Ask Dr Mehret - ይጠየቃል - Q 6

  Рет қаралды 22,080

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 10 ай бұрын
ትርሲትንም አንተንም በጣም ነው የምወዳችሁ የምር ዶክተር በደንብ ተመልሶልኛል አሁን አሁን በጣም በደስታ እና በጉጉት ፕሮግራሙን ከመከታተሌ የተነሳ ቤት ከአባቴ ጋር ቁጭ ብዬ አይኖቼ ቀጥሎ ምን ሊል ነው እያለ ዋና ዋና ሃሳቡን እየፃፍኩ ነው የሰማሁት ሁለት part አምልጦኛል እሰማዋለው ብቻ እኛ ኢትዮጵያዊያ ን እንወድሃለን ❤️
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 10 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
@Sewtemari
@Sewtemari 10 ай бұрын
ሠላምህ አሁንም ይብዛ ምህረት (ዶ/ር) የስያሜው አማራጭ "ጥያቄ ! ፣ አንድ ጥያቄ አለኝ ! ፣ የጥያቄ መድረክ ፣ ለጠየቀ መልስ አለ ፣ ኑ እንጠያየቅ" እድሜህ ይርዘም !
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 10 ай бұрын
የእኔ ችግር እዚህ ላይ አገኘሁት: በጀመርኩት ጉዳይ በቂ እውቀት ሳላገኝ አልጀምርም በማለት ጊዜዬን አጥፍቼያለሁ:: አሁን ሰባ ጥግ ላይ ስለሆንኩ በበጎ አድራጎት ላይ ተሰማርቼ እሰራለሁ::
@keb290
@keb290 7 ай бұрын
Dear dr. First i want to say thank you for such an amazing program. Soul searching program. It helps to draw out what is hidden deep down.......... When I have seen it for the 1st time. What ateacted me is, 1, the interlude, nice inteo❤ 2, rhe name, ( Dr. Mihret የጠየቃል ) Don't change the name.. Everything is inspiring. You are the best. Thanks.
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 10 ай бұрын
you are the best of best our brother God bless you
@FHLBN
@FHLBN 10 ай бұрын
+ Please Read "The Purpose Driven Life By Rick Warren _Is so helpful for your questions!!
@YegetanehHG
@YegetanehHG 6 ай бұрын
Thank You brother, God bless you for you recommendation
@yosephW3993
@yosephW3993 10 ай бұрын
Dr please typing sound bitefa (Tyakewochin sitaneblin misemaw)arif nw tinish yirebishal Yene hasab nw
@hebistshiferaw286
@hebistshiferaw286 10 ай бұрын
Thank you ! That was also my comment for Dr. Ye ewnet dimtsu yerebeshal .
@elsh11
@elsh11 10 ай бұрын
Wow Doctor, you described everything so well. I really like this series, keep it up❤❤❤
@zewuduhayela
@zewuduhayela 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@nardostadesse827
@nardostadesse827 10 ай бұрын
Thank you Dr.&tersit.
@grmbyn1
@grmbyn1 10 ай бұрын
Hi Dr Mihret, Thanks for the advices you give us. The keyboard noise when you read the questions makes it hard to concentrate for me.
@Jossiab457
@Jossiab457 10 ай бұрын
የዛሬው ጥያቄዎች በጣም የተለዪ ናቸው! ምክንያቱን የማንነት ጥያቄ የሁሉም ሰው ስለሆነ....! እኔ ደግሞ እኔ ማነኝ ብሎ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን..... "እውነተኛው ማንነቴ ላይ ምን ተፈጠረ" ? የሚለውን ጥያቄ ብንጠይቅ ነው መልስ ማግኘት የምንችለው ብዬ አስባለሁ! ጥያቄውን ለጠየቁ ሰዎች እና ዶ/ር ለአንተም አመሰግናለሁ!
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 10 ай бұрын
ተባረኹ 🙏🏾
@amideyesusadinaw1277
@amideyesusadinaw1277 10 ай бұрын
ጠያቂ እና መላሽ ተገናኙ ማለት ይህ ነው ብዙ ሰዎች ምን መሆን እንዳለባቸው ያውቃሉ ማለት ግን አልገባኝም ሆኖም ግን የልጆቼን የውስጥ ፍላጎታቸውን ለማወቅ እንድጥር ለሰጠኸኝ ምክር አመሰግናለሁ ዶክተር
@TseadaZewude-us6db
@TseadaZewude-us6db 2 ай бұрын
Yihn text kayehew Dr Mihiret dess yibelih ! Zare Fetari bante Manineten Abrotlgnal
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ምህረትዬ!
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 10 ай бұрын
@Bezawit እኔ ማነኝ የሚል ጥያቄ ለካ ሁሉም ሰው አለው ❤❤😁
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 10 ай бұрын
God bless you all
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 10 ай бұрын
Thank u Dr. Mihret for honestly sharing ur personal experience!
@asanaseleshiasfaw2402
@asanaseleshiasfaw2402 10 ай бұрын
Thank you !! A great lesson 💯💯
@tsigedinku2372
@tsigedinku2372 10 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት በጣም አመሰግናለሁ!!! ባልጠይቅም በውስጤ ለሚመላለሱ የተለያዩ ሀሳቦች ከመልስህ ብዙ የሚጠቅመኝን አግኝቼበታለሁ። እድሜ እና ጤና ይጨመርልህ!!! ይህ እውቀትህም ሆነ የማካፈል ፈቃደኛነትህ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ፀጋ ነውና አሁንም ይብዛልህ!!!
@betiosamo1599
@betiosamo1599 10 ай бұрын
በጣም ብዙ ጥያቄ እየፈጠራቹብን ነው እንዴት የሚል እንጠይቃለን እናመሰግናለን ዶ/ር
@elenisileshi4424
@elenisileshi4424 9 ай бұрын
Thank you Dr
@gemechupetros5896
@gemechupetros5896 10 ай бұрын
thank you Mindset team, i like the name you currently using.
@whitney5003
@whitney5003 10 ай бұрын
I like it too
@tilahuntadeese4091
@tilahuntadeese4091 9 ай бұрын
ዶክተር አንታም በላቤት እግዚአብሔር ይባረክ
@ErmiasAzazh
@ErmiasAzazh 10 ай бұрын
Thanks for all that you gave to me my doctor.
@FilmonBokretsion-k8m
@FilmonBokretsion-k8m 10 ай бұрын
Thank you so much dr.mihret❤❤
@alem8640
@alem8640 10 ай бұрын
Betam ameseginalehu D/r
@samymulu7110
@samymulu7110 10 ай бұрын
Good question and even better answer . Thanks Dr. ❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 10 ай бұрын
እናሠሰግናለን ዶ/ምህረት
@marthayilma2349
@marthayilma2349 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በግልሽ እንድታቂውና መልሡ ሑሉ እሡጋ ነው።እረፍትም እሡ ነው
@AIG78
@AIG78 10 ай бұрын
ይጠየቃል ጥሩ ስም ነዉ
@agegnehulegese3583
@agegnehulegese3583 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@liyasorry5931
@liyasorry5931 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@SelamSamuna
@SelamSamuna 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 8 ай бұрын
Thank you D/r ❤❤❤
@tilahuntadeese4091
@tilahuntadeese4091 9 ай бұрын
doctor baxemnwe miwed thanks
@Anumma572
@Anumma572 10 ай бұрын
Egziabeher Ybarkeh
@EDWTUBE-b8s
@EDWTUBE-b8s 10 ай бұрын
#Thenk_you_DR
@HelenAragaw
@HelenAragaw Ай бұрын
እውነትም ቆይ ግን እኔ ማነኝ? የኔም ጥያቂ ነው ዶክተር
@hailemeku6224
@hailemeku6224 10 ай бұрын
Doctor Erjim edime ke mulu Tena gar Temgenhleh!
@neba2htube801
@neba2htube801 10 ай бұрын
ዶ/ር ከሰዉ ጫና እንዴት ልዉጣ?
@ሮሆቦት-ሠ2ሸ
@ሮሆቦት-ሠ2ሸ 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@asterwarga14
@asterwarga14 10 ай бұрын
Thank you for your time ❤❤❤
@bestmerkatomusic515
@bestmerkatomusic515 10 ай бұрын
Ye hulgiza Yenam tiyaka neber. Amesgenalhu
@AbenezerAbrha
@AbenezerAbrha 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤blessed
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 10 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ፡፡❤❤❤
@AdisuBitew
@AdisuBitew 10 ай бұрын
Thakiw d/r
@marthayilma2349
@marthayilma2349 9 ай бұрын
Waw ግሩም ጥያቄ ነው። አኔ ማነኝ ?የኔም ጥያቄ ይሔ ነበር ግን ከለታት አንድቀን ጌታ እየሡስ አገኘኝ ጥያቄም ተመለሰ
@etaferahuasfaw9548
@etaferahuasfaw9548 10 ай бұрын
Blessings
@EyobedKobe
@EyobedKobe 9 ай бұрын
❤❤❤Tebarkhu
@yamrotteshome405
@yamrotteshome405 10 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ምህረት እንጠይቅ እንማማር
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
ዶክተር እንወድሀለን
@abebetekabe970
@abebetekabe970 6 ай бұрын
my caution was d/t from point.of discussion.dr.ante.ye.imro.hakim.nahe ene.ye.zare.7. malate.2009.E.C. be.bipilorardis. Tammie.adis Ababa.sitota.center.tretment.si.wosd.qoyiche.zare.degmo.medanit.be.makorat.andande.si.gat.yI.woriginal.dr.yanten.erdata.feligalew.
@lalaant5580
@lalaant5580 10 ай бұрын
Blessed thanks 😊
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 10 ай бұрын
Thank you
@ayelediriba4241
@ayelediriba4241 10 ай бұрын
ይጠየቃል !
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 10 ай бұрын
ዶክተር ሰላም ይብዛልህ ። ስለትጋትህ እናመሰግናለን። ይኼም ታማኝነትን ያስተምረናል። ❤🙏❤
@kaffedofaaka6525
@kaffedofaaka6525 10 ай бұрын
Selam dr, selamih yibiza iyalku tiyakeyen akerbalehu..ketayu video yene tiyake melsi yihonal biye gemitalehu...achir tiyake newu...victim mentality beante iyita mindnewu..ina victim mentality yalebet sewu indet lidin yichilal..be.email mi yihichin tiyake neber.. degme yeteyekut ahun mawok ina irasen mayet silefeleku newu..silemitargilin irdata betam ameseginalehu
@marthayilma2349
@marthayilma2349 9 ай бұрын
ልቤ ተነካ በጥያቄው እኔም እንዲህ ይሠማኝ ነበር ጌታን ሣላውቅ ።ዛሬ ግን እሡ የውጥ እርካታ መሆኑ ገባኝ
@SolomonKidane-u7y
@SolomonKidane-u7y 10 ай бұрын
yenem new????
@shalomshalomgod7884
@shalomshalomgod7884 10 ай бұрын
Shallom 😊
@DanelRoz
@DanelRoz 10 ай бұрын
ስያሜውን “አንድ ጥያቄ አለኝ” የሚል ቢሆን ፤
@MesfinK
@MesfinK 8 ай бұрын
Wow
@shalomshalomgod7884
@shalomshalomgod7884 10 ай бұрын
Selam
@thanksthe6613
@thanksthe6613 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 10 ай бұрын
Dr bak grawndu yirebshal are u Wright? Or translation???
@kh9689
@kh9689 10 ай бұрын
አንድ ለውጥ ባመጣ ብለህ ህዝብን ለማገልገል እራስህን ስለሰጠኸን በጣም እናመሰግንለን!!
@addisudemssie5477
@addisudemssie5477 10 ай бұрын
ባለው ላይ ይጨመርልክ
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 10 ай бұрын
E አንቺ ድራሲ ነሽ ባጭሩ እረ አገላለጥ ሆ! ፅሁፍ ፃፊ you will be achiever.
@remlahabib2817
@remlahabib2817 2 ай бұрын
Read Holy quran, you can understand why you came to this world, why do you live where to go, their is everything
@nuhamingizaw7658
@nuhamingizaw7658 10 ай бұрын
Could someone text the email address please?
@EsubalewGetu-i2k
@EsubalewGetu-i2k 9 ай бұрын
❤❤❤
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Dr Mehret Debebe Mindset - Developing Five Star Attitude
18:28
MindseTube
Рет қаралды 79 М.
Ask Dr Mehret -   ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q13
17:06
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q194
35:16
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19