ሚስት ያየችውን ማመን አቃታት!!ቤተሰብ ጉዳዩን ሲሰማ ምን አለ??

  Рет қаралды 113,495

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@ኢሙኢብራሂምነኝ
@ኢሙኢብራሂምነኝ Ай бұрын
ሚስት አለመድናቅ አይቸልም ግን ጎበዝ ነሺ
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs Ай бұрын
Batam
@samerakaled8896
@samerakaled8896 Ай бұрын
👍
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Yes
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Ай бұрын
😂😂😂😂
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 Ай бұрын
እውነት ነው ያውም በዚህ ዘመን ጨዋ የጨዋ ልጅ🎉
@mesi6505
@mesi6505 Ай бұрын
ጨዋ ጨዋ ያሳደገሺ ጀግና ነሺ ትዳርሺን ጠባቂ ባልሺን አክባሪ ወልደሺ ሳሚ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
@masaratworku2754
@masaratworku2754 Ай бұрын
Yes 🎉❤
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ሚስትየው ልትመስገን ይገባል አንድ አመት በትእግስት መጠበቃ ያስመስግናታል ❤❤❤ልባም ሴት ነሽ 👏👏💜
@TinaTina-sj9xc
@TinaTina-sj9xc Ай бұрын
የኔ ጌታ 🙆😭 የዉሻቁስል ያርግልህነዉየሜባለዉ
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
betikikil
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص Ай бұрын
ትክክለኛ ትዳርዋን ፈላጊ ከሆነች እኮ ሴት ልጅ ትእግስተኛ ናት ትእግስት የማይኖራት በላይዋ ላይ ሲማግጥ ነው እሱንም ነገ ይሻሻላል እያለች የምትጠብቅ ሴት አለች ባጠቃላይ ሴት ቻይ ፍጡር ናት
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
🤣እኮ ግን አኡን ኡሉን ልቅመስ እንዳይል የምፍራው 🤣
@galaxyim8630
@galaxyim8630 Ай бұрын
አቤት ያንችአይነቱዋን ያብዛልን የአመቱ ምረጥ እና ጀግና ብየሻለሁ የኔናት ፀባይሺን አይቀይረብሺዘመንሺ ይባረከ❤❤❤❤❤❤
@medinaabdurahman7653
@medinaabdurahman7653 Ай бұрын
አንተ የወለደች ማህፀን።ትባረክ
@atsedeatsede9128
@atsedeatsede9128 Ай бұрын
አዎ ትባረክ
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Aameen
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
ሚስት በጣም ጠንካራ ምርጥ ነሽ የተማርሽና ያነበብሽ ስለሆንሽ በጨዋ ቤተሰብም ያደግሽ ነሽ እናሁሉንም ነገር ተቀበልሺው ጠንካራ ሴት ነሽ ቁስሉ እንዲድን መንከባከቡ ሊበዛብሽ ይችላል ግን ሳላደንቅሽ አላልፍ ትዳራችሁ ይባረክ ❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Ай бұрын
😂😂😂😂 እንኳን ደሳለህ የውሻ ቁስል ያድርግልህ 😅😅 ጎበዝ ሚስት ነሽ በእውነት እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs Ай бұрын
😂😂
@EyerusAgechewu
@EyerusAgechewu Ай бұрын
እረ ኡኡ😂😂😂😂
@Zebibakedir-gk8tk
@Zebibakedir-gk8tk Ай бұрын
😂😂😂😂😂ine gana inde gabaw nw be sak
@Masiye-j1h
@Masiye-j1h Ай бұрын
😅😂😂😂❤
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ Ай бұрын
እኛም አሜን ብለናል😂😂😂😂
@beke8193
@beke8193 Ай бұрын
ልጅቷ በጣም ድንቅ ልጅ ነች ጨዋ የተባረከች ትዳሯን አክባሪ መድኃኔዓም ይባርክሽ ።ደንግል ትቁምልሽ
@ekru7258
@ekru7258 Ай бұрын
የ2017 ምርጥ ሴት ነሽ በኔ አስተያየት ተባረኪ😮
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs Ай бұрын
Batm🎉
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Exactly 100%
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Ай бұрын
😂😂😂😂
@YarosMashallah
@YarosMashallah Ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@AbduMuhammad-o2n
@AbduMuhammad-o2n Ай бұрын
ሰላም
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
በደንብ ተንከባከባት እመቤትህ ናት ምሁር ናት ጨዋ ሚስት ናት ቤተሰቧን አክባሪ ናት ለኔ አንደኛ ናት አንተም በርታ የኋላ ታሪክህ ያመጣብህ ጣጣ ቢኖርም ትንሽ ቸልተኛ ትመስለኛለህ ከዚህ በኋላ ነፃ ወተሃል እድሜ ለባለቤትህ❤❤❤
@alemworke2308
@alemworke2308 Ай бұрын
አዎ ባልየው ቸልተኛ ነው ለወደፊቱም ተጠንቀቂው አንቺ ግን ድንቅ ልጅ ነሽ
@HagereET7614
@HagereET7614 Ай бұрын
ጨዋ ጨዋ ያሳደጋት እግዚዓብሄር ይባርክሽ ወልደሽ ሳሚ ለብሰሽ አጊጪ እማየ
@ወተመድህ
@ወተመድህ Ай бұрын
❤❤❤
@HagereET7614
@HagereET7614 Ай бұрын
@@ወተመድህ ምን ለድርግ እንደ አሁን ጊዜዎች አይደለችም እሷ በቤተሰብ ነው የመጣው አንድ አመት ሙሉ አብራ እየተኛች የቻለች ሀብት ያልፈለገች ምኝታ ቤቱ መብራት የለውም እኮ ነው ያለችው እንደዚች አይነት ለቤተሰቧ እና ለትዳር ሟች ፈልጉልኝ
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Aameen
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
አሜን.ወልዳ.ትሳም
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Ай бұрын
አሜን ፫ እመብርሀን በልጅ ትባርካቸው እሷም ብቸኛ ልጅ ነው
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ሚስቱ በጣም በሳል የሆነች፣ልጁም ጥሩ ሰው እንደሆነ ያሰታዉቃል። በርቱ የተቃና ትዳር ይሁንላችሁ ዉለዱ ክበዱ
@abebech3154
@abebech3154 Ай бұрын
ልባም ሴት ቤቷን ትሰራለች ያላት መጻፍ ቅዱስ አንቺ ነሽ ተባረኪ ዉለዱ ክበዱ ዘላለም ዘመንህ ይባረክ እግዛቤር ይጠብቅህ
@TeruneshHailemariam
@TeruneshHailemariam Ай бұрын
ጀግና ነሽ አንዴያየዋትልጅ በቤተሰብ ተድረው በ1ወር ከገዛሚዜውጋርየተኛችዋን ሳስብ ድንቅ ሴት ነሽ ጎበዝወልዳቹ ሳሙ
@JanKhan-c2p
@JanKhan-c2p Ай бұрын
እደዚች አይነት ሚስት ማገኘት መታደልነው።
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs Ай бұрын
Wallah
@JanKhan-c2p
@JanKhan-c2p Ай бұрын
🎉​@@Zakia-eh1gs
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
betikikil
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ Ай бұрын
አስተዳደጓ,በስረአት,ነው,ያሳደጓት,እናትና,አባቷ❤❤
@HeranBelachew-km1my
@HeranBelachew-km1my Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ስትወልዱግን በዱካሾው እንድታሳውቁን ዱካዬ በርታልን❤❤❤
@SikoSilo-cs9et
@SikoSilo-cs9et Ай бұрын
ኮሜንት ሊያነብ የመጣ ብቻ😂😂 መብሩክ ጄግናነሺ እህቴ አዴነኩሺ❤❤
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
እኔ እፈረት እፍረት እያለ አጠገባቸው ያለሁ እየምሰልኝ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
እኔስ ብትሉት 😂👌👍🥰
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm Ай бұрын
ሚስት ባላን አስገረዘቺ ጀግና ነሽ የተማረ ይግደለኝ የተባለው በሚክኒያት የው
@ሠውመሆንይቀድማል
@ሠውመሆንይቀድማል Ай бұрын
አደንቅሻለሁ የኔ እህት በዚህ አፍላ እድሜሽ አንድ ዓመት ሙሉ ታግሰሽ ስሜትሽን በመቆጣጠርሽ አደንቅሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 Ай бұрын
ታማኝ ሰው ነሽ ተባረኪ ፈጣሪ በልጅ ይባረካችሁ❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢​@@genetmekuriya5629
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 ጀግና ታማኝ ፡ ነሽ መልካም የሂወት ዘመን ይሁንላችሁ 😍😍😍
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
ሚስተኛዋ ግን ጅግና ናት ትክክለኛ ሚስት ናት❤❤❤❤ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያጠክረው ውለዱ ክበዱ❤❤❤
@NigatNigo
@NigatNigo Ай бұрын
ወንድሜ ዞላ አንተን ስለሰጠው እግዚያብሔር ይመስገን ምክንያቱም ለብዙ ጊዜ ሲጨነቅበት የነበረውን ነገር ገላገልከው ሚስቱ በጣም ጥሩ ጨዋ ጨዋ ያሳደጋት ልጅ ናት አንተም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን Ай бұрын
ዱካ ሸው አሰገረዝከው ከምር ጀግና ነከ 💐
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Ай бұрын
😂😂😂😂
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي Ай бұрын
😁በጣም😊
@asterdesta312
@asterdesta312 Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 Ай бұрын
😂😂😂😂
@l-p9u
@l-p9u Ай бұрын
😂😂😂😂
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ Ай бұрын
ማሻአላህ ሚሥትየዋ ጀግና ቤተሠቦችአላት አሥተዳደጓ ለዚህ አብቅቷታል አለማድነቅ ንፍገትነው ሚሥቱን
@ብንየጌታልጅ
@ብንየጌታልጅ Ай бұрын
ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ በእዉነት ሚሰትዮ አለመድነቅ አይችልም እንኳን ደሰ አለችው ነገሪዮ በጣም ቀላል ነበር እሰከ ዛሬ ማቆየት አንድ በሸታ ከልተነገረ መደንት አይገኝም
@LEWAMT
@LEWAMT Ай бұрын
አራ ተገረዘ ጎበዝ, በሃበሻ ሴት መካከል አንደኛ ለኔ ጀግኒት ነሸ የሃበሻ አብዛኛው ሴቶች መኪና ዘመናዊ ቤት የሌለው ለማግባት በማይፈልጉበት ዘመን ከኔእንከኑ ተቀብላ የምትኖር ጀግና ሴት ለታማኝነትሸ ፈጣሪ በክብር በሞገሰ ከፍ ያድግሸ ተባረክ
@tsion_koratsion_k5073
@tsion_koratsion_k5073 Ай бұрын
እህቴ ሰላደንቅሽ አላልፉም ለትደሪሽ የሌሽ ክብር ይለየል እግዚአብሔር ይበርክሽ ወልዴሽ ክበጂ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
በእውነት ጨዋ ያሳደገሽ እግዚአብሔር የባረከሽ የተባረክሽ ነሽ እና እግዚአብሔር ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እንዳአንቺ ጨዋዎች ይስጥሽ ጌታ 🤲❤
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Ай бұрын
ጎበዝ ነች ጀግኒት ! ባልየውም ምስኪኒ ! እግዚአብሔር ይመስገን! ❤❤❤ክበሩ ዉለዱ
@MssMaqds
@MssMaqds Ай бұрын
እንኳን ከመኮናነብ❤ ተገላገልክ የውሻ ቁስልያርግልህ
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z Ай бұрын
ወንደማችን የወሽ ቁስል ያርግልህ እህታችን ትባርክ ትግስተኛ ነሽ ወለድ ክብድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ወልደሽ ሳም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumtumsido
@fitsumtumsido Ай бұрын
እኔ በዚ ዘመን እደዚች አይነት ሚስት ማግኘት መታደል ነው ሰው ያለ ወሲብ አመት አደለም ወር በማይጠብቅበት ዘመን እስዋን ያለማድነቅ ኑፋግነት ነው አቦ ውለጂ ክበጂ
@tayechtola135
@tayechtola135 Ай бұрын
አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትግስቱን ስለሰጠሽ ዘላለም እግዚአብሔር ስለሰጠህ እግዚአብሔር ይርዳህ ሥራህን ይባርክለህ❤
@AddisKassa-g9h
@AddisKassa-g9h Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ዘሌ ባለቤቱ በጣም ጨዋ የጨዋልጅ ናት
@good8574
@good8574 Ай бұрын
በእውነት ነው የምልህ ውንደሜ እውነተኛ ፈጣሪን ምትፈራ ሚስት ነች ያለችህ እደለኛ ነህ በኣሁን ሰኣት ኣንደቀን ሳታረግ ስታልፍ ቀዝቀዝክ በለው ሌላ ውስልትናና ዝሙት ይሂዳሊ ስንት ኣይተናል ስንት ሰምተናል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ክበዱ
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
ወይኔ በቃ ችግረሽ ተፈታ ካሁን በሁዋላ በቃ ግልፅነት ይህ ነው ❤❤❤ እኔ ይሄው እሱም እኔም ግልፅ ባለመሆናችን የ 4 አመት ትዳር የፈረሰ ብቻ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤
@mekakebede2764
@mekakebede2764 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳለፈዉን መከራ አይቶ ነዉ ማረፊያ ሚስት የሰጠዉ። የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ ብዙ ተባዙ ምድርን ᎀሏት።።።
@ዙወይላህ
@ዙወይላህ Ай бұрын
አምር ልጅታን አለማድነቅ ይከብዳል ጀግናናት ዘሌ አንተም ጀግና ነህ ሁሌም ለሰው የምትኖረ ነህ ቢቻ ጀግናነህ
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo Ай бұрын
አረ አቴ ማልካም ሳው እራጅም እድሜ ኑሪልኝ የምትሉት 👍👍👍
@SOFIAFEKADU
@SOFIAFEKADU Ай бұрын
ልጅቶ. የምትደነቅ. ጨዋ. ያሳደጋት. ዘሌም. ተባረክ
@Tamiru-jf1by
@Tamiru-jf1by Ай бұрын
በጣም የምትደነቅ ልጅ ናት ጋብቻውን እግዚአብሔር ይባርክላቸዉ❤❤❤
@lopesohadiso
@lopesohadiso Ай бұрын
ወንድሜ የዉሻ ቁሰል ያርግልህ ሚስቱን ትፅግቷን አለመድናቅ አይቻልም🙏🙏
@BerkaBerkaBerkaberka
@BerkaBerkaBerkaberka Ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞች ዘሌ ሰላምህን ያብዛልን ፈጣሪ
@Biki-fd3dl
@Biki-fd3dl Ай бұрын
ጌታን ጃግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 😥
@RashaEtchi
@RashaEtchi Ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሞትን ወደ ህይወት የቀየረልን በመስቀሉ❤❤❤
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 Ай бұрын
እሰይ ደስ ይለል እግዝያብሔር ይመስገን አንች ጀግና ሴት ነሽ እግዝያብሔር መልከም ልጅ ይስጠችሁ❤❤❤❤❤
@abebabelay3021
@abebabelay3021 Ай бұрын
ዘላለም ማለት በመንፈስ ቁድስ የተምላ እርሱ ያለበትሁሉሰላም ፍቅር ነው በእውነት መጨረሻህን ያብጀው ጌታ ይባርክህ የወለደኸው ይባረክ የገዛኻው ይበርክት
@jastavms2119
@jastavms2119 Ай бұрын
በጣም መደነቅ ያለባት ጀግና ሴት ናት እውነት 1 ዓመት ሙሉ በጣም ይከብዳል እንካን 1ኣመት ሙሉ 1 ወር እንኻን መጠበቅ እጅግ ይከብዳል ባለትዳር ሆነህ ማለቴ ነው እና ትዳራ በትእግስት ኣተረፈች እግዚኣብሔር በልጅ ይባርካቹ ❤❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ዋው ተገረዘ ሚስኪን በጣም አሳዝኖኝ ነበር😢ሚስቱ በጣም ጎበዝ ናት❤❤❤❤🎉🎉🎉ዛሌ የኛ መልካም❤❤❤🎉
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
❤ተባረክ ዘሌ በቃ አስገረዝከው የውሻ ቁስል ያርግልህ!!
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo Ай бұрын
ዛሌ እን የ ናሲር ዎዳጆቺ እስክ 👍👍👍
@jeginaawGondere
@jeginaawGondere Ай бұрын
አይ---- ምን ዓይነት ቤተሰብ አሳድጎሽ ነው ግን? እግዚአብሔር ይባርክሽ። የተባረክሽ ነሽና ዘርሽ ሁሉ ብሩክ ይሁን። ልጁም ቢሆን መጥፎ ሰው አደለም ያሳዳጊ ችግር ነው እንጅ።
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Ай бұрын
የኔጌታ እግዚአብሔር ይማርህ የውሻ ቁስል ያድርግልህ ወንድሜ አንችም ጎበዝ መፍትሄ መፈለግሽ በጣም ጥሩ ትምህርትነው ዘልየ ጀግናችን እናከብርሀለን
@فطوم-ن4غ2ج
@فطوم-ن4غ2ج Ай бұрын
እውነት፣የጨዋልጅ፣ጨዋ፣ነሽ፣ወልዳችሁ፣ሳሙ፣ዘሌ፣አንተም፣ረጅም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣በርታልን
@MonaShecho
@MonaShecho Ай бұрын
አር ውይኔ የት ሄጄ ልሳቅ😂🎉 ጎበዝ እህታችን ነሽ በዛ ላይ በዚህ ዘመን ለማነኛው እኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs Ай бұрын
😂😂😂😂
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Ай бұрын
ምንም አያሰቅም
@TadduuTube
@TadduuTube Ай бұрын
እንኩዋን ታጋላጋልክ ብሮ 🙆‍♀️Congra🎉🎉🎉🎉🎉
@GggHh-ft6sc
@GggHh-ft6sc Ай бұрын
በመገረዙ ደስ ብሎኛል ታጋሽና ትውት ለትዳር ታማኝ የሆነች ሴት ሌሎች ሴቶቹም አሉ በእርግጥ ያንቺ ይለያል አላህ ትዳራችሁን ያዘልቅላችሁ ጀግና በየሻለሁ ❤ በመቀጠል ዘልዬ ወንድማችን ባለህበት አላህ ይጠብቀህ❤❤
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin Ай бұрын
እንካን ለዚህ አደረሳቹ ስለኡነት ሁለቱም ስነስርአት አላቸዉ ተባረኩ ዘልአለሙ ሁሌ የመልካም ስራ መምህር ነህ እና ሁሌ ተባረክ
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg Ай бұрын
የኛ ጀግና ዘላለም ዘገየ በጣም ነው የምንወድክ አሏህ ይጠብቃችሁ
@mozinamnail4206
@mozinamnail4206 Ай бұрын
በመገራዙ በጣም ደስ ብሎኛል❤ እህቴ አስተዋይ ነሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጀግና ወንድሜ ዘሌ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤❤🎉🎉
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md Ай бұрын
ወንድማችን የዉሻ ቁስል ያድርግልህ❤❤❤
@YYy-v7n
@YYy-v7n Ай бұрын
ዋዉ ዘሌ ምርጥ ሰዉ ዘመንህ ሙሉ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤ በርታልን እኔ ቃላት የለኝም በጣም መልካም ሰዉ ነህ❤❤❤❤❤
@Kubrahussien
@Kubrahussien Ай бұрын
😂ተገረዘ መብሩክ 😅ቀሜስ ለብሷል
@Umnayf
@Umnayf Ай бұрын
አረ ተይ አንች ግፍኛ😂😂😂😂😂
@ErabiaSeid
@ErabiaSeid Ай бұрын
Kkkkkkk
@lubabaw
@lubabaw Ай бұрын
አረ አቺ ግፈኛ 😂😂😂😂
@RozaEyerus
@RozaEyerus Ай бұрын
ባች ይድረስ አልልም አንች ግፈኛ😂😂😂😂😂😂😂
@VuvoY16-xd3wk
@VuvoY16-xd3wk Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AshuGessie-wc2ib
@AshuGessie-wc2ib Ай бұрын
በዚህ ዘመን እንድህ አይነት እጅግ ጥሩ የሆነ ስብዕና እንድኖርሽ አድርገው ያሳደጉሽ ወላጆችሽ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል።አንችም የወላጆችሽን ሀሳብ በማክበርሽ ክብር ይገባሻል ።ቀጣይ ኑሯችሁና ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን።
@sishaia6875
@sishaia6875 Ай бұрын
ችግር የለውም እደዚህ ይገረዛን ሁሉ ሰውነው ሲያድግ ይገረዛን ዘላለምየ ተባረክ ሚስቱ በጣምነው እማደንቃት ለአንድ አመት መጠበቃጎበዝናትትእግስት መራራናት ፊሬዋግን ጠፋጭ ናት አያቹህ የሳ ትእግስት እርጋታዋትዳራን አተረፈች❤❤❤❤❤❤
@lensami2970
@lensami2970 Ай бұрын
Tikikl
@SelamMekonnen-cb3fg
@SelamMekonnen-cb3fg Ай бұрын
ሁለቱም በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመናቸውን ይባርክላቸው ❤
@አሜን19
@አሜን19 Ай бұрын
ዘላለም እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይስጥህ ዘሌን የምታደንቁ ወደ 200k እንሸኘው❤❤❤❤
@AsefaGete-l7v
@AsefaGete-l7v Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጨዋ ያሳደገው ልጅ ያስታዉቃል ትዳራችሁ ይባረክ
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው Ай бұрын
ሚስቱ በጣም ጎበዝ ናት
@AbenezerGashaw-cl5rm
@AbenezerGashaw-cl5rm Ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነሽ እግዝአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ የሀሳብሽን እመብርሀንታሟላልሽ ዘሌ ላንተ ልዮ ክብር አለኝ
@ayinalemtekileyohanis1766
@ayinalemtekileyohanis1766 Ай бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ዘላለም መልካም ሰውነህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
@AnguachYosef
@AnguachYosef Ай бұрын
ጎበዝ አዋቂ ትሁት ልጅ እግዛብሄር ይባርክሽ ከዘመኑ ትውልድ የሌለች ።ዉይኔ ብስለቷና ታጋሽነቷ አስገራሚ ነው።
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 Ай бұрын
ምነዉ ሸርጥ የለምደ ? ሚሥትን አለማድነቅ አይቻልም እምነቷን የምታከብር ሌላሤት ብቶን ጥላዉ ሂዳነበር ባሎቻቸዉ ፊልድሂደዉ እሥኪመለሡ ትግሥት አጥተዉበወጀል የተጨማለቁትንም አይተናል ጀግናነሽ 👍👍👍👍👍👍ታማኝ ሚሥት
@lensami2970
@lensami2970 Ай бұрын
Yes shirit melbes alebet
@opop9349
@opop9349 Ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ሴት ነሽ ተባረኪ ልጅ ይሥጥሽ አንተንም የውሻ ቁሥል ያድርግልህ
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንካን አቤሮ አደረስን ዘለ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mahboba1239
@mahboba1239 Ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም አንተ የገባይበት ያማረ ይሆናል ተባረክ እድሜና ጠና ይስጥህ
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
ጅግና ሴት ጠካራ ያአላህ ከባድ በሶ ቦታ ብንሆን ❤❤❤ጅግና ዘሌ ምርጥ ስው ❤😂😂
@MekedesHizkel-so6dc
@MekedesHizkel-so6dc Ай бұрын
ዜዶ ምን አይነት ስው ነህ አንተም የንስር አይን ከአቅሜ ከግምቴ በላይ ናቹ ተባረክ ዜዶ እድሜና ጤና ከቤተስብህ ጋር ይስጥህ አምላኬ ተባረክ
@EmebetEe
@EmebetEe Ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ለመዉለድ ያሰባችሁ ወልዳችሁም እስካሁን ያላስገረዛችሁ ወንድ ልጃቸሁን ካላችሁ አስገረዙ ስትወልዱ በለጋዉ ማስገረዝ የተሻለ ነዉ በ 7ተኛ ቀኑ🎉😂
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Ай бұрын
እውነት ነው
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
በ8ቀን ነው እንጅ
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
አራ እኔ ብ 7 ቀን ነው ይስግርዝኩት
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ Ай бұрын
ልክ ነሺ ህመሙ ሳያቁት በ7 ቀን በ8 ቀኑ ማስገረዝ በዛ ከተባለ ከ2 ወር ማለፍ የለበበትም
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
ታማኝ ሴት ብየሻለው ተባረኪ። የባልሽ ችግር አይተሽ መቀበልሽ፣ከሚባል በላይ ጅግና ነሽ
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Ай бұрын
ሚስት ትደነቃለች ለሌሎች ሴቶች ትልቅ አርአያ የምትሆን ታማኝና መልካም ሴት ነች
@AklilAsfaw
@AklilAsfaw Ай бұрын
ዘሌ ፈጣሪ ይባርክህ እነዚህን ምስኪን ወጣቶችን ለትዳራቸው መፍረስ ምክንያት የሆነውን ከባድ የሆነ ነገርን አስተካክለህ ትዳራቸውን በሰላማዊ መንገድ ስላስቀጠልካቸው ሳላመሰግን አላልፍም ተባረክ
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር እናት የሆነች ምስት ሰቶሀል የውሻ ቁስል ያድርግልህ ውለዱ ክበዱ
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f Ай бұрын
በጣም ጀግና ጀግና አይገልጽሽም ምርጥ ሴት ነሽ
@ሱመያተገኘ
@ሱመያተገኘ Ай бұрын
ኧረ ኮመንተሮቺ አታስቁኝ😂😂😂😂 ዘሌ አሏህ ይጠብቅህ ይሄሁሉ ያንተውጤትነው ሚስትየዋም ልትመሰገን ይገባል
@Emuhanantub
@Emuhanantub Ай бұрын
ጅላፎ እዴት አያምም
@abatehaile6358
@abatehaile6358 Ай бұрын
You are very Good woman
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ዋናዋማ ሚስትዬዋ ነች ይሄን የተደፈነ ወንድ ይዛ ዓመት ተቀምጣ ስትጠብቀው ምንም ፍንጭ ያልሰጠ ደደብ ይህን ትንሽ ችግር ይዞ ዓመት ሙሉ ተደፍኖ ሲያሰቃያት የነበረው ይሄን ትንሽ ችግር ትልቅ አድርጎ ለመቅረፍ የተነሳችው ግን እሷ ነች በጣም ትዕግስት ያላትን ጥበበኛ ሚስት ስለሆነች ታግሳ ነው እዚህ ያደረሰችው ትዳሯን። ያሃ ባይሆን ይሄ እኮ በቀላል የሚፈታ ችግር ነበር እሱ ደነዝ ስለሆነባት ዘላለም አግዟታል ምንም ጥያቄ የለውም። ትዳርን ግን ለዚህ እንዲደርስ ያረገችዋ እሷ ታጋሽ በመሆኗ ነው።
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ Ай бұрын
😂 መቢሩክ አገረዚክ አለህ በቶሎ ያሺርክ❤❤❤🎉🎉 ምስኪን ምስቲዮው ተረደቺው ደስ አለኝ በጠም❤😂❤❤❤የደስተ ነው ሰቄ❤
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ Ай бұрын
ሚስት ጎበዝ ናት🎉🎉👍👍👍
@MamiUae
@MamiUae Ай бұрын
ዘሌ ጌቴ ዘመንህን ይባረክ በውነት አንተ ትልቅ ሰው ነክ ተባረክ ጌታ ዘመንህን ህይውትህን ቤትህን ይባረክ
@Selam.Asmara
@Selam.Asmara Ай бұрын
Asteway ena tgistegna mist nesh! ❤ Tdarachu ybarek!❤
@worknehwondimu1672
@worknehwondimu1672 Ай бұрын
እጅግ በጣም ሚትደነቂ ሴት ነሽ 👏👏👏 እቺ ነች ዘዉድ ! እቺ ነች በረከት ! ትልቅ ደረጃ ላይ ያለች ሆና እንደ ማንም የቤት እመቤት ትህትናዋ ? እዉነትም በወላጅ እቅፍ ያደገች ነች። ልጁ ራሱ የዋህ ነገር ነዉ ሲያሳዝን ፤ መልካም የትዳርና የፍቅር የፍሬ ጊዜ ይሁንላችሁ።
@Karmይቱብቻናል
@Karmይቱብቻናል Ай бұрын
አቺ ግን ማሻአላህ ነሺ❤❤❤
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs Ай бұрын
Wall
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
😂😂😂😂😂I can't OMG!! በድሪያ ሳየው አልቻልኩም 😂😂😂😂 ፈረስኩ። ለማንኛውም ለሌሎች ወንዶች ትምህርት ይሆናል ብዬ እገምታለሁ።። ሌላው ትልቁ ነገር በትዳር ውስጥ ግልጽነት ዋና ጉደይ ነው። እርሷንም ጥርጣሬ ውስጥ እንድትገባ አደረጋት ። ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b Ай бұрын
ወድማችን ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ተመስገን ተገረዘ በይ እህታችን ተንከባከቢዉ
@mimochahin1335
@mimochahin1335 Ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ😂😂😂
@AngelEtp-c8o
@AngelEtp-c8o Ай бұрын
ሚስትየዋ በጣምጀግናናት
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 Ай бұрын
ሁሉም ነገረ ለቦጎ ነው ሲዘገይ ምክንያት አለው እግዚብሄር የተባረካ ልጅ ይሰጥሸ ትግሰትሸ በጣም ደሰ ይላል በዚህ ቀጥይ ዘሌ እግዚብሄር ይሰጥህ ሰው አደረኩው ዘሌ የተባረከ ዘመን ይሆን
@gfggggg5079
@gfggggg5079 Ай бұрын
በመጨረሻም ቢጃማ ለበሠ 😂😂😂😂 የውሻ ቁሥል አላህ ያድርግልህ ግን ያማልዴ🤭🤭
@mekimeki739
@mekimeki739 Ай бұрын
😂😂😂 አሚን ያረብ
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Ай бұрын
ክክክክክክክ
@GsgbshhsnBsbbbdhd
@GsgbshhsnBsbbbdhd Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@mekimeki739
@samerakaled8896
@samerakaled8896 Ай бұрын
👍🌷
@ሙኒራYouTube
@ሙኒራYouTube Ай бұрын
አያሲቅም
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n Ай бұрын
በጣም የምትደነቂ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገሺ ላንቺ ቃል የለኝም እመቤት ነሺ ሴቱን ሁሉ ከባላቸው ከፍቅረኛቸው ሁዋላ የሚልከሰከሱ ካንቺ ትምርት ይውሰዱ የውነት ምርጥ ሚስት ነሺ ታድሏል ባልሺ
@ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
@ዜድነኝየቁራአንየቁራአን Ай бұрын
መብሩክ ተገረዘ በቃ ካሁን ብዋላህ ያለው ፍቅር አጠይቁኝ የሳቅ ቀን 😂😂😂
@astetgesaso9141
@astetgesaso9141 Ай бұрын
በጣም ደስ የምሉ የተረጋጉ በልና ምስት ናቸዉ more እሷን አደነኳት እዉነትም የተማሩ ናቸዉ የአብረሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
ሙሽራው ያቃተውን ድንግልና!!  1ኛ ሚዜው ወሰደው!!
49:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 338 М.
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 53 МЛН
ጉድ የኢትዮጵያ ማዳሞች ከአረብ ሀገር ብሰዋል!!
42:04
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 206 М.
ጉዳዩ ሲጣራ ያልቀበቅነው ነገር ተፈጠረ
55:44
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН