አራቱ ባለ ሶስቶች || ዑስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 25,131

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 52
@athomewithrakia384
@athomewithrakia384 8 ай бұрын
አራቱ ባለ ሶስቶች 1. ጥፋት፡ • ያደርክለት ሥስት • የሚመራህ ስሜት • በራስ መደነቅ 2. መዳኛ • በቁጣም በመውደድም ጊዜ ፈትሃዊነት • በማግኘትም በማጣትም ውስጥ መካከለኛ መሆን • በድብቅም በግልጽም አላህን መፍራት 3. ከወንጀል መጽጃ • ከሰላት በኋላ ሌላ ሰላትን መናፈቅ () • በጣም ብርድ በሆን ሁኔታ ውዷእ አሟልቶ ማድረግ • እግርን ወደ ጀመዓ ሰላት ማብዛት 4. ደረጃ መጨመሪያ • ምግብ ማብላት • ሰላምታን ማሰራጨት (ማብዛት) • ሰው በተኛበት ሰዓት የለይል ሰላት መስገድ
@zemzemze2015
@zemzemze2015 8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ብያለሁ ለሁላችሁም ኡስታዝ በድር ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ ወላሂ በጣም ወሳኝ እና አስተማሪ ትምርት ነዉ ለሁላችንም አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ:
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 8 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣችሁ ማሻአላህ ሚንበር ከኡስታዝ በድሩ ጋርሲሆን ውበቱ ድምቅቅቅቅነው የሚለው አላህይጨምርልህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ
@TofikshekTofikshek
@TofikshekTofikshek 8 ай бұрын
jazakumu allahu kayran
@mokede8735
@mokede8735 8 ай бұрын
Jezakumullahu keyren ustaz Bedru Husen & Muhammad, Husen❤😊
@ZemuAli-z1s
@ZemuAli-z1s 8 ай бұрын
ALHAMDULILAH❤❤❤
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 8 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዛኩላህ ኸይር ኡስታዝ በጣም መሳጭ ትምህርት አልሀምዱሊላህ
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 8 ай бұрын
Mashaa Allah TabarakAllah utsaza keenyaa Rabbii sirrahaa jaalatuu Jzk ❤❤❤🎉🎉🎉
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 8 ай бұрын
Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin Yaa Allah 😢😢
@rozinaawol650
@rozinaawol650 8 ай бұрын
Mashaa Allah Allah Yetebekachu
@alimamusa8845
@alimamusa8845 8 ай бұрын
Masha Allah it’s all very interesting point keep it up!
@fetudin-f7t
@fetudin-f7t 8 ай бұрын
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@SemiraEshetu-t7u
@SemiraEshetu-t7u 8 ай бұрын
ፕሮግራማቹን በጣም ነው እምወደው አላህ ይጨምርላቹ ኡሰታዜ ለአላህ ብዬ እወድሀለው አንድ ነገር ግራ ገብቶኛል አሁን አገራችን በሽርክ ተዘፈቀ እና እነዚህን ሰዎች ሙሽሪክ ብሎ መሰየም እንዴት ይታያል ለአላህ ብላቹ መልሱልኝ ግራ ሰለገባኝ ነው
@zeynedinmohammednur2168
@zeynedinmohammednur2168 8 ай бұрын
እህቴ ኣንድ ምክር ልምከርሽ ለነሱም ዱዓ ኣድርጊላቸው ኢንሻላህ
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 8 ай бұрын
Sallallahu Aleyhii wasallam ❤
@abubillalabdella878
@abubillalabdella878 8 ай бұрын
Ebs tv ላይ እንዳለው አዲስ ምእራፍ የሚባሐው አይነት ፕሮግራም ጀምሩ - ዘካ ሰደቃ መስጫ ይሆነናል
@aminaapp4643
@aminaapp4643 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከረህማን
@مدينهإبراهيم-ح1د
@مدينهإبراهيم-ح1د 8 ай бұрын
Mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 8 ай бұрын
جزاكم الله خير الجزاء
@amendegu9084
@amendegu9084 8 ай бұрын
ኡስታዝ ሠላት ባልከው አስተያየት ስሰጥ ሳአውዳረቢያ ነበርኩና የሀዳድ ስራ ስጥ ላይ እየሰራሁኝ ነበረና ፀሀዩ ሙቀት ያየሁት ስወጣ 12 ሰአት ላይ 44% ነበረ ዙሁር አዛን ሲል አላህን አመሠገንኩና ጌታዬ ይህሠላት ባይኖር እንዴት እንሆን ነበር ቡዬ በውስጤ አሠቡኩኝ ከዛ መስኪድ በመሄድ በሙከየፍ ቀዝቀዝ ቡለን መጥተናል
@saidmohemmed5596
@saidmohemmed5596 8 ай бұрын
Mashaallah ❤
@reyanalewy3241
@reyanalewy3241 8 ай бұрын
Mashallahe
@طيبهاحمد-م4ج
@طيبهاحمد-م4ج 8 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين ❤
@abuabu4272
@abuabu4272 8 ай бұрын
سبحان الله❤
@tafeseweldetsadik1827
@tafeseweldetsadik1827 8 ай бұрын
Aselam aleykum werahmatulahi weberekatuhu begugut yemtebkew program new jezakum allah heyr le allah blachu dua adrgulgn hajayen allah yawkewal hulachum
@Nasrimustefa532
@Nasrimustefa532 8 ай бұрын
S.A.W
@SmilingFoliage-pm5lu
@SmilingFoliage-pm5lu 8 ай бұрын
Barekalahu fekum
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
@ሐልማነኝኡሙሙሳ 8 ай бұрын
🌷🌷🌷
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 8 ай бұрын
አህለን እንኳን መጣቹልን
@FetihaNuredinMohammed
@FetihaNuredinMohammed 8 ай бұрын
Barekellahu fikuma
@Lguama
@Lguama 8 ай бұрын
የኔ አውቆ ጠፍነትስ ቻናሌ እንዳድግ ሙዚቃ ከቲክታክ አውርጀ ዩቶብ እለቃለሁ መጨረሻ አጥፍቸ የራሴን ለመስራት ነበር 😢😢😢
@SofiaHadie
@SofiaHadie 8 ай бұрын
❤❤❤
@TayibaMufitha
@TayibaMufitha 8 ай бұрын
Ahlan❤❤
@AlBb-ue4ez
@AlBb-ue4ez 8 ай бұрын
ወአለይኩምስላምአህሌን❤❤❤
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 8 ай бұрын
የሸሀችን፣ብሮግራምሳ፣ምንሁነው፣ነው፣ሸሀችን
@Gjryfy
@Gjryfy 8 ай бұрын
@semirhasen3051
@semirhasen3051 8 ай бұрын
as we wb
@addy3134
@addy3134 8 ай бұрын
God loves you ♥️. Believe in Christ Jesus the Son of God our Lord and Saviour for the cleansing of sins ♥️🥰
@افقالحجاز-و7ض
@افقالحجاز-و7ض 8 ай бұрын
ሸኻችን አባታችን አልቀረቡምእደትላት
@tafeseweldetsadik1827
@tafeseweldetsadik1827 8 ай бұрын
Betam yetecheneku yedekemegn ehtachu negn
@EmanAli-fi2ne
@EmanAli-fi2ne 8 ай бұрын
አላህ እኮ ከጎንሽ ነው ያረብ በይው ሁሉም ቤት አለ ወደ አላህ ቅረቢ ጭንቀትሽን ያስወግድልሻል ደግሞ አትርሽ ከችግር በሆላ ደስታ አለ ኢንሻአላህ
@tafeseweldetsadik1827
@tafeseweldetsadik1827 8 ай бұрын
Jezaki allah ehte
@MoHome-s7k
@MoHome-s7k 8 ай бұрын
አሰላም አሌይኩም እባካችሁ እንግሊዝኛ ቋንቋ ሳያስገቡ ብይወሩ ጥሩ ነው.ለምን ብትል ብዙ መሀይሞች አለን ምንም እንግሊዝኛ ቆንቋ የማናውቅ.እባካችሁን አቀራረቡ በአማርኛ ብቻ ይሁን
@semirhasen3051
@semirhasen3051 8 ай бұрын
selk lakulgn please
@Mohamed-wollo
@Mohamed-wollo 8 ай бұрын
ሚስት ዳሩኝ😜
@FonSara-x6x
@FonSara-x6x 8 ай бұрын
እንደ ሙስሊም ሚዲያ ሳቅ አታብዙ
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 8 ай бұрын
❤❤❤
@NovalNoval-e3q
@NovalNoval-e3q 8 ай бұрын
❤❤❤
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 8 ай бұрын
❤❤❤❤
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 59 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
ሙሀመድ ፈረጅ || ሱረቱል ፋቲሀ || ክፍል 01
27:57
“መሐመዱን ረሱሉላህ (ሰ.ዐ.ወ)” በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
35:15
Панды не такие уж и добрые🐼
0:42
Алексей Корчун
Рет қаралды 2 МЛН