ሚስት ጨርሰናል 2 - Ethiopian Movie Mist Cheresenal Hulet 2021 Full Length Ethiopian Film Mist Cheresenal2

  Рет қаралды 1,881,729

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 жыл бұрын

Mist Cheresenal Hulet 2021 Full Length Ethiopian Film Mist Cheresenal2
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 1 200
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰላም ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 3 жыл бұрын
አሚን ውድ እናትሽን ታሸለልሽ ማር😥😥😥🥰
@bethlehemtube4080
@bethlehemtube4080 3 жыл бұрын
አሜን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@user-ty5wn7pw5f አው ደግነች የኔ ማር አመሠግናለሁ ሰለጠየቅሸኝ
@za201
@za201 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@tekamuzehora3157
@tekamuzehora3157 3 жыл бұрын
🥰🤗💖💝👯‍♀️
@bezacss2015
@bezacss2015 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮመት ማበብ ሚወድ👍👍
@bezacss2015
@bezacss2015 3 жыл бұрын
@Dagi Malef 😘
@bershewaali8285
@bershewaali8285 3 жыл бұрын
ene
@ephrembekele6507
@ephrembekele6507 3 жыл бұрын
እኔ
@yodittekie4969
@yodittekie4969 3 жыл бұрын
Ene😅
@samrawit322
@samrawit322 3 жыл бұрын
Ene
@maheman8056
@maheman8056 2 жыл бұрын
ዋዉ ሞራሌ ደስ እያለኝ ኖ ያየሁት ጌታን የሚገርም ፊልም ኖ ቀጥሉበት የተመቸዉ👍😍😍😍😍😍💚💛💖
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s Жыл бұрын
በጣም እኔራሱ ለመጀመሪያጊዜ ምርጥ ፊልም አየሁ🥰
@radetkasa1731
@radetkasa1731 3 жыл бұрын
በጉጉት ሰጠብቀው ነበር የእዮባ አድናቂውች የት ናቹ❤💕
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ረዱ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው ቤተሰብ አትሆኚም ?
@etenae7492
@etenae7492 3 жыл бұрын
@@filmbate6679 ግን ቀጣይ አለዉ ነዉ እዚህ ላይ ነዉ የሚያበቃ
@lubababekalu3934
@lubababekalu3934 3 жыл бұрын
አለን
@senaytlemlem9909
@senaytlemlem9909 2 жыл бұрын
And the next day you were in office for a week then I was a little
@senaytlemlem9909
@senaytlemlem9909 2 жыл бұрын
You the only way to win it all are you guys have a very good at it but I was
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ እናንተንም ቤተሰቦቻችሁን ካስገጋጭ አደጋ እና ከድገተኛ አደጋ ይሰዉራችሁ ቤታችሁ ዉስጥም ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ይግባ።።።
@hayathayat9779
@hayathayat9779 3 жыл бұрын
ውድ ኢቶቤው ኑሩልኚኚኚኚኚዎውውውውውውው
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@bershewaali8285
@bershewaali8285 3 жыл бұрын
Amen yen konjo
@divorashow7896
@divorashow7896 3 жыл бұрын
Amen
@dejentesfay1182
@dejentesfay1182 3 жыл бұрын
AMEN
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ አይነት ፊልም ስሀይ ሰላማችሁ ይብዛ😘😘😘😘😘😘😘
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Жыл бұрын
በጣም ደስይላል በርቱ እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን
@efraymbery6518
@efraymbery6518 3 жыл бұрын
እንደኔ ጓጉቶ ሲጠብቅ የነበረ like me❤
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
me too Enem❤😍
@user-rx6kv6kc4u
@user-rx6kv6kc4u 3 жыл бұрын
አይጥ
@nibretteshome6853
@nibretteshome6853 3 жыл бұрын
@@nanitouamitiye4516 መጨረሻውንያሣምረው
@smsa7620
@smsa7620 3 жыл бұрын
Quxer 2waxa
@lijbetty5030
@lijbetty5030 3 жыл бұрын
ኧረ ጓደኛዬ እዚህ ፊልም ላይ አለች ፍሪታ ወርቁ ኡኡኡኡ አበረታቱልኝ😘❤😍
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ቤቲዬ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው ቤተሰብ አትሆኚም ?
@IgraanMaxamed-iw4uj
@IgraanMaxamed-iw4uj 8 ай бұрын
​@@filmbate6679እሽ😢😢😢😢😢😢
@tigistmolla30
@tigistmolla30 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ …"ሴት ልጅ በክብር ሚስት ትደረጋለች እንጂ አትሸጥም" ከሴት እንዳልተፈጠሩ አዉሬ ሲሆኑ ይዘገንነኛል😢
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 жыл бұрын
በጣም ይህን አሀል ጨካኝ መሆን
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ደራሲው ማስተዋል ዋው ጎበዝ
@zedo4100
@zedo4100 3 жыл бұрын
እዮባ & ማስቲ ስወዳቹ💘ምርጥ ፊልም ከነምርጥ ታዋንያን p3 እንጠብቃለን
@geni581
@geni581 2 жыл бұрын
በጣም ሚያሳዝን እና ሚያዝናና ፊልም ነው እዮብ ስወደው ሁላችውም በዚህ የተሳተፋችሁ ምርጦች ናቹ😘
@salimaariga7634
@salimaariga7634 2 жыл бұрын
Baxami.now.miwdachu
@ZanabEthopia-on7zd
@ZanabEthopia-on7zd 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-sv2bh6mm8p
@user-sv2bh6mm8p 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም አንድ እርምጃ ወደፊት ያሳየ ፊልም ነው በጣም ያምራል ካጀማመሩ አስከ አጨራረሱ። አዮባ አና ማስቲ ይመቻችሁ ሰርታቹታል።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
#ብሩክ የጓደኝነት ጥግ እንደ አንተ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ያብዛልን ምርጥ ፊልም ነው ተመችቶኛል
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው ትንሹ እዮብ ማስተዋል በጣም ትችላላችሁ አስተማሪ ነው 😘
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 2 жыл бұрын
ዋው ማስቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ትወና ሲዋጣልሽ 👍🏻
@user-kd5ts6cl5g
@user-kd5ts6cl5g 3 жыл бұрын
የእዮብ አድናቂዎች የት ናችሁ !
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እንደ እኔ የፊልም ሱሰኞች ኑ ሚሰት ጨርሰናል ቁጥር ሁለት ተለቋል እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ጤና ይሰጠን
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
ፊልም እወዳለው ግን ያማርኛ እስከዚም ነኝ 😆
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 жыл бұрын
malete Yha quxere 2 Kehune quxere 1 Yetale
@dengelmaryam1129
@dengelmaryam1129 3 жыл бұрын
ኣሜን
@mercytesfu701
@mercytesfu701 3 жыл бұрын
Yheko kutr 2 nw 😂😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አሜን
@Watchman274
@Watchman274 3 жыл бұрын
እዮባ ካደገ ብኋላ ከሰራቸው ፊልሞች መካከል እንደ እዚህኛው የተዋጣለት የለም
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
በጦርነት በረሃብ በህመም በመስቃየት ላይ ያላችሁ ይሄ ግዜ አልፎ የምትደሰቱበትን ቀን ያምታላችሁ ለሙስሊም ወንድሞቼ የፆም ወቅት ያርግላችሁ ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
@seadasadiaseada1697
@seadasadiaseada1697 3 жыл бұрын
yina kongo 😍❤
@nestilove4267
@nestilove4267 3 жыл бұрын
ግን አይደብራችሁም ከፊልሙ ዉጪ መኮመት ቢያንሥ 10/% እንኳን ሥለ ፊልሙ ኮሙቱ
@fgryfgry3882
@fgryfgry3882 3 жыл бұрын
በጣም
@tingirttube2589
@tingirttube2589 3 жыл бұрын
ቀላል
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ሄኖክ ጀግና ልጅ ነው ጓደኝነት ይህ ነው ከሱ ብዙ መማር ይቻላል ደግሞ ስያምር
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
ማነው እንዴኔ እዮብን የሚወደው ❤️❤️❤️❤️
@wolloethiopia5413
@wolloethiopia5413 3 жыл бұрын
ቋቋቴ አሮጊት
@zuzuhabeshawit3519
@zuzuhabeshawit3519 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ስለ ጉርሻ ሲያወራላት በሳቅ ጦሽ ያለ 🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂
@maicman8527
@maicman8527 3 жыл бұрын
ክክክ እኔ
@marisha7200
@marisha7200 3 жыл бұрын
😂😂😂
@kgtrak6084
@kgtrak6084 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣እኔ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@betelhembelete8280
@betelhembelete8280 3 жыл бұрын
Mert film new
@user-xk6me7ff6p
@user-xk6me7ff6p 3 жыл бұрын
ዋው በጉጉት ስጠብቀው ነበር ኑ እስኪ ሸቃሎች አብረን እንሹፈው
@user-ph4ym4fi1k
@user-ph4ym4fi1k 3 жыл бұрын
መተናል
@edrishamza7495
@edrishamza7495 3 жыл бұрын
ከዳሞች አሸይሻልሽም
@smsa7620
@smsa7620 3 жыл бұрын
Alq ende ar mlsulegn
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😁
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እዮብና ማስተዋል አድናቂያቹነኝ
@user-mh6ud3hf2j
@user-mh6ud3hf2j 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ይመስላል ኮሜንት ማንበብ ይመቸኛል
@hayatHayat-jp2lj
@hayatHayat-jp2lj 2 жыл бұрын
ዋው
@user-yu3xq2ob5h
@user-yu3xq2ob5h 3 жыл бұрын
አዮባ ስወድህ እኮ እስኪ እንየዉ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
እዪባ አንበሳዪ አቤት መስቀልህ ሲያምር ካንገትህ እመቤቴ ትጠብቅህ💕
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
መሲዬ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው ቤተሰብ አትሆኚም ?
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 3 жыл бұрын
ዋዉ ያበደ ነዉ😍💚💛❤ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛ
@jobyeapoliji6386
@jobyeapoliji6386 3 жыл бұрын
አቤት ይህን ድራማ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ በጣም ነው ደስ የለኝ ስውደችሁ ውድድድድድድድ💗💗💗💗💗💗👈💗💗💗🌷👈
@natiseyoum147
@natiseyoum147 2 жыл бұрын
Bro film new eko
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
እዩባን እምትወዱት እደኔ እጂአውጡ
@meememe4305
@meememe4305 3 жыл бұрын
ዋውው ነው ቁጥር 3 ይቀጥል የምትሉ ላይክ
@hiwot756
@hiwot756 3 жыл бұрын
እረ ይቀጥል መቼ ይሆን የሚቀጥል
@mahmoodmahmood4692
@mahmoodmahmood4692 2 жыл бұрын
@@hiwot756 ቢለቀቅ ደሥ ይላል ግን መቸ ይሆን የሚለቀቀው
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ቁጥር ሶስት እንጠብቃለን
@mediheil5715
@mediheil5715 3 жыл бұрын
አጀሊናን አየሁዋት ልበል እየሳኩም እያለቀስኩም ነው የጨረስኩት ሄኖክዬ ምርጥ ጎደኛ ፊልም ላይ ብቻ ሆነ እንጂ እዮባ ደሞ ትችላለህ በቃ ቃል የለኝም አሪፍ ፊልም ነው
@chuchufeker5717
@chuchufeker5717 3 жыл бұрын
እዪወብ ያለበት ፊልም ሁሌም ነዉ እምወደዉ እኔየ ከስደት ሳልመለስ አደገ እዪወባ በጣም ነዉ እማደንቅህ እምወደህ የምር እሱወን በአካል ማግኘት ምኞወቲየ ነዉ እደማገኘዉ እርግጠኛ ነኝ ዋናዉ ጤና ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ምርጥ ያመቱዉ ፊልም የተመቸዉ ያል ላይክ
@tayetilahun315
@tayetilahun315 3 жыл бұрын
በጣም በጉጉት ስጠብቀዉ ነበረ ደስ ይላላ
@yergalmeahlog6992
@yergalmeahlog6992 2 жыл бұрын
ዋው አጭራረሹ የቱርክ እና የህንዲ ፊልም ለመጀመሪያ ጌዜ ኢትዮጵያ እዲህ ያለ ፊልም
@mplazamplaza2033
@mplazamplaza2033 3 жыл бұрын
ዋዉዉ ስጠብቀዉ ነዉ በጣም አረፍ ነዉ😍
@user-ox3fv6qe1l
@user-ox3fv6qe1l 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ ያራዳ ልጅ በኔ በኩል ተመችቶኛል ዋው ዋው
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በጉጉት ነበር የጠበኩት ዋው
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን አንድነታችንን አምጣልን ሠላም፡ፍቅር እና ጤና ሀገራችንን ያድርገን የትናየት ነኝ ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡፡
@saraabebe7321
@saraabebe7321 3 жыл бұрын
ዘመኑን የሚመጥን 1ኛ♥ ፊልም ነው በርቱ !
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 3 жыл бұрын
ዋው ማስተዋል ከሰራሻቸዉ አንዱ ፊልም ይሄ ብቻ ነዉ ዋው የምለዉ በጣም ደስ ይላል እያስለቀሰ ሚያስቅ ደራሲዉ በርታልን ደሞ ሚገርመዉ ሰዉዬዉ ሲነሳ መጨረሻ ላይ ፓርት 3 እዳለዉ ገመትኩ ።ደስ ይላል እዮቤ እደግልኝ ንግግርክ ማይጠገብ ምሰራቸዉ ሁሉ አስተማሪ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥክ።ዋናዉ አገራችን ሰላም ትሁን ልክ እደፊልሙ ከስዴዉ መሀል እክርዳድ እዳለ ሁሉ ከአገራችንም እክርዳዱን ያጥፋልን ኢትዮጺያዬ ለዘላለም ኑርልኝ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@weynarg8970
@weynarg8970 3 жыл бұрын
እረ ዉዴ ሰማያዊ የሚለው እራሱ በጣም ነው የሚያምረዉ
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 3 жыл бұрын
@@weynarg8970 ልክ ነሽ ግን እደ እይታዬ ዋው ብያለዉ እጂ ሌሎቹም ፊልሞቿ ወድላታለዉ ዱርዬ ሆና የሰራችዉም ከ ኢሳም አበሻ ጋር በጣም አሪፍ ነዉ
@meronagago9729
@meronagago9729 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ አንደኛ ፍልም ነው እንወዳችዋለን❤
@nohmuller2248
@nohmuller2248 3 жыл бұрын
ማስተዋል ምርጥ አክተረ ነች በርች
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
በሉ የማስቲ አድናቂወች እጂ ወደላይ like
@kedirali2804
@kedirali2804 3 жыл бұрын
አራዳነሽአድንቅሻለሁ
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን በተርፈ በርቱልን
@zufantesfaye126
@zufantesfaye126 3 жыл бұрын
ተመልካቾት ኮሜት ማለት ምን ማለት እደሁ አልገባችሁም መሠል ሥለፊልሙ አስተያየት እንጅ የግል የሂወት ታሪካችሁን አልተባላችሁም እኮ 😀
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
ከፍቶአቸዉ ነዉ
@martamartadibaba3595
@martamartadibaba3595 3 жыл бұрын
Uffi yeliben tenagershi
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 3 жыл бұрын
😜😁😁😁😂😂😂
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 жыл бұрын
በጣም የምር በጣም ነው የሚያስጠላ
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 жыл бұрын
እቤት እደትነው እምታስፈሩት አድወድ ከብዙ ሴት እደት ያስፈራል አላለም ውይ በሳቅ😂😂😂😂
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
😅😅😅😹👌
@user-rh6fb4sb3w
@user-rh6fb4sb3w 6 ай бұрын
እደውበሳቅ ሞትኩ በሱ😂😂😂😂
@user-go6by7cr8r
@user-go6by7cr8r 3 жыл бұрын
Wawwww betam ደስ የሚል ስራ ነው ኢትዮጵያን ውስጥ ለውጥ እየታየ ነው በፊልም ዙርያ ሰልችቶን ለበር ተፈቀሩ ተለያዩ የሚል ከእግር እሳት ተከታታይ ሸጥሎ ይህን ፉልም ወድጄዋለሁ ከፍሽር ውጪ የተሰሩ ለየት የለ ነው ወደፊት ትልቅ ተዋናያን መሆን እፈልጋለሁ❤
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏 ተዋንያኑ አንደኛ፡ የፊልሙ ታሪክ አንደኛ:ቦታ መረጣው አንደኛ👍😘💚💛❤
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 2 жыл бұрын
ዋው ነው ቀጥሉበት እያሱ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
ደስ ይላል እዮብ አደገ በጣም
@jameelajamilajamila3222
@jameelajamilajamila3222 3 жыл бұрын
ትምህርት አለው እናመስግናለን በርቱልን
@astu4737
@astu4737 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ሁላችሁም ትወና ላይ አንደኛ 👌 በጣም ያሳቀኝ ፖርት የሽጉጧ አተኳኮስ ናት 🤣🤣🤣🤣🤣 ሚስት ጨርሰናል 3 በጉጉት እንጠብቃለን
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 3 жыл бұрын
ዛሬ ገና በጣም ተመቻችሁኝ! በርቱ!
@ethioafarson6648
@ethioafarson6648 3 жыл бұрын
Oh I’ve been waiting this movie. Love it
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 3 жыл бұрын
የእዩብአድናቂወች ብቅበሉ
@user-ss5eo6cx4j
@user-ss5eo6cx4j 3 жыл бұрын
ይሆንን ፊልም ሲጠብቅ የነበረ እስቲ እንያቹ እዬባንም ያላቹ እስቲ እንያቹ
@fabionkflw7049
@fabionkflw7049 3 жыл бұрын
እዬባ የምሰራቸ ሁሉ ፊልም በጣም ነው ሚመቸኝ ኣድናቂቅም ነኝ ኣሪፍ ፊልም ነው
@crazyday5594
@crazyday5594 3 жыл бұрын
የሚገርም action film wow nice በርቱ
@jeanmalilo761
@jeanmalilo761 2 жыл бұрын
Wow so nice 👍 love from East Africa Tanzania 🇹🇿
@HaymiTube6
@HaymiTube6 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@saidaden3043
@saidaden3043 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልምነው ጾታዊ ጉርሻ ለምንአላሣያሀትም ስወድሽ ማስተዋልየ ቆንጆኮነሽ ግን ማነው እንደኔ የሚወዳት
@user-lu8lo8sy5z
@user-lu8lo8sy5z 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ እዬባ ይመቻችሁ
@adistube7061
@adistube7061 3 жыл бұрын
ያበደ ነዉ እስቲ እንደኔ የተመቻችሁ 👍👍
@ematlve3599
@ematlve3599 3 жыл бұрын
ልየዉና ለይክሻለዉ
@azugrmay3014
@azugrmay3014 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የትርክ ፊልም ነው የሚመስለው ❤❤🤔👈
@Tubechannel2088
@Tubechannel2088 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ። ደሞ እንደለመደችሁት እንዳትረሱት
@user-xo8ns8qn4k
@user-xo8ns8qn4k 3 жыл бұрын
ዊዉ በጣም ደስ እሜል ነው እሜገርም ከጁመራኩት ቆይቹ ነበር ዛሬ ጨረስኩት🙄🙄
@koynahassan9937
@koynahassan9937 3 жыл бұрын
J'adore les films éthiopienne❤
@user-ey1sg3lz2k
@user-ey1sg3lz2k 3 жыл бұрын
እዮብ የምትወድ ላይኩኝ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ሀሪፍ ተውናችሁዋል በተለይ እዬብ እና ሄኖክ ፍቅራቸው ተገባራቸው ጓደኝነታቸው ጥርሰ ሸራፋው በሳቅ 😂😂
@hsshsh3400
@hsshsh3400 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ራሱ እሡን ሰይ በሳቅ ነው ምሞታው😃😃
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😹
@salamgetachew6560
@salamgetachew6560 3 жыл бұрын
መግዳደል ጥሩ ባይሆንም ምርጥ አሟሟት ነው አዳቂሽነኝ የኔማር ወድ
@user-wy5ru6er9d
@user-wy5ru6er9d 3 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ፊልም👌👌👍👍👍
@mekdesdemile3772
@mekdesdemile3772 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ የሆነፍልምነው ማስቲ እዮብ እድናቂያችሁነኝ
@almihamitube5501
@almihamitube5501 3 жыл бұрын
ዋውአሪፍ ፊልም ነው ማስቲ አለማድነቅ አይቻልም
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ፊልምነው እናመሰግናለን
@user-qn7en7wr5n
@user-qn7en7wr5n 2 жыл бұрын
የኛዎቹም እደ ህንዶች መተኮስ ለመዲዴ😘😘
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
የባህላዊ ታሪክና ቀደምት አገዛዝ ታሪክ አዘል እንዲህ ነበር እያለ የሚያስተምር(የባላባት ዘመን) ቁምነገርና ደስ የሚል ታሪክ ያለው
@aelemtube8528
@aelemtube8528 2 жыл бұрын
ዋውበጣምቆጆፈመልምነው
@tarikmisganaw4226
@tarikmisganaw4226 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ ቀጣይኑም እጠብቃለን
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 3 жыл бұрын
እዮባ እያየነህ አደክ እኮ ወቸጉድ ስወድህ በጣም አርጌነው
@user-rn4ic2qt5e
@user-rn4ic2qt5e 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ማስቲም በደንብ ሰርታዋለች ግን በእመቤቴ ለምን ናርዲን ገደላችሁዋት ውይ
@tigistyemariyamlji415
@tigistyemariyamlji415 3 жыл бұрын
እኔ አላምንም ተለቀቀ የማዳም ኮተት መች ይለቀኝና ማታ እሾፈዋለሁ እቅልፌን ትቸ የዮብ አድናቂ ነኝ
@MeseretTakele-id5we
@MeseretTakele-id5we Жыл бұрын
ዋዉ ❤😮ሲያምር ምርጥ ፊልም ነዉ ግን ደግሞ የህንድ ፊልም አስመስላችሁ እየሰራችሁ የሀገራችንን በአል እንዳትረሱ ምርጥ ፊልም ነዉ ቀጣዩን ተሎ ልቀቁት ጎጉቻለሁ
@user-my9mu5ds6w
@user-my9mu5ds6w 3 жыл бұрын
እግዲ እርመዳን አለቀ ሊጀምርኝ ነው ፊልም ማየት
@user-dp2gu7ip7f
@user-dp2gu7ip7f 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ። ከ ኣስመራ ነይ
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 3 жыл бұрын
እዮባ በየፊልሙ ላይ እዮባ ነው ስሙ ማለቴ ለፊልሙ አይቀይርም ዋው
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w 3 жыл бұрын
በትክክል ሴት ልጅ የምትሽጥ ሽቀጥ አይደለችም የምትወደድ አቻ የሌላ ልዩ አድርጎ የፈጠራት ምርጥ የናትነት ክብር የተሰጣት እጂ አንዳንድ የዘቀጠ ጭንቅላት ተሽክመው ከሴት ቂጥ መውጣታቸውን ይረሱና ሴትን እደሽቀጥ ይሸጣሉ ።።በርቱ ምርጥ ነው ምእራፍ ሶስት ከዚህ በይበልጥ ሆኖ እደሚመጣ አምናለሁበጉጉት እጠብቃለሁ
@fana4340
@fana4340 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው
@zainabamohammedyusuf908
@zainabamohammedyusuf908 3 жыл бұрын
እደዚህ ጀግና እየሆናቹሁ ስሩ በርቱ
@yordanosfentahun3045
@yordanosfentahun3045 3 жыл бұрын
bravo betam arif film new!!! tariku(yenante kehone) , twenaw hulum arif new gin kezih belah kenante entebkalen.
@mplazamplaza2033
@mplazamplaza2033 3 жыл бұрын
ዋዉዉ ቀጣይ አለዉ ደስ ስል💔👌
@almanal1229
@almanal1229 3 жыл бұрын
ዋዉ ማስተዋል ሰርተሽዋል 100%❤️
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
በጣም
@allah871
@allah871 3 жыл бұрын
ከበድ ይላል ላይፋ ኡፍፍፍ ከሚፈቅሩት ውጭ ሌላ መላመድ ምን ያክል እንደሚገፈግፍ አሣይቶናል አሪፍ ትወና ነው እናመሠግናለን
@yenusme2267
@yenusme2267 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@user-wn3nt1zu3n
@user-wn3nt1zu3n 3 жыл бұрын
ምርጥ ፌልምነው ወይማስቴ እዚጋ ተመቸሽኝ እዬብ ውድድድ
@user-tx1hi3cq3i
@user-tx1hi3cq3i 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@user-xb5ge3bv1g
@user-xb5ge3bv1g 3 жыл бұрын
እደዚህ ፊልም የወደድኩት የለም
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 54 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Yesferen Lij (Ethiopian movie 2017)
1:27:45
Addis Films
Рет қаралды 345 М.
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
አክቲቪስቱ - Ethiopian Movie Activistu 2020 Full Length Ethiopian Film Activistu 2020
1:46:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019
1:44:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН
Спас Пропавших Людей🆘💁😱
1:00
BOOM
Рет қаралды 6 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
0:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 7 МЛН
Who will eat Nutella? 🥳 Challenge #shorts
0:18
Balashik show
Рет қаралды 14 МЛН
They SUPERGLUED Her Hair?! ✂️
0:42
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 9 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
0:59
Tibo InShape
Рет қаралды 31 МЛН
Mammi Papa Yah Fir Bhoot 👻😱👹 #funny #short #video #subscribe
0:20