ሚስቴ ሰርፕራይዝ ትወዳለች ! ድምፃዊ አለምዬ ጌታቸው (ዋሸሁ እንዴ) በአዲስ ስራ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 125,454

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 286
@shegerinfo
@shegerinfo 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eZ2bhaqMZ758eK8 የአለምዬ ( ዋሸሁ እንዴ) እናት ዓለም ዜማን ለማድመጥ ሊንኩን ይጫኑ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ሙዚቃ አልውድም እስቲ ልየው
@user-kt4mk2ny6t
@user-kt4mk2ny6t 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስር ቤት ለሲሰቃዩ እህት ወድሞቻን እዚህ ከሚሠቃዩ አገራቸው እደሆኑ ይሁኑ መሲዬ ድምፅ ሁያቸው
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 2 жыл бұрын
እባካችሁ የሳውዲን ጉዳይ አትዘንጉ አርቲስቶች የሚዲያ ባለሞያወች ፍትህህህ ለወገኖቻችን በዚህ ብርድ እርሀብ ለሚሰቃዮ
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 2 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ ወገኖቼ አለቁ 😭😭😭😭😭😭የለ ወንጀል ያለ ስርቆት ያለ ነፍስ ግድያ በረሀብና በቅዝቃዜ እየተሰቀዩ እያለቁ ላሉ ህፃናት እና አዋቂ እንጩህ በግፍ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን😭😭😭😭😭
@tsehaytsehy8343
@tsehaytsehy8343 2 жыл бұрын
መሲዬ የሴት ጀግና ነሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍስ ይማር 😭😭 የታሰሩትን እግዚአብሔር ያስፈታልን የታመሙትን ይማርልን
@selamgoder4183
@selamgoder4183 2 жыл бұрын
ስወደው ይሄን 🧑‍🎤አርቲስት ሳቁ ደስ ሲል
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 жыл бұрын
አለምዪ ምርጥ ልጅ ዘፈንክ ሁሉ ይመችኛል በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መኖር በራሱ ደስታ ነው፣ ይህን አይነት ፈገግታ በየትኛውም ሃገር ኢትዮጵያውያን የላቸውም ። በርታ እናበረታታለን፣ ለኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም፣ ለሕዝባችን ፍቅር ይስጥልን።
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v 2 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v 2 жыл бұрын
መስየ ስወድሽ አላህ ይጠብቅህ እህት እኔ ያንኛውን ነበር የማቀው ኢንፎ ዩቱብሽን በቃ አሁን በሁለቱም ስልክ ሰብስክራይብ ሁለቱን አሪጌለሁ የኔ መልካ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
ewunet new egzabher hagerachinn yitebki
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 жыл бұрын
ስወድህ በናትህ በዛ ላይ ሳቂታ ዋው የሚስቅ ሰው ውስጤ ነው በራስህ ስራ ሁሌም የምታስደምመን ምርጥ ድምፃዊ ብዙ አልተውራልህም ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
አሜሪካ እንዳ ትመጣ ሀገርህ ይሻልሀል ከመጣህም ቀስ ብለህ ባለቤትህ ትምጣ ,ከዛም ካለፈ ለተወሰነ ግዜ እንጂ አሜሪካን እንደ አንተ አይነት ሰው እንዲኖር አልመክርም አንተ ሀገርህ ጥሩ ስራ መስራት ትችላለህ ይህንን ፈገግታህን ነው ሚያሳጣህ እንተን ሳይ ኢትዮጵያ ያለኝ ደስታ ፣ሰላም ነው የታወሰኝ እኔ እንዳንተ ነበርኩኝ ሳቅ ከፊቴ አይጠፋም ነበር ሰው ከፍቶሽ ያውቃል ሁሉ ይለኝ ነበር ቤተሰቦቼ እራሱ መሳቅ ብቻ ነበር ሚሉኝ እዚህ መጥቼ ግን ያንን ስሜት ነው ያጣሁት ትንሽ ቆይ ኢትዮጵያዬ ደሀ ብትሆንም ግን ደስታ ያላት ምድር ናት ደግሞ ሀብት ደስታ እንደማይስርጥ የዚህ ሀገርን ሰዎች ማየት በቂ ነው ሁሉ ሞልቶአቸው ደስታ የላቸውም ጎረቤቶቼን ሳይ ሴትዋ ዶክተር ናት ስራ ከመሄድዋ በፊት ከሌሊቱ 12 ሰዓት ቡናና ሲጋራ ይዛ በር ላይ ምትቆመው ሁሉም እኛም እዚህ ስንኖር አስፈልስጊ የሚባለው ሁሉ እያለን ግን ደስታ የለንም ሚያስከፋን ነገር ይበዛል ,ሁሉም በሚባል ደርጃ ብዙ ኢትዮጵያ ዊያንም ዘና ሚሉት እረፍት ሚሰማቸው ኢትዮጵያ ስንሄድ ነው። በርታልን ምርጥ ስራዎች ናቸው ስራዎችህ
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 жыл бұрын
እሥማማለሁ እኔም አይነ ልቦናየ ሀገሬ ላይ ነው ምንም የለኝም ግን እኸዳለሁ ጠቅልየ እያልኩ አሥባለሁ ቆሎ ተበልቶ ባገር ላይ ያለው ደሥታ ምንም ቢሞላ በሠው ሀገር ምኑም አይሞቅም
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
ትክክል ስደት ሳቅ ይሰርቃል
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ጌታን እኒም ነበርኩ አሁን ግን ሳቅ ርቆኛል አይ ስደት
@gedag5658
@gedag5658 2 жыл бұрын
Ewnet beleshal👍
@semret978
@semret978 2 жыл бұрын
100%100 እኔም ኤርትራዊ ነኝ ሀገሬ በነበርኩበት ግዜ ሳቅ ከፍቴ አልጠፋም ነበር ስደት ዓይኑ ይጥፋ ሳቄን ቀማኝ
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂው ነኝ አለምዬ ሰላም ለሀገራችን ለኤርትራውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melatkebed7528
@melatkebed7528 2 жыл бұрын
አይዞን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አለምየ በጣም የምትገርም ነህ ፈገግታህ እንደት ደስ እንደሚል ስራህን እንኳንም በራስህ ለቀክ ቀስ እያለ ያድጋል ቻናልህ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
አለምዬ ዘፈኖችህ ላይ ያለው የፊትህ ፈገግታ እዚህም ላይ ብሶበታል❤️😍 ዋሸሁ እንዴ አይደለም እንዴ? 😀😀 ድንቡሼ ገላንም ምርጥ አድርገህ ነው የዘፈንከው በጣም አድናቂህ ነኝ አለምዬ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
betam mmm
@sarahj1999
@sarahj1999 2 жыл бұрын
ፍትህ በሣውዲእሥርቤት ለሚሠቃዬኢትዮጲያኖች።
@sarahj1999
@sarahj1999 2 жыл бұрын
መሢእባክሺ ድምፅሁኛችው እባክሺ።
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
ዘፈኖችህ በጣም ተወዳጅ ናቸው አለምየ በርታ አድናቂህ ነኝ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አለምየ በጣምነው የምወድህ ሠው በኮፍያ የታወቀበትን ዘፈን አንተ በስልክ ከበር ዋውውደስይላል ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
ሰወደው ምርጥ ድምፆዋነህ ከምር ፈገግታው ደስሲል ይመችክ bro መሲዬ እንኳን ሰላም መጣቹሁ የዘወትር አድማጫቹሁ ከ...........😍
@keyboard_ab9457
@keyboard_ab9457 2 жыл бұрын
canada
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ነው ሳይህ ዋሸሁ እንዴ የሚለውን በጣም ነው የምወደው:: ዘ-ሐበሻ ላይ እሰመዋለሁ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽👍🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@abezashmekuria6356
@abezashmekuria6356 2 жыл бұрын
መሠረት በዙ እወድሻለሁ ዜገችነ ሲደሰት ተደሥተሺ ሲየዝን አዝነሺ ከነቤተሰብሺ ጌታ ይጠብቅሺ
@user-mm4ng1cj3g
@user-mm4ng1cj3g 2 жыл бұрын
በጣም የምወደውና የማከብርህ ባለ ምርጥ ስራ ከሙሉ ፈገግታ ጋር ባለቤት ነህ:: ስራዎችህ ሁሉም ለኔ ቤስት ነው :: የማይሰለቹ ናቸው :: እግዚያብሔር ይርዳህ ::
@user-fu7to4oe4d
@user-fu7to4oe4d 2 жыл бұрын
መሢ ወላሒ ሠይሽ በጣም ደስስስ ትይኛለሽ በጣም የምወዳትንና የምሣሣላትን የናቴን ልጅ እሕቴን ትመስያለሽ ለዛም መሠለኝ የምወድሽ 🇪🇹👍 መሢ የኔ ቅን የኔ መልካም አላሕ ይጠብቅሽ👍🇪🇹 ሐገራቺንን🇪🇹 ሠላም ያድርግልን 👍🇪🇹🇪🇹
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 жыл бұрын
*ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን😢*
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 2 жыл бұрын
ዘፈን አድናቂ ባሎንም ይሄ ልጅ በጣም ነው ማደቀው
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@As-yo6cx
@As-yo6cx 2 жыл бұрын
አቤት ስከሳ ክክክ
@abby8182
@abby8182 2 жыл бұрын
አለምየ ጎበዝ በርታ. አገርህን በጣም ነው እምትወደው. መሲየ እባክሽ ሳውዲ ላሉት እህት ወንድሞቻችን ድምፅ እንሁናቸው
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 2 жыл бұрын
በጣም የማደንቀው ዘፈን ነው ዋሸሁ እንዴ የምለው ዘፈን😘😘😘😘 አለምዬ በርታ ጥሩ ሙዚቃ ነበር
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
የኔፍልቅልቅ ሁሌም ደስይበልህ❤
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 2 жыл бұрын
አለምዬ የ፪(2) አመት ልጄ በጣም ነው የምትወድህ ሳበለት ስትተኞ ያንተን ዘፈኖች ከፍቼ ነው የምንኖረው ለንደን ነው ግን በጣም እንወድሃለን መልካም የሆነው ሁሉ ላንተ ይሁን 🙏❤❤❤❤
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v 2 жыл бұрын
የወንድም ፈገግታው ደስ ሲል
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
ጎበዝ ብቻ መባል አንተን አይገልፅልኝም ግጥም ዜማ በዛ ላይ ክሊፖችህ ሁሉ ሲመቹ አርቲስት ብትሆንም ትችላለህ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ ብሱ ትሰራለህ ብዙ እንጠበብቃለን ትዳርህ ይባረክ ሀገራችንን ሰላም ያድርገውና አሪፍ አሪፍ ስራዎችህን ለማየት ያብቃን
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 2 жыл бұрын
አለምየ ምርጥ ልጅ በጣም ነው የምወድልህ ዘፈኖችህን
@onelove8524
@onelove8524 2 жыл бұрын
ብዙ ለፍተሀል አባቴ በርታ አሁን እየተካስክም ነው ድሮ ያጣከውን
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ የሰፈሬ ልጅ ጎበዝ
@hewannegash5626
@hewannegash5626 2 жыл бұрын
ፈገግታው ደስ ሲል ሰው ማለት እንዳንተ ነው በጣም ጎበዝ ነህ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 жыл бұрын
ዋዉ አለምዬ በጣም የምወደዉ አርቲስት አልዋሸሑም ዋሸዉእንዴ በፍጹም። የዘፈኑ ጣእም, የፊቱ ፈገግታ ሑሉ ነገሩ ጎበዝ ተባረክ መልካም ትዳር ወልዳቹ ሳሙ።🇪🇷♥🇪🇹🙏🙏🙏
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 жыл бұрын
አይደለም እንዴ ዋሸሑ እንዴ ........ አለምዬ አንደኛ እኮ ነሕ። ሳቂታው ያሳካልሕ ኡቦ
@oneethiopia4677
@oneethiopia4677 2 жыл бұрын
አለምየ ትልቅ ሰው ነህና እግዚአብሔር ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ💚💛❤️🙏thank you Mesye
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 2 жыл бұрын
አለምዬ ጌታችው እኔና ባለቢቴ በጣም ነው የመንውድህ አደናቂወችህ ነን ተባርክልን
@tg2797
@tg2797 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ መስዬ አንችን ሳላደንቅ ባልፍ እግዚአብሔር። ይጠብቅሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሰላም ለዕናት ኢትዮጵያ 🙏🏿🙏🏿🥺
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
አቤት ፀባይ 1👍አንድኛ ነህ አለምዬ ዋሸሁድ በጣም ነዉ እምወደዉ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
ወይ ይሄ ልጅ በስንት ጊዜ አየሁት😍😘
@mosanghgig8465
@mosanghgig8465 2 жыл бұрын
አለምዬ የሰፍሬልጅ በርታልኝ ብዙ ሰራ እንጠብቃለን
@kellyde5569
@kellyde5569 2 жыл бұрын
ለየት ያለ ዘፉኝ ነው አድናቂህ ነኝ በርታ
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
እናት አለም!! አሪፍ ስራ ነው በርታ ኢትዮጵያዬ ታሸንፋለች💚💛❤ የደስታችን ቅርብ ነው!!
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 2 жыл бұрын
አለምዬ በጣም የመንወድክ በርታ ፈጣሪ ካተ ጋር ይሁን /መሲ ሰላምሽ ይብ ይቅር ይደርግልኛ መሲ መቅደስ ፀጋዬ ከሚዲያ ለም ጠፈች አብራቹም ባትሰሩም ግን ለኤፎርሙሺን ቅርብ ሰለሁንሽ ነው በሰላም የጠፋችው
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 2 жыл бұрын
የሠፈሪልጅ የኔቆጆኦ አይዛክ በርታልኝ የአሥኮ ጪሉሌኤ
@genetabebe3821
@genetabebe3821 2 жыл бұрын
እናት አገር ናት አገር ሁሉም ናት ለታመመችው አገራችን በርትተን እንጸልይ ደስ እሚል ዜማ አደነቅሀህ
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ እምዬ ሀገራችን አለምዬ በርታ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 жыл бұрын
ስሙ አለምየ ነው እንዴ ወንዳወንድነቱ ደስ ይለኛል እንድ ክሊፕ አቸው ነው ደስ ያለኝ ።
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 2 жыл бұрын
በስመአብ ፈገግታው በጣም ደስ ይላን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ድምፃዊ ነህ🌺♥️👍
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 жыл бұрын
ነብሴ እስከሚወጣ እንደምወደው ንገሪልኝ ።ቤቴን ስፖንሰር ያደረገ እስከሚመስል በጣም ነው ሙዚቃዎቹን የማየው።በጣም ክሊፑ ሙዚቃውን ሰማሁ ብቻ ሳይሆን አየሁ ነው የምለው ።ዋሸሁ እንዴ? ክክክ ይመችህ ወንድም መልካም እድል ዓለምዬ
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 2 жыл бұрын
ቤቴን ስፖንሰር ያደረገው ይመስል😂😂😂😂😂
@asrewatube8758
@asrewatube8758 2 жыл бұрын
Love your voice Mesi, beautiful in and out
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 2 жыл бұрын
ይህንን ዘፋኝ ዘፋኖቹን ስወድለት::
@user-vt1dc2ft8i
@user-vt1dc2ft8i 2 жыл бұрын
ዉዴ ደሚሪኝ
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 2 жыл бұрын
መስዬ ዛሬ ደሞ ምን ይዘሽ መጣሽ እኔ ብዙ ዘፈን እድናቂ አይደለሁም ግንእናት አለም እናትዬ የሚለው ዜማ ሃገራዊ ስሜት ስላለው ደስ ይላል በይ ብርችልኝ መሲ::
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ሰላም ይስጠን ምንም አላጣንም
@tresaechatman5478
@tresaechatman5478 2 жыл бұрын
Alexye የክላሴ ልጅ!! የይሀሄ ፈገገግተታሀህ አሀሁነኒመም አለ!!! እንዴት እኮ ስንገለፍጥ እንደምንውል መቼም አረሳውም ሙዚቃዎችህ ደሞ በጣም የይመቸኛል በርታ ሊን !!!!
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 2 жыл бұрын
በርታ ወድማችን ሃገራችንን ሠላም አውርድልን
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
የኔ ተወዳጅ ገና ሳልጨርስ ነዉ ስብ እስክራይፕ እና ላይክ ያርኩት ውይይይይ አትሂድ አሽንፍት እና እሷ ትምጣ
@romangugssa4519
@romangugssa4519 2 жыл бұрын
ምረጥ ዘፈን ከጥሮ ፈገግታ ጋር አድናቂክ ነኘ!
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወድህ ምርጥ ድምጻውይ ነህ
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 жыл бұрын
ዘፈን ከማድመጥ ትንሽ ቆየሁ በፊት ነበር የማውቀው ዋሸው እዴ የሚለውን ነበር የማውቀው ፈግታህ ውብ ነው የኔ ሳቂታ
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
መሲ ያገሬ የሻሼ ልጅ በመሆንሽ ደስ ብሎኛል great job
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 2 жыл бұрын
በአገር ሁሉም ነገር የምረል ወንድም እንደዚ አይነት ፈገግታ እነ ዋዛ በአገር ላይ ነው በሰዉ አገር እንድ አይነት የለም ሁሉም በአገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ❤️❤️አገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያመጣልን።
@user-so7gl4qu7q
@user-so7gl4qu7q 2 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወድህ በስመአም በጣም የዋህ ሰው ነው የምትመስለኝ። አብሽር ቤተሰብ እናረግሀለን ሊኩን ብቻ ገጭ አርግልን
@fghhh8660
@fghhh8660 2 жыл бұрын
አቤ አለምየ በርታልን
@rayeraye8498
@rayeraye8498 Жыл бұрын
Wow we love your all music alemeya. Washehu enda
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
አረ ሁሁ በጣም አሪፍ ስራ ነው አለምዬ በጣም ምወደውና ማደቀው
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Berta Enat alem yemilew musica arif new sel hager Etiopia selewn degemi degagime esmawalew aydelem Ende washew Ende betam yemiwadew musica new 🤙👌👏👏
@timatim1607
@timatim1607 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስረቤት ለሚሰቃዩ
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
በጣም ነው። የምናሳዝነው ። ሰማይን ምድርን የፈጠረን ፈጣሪን ሳናውቀው ሳንተዋወቀው እንሞታለን እንቀሰቀሳለን እንጠየቃለን ስንሰራው በነበረው የመጨረሻው የፍርዱ ቀን ማን ነው ፈጣሪህ ምንድነው ሀይማኖትህ ሁለቱ መላአክት በግራና በቀኝ
@user-rh8qx9kd4n
@user-rh8qx9kd4n 2 жыл бұрын
መሲየ ጥሩ ፕሮግራም ነበር ግን ማስታወቂያው ይቅርልን ደስ አይልም
@mamieyube896
@mamieyube896 2 жыл бұрын
#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል #እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን በሳቃችሁ ነበር #ሰሉ አለ ነብይ #ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 2 жыл бұрын
S.a.w
@fvv1680
@fvv1680 2 жыл бұрын
አለምዬ ስለየሁ ደስ ብሎኝል
@naomikatze5598
@naomikatze5598 2 жыл бұрын
አንቺም መልካም ሴት ነሽ ትሁት ስርዐት ያለሽ ቀጥይበት
@bethelhemteshome7164
@bethelhemteshome7164 2 жыл бұрын
mesi bezihe selagnegnhush am happy you great personality we love you me and my family
@gafat
@gafat 2 жыл бұрын
አሁን ላይ ለዘፈን ፍቅር ባይኖረኝም በጊዜው ዋሸሁ እንዴ የሚለውን ሙዚቃ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት
@sabaaregawi3684
@sabaaregawi3684 2 жыл бұрын
Ewnetem alemeye berta yanten zefenoch sesema men yahl wesete desta hazen becha hulun yesemagnal berta👌👍👍👍
@amenumarkon6839
@amenumarkon6839 2 жыл бұрын
Mesiyai I real appreciate you. I love your voice as well. keep going and shine more.
@moonnoonmedia8202
@moonnoonmedia8202 2 жыл бұрын
አለምዬ የእውነት ምርጥ ሰው ነው ትንሹ መድሀኒአለም ትምህርት ቤት አብሬው ስማር እራሱ ለሙዚቃ የነበረው ፍቅር ከፍተኛ ነበር አለምዬ ምኞትህ ተሳክቶ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ወደ ፊት ከትላልቆቹ ተርታ ተሰልፈህ እንደማይህ ተስፋ አደርጋሐሁ
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 2 жыл бұрын
Man lebleh Enem Abren temrenal ke 4 Eske 6 gna Ande kefle west Ande wenber laye neber menkemtewe mert guadegna yekausmeda lej
@hnayahya4998
@hnayahya4998 2 жыл бұрын
የኔ ምረጥ እወድሀለው
@workeyisma9659
@workeyisma9659 2 жыл бұрын
መሲዬ የራስሽን ቻናል ከፈትሽ እንዴት ሰወድሽ በርች እሺ የኔ ቆንጆ
@chaltuuethiopiayoutube8388
@chaltuuethiopiayoutube8388 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹bachii yenee Enaati masiyee siwadshi bachi badabi qaxibaati❤❤❤❤💯🙏
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
እምወደው ❤❤🇪🇷❤❤
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 жыл бұрын
አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን
@hananalzzani7550
@hananalzzani7550 2 жыл бұрын
Selaem lae Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹selaem lae aemhara hezebe💚💛❤dele lae aemhara fano mote lae jwentae ✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 жыл бұрын
መሲዬ ስወድሽ፡እኮ
@semret978
@semret978 2 жыл бұрын
መስየ የኔ ቆንጆ ኤርትራዊ ነሽ ዎሾሁእንዴ ? ስወዳቹ አለምዬ ፍልቅልቅ ተባረኩ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
መሲዬ ስወዳሺ
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
ያራድዬ ልጅ 🔥
@hanaabebeymaryamlij7364
@hanaabebeymaryamlij7364 2 жыл бұрын
እውነትም አለምዬ ሳቂታ ነህ በጣም አለምዬ👌👌👌👌
@mek323
@mek323 2 жыл бұрын
ውነትየው የወገንደራሺወገነው ለሥሪኞች ፍትህፍትህ
@yilmaxase
@yilmaxase 2 жыл бұрын
መሲዬ ደምፅሽ ግን በጣም ነው የሚያምረው
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
Thank you alemye wanawu Selam new lek blehal
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ስወድክ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@lijalemmelaku3665
@lijalemmelaku3665 2 жыл бұрын
አለምዬ😍😍😍😍
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Wow Betam gobez nek Agerkn yemtwed nek Ketlbet So Thanks
@Mesalemiya
@Mesalemiya 2 жыл бұрын
አንበሳ የኳስ ሜዳ ልጅ ❤️❤️💪🏿
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ
@elsaalehgn7702
@elsaalehgn7702 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በሪታ
@weleladeresse7657
@weleladeresse7657 2 жыл бұрын
አለምዬ 💚💛❤️ክበርልኝ 🙏🏽
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 72 МЛН
Betoch | “ አዲሱ ሹመት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 475
24:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 68 М.