..ሚስቴና ልጆቼ ኤርትራ ናቸው...ተወዳጁ አቀንቃኝ ቴድሮስ ሓጎስ (እርሩ) ከአዲስ ነጠላ ዜማው ጋር..| Seifu on EBS

  Рет қаралды 555,347

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

ልጇቻችንን ከእናቴ ጋር እያሳደኩ ነው bit.ly/3BnGzIT ግን የልጇቼን እናት ተመልሳ አብረን እንሆናለን ብዬ እጠብቃለሁ ድምፃዊ ግዛቸው
..ሚስቴና ልጆቼ ኤርትራ ናቸው...ተወዳጁ አቀንቃኝ ቴድሮስ ሓጎስ (እርሩ) ከአዲስ ነጠላ ዜማው ጋር..| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 400
@jonmichael8595
@jonmichael8595 2 жыл бұрын
I’m Eritrean American and I love to see us, Eritreans and Ethiopians being close brothers and sisters just like this ☝🏽…. Love is all we need !
@luliya11gebremariam46
@luliya11gebremariam46 2 жыл бұрын
@@hm5375 🤧🤧
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 2 жыл бұрын
Thank you we love you too
@hannykonjo1278
@hannykonjo1278 2 жыл бұрын
You're trying to skip the question about Sawooa whyyy??
@hm5375
@hm5375 2 жыл бұрын
Eritreans are the highest refugees in the world and yet they want come and tell us,they love their country and isayas.if you really love that much, why are you fleeing via Libya,Tigray, Sudan,Malta,Yemen. ....? Dam asses
@eri-dairyeritrea1377
@eri-dairyeritrea1377 2 жыл бұрын
@@hm5375 If you don't know why Eritreans are out of Eritrea you need to read history.
@m.j9886
@m.j9886 2 жыл бұрын
ቴዲ ወንድማችን የሚገርም ድምጽ እና ብቃት በርታ* ሴፉ በጣም እናመሰግናለን# ኢትዮጵያውያን እንወዳቹው አለን# ሁለተኛ ሀገሬ ኢትዮጵያን ሰላምሽ ይብዛ#🙏🙏🇪🇷🇪🇷
@looolooo1709
@looolooo1709 2 жыл бұрын
We love you back
@susugidey8571
@susugidey8571 2 жыл бұрын
ሕንቁቅ ኤርትራዊ ብ አምሓርና ይበኪ ድዩ ዝባሃል እዛ ትግርኛ ጸሊእኩማ ባቃ 🤔🤔 ሓቆም እንድዮም 🗺🇪🇷🇪🇹 ሓዊሶም ክሰርሕዎ ግደፍ እባ አኽቡርና ኔሳቶም ካአ ትግርኛ ይላመዱዎ ሃገራዊ ቃንቃና።
@romanzewdu446
@romanzewdu446 2 жыл бұрын
እኛም እንወዳችኋለን ዉድድድድድድድድድድድድ
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 жыл бұрын
ኤርትራውያን እህቶች ጋር በሰደት አንደቤት ነው።የምንኖረው ።ልባቸው ንፁህ ለሰው መለካም።የሚያስቡ እህቶች ወንድሞቼ ።ወደፊትም አሁንም አንድ ነን።ፍቅር ያሸንፋል ።ቴዲ ምርጥ ሙዚቀኛ በርታ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@sabagebre8206
@sabagebre8206 2 жыл бұрын
Thank you so much for your honesty sister
@asmerabella9329
@asmerabella9329 2 жыл бұрын
Thanxs ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@Jack-qj5im
@Jack-qj5im 2 жыл бұрын
U said it right. We have same feelings for u as well
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም! !! 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gaLQoYuJrNCBhbM
@user-cr3tp6ry2n
@user-cr3tp6ry2n 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yosephabadi5165
@yosephabadi5165 2 жыл бұрын
I always wish everlasting love, peace, and prosperity between Eritrea & Ethiopia. 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@ekramtube3331
@ekramtube3331 2 жыл бұрын
የምወደው አርቲስትi love Eritrean artist❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
@godwith4113
@godwith4113 2 жыл бұрын
We don't lite you ende tgray gedleh begedel stwerwren 😁 ende tre sga meblat amark 🤣
@ehetnashadane2763
@ehetnashadane2763 2 жыл бұрын
I love the people of eritreans I love the beautiful of city asmera tseada I'm from Ethiopia born Eritrea
@almazteclemariam8314
@almazteclemariam8314 2 жыл бұрын
We 💘 y ou
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 жыл бұрын
ትርጉሙኳን ባይገባኝም በጣም ነው የምንወደው ዘፈኑን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤🙏
@efremgebrezgabher9371
@efremgebrezgabher9371 2 жыл бұрын
Abet wishet
@user-rv5zh2ew6l
@user-rv5zh2ew6l 2 жыл бұрын
ሹጣም ልሙጥያም
@abrehaleyal
@abrehaleyal 2 жыл бұрын
ውሸት ከዘርህ ነው ትግራይን ሳትወድ ኤርትራን ልትወድ አትችልም።
@yo-dj7yk
@yo-dj7yk 2 жыл бұрын
@@abrehaleyal ተርመጠመጥክ እኛ ትግራዋይ ደማችን ነው እናተ አስጡንም አከለከሉንም እሺ አትዥለጥለጥ እድሜ ለፖለትከኞች ዘር መምረጥ ሆነ ስራችን ስለዚ ኤርትራውች ወድሞቻችን ትግሬ ደግሞ ኢትዮ ናቸው ቁጭ ብለክ ዘር ከምቆጥር እህል ዝራ
@alextek8741
@alextek8741 2 жыл бұрын
@@abrehaleyal Humera emo Tehadigka eka, nab wanea temelisa, bye bye agamino🤣🤣🤣
@tsegaygebreamlak3749
@tsegaygebreamlak3749 2 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ልጅ ሆጄ ነው ወደ ኢትዮጲያ የመጣሁት እናም ኢትዮጳያ እናት ሆናኛለች ኢትዮጵያ& ኤርትራ forever በፍቅር እንኖራለን ፍቅር ያሸንፋል
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 2 жыл бұрын
ደስ ዝብል ድምጺ ኣሎካ ተዲ ወዲ ኤረይ❣️❣️❣️🇪🇷🇪🇷🇪🇷💙💙💙
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
wow betam
@WediJohne
@WediJohne 2 жыл бұрын
@@mihretnetsereab8739 🤣🤣🤣🤣🤣 do
@nevergiveup5986
@nevergiveup5986 2 жыл бұрын
Wedi ereyki 's tedemral koynu gezmi koynu alo
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 2 жыл бұрын
@@mihretnetsereab8739 ኣበይ ኢዩ ከሙኡ ኢሉ..ዘይበለ ትግራዋይ ዕባይ ኤርትራ ድይ? ንሶም እዮም ከከም ዝጥዕሞም ሓንሳብ ኤርትራውያን ሓንሳብ ኢትዮጲያውያን ዝኮኑ..ተበለጽትን ሰብ ቅልውላው መንነትን ስለዝኮኑ..እንተ ን ኤርትራውያን እሞ....ኤርትራን ኢትዮጲያን ክልተ ሃገር ክልተ ህዝቢ እዮም እዚ ዘቅበል ገደል ይእቶ!!!
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 2 жыл бұрын
@@mihretnetsereab8739 ተመሊሰ ክሰምዖ ጸኒሐ..ዘይበለ..ከመይ ዝበልኩም ሓሳዳት ቀናኣት ኢኩም..ኤርትራውያንን ኢትዮጲያውያንን ፍቅሪ መስሪቶምሲ ብቅኒኢ ጣዕ ኢልኩም።
@semret978
@semret978 2 жыл бұрын
እሩሩ አድናቂካ እዬ ብራቮ ቀጽሎ ጥዑም ድምጺ አለካ በርትዕ : ሴፉሻ እናመሰግናለን ምርጥ ዘፉኝ ኤርትራዊ ቴዎድሮስ ሐጎስ ( እሩሩ) ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን እኔም የቮሮኒካ አዳነ አድጋቂ ነኝ ኣባትዋም በጣም ነው የማደንቀው I Love Adane Family .
@rabababamrabababam5500
@rabababamrabababam5500 2 жыл бұрын
ድቃላ
@user-gx4lk1lv1c
@user-gx4lk1lv1c 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 aygermekan eza kelbi amhara Nay ti ganin ka ab profile geyrato😂😂😂
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 😏
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 👎👎
@judi4073
@judi4073 2 жыл бұрын
@@user-gx4lk1lv1c lemdeneu Amhara yemtesadbu esu Amhara adelem
@user-rj5kj7ny6f
@user-rj5kj7ny6f 2 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን በፍቅር ነው የምወደው። ከሱ ሌላ ሰራም እንጠብቃለን
@bsratambay339
@bsratambay339 2 жыл бұрын
teddy hawey habibiy🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@asmarina1123
@asmarina1123 2 жыл бұрын
ቴዲ ብጣዕሚ ኢና ንፈትወካ ንበረልና ክበረልና አብዘለካዬ ዕድመን ጥዕናን 🇪🇷🇪🇹💖
@hayuborana6923
@hayuborana6923 2 жыл бұрын
ክብርን ሞገስን ናይ ሀገረይ ኤርትራ &ኢትዮጵያ 🇪🇷❤🇪🇹forever ❤
@belalilula6909
@belalilula6909 2 жыл бұрын
nay swat mefekr dey konetn da ? wey fkuset zgerm eyu.blash tesewiom yehwatna 🤔
@user-gx4lk1lv1c
@user-gx4lk1lv1c 2 жыл бұрын
@@belalilula6909 kkkkk ezom deqalu amharu da tekeyifom eyom ezom amhara ab aba shawil derbiwom zikede
@danielkidane8713
@danielkidane8713 2 жыл бұрын
wey ndfna
@fuadahmedin9830
@fuadahmedin9830 2 жыл бұрын
@@user-gx4lk1lv1c zem bel
@tekeatekle7559
@tekeatekle7559 2 жыл бұрын
We are Eritrea Not Ethiopia
@chelseaforever9905
@chelseaforever9905 2 жыл бұрын
Long live Eritrean people 💪💪💪🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
@tsttk9165
@tsttk9165 2 жыл бұрын
I'm binamir from 🇸🇩 sudan kasala I spoke tigringa Eritrea 🇪🇷language love you 🇸🇩😘 eritraya Etopiya 🇪🇹 one love
@tighistimelake9449
@tighistimelake9449 2 жыл бұрын
🇪🇷🙏🙏
@ielseifesellasie6680
@ielseifesellasie6680 2 жыл бұрын
My tigri brother from a different mother one love ❤
@merry3355
@merry3355 2 жыл бұрын
Out blood🇪🇷👈
@ielseifesellasie6680
@ielseifesellasie6680 2 жыл бұрын
@@merry3355 Out blood explain Please @
@eehabesha
@eehabesha 2 жыл бұрын
@@ielseifesellasie6680 she meant "our blood"
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
ትችላለኽ ቴዶ! እንወድሀለን በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ያበረከትክልን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች የልባችሁ መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
ቴዲ ሀጎስ አሪፍ ድምፃዊ ለኢትዮጲያ እና ለኤርትራ ፅናቱን ሰጦን ሰላም ፍቅር እድገት ያውርድልን የንጉሶች ንጉስ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ኤርትራዊያን አርቲስቶች እንዳለ አዲስ አበባናቸው እንዲ እድል ብትሰጣቸው ጥሩነው ሰይፉ ተባረክ ቴዲ አሪፍ ስራ ነው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 ለምን ማለት?
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 እንታይ ኮንካ ኢካ..ዘየድሊ ጽሑፍ ትጽሕፍ.
@eyobgezai243
@eyobgezai243 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 minabetk agebak kondaf
@eyobgezai243
@eyobgezai243 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 minabetk agebak kondaf
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 ኧረ ተረጋጋ በስመአብ ኮሜንትህ ሁሉ የክፋት ነው ረጋ ሰከን በል አትቃጠል ሰው እንዴት ከፍቅር ፀብን ይመርጣል
@LYE4EVER
@LYE4EVER 2 жыл бұрын
ብኤርትራውነተይ እንዳ ሓደርኩ እየ ዝሕበን ዘልአለማዊ ዝኽርን ክብርን ሞጎስን ንስዋአትና ምስጋና ንሐይልትታት ምክልኻል ኤርትራ ዓወት ንሐፋሽ 🇪🇷💚❤️💛💙🇪🇷
@rabababamrabababam5500
@rabababamrabababam5500 2 жыл бұрын
ገጽካ ትርሓቅ ኣብ ኣዲስ ኣበባ ኬዶም ኢንተርቪዉ ክገብሩ ድዮም ስዋኣት ተሰዊኦም ?
@LYE4EVER
@LYE4EVER 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 ዓቅልኻ ኣይ ተጽብብ ክወጽእ ዝደለየ ወጺኡ አሎ
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 ግደፎ ልጅ ኢሰያስ ንኤርትራ ቅድሚ ምፍራሱ ንኤርትራውያንዮ አፍሪሱ : እዚ ካብቶም ፈሪሶም መልሓሱ ዘድሓነዮ : አበይ ክርድኦ ስውኣት ንናጽነተይ እምበር ንኽድመር አይተሰውኡ : ሰብ አብ ዓዱ ምንባር ስኢኑ አብ ስደት እዳሰፈረ ንኽድመር ጐንደር ደመኸልቢ እዳኾነ ::
@sweettekia620
@sweettekia620 2 жыл бұрын
😂😂😂ትንሽ ኣታፍሩም አንዴ ዓወት ናሓፋሽ😂😂😂ታሳዝናለህ
@dawitmaharezghi9617
@dawitmaharezghi9617 2 жыл бұрын
ከማካ ዲዮም! ስዉኣት፡ ባራያ ናይ ፋኖ ኮንካ ምስእ
@amichemedianetwork7324
@amichemedianetwork7324 2 жыл бұрын
ወደ ኤርትራ እንዳልተላክን ዛሬ ሰይፋ ፋንታሁን ጋር የምንቀርብበት ዘመን መጣ ተመስገን ፈጣሪ ይሄን ያሳየህን ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን። ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ለኤርትራ
@abrehaleyal
@abrehaleyal 2 жыл бұрын
30 አመት ሙሉ ከአማራ ጋር ተዋግታችሁ ተገንጥላችሁ የሄዳችሁት እኮ ራሳችሁ ናችሁ😂😂😂 የተባረራችሁት ደግሞ ኤርትራ ውስጥ ይኖሩ የነበሩትን ኢትዮጵያዊያንንና ተጋሩን ስላባረራችሁ ነው። የእጃችሁን ነው ያገኛችሁት ስለዚህ አይክፋህ። ራስህ ባትገነጠል ኖሮ ማንም አያባርርህም ነበር። ልገንጠል ብለህ 30 አመት ሙሉ ተዋግተህ አልፈልግም ካልካት አገር ስትባረር አታለቃቅስ።
@user-zh2yc9hk9b
@user-zh2yc9hk9b 2 жыл бұрын
@@abrehaleyal አተ ግማታም ትግሬ ስምህን ቀይር ሁመራ የአጋመ አይደለም ጎንደር አምሀራ ነው ግማታም አጋመ ሁመራ ይላልዴ ቡሽጢ
@hyezaetyzagenatey3030
@hyezaetyzagenatey3030 2 жыл бұрын
Hahahaha
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 2 жыл бұрын
@@abrehaleyal ሓሳዊ ጁንታ..እዚ ፕሮፓጋንዳ ክትነዝሕ ዲዩ..ተዋሂቡካ😁ጡፉሻት
@eyobfissahaye1077
@eyobfissahaye1077 2 жыл бұрын
@@abrehaleyal አንተ ቅማላም ጁንታ ስራቹሁ ኣሳፍሮ ነዉ፣ እናተ ከመጣቹሁ ነዉ ፍቅር የጠፋዉ፣ የበላቹሁበት እጅ ምትሰብሩ፣
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
እግዚያሄር ስላም ያርግልን:-አገራችንን ኢትዮጵያን ,ኤርትራን! አቀንቃኙንም ቴዲንም እናደንቀሀለን!🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹 🕊🇪🇷
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
እውነት ነው አለያይተውን የነበር እነዛ እርኩሶች ስይጣኖች ነበሩ ይህው በአብይ ላይ ህዝብ ከህዝብ አገናኘን የተጠፍፉ ቤተስብም ዳግም ለመገናኘት በቁ ደስ ይላል እስከ ዘላለሙ በፍቅር ያኑረን
@belaygebramlak4166
@belaygebramlak4166 2 жыл бұрын
@@smarthabesha3170 አየ አህያዎች ግዜ ለኩሉ እናያለን
@teklebezabih2726
@teklebezabih2726 2 жыл бұрын
@@smarthabesha3170 r4
@neimamuhabawu3248
@neimamuhabawu3248 2 жыл бұрын
እኔም ባሌ ኤርትራዊ ነው ልጆቸም እልሃምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ
@blm5287
@blm5287 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@genetteklemengesha9164
@genetteklemengesha9164 2 жыл бұрын
Edlenja nesh
@belalilula6909
@belalilula6909 2 жыл бұрын
egzabiher adloshal 🤣🤣🤣
@belalilula6909
@belalilula6909 2 жыл бұрын
afeshiw 👍👍👍👍
@blm5287
@blm5287 2 жыл бұрын
@@belalilula6909 እዚ ነይ ኣበባየ ንዒ ናባይ ።😂😂😂
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 2 жыл бұрын
ስወድህ እኮ ምርጥ ዘፋኝ ነህ 😍😍😍ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም አርጎ አንተንም ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም እንዲገናኝህ መልካም ምኞቴ ነው
@debelae
@debelae 2 жыл бұрын
I cannot stop listening to his son what a beautiful song ❤️❤️
@ethiopiaeritrea7586
@ethiopiaeritrea7586 2 жыл бұрын
የማያልፍ ነገር የለም ተወልደን ባደግንበት ከምንወዳት ኢትዮጵያ ሀገራችን የአይናችሁ ቀለም ካላማረን ተብለን በቢጃማ በለሊት ወደ ኤርትራ እንዳልተላክን ዛሬ ሰይፋ ፋንታሁን ጋር የምንቀርብበት ዘመን መጣ ተመስገን ፈጣሪ ይሄን ያሳየህን ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን። ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ለኤርትራ ♥️🇪🇷♥️🇪🇹♥️🇪🇷♥️🇪🇹♥️🇪🇷♥️🇪🇹
@hanank.e584
@hanank.e584 2 жыл бұрын
betam temsgen
@lulukassa1010
@lulukassa1010 2 жыл бұрын
Ewnet new engam betam alkesenal gorebetochachin sihedwubin
@tregeicell2596
@tregeicell2596 2 жыл бұрын
እውነት ነው የግዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም ይባላል
@zainabmohammed1449
@zainabmohammed1449 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ በፍቅር እንኖራለን
@nesanettesfay216
@nesanettesfay216 2 жыл бұрын
ኣሁንም ለጊዜው በተላላኪ መንግስት ኢትዮጵያ ብትበጠብጡ ተጠራርጋቹ ትወጣላቹ ነቀርሳዎች
@okay456
@okay456 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት የሚቃጠሉ ብዙ ናቸው ምቀኝነትም ቅናትም የሁለቱ አገሮችን እድገት የማይወዱ ሁለቱም አገሮች ትልቅ ሀገር ይሆናሉ Viva Ethiopian & Eritrean cooperation
@mihretnetsereab8739
@mihretnetsereab8739 2 жыл бұрын
after we demarcate our borders and act like neighbors we will have peace definitely.
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 2 жыл бұрын
ኣገራችንና ሉኡላውነታችን ከባንዴራችን ጭምር የሚያከብር..ተባብረን ማደግ ጥሩ ነበር።
@susugidey8571
@susugidey8571 2 жыл бұрын
@@HaraGhirmai 👍🏼👍🏼👍🏼❤️🇪🇷
@manutd4927
@manutd4927 2 жыл бұрын
I'm so glad to see you there our hero tedi (eruru) 🇪🇷❣🇪🇹 forever.!!!!!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ድምፅህ በጣም ቆንጆ ነው ያምራል ብዙ የመስራት አቅሙ አለህ በርታ በሌላ ስራ እንጠብቃለንቤተሰቦችህን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ እንወድሀለን ❤😘
@ak4ever818
@ak4ever818 2 жыл бұрын
What a nice show. God bless Eritrea and Ethiopia.
@shalom134
@shalom134 2 жыл бұрын
ፍትትትትትህህህ ለሳኡድ እስረኞች በብርድና በርሀብ ለሚሰቃዮ ወገኖች😢😢😢 ድምፅሁኑን
@user-ct6np1jt5e
@user-ct6np1jt5e 2 жыл бұрын
Do you know when and where to write comments? Nothing wrong but just asking!
@aronhaylom8120
@aronhaylom8120 2 жыл бұрын
ቴዲ ሓወይ ብዙሕ ብዙሕ ናይ ድምጺ ዓቕሚ ዘለካ ሰብ ኢኻ ። ኣጆኻ በርትዕ ኣብ ጎንኻ ኣለና ኣሕዋትካ ።
@segedzeray9854
@segedzeray9854 2 жыл бұрын
ይገርማል ቴድሮስ እሩሩ በጣም ምርጥ ድምፅ አለው የጋሽ መሐሙድን አሪፍ አድርጎ አቀነቀነው( ናይ ብሓቂ ንፉዕ ጅግና ደራፋይ)
@tibletsmelake
@tibletsmelake 2 жыл бұрын
በኣባቴ ኤርትራ በእናቴ ኢትዮጲያ ነኝ ፣ ኤርትራዊ ዘግነት ኣለኝ ፣ ኤርትራዊያን እና ኢትዮጲያዊያን ተከባብረዉ ተዋደዉ በሰላም እንዲኖሩ ምኞቴ ነዉ ።
@abrehaleyal
@abrehaleyal 2 жыл бұрын
30 አመት ሙሉ ከአማራ(ከደርግ) ጋር ተዋግታችሁ ተገንጥላችሁ የሄዳችሁት እኮ ራሳችሁ ናችሁ😂😂😂 የተባረራችሁት ደግሞ ኤርትራ ውስጥ ይኖሩ የነበሩትን ኢትዮጵያዊያንንና ተጋሩን ስላባረራችሁ ነው። ራሳችሁ ኢትዮጵያን አንፈልግም ብላችሁ ተዋግታችሁ ባትገነጠል ኖሮ ማንም አያባርራችሁም ነበር። ኢትዮጵያን አንፈልግም ብላችሁ 30 አመት ሙሉ ተዋግታችሁ ከተገነጠላችሁ በኋላ አሁን ለመመለስ ትለምናላችሁ😂
@samieriboy9622
@samieriboy9622 2 жыл бұрын
@@abrehaleyal ለመመለስ ትመልኛላችሁ የሚል ቃል it's so funny.are you dreaming kkkkk!!!
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
@@abrehaleyal ጁንታው ዉጣ ሓሳድ
@abrehaleyal
@abrehaleyal 2 жыл бұрын
@@lifeishard9951 አይንሽ ይውጣ ሰራቒት ማንካ ፋርኬታ
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
@@abrehaleyal 😂🤣😂🤣😂እተን ዕጥክታት ድየን ማንካ ንዓኻ ቆዳፍ ዓጋመ 🦮🦮
@ggh9022
@ggh9022 2 жыл бұрын
ሙዚቃ አፍቃሪ ባልሆንም ግን ለኤርትራውያን ወገኖቸ ትልቅ ክብር አለኝ አላህ ኢትዮጵያንና ኤርትራን ይጠብቅልን
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 2 жыл бұрын
❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!!! 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gaLQoYuJrNCBhbM
@egrimekel7054
@egrimekel7054 Жыл бұрын
♥️🇪🇷♥️🇪🇹
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ቴዳ ትችላለህ ቀጣይ በአማርኛ ምርጥ ስራ እንጠብቃለን እረጅም እድሜናጤና ከነመላ ቤተሠብሕ ሠላም ፍቅር ለኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን 😍
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 ከብት
@sosi6207
@sosi6207 2 жыл бұрын
@rabababam ፈጣሪ ይድፋህ እንጂ ይማርህ እማይባል በሽታ ነው የሰጣችሁ። የሰው ልጅ እንዴት በዚህ ደረጃ እራሱን ያዋርዳል። ምድረ ጅብ አንጎል ከእውቀት ነፃ ሁላ ተሰብስባችሁ ንፁሁን ህዝብ በከላችሁት
@rabababamrabababam5500
@rabababamrabababam5500 2 жыл бұрын
@@sosi6207 ኣንተ ሰዉ ነህ እንድየ ኣሃያ ።
@danailboye2023
@danailboye2023 2 жыл бұрын
አቤት አህያ እህያ ሲል አህያ አላማው መብላት ነው ያው ዎያኔ ትግራይ ደግም የፕላኔታችን ችጋራም ሌባ ናቸው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 አንተ ቁልቋላም ይድፋቹሕ
@chelseaforever9905
@chelseaforever9905 2 жыл бұрын
I’m proud of my beautiful country 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tebeber532
@tebeber532 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው የትግርኛ ዘፈን ነው:: ዘፋኙ አንተ ነህ ለካ:: ዋው በጣም ደስ ይላል:: ኤርትራዊያን የፍቅር ሰው ናቸው:: love Eritreans.
@funethaile770
@funethaile770 2 жыл бұрын
Yesu adelem zefenu ye amen nw
@tebeber532
@tebeber532 2 жыл бұрын
@@funethaile770 haaaa i see. Thank you to let me know
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 2 жыл бұрын
Theodros ururu, best musician, you proved that there is no border for musicians and music( musician without border) like Doctors without border. Thank you Seifu.
@mossesblessed113
@mossesblessed113 2 жыл бұрын
ቴድ ውድ ጓደኛያ:ደስ ኣለን ስለ ኣየሁት❤️ኣብረን ያሳለፍነው ጥሩ ግዜ ይመልስለን ፈጣሪ👍🙏
@okay456
@okay456 2 жыл бұрын
ጥሩ ዘፋኝ ነው አመለካከቱም በጣም ጥሩ ነው ፍቅርን ሚዘፍን እንጅ ጥላቻን የበታችነትና ምቀኝነት ምልክት ነው
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 2 жыл бұрын
ለኔ ከኤርትራም ከኢትዮጵያም የበለጠ አንደኛ ምርጥ ዘፋኝ ነው ቀጥልበት ካንተ ብዙ እንጠብቃለን።
@user-ih3mu9vo7d
@user-ih3mu9vo7d 2 жыл бұрын
የኤርትራ ሙዚቃ ይመስጣል! We love you!
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
ከምር የኤርትራ ህዝብ ግን ፍቅሮ ነው እውነት ደስ ሲሉ 😍😍😍😍😍
@silencepower6367
@silencepower6367 2 жыл бұрын
ዋዉዉ ነው ቴዲ ማን! አስደናቂ ድምፅ ነው ይመችህ!!!👍
@fereferegetachwe1451
@fereferegetachwe1451 2 жыл бұрын
እረ ስወደው ጀግና ቀጥልበት ሰላም ፍቅር ለኢትዩ ኤርትራ እኔም የተወለድኩት ቲራቦሎ ነው ስለፍቅር እሰብካለህ ብለሀል የሰላም ዋጋዋ ከባድ ነው ሰላም ይስጠን
@adhanomtekle6216
@adhanomtekle6216 2 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል አንድ ቀን ሰላም ይሆናል አይዞን ቪላጆ ነበርኩ እኔም ትዝታ አለኝ
@mihretnetsereab8739
@mihretnetsereab8739 2 жыл бұрын
No worries after border demarcation you will come to visit or to live with appropriate documents.
@fereferegetachwe1451
@fereferegetachwe1451 2 жыл бұрын
@@mihretnetsereab8739 Yes hoping to come soon My Mom's family is Eritrean :)
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
ሰይፍ እስኪ ሌሎችም ኤርትራውያን አርቲስቶችን አቅርብልን ኤርትራውያን ሁሌም እንወዳችሁዋለን
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 menew amemek selame atewedem meslege sweyewe
@rabababamrabababam5500
@rabababamrabababam5500 2 жыл бұрын
@@sisicookingandmore1899 with amhara no please .
@merry3355
@merry3355 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 agame junta
@merry3355
@merry3355 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 agame junta
@frenihabte4261
@frenihabte4261 2 жыл бұрын
Ye hageracha yalwededu 😏
@tsegieredafesshaie6475
@tsegieredafesshaie6475 2 жыл бұрын
Golden voice Tedi jigna! My favorite song! Expect more. God bless you.
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያ ኤሌትራ ህዝብና አገር
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ኢትዮጵያ የራሱ ነች። ማንም አይሰጠውም ወይም አይከለክለውም። እንደኔ።
@rabababamrabababam5500
@rabababamrabababam5500 2 жыл бұрын
No he is Eritrean .
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 ምን አገባህ ?? የተወለደው ኢትዮጵያ ነው መብቱ ነው ህጉም ይፈቅድለታል ከፈለገ። አንተ የ ኦነግ ውላጅ አንተ የማትፈልጋትን አገር ሊላው የኔ ነው ቢላት ምን አበሳጨህ🤣🤣 የምትገርሙ ደንቆሮዋች አልፈልገውም የምትሉትን ኢትዮጵያዊነት ሊሎሎች ሲያምሩበት ሲደሰቱበት ትበሳጫላቹ ኦነግ ከ ጥላቻ ውጪ ሊላ እወቀት ሰለሊለው የሰጣቹ
@funroom123
@funroom123 2 жыл бұрын
@@solianasoliana4052 ኦነግ ምን አባክ ያርግህ ባለ ኮመንቱ ትግሬ ሆኖ ሳለ😏
@yididiyaabayneh5874
@yididiyaabayneh5874 2 жыл бұрын
ምን ማለት እንዴምችል እንኳ አላቅም ትርጉሙን ባላቀውም በጣም ነው ይህን ሙዝቃ የወደድኩት... ሠላም, ፍቅር ,ደስታ እና በረከት ለኢትዮጵያ ሀገራችንና ለ ኤረትራዊያን... ሀገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹..
@Hamsathub2412
@Hamsathub2412 2 жыл бұрын
Thanks for inviting our legend seifusha hope u will invite more eritrean artists to strengthen Ethio Eritrea relationship ALLAH BLESS ERITREA 🇪🇷 AND ETHIOPIA 🇪🇹
@godwith4113
@godwith4113 2 жыл бұрын
Yeisayas lij kakkk🤣
@user-ct6np1jt5e
@user-ct6np1jt5e 2 жыл бұрын
Mashallah ! Absolutely 💯 right!
@asddsa1852
@asddsa1852 2 жыл бұрын
ኦኧኧኦኦኦ
@tommygebar1930
@tommygebar1930 2 жыл бұрын
ስካቡሊ my best song i have ever listen .,.2009.when i was in sudan
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
ሳዋ የሁላችን ቤት ናት እንወዳታለን 🇪🇷❤🇪🇷
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 2 жыл бұрын
Endet yenante bet thonalech sawa
@rabababamrabababam5500
@rabababamrabababam5500 2 жыл бұрын
ሂድ ኣሃያ ሳዋ የኤርትራዊያኖች ናት ።
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 ጁንታ ኣይመለከትህም
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
@@azmeratesfazgi1159 በ16ዙር ምልመላ ወስጄ ኣለሁ ትልቅ ትምህርት ተምሬ ኣለሁ 🇪🇷❤🇪🇷
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 2 жыл бұрын
So why you don't go there ?
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 2 жыл бұрын
ባንተ ዘፈን አንድ ሰሞን ክንፍ ብዬ በኤርፎን ሳዳምጥ ነበር የምውለው ትርጉሙ ሳይገባኝ ማለት ነው የሚገርመው ማዳሜ ሁሉ ትገረምብኝ ነበር ቀን ሙሉ ኤርፎን ሰክቼ ስውል ለማንኛውም ቴዳዬ ምርጥ ሰው ምርጥ ስራ ነው የሰራከው ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ሰላም ለሃገራችን ለኢትዮጵያ 💚💛❤ ሰላም ለኤርትራ ለጎረቤት ሃገር ይሁን
@kerrya2128
@kerrya2128 2 жыл бұрын
Teddy great voice as always 👋💖🇪🇷🇪🇹💖many thnx Seifisha 👍💖
@eriloveforever5723
@eriloveforever5723 2 жыл бұрын
ሳዋ ?ባጭሩ ነገር ለፈለገ ሁሉ ታልሞ መጠበቅ ማለት ነዉ እንደ ወያነ ያለ መሬቱ ባሕር የሚል ካርታ የሚደባልቅ የሳዋ ልጅ ኣለ ready 💪🇪🇷🇪🇷🕌💒 ሳዋ ማለት የኤርትራ ጠባቂ ማለት ነዉ 44:: ነጥቢ ንዝተረደኦ go ahead king 🇪🇷👈👑 ቴዲ azimarino ❤️❤️❤️
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
he is great Eritrean God bless🙏 🙌 🇪🇹
@derejemengesha2143
@derejemengesha2143 2 жыл бұрын
HE IS REALLY GIFTED, LOVE ERITREAN. LOVE FROM ADDIS
@almazteclemariam8314
@almazteclemariam8314 2 жыл бұрын
Really gift
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ኤርትራውያን ወገኖቻችን እንወዳቹህለን🇪🇹❤️🇪🇷
@profic9222
@profic9222 2 жыл бұрын
እኛም
@profic9222
@profic9222 2 жыл бұрын
@@rabababamrabababam5500 ንፈትወኩም ኢና ዩ ኢሉ እንታይ ኣልዎ እቲ ኣፍካ ጽቡቕ ክዛረብ ዘይክእል ተኾይኑ ዘይትሓትሞ
@aronhaylom8120
@aronhaylom8120 2 жыл бұрын
እኛ ደሞ ስለ ኣከበርክን እናመስግናለን ወንድማለም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
የምትጠላንንም ጭምር እንወድሀለን
@tekletesfamichael8539
@tekletesfamichael8539 2 жыл бұрын
Really , what were you saying before 2018? A layer ....you like eritrean or Eritrea ????
@solianacool3791
@solianacool3791 2 жыл бұрын
Omg his golden voice ❤❤👌👌
@ardiboardibo583
@ardiboardibo583 2 жыл бұрын
ምንም ትርጉሙን ሳላውቀው ከልቤ የወደድኩት ዘፈን አቦ ቴድሳዬ ይመችህ አደንቅሃለሁ
@michaelisaacdebas7034
@michaelisaacdebas7034 2 жыл бұрын
Teddy, I hope you & other artist people will be the strongest bridge of peace, prosperity & love to Ethio-Eritrea. To me, U R the icon to my beloved country Eritrea. I wish U all the best & success in your future. May the almighty GOD bless U & your family.
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 2 жыл бұрын
Music can change the world. No boundaries always United the universe.keep on teddy !
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g 2 жыл бұрын
እረረረረረ በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነህ ኤርትራዊ
@frewoinitesfai153
@frewoinitesfai153 2 жыл бұрын
Sefu thank you for bringing our Eritrean singer Tedi🙏🥰🇪🇷👍🏽
@gamobonga4432
@gamobonga4432 2 жыл бұрын
Because he is barea
@embatekalamedia6832
@embatekalamedia6832 2 жыл бұрын
ኣቢት ቴዲ ይመችህ እነዚ ቅማላም ዓጋሜዎችን ኣጫጫሃቸው እነዚ ቅናታሞች። የዓጋሜ ኤናት 7 ልጅ ይዛ ኣዲስ ኣበባ ላይ ስትለምን ኤርትራውያን ደግሞ ኮንደሚኒየም ላይ እና ገስት ሃውስ ውስጥ ቁጭ ነዋ። መቼም ቅናት ሊደፋቸው ነው። ምድረ የመጥረጊያ እና መወልወያ ሻጭ ልጅ። ኢትዮጵያውያን ይመቻቹ❤️🇪🇷🇪🇷❤️
@martamengstu2022
@martamengstu2022 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሀገራዊ አገልግሎት ይገባል! እኛ ጋ እንደዚህ ቢሆን ጫት ቃሚ ጠፍቶ ሀገራችንን የሚደፍራት አይኖርም ነበር!!
@shamsamson4419
@shamsamson4419 2 жыл бұрын
He has really powerful voice...keep going bro🤗👍
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 2 жыл бұрын
ኤርትራኖች ዘፈናቹ በጣም ደስ ይላል
@haftomtibebu6075
@haftomtibebu6075 2 жыл бұрын
Am from Ethiopia I love this song 🎵 omg so amazing voice
@lindaferdi4821
@lindaferdi4821 2 жыл бұрын
He explain about sawa very good
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 2 жыл бұрын
ስወደው ይሄን ሰውዬ በጣም ድምፁ ደስ ይላል
@itseritop8265
@itseritop8265 2 жыл бұрын
Been watching you for Long time #Sefu and now you invited our beloved an Eritrean Artists🇪🇷#Teddy 🇪🇷🇪🇷 Thank you #Sefu And #Tedi man Keep going wedi #Rimey 💚❤💛💙🇪🇷,
@namrudkush6127
@namrudkush6127 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ዘፈንህ ዜማው ደስ ብሎኛል ቋንቋውን ብዙም ባላቀው
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ደምርኝእህት
@nazruye
@nazruye 2 жыл бұрын
My most favorite music ! Such a tuneful voice you have Teddy ! 🇪🇷 🇨🇦
@Abdul-ne5fu
@Abdul-ne5fu 2 жыл бұрын
ምርጥ ኤርትሪያዊ እንወድሀለን🙏
@melatmiki4941
@melatmiki4941 2 жыл бұрын
ሰወድክ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥክ ❤️❤️❤️😘😘😘
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
wow..he got a sweet voice ..very talented artist!
@NAraya-nt5xw
@NAraya-nt5xw 2 жыл бұрын
I am Eritrean no matter what'' I will watch your back Ethiopians brother and sister i Love you....💌🤟
@tomorrowisgift7723
@tomorrowisgift7723 2 жыл бұрын
Amazing voice and Good luck teddy ajoka selam teray bel 👍
@helenadonai1572
@helenadonai1572 2 жыл бұрын
Deqi 🇪🇷 ❤🇪🇹👍🏼👌 teddy wow nice voice!
@yz5629
@yz5629 2 жыл бұрын
Wow he has beautiful voice.
@nehomneguse6249
@nehomneguse6249 2 жыл бұрын
I love Ethiopian people so smuch respect brothers
@numberone6038
@numberone6038 2 жыл бұрын
He is the best
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ታዶ እንኳን ሰላም መጣህልን በጣም ነው የምወድህ
@iambelovedbyjesus8521
@iambelovedbyjesus8521 2 жыл бұрын
He look old because of shibet, I am happy to see him and he sang with other guy more song God bless you and God bless 🇪🇷 and🇪🇹
@teddyamhara
@teddyamhara 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ዘፋኝ፤ ቴዲ እንኳን በደህና መጣህ።
@numberone6038
@numberone6038 2 жыл бұрын
One of the best Musicians
@media5781
@media5781 2 жыл бұрын
ተዲ ግራንደ ይበል ድምጺ እንኳዕ ጻማ ድካምካ ኣርእየካ ካባካ ገና ብዙክ ክንጽበ ኢና ኣብ ጉዕዞካ ኣምላክ ምሳካ ይኩን ሰጉም ሰጉም ብጻይ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Thanks seyefu you are so good
@dkg4657
@dkg4657 2 жыл бұрын
From Eritreans’ perspective, Efrem Tamiru and Mahmud Ahmed are the most ❤️ d ones
@loni615
@loni615 2 жыл бұрын
to be honet i am not a music fan, but i loved this music. I appreciat you .
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 жыл бұрын
ዉዉ ሳላውቀው በጣም አከበርኩት በጣም ደስ ይላል በዚ ቀጥል ሙሉ አልበም እንጠብቃለን
@tadesseokbatinsae1454
@tadesseokbatinsae1454 2 жыл бұрын
Thank you Sefu nice show
@meronlife5129
@meronlife5129 2 жыл бұрын
ቀና ልብ ያለው ትውልድ እንኳን ደህና መጣህ ወንድም💚💛❤🙏🏾❤❤❤
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ዋው ቴዲ ለካ ሸገር ነው የተወለድኸው እንኳን ደና መጣህ ደሞ ትችላልህ😊♥ተሓጎስ ደሞ አበድሁለት ትርጉም ወፍ😂🔥🔥
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
@Nati እሺ
@abrehaleyal
@abrehaleyal 2 жыл бұрын
ሸገር የተወለዱ ትግርኛ ተናጋሪዎችን እየገፋህ ከኤርትራ የመጣ ትግርኛ ተናጋሪ ወደድኩህ ብትል አስመሳይነትህን ብቻ ነው የሚያሳየው።
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
@@abrehaleyal የራሳቹ ጉዳይ ወያኔ ተከትላቹ አገራቹና ቋንቋቹ የጠላቹት እራሳቹ ናቹ።ኤርትራዎች ግን ወያኔ ለራሱ እድል ለማመቻቸት ትግሬ አገር ለማድረግ ብሎ ገፍትሮ በግድ ነው አሶጣቸው ምንያረጋል አሁን አይመለስ ተቀነሱብን እኮ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል 💚💛❤🇪🇷
@positive_Energy_inside_me
@positive_Energy_inside_me 2 жыл бұрын
Thank you seifu for inviting Eritrean artist 🇪🇷
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 2 жыл бұрын
Teddy... music has no boundaries at all ..I am very impressed..keep up with a good work
@henoksolomon9149
@henoksolomon9149 2 жыл бұрын
❤❤👏👏ጥበብ ጉልበት አለው ህዝብ ለማቀራረብ ሀገራችንን ሰላሙን ያምጣልን
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 13 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 517 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 8 МЛН
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 3,1 МЛН
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 68 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,4 МЛН
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН