ቁርኘን የዲን ወታደር የሆነ ልጅ ይስጣቹ ሶፊ ስወድሽ አላህ ይጨምርልሽ
@rahmaabdo8512
@rahmaabdo8512 2 жыл бұрын
የዛኪር ሲገረመኝ የሀኒፍ ደግሞ በጣም ጥልቅ ነው እሱ ያለውን አትደግምም መግልፅ ምትችል ነች ያአላህ አላህ ይዝንላቸው እስከ አኼራ ያዝልቅላቹ ያወሃብ
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 2 жыл бұрын
አላህ ከመራቸው የስተካክለን የተወለድን በስልምና እንደሰለምቴዎች ጠልቀን አናውቅ
@itisme1909
@itisme1909 2 жыл бұрын
እኔ ከሰለምቴዎች አንዷ ነው ማገባው ኢንሸኣልህ
@ሀያትካሳየ-ወ8ዀ
@ሀያትካሳየ-ወ8ዀ 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 2 жыл бұрын
አላህ ጠንካራዉን ይወፍቅሽ እህቴ
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 2 жыл бұрын
አረ ሰለምቴዎች ተወደዋል ለትዳር
@muazidri
@muazidri 2 жыл бұрын
Berta
@Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ
@Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ እህቴ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ቀ1ቸ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ቀ1ቸ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሰ ሰትሉ አላህ ፀናትን ይሰጣችሁ ሂዲያ በአላህ ነዉ አላህ ከጥመት ይጠብቀን
@halimah5532
@halimah5532 2 жыл бұрын
ማሻላህ አላህይጨምረላችው ያረብ
@KedijaMohammed-ny9lc
@KedijaMohammed-ny9lc 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ! Zakir, your are lucky to have such matured woman . አላህ ይጠብቃቹ!!!
@Mamusha2732
@Mamusha2732 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው እነዚህ ወጣቶች በዚህ ደረጃ አዋቂ ሁነው እስልምናን አውቀው ተረድተው ማስረዳት መቻላቸው እንደ ትልቅ ነገር ነው የማየው ወዳጅ ልኮኝ ነው ያየሁት በጣም ደስ የሚልና የሚገርም ኝዛቤ ነው ያየሁት ጀዛከላሁ ህይረን
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
መሻ አላህ የፂናቹ የረቢ
@ኢሙነእማነኝ
@ኢሙነእማነኝ 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጣብቅ እስኪ በሰምንት ሁሉት 2 ቶ ይዉን ያምትል ልይች
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ 💐💐💐💐💐
@mknl1888
@mknl1888 Жыл бұрын
ماشاءالله ውይ በአላህ በጣም ደስሲሉ አላህ ይቀበላቸው ስነስረአታቸው በጣም ውብ የሆኑ ጥዶች ጥንካሬቸው አላህ እስከመጨረሻው አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ አላህ ይቀበላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@ajuttii5915
@ajuttii5915 Жыл бұрын
ወይ ያአላህ ሰለምቴ መሆኑዋን አላቅም ግን የዛሬ አመት አጋጣሚ አፍጥር ቦታ ተዋውቀን አብረን ነበር ያሳለፍነው የአላህ 🥰❤❤❤❤
@rukyadawud745
@rukyadawud745 2 жыл бұрын
አልሐምዱሊላህ እነሱን የመራህ አላህ እኔንም ቀጥተኛዉን መንገድ ምራኝ
@rehanaabdella9675
@rehanaabdella9675 2 жыл бұрын
MashaAllah TabarekAllah, you are the chosen ones. May Allah protect and bless you all. May Allah clear our minds and clean our hearts and grant us understanding. Please make Duaa for us.
@Etobi2022
@Etobi2022 6 күн бұрын
መሻ አላህ አድም እና ሀዋን ያርጋችሁ❤
@ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
@ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ሰለምቴዎች በጣም ልዩ ናችሁ ወሏሂ ሙስሊም መሆን መታደል ነዉ እስልምና ዉስጥ ሁሉም ነገር አለ ሰለምቴዎች እድለኛ ናችሁ እስልምና በተስፋፋበት ጊዜ ወደ ተፈጥሯዊ እምነታችሁ መምጣታችሁ አሏህ ያጠንክራችሁ
@rukiya6481
@rukiya6481 2 жыл бұрын
አህለን ዉብ ጥንዶች አላህ ሀፊዝ የሆኑ ልጆችን ይወፍቃችሁ
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
ማነው ዛሬ ልብ የደማ የአላህ ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም አለሀምዲሊላህ
@SeadaYimer-iy5vc
@SeadaYimer-iy5vc 9 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ፅናቱን ይወፍቃችሁ እኛንም ያፅናን
@sumayasumaya877
@sumayasumaya877 4 ай бұрын
ماشاالله ماشاالله ماشاالله تبارك الله جزاكم الله خير يا اخواني واخواتي ❤❤
@aziza7702
@aziza7702 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ትለያላቹ አላህ ያፅናቹ
@ssssasss7887
@ssssasss7887 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ናቸው ደስ ሲሉ
@رناد-ز3ف
@رناد-ز3ف 2 жыл бұрын
Masha Allah Allahu Akbar👍🌹
@Islamistheonly
@Islamistheonly 2 жыл бұрын
ما شاء الله Very amazing couples.May Allah protect them and make them successful both in this life and the here after. These couples remind me of the sahabas like salman alfarsi who left his reach father’s religion and was trying to find the right path to his lord.
@menalbirhanu3458
@menalbirhanu3458 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@kedrubinawa9280
@kedrubinawa9280 2 жыл бұрын
Very mind opened couple’s Ma Shaa Allah
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Betam tamralachu Allah yasebachutin yasacalachu.
@emuabukiemuabuki5224
@emuabukiemuabuki5224 2 жыл бұрын
መሻ አሏህ አላህ መሻ አላህ አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@aprime9998
@aprime9998 9 ай бұрын
በጣም አጃኢብ የሆነ የእሥልምና አቀባበል ነው አላህ በሁለቱም አገር ያድላችሁ ❤❤❤ ግን በአላህ ማሥታወቂያውን ቀንሱት
@ኢልሀም-ቀ7ሐ
@ኢልሀም-ቀ7ሐ 2 жыл бұрын
በረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ላይ አለዉን እይታ የቀየረበትን ነገር ልትናገር ብላ አሰናከልሻት በዛዉ ቀረ ልባችንን አንጠልጥለሽው ቀረሽ እህት ሶፊየ !!
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ።መሻላተባርክላ።አለኒመተልኢስላም።☝
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن ماشء الله تبرك الله(ሰ ዐ ው) አላህ ይጠበቃችሁ🍇💐 አላህ ካቲማችንን አሰምረው ያረብ ሶፊዬ🥰🍇💐አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ የኔ መንገድ እኮ በጉጉት ነው
@rahmaabdo8512
@rahmaabdo8512 2 жыл бұрын
Mashallh Allah yatnach yarb ሁለታቹም በጣም አስተዋይ ናቹ
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላሉ አላህ ይርዳቸው አንቺም አላህ ይጨምርልሽ
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብ ሶፊቲ ቆንጆ እስከ እንግዶችሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍
@lukaabd4677
@lukaabd4677 2 жыл бұрын
May Allah bless your marriage with imaan, health, wealth and righteous pious children 🙏
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ ጥንዶቹ እንካን መጣቹሁልን
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላሉ አላህ ይጨምርላቸው
@ZmzmHbh
@ZmzmHbh Жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህ
@jdjhd5113
@jdjhd5113 2 жыл бұрын
ማሽ አለህ ታባራክ አለህ በጣም ደስ ያሚሉ ጥምዶች አለህ አይለያቹ ባድነቹ ያፂነቹ እኛንም ያፂነን
@momestube
@momestube 2 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله ربنا يحفظك ويسعدك ويوفقك يارب 😍👆👆👆👆👆👆🕋🕋🕋🕋🕋♥♥♥♥♥♥📚📚📚📚📚
@samirakeder5009
@samirakeder5009 2 жыл бұрын
አላህ በዱኒያ በአከራ አይለያቹ የናፈቃቹትንም ጀነት ይወፍቃቹ አሚን
@ያቲዩብ
@ያቲዩብ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@haniikiar
@haniikiar 2 жыл бұрын
Masshallah wellahi betam metamru tendoche nachu sebenachu ahlakachu ewketachu allah yechemerelachu mechereshachun yamare yargelachu
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
ሙስሊም ነበርኩ ብሎ የቀጠፈው ክርስቲያን
2:01:51