KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትዳራችን መመለስ ቢችል የእኔ እንባ ይመልሰው ነበር.. ሴት ካመረረች ከባድ ነው... ፍቅረኛዋም ሆነ ባሏ እጁን ከሰነዘረ እኔ እገለዋለሁ..ረ\ፕ ሙሉጌታ ጀዋሬ
1:10:25
የገነት ንጋቱ ባለቤት ከዚህ በፊት ያልተሰሙ ፈጽሟቸዋል የተባሉ ጉድ ወጣበት | genet nigatu
25:59
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
01:00
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:21
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
00:16
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
ሰይፉ በድምፀ መረዋው ዜና አንባቢ ይድነቃቸው ብርሃኑ ቀንቶ ዘፈነ! | Seifu on EBS
Рет қаралды 674,697
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@sarasara-sb5jj
4 жыл бұрын
ሰይፉ ዘኪን ከባለቤቱ ጋ እና ከእናቱ ከማማ ዝናሽ ጋ አቅርብልን
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
4 жыл бұрын
ልክብለሻል እማማዝናሽንማ ቀርባ ማየት እንፈልጋለን
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
4 жыл бұрын
ትክክል
@NetallTube
4 жыл бұрын
የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ kzbin.info/www/bejne/fairmpKvbbGkidE
@tgtube7953
4 жыл бұрын
ውይይ እናትና ልጅን ቢያቀርብልንማ
@dechu2381
4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያላቸው ሁለቱ ካሜራ ማኖችም👍👍👍 ስለጆሮ አምላክና ስለአይን አምላክ ብላቹ እናተም ድረሱልን ጆሮዋችን ሳይደፈን 🙄
@netsanetadane6624
4 жыл бұрын
hahahaha
@eldamenjoel467
4 жыл бұрын
ዋው ድብቅ ችሎታ ግዜውን ጠብቆ ሲወጣ ካሜራ ማኖቹን እጅግ በጣም ጎበዞች ናቸው ይድነቃቸው ዋዉ👏🏾👏🏾👏🏾ሰይፉዬ አንተም ጎበዝ ነህ👏🏾👏🏾👏🏾
@yididiyayidi1244
4 жыл бұрын
"ይድነቃቸውና ይደነቁ"😂😂😂😂😂እቤት ስትሆኑ መደናነቅ ነው በለኛ😁ድምፅህን ወድጄልሀለሁ በጣም🙌❤
@helenqueen8520
4 жыл бұрын
Kkkkkk😊😊😊😂😂😂😂
@shewayehaile8130
4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏ዋዉ ይገርማል የሰው ድብቅ ተሰጦ ❤️እኔም ብሞክር🤔🤔ምን ይመስላችኃል????
@sarahbiruk2574
5 ай бұрын
ሞክር ውዴ
@መሲስደተኛዋ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ሰይፍዬ እንደው እኮ ድምቀት ነህ ሰላምህ ብዝት ይበል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@mayaethio9046
4 жыл бұрын
በጣም ትችላለክ👏👏ስራበት ይሄን ደምፅ ስንቴ እንዳዳመጥኩክ ይዴ ምርጥ ድምፅ አለክ በቅርቡ እንጠብቃለን ነጠላ
@ፍትህናፋቂዋ
4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል እኛም እፈልግሀለን ይድኔ ።ሳይፍሻ ፈታ ታረገኛለህ ዋዉ ዋነዉ ሞራን ይኑርህ እጂ ሳይፉም ሞክር የሰዉ ስጦታዉ አይታወቅም ።በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልን።
@yesrayesra7757
4 жыл бұрын
EBS ግን መላጣ ይበዛዋል ግን ቆጆ መላጣወች አስፊቲ እና ሁለታችሁ
@Rahael21-r5h
4 жыл бұрын
ክክክክክክ ሞትኩ
@yesrayesra7757
4 жыл бұрын
@@Rahael21-r5h ጠላሽ እረ ሳቂልኝ
@ዘውድነሽዘውድነሽ
4 жыл бұрын
ክክክክክ
@tigtijitube8325
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@tsigeredahailemariam9962
4 жыл бұрын
የእውነት ትችላለህ በርታ በደም መደመጥ ትችላለህ👍👍👍 እንኳን አንተን አንቺም ኑሪ የሚለውን ዘፈን ሰምተናል!!!
@SelamawitWorke-z8n
4 жыл бұрын
ሰይፍሻ እንደምትጋብዝልን ገምቸ ነበር ትችላለህ በልልን በተለይ እግዚአብሔር በቸረው በዚህ መክሊቱ ቢዘምርበት ዋው ትልቅ ፀጋ ነበር
@qwaqws2377
4 жыл бұрын
Vervo
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@lovelytef9917
4 жыл бұрын
ማርያምን እኔም ገምቻለው
@ethiopianmamatalk3147
4 жыл бұрын
ቻናሌን ተቀላቀሉ kzbin.info/www/bejne/jZncZqSBj5eHjtE
@burtukanwudie2968
4 жыл бұрын
በጣም በተደጋጋሚ የሰማሁት የምር ለትልልቅ ዘፋኞች ያለኝን ከብር ለአተም በጣም በሚገርም ሁኔታ ተደምሚብህ አለሁ ስንቱ ጀሮአችን ሲያደማው እየዋለ እንኩንም በአል ደረስና አገኝነህ
@alhabethiohab3665
4 жыл бұрын
እንዴት ያለ ግሩም ድምፅ ነው ያላቸው ወይ ሰው ያለቦታው የካሜራ ባለሞያዎችን አደነኳቸው !!🇪🇹
@mimethiotube20
4 жыл бұрын
ስይፍዬ ስወድክ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ተማኘሁልክ የኔ ቆንጆ!!
@arianedaveborja1924
4 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት አብሬም አጎራጉራለሁ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@የፍልውሀልጅ
4 жыл бұрын
እሚገርም ድምፅ !! ብዙም የዘፈን ሰው አይደለሁም ግን ሳላደንቅ አላልፍም በርታልን ወንድማለም
@ሚሚሐበሻዊት
4 жыл бұрын
እውነት አንተማ መከሰስ አለብህ ይሄን የመሰለ ድምፅ እና ችሎታ ይዘህ የኔ ቆጆ ኑሪ እና የኔ ቢጫ ወባ ጉድጓድ ያስገባት ና እነግባልኝ 😂😂ጥበብን አስገድደው ሲደፍሯት በጆሯችን ሲጫወቱብን የት ነበርክ ? በቅርቡ ሙሉ አልበም እንጠብቃለን 👏🙏🙏
@adebaruanteneh2839
4 жыл бұрын
yes i support you idea
@sabamohammed1314
4 жыл бұрын
😂😂😂👍🙏
@sergutgebru4745
4 жыл бұрын
የሚገርም ድምጽ ነው ተውጦ እንዳይቀር በናታችሁ ቆንጆ ቆንጆ ነው
@ienahamere6055
4 жыл бұрын
እውነት የዚህን ልጅ ድምፅ ነፃ ያወጣክ አምላክ ኢትዮፕያዬንም ካለችበት የፓለቲካ የብሄር ችግር ነፃ አውጣን
@ethiocartoon1768
4 жыл бұрын
የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ kzbin.info/www/bejne/fairmpKvbbGkidE
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
4 жыл бұрын
በጣም 😀😀😀😀😀😀
@zemahiwot9590
4 жыл бұрын
😄😄😄
@messya7125
4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ በነዚህ ዘፈኖች ጊዜ የሰማናቸዉን ጣእም ያለዉ እየኮረኮሩ የሚገቡ ልብ የሚያቀልጡ ከነወዛቸዉ አሁን ላይ መስማት ወደኋላ ይወስድህና አገራችን ምን ያህል ስልጣኔ እንዳሳለፈች ያስረዳል እባካችሁ አሁንም የተረሱ ዘፈኖች በእንደዚህ ያሉ ድምጳውያኖች ቢቀርቡ በጣም ቆንጆ ነዉ ፡አቶ ይድነቃቸዉም በጣም እናመሰግናለን ያለፈዉን ዘመን ባንተ ዉስጥ አገኘሁት ።
@lij-adil7653
4 жыл бұрын
እኔ እስከ ዛሬ በጣም ብዙ የሚባል ሙዚቃ የውጪም የውስጥም በጣም አዳምጣለው ጥሎብኝ ሙዚቃ በጣም በሚባል ደረጃ እወዳለው ነገር ግን ምንም ብወደው ከሁለቴ በላይ ስደግመው ይሰለቸኛል #የዚ_ልጅ_ሙዚቃ ግን ይለያል ይመቻል ተመችቶኛል ይመችህ ባይሆን ነጠላ ልቀቅና አስደምመን
@hirutmengstu9753
4 жыл бұрын
ይድነቅ በጣም አሪፍ ተሰጦ አለክ እባክክ ስራልን ዋውው ነው ደግሜዬ ደግሜዬ ነው እየሰማሁት ያለውት❤👍😍🙏
@dawittsigeofficialchannel3565
4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያላቸው ሁለቱ ካሜራ ማኖችም ገራሚ ተሰጦ ነዉ ያለቸዉ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
4 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነው ድምጽ ኡኡኡኡኡኡ ዋውውውውውውው ጋዜጠኞቹ በሙሉ ቢዘፍን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ያሻሽሉታል ጀግኖች ናቸው በጣም አድናቂ ነኝ
@dadaseadiwoloyewa7935
4 жыл бұрын
ዋው ድምፅህ በጣም ያምራል ግን የኔ ጥያቄ ebs ካለመላጣ አይሰራም ተብሏል እንደ ይድነቅ መላጣ አስፍሽ መላጣ ሰይፉ መላጣ ኑ ቡና እንጠጣ 😆😆😆
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@fasica5354
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@sosososo-ov4oo
4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ
@loveforever3031
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😜😜
@ethiopianmamatalk3147
4 жыл бұрын
ቻናሌን ተቀላቀሉ kzbin.info/www/bejne/jZncZqSBj5eHjtE
@rehimaahmed
4 жыл бұрын
ሁለት መላጣዎች ስወዳቸው እስኪ የመላጣ አድናቂ የሆናችሁ 👍👍👍
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@ethiocartoon1768
4 жыл бұрын
የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ kzbin.info/www/bejne/fairmpKvbbGkidE
@fanaye7296
4 жыл бұрын
😮😮😮 ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች በዚህ ሊንክ 👉👉 kzbin.info/www/bejne/r4HYi32fZq59oNU ይመልከቱ
@ናርዶስአየለ
4 жыл бұрын
@@brightetube3157 ቴዲ ዘፍኖ ብሩን በኪሱ ሞልቶ ባንክም አስቀምጦ በጋርድ ይንቀሳቀሳል አንተ ውይም አንቺ ዩቱብ በሱ ለመሸቀል ልመና ለማኝ ክክክክክክክክክክ የለም ቴዲ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
4 жыл бұрын
እኛ በውጭ የምንኖር እየተደወለልን አረ ዜና አንባቢውን ስሙ ጉደኛ ድምፅ አረ እሚያምር ተሰጦ የት ደብቆት ነው አረ ወደፊት አውጡልን ወደነዋል በርታ በሉት ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾 ጋዜጠኛው ይበልጣል ጎበዝ ነው ማንም አይበልጠውም እውነቱ 💯💯💯💯💯
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
4 жыл бұрын
Bright E tube አርገጋል👍🏾
@brightetube3157
4 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ amesegnalhu
@bossone3265
4 жыл бұрын
Ethiopian fkr bebzat commentchi yagatmgal lemdnw......
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
4 жыл бұрын
boss one በተቻለኝ አቅም መልካም አስተያየት መስጠት እፈልግለው ምነው አጠፍው እንዴ ??
@hayuademhayuadem2708
4 жыл бұрын
ቢገርምክ ያንተን ዘፈን በየቀኑ ስንት እንደሰማሁት ውይ ትችላለክ ትችላለክ ❤❤❤❤❤❤❤👌
@meazagebrehiwot5600
4 жыл бұрын
እንዴት ጎበዝ ነህ እርጋታው እራሱ ልዩ ነው የተዋጣለት ዘፋኝ ነው
@tsehaygebrale3801
4 жыл бұрын
የእውነት ያለ ቦታው የተሰካ መቃ ብቻ ነው ለካ ሀገራችንን ያበላሸው አሁን እነዝህ ልጆች ካሜራ ጀርባ መደበቅ ነበረባቸው?
@ethiocartoon1768
4 жыл бұрын
የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ kzbin.info/www/bejne/fairmpKvbbGkidE
@tsehaygeni9668
4 жыл бұрын
እረ ሰይፍሻ kkkk. ወይኔ እዉነት ለመናገር ከዘፈኑ ፍቅር ጨምሮብኛል። ይድኔ በርታ ጣል ጣል አድርግብን ብሮ።።
@helenbb2077
4 жыл бұрын
ዋው ድምፅህ ያምራል ይድነቃቸው ካሜራ ማኖቹ እራሱ ድምፃቸው ሲያምር ምን ያረጋሉ ከ ካሜራ ጀርባ ዘንድሮ ዘፈን ጠልቼ ልሞት ነበር የናንተን ድምጽ ስሰማ ውስጤ ስሜት እንዳለው የሙዚቃ ማዳመጥ ገባኝ ፍላጎቴን የዘጉት የዘንድሮ ዘፋኞች ናቸው ቆንጆ ሴት አስገብተው ማበድ ብቻ ስሜት የለው ዘፈናቸው
@meloismail737
4 жыл бұрын
አረ ኢትዮጲያ ብዙ ዘፍኝ አለሽ ጉድ ፈላ ግብፅን በጩህት እናሸንፋታለን አይዞሽ በርቺ
@ኑርቢንትስርዋናአህብክያኡ
4 жыл бұрын
ክክክክኮክክክክ
@ሚሚጋልትግራይ70እንደርታ
4 жыл бұрын
😂😂😂
@hananaliebrahim6250
4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@امنهص-خ6ت
4 жыл бұрын
hahahahahah
@dadosahily1345
4 жыл бұрын
😹😹😹😹
@ማህሌትደጀኔ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ወይይይሠይፍሻ ማርያምን በሳቅሞትኩ ካሜራማኖች ዋውውውነው ድምፃቹሕጋዜጠኘውም በርቱ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
4 жыл бұрын
ይገርማል ካሜራ ማኖቹ ድምጻቸው ያምራል ስንቱ ችሎታውን ደብቆ ነው ማንም ቁራ ሚጮህብን ጋዜጠኛው ስራህን እንጠብቃለን
@SureSureefel-pq2pp
5 ай бұрын
ይድነ የኔ አንበሳ በርታ ኑርልን ከድሬድዋ ሱራፌል አድናቂህ።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
4 жыл бұрын
ዋው ኢቢኤሶች እናተ የምታናዲዱን መስቀል በመጥላታችሁ ብቻ ነው።
@besaqneber
4 жыл бұрын
እሱኮ ያልተጣራ ነገር ሆነ!
@ethiocartoon1768
4 жыл бұрын
የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ kzbin.info/www/bejne/fairmpKvbbGkidE
@bc6208
4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ባንተ ቀልድ ስገረም እማማ ዝናሽ በሳቅ እየገደሉን ነው በጣም ጨዋታ አዋቂ ገዳይ ናቸው ባክህ ጎብኛቸው.
@ሰላምለኢቶጵያ
4 жыл бұрын
በኔ ቆንጆ። ኑሪና የኔቢጫ ወባ በሰማንበት አንተን ሥንሠማ እደመብረቅ አሥደነገጠን እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂
@rahelakileluretafikri9003
4 жыл бұрын
እውነት ነው እነሱን ሳይ ቋቅ ብሎኝ ነበር ይድነቃቸው ፈጣሪ ይባርክህ እኔማ በቃ ተስፋ ቆርጬ ነበርኮ
@NetallTube
4 жыл бұрын
የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ kzbin.info/www/bejne/fairmpKvbbGkidE
@ethiocartoon1768
4 жыл бұрын
የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ kzbin.info/www/bejne/fairmpKvbbGkidE
@ethiopianmamatalk3147
4 жыл бұрын
ቻናሌን ተቀላቀሉ kzbin.info/www/bejne/jZncZqSBj5eHjtE
@sabamohammed1314
4 жыл бұрын
😂😂👍🙏
@Asheblishu
4 жыл бұрын
ጌታን በቃን 10 ነው እየሳማው ያለሁት የይድናቃቻውን የትዝታ ሙዝቃ በጣም ደስ የምል ተስጦ ነው♥
@sisayfekadu8158
4 жыл бұрын
This episode of seifu is the epic show ever in Ethiopian TV history. Incredible and so amazing!!
@eskash5581
4 жыл бұрын
Exactly 👌👌
@kokobiafentakokobiafenta6528
4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አስደምመከናል እዉነት ብሰማዉ ብሰማዉ እማልሰለቸዉ ትለያለህ ደሞ ባራስህ ስራ እመጣለሁ ማለት የበለጥ ያስደስታል ❤❤❤❤ሰይፍሽ ፈታ አረከኝ😀😀😀
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@iloveyou.ethiopiaethiopia6040
4 жыл бұрын
የምገልፅበት ቃል ይለኝም እውነት ትችላለህ👌👌👌👌👌
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
ሁለት ውብ መላጣዎች ስወዳችሁ በእውነት ሴይፍሻ ያቀርበዋል ብዬ ነበር ይገርማል ሴይፍሻ ቅመም ነህ
@rahwkalab6128
4 жыл бұрын
ኅጵጽፍፍትትዉዎ
@rahwkalab6128
4 жыл бұрын
፥፧ፅፕድድጅ;;
@brtaglab2516
4 жыл бұрын
እኔምአስቤነበርሲገርም
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
4 жыл бұрын
ሰይፉ ውብ ?
@biniyambini6806
4 жыл бұрын
አረ ይሄ ሰውዬ ባለማከፍ ፍርድቤት ይከሰስልን የሄን ድምፅ ደብቆ በማስቀመጡ
@samsuae3230
4 жыл бұрын
Kkkkk
@tegesttube1463
4 жыл бұрын
Kkkkk
@ss-gu9ge
4 жыл бұрын
ሰይፍየ በጣምነው የማመሰግነው ብቻየን ሳስብ ነበር ሰይፈ ባቀረበውእያልኩ ለማንኛውም የድነቅየ ሳትከሰስ ቶሎ አንድ ሙዚቃ ልቀቅልን
@nanishow-6604
4 жыл бұрын
እነ ቢጫ ወባ እነ የእኔ ቆንጆ ኑሪ ምናምን ለምን እራሳቸውን አያጠፉም ግን ካሜራማኖቹ እራሱ ጎበዝ ናቸው ወላ ዜና አንባቢውማ አንደኛ👌
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@የቅድሰትኣርሴማልጅነኝ
4 жыл бұрын
ክክክክክ
@Mandf-fikir4ever
4 жыл бұрын
ሰይፍሻ በጣም ደስ ይላል ልዩ ነው ይሄ ፕሮግራም 💚💛❤👍
@genettsegawu2882
4 жыл бұрын
ሰይፉ ግን አበዛኸው። እንግዳ አቅርበህ ራስህ ብቻ አውርተህ እነሱ ሳያወሩ ትልካቸዋለህ። ይድኔ ምርጥ ነህ።
@alganeshe4053
4 жыл бұрын
አባት ጄግናየ አይዟህ በርታ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ልጅ አላት
@mesekeremlegese694
4 жыл бұрын
ሚገርም ተሰጥኦ ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም።
@እሙእድ
4 жыл бұрын
የአንባቤው ድምፅ መርዋ ነወ ዋው የተባለለት ሰይፍዬ የእውነት ምርጥ ዘፈን የወደድካትን ካገባህ ገነት ገባ በሉ ምርጦችዬ የምትወዱት አግብና ገነት ግብ
@teorin_shiekh
4 жыл бұрын
ዋው ካሜራ ማኖች ድምፀ 👍🏼❤️🌹
@ፉፊቢንትሠኢድ
4 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያደነኩህ ዋዉዉዉ. ዋዉዉዉ ነህ ምርጥ ድምጽ አለህ
@አይሻኮከብ
4 жыл бұрын
አንተ ደህናነህ ከየት ነው ዱብ ያልከው በርታ የኔ ጊታ ይመችክ👊👏👍
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@ሀውለት-አ2ጐ
4 жыл бұрын
ሀስቡነላህ ብለሽ ስምሽን የኔጌታ ትያለሽ. ጌታሽን አታቂም ማለት ነው?
@አይሻኮከብ
4 жыл бұрын
@@ሀውለት-አ2ጐ አይ ተናግረሽ ልታናግሪኝ ነው አደል ይኸ ክብር መስጠት እጅ ከሀይማኖት ጋር ምን አገናኘው እናቱ አይ አች
@habeshawitkonjo1513
4 жыл бұрын
Seyfu yenezi cameramanoch dmts enkan ayrebam ydnekachew bcha new mrt teseto yalew ydnekachew bcha belela muzic entebkalen ❤️😍😍❤️❤️
@aydaayda7964
4 жыл бұрын
እስከዛሬ የት ነው የደበቀው ይሄን ድምፅ ዜና ብቻ እያነበበ የሚደበቀው በጣም ምርጥ ድምፅ እኮ ነው ያለው
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
4 жыл бұрын
ሰሞኑን በጧት ስነሳ ትዝ የሚለኝ የዚህ ልጅ ሙዚቃ ነው ዋው ድምፅህ 😘❤ ሱሴ ብየሀለው ይድነቃቸው 100%ትችላለህ ወይኔ ሰይፋሽ የምር አሳከኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ደሞ እልሀለው ታማኝ ጠፋ 😂😂😂😂
@onelove9558
4 жыл бұрын
ካሜራ ማኖቹ እና ዜና አንባቢው ( ይድነቃቸው ) በፖሊስ ታጅበው ( ተገደው ) ወደ ሙዚቃው ዓለም መግባት አለባቸው።
@sebleermias4892
4 жыл бұрын
ወይ ሰይፉ በሳቅ ገደልከን እኮ ! እባክህ ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል
@አቤልቲገጠሬ
4 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ድምፅ ነው ያለህ
@ፍቅርዘተዋህዶ
4 жыл бұрын
ዋውውውው ካሜራማኖቹ በጣም ነው ድምፃቸው ያምራል ይድነቃቸው በጣም ደስ የሚል ሰውና አሪፍ ድምፅ አለው
@meditubessv7295
4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ይከስልን ይህን ይመሥል ተስጦ ይዞ ታናሞን ታሻሞን እየሠማን የዛግነዉ
@ethiocartoon1768
4 жыл бұрын
የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ kzbin.info/www/bejne/fairmpKvbbGkidE
@gerrygerry7204
4 жыл бұрын
በቀን ሳልሰማው አልውልም በውነት በጣም ጎበዝ ነህ በውነት ❤ ኢሄ ሁሉ ዘፍኝ እያለ ነው የነ ቡዜ መቀለጃ የሆንነው 🙄
@betibetesfa5622
4 жыл бұрын
እስኪ አንድ ዘፈን አዉጣና ከነ ሳንቾ ታናሞ ገላግለን 😱😱😱😱😱
@ayisewu6162
4 жыл бұрын
😆😆😆😆
@ንግስትትርታዬ
4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ኑርቢንትስርዋናአህብክያኡ
4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@zedyezufi34
4 жыл бұрын
😄😄😄😄
@meazagizaw2810
4 жыл бұрын
የሰይፍሻ ዘፈን ተመችቶኛል hahahahaha ይድን ዘናላይ እንኳን ድምፁን ስወደው በርታ
@ayshutubeofficial7653
4 жыл бұрын
ሰይፉ ከካሜራ ማንህ የመጀመሪያው ልጅ ተስፋ አለው ይድኔ የኡውነት አሪፍ ድምጽ ነው ያለህ ተጠቀምበት
@ዝናሽ-ለ4ሸ
3 жыл бұрын
ኧረ ሰይፊ ሽ ዋውኮመዲው ምርጥ ነው የዘፈንከው ያምራል
@iam62126
4 жыл бұрын
The lyrics to 'agbechaleh' is fabulous! Good job Seifu
@romiwg6055
4 жыл бұрын
ሰይፍሻ በመጀመሪያ ይድነቃቸውን እንግዳ ስላረከው ተባረክ ያንተ ሾ አንደኛ እኳነው በዘፈንህ በጣም ነው የተዝናነው
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@ethiopicart
4 жыл бұрын
እሱ: ይድነቃቸው ሚስቱ: ይደነቁ ልጃቸው: አስደንቃቸው። wwe.kzbin.info
@abab-rh8rv
4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@dabreniguse9097
4 жыл бұрын
😅😅😅😅
@ethiopiahagere1342
4 жыл бұрын
😄😄😄😄
@lubaba29
4 жыл бұрын
ክክክክ
@ማርታከሸገር
4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@rozihabeshawitturkshtube1552
4 жыл бұрын
ሠይፍዬ ይሄ ልጅ አላገባም በቃ ጌታን ወድጄዋለሁ አቤት ውበት አቤት ድምፅ 😥😥 ኧረ አድራሻውን ስጡኝ 😔😔🙌
@hiwetaneshedengel2484
4 жыл бұрын
አቤት ማህተብ ያሰር አንገት እንዴት እንደምወድ ማህተቤ ወቤቴ ነወ
@haileselassieabay7844
4 жыл бұрын
ትክክለኛ የቶክሸው ሰው ሰይፉ ፋንታሁን አንደኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@ናታኔምአደዬ
4 жыл бұрын
ሰይፍሽ ግን በመሀል ጊልዶ ትዝ ያለክ ይሄን ድምፅ ይሞርደዋል ብለከ ነዋ.
@ethiocartoon1768
4 жыл бұрын
የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ kzbin.info/www/bejne/fairmpKvbbGkidE
@mhsenailmhsenail2098
4 жыл бұрын
ይዴ በጣም ጎበዝ በርታ ረይፍሻ ማኛ ያምርብሀል ስትቀብጥ አቦ ይመችክ
@አዲኒyoutube
4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ያበደነዉ😂😂😂✌️
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@abelgselassie9015
4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏seifu talent show or balageru apply endatareg. Betam gobez betemeselem. 👍👍👍👍
@timur-4894
4 жыл бұрын
የሰይፉ ዘፈን 😂 ምክሩ ግን ቁም ነገር አለው
@ዜዲራያያዉምአላማጣሀለ
4 жыл бұрын
አቤት ድምፂ 6 ቀን አደረኩኝ ሁሌም ነዉ ምሰማዉ 😘😘😘😘 ስወድህ
@yeqalulji3085
4 жыл бұрын
ዋው ቁጭ ብድግ ነው ያልኩት ስሰማው በስመአብ
@asteerasteer4276
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ እረ ወይኔ ሰይፍሻ ተመችቶናል ተሰጦማ አለ በየቤቱ ዋውውው
@princessmekelle81
4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ያው ከቤቱ ነው በለኛ 😂😂😂 እኔም EBS ላይ ልቀጠር እንዴ😂
@ethiocartoon1768
4 жыл бұрын
የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ kzbin.info/www/bejne/fairmpKvbbGkidE
@danielabera7848
4 жыл бұрын
የት ነው የማጣሸ
@zeinebamohammed3546
4 жыл бұрын
Kkkkk
@tsionaychew2582
4 жыл бұрын
ይመችህ ሰይፍሻ የራስህን ነጠላ ዜማ ለመልቀቅ አበቃህ ግዜ ብዙ ያሳየናል
@bettybula6105
4 жыл бұрын
ሰይፉ እስከዛሬ ካየኋቸው ሾዎች የዛሬውን ሚወዳደር አላጋጠመኝም!!! ይመችህ💚💛❤
@tube6989
4 жыл бұрын
ሁለት ቅል እራስ ለፈገግታ ነው በእውነት ይድነቃቸው ጥርስህ ያምራል ከድምፅህ በሻገር እኔ የወድልጂ ጥርስ አድናቂ ነኝ ሆሆሆሆሆ ዜና ስታነብ ብትስቅ እራሱ ደስስስስስ ይለኝ ነበር ቢቻል ሀሀሀሀሀ
@yesrayesra7757
4 жыл бұрын
ካሁን በሆላ ዜናዉን እራሱ በዜማ አርግልን እባክህ አተ ሰዉየ ነጠላ ዜማዉን እኮ ብትጨክን
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
4 жыл бұрын
ትክክል 😁😁😁
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@selinawondim3868
4 жыл бұрын
Seifusha andegna Yeethiopia show 👍👍👍 zefenu azinagn ena kumnegeregna new lelam kalehi... plzzzzzzzzz
@iloveethioipa2872
4 жыл бұрын
ወይኔ አንተን ከሰማሁ በኃላ በቀለም ብዛት አሽብርቀው የሚዘፍኑትን ዘፋኝ ነን የሚሉትን ጠላሆቸው
@ሔዋንጎሹ
4 жыл бұрын
የካሜራ ባለሙያዎች ድምፅ በጣም ያምራል
@kiya5113
4 жыл бұрын
ጠብቄ ነበር ሴፉ ላይ እንደምትቀርብ እና አፍጥነው ነጠላውን እውነት ከድምፅ ፍቅር ዞኛል የባዓሉ ሙዚቃ መቶ ግዜ ይሆናል ያዳመጥኩት
@tenad7309
4 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ድምፃዊ ነው:: እረ ነጠላ ዜማ ልቀቅልን👏👏👏👏👏👏ስንቱ ባለሞያ እያለ ያለሞያቸው ገብተው ሙዚቃውን አባላሹት እኮ??? እረ ካሜራ ማኖች? ብቅ ብቅ በሉ!!!!
@radiyamohammed3883
4 жыл бұрын
ሰይፍዬ የኔ ፈድሻ ይድንያ የኔ ደርባባ ኢቢኤሶች ክበሩልን ምርጦች ሙስሊም ነኝ ግን ማሀተቭ አትከልክሉ
@uniquetube1064
4 жыл бұрын
ሰይፉሻ ይህን የመሰለ ዘፈን በቅርብ ፓርት 2 እንጠብቃለን please 🙏
@mariammohammed957
4 жыл бұрын
ነይእንደመር
@sisaydemese3881
4 жыл бұрын
ኩሩ ኢትዮጵያዊ ኮንፊደንስ ደም ግባት ትለያለክ.!!!
@astertube5406
4 жыл бұрын
ዋው አር ውጡ ይህን ተሰጦ ይዛቹው በርቱልን ባለማተቡ ዋው
@ኑተጋበዙ
4 жыл бұрын
The first cameraman has a fantastic voice and he should use it.
@safiqsajab8520
4 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ብቻ በርታልን
@ናታኔምአደዬ
4 жыл бұрын
ቡዜ ማን እና ያሬድ ነጉ ጆሯችንን ባዶኖቆሩት ጊዜ አንተ ልታክመን ነው.
@ኑርቢንትስርዋናአህብክያኡ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@tiruworkadmasu8485
4 жыл бұрын
😂😂
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@mentewabzeleke7719
4 жыл бұрын
Ere tey enesum teseto alachew gobeze nachew
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀🤪
@desashdegu1746
4 жыл бұрын
በጣም ጎብዝ በርታ ስንወድክ !!!
1:10:25
ትዳራችን መመለስ ቢችል የእኔ እንባ ይመልሰው ነበር.. ሴት ካመረረች ከባድ ነው... ፍቅረኛዋም ሆነ ባሏ እጁን ከሰነዘረ እኔ እገለዋለሁ..ረ\ፕ ሙሉጌታ ጀዋሬ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,1 МЛН
25:59
የገነት ንጋቱ ባለቤት ከዚህ በፊት ያልተሰሙ ፈጽሟቸዋል የተባሉ ጉድ ወጣበት | genet nigatu
hailex vibe check
Рет қаралды 8 М.
01:00
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 9 МЛН
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 54 МЛН
00:16
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 11 МЛН
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
5:15
Seifu on EBS: ይድነቃቸው ብርሃኑ የቴድዎሮስ ታደሰን ዘፈን ሲዘፍን Live Performance @ Seifu on EBS
Seifu Show
Рет қаралды 263 М.
26:50
የ 9 አመቱ ታዳጊ ያሲን ኢትዮጵያ ያላት የከበሩ ድንጋይ ሀብት ላይ እየተመራመረ ነው.. ያለንን በፍቅር እኩል ብንካፈል በኢትዮጵያ ደሀ አይኖርም..
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1 МЛН
10:35
🛑ህዝቡን ያስቆጣው የሮዚ ቪዲዮ| ገነት ላይ ህዝቡ ወረደባት| በስንቱ |roziye |seifu on ebs | ebs tv| yuti nas |Ethiopia
Remi Entertainment - ረሚ
Рет қаралды 140
18:10
Ethiopia - ወታደራዊ አመራሮች ታስረዋል፣ መርካቶ ኃይል ገባ፣ በሶማሊያ የኢትዮጵያውያን ግድያ፣ ስለአምባሳደር ሳህለወርቅ የተሰማው
Feta Daily News
Рет қаралды 49 М.
31:44
//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ነጋ ዘበርጋ ጆኒ ራጋ የለም አሁን😂 ካረሩ አይቀር ኡፍፍፍ"🤣😅 /እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 215 М.
2:35:57
ለፍቅር መሸነፍ ጀግንነት ነው | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.70 | ዘውድ አክሊል @ZerebrukGebrekristos
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 28 М.
19:51
ደረጀ እና ሃብቴ / ተስፋዬ ካሳ / ሰራዊት ፍቅሬ / አብራር አብዶ ... ኢቲቪ 120 አርቲስቶች ከ ኮሜዲያን ETV 120 Artists VS Comedians
AntiqueRec 🔴
Рет қаралды 142 М.
13:16
የኤርትራ ሚስጥራዊው የጦር ዝግጀት ተጋለጠ አስራ ሁለቱ የጦር ጀቶች ከሩስያ ታዘዙቅጽበታዊው የኢትዮጵያ ምላሽ!
Ethio Daily
Рет қаралды 9 М.
8:41
ቬሮኒካ አዳነ እና አፍቃሪዋ ብሩክ ተገናኙ | Seifu on EBS | Veronica adane | biruk
የኔ ቲዩብ / Yene tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
25:49
ሰይፉ ጉድ ተሰራ !!!! ተወዳጅዎቹ ተዋንያን ፍቃዱ ፣ ይገረም እና ቅድስት … ከመጋረጃ ጀርባ ቲያትር… በአለም ሲኒማ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 454 М.
01:00
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 9 МЛН