አይን አስከማጣት ዋጋ የተከፈለበት ፍቅር!! ሚስት እውነታውን ስታውቅ....!!

  Рет қаралды 87,303

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

4 күн бұрын

አይን አስከማጣት ዋጋ የተከፈለበት ፍቅር!!
ሚስት እውነታውን ስታውቅ....!!
‪@ynserayne‬ ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@Addiskememoch‬

Пікірлер: 874
@Aynalem291
@Aynalem291 2 күн бұрын
ማነው እንደኔ ደስ ያለው የንስር አይን ጋዜጠኛውን አገኛው ይህን ጀግና አለማደንቅ ኑፍገንት ነው
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 2 күн бұрын
ሰላምተብ የ ከሀድዋንይዞ እስኪመጣ ቸኮልኩ እውነት መቸም ተደብቃ አቀር
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 2 күн бұрын
እውነት ነው ❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 күн бұрын
እኔ በደስታ ልፈነዳ ነው😅😂
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 2 күн бұрын
እዉነት ነዉ❤
@Mr-fb226
@Mr-fb226 2 күн бұрын
እውነት ጀግናየሚለውቃልያንስበታል እውነትመቸም አታመልጥም እነዚህ ክሃድወች
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 2 күн бұрын
ዛሬ በነስር አይን በጣምነው ደስ ያለኝ ካሜራማኑ በመገኘቱ ና ጀግያቺን በእግሩ ስራመድ ማየቴ እደኔ ደስ ያለው ❤❤❤
@Zenebech-bd4fb
@Zenebech-bd4fb 2 күн бұрын
ከምር በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ባል ማግኘት መባረክ ነው
@mediitube8488
@mediitube8488 2 күн бұрын
Betam😢
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 күн бұрын
እንደ ዛሬ አዝኜም ተደሰቼም አላዉቅም በእዉነቱ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እነዚህ ሰዎች ለዘመናችን የትዳር ሞዴሎች ናቸዉ
@erehanatube1667
@erehanatube1667 2 күн бұрын
ከነስር አይን ቤት ነው የመጣሁት ዘለላም ከጎኑ ሁንና ካሜራ አማኑና ሰራተኛው ከነአባሪወቻቼው እንድቀጡ ነገም እነዚህ በገንዘብ ሰውን በሺተኛ እና ህይወት ያጠፋሉ በዚህ ዝም ከተባሉ
@delited1179
@delited1179 2 күн бұрын
ዘሌ ወንድም እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን የነስር አይን ጠላቶችን አገኝ ደስታችን ወደር የለዉም ለፍርድ ይቅረብልን የመጨረሻዉን እንጠብቃለን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ለነስር አይን ደሰታ
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 2 күн бұрын
የንስር አይን እኮ ጀግና ነው❤ እጅ አይሰጥም ።ጠላቱን እግሩ ስር ይጣልለት አሜን
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h 2 күн бұрын
ዘልየ እንኳን በሰላም መጣህ የነስር አይንም ካሜራ አማኑን ስላገኘው በጣም ደስ ብሎኛን እሱም እየተሻለው ነው በቻ ደስ ብሎኛን አላሀምዱሊላህ በጣም ጀግና ልጂ ነው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢በእውነት ባልሽ ሲበዛ ጅግናና፣ታማኝ ነው ተባረክ።እኔም ደንግጫለው በእውነት ግን ቢችሉ ባልና ሚስት ጸበል ይጠመቁ
@user-dl4dg8fp4y
@user-dl4dg8fp4y 2 күн бұрын
ዘሌ በናትህ በመቤቴ ወድማችን የነስር አይን አብራቹ ሁኑ የብቻው እዳይቀሳቀስ እዳያመልጡ ፖሊሶቹም አብረው መቀሳቀስ አለበት አደራ እግዚያቤሄር ክብሩ ይውሰድ እስከ መጨረሻው ያሳየን
@mwje1289
@mwje1289 2 күн бұрын
አዎ የንስር አይን እዳትተውት ዘልየ በተቻለህ አቅም አብራችሁ ሁኑ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል ካሜራማኑን ስላገኘው አሏህ እስከመጨረሻውም ፍትሁን ያበጅለት
@moonrise3291
@moonrise3291 2 күн бұрын
ትክክክክልከጎኑይሁኑሰውያስፈልገዋል
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
አሜን ጌታ ይርዳው ሰው ከጎኑም ያስፈልገዋል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Күн бұрын
አወን ሰው ሆዳምነው እነዛኞቹም ጉቦእዳይከፍሉ. ለፕሊሶች. አዳዲይ ሆዳም አይጠፋም
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 2 күн бұрын
ሐገሬ ሰው አላት ታማኝ ትዳሩን አክባሪ በእውነት ይሄ እግዚአብሔር ሲጨመርበት ነው ሐሳቡን መንፈስ ቅዱስ ነው እንድታስብ ያደረገህ በእውነት የአብርስሐሙ ስላሴ ይጉብኙዋችሁ በልጅ ተባረኩ እውነት ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ መሐፀንዋን ባርኮ ልጅ ያስታቅፋችሁ እስኪ የዚህ ቤት ተከታታዮች ለምትወዱት መልኣክ ለነዚህ ውድ ቤተሰቦች ፀሎት አድርጉ የአንዳችሁ የንፁህ ሰዎች ሰዎች ፀሎት ይሰማል በእውነት ድራማ እሚመስል የእውነት ኑሮ ታድለሻል እመኚኝ አንቺ ውብ ነሽ እባክሽ ተረጂው እሱ ላንቺ ብሎ ነው ።
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 2 күн бұрын
ዘብ እናንተ ማለትም የነስርዓይንና እንትን የወለደች እናት ዘራችሁ ይባረክ የነስርዓይንም እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ለውጥ እየታየ ነው ምን ግዜም ተኅኑ ሁን ።
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 2 күн бұрын
ማነውእደኔየንስርአይንያየደስያለውወጀለኞቹተያዙ🎉
@zahramohammad1966
@zahramohammad1966 2 күн бұрын
Netbe tetqemi ayayazshachew fidelochun😂
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 2 күн бұрын
ምን የማይደሰትአለ በሱ ሁላችንም ተደሰተናል
@user-wl5ts9wu8k
@user-wl5ts9wu8k 2 күн бұрын
😂😂😂 ሰው ቤት ተቀምጠንም የነስር አይኖችን ነው የምናሰበው እጅግ ደስ የሚል ነገር ነው የሱ ቆሞ መራመዱ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል
@abebechbegashaw5266
@abebechbegashaw5266 2 күн бұрын
ማነዉ እንደኔ የንስር አይን ያየ ደስያለዉ ወንጀለኞቹን
@abebechbegashaw5266
@abebechbegashaw5266 2 күн бұрын
ማነዉ
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 күн бұрын
በጣም በጣም ትምርታዊ ነው ሰው እስከዚህ ድረስ ዋጋ ይከፍላል እድሜውን አብዝቶ ይስጣችሁ አብራችሁ አርጁ ውይ 😭😭😭
@hrutfetenisa2776
@hrutfetenisa2776 2 күн бұрын
በዚህ ደረጃ ሚሰትን መረዳት እውነት እግዛብሄር ፀግ ነው ተባረከ ደሞ የናንተን ፅናት አይቶ እግዛብሄር ይረዳቹሀል ❤
@mulumelese6573
@mulumelese6573 2 күн бұрын
ዘላለም ዘገየ ጀግናችን ከንሰር አይን ዎድማችጋር ከጎኑሁን አደራ
@BirtukanWondiye
@BirtukanWondiye 2 күн бұрын
Awo plz
@masarat2998
@masarat2998 2 күн бұрын
ዘላለም የነስር አይን ከጎኑስለሆንክእናመሰግናለን መጨረሻውን❤❤❤❤❤እንፍልጋለን
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 2 күн бұрын
YZAREWN.ALYCHUM.GUBNA.EYO.JGENCHUN..KORTO.TNSETUL..EWNT.ATGBKUM..EGZABHIR.YRDANLU.DASEBLOGAL..YNGASAWE.YBLNE❤❤❤❤❤❤❤
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 2 күн бұрын
ዘላለም ዘገየ ዛሬ እደት ደሠ እደአለኘ የንሠረ አይን ካሜራ አማኑን አገኘዉ የዛሬዉ ደሠታየ ልክ የለዉም❤
@toba1854
@toba1854 2 күн бұрын
👍👍👍👍👍❤❤💃
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 күн бұрын
ዘሌ ጀግናቺ እባክህን የነስር ዐይነን አሁን ሰዐት ታስፈልገዋለክ ከጎኑ ሁን ልለምንክ ።ጀግናው ለብዙው ፈውስ ነበገር አሁን ግን በሱላይ ሆነ እደሁም ኢትበር ጋዜጠኞቺ እባካቺሁን ከጠገብ ሁኑ 👍👍
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 күн бұрын
እውነት ነው ከባለሀብቾች ጋር መጋፈጥ ከባድ ነው ተጋገዙ እባክህ እንዳይጎዱት
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 2 күн бұрын
TKUKUL.SAWE.YSFLGAWL.ENZY.KHDYQOC .
@gerielaasmerom7798
@gerielaasmerom7798 2 күн бұрын
YOU ARE RIGHT
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 күн бұрын
Meskin rasu eyetagl new abeha feri new menm altroiroitult erasuna kegzer gar hono new duka biflg sewohun esu nebr yemiyagjw gen sew lay emnet aynur how beha new
@meazatefra6336
@meazatefra6336 2 күн бұрын
የዱካ ሾ ስልክ ቁጥር የምታውቁ ንገሩኝ
@AberashBh
@AberashBh 2 күн бұрын
ማርያምን በዚህ ሰአት ወንድ አለ ማለት ነው እዉነት ግን በጣም ነው ደስ ይላል 😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤🇪🇷😘👍👍👍
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 күн бұрын
ዘሌ ወንድማችን ጀግናችን እንወድሀለን እናከብርሀለን የንስር አይን ጤነቱ ስለተመለሰ በጣም ደስተኛ ነን በተጨማሪ ያን መሰሪ ካሜራ ማን ስላገኘው ደስ ብሎኛል እና ከንስር አይን ወንድማችን ጎን ሆነህ እነዚህን መሰሪዎች ለህግ አቅርባችሁ ለማየት ያብቃን አደራ እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ኑሩልን እውነት ያሸንፋል🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ዘሌ አይገርምም ሰውዬው ግን በጣም ደግና መልካም ሰው ነው ሚስት ተደስታ እስከመጨረሻ ተደስታ እንድትኖር አደረጋት ወንድሜ ተሰምቶ የማይታወቅ ደግነት አፍቃሪነት የታደለች ሴት ባለቤትሽን አክብረሽና አጥብቀሽ ያዥው
@TegistBekele-mo6hd
@TegistBekele-mo6hd 2 күн бұрын
በዚ ዘመን እነደዚ አይነት ወንድ መኖሩ በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-bf7yy7jk4e
@user-bf7yy7jk4e Күн бұрын
Lr😅
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 2 күн бұрын
ጄገናው ዘሌ የነስር አይንን ጉዳይ አስከመጨረሻው ተከታተሉ እደት ቁሞ ሂዶ ካሜራ ማኑን እዳገኘው ደስ እዳለኝ
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 күн бұрын
ማነዉ እንደኔ የዘሌን ድንጋጤ ያየዉ የዉነት አሳቀኝ 😂ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች በዉነት እሱም በጣም ትልቅ ሰዉ ነዉ የፍቅረ ሰዉ ማንም እነድዚህ አያደረግም ጥሏት ነበረ የሚኤደዉ ሁለታቹም ጀግኖች ናቹ በዉነት የመወለድ ችግረ ያለዉ ከሁለታቹ አንዳቹ ላይ ከሆነ ለምን በመነጋጋር አትፈቱትም ከሷ ከሆነ እሱ ቢወለድ ችግር የለዉም ከሱም ከሆነ እሷ ብትወልድ ችግር የለዉም ያለልጅ ከምትቀሩ ተነጋገሩና ወስኑ ፍቅራቹ ደስ ይላል ❤❤❤❤
@Zebu918
@Zebu918 2 күн бұрын
አረ በህግ እሱ ከሆነ እስዋ እድትወልድ በሴት ያስጠላል ባይሆን እስዋ ከሆነች ወልዶ ቢያመጣ ጥሩ ነው
@Zuziza745
@Zuziza745 2 күн бұрын
በሁለቱምም ያስጠላል ልጅ አምጥተው ቢያሳድጉ ይሻላል
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 күн бұрын
@@Zebu918 እንደሚመስለኝ እሷ ነች መዉለድ የማትችለዉ ተነጋግረዉ ብትፈቅድለት እና መዉለድ ከቻለ ቢወልድ ደስ ይላል መዉለድ እየቻልሽ የለመዉለድ በጣም ከባድ ነዉ ያለልጅ ከሚቀሩ አንድ ልጅ እንኳን መጠሪያ ያሰፈልጋል ፈጣሪ ይረዳቸዉ 🥰🙏
@user-rq2th7uj9z
@user-rq2th7uj9z 2 күн бұрын
ወይኔ ሁሉም ስለወንድማችን የነስር አይን ነው ኮሜንቱ እንዴት ደስ ትላላቹሁ እህት ወንድሞች ኑሩልኝ ከምር ደስ አለኝ ሳነበው ❤❤❤❤
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ እናቴ ቅዱስ ሩፋኤል መሀፀን ከፋች ነዉ እና ፀበሉን ድርሣኑን አድርጊ ለምኝዉ ሡባኤ ግቢ ሣይዉል ሣያድር የአብራክሺን ክፋይ ይሠጥሻል እንደዚህም አይነት ፍቅር ይኖራል
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 2 күн бұрын
ይሄ ሰው በጣም ከምሁርም በላይ ነው አከበርኩት🎉🎉🎉🎉የሷን ስሜት ላለመጉዳት ነው ግን አንድ ይህን የሚመስል ታሪክ ትርጉም ይመስለኛል እንዳነበብኩ አስታውሳለሁ ይህን ሰው ሚስቱ ብትረዳው ደስ ይለኛል
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
ዘሌ የዘላለም አምላክ በደሙ ይሸፍናቹ ዘንድ ፀሎቴ ነው አደራ 🙏🙏🙏🙏 ከንስርአይን አትራቁ ተባበሩት እንዳይጎዱት ከባለሀብት ጋር መጋፈጥ ከባድ ነው እነሱ ብራቸውን እንጂ አምላክን አይፈሩም😢😢😢😢
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 2 күн бұрын
በስመአብ እንዴት ደስ የሚል ፍቅር ነው እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ጳጳስ የሚሆን ልጅ ይስጣችሁ መቼም አንተ የያዝከው መፍትሄ አያጣም በቀጣይ በደስታ እንደምናያቸው እምነቴ ነው ለዘለዓለም አይለያችሁ 🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@TffGfyy
@TffGfyy 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tersite858
@tersite858 Күн бұрын
አምላኩን የሚወድ በቅስናው ለሰው የሚተርፍ ብለሽ በይ ጳጳስ አትበይ ዛሬ ስንት ጳጳስ አለ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ እረኛ መኾኑ ቀርቶ እረኛ የሚያስፈልገው!!!!!!!
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 2 күн бұрын
ታድለው የማዳም ቅመሞች እደዚ ደስ የሚል ፍቅር ይስጠን❤
@mediitube8488
@mediitube8488 2 күн бұрын
Ameen❤🙏
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
Amen Amen 🙏🙏
@KedstKedst-id1hg
@KedstKedst-id1hg 2 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤🎉🎉
@fathumasaeed708
@fathumasaeed708 2 күн бұрын
አሚንንንያረቢ😢😢😢😢
@fathumasaeed708
@fathumasaeed708 2 күн бұрын
መነውእደኔልብየተሠበረው 😢😢
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 күн бұрын
የኔ አባት የሚገርም የፍቅር መስዋት ነው እግዚአብሔር በልጅ ያጥለቅልቃቹ የኔ ማሮችችችች ሚገርም ፍቅር ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h 2 күн бұрын
ሰራተኛዋን ካሜራ አማኑም ሀብታሞችም ለህግ ይቅረቡ መጨረሻውን ለማየት ቸኩያለሁ ወላሂ ሀቀኛ ልጂ ነው እሱ የሀቅ ሰው ነው የድሀ አባት አላህ አፊያውን ይመልስለት ያርብ ❤❤❤
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 2 күн бұрын
እሱዉ ቤትኮነሽ፡ቤቱ ጠፍቶሽ ነዉ?😂
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 2 күн бұрын
😂😂😂 የንስር አይን
@masarat2998
@masarat2998 2 күн бұрын
እኔምለማየት❤❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 күн бұрын
ስለምንድነዉ የምታወሩት?ይሔ እኮ ዱካ ሾዉ ነዉ ስለንስር አይን እያወራችሁ መሰለኝ😢😢😢
@nardosamenu
@nardosamenu 2 күн бұрын
ንስር አይን ፔጅ አይታነው
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 2 күн бұрын
ዋው ምን አይነት ጅግና ሴት ነሽ የእውነት ልዩ ባል የምስቱን ሞራን ለመጣበቅ እችን ጅግና ሴት ፊታን ሰርጅር ብትደረግ እባካቹሁን❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነታኛ ፍቅር ሙለት ጌታን❤❤❤❤❤ እንደዚ አይነት ፍቅር ጌታ ይስጣን❤❤❤❤❤❤
@gize3479
@gize3479 2 күн бұрын
አንተ ልጀ ጀግናዮ ነህ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 күн бұрын
ዘልየየየየ ያንተ ዉጤት ያንተ እጂ ያንተ ልፋትም ያንተ ደግነት አለበት የንስር አይን ያንን ካሀዲ ማግኘቱ በቃ ዘልየ በጣም ነዉ ማከብርህ እስከመጨረሻዉ አብረከዉ ሂዴ ራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ
@mekimeki739
@mekimeki739 2 күн бұрын
#የዘሌ ወዳጆች♥️ ዱአ አድርጉልኝ ወገቤን ታምሟለዉ ያጄማአ 😢
@user-mv4io6lk1x
@user-mv4io6lk1x 2 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ
@ttww9470
@ttww9470 2 күн бұрын
አብሺሬ ሁሉም ለህይረ ነው ወንጀልሺን ማበሻ ያረግልሺ አላህ ሙሉ ጤናሺን ይሥጥሺ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 күн бұрын
Egziabihier ymarsh ehtie
@foed180
@foed180 2 күн бұрын
ማሚ ክሬምይኖራል ተጠቀሚዉ ቪክስ ተጠቀሚ አብሽሪ ሰበቡን አዲርሽ
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይማርሸ
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 2 күн бұрын
ከነስር አይን ቤት ወደ ዘላለም ቤት መጣሁ ሄኖክ ና ሰላም ስለተገኙ ደስ ብሎኛል ዛሬ ማንም ብሆን ወንጀል ሰርቶ መሰወር አይችልም ዘላለም ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏😍😍😍
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 күн бұрын
የጀግናዉ ❤የነስር አይን❤ ጤንነቱ ተመልሶ በማየታችሁ እንደኔ የፈነጠዘ ማነዉ የተደሰተዉ❤አላሀምዱ ሊላሂ❤❤ የተደሰታችሁ እስኪ በላኪ አሳዩኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 2 күн бұрын
ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህ ወድማችን :::ዘሌ የንስር አይንን ጋር አብረህ ሁን ቅድም የለቀቀዉን ቪዲዮ አይቻለሁ ልጆቹ ወንጀል እንዲሰሩ ያረጉትም በጣም አደገኛ ወንጀለኞች ናቸው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@NesanetTafere-qr2rq
@NesanetTafere-qr2rq 2 күн бұрын
ዘላለም ዘገየ ወንድማች እንኳን በሰላም መጣህ እና የንስር አይን ከጎኑ ሁንለት በተርፍ እግዛብሄር ይጠብቃቹሁ ጀግኖቸ
@addisw1713
@addisw1713 2 күн бұрын
ዘልዬ ጀግናችን በአንተም እርዳታ ነው የንስር አይን ካሜራማኑ ለማግኘት የቻለው ብዬ አሰብኩ ❤❤ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ካሜራማኑ ስለተያዘ ከዛ ነው ወደ ዚ የመጣሁት እሲቲ ደስያለው 👍
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 күн бұрын
በእውነት አስተዋይ ባል ነው እኔ የማውቀው በታሪክ ነበር አሁን ግን እውነተኛ ታሪክ አይው ሰመው እውነት በጣም ደስ የሚል የፍቅር መስዋት ነት ነው
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 күн бұрын
ፊልም ላይ ያየሁት ነገር በተግባር አየሁት የተባረከ ወድ ባል❤❤😢😢😢
@sebletube6489
@sebletube6489 2 күн бұрын
የፍቅር ጥግ ነው በእውነት የሚገርም ሰው ነው
@user-pb6yg6lr5o
@user-pb6yg6lr5o 2 күн бұрын
ወንድሜ ዘሌ የንስር አይን ወንድማችን ከጎኑ ሁንለት ጉዳዩ ከባድ ነዉ እየተፈታነዉ አንተንም እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 күн бұрын
አቦ ጀግና ባል ነዉ እሶን ላለማጣት የሄደበት መንገድ ጀግና ነዉ የምር እደዚህ ለፍቅር መስዋትነትን መክፊል እዴት ደስ ይላል
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 күн бұрын
ዘሌ ጀግናው ጀግና ጀግና በእግዚአብሔር ድጋፍ የትስሩ አንተም የነስር አይን አቤት ለእናንተ የወለደች እናቶች እግዚአብሔር እድሜን ጤናን ይስጣቹ ❤❤❤❤❤ የአሁን ይምገረም ባል ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@abdusyde4382
@abdusyde4382 2 күн бұрын
ዘላለም ሰላምህ ይብዛ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ ግን የንስር አይን አሁን አይቸው ነበር ግን አሁን ያለበት ቦታ ደስ አላለኝም ከጎኑ ሁንለት ከጀርባ ተከተለው ወንድሜ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 күн бұрын
በጣም ደስስስስስስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ባልዮው ምስጊንዬ እዳንተ አይነት ባል ይስጠን😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
Amen 🙏🙏
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 2 күн бұрын
ይታደሉታን እንጅ አይታገሉትም ምን አይነት ንፁህ ልብ ቢኖረው ነው የምር የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅርን ይጨምርላችሁ የምር🙏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 күн бұрын
ፍቅር እስከመቃብር ማለት ይሔ ነዉ❤❤❤❤❤
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 2 күн бұрын
ዘሎ የንስ አይንን ነገር አዳራ በቻልከዉ ሁሉ አትለየዉ እዉነት እራሱን ችሎ በመሔዱ በጣም ደስ ብሎኛል
@seblipomi3684
@seblipomi3684 2 күн бұрын
ዘሌ ዘሌ ጀግናችን በርታልን መቼም ካንተ አላቅም የንስር አይን ወንድማችን ሰው ያስፈልገዋል ከጎኑ ሁን ቢዚ እንደሆንክ አቃለው ግን ተማከሩ ሁለት ጀግኖች❤❤❤
@frusye6380
@frusye6380 2 күн бұрын
ዘሌ ጀግናችን የንስር አይን በመዳኑ ደስ ብሎናል ግን አግዘው❤
@hananetaye7027
@hananetaye7027 2 күн бұрын
አሜን ለሁላችንም ዞላ በፈጣሪ እራሳችሁን እየጠበቃቹ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 күн бұрын
የምር በጣም ነው የአለቀስኩት አይዞቹው ልጅ ደሞ ትወልዱ አላቹው በናተቤት እግዚአብሔር ታምር ይሰራል ሳራን የበአረከ አምላክ የባርካቹዋል የሱ የትዳሩ ማቆያ መገድ አስለቀሰኝ ተባረክ😢😢😢😢
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 2 күн бұрын
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭በጣም ልብ የምሰብር ታርክነዉ በፊልም ያያዉ ነገር ነዉ😢
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 2 күн бұрын
የገርም ታሪክ ይገርማል
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 2 күн бұрын
ዘልዬ ጌታ እየሱስ ለምድሪቱ እንደእናንተ አይነት ሀቀኛ ጀግና ጋዜጠኞችን ያለውሸት ትክክለኛ የሰዎችን ታሪክ እያቀረባችው ወገኖቻችሁን እያገዛችው ስለሆነ ተባረኩ 🙏 ዘልዬ የንስርዓይንን በጣም ተሽሎት በእግሩ እየተራመደ ያንን ክፉ ባለጌ ካሜራ ማንንም ስላገኘው እጅግ ደስ ብሎኛል ሆኖም ግን እባክህ አሁን በሃይለኛው ታስፈልገዋለህ ለወንድም ታስፈልገዋለህ አትለየው ወንድም ጓደኛ መከታ ነውና እባክህ አግዘው እንዳትዘናጋ አየት አድርገው ተባረክ 🙏❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
Tekkl ehte 🙏🙏❤❤❤
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 күн бұрын
ዘላለም እንኳን በደህና መጣህ በጣም ነዉ ማከብርህ ምወድህ አራስህን ጠብቅ አተንም እደነስር አይን እዳይጎዱህ አባክህ በተረፈፈ በርታልን ❤
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 2 күн бұрын
ዘላለም እንኳን ደስ አለህ ልፋትህ እግዚአብሄር ቆጠረልህ አሁንም እግዚአብሄርከፊት ይቅደምላቹ ይድረሳላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gu3ow7xl1v
@user-gu3ow7xl1v 10 сағат бұрын
ዞላዬ ይሄም። እኮ በጣም አስተማሪ ነው ለስው ተባረክ በእውነት በዚህ። ዘመን እንደዚህ። አይነት ባል አይገኝም
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Күн бұрын
የኛ ጀግና ሰላምህ ብዝት ይበልልን ሺ ዓመት ኑርልን የነስር ዓይንን ከጎኑ ሆነህ አነፍንፋቹ ለህግ ስላቀረባቹ በጣም ደስ ብሎናል እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪጋ
@wosenbiza
@wosenbiza 2 күн бұрын
ፈጣሪዬ እድሜ ይስጥህ ልጅ የሚሰጠው ፈጣሪ ነው እሷን ላለማጣት ያደረከው እና የሄድክበት ርቀት
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 2 күн бұрын
ከታሪኩ የበለጠ ያዝናናኝ የዘላለም ድንጋጤ ነው .አቶ ባል ከመጨነቅ የተነሳ ነው
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 2 күн бұрын
ብዙ ዮቶበሮች አያለሁ የንስር አይንና የአንተ ይለያል እውነት ለመናገር ለኔ ሙሉ ጀግና ናችሁ ወንድሜ ዜድ የንስር አይንን ተከተለው አሁን ከበፊቱ በይበልጥ ጥበቃ ያስፈልገዋል ምክንያቱም እነዛ የሚለቀውም ሲያዩ ሊያስጠቁት ይችላሉ
@bateldamte
@bateldamte 2 күн бұрын
ሰላም ዘሌ እባክህ የንስር አይን ጉዳይ ጥሩ እየሄደ ነው እምትችለውን ያህል እርዳው መቸም አንተ ደግ ሰው ነህ እና ከጎኑ ሁን ❤❤❤❤❤
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 күн бұрын
በፊልም ነበር ያየሁት ነገር ግን ጀግና ብየሀለው
@media5992
@media5992 2 күн бұрын
ባለፈዉ የፈረጆች ፊልም ላይ ነበር ያየሁት ይህን ታሪክ🙏😥
@hilamoo928
@hilamoo928 2 күн бұрын
እኔም❤😢😢😢😢
@user-yn5xv7ic8w
@user-yn5xv7ic8w Күн бұрын
እኔም
@MediFikr
@MediFikr 2 күн бұрын
ጀግና የዘመኑ መልካም ባል እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ
@user-oi3vc5wr4y
@user-oi3vc5wr4y 2 күн бұрын
ምን አይነት ታአም ር ባል ነው እዉነት ከሆነ እግዛብሄር ይጠብቅህንስሀ ግባ
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy Күн бұрын
ዘሌ የተባረክህ ጀግናችን የንስር አይንን ከጎኑ አትለዬው እነዛን ሰው በላ ያበላቼውን እጅ ነካሾች ከነሱ አልፎ ቤተሰባቼውን የሚረዳ ወንድም ለገንዘብ የለወጡ ከሃዲዎች ተባበብራችሁ እንደያዛችሁ ሰዎቹ አደጋ እንዳያደርሱባችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ከእግዚአብሄር ጋር።
@FtyGhh-hm4gl
@FtyGhh-hm4gl 2 күн бұрын
በስመአብ በጣም ምገርም ሰዉ ተባረክ
@sebleyic7667
@sebleyic7667 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘሌ የኛ ምርት መጀመሪያም ሆነ መጨረሻ አንተ የመፍትሄ ሰው ስለሆንኩ እንተማመንብሀለን እና በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy Күн бұрын
እ/ሄር ይመስገን የሚሰጠን ሁሉ ለበጎ ነው
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የተበራክ ሰው በኢየሱስ ስም ሰሚቼሄ አለቅም እንድህ አይነት ነገር❤❤❤❤❤
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 2 күн бұрын
እንኩዋን ደና መጣህ ዘላለም ዘገየ የዘገየ ዘር ዘር ማንዘርህ ይብዛ የኔ ሐቀኛ እንዲሁም አዛኝ በርታ።❤❤❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 күн бұрын
ጋዜጠኛ ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ ዘመንህ ይባረክ መቼም ጀምረሀዋል .. የወንድማችንን የነስር አይንን ጉዳይ አፋጥንለት ??? ዛሪ ያንን ከንቱ ካሜራማኑኑ እዘመዱ ቤት ሄዶ አግኝቶታል የቤት አገልጋዩዋና እና ካሜራማኑን @ ቢቻልገንዘብ ስጥተው ያሳመሙትን ነውረኞችም ለፍርድ ቢቀርቡ ደሞም ዘሌ 100% ታረገዋለህ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@user-mv4io6lk1x
@user-mv4io6lk1x 2 күн бұрын
እኔ ባሞት ጠጠር በጣም ነው የምስቃየ ውዶች ለማስወጣትም እቃማ. ጠየቁኝ በሩም በጣም ውድ ነው እደዛው ብሎ ያልሞከርኩትም የለም ብቻ በስው ሀገር ይከብዳን😢 ዱአ አድርጉልኝ
@user-gv9vk4qt6h
@user-gv9vk4qt6h 2 күн бұрын
እኔም አለብኝ ማሬ
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 2 күн бұрын
አብሽሪ የኩላሊት ጠጠር ቀላል ነው ውሀ በደብ መጠጣት ነው ፋርማሲ ከኒን አለው
@user-gv9vk4qt6h
@user-gv9vk4qt6h 2 күн бұрын
@@user-es2nh7fm4r የኩላሊት አደለም ይሄ ውደ
@ትግስት955
@ትግስት955 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢😢
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይማርሸ አይዞሸ
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 2 күн бұрын
ሶስት ባል በአንድ ቀን ሽማግሌ የሚልኩት መጨረቫው ምን ሆነ ሽጉጥ ስላወጣ ሀብታሙ ምን ደረስች ጨርስልን😂😂
@masarat2998
@masarat2998 2 күн бұрын
😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 2 күн бұрын
😁😁😁😁
@astierabath5348
@astierabath5348 2 күн бұрын
አይ ሰውየ በጣም የወረዱ ናቸው በአስተሳሰብም ሆነ በንግግር
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
ያው ከሶስት ዜሮ ሆነች ይመስለኛል😂😂😂😂
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
​@@astierabath5348ትክክል በሀብቱ የሚመካ ነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይላል ቃሉ 😢
@ekram2819
@ekram2819 Күн бұрын
ዘሌ አንተ ጀግና ሰው በሄድክበት ሁሉ ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ እነሱ ስለተደሰቱ እደት ደስ እዳለኝ
@user-pd3ct8do2b
@user-pd3ct8do2b 2 күн бұрын
በእውነት እንደዚህ አይነት ፍቅር አለ ታድላችሁ ሽ አመት ኑሩ አቦ፡
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 күн бұрын
ድንቅና አስተማሪ ታሪክ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው 🎉🎉
@terferiatsbeha3367
@terferiatsbeha3367 2 күн бұрын
ዘገየ ያመጣው የፈጠነው የዘለኣለም መፍትሄ ልጅ ነህ ክብር ላንተ ይሁን እግዚአብሄር ለዚህ ያበቃህ ክብር ይድረሰው
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h 2 күн бұрын
ላይክ ሸር ሴብ እስክራይብ አርጉት ይህን ጀግና አብሽር ዘልየ ጠክር
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 күн бұрын
ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ ከነስረ ጎን ሆንልን። በፈጣራ
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h 2 күн бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ወላሂ ከልቡ ባል ነው እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ወላሂ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 күн бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።ብዙ አትጨናነቂ ቫይታሚን ለመውሰድ ሞክሪ አላህ ካለው ይሆናል ካላለም አላህ ምክንያት አለው
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 2 күн бұрын
እህቴ በደረሰብሽ ነገር በጣም አዘንኩ አይዙን ❤ ❤ ደስ የሚል ፍቅር አላችሁ ። እግዚአብሔር አይለያችሁ።
@user-by3uh2rc9l
@user-by3uh2rc9l 2 күн бұрын
ወይ ደስ የሚል ስነልቦና ያለው ወድነው እዳትሳቀቅ ያረገው ያረብ አሏህ ሶሊህ ልጅ ይወፍቃቹሁ ያረብ ሊበራለትነው ስትባል ያሳየችው ደስታ የኒናት በልጅ አላይ ይበሽራቹሁ ያረብ
@user-ud4ly4ly4y
@user-ud4ly4ly4y 2 күн бұрын
በጣም ሱስ ይዞኛል ካተ ፕርግራም 🙏🏽🥰🥰🥰🥰
@AIemitunegn-me7fh
@AIemitunegn-me7fh 2 күн бұрын
እውነት የዚህ ሰው ምገርም ነው
@EthioEnata
@EthioEnata 2 күн бұрын
በፍቅር መኖር እንዴት ደስ ይላል😮😮😮
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 күн бұрын
❤❤ዘልዬ የንስር አይን ጀግናችን አንበሳችን በዚህ መልኩ ስላየነው በጣም ደስ ብሎናል ጠላቶቹን ስላገኛቸው እባክህ አሁንም ከጎኑ ሁን በማርያም❤😢ኡፍ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 күн бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ናቸዉ አይለያችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@rodieyor
@rodieyor 2 күн бұрын
ብልህ ሰው ነው ባሏ። አንቺም እህታችን የሆነው ሆኗል እግዚአብሔርን ማማረር ሳይሆን የተሰጠሽን ድንቅ ስጦታ ባልሽን በመንከባከብ የእግዚአብሔርን በረከት መጠባበቅ ይሻላል።እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ።
@HaimHamana
@HaimHamana 2 күн бұрын
የተባረክሆነህእጂ ወታደሮች. በየቦታዉ ሢያገቡ ነዉየምናያቸዉ.
@TakeleForsido-wp8op
@TakeleForsido-wp8op 2 күн бұрын
ዘሌ ጀግናችን አንድ ነገር ብቻ ለስቻግርህ ጀግና ጋዜጠኛ አሁን ከጎኑ ሁን በጣም የምረዳው ሰው በምያስፈልግባት ጊዜ ላይ ነው ያለው እባክህ አብራችሁ ተጋፈጡ
@user-zd7mm3uy4e
@user-zd7mm3uy4e Күн бұрын
የዘላለም ድንጋጤ ያሣቀዉ ላይክ😂😂😂 ባልየዉ ግን ጄግና ነህ መታደልነዉ❤❤❤
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 2 күн бұрын
በእውነት እና በፍቅር የተጣመዱ ነብሶች!
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 93 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ሁለት ሙሽራ አስቀምጦ አበባ በታኟን ሲያጫውት ሚዜዎቹ ያዙት
30:58
የጥንዶቹ ፈተና | Yetindochu Fetena 2
Рет қаралды 7 М.
ጉድ የኢትዮጵያ ማዳሞች ከአረብ ሀገር ብሰዋል!!
42:04
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 152 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 389 М.
ተስፋ ቆርጫለሁ ተይኝ ህይወት በቅቶኛል😱😰
16:45
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 119 М.
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3 МЛН
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 2,6 МЛН
I want to play games. #doflamingo
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 16 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
0:15
Аришнев
Рет қаралды 4 МЛН
КОГДА БАТЯ ЗАТЕЯЛ СТРОЙКУ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,9 МЛН