የተዘለሉ ገፆች || ዑስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 12,856

Minber TV

Minber TV

6 ай бұрын

ዛሬ በኸሚስ ምሽት ልዩ ቆይታችን ሸይኻችን በሰዓታቸው ታላላቆቹ ጀግኖች ወደዋሉበት ግንባር ይዘውን በመሄድ፤ ከዱንያ አጭር ህይወት ይልቅ የአኼራን ዘላለማዊ ፍሰሃ ስላስቀደሙ ሶሃቦች ገድልና የኸይበር ውሎ ያወጉናል።
ተከታታይ በሆኑት የቀደሙ ፕሮግራሞቹ ጉዞ ወደ አላህን እያስቃኘን የሚገኘው ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ፕሮግራሙ ዛሬም በተውበት ጥላ ሥር አቆይቶ ከአዳዲስ ነገሮች ጋር አብሮን የሚዘልቅ ሲሆን፤ በመዲና ሠማይ ሥር ቆይታችን ደግሞ ከፊዳከ እስከ ነቢዩ ራህማ፣ ከከውኑ ሞገስ እስከ ናፍቆት ስንኞችና ሌሎችንም ተወዳጅ የሸውቅ ነሺዳዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲያደርሰን የቆየው ሙንሺድ ዓሊ አሚን እንግዳችን ሆኖ የጉዞ ማስታዎሻውን ያጋራናል።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 56
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 6 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይወፍቅህ ለሁላችንም መጨረሻችንን አላህያሳምርልን ❤❤
@fatimaaa7321
@fatimaaa7321 6 ай бұрын
መሻአላህ
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
S A W ❤❤❤
@redinaanz9066
@redinaanz9066 6 ай бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rishow99
@Rishow99 6 ай бұрын
1:37
@emanjimma730
@emanjimma730 6 ай бұрын
Insha Allah
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 6 ай бұрын
አላሁ መሰሌ ወሰሌም ወባሪክ አላ ነቢይና ሙሀመድ አህለን አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን አላህ ኡስታዘና ረጅም እድሜና ጤና ወንድሞቼ ጭምር❤❤❤❤❤❤
@SekinaMehamed-hb9pv
@SekinaMehamed-hb9pv 6 ай бұрын
ጃዛኩም አላህ አላህ ታውባቱል ንሳህ ይወፊቃን ቃጥታኛውንም ማንጋድ ይምረን(አሁማ ወሳልም አለ ነቢይነ ወሀቢቢነ ሙሀመድ
@user-ot2ve8ug6b
@user-ot2ve8ug6b 6 ай бұрын
Allah ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹህ👏❤
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 ай бұрын
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@naodbeba6277
@naodbeba6277 6 ай бұрын
አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
Allahu Akbar Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah ya Allah mashaallah jazakAllha ☝️🤲🤲
@BEHIREDINBUSSER-hh4tz
@BEHIREDINBUSSER-hh4tz 6 ай бұрын
ማሻላ በርቱ
@momina1149
@momina1149 6 ай бұрын
አህለን ሰያው ሱባህን አላህ የአላህ ጥበብ መች ተቆጥሮ ይዘለቅና ኢላህ ከደጋጎች አድርገኝ ዳእዋህ ናፍቆን ነበር
@mahubaawol-sd4ro
@mahubaawol-sd4ro 6 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉዶቼ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ይጠብቃቹ ሀያተል ጠይባ አላህ ያኑራቹ ጀዛ ከላህ ❤
@hani-jc4qr
@hani-jc4qr 6 ай бұрын
ኡስታዙና ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ
@deesan4431
@deesan4431 6 ай бұрын
ጀዛ ከአሏህ
@umasam6820
@umasam6820 6 ай бұрын
Subhan Allah Allahu Akber ❤❤❤
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
Allahuma ameen Allahuma ameen Allahuma ameen ya Rahman ya Rahim ya Rabbi ya Allah saw 🤲🤲
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
Allahu Akbar
@kemalkak1448
@kemalkak1448 6 ай бұрын
ኡስታዝን ስሰማ ነፍሲ ተጢጥ ሱብሀነልኻሊቅ አድራሽነት ተለግሷል ንግግሩ ይጋባል በጣም አሏህ የህፍዘክ ነሂበክ ሊላህ
@kemalkak1448
@kemalkak1448 6 ай бұрын
ላኢላሀኢለሏህ ወልሀምዱሊላህ 💚💚💚
@abdisajamal
@abdisajamal 6 ай бұрын
Ustachin alha idimee yasrzamiln ❤❤❤❤❤❤
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
Inshallah
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 6 ай бұрын
Ma sha allah ustsz beder allah kezh belay yechmrlh engam bsemanew yemntkem yadergen. Wondmochem jzk❤❤❤
@user-ee6bw1us2e
@user-ee6bw1us2e 6 ай бұрын
ጀዛኩም አላሕ ቢልኸይር
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 6 ай бұрын
ጀዛኩምላኸይር አላህ ይጠብቃችው
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
Subhanallah
@user-se8qb9ck3i
@user-se8qb9ck3i 6 ай бұрын
Jezzakum ALLAH kulu khair jezza ❤
@Lovely3DModel-np1uo
@Lovely3DModel-np1uo 6 ай бұрын
ጀዛለህ
@Tse212
@Tse212 6 ай бұрын
❤❤
@user-bb4hy2kj4f
@user-bb4hy2kj4f 6 ай бұрын
So lam habey
@user-gk6vh7sy2c
@user-gk6vh7sy2c 6 ай бұрын
hmashalah
@ummhat2793
@ummhat2793 6 ай бұрын
ጀዛኩሙሏ ኡስታዝ እና ሙሐመድ ፣ከድር እና ኩሩው ሁሉ ግን ቅር ያለኝ በሙሐመድ ና ከድር ኡስታዝ አንድ ነገር ሰናገር አታሰጨረሱትም ፕሊስ እህን ነገር አሰተካክሉ አፉዋን 🎉
@user-uh2bs9we1u
@user-uh2bs9we1u 5 ай бұрын
Jzkmullh kyrn allh ytbkachu
@user-dm2xy8sw9g
@user-dm2xy8sw9g 6 ай бұрын
Special view
@emuitseid5750
@emuitseid5750 6 ай бұрын
S A W
@user-cw3ku7dk1u
@user-cw3ku7dk1u 6 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
Asc wr wb mashaallah ❤❤❤
@Hannan-md6rd
@Hannan-md6rd 5 ай бұрын
Ositaz rejimi edime yisitih
@user-jz1yy3lr2y
@user-jz1yy3lr2y 6 ай бұрын
S A W❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለአላህ ብዪ እወዳችኀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MustangAbdo-qu1nu
@MustangAbdo-qu1nu 6 ай бұрын
Le Allha beya ewedacewalew allha yakoyachu ....
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም ክለማዘከረ ዛኪሩ ክለ ማገፈለ ጋፊሉን
@remlahussain3430
@remlahussain3430 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@daruselammuhidin1839
@daruselammuhidin1839 5 ай бұрын
🤔🤔🤔
@user-gk6vh7sy2c
@user-gk6vh7sy2c 6 ай бұрын
su
@luqmanmedia1492
@luqmanmedia1492 6 ай бұрын
ሁሴን ከድር እና ኸሚስ ምሽት ጭራሽ አብረዉ የማይሄዱ ናቸዉ። ሁሴንን እደዋለሁ አከብረዋለሁ ግን ሁሴን ለትረካ እና የህይወት ገፅን ለመሰለ ፕሮግራም እንጂ ኸሚስ ምሽት ፈኑ አይደለም ያለፈኑ አታፈናፍኑት። ሙሀመድ ፈረጅ ጋር ተናቦ ኸሚስ ምሽትን ያስዉበዋል ብየ የማስበዉን ለመጠቆም ያክል አደሚና ቢሆን? ወይም አዩብ ቢሆን በአላህ ከ3 ግዜ በላይ ነዉ ይሄን ጥያቄ የማቀርበዉ በጣም ፕሮግራሙን እያቆረፈደዉ ነዉ። ክፋለ ለገር ሂጄ ትልልቅ መሻይኾች ፕሮግራሙን ሲከታተሉ አይቻለሁ የእነሱም ሀሳብ የደረስነት ለዛ የለዉም የሚል ሀሳብ አጋርተዉኛል። ወላሂ የምሬን ነዉ ለቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ!
@user-sk9gb1xj8m
@user-sk9gb1xj8m 6 ай бұрын
አስተግፊሩሏህ😢 ከትምህርቱ ወይ ከሰውዩው ጉዳያችሁ ያሱብሃነ አላህ😢 ምን ጉድ ነው ከቆረፈደባቸው ማለስለሻ ተባበራቸው አላህ የህዲኩም በስ።
@GiasBd-en6bh
@GiasBd-en6bh 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sadahussen9959
@sadahussen9959 6 ай бұрын
Subhanallah
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
S A W
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
Subhanallah
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
S A W
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
S A W
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 6 ай бұрын
S A W
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 12 МЛН
❤35ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 95ኛ LIVE እንወያይ  ( 0927 58 0758 )
3:21:46
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 123 М.
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,1 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 12 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 3,3 МЛН