ሚስቴ እንደዛሬው ልቤን ስብራው አታቅም እቤት ስግባ ማፍጥሪያ የለም ተጣላን

  Рет қаралды 106,864

Dawud Tube

Dawud Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
ከሸቃልነት ወደመልካም የቤት እመቤትነት የሚቀይር ትዳር ይሰጠን እረ ደከመን😢 ደምሩኝ
@halimaseid1023
@halimaseid1023 Жыл бұрын
በጣም አሚን የኔ ውዲ😢😢😢
@aishabedru2860
@aishabedru2860 Жыл бұрын
አሙን ያረብ
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ Жыл бұрын
አሚንንን የኔ ማር
@መዲናሠይዲአልብኮዊ
@መዲናሠይዲአልብኮዊ Жыл бұрын
አሚንን
@እሙሃሊድ
@እሙሃሊድ Жыл бұрын
😅😅😅😅 ሲበዛም ያስጠላል አደል
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
የዳውድ ትግሰት የተመቸው ብቻ👍👍👍 አርጉ
@sada-nr5bi
@sada-nr5bi Жыл бұрын
የምር እንደት እንዳሣዘነኝ ረቦኛል በአላህ ሥጭኝ አላለም ሚሥኪን😂
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
@@sada-nr5bi እኔም ጀግናነው ወላሂ
@hananhanan-cr9zc
@hananhanan-cr9zc Жыл бұрын
ወላሂ አሳዘነኝ ደሞ እኮ ይሰጣታል ተምር
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 8 ай бұрын
​@@sada-nr5biሚስኪን
@Sadae-v4b
@Sadae-v4b Ай бұрын
ወላሂጀግናነው ማሻአላህ አላህይጨርላችሁ
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Жыл бұрын
ጀማል ቢሆን በጥፊ ነበር የሚልሺ ዳዉድ ምርጥ ልጅ 🥰🥰🥰
@ሉሉ-ኰ1ጠ
@ሉሉ-ኰ1ጠ Жыл бұрын
ወላሂ አወ😂😂
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Жыл бұрын
@@ሉሉ-ኰ1ጠ እህቴ ታየኝ እኮ ጀማል 🤣🤣
@ሉሉ-ኰ1ጠ
@ሉሉ-ኰ1ጠ Жыл бұрын
@@halimaendress1672 አረ ተይኝ አከናንቦ ነበር እሚጥላት ለዛም ነው ፕራንክ እማታረገው ምስኪን
@fatemasaeed9913
@fatemasaeed9913 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
😃😃😃😃 ቲማቲም ነበር የሚያረጋት
@zanayali3209
@zanayali3209 Жыл бұрын
ኮመታተሮች ትገርማላችሁ ወዶችበሆዳቸው ቀልድ አያቁም ትላላችሁ ለሀቂቃ በሮመዳን ቀን እድህ አይባልም ፆመኛን ቀልብመስበር ከባድነው😢
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው Жыл бұрын
እኮ ተይ ዝበያቸው እየገለበጡ እየበሉ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
የምርሽነውየኔቆጁ
@Rehmamare3026
@Rehmamare3026 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@አብረያትዩፕ
@አብረያትዩፕ Жыл бұрын
ሰህ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ኩሜቱችኩ።ይመዳምሸቆል።ንክቱችዋል።ሲኩምቱከያቆትም።እኔምበሁደአልቀልደም።ሁሁሁ
@rabijemal4171
@rabijemal4171 Жыл бұрын
😁😁😁😁 አይ ዳውድ እኔ ደግሞ ሲርበኝ ያስለኛል አላለም .የኔ ወንድም ብቻ በጣም ደስ ትላላችሁ. ረሀብ መጥፎ ነው ረሀብን አላህ ይያዝልን
@mekiyebareka1544
@mekiyebareka1544 Жыл бұрын
ክክክክክ እኔንዳሞ አልቅሽአልቅሽ ይለኛል😅
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
በናታቺሁ መቶ ሺ እናስገባቸው እነዚህን ወጣቶቺ ስውዳቸው
@طيبهمحمد-ظ8ف
@طيبهمحمد-ظ8ف Жыл бұрын
ኢሻአላ ይገባሉ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ Жыл бұрын
ኢንሻአሏህ❤❤❤
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@ራቢTubeራቢይቲዮብ ውዶችዬ ደምሩኝ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ Жыл бұрын
@@blentube3002 ነይ ዉዷ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ Жыл бұрын
@@blentube3002 ደምሪሻለሁ ደምሪኝ
@ዜድሻሀበሻዋ
@ዜድሻሀበሻዋ Жыл бұрын
ትግስትህን እወድልሀለሁ ዳውድ ምርጥ ባል❤❤
@asiat4178
@asiat4178 Жыл бұрын
ተመካክራቹህ ካሜራ ደቅናቹህ እንዲህ አደረገችኝአደረኳት የምትሉት ነገር ይገርማል በጣም
@ሞሚነኝየጋሸናዋ
@ሞሚነኝየጋሸናዋ Жыл бұрын
ሣህ ውነት ሽነው
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
የዳውድ የተመቸው ምርጥ ተገሰተኛ ነው 👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
ዳወድ ሚስኪን ማሻአላህ ትግስትህ ወደጃዋለው😆😆😆ዳወድን መቻ ነው መቶሺ የሚገባው እኔ በሶስትስልክ ነው ያረኩት
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
ወዶች በሆዳችዉ ቀልድ አያቁም አቀልጅ ሠሚራ ያዉም በረመዳን ሲርበዉ ዉሎ 😂
@lubabawnetu5277
@lubabawnetu5277 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ😂😂😂😂ትክክል
@Ekram475
@Ekram475 Жыл бұрын
ክክክክ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Жыл бұрын
ግን ኮሜታተሮች በሰላም ነው ወዶች በሆዳቸው ትላላችሁ እሳ በረመዷኑ ሤቶችሥ አንበላም እንዴ ለሆዳችን መሥሎኝ በስደት እምንከራተተው አዳሚ መሣኳ ማለፍ እማንችል እንደዚህ ጥሩ አይደለም
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
የመደም ቅመሞች ጉልበታቹን ጠከር ስራዉን ቀለል የድርግለቹ ስወደቹ ደምሩኝ🎉❤
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 Жыл бұрын
መጣሁ አንችም ..
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@zinetyoutube5162 ኑ እንደማመር
@habshayoutube
@habshayoutube Жыл бұрын
@@blentube3002 ይሄው ብድር እዳይቀር መመለስ
@fafitube8403
@fafitube8403 Жыл бұрын
አሚንንንንን የረብ
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Жыл бұрын
ደምሩኝ ውደቸ❤❤❤❤
@Qwe-sx3xw
@Qwe-sx3xw Жыл бұрын
ምርጥ ባል❤😊ወንዶች በሆዳቸው አይቀልዱም😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@ፈንዲሻ fendesha Tube💗 እህት ደምሪኝ
@Sadawmer-sz6yz
@Sadawmer-sz6yz Жыл бұрын
😅😅😅😅😅ዳውድ እደዛሬአስቆኝአያቅም. ሆዴ ቆሰለ. ሰሚራ. እደድመትስጋ አላለይም. አላህ ፈቅራቹህን ይጨምርላቹህ ምርጥጥዶች. ትግስትህ ግን ታደለህ
@رابيهحبشي
@رابيهحبشي Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ወላሂ በቀልድም ቢሆን አይዋሺም ሀራምነው አላህን ፍሩ ፅም ማለት መራብ ብቻ አይደለም እናም መፆም ያለብን ምላሣችንም ሁለመናችን ሊፆም ይገባል።
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 Жыл бұрын
እደድመት ሥጋ ትወዳለህ አላለችም😂😂😂 አጂኑም ሣይታጠብ ገባበት😂😂😂እኛ ሴቶች የቻልነዉ ጉድ
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 Жыл бұрын
እውነት ለመ ናገር ሁሉም ወዴቺ አንድናቸው እራብ አይቺሉም😂😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ሆዳቸው እዳሜሪካ ከብት ነው😂
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
​@@deeddeed2583😅😅😅😅
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 Жыл бұрын
😂😂😂 ወድ የሆዱ ነገር ለየት ያለ ነዉ
@GgGg-ng2bn
@GgGg-ng2bn Жыл бұрын
እንዴ እንደዚህ ትግስታም ነው መለትነው ይህ ልጅ ወላሂ በጣም ጎበዝ ነው አንዳንዱ ቢሆን ይቀጠቅጣት ነበር ደሞ ይህንም የክል ጨቅጭቃው ነው የተቆጣው በጣም አደነኩህ
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
ጎበዝ ትገስተኛ ነዉ 🎉
@ሠሚራዩቶብ-ሠ2ሠ
@ሠሚራዩቶብ-ሠ2ሠ Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨመረለ ዳዉድ ወላሂ ሊላ ቢሆን በጠፊነበረ የሚላት ጥሩ ባልነዉ በዛሁጠከረበት ወድሜ
@ዮርዲየማርያምልጅ
@ዮርዲየማርያምልጅ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አይ ወንዶች የሆዳችሁ ነገር በነግርችላይ ሽግስተኛ ነው ፆም ባይሆን መቸም
@rihanaseid3450
@rihanaseid3450 Жыл бұрын
ወይኔ እቤት የሌለለ ነገር አለደ አለ ዳውድ አሏህ ይጠብቅህ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ Жыл бұрын
አዉቃችሁ ነዉ ምክኒያቱም ታሰሪ አጠብቂዉም በርግጠኝ ነት ጎበዝነሽ ማሻአላህ
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ዳውድ ትግስትህ ደስ ይላል ሚስትህም ሚስት ብሎ ዝም ናት ስወዳት አንተ ግን ወንድሜ ብዙ ጊዜ ያስልሀን በደብ ምርመራ ማድረግ አለብህ ቸላ አትበል
@seadaebrahimseada9477
@seadaebrahimseada9477 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ጥሩልጅነው ወንድማለት እዳንተነው የእውነት ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
@Zነኝሀላሌንናፋቃ
@Zነኝሀላሌንናፋቃ Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔባል ጋር ትግሥታቺዉአንዲነወ ያዉምዳዉዲ ዉሀ ደፋባት የኔባልግን ሢቃጣሽም እጂይቀጠቀጣልአልቺልምይለኛል ሠደት ይበላኝለት ለያያን እሥኪ ዱአ አረጉልኝ በሠለም እዲንገናኝ
@thij9746
@thij9746 Жыл бұрын
የኔማዘን ምን ዪሉታል ማሻአላህ ሣላደቅህ አላልፍም አቺግን ጥሩ አልሰራሺም በረመዳኑ
@FETA249
@FETA249 Жыл бұрын
አንተ ዳውድ አባትና እናት አትሳደብ ይመቻችሁ ምርጥ ጥንዶች ❤
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi Жыл бұрын
ክክክክ እፉፉይ ተመላክች ሁኘልቅር አይ እጣይቱ እረተይግን 😢😢 ኢላሂ እሰኪ አተእርዳን
@rozitube8053
@rozitube8053 Жыл бұрын
ምግብ ና ወዶች 😂😂
@SEMUWELOYWA
@SEMUWELOYWA Жыл бұрын
ሁሉንም ታልፋለህበሰሁሉንም ታልፋለህ በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነውህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝከባድ ቢሆን እንኳን አንተ ከሱ በላይ ከባድ ሆነህ ማሸነፍን አስብ መጀመሪያ ተመኝ እንድታገኝ ከዛ የሚጠበቅብህን ሁሉ አድርግ ያኔ በህይወት ሚዛን አንተ የማታልፈው ፈተና የለም ወዳጄ ብርሀን ማየት የሚፈልግ ሁሉ ጨለማውን ታግሶ ማሳለፍ አለበት ማራኪ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 የእናንተው ምርጥ ጎደኛ
@sd2981
@sd2981 Жыл бұрын
የኔወዲም ዳዉዲዬ አሳዘነኝ እረ ዉዴ በረመዷን ቀን እዴዚህ አይነትቀልዲ ይቅርብሽ ማማዬ አይቀልቡተሰበረ
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
አረ ተይ ሠሚራየ ርቦታል እዳውም
@ፋፊነኝየከላላዋ-ቈ6ኀ
@ፋፊነኝየከላላዋ-ቈ6ኀ Жыл бұрын
ዳውድኮ የልጅ አዋቄ ነው ማሻአላህ ጀማል ቤሆን ያጣምምሽ ነበር😂😂😂
@amina8801
@amina8801 Жыл бұрын
ክክክክ ቀላል ጀማል ጋ ትግሥት የለም ከሥድብ ውጭ የኔም ባል በሆዱ ቀልድ የለም ሥልታም ነወ ቶሎ ይርበዋል አላህ በሠላም ያገናኜን ያረብብ ለሁላችንም ጉሉ አሚን
@AsiaEndrs
@AsiaEndrs Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 Жыл бұрын
@@amina8801 በይ ህጅና በጊዜ ምግብ ሥሪለት
@ህልምአለኝሳስበውደስየሚል
@ህልምአለኝሳስበውደስየሚል Жыл бұрын
አይ ኡሙ ሰኪና ነገር በደላላ 😂😂😂 ዳውድ አሳከኝ😅😅 አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ💐💐
@kamilatube8553
@kamilatube8553 Жыл бұрын
ክክክ ወይ ወንዶቺ የሆዳቺሁ ነገር😂😂ሞታቺሁ ናትዳውድ ግን ትግስትህ ማሻ አላህ ነው
@mulu5
@mulu5 Жыл бұрын
ጀማል ቢሆን በካልቾ ነበር እሚላት
@عبداللهالحبابي-ل9ر
@عبداللهالحبابي-ل9ر Жыл бұрын
ምስኪን በጾም ፓራክ ትያለሺ ለማንኛወም ጎበዠነህ አንድጠፊ ሳትሠጣት ቢመታሺ በአንችነውጥፈቱ አሰቃየሺው
@hayattesema4388
@hayattesema4388 Жыл бұрын
እደ 77 ሢል እደት እደሣኩ ማሻአላህ እደዳውዲ ያለ ባል ይሥጠን ፀባዩ❤❤❤ብላ የኔ ወዲም
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Amiii
@hasinaousman1786
@hasinaousman1786 Жыл бұрын
አሳዘነኝ ምስኪን ዳውድ አላህ ትግስቱን ይጨምርልህ
@zinatmohammad4771
@zinatmohammad4771 Жыл бұрын
አይ ዳውድ ገደልከኝ በሳቅ 😂😂😂😂ሰሙቲ ዛሬ ተሳክቶልሻል
@seada5485
@seada5485 Жыл бұрын
እረዳዉዲ እደትእዳሳዘነኝ ሀራምአለይሰሙ ደሞትግስቱየሚገርምነዉ በጣምነዉያሳቀኝ ሲርበኝያስለኛልአላለም
@quite701
@quite701 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ እምትሉ ጥንዶች❤🎉 ዳውድናስሞ🎉
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ማሻአላህ ፁሞ ውሎ ነው እደዚህ ያረገችው መገን ትግሥቱ የዳውድ በጣም መልካም ልጅ ነው ሌላው ቢሆን በዱላ ነው የሚዘርረው
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
ወላሂ ወንዶች በሆዳቸው ቀልድ አያውቁም የሚባለው እውነት መሆኑን አመንኩ😂😂😂😂በል አፊያ ዳውድየ
@crownrak1927
@crownrak1927 Жыл бұрын
ከከከከከ😃
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😂😂😂
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
@ፋፊነኝ-ገ3ገ Жыл бұрын
ክክክ😂😂
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ Жыл бұрын
😂😂😂
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😂ኪኪኪ
@usuf_tube
@usuf_tube Жыл бұрын
አሰላሙአአሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላማችሁ ይብዛ እንደምን አላችሁ ውሃ ነውጅ ሽንት አረጨብሽ ምን አስበሽ ነው ባልሽን አክብሪ አንተም እንደዛው ክክክ ፕራንክ ነውደ ደስ ይላል ማሻ አላህ
@ሩትዬሀለበዊት
@ሩትዬሀለበዊት Жыл бұрын
ወለሂ ትግስታኘ ነዉ ❤
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ዳውድ ገራምነው እጂ ሌላቢሆን ይጠፈጥፉሺ ነበር ደፋር
@faisalsaeed6094
@faisalsaeed6094 Жыл бұрын
ሀራም አለይኪ ፅመኛ ሁኖ ይደብራል
@HamizeyaHamizeyageltu
@HamizeyaHamizeyageltu Жыл бұрын
😂😂😂ኡሚ ሰኪን ጨከኘ ነሸ ደዉዲ ተገሺነክ
@ethiomert1114
@ethiomert1114 Жыл бұрын
አላህ የባሎችን ሀቅ ከባድ ያደረገዉ የባሏን ሀቅ የጠበቀች ባሏን የምታስደስት ሴትን ጀነት ትገባለች ያለዉ ለምን እንደሆነ ይህ ቪዲወ ይናገራል በጣም ነዉ የተማርኩበት 👌 ዳዉድየ ማሻአላህ ትእግስቱ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔውዴች ስወዳችሁ ዳውድ ትግስትህን አላህ ይጨምርልህ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
ክክክክ ሰሚርየ አታጠባ
@sead-w6s
@sead-w6s 8 ай бұрын
አይ ወዶዶች የሆዳቸው ነገር አይጣል ፀሎ እሩዙ ላይ ሮጠ እኔ እዝህ ሰልችቶኛል
@hayryahayrya7454
@hayryahayrya7454 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ😂😂😂😂😂😂😂 ወሏሂ አዝናናቹኝ ደሞ ድርቅናዋ ካልተገረፈሽ ጥሩ ነዉ ጨርሼዉ እመጣለሁ ለቤታቹ አዲስ ነኝ
@user-umshuaib
@user-umshuaib 10 ай бұрын
ከናተእኮምንምአልማርም፣እሳክብርየላትለባሏእሱለሚስቱክብርየለውምንናችሁያስተምራልምንጊዜምተጨቃጫቂናችሁ አይሻ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ Жыл бұрын
ዳወድ በጣም ትግስተኛነው 😂😂😂😂
@woynetwoaynaw9188
@woynetwoaynaw9188 Жыл бұрын
ትግስተኛ ነህ ዳውድ ይሄ ይመቸኛል ስትል አሳከኝ😂😂😂ወንዶች ሆዳቸውን በጣም ነው የሚወዱት😅😅😅😅እሙ ሰኪና ቻይው❤
@SayedAhmada-et3ez
@SayedAhmada-et3ez Жыл бұрын
ወላሂ ደስ ስትሉ ዳዉድግን ትግስትህ ማሺአላህ😍😍😍😍😍😍
@anshamohamed1835
@anshamohamed1835 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሥልክ ቁጥረህን ሥፈልግ አጣሁ ፈልጌት ነበር እቃ እዲገዛልኚ ቁጥርህን ላክልኚ አቡ ሰኪና
@سميةال
@سميةال Жыл бұрын
አሚን እህት ሠሚራ
@hawwiinkoojaannata9734
@hawwiinkoojaannata9734 Жыл бұрын
Kkkkk dhiirti nyaatuma gaaraatif hirriba siire jaartirra dhabnaan dhumatteef dubartii 🤭🤭
@habshayoutube
@habshayoutube Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያብዛው
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
ደምሪኚ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
አይ ሰሙ ቲርበው ያስለዋል ዳውድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ደስ ትሉኛላችሁ ወላ
@zebibamohammed7843
@zebibamohammed7843 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ደስ ስትሉ
@سغثبعنر
@سغثبعنر Жыл бұрын
ክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩኝ ደስ ትላላችሁ ብል አፊያ ብያለሁ ማሻአላህህህህ👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@طيبهمحمد-ظ8ف
@طيبهمحمد-ظ8ف Жыл бұрын
ብል አፊያ መልካምየኢባዳወር ይሁንላችሁ ፍቅራችሁንም በዱኒያም በአኸይራም ያርግላችሁ
@indujed3236
@indujed3236 Жыл бұрын
Subahna alhe bah Ramdna Prank yedarbl welhy masskin asznke welhy uuuuffff
@ፋኖ11
@ፋኖ11 Жыл бұрын
ሲርበኝ ያስለኛል ደስ ይላል ዳውድ ተገኘህ ዛሬ😂😂😂
@utgj2354
@utgj2354 Жыл бұрын
መገን አቡ ዳዉድ ዛሬ ተሰራልክ እሺ እንድህ ነ ን እኛሴቶች ከከከከ
@hayat227
@hayat227 Жыл бұрын
ማሻላህ ደስስትሉ
@temereyoutube8408
@temereyoutube8408 Жыл бұрын
ሲርበኝ ያሥለኛል ክክክክክክ ዳዎድ ማሻአሏህ ነህየምር ባሌ ትዝ ይለኛል አንተን ሣይ
@tobu4603
@tobu4603 Жыл бұрын
ወላሂ ባለቤትሽበጣምትግስተኛነዉ ሌላወንድቢሆን በጥፊይልሽነበር ሲቀጥልበሮመዳን ፕራክመስራቱለምንአስፈለገ አጅብ ሰዉቁረአን ሀዲስይለቃል
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 8 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله ስታስቀኑ
@tetr4232
@tetr4232 Жыл бұрын
ሚስኪንንንን ሀቂቃ ባለቤትሽ በጣም የዋህ ነው
@tgtg9386
@tgtg9386 Жыл бұрын
ክክክክክ ግን ጎበዝነሕ ሰሚራየ 💔በርች
@kfc8734
@kfc8734 Жыл бұрын
አይ ዳውድ😂😂😂ቨ😂
@BarakatAndualam-ke4dl
@BarakatAndualam-ke4dl Жыл бұрын
ereee atejajlu bekerbeshes endzi aynet prank hooooo
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላአችሁ የኔውዶች😂😂😂
@HananRomo
@HananRomo Жыл бұрын
ባትሰራ ምንችግር አለዉ ከደከማት ወይ ከዉጪ ማምጣት ያለበለዚያ ተባብሮ መስራት
@hwgrfhj1609
@hwgrfhj1609 Жыл бұрын
ወንድወች በሆዳቸዉ ቀልድአያቁም😂😂😂
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 Жыл бұрын
ክክክክ😅
@ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
@ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ Жыл бұрын
አወ ቀልድ የለም 😂😂😂
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ Жыл бұрын
😂😂አወ
@fatimafatom410
@fatimafatom410 Жыл бұрын
ሀራምአለይሺ፣እድዚህአይንትይቅረብሺ፣አላህንእያሰቆጣሺነው፣ማሻአላህነውባልቤትሺ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ዳውድ ለሚስቱ ክብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀዩቲየሀይቋ
@ሀዩቲየሀይቋ Жыл бұрын
ምርጥ ባል ማሻ አላህ ትግስቱ አላህ ይጨምርላችሁ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Жыл бұрын
ወንዶች እኮ ካለ ምግብ እና ካለዛች ደማቸው አይሰራም😂
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ኡምሰኪናቲዩብ
@ኡምሰኪናቲዩብ Жыл бұрын
ገና አሁን እውነት ተወረ ጀሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@rukeyaebrahim2671
@rukeyaebrahim2671 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
ካለዛች 🙈🙆😂😂😂😂😂
@almaahmad1229
@almaahmad1229 Жыл бұрын
ክክክክ
@tube2883
@tube2883 Жыл бұрын
ፊቱኑም እኮ ተርቱ ትክክልነው ወንድልጂሆዱንብቻየምትሞላለትሴትታገኜየትምአይህድምይባላል፣አይስሙስራሺለትትንሺብትቆይጥሩነበር
@እሙሱሱወለዮዋ
@እሙሱሱወለዮዋ Жыл бұрын
ወይኔ አ ተ ክክክ የኔባል አተ ስለዉአይወድም
@mohila123e7
@mohila123e7 Жыл бұрын
ዳውድማሻአላህትግስተኛነው👍👍
@hani8649
@hani8649 Жыл бұрын
ወንዶዎች በሆዳቸው አይምጡባቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@faisalsaeed6094
@faisalsaeed6094 Жыл бұрын
ውይ ስታስጠላ በሮመዷኑ ፕራንክ ምንድን ነው ቀልቢስ
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh Жыл бұрын
😁😁😂😂😂ወይኔ ዳውድ ትዕግስትህንኮ ስወድልህ ወንድሜ ማሻአላህ 😂 ሰሙዬ ውዴ ወንድ በሆዱ ቀልድ አያውቅም አትቀልጅ 😍😍
@ማሂወሎየዋ
@ማሂወሎየዋ Жыл бұрын
እረ ዝብለዉ ፕራክ እያለሉ ያጃጃለሉናል ያቃል
@jgig7517
@jgig7517 Жыл бұрын
ወላሂ እደህፃን ናቸው ወዶችኮ ሲርባቸው ወይኔ ያስለኛ አላለም ክክክክ😂😂😂😂😂
@neimayimer9935
@neimayimer9935 Жыл бұрын
Masha allah allah ychmrlachihu fkrachihun gin bermdanu tey
@بنتأدم-ك1ب
@بنتأدم-ك1ب Жыл бұрын
የምር ብራክ ማለት ይህ ነው እግደህ ❤❤
@ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ
@ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ Жыл бұрын
ያሳዝናል ግን በሆድ ቀልድ የለም ደግሞ ጾም ነው ይለፍልም ይሰራል ጎበዝ ነው ድራማው ግን ይመቻል
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Жыл бұрын
ወይኔ ምሥኪን😂😂😂😂
@toybaseid2976
@toybaseid2976 Жыл бұрын
የምር ማሻአላ ብያለሁ ትግሰተኛ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@youtub4977
@youtub4977 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ወላሂ 🥰🥰🥰
@SeidEthiopia
@SeidEthiopia Жыл бұрын
🎉አቦ አተልጂ አላህ እርዝቅ ይስጥህ ወላሂ ተማርኩብህ ትግስት
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
አኡዙ ቢላሕ በረመዷኑም ዉሸት አይለቃችሑም ያረብ አላሕ ይሥቱር
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
😂😂😂😂ዳውድ በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅😅ቲርበኝ ነው እሚያስለኝ አላልክም😂😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
እህቶቸ እደዳውድ ያለ ባል አላህ ይወፍቀን
@HadyaFentaw
@HadyaFentaw 6 ай бұрын
ወላሂ አላህ ይወፍቀን
ስሚራን በሌላ ሴት አቃጥልኳት አልቅስች
19:21
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.