የሰላሙ ነብይ | በረሱል (ﷺ) ሕይወትና ተግባር ላይ ያተኮረ ፓናል ውይይት። |

  Рет қаралды 3,444

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #minber_tv
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከሰሞኑ አንድ መድረክ አዘጋጅቶ ነበር። በረሱል (ﷺ) ሕይወትና ተግባር ላይ ያተኮረ ፓናል ውይይት። በዚህ "የሰላሙ ነብይ" የሚል ርዕሰ ጉዳይ በያዘው ውይይት ዑስታዝ አደም ካሚል፣ ዑስታዝ አሕመድ እና ዑስታዝ አሕመድ ሙስጠፋ የተዘጋጁበትን አቅርበዋል።
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍KZbin 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Пікірлер: 38
@Mu.Mustefa
@Mu.Mustefa Күн бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው። አላህ ያግዛቹ!!!!
@kedrduba398
@kedrduba398 Күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 22 сағат бұрын
የሜንበር ንጉሶች ደግማችሁ ደጋግማችሁ ንገሱ የእስላም ፈርጦች❤
@kala_Boss
@kala_Boss 22 сағат бұрын
Mimberoch jezakumullah kheyren yetedebekutin hulu mawtat jemrachuhal
@asmabiru6036
@asmabiru6036 22 сағат бұрын
ኡሙ አይመን በረካ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 21 сағат бұрын
ሰለላህአለይሂወሰለም
@hassenzeynuhassuhm9098
@hassenzeynuhassuhm9098 Күн бұрын
❤❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 22 сағат бұрын
Mashallah
@asmabiru6036
@asmabiru6036 21 сағат бұрын
አላህ ሰላም ያድርግልን ጀዛኩሙላህኸይር
@asmabiru6036
@asmabiru6036 21 сағат бұрын
አላህ ሰላም ይስጠን
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@asmabiru6036
@asmabiru6036 21 сағат бұрын
May Allah protect you and your family and friends
@asmabiru6036
@asmabiru6036 22 сағат бұрын
Sellellahalyhewslm
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 16 сағат бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ዓላሁ መሰሊ አላ ሙሐመድ❤❤❤❤❤❤❤አቦ ሚንበር tv አሁንም ክፍ ይበል ጀዛኩሙላሁ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤
@nadiamuhamat6066
@nadiamuhamat6066 5 сағат бұрын
ጀዛኩምአለህ አላህ ይጠብቅል ❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 21 сағат бұрын
ፕርፌሰር ካሚል ጀዛኩሙላህኸይር
@asmabiru6036
@asmabiru6036 20 сағат бұрын
አላህአክበር
@abusar2542
@abusar2542 Күн бұрын
አላህ ፍሩ ሀቅን አስተላልፉ
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 12 сағат бұрын
እውነት ነው ቁርአን የከለከለውን ነገር እግር በግር አውቀውም የሚሰሩ አሉ ሳያውቁም የሚሰሩ አሉ ብቻ ሂወታችን ዳአዋችን እርቃችን ግጭታችን ከቁርአን መስመር ውጭ ነው ።የሂወታችን ኢማም ስሜት ሆኗል ።ከዚህ ልንወጣ ይገባል ።ሰው ግን በራሱ ከግጭት መውጣት አይችልም ።ከግጭት ለመውጣት ወደ ቁርአን መጥተን በሽታችን በቁርአን ሀሳብ መጠመቅ አለበት
@mohammedwollo
@mohammedwollo Күн бұрын
እስከዛሬ ሳናዉቅ
@AbduKedir-ty6gg
@AbduKedir-ty6gg Күн бұрын
Buchilaw minber egnan sufyochin atwekilim wuhabiya teletafi
@asmabiru6036
@asmabiru6036 22 сағат бұрын
ሜንበሮች ሜንበረራችሁ አሁንም ከፍ ከፍ ከፍ ያድርግላችሁ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 20 сағат бұрын
እኔ አውቅ እኔ እበልጥ እኮ ነው አገርን ሚበጠብጥ
@aminakhala-c7r
@aminakhala-c7r 8 сағат бұрын
መውሊዲቢደሀነው
@mohammedwollo
@mohammedwollo Күн бұрын
ወይ ሚንበር ቲቪ ለካ አህባሾች ናችሁ
@abdurahmanbadshe
@abdurahmanbadshe Күн бұрын
ፈረደበት አህባሽ
@user-ie4lj6ck1g
@user-ie4lj6ck1g 16 сағат бұрын
እኔ ያልገባይ የትኞቹ ነብዬች ናቸው አሚናን መተው ያበሰርዋት ሁሉም 25 ነብያቶች ኢሳ አለይሰላም ሲቀር ከሞቱ በዋላ አይደለም እንዴ ነብያችን ሰለላው ዐለይ ወሰለም የተወለዱት ሁሉም ነብይ ሰለመጨረሻው ነብይ መምጣት ያበስሩ ነበር ግን ለአሚና መተው አበሰርዋት የተባለው ነግግራቸው የገባቹ አሰረዱኝ
@aaaa-xp3nh
@aaaa-xp3nh 12 сағат бұрын
በህልም ነው
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 12 сағат бұрын
ከዚህ ሁሉ ንግግር ይችን ነው ያየኸው የሰማሀው እሱን ብቻ ነው ? የመስማት አቅምህን ለጥሩ ነገርም ተጠቀምበት
@user-ie4lj6ck1g
@user-ie4lj6ck1g 10 сағат бұрын
@@aaaa-xp3nh shukren jeza kila
@user-ie4lj6ck1g
@user-ie4lj6ck1g 10 сағат бұрын
@@AbuMirjana-ox6uu የቻቻለ ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል
@tahahussein2988
@tahahussein2988 10 сағат бұрын
ነቢዩ ሰዐወ ሚዕራጅ ጉዞ ለይ ነቢዩ አደምን ኢብራሒምን ዩሱፍን ሙሳን ሐሩንን የህያን ያገኙት እንዴት ነበር?
@TrueLife-g9v
@TrueLife-g9v 15 сағат бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 20 сағат бұрын
ሰለላህአለይሂወሰለም
@asmabiru6036
@asmabiru6036 22 сағат бұрын
ሜንበሮች ሜንበረራችሁ አሁንም ከፍ ከፍ ከፍ ያድርግላችሁ
@TrueLife-g9v
@TrueLife-g9v 15 сағат бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤
@TrueLife-g9v
@TrueLife-g9v 15 сағат бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 244 М.
Does God Exist? - Dr. Zakir Naik | South Korea | 4K UHD
3:39:51
danishkim007
Рет қаралды 121 М.
The Life-Changing Benefits of Surah Al-Mulk & Al-Waqia
3:25:49
Deen Diaries
Рет қаралды 2,4 М.
Short Majlis
1:18:53
Shaykh Abdul Raheem
Рет қаралды 1,5 М.
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:52:03