ሚኒ ፒዛ Ramadan special Mini pizza

  Рет қаралды 83,435

ምግብ ቤትmy restaurant

ምግብ ቤትmy restaurant

5 жыл бұрын

እርሾ 1 ማንኪያ
ጨው
ውሃ
ፍርኖ ዱቄት 3 ኩባያ
የድቌት ወተት 3ትልቁ ማንኪያ
ኦሊቫ ኦይል1/3ኩባያ
ቤኪንግ ፓውደር ትንሽ
የእርሾ ድብልቅ ከላይ የሰራውት
ዝባዲ 2 ማንኪያ (እርጎ)
ውሃ
የፒዛ ሶውስ
ሞዘሬላ ቺዝ
የፈረንጅ ቃርያ
ኦሊቭስ( ዘይቱን)
ዘይት ዘይቱን(ኦሊቫ ኦይል)
Created by VideoShow:videoshowapp.com/free

Пікірлер: 66
@rukiyarukiya5283
@rukiyarukiya5283 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁሌም እደተመቸሺኝ ነው ደሞ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ በጣም ሽኩረን ሀያቲ ሰአት አጨራረስሽ ይመቻል
@HabA-qn1nv
@HabA-qn1nv 5 жыл бұрын
Your recpies never fail to amaze me
@addisaddis3562
@addisaddis3562 5 жыл бұрын
እርጎ አርጌ አላውቅም እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ እህቴ በርቺ።
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 жыл бұрын
ዋው እጅሸ ይባረክ ያምራል
@user-zc8jz2kv4r
@user-zc8jz2kv4r 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምግቦችሽ ሁሉ ሲመቹ ማሻ አላህ ብየለሁ እህት 👏🏼👏🏼🤙🤙🤙👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹
@lemichannel8239
@lemichannel8239 4 жыл бұрын
Tebareki betam naw yewdedkut
@user-dr1zk2un2p
@user-dr1zk2un2p 5 жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ ሞክሬው ዋው ነው
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Wow betam yameral ..amsegbalew yen konjo emokrewalew
@liduberhe1164
@liduberhe1164 5 жыл бұрын
tebarki yene lyu
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube 5 жыл бұрын
Betam yamral mar berche betam new yemtemechgn
@ssammamm2345
@ssammamm2345 5 жыл бұрын
yena lyu betam yamral
@romioroman8011Hy
@romioroman8011Hy Жыл бұрын
🌹👍🌹👍
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ዋውው ቆንጆ ነው ውዴ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 5 жыл бұрын
Mashalahe
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 жыл бұрын
I love pizza. Melkam ye tsome gize yehuneleshe.
@user-ql1mb8ik5u
@user-ql1mb8ik5u 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 жыл бұрын
Wow yena Konjo betam yamerale nege emukerwalhu
@Habiba-gt9my
@Habiba-gt9my 5 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ሽክረንባለሙያ ነሽ ማሻአላህ
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 5 жыл бұрын
ዛሬ ሰርቻለሁ እኔም አንድ ነው ሊጥ አቦካካችን ማለቴ ግባቶች እጅሽ ይባረክ እታለሜ በዚሁ ቀጥይ
@tigistmarkos908
@tigistmarkos908 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አብሮአደግ 😍
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
ቲጂዬ ❤❤❤
@cnfjfjdsdhdechdjfjdjde6175
@cnfjfjdsdhdechdjfjdjde6175 4 жыл бұрын
ሰርችው በጣም ይትማል
@liduberhe1164
@liduberhe1164 5 жыл бұрын
Yene lyu sewedeah be geta fkr
@user-gi1te5vh9w
@user-gi1te5vh9w 5 жыл бұрын
ዋው ነው
@No-qc8uv
@No-qc8uv 3 жыл бұрын
ያምራልበርች
@user-el2gy8sm4h
@user-el2gy8sm4h 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Vip-jd2me
@Vip-jd2me 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ የሆነ ምብ መስራት ስፈለሰግ ባንች ፔጅ ነው ምፈልገው
@jemals4345
@jemals4345 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ማር እስኪ ቀለል ያለ የሀላ አሰራር አሳይን
@user-dy1ft4hb2d
@user-dy1ft4hb2d 5 жыл бұрын
እኔ እንኳን እድሜ ለስደት አስተምሮኛል አንች ግን ጐበዝነሺ ለማያውቁ እህቶች መንገዳቸውነሺ በርች ከአሰራርሺ አነጋገርሺ ውብ ሀበሻዊ ብየሻለሁ
@neimaneima4843
@neimaneima4843 5 жыл бұрын
mashealh
@user-oq1il9qc1o
@user-oq1il9qc1o 4 жыл бұрын
ዋው
@jemals4345
@jemals4345 5 жыл бұрын
በድንች ብታቦኪው ይበልጥ ይጥማል
@user-dz8wm1pj6c
@user-dz8wm1pj6c 5 жыл бұрын
ልክ እኔ ዛሬ የሰራሁትን ቤዛ ይመስላል
@eyeyeyy5369
@eyeyeyy5369 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ssaa4365
@ssaa4365 2 жыл бұрын
Aaaa
@user-yb6ts4lg4b
@user-yb6ts4lg4b 3 жыл бұрын
Ok
@yigzawmebratu6059
@yigzawmebratu6059 5 жыл бұрын
anchi emtaweriwu lewendelate ayihonm legna emihon kelel yale migib negerign
@hayathayat8527
@hayathayat8527 3 жыл бұрын
በርች
@HayatQueen12
@HayatQueen12 4 жыл бұрын
ይሄን ፒዛ ዛሬ ሰርቸላቸው ሰዎቸ በጣም ወደውታል ግን ሁሌ ላለመስራት ፈልጌ ነበር እና ሊጡን ሶስ ቀብቸ አብስየ ፍሪዘር ማስቀመጥ እችላለሁ መስራት ስፈልግ ቺዝ ከላይ የሚጨመሩትን አድርጌ ለመስራት
@user-bb6mq1jl4h
@user-bb6mq1jl4h 5 жыл бұрын
አርፍ ነው ዘሬ ሰርቼ ነበር
@maedahabib1669
@maedahabib1669 5 жыл бұрын
ደግሞ የሙሰገአ አስራር አለቀቅሽልንም እንዴ ብፈልግ ብፈልግ አጣሁት ካለ የሰራሽው ካለ ሊንኩን ብትልኪልኝ
@salihat7830
@salihat7830 5 жыл бұрын
አንድ ቀን ሞክሬው በጣም ነው ሚጣፍጠው
@fawzyahmozmel883
@fawzyahmozmel883 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሞክሬው ነበር መዳሜ በጣም ወደደችው የኔ ልዩ በርቺ
@user-iw2gw6bv1o
@user-iw2gw6bv1o 5 жыл бұрын
Thank you እስኪ ያላ ኦቭን እንዴት መስራት እንዳሚቻል አሳይን
@ddss8052
@ddss8052 4 жыл бұрын
ማሻ።አላህ።ያምራል
@maedahabib1669
@maedahabib1669 5 жыл бұрын
ሀያቲ አሰል እኮ ነሸ
@user-gd3wc2dm5y
@user-gd3wc2dm5y 5 жыл бұрын
ወላሂ የመዳም ልጅ ሁል ግዜ እንዳቦካ ነው እኔ ታዳ ትክን ኡፍፍፍ መጥባሁን በአንድ እግሩ ያቆመዋል እኔ አልሠራም እስኪ እሞክራለሁ
@HaHa-ys9fc
@HaHa-ys9fc 4 жыл бұрын
ሙዘሬላ ኢትዮጵያ አለ ወይስ የለም አገሬ ስገባ ነው እቤቴ የምሰራው እዚህኳ አይሳካም
@naimhd3048
@naimhd3048 4 жыл бұрын
@french-amharic-5302
@french-amharic-5302 5 жыл бұрын
KZbinn Subscribe አድርጉ ትማሩበታላቹ
@aminahussen2928
@aminahussen2928 5 жыл бұрын
መሸአላህ አለይኪ ግን አረቦቹ አንድዬ ከቀመሱ ምንጊም ስሩ ማለታቸው ነው ችግሩ
@user-eh3uw8bf4m
@user-eh3uw8bf4m 4 жыл бұрын
አረዉነትሸን ነዉ ማን አሳይ አለሸ
@user-bo1wy8md9y
@user-bo1wy8md9y 4 жыл бұрын
በጣም አነገሉኝ አሥለምጀ
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 4 жыл бұрын
እህህ እኔ ልሞትነው አሡር ሁልግዜምነው የምሠራው
@user-tf8sj9bb3k
@user-tf8sj9bb3k 3 жыл бұрын
ኢንደመር
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 жыл бұрын
ወላሂ መስራት የምፈልገው ፍጣይር ካለ ይኤ ቻናል ውስጥ ነው ምገባው ወላሂ።በጣም ነው ምወዳት #ምግብ ቤት
@rahma4119
@rahma4119 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ወተት እና ቢኪክ ፓውደር ባይጨመር የተሻ ነው ዘይት ሱኳር ጨው እርሾ እሮብ ዘባዲ
@kairiyahjemal4502
@kairiyahjemal4502 4 жыл бұрын
አረ እኔ ከዚህ በተሸለ መልኩ እሰረወለው እድሜ ለስደት
@zenaali3629
@zenaali3629 4 жыл бұрын
እስኪ ልኔም አስተመሪኝ ኢህው እኔ ሰደት መጣሁ እንጂ መኑንም አላውቀውም ወላሂ ባውቅ ደስ ይልኝ ነበር
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r Жыл бұрын
@@zenaali3629 እኔም አልችልም
@user-en4ov5ub8p
@user-en4ov5ub8p 5 жыл бұрын
ዘይቶን ለምን አሥፈለገ ዘይት ቢሆንሥ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 5 жыл бұрын
ለጣእሙ
@user-en4ov5ub8p
@user-en4ov5ub8p 5 жыл бұрын
@@myrestaurant9560 አመሠግናለሁ እሽ
@ghccc5684
@ghccc5684 Жыл бұрын
ኖርማል ዘየት ማረግ አይቻልም
ፒዛ አሰራር (mini pizza)
12:01
Mesi መሲ Tube
Рет қаралды 28 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 18 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 53 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН
ፒዛ በቤታችን |Quick mini pizza recipe by bettwa
10:25
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 37 М.
ቀላል የፒዛ አሰራር //easy and delicious pizza🍕recipe
8:20
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 24 М.
Best Delicious Cheesy Chicken Pizza Recipe By Food Mood
5:00
Food Mood
Рет қаралды 30 М.
የፓስታ ፉርኖ አሰራር //Pasta bake//Ethiopia food
11:52
Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት
11:07
MARE & MARU
Рет қаралды 1,5 МЛН
ፈጣየር ፒዛ አሰራር
7:15
DIY Ethiopian
Рет қаралды 41 М.
3Funny Kids‼️ and LEGO😂 Kind Girl | JJaiPan #Shorts
0:50
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 11 МЛН
smart appliances! new gadgets, versatile utensils, tool items #shorts #gadget
0:10
Когда папа - ТРЕНЕР!🤣
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 3,3 МЛН
БЕСТРАШНЫЙ ШКОЛЬНИК НА ВЕЛОСИПЕДЕ #shorts
0:11