ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ !እኔን ለማግኘት ከኖርዌይ ድረስ መምጣታቸው አስገርሞኛል!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 306,205

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 700
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ቀነኒ ኬኛ ኩራታችን እንወድሀለን ለኢትዮጵያ ኩራቷ እንቁ ልጃችን ነህ የኔ ጨዋ💚💛❤️
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
እማ🥰🥰🥰
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 2 жыл бұрын
Mesekiye demerign be mareyam
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 2 жыл бұрын
Awoe kensesa kaga orome tegarue tegabtenale balbtue tegerawyte nate
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 жыл бұрын
Wude demirugn atilefugn
@loweyer345
@loweyer345 2 жыл бұрын
ewenet lemenager emelew yelegnem ezih yaluten sele kenenisa yetetsafut commentoch bezuwen be like new selante yalegn akbrot yetenagerkut ena god bless you african hero
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 2 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብርን ስጥ❤ ያለንን አክብሮት ከፍ ነው ያደረከው አኹንም ከፍ በልልን ኩራታችን😍😍😍😍😍💚💛❤️
@Umitube
@Umitube 2 жыл бұрын
እንደዚህ በህይወት እያለን ብንጠያየቅ ካለፍን ብሃላ ማልቀስ መሞጋገስ ምንም ፋይዳ የለውም ሳንሞት እንከባበር እንሞጋገስ 🌺💪
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 2 жыл бұрын
Umiye demerign be qenenet balahe
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 2 жыл бұрын
ትክክል እሙ
@maloomafinamaa.walite.naqi850
@maloomafinamaa.walite.naqi850 2 жыл бұрын
Netikekile
@newhopeethio6931
@newhopeethio6931 2 жыл бұрын
Really
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም አክብረህ በመገኘትህ እነሱም የእውነት ሚገርም ፍቅር ነው ያላቸው ፈጣሪ ያሳድጋቸው 🙏
@kiye143tube8
@kiye143tube8 2 жыл бұрын
ቀነኒሳ አንበሳ ትለያለህ አንተ በጣም ደስ ነው ያለኝ እንደዚህ በፍጥነት ምላሽ መስጠትህ የሀገራችን ጀግና ትለያለህ💚💛❤️🙏
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘💚
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይህም...kzbin.info/www/bejne/amGTk6Santialck
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
Big Respect our Hero Kenenisa!❤️ Congratulations little Boys ቤተሠቦቻቸውን ሳላደንቅ አላልፍም ለልጆቻቸው ህልም መሳካት ላደረጉት ጥረት
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርህ በእውነት አክብሮ መምጣቱ በጣም ደስ ይላል ተመስገን ነው እንኳን ደስ አላችሁ
@mustafayildirim6350
@mustafayildirim6350 2 жыл бұрын
Mesii liyyu nesh
@alemteshayemehari8811
@alemteshayemehari8811 2 жыл бұрын
Waooooo Geta yebarkachu
@melaherfamily2487
@melaherfamily2487 2 жыл бұрын
Ok
@melaherfamily2487
@melaherfamily2487 2 жыл бұрын
L
@ሀናንእንድሪስ
@ሀናንእንድሪስ 2 жыл бұрын
ይገርማል በእጅ የያዙት ወርቅ እደ መዳብ ይቁጠራል ይላሉ እኛ እደቀላል የምናያችው የሀገራችን ብርቅየወችይ ለውጩ አለም ግን ወርቅ ናቸው እና ቀነኑ የኛ ጀግና እርጅም እድሜ ይስጥልኛ
@እሙአኗር
@እሙአኗር 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀነኒሳ ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠህ ምክንያቱ እዚህ የነገ አገር ተረካቢ ናቸው ለአገራችንም ክብር ነው እድሜ ዘመንህን ይባርክልህእናታቸውም ከአባታቸው ጋር እንኳን ደሰ ያላችሁ ከስንት እንግልት ቦኃላ ተመሰገነ
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኛ እደቀላል የምናየዉ ንብረታችንን ዉጭ የተወለዱ እዲህ ፍቅር አላቸዉ ለኛ ጀግኖች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላሙን ያምጣልን💚💛❤
@rozalovetube
@rozalovetube 2 жыл бұрын
በትክክል የኔ ዉድ ዘርዬ 😍
@getahunmitikie9083
@getahunmitikie9083 2 жыл бұрын
ferenge sele honue nw woregna,sent sew felego aletesakalachewum
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
@@getahunmitikie9083 በስራ ምክናት ይሆናል ዉደ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
amenamen💚💛❤🙏💐💐💐
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
@@rozalovetube የኔዋ😘😘
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ 2 жыл бұрын
!😍😍😍😍 ጀግናችን Kenenisa Bekele u r our Visible Heritage! እንወድሃለን! Kannaani keynaa Lenccaa Biyaa Itopiya fii Aduuynaa🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍 መሲዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ! ሰላም ለሀገራችን 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@melakugetachew9248
@melakugetachew9248 2 жыл бұрын
MY GOD.....MESY.. ምንኛ መታደል ነው በአንድ ቀን ቀነኒሳን ማግኘታቸው የእርሱንም መልካምነት እንዳለ ሆኖ እድለኞችም ናቸው። ክብር እና ምስጋና ለ ቀነኒሳ በቀለ !!! ክብር ለ ኢትዮጵያውያን !!!
@madinamadina4406
@madinamadina4406 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግናው 🇪🇹❤🇪🇹🦁🦁🦁👍
@wudiemersha9606
@wudiemersha9606 2 жыл бұрын
Be ewinet tilik sew neh geta yakibirih
@fggt4756
@fggt4756 2 жыл бұрын
በአንድ ቀን አይደለም እናትዬው ብዙ ሞክራ ነበር
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤💃💃🕺🕺🕺🕺
@Kinetibebu
@Kinetibebu 2 жыл бұрын
ብሽቅ ፖለቲከኞቻችን ብሽቅ ትውልድ እንዲፈጠር አደረጉ። ይህ ባይሆን ኖሮ እንደ ቀነኒስ ያሉት ድንቅ ጀግኖቻችን በየደቂቃው የምንመካባቸውና የምንበረታባቸው አርአያዎቻችን በሆኑ ነበር። ነገር ግን ይህ አስቀያሚ ጊዜ አልፎ እነዚህን የዘመናችን ብርቅዬ መኩሪያዎቻችንን እናከብራቸዋለን፤ስኬቶቻቸውን ስንቅ የድካማችን አድርገን እንነቃቃባቸዋለን። ቀነኒ ሁሌም የምንኮራብህ የወርቅ ፈርጣችን ነህ፤ዘወትር እናመሰግንሃለን። 🙏🙏🙏 💚💛❤️
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ እንባው የመጣ ቀነኒሳ ምርጥ ኢትዬጲያዊ እነሱ ብቻ ሳይሆኑ እኔም በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 жыл бұрын
ነጩን ሳይ ደሜ ፈላ በተለይ ሸርሙጣዋን ከነድቃላው ዘቅዝቆ መስቀል ነበር ደሃውን ሀገሬን ወጥቼ የምገባበትን ምስቅልቅል የወጣ ነጭ እናቱ ውሻ ይብዳለት የነጭ ዘር ፈጣሪ ከምድሬ ገፀ ያጥፋው ውሻ አሽቃባጭ ቱቱቱቱ ወንድሜ ቀኔንሣን እግዚአብሔር ይጠብቀው
@selamalem2443
@selamalem2443 2 жыл бұрын
Big respect for Kenenisa Bekele Taking a time to meet this family and encourage the boys.. it’s incredible You made us proud again!!! Thank you 🙏🏾
@adayee17
@adayee17 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና መልካም ሰው ቀነኒሳ"♥️ እንኳን ደስ አለሽ እናታቸው ♥️ላንችም ክብር አለኝ መሲዬ
@mulumebetenkuselasse9182
@mulumebetenkuselasse9182 2 жыл бұрын
እናትየው በጣም ጓበዝናት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነች።
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔም እራሱ እግዚአብሔር ያክብርህ ጀግናው አትሌታችን ሀገር አቋርጠው መተው አላሳፈርካቸውም እና ተባረክ😍
@kenawbogale5797
@kenawbogale5797 2 жыл бұрын
Congratulations for achieving your dream. ህልማችሁ ስለተሳካ እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ለመሠረት በዙ እንዲሁም ለአትሌት ቀነኒሳ በቀለ ::
@yikertaendale1112
@yikertaendale1112 2 жыл бұрын
እግ/ ይመስገን ተባረክ መሲ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ተባረኪ
@yoditdemissie8528
@yoditdemissie8528 2 жыл бұрын
ቀነኒሳ እግዚአብሔር ያክብርህ:: በጣም ነው የኮራንብህ፡፡ ጨዋ ኢትዮጵያዊ:: በእነዚህ ልጆች ህይወት ውስጥ ትልቅ አሻራ ነው ያስቀመጥከው፡፡ እናትዬውም እንኳን ደስ አለሽ፡፡ ቀነኒሳ ምረጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ:;
@matyzeleke281
@matyzeleke281 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ኑርልን እግዚአብሔር ያክብርክ 👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
@mamimm7099
@mamimm7099 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክበርልን አሁንም ቀነኒሳችን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ጠብቄ ነበር ይህ እንደሚሆን ምክንያቱም ቀነኒሳ አንበሳ ድንቅ ልብ ነው ያለው ውድ ወርቅ የኢትዮጵያ ልጅ ቀነኒ 💚💪💪👍👍💪💪
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
እንኮንደሰአላችህ
@jemilamohamed6904
@jemilamohamed6904 2 жыл бұрын
👏👏👏👏
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
😘😘😘👌👌👌👍👍👍
@selammamo4166
@selammamo4166 2 жыл бұрын
our Hero kenenisa Bekele❤
@msfatom4529
@msfatom4529 2 жыл бұрын
@@SamsungJ-ni7qg ማሻአላህ
@et-er3155
@et-er3155 2 жыл бұрын
ቀነኒሳ አንተ ጊዜህን አጣበህ በመገናኘትህ ፈጣር በልጆችህ ተደስተህ ተከብረህ ኑር ሰዉን ሰዉ በመሆኑ ብቻ ክብር መስጠት ማለት ይህ ትልቅ ምሳሌ ነዉ ተባረክ የኔ ወንድም
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 2 жыл бұрын
ክብር ይገባካሀል መሢዬ አላህ ይስጥሽ ወላሂ ደስ ይላል በቶሎ መመለሥህ ምስጋና ይገባሀል ይሄነው ኢትዮጵያ ዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
እናመስግናልን ቀነኒሳ አላህ እረጀም እደሜ ይስጥህ አባቴ. እናመስግናል. በጣም የእኔ ቆንጆ አላህ ያሳደጋችሁ ማሻ አላህ.
@abebatadese3690
@abebatadese3690 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋ የኔ ቆጆ ውድ ልጆች ቀነኒሳን ለማግኘት ኢትዮጵያ ድረስ ስለመጣቹ ከልብ ደስ ብሎኛል እግዚሓብሔር አምላክ ለዘላለም ይባርካቹ ህልማቹን ፈጣሪ ያሳካላቹ እወዳቹሃላው ምርጥ እናት እና አባት የልጆቻቹሁን ፈላጎት ለሟሟላት ኢትዮጵያ ድረስ ስለመጣቹ አደንቃቹሃለው ፈጣሪ የልጆቻቹሁን ትልቅ ህልም አሳክቶ ለማየት ለመደሰት ያብቃቹ ተባረኩ
@GmTa-kc9gn
@GmTa-kc9gn 2 жыл бұрын
Tebrk kenenisa sele akberoteh
@zed2899
@zed2899 2 жыл бұрын
ቀነኒሳ ባደረከዉ ነገር በጣም እናመሰግናለን ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ሰዉን ማክበር ጌታ ይባርክህ።
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 2 жыл бұрын
በእውነት ለቀነኒሳ ትልቅ ክብር አለኝ🙏🙏🙏 💚💛♥ መሲ ይሄው ለአንቺም 🙏🙏🙏💚💛♥ እንኳን ደስ አላችሁን ለታዳጊዎች🙏🙏🙏💚💛♥
@selamawitaddmse3145
@selamawitaddmse3145 2 жыл бұрын
Thank your Kenenisa for showing our true Ethiopian color. You are our identity and i am so happy.
@bezualemjenberu
@bezualemjenberu 2 жыл бұрын
Wow ትልቅ ሰው ነህ ማርያምን ቀነኒሳ እንኳን ደስ አላችው
@rhametali1193
@rhametali1193 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርህ ቀናኔሳ በርታ የምርትልቅሰዉ ማለት የተጠህን ደረጃ እና ክብር በዛልክመገኘት ጡሩነዉ
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 жыл бұрын
አንበሳው ቀነኒሳ በቀለ በጣም ኮርተንብሃል ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር ያክብርህ እኛም ደስ ብሎናል ስለ ህጻናቱ የሰጠሃቸው ፍቅርና ክብር ግሩም ነው የልጆቹ ህልም ተሳክቶ ለማየት ያብቃን
@webnet435
@webnet435 2 жыл бұрын
ቀነኒሣ ጀግናችን በርታልን አክብረህ ሥላገኘሀቸው ተባረክ ዘርህ ይብዛ
@annamarry2277
@annamarry2277 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ምንግዜም ትልቅ ነው ወንድሜ ያገሬ ጀግና ኢትዬጵያዊነትን ባንተ አየሁት ክብር ይገባኃል ከዚህ የበለጠ ጤና ዕድሜ ይስጥህ ንገስ ተባረክ ስለአክብሮት።
@konizeleke7353
@konizeleke7353 2 жыл бұрын
ቀነኔ ኬኛ እናመሰግናለን እንደማታሳፍረን አውቅ ነበር እግዚአብሔር ያክብርህ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት
@sambtad4322
@sambtad4322 2 жыл бұрын
መሲ የኔ ጀግና የኔ ስኬታማ አንቺ ያቀረብሻቸው ፕሮግራም አጠቃላይ ስኬት ነው
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 жыл бұрын
እኔም
@imstacyy547
@imstacyy547 2 жыл бұрын
የምር ቀነኒሳ ክብር ይገባሀል እግዚአብሔር ያክብርህ ከግዜህ ላይ ከፍለህ ስለሰጠሀቸው በመሲ በኩል ተመጥቶ ምንም አይታጣም በርቱ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ!!!
@user-wh5ff3cc9b
@user-wh5ff3cc9b 2 жыл бұрын
ያገር ኩራት እመቤቴ ትጠብቅህ ጀግናችን ህፃናቶችንም ሊደነቁ የሚገባቸው ናችው እናንተም ፍፃሜያችሁ እንደ ቀነኒሳ ይሁን
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe 2 жыл бұрын
በእውነት መስዬ መልካም ሠው ነሽ ሳይውል ሳያደር ስላገኘሽላነው
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል
@amirtahir2871
@amirtahir2871 2 жыл бұрын
እመቤቴኮ ልትጠብቀው አትችልም
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BELOVED KENENSA AND OUR FUTURE ATHLETES FROM NORWAY 🙏❤
@ወሄነትየገጉ-ነ8ኈ
@ወሄነትየገጉ-ነ8ኈ 2 жыл бұрын
በጉጉትነው የጠበኩት የነበረው ልጆቹ የልባቸው ምኞት ስለገኙት በጣም ደስ ብሎኛል
@tagetage2768
@tagetage2768 2 жыл бұрын
Kananisa waqayo siyaa kabaujuu😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hmmbou49
@hmmbou49 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ከድሮጀምሮ ጀምሮ የኛጀግና ቀነኒሳ አከብረሀችወ ስለመጣህ ደስብልኛል
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 жыл бұрын
አትሌት ቀነኒሳ እግዚአብሔር ያክብርህ።ኢትዮጵያን የጠበቀ አምላክ አንተንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ጀግና ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ።
@mekdesabera8407
@mekdesabera8407 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹
@meethiopia7484
@meethiopia7484 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ቀነኒሳ👋እንኳን ደስ አላችው ደስ ብሎኛል 👍ተባረኩ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ ወርቅ እንቁ ነው ቀነኒሳ ክብር ይገባሀል 💚💛💖💪💪💪💪 ጀግና
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ፈጣን ምላሽ ያውም በማግስቱ እንኳን ደስ አላችሁ የልጆቹ ጉጉት በተለይ የእናታቸው ጥረት እንዲሁም አባታቸው የልጆቻቸውን ፍላጎት መጠበቃቸው እጅግ የሚያሰደንቅ ነው።
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ቀነኒሳ ክብረት ይስጥልኝ የኛ አንበሳ 💚💛❤️💪💪💪💪
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
💝💝💝🙏🙏🙏⚘⚘⚘⚘ የኛ ጀግና ፈጣሪ ያክብርክ በጣም ታምራላችሁ ለቤተሰቦቻቸዉ ትልቅ አክብሮቶ አለን
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 2 жыл бұрын
ጎበዙን፣ባለድል፣ቀነነኔሳን፣ዋው፣ለማግኘት፣ምኞታችሁ፣ስለተሳካ፣እኔንምበጣም፣በጣም፣ከልቤ፣ደስ፣ብሎኛል።ቀነኔሳዬ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ።ምርጡ፣ የኢትዮጵያ ፣ልጅ፣ ቀነኔሳ፣ለወጣቱ፣ ያስተላለፍከው፣ መልእክት፣በጣም፣የሚያንጽ፣ነው።ቀንዬ፣እረዥም፣እድሜና፣ ጤና፣እግዚአብሔር ፣ይስጥህ።
@abbebtizazu348
@abbebtizazu348 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት! ቀነኒሳ አንበሳ! የኢትዮ ኩራት ተባረክ ልጆችህን ፈጣሪ ይባርክልክ!
@maryelove7751
@maryelove7751 2 жыл бұрын
ወይ እንኳን ደስ አለሽ ማሚዬ ልጆችሽ ቀነኒሳን ስላገኙ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ክብር ይገባሀል😍 መሲዬ ፈጣሪ ያክብርሽ ለነዚ ልጆች ደስታ ስለሆንሻቸዉ።
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
ቀነኒሳ የኢትዮጵያ ጀግና ሁሌም እዳኩራከንነው ዛሬም ለሰውም ለሀገርም ክብር ያለክነህ እነውድሀለን እናከብርሀለን እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥክ 🙏🙏🙏
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 2 жыл бұрын
ዋው እንዲት የተባረክ ነህ ቀነኔሳ፡ ልጆችን የሚያከብር በእግዛብሒር ዘንድ በጣም የተባረከ ነው። ልጆችህ የተባረኩ ይሁኑ ተባረክ፡ በጣም ነው ደስ ያለኝ።
@tsegayewondimagegnehu5342
@tsegayewondimagegnehu5342 2 жыл бұрын
ተባረክ በህፃናቱም ስም አመሰግንሀለሁ በተለይ ደግሞ እናቲቱ በኢትዮጵያዊ ወግና ፍቅር በማሣደጓ ተባረኪልኝ እላለሁ
@gelayetesfaye4998
@gelayetesfaye4998 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል በጣም ጠብቄ ነበር እንደሚያገኙት አይቶ ምጣቱ እግዚአብሔር ያክብረው ኢትዮጵያነት በውስጣቸው የተሞላ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው
@warkywaky6824
@warkywaky6824 2 жыл бұрын
wowwwwwwww
@elyanademise9227
@elyanademise9227 2 жыл бұрын
በብዙ ተባረክ አትሌት ቁነኒሳ እና መሲዬ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ተባረኪ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ዉይይይ እሰሰሰሰይይይ ደስ ሲል♥♥♥ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳንም አገኘሀቸዉ ቀንዬ ፈጣሪ ይባርክህ ስለፈጣን ምላሽህ♥♥♥♥ እንኳን ደስ ያለሽ መሲዬ ጥረትሽ በጣም የሚደነቅ ነዉ ስለእዉነት እነሱን ደስ እንዳሰኘሻቸዉ አንቺንም ደስ ያሰኝሽ♥♥♥
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 жыл бұрын
ቀኔ እግዚአብሔር ያክብርህ ድሮውንም የትንሽ ትልቅ ነህና ተባረክ የአገራችን ታላቅ ባለውለታነህና እጅግ በጣም እንወድሀለን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በእውነት እንደሚያገኛቸው ጠብቄው ነበር ህልማቸው እንኳን ህልማችሁ ተሳካ አትሌት ቀነኒሳ ዕንቁ የኢትዮጵያ ጀግና እግዚአብሔር ያክብር
@ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ
@ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ 2 жыл бұрын
ውይይይ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር ያክብርህ የኢትዮጵያ እንቁ ነህ አንተ እናትዪ እንኳን ደስ አለሽ ልጆችሽ ያሰቡትን አገኙልሽ ጥሩ ኢትዮጵያዊ እናት ባለቤትሽም ትልቅ ምስጋና ይገባዋል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ 2 жыл бұрын
ዜግነታቸው ኢትዮጰያ አደርጉልን ለአገራችን እንዲሮጡ
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 2 жыл бұрын
Tey wude Norwey Bizu Hizb yeletim😁😁
@merongezaye6014
@merongezaye6014 2 жыл бұрын
tadya jegnoachien agntew layrotu new
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 жыл бұрын
😅😅👍
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 2 жыл бұрын
run hhhh
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ 2 жыл бұрын
@@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ ዛሬ ግብፅን በኳስ በጎል የደበደብናት ነው ዋው ዋው
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
ኢትዮጵዪዊነት እንዱ መገለጫ እንግዳ ማክበር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ቀነንዬ አበስዬ 💚💛❤️
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ። እንኳን ህልማችሁ ምኞታችሁ ተሳካ! መሲ እንኳን ደስ አለሽ ላደረግሽው ትብብር።
@tigistworku5615
@tigistworku5615 2 жыл бұрын
ጀግናችን የዕውነት ነው ክብር ይገባሀል እናንተ ጎረምሶች እንኳን ደስ አላችሁ ስላገኛችሁት
@asterawoke444
@asterawoke444 2 жыл бұрын
Yene lijochem yeteweledut USA new gin hulem ethiopia sinehed kenenisa ena haile magegnet enfelgalen yilalu. Ye 6 ena 4 amet set lijoch nachew. Mesiye hager bet simeta bitamechachelegn des yilegnal. Huletunem betam new miweduachew
@Loveafricalovetheworld
@Loveafricalovetheworld 2 жыл бұрын
God bless you. You made their journey fruitful love🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 2 жыл бұрын
በእውነት ከልብ አመሰግናለው ቀነኒ ተባረክልን ያሰብከሁን ሁሉ ያሳካልክ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 2 жыл бұрын
ስለእውነት ቀነኒሳ እኔም ከማደንቃቸው አትሌቶች አንዱ ነው ልጆቹም ነገ ብዙ ነገር ያደርጋሉ እድሜ ይስጣቸው ፈጣሪ ይርዳቸው
@merrysamsungmariy9563
@merrysamsungmariy9563 2 жыл бұрын
ትክክል. ቀነኔሣ. እድለኛ. ነክ. ተባረክ. በምጣት. አስደስቶና. የኛ. ጀጀግና. መልካም. ሠው. እድሜና. ጤና. ይስትክ
@mikael4841
@mikael4841 2 жыл бұрын
🎉እግዛብሔር ለበለጠ ክብር ያብቃህ አኮራኸን ኢትዮጵያዊ እንግዳ አክባሪ መሆኑን አስመሰከርክ ህፃናት ፍቅራቸው የእውነት ነው ህልማቸውን እውን ሰለአደረክ ደስ ብሎናል
@hiwotdegu400
@hiwotdegu400 2 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይባርክህ ቀነኒሳ ሰው አክባሪ ነህ አኩርተህናል ወንድማችን😘
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ በጣም ነው ደሰ የሚለው ከኖርዌይ የመጡትን እንግዶች ጥሪ ተቀብሎ ቀነኒሳ በቀለ ሰለተገናኛቸው በጣም ደስ ብሎኛል ምክኒያቱም እኛ ኢትዮጵያዊያን እንግዳ ተቀባዩች ሰለሆን ለቀነኒሳ በቀለ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥህ እንግዶችም እንኳን ደስ አላችሁ መሰየም እግዚአብሔር ይባርክሸ በርች ቀጥይበት
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ያክብርህ ሰላከበርካቸው እኔም በጣም ነው የምወድህ በእዝናና በሰም ነው የማውቅህ በሚድያ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል እኔም በአካል ባገኝህ ደሰታየ ወዴር የለውም
@salatowiz3686
@salatowiz3686 2 жыл бұрын
በጣም ነው ማከብርክ የምንጊዜም ኩራታችን አክብረክ በፍጥነት መልስ ስለሰጣሀቸው ወደፊት ኖርዌይ ሀገራቸውን እንደሚያስጠሩ ተስፋ አደርጋለው አዘጋጇም ጋዜጠኝ ክበሪ
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን ቶሎ ለህፃናትመልስ ስለሰጠሐቸው እድሜይስጥልን
@bizubekele7737
@bizubekele7737 2 жыл бұрын
ክብርም ሞገስም ጉልበትም የሰጠህ እግዚአብሄር ይመስገን ። ቀነኒሳ አንተ በጣም ትሁት ሰዉ ነህና እግዚአብሔር ደግሞ ልበ ቅኖችን ትሁታንን ይወዳልና አሁንም ይጨመርልህ !!!
@nebyatmohammedali5130
@nebyatmohammedali5130 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ የልጆቹን ፍላጎት ስላሟላህላቸው የምትፈልገውን ነገር ፈጣሪ ከእድሜጋር ይስጥህ
@wardawarda4457
@wardawarda4457 2 жыл бұрын
ዋዉዉ እጂግ እናመሰግናለን ቀነኒሳ በቀለ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት በጣም እነዚህን ህፃኖች ስላስደስትሀቸዉ እግዚአብሔር ደስታህ ብዝት ይበል ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
@marsilasgashaw2148
@marsilasgashaw2148 2 жыл бұрын
ቀነኒሳ ድሮም አከብርሃለሁ ይበልጥ አከበርኩህ። የልጆቹም ቤተሰቦች በጣም ጨዋ ናቸው እግዚአብሔር ልጆቻችሁን የምኞታቸውን ያሳካላቸው።
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ጀግና ቀናኒሳ አክብሮ ቶሎ በመገኘቱ እናመሰግናል
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ጌታ ፈጣሪ ያክብርህ እውነት ሳያገኙት የመለሳሉ ብዬ ተጨናንቄ ነበር ተመስገን እስኪ ደስ ብሎአቸው ይመለሱ ቀነኒሳ የእውነት ኪዳነምህረት ታክብርህ 🙏🙏🙏
@hannagizaw9694
@hannagizaw9694 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እውነተኛ ኢትዮጵያ የእኛ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 жыл бұрын
ቀነኒሳ እግዚአብሔር ያክብርህ፡፡ ቤተሰቡንም እንኳን ደስ ያላችሁ እላለሁ በተለይ እናታቸው ተጨንቃ ነበር በጣም ደስ ይላል፡፡
@alemtsegaye8314
@alemtsegaye8314 2 жыл бұрын
ቀነኔሳ ተባረክ, አኮራህኝ ልጆችም ይቅናችሁ።
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! አትሌት ቀናኒሳ በቀለ በእውነት ሰላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል አክብረህ ሰለመጣህ እግዚአብሔር ያክብርህ ደስ ሲል።
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ኢትዮጵያ ማለት ይሄ ነው ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን እኳን ደስ አላችሁ ልጆች ቀነኒሳ ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን
@almaztesema9311
@almaztesema9311 2 жыл бұрын
ቀነኒሳ ፍጣሪ ያክብሪህ መስዬ አንቺንም እናመሰግናለን ለልጆቹም መልካም እድል የእናታቹ ህልም መሳካት ሁሉም ብቻ ደስ ይላል
@unitedethiopia1659
@unitedethiopia1659 2 жыл бұрын
ፈጥኖ ምላሽን ህያደነቅሁ ህቤትህ አስገብተህ ጋብዛቸው ወንድሜ ብዙ ኢትዮጲያውያን በኖርዌይ በስደት ይኖራሉ ህና ያንን አስበህ ጥሩ መስተንግዶ አድርግላቸው ህግዚአብሄር ይባርክህ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 2 жыл бұрын
በጣም እኔም እንደዛ እያሰብኩ ነዉ።
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 2 жыл бұрын
ዝግጅት አድርጎ ነው
@Sunshine-dj7mm
@Sunshine-dj7mm 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለተገናኙ. ቀነኒሳ በጣም ጥሩ ስው ነህ: እግዚአብሔር ይባርክህ:
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ቀነኒሳ በጣም ነው ያስደሰተኝ:: ይህ ደግሞ እንደገና የቀነኒሳን ስም ከፍ ያደርጋል:: ሰው እንዲህ ነው መሆን ያለበት:: ይህ ቤተሰብም ይህንን ታላቅ ሰው ለማግኘት public ድረስ መድረሳቸው እጅግ ይገርማል:: ለልጆቹም ትልቅ ነገር ነው የሚሆንላቸው ለወደፊቱ::💚💛❤️
@ishowslows9384
@ishowslows9384 2 жыл бұрын
ቀነኒሳ አንበሳ ሰው አክባሪ ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቀነኒ ኬኛ ኡልፋዱ
@gechkt4079
@gechkt4079 2 жыл бұрын
አቦ ተባረክ ቀነኒሳ። መሲ ፈጣሪ የሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ
@abiysinyatube2697
@abiysinyatube2697 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሠግንሀለው ንጉሣችን ባንተ ሁሌ እንደኮራሁ ነው አሥደስተህኛል ታሪካዊ ህፃናት እደጉልኝ የኔውዶች
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብር ጀግናችን 🥰💚💛❤️💚💛❤️
@marymessele3423
@marymessele3423 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች ፈጣሪ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ እናታቸው የምትደነቅ ጎበዝ እናት ነች ቀነኒ ያገር ኩራት ተባረክ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 2 жыл бұрын
እሰይ የኛ ጀግና እንኳን ለዚህ መፈቀር አበቃህ ቀነኔሳ የኢትዮጵያ ልጅ ክብርህ ይስፋ።
@mekdesabera8407
@mekdesabera8407 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው የሚያከብር ራሱ የተከበረ ነው 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ያክብርልህ ትልቅ ሰው
@kidisttesfaye686
@kidisttesfaye686 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤና ይስጥህ የኢትዮጲያ አንበሳ!
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ይገባዋል ቀነኒሳ አንበሳ ክብር ይገባካል እንኴን አስደሰትካቸው ልጆቹ የሌለ ነው ስለ አንተ የሚያስቡት የሚወዱክ ምክንያቱም እናታቸው ኢትዮጵያዊ ስለሆነች 🙏🙏🙏🙏
@birekebirehanu2132
@birekebirehanu2132 2 жыл бұрын
ተባረኩ ልጅች እድግበሉ አግዚአብሔር ከነቤተሰቡ ይጠብቅሽ የራሳችን ጀግና እንደቀልድ አፍጫችንስር እያሉ ሳናስበው እንተ አስተማራችሁን እማማ ኢትዮጵያ ጀገናሽ ቅርስሽ ነው ተከባከቢ
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 11 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 5 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 22 МЛН
Bekele-Gabrselassie-10,000m,World Championships,Paris,2003
1:43
AthletixStuffChannel
Рет қаралды 2 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 11 МЛН