Рет қаралды 11,945,469
Kiber Balegn Neger by Zemarit Mirtnesh Tilahun (New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
፪ ክብረኝ ባለኝ
ክበር ባለኝ ነገር
ክበር ባለኝ ነገር
የለም ከኔ እምለው ሁሉ ካንተ ነው
አዝማች
አንተ ታይበት እኔ ልደበቅ፣
በአገልግሎቴ ብቻህን ድመቅ።
መዝሙሬ 'ካንተ ስብከቴም 'ካንተ፣
ከ'ኔ አንዳች የለም ነው 'ያንተን 'ላንተ።
አዝማች
የዕውቀቴ ምንጭ ነህ አብርሆቴ፣
የስኬቴ ቁልፍ ሞገስ ቤቴ
ራቁት መጣሁ ራቁት ሄዳለሁ
ምን ተገኘና አንተን ተዋለሁ
አዝማች
ምንም ሳይኖረኝ ካለኸኝ አንተ፣
ባለፀጋ ነኝ ያልተራቆተ
እንዳመለኩህ በታች እያለሁ
በላይም ሆኜ ናፍቅሀለው
አዝማች
እንደታዘዝኩህ በልጅነቴ
ለክብርህ ልቁም 'ባዋቂነቴ
በትዳር በልጅ ስትባርከኝ
እንደ ትናንቱም ዛሬም ያንተው ነኝ
አዝማች
ሹመኛ ብሆን ገንዘብ ብቆጥር
ኩራት አይግባ በልቤ ቅጥር
የነቀልክልኝ የኃጢአቴን መርዝ
በእኔ ላይ እዘዝ ባለኝ ላይ እዘዝ
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZbin Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_...
#Mirtnesh #NewMezmur #ቀን_አውጣላት #አዲስ_ዝማሬ