"ሚስቶች"_የሚፈልጉት___በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 157,795

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 302
@meserettefera1424
@meserettefera1424 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሪ እኔ የኦርቶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ግን የምታስተረው የእግዚአብሔር ቃል ነው እና ሁሊም ቃልህን አበርቺና አጠንኮሪ ነው እድሜና ጤና ይስጠን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልኝ
@YayaTeka-m6i
@YayaTeka-m6i Жыл бұрын
❤❤❤❤
@bayushnahome2208
@bayushnahome2208 Жыл бұрын
I'm Orthodox, too gin hulamm yasegarmagile emabata familylehen tebarkelehe telayalehe antan yabezalenn
@rahew
@rahew 11 ай бұрын
Me too my friend
@doyobale7182
@doyobale7182 Жыл бұрын
ቸሬ ከቻልክ ወደ መፅሃፍ ቀይረው በእውነት አንድ ውለታ እንደዋልክ ይሰማኛል ያብዛልክ
@miskanahaylou2873
@miskanahaylou2873 11 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ❤❤❤❤
@itifworkbellete6739
@itifworkbellete6739 Жыл бұрын
በኛ ኦርቶዶክሳዊያን ወንጌል ከተነገረ በሃላ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይባላል በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መልካም ሰው ፖስተር ቸሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሚስትክ ታድላ❤
@Geremewzewede
@Geremewzewede 15 күн бұрын
1000 አመት ኑር ቸሬ
@almazkiros7734
@almazkiros7734 Жыл бұрын
በስመአብ መምህር ተባረክ በጣም የልቤን የእኔን ነገር የገለጥከው እየሳኩኝ ነው ማርያምን >>
@LulitMelaku
@LulitMelaku Жыл бұрын
😮🎉😅
@tgalmey
@tgalmey Жыл бұрын
ትለያለክ እኮ መምህር ቸሬ በቃ እየሰማሁክ አልጠግብህም ❤❤❤❤❤ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ እመብርሀን ሞገስ ትሁንክ
@werkaferahugadisa
@werkaferahugadisa Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ አይ ፓ/ር ቸሬ ሰው የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል አሉ ትምርትህ ሁሉ ለኔነው እንነጋገር ሲለኝ ልናወራ ነው ልታወራ የምለው ጊዜ ትዝ አለኝ ሀሀሀ እንዴት በአካል መጥቼ መማር እንደምችል ባውቅ ደስ ይለኛል
@lidyam9039
@lidyam9039 Жыл бұрын
እንደው ምን ላረገው ይሄን ሶዬ የሚሸለመው ይጥፉ መድሀኒያለም ሞገስ ላይ ሞገስ ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚሂ ትውልድ እግዛብሄር የሰጠን በረከት ነው ❤❤
@tgstamre2724
@tgstamre2724 Жыл бұрын
አቤት ቸርዬ ስለኔ የምትል ነው የመሰለኝ በሳቅምሙትት ነው ያልኩት ተማርኩበትም ስለ ወንዶች ያልከው ሁሉ እውነት እውነት❤❤❤❤❤
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Жыл бұрын
መምህር I’m orthodox የማይሸሸግ እውነቱ ትችላለህህህህህህ keeping up May God bless u and families 🙏🌸
@tigestmamo4101
@tigestmamo4101 2 ай бұрын
እዉነት ነው ምን ላድርግህ ቸሬ ትክክል
@haymanottesfaye6117
@haymanottesfaye6117 Жыл бұрын
ቸርዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@amyabraham3639
@amyabraham3639 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ትልቅ ሰው ለትውድ መፉትሄ ነህ❤❤❤❤
@aleble4752
@aleble4752 Жыл бұрын
አላህ ይስጥህ እጅግ አስገራሚና ጠቃሚ ትምህርት ነው ወንዶች በደንብ ስሙ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ቸርዬ የዛሬው ልዩ ነው ብዙ ጎልምሳ ባለትዳሮችን ያስተማረ ነው እድሜ ዘመንህ ይባረክ ትውልዱን ከፍቺ እያተረፍከው ነው ተባረክ🙏🏾❤️
@JanatGENET
@JanatGENET Ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
@mekdesseyoum1917
@mekdesseyoum1917 Жыл бұрын
ቸሬ ኢየሱስ በዘላለም በረከት ይባርክህ!!!ስለቤተሰብ ለማስተማር የተሰጠህ መክሊት ነው...ያትረፍርፍልህ!!!!
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z Жыл бұрын
ዛሬ እኔ ለራሴም ነው የተማርኩት አንዳንድ ነገሮች ላይ የኔ ጥፋት ይመስለኝ ነበር አመሰግናለሁ ሁሉም ቢሰሙት ብዬ ተመኘሁ ተባረክ ፓስተርዬ 🙏🏼♥️
@alhamduzakir7420
@alhamduzakir7420 Жыл бұрын
My favourite chere I’m Muslim always I love your lectures ❤❤
@Etech1616
@Etech1616 Жыл бұрын
I wish all Ethiopia Man listen to this.... it's more than true❤
@arsemakibrom3220
@arsemakibrom3220 Жыл бұрын
I am Orthodox but I like this man he is great person God bless you.
@tigistsahilu648
@tigistsahilu648 7 күн бұрын
Pasto, you are voices of women most of the time. Tebarek.
@tigistsahilu648
@tigistsahilu648 7 күн бұрын
You are working on marrage big time. Tnank you.
@tsehaykussa8460
@tsehaykussa8460 11 ай бұрын
Tebarekelegne, Quche eko new, edeme yesetihe yehe megelete kegeta new .
@ErmiasGiovani-di8if
@ErmiasGiovani-di8if 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ !!!ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም !!!ከላይ ነው የተሰጠክ!!ይጨምርልክ!!!
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ፓሰተር። እኔን የሚያሳሰበኝ ነገር ነው ብዙ አወራለሁ ትኩረትም ፈላጊ ነኝ እንኳን ባሌ የራሴ ሰው ጋር ወንድሜ ጋ እንኳን ሳወራ ትኩረት ካልሰጠኝ እናደዳለሁ😥 አንድ ነገር ሳወራ በደንብ አሰረዳለሁ የሚገርመኝ ነገር የምታሰረጅኝ ነገር ነው ያለኝም ሰው አለ። እውነት ወንዶች ተረዱን የራሳችን ሰለሆናችሁ ደሰ እያለን ሰለምናወራ ነው።
@genetarega-z7i
@genetarega-z7i 10 ай бұрын
❤እወነት ሁሉንም የምነት ተቋም የምትወክል ብቸኛ ሰዉነክ ፍርሀት ግብዙ ስቱን ወደሗላ አስቀረዉ መኖር የሚቻለዉ በመሥማት በማገናዘብ ድክመትን ቀርፈህ ህይወትን መቀጠል መቻሉን አወኩ አደንቅሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habetamTsadekMara
@habetamTsadekMara 11 ай бұрын
setasetemerene ejege betame new dese metelegn wedema gata yebarikiki semeneke yebareke wedekalew
@LidiyaShiferaw-q9h
@LidiyaShiferaw-q9h Ай бұрын
❤❤gita yebarik
@alialialiali-sx7gu
@alialialiali-sx7gu 11 ай бұрын
Ameen Ameen ameen ameen ❤❤❤❤
@elizahalfom2193
@elizahalfom2193 Жыл бұрын
I want serve God for the rest of my life !!! Amen the name of Jesus Christ 🙏❤
@alemtsehay279
@alemtsehay279 11 ай бұрын
ቸሬ የመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ትምህርቱን የሰማሁት ተባርከሃል
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ Жыл бұрын
😢❤ የሴቶች አምላክ ይባርክህ ቼርዬ አቤት ስወድህ ❤
@senafikishamsalu902
@senafikishamsalu902 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክልህ እኛም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@senaitadugna8425
@senaitadugna8425 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን ሳላገባ ይህን የተባረከውን ሰው ስለሰጠኸን
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 Жыл бұрын
እውነት ነው። ባሎች ሳያውቁት ከወለድን በኋላ ተረባቸው ይከብዳል። በእርግጥ የኔ ስነልቦና በቀላሉ የሚጎዳ አይደለም ምክንያቱም በራሴ በጣም እተማመናለው። ምክሩ ግን እጅግ ጠቃሚ ነው። 🙏
@Ethiopaa2722
@Ethiopaa2722 Жыл бұрын
እኔ በእግዛብሔር ልጅ ከድንግል ማርያም የተወለደዉ ስለ እኔ ነፍሱን ሰቶ ያዳነኝ በእየሱስ ክርስቶስ የማምን ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እዉነት ስንቴ እንደ አማተብኩብህ አታዉቅም ማለት እቤቴ ዉስጥ ያለህ እስኪመስለኝ አንዴም በእንባ አንዴም በሳቅ ነዉ የሰማሁት ኑሬዬን አዳመጥኩት በስማም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን አባት ቸሬ 🙏🙇🏽‍♀️🙏
@peace2all51
@peace2all51 Жыл бұрын
በጣም የገባህ ነህ እግዚአብሔር ስለገለጠልህ ነው እኛን ለማስተማር
@SamrawitAdmasu-kx9uw
@SamrawitAdmasu-kx9uw 11 ай бұрын
Geta yesemanewn demo መልካም ፍሬ endinaferabet yargln..... lifatk kentu endayker ቸሬ egziabher yirdan tebarek....Anen
@mehariwoldemaryam2605
@mehariwoldemaryam2605 11 ай бұрын
It is my first videos i love it
@RigbeYihdegi
@RigbeYihdegi Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 11 ай бұрын
በእውነት ፓስተር ቸሬ ላንተ ምንም ቃል የለኝም ትዳሬን በምን አይነት መንገድ መምራት እንዳለብኝ ብዙ ተምሬያለሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤
@HanaJohn-zt2mp
@HanaJohn-zt2mp Жыл бұрын
God bless you ❤thank you so much
@haileyesustesfaye6581
@haileyesustesfaye6581 11 ай бұрын
God bless you pastor❤❤
@AbebayehushAbera
@AbebayehushAbera 11 ай бұрын
Chiroye Geta zmnhin yebrkhi ylb swi
@eteneshgebeyehu3856
@eteneshgebeyehu3856 11 ай бұрын
በጥም ነው በሳቅ ፍርስ ነው ያደረከኝ ግን ደስ ብሎኛል ተባረክ
@woynshettessema792
@woynshettessema792 11 ай бұрын
ዉይ ፓስተርቸሬ በዉነት በቃ የሚገርም ነገርነዉ በያንዳንዱቤት ጣራላይ ሆነህ ያየህ የሰማህ ነዉ የሚመስለዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ከጤናጋር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KidistTefera-b7d
@KidistTefera-b7d 11 ай бұрын
ውይ ፓስተር ቸሬ አንተን ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል አግዚአብሔር ይባርክህ መለወጥ የሚችል ወንድ ይለወጥበታል አንተ የምትናገረውን ሁሉ ለማስረዳትና ለመለወጥ ብዙ ሺ ግዜ ሞክሬ አልተሳካልኝም እናም አንተ እንዳልከው ማስተዋል የተሳነውን ወንድ አንድ መጋዘን ውስጥ አጉርልንና አሰልጥንልን
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 Жыл бұрын
ትምህርትህ በጣምያስደምማል!!!!! እንደገናም እያዝናናህ ስለምታስተምር አትሰለችም በጣም ድንቅ አስተማሪ።
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ካልረዳህ በስተቀር ትዳር ሸክም ነው እንደኔ አለማግባት በጣም መልካም ነው።
@TigistSlewondm
@TigistSlewondm Жыл бұрын
በትክክል ነው የገለፁት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 5 ай бұрын
Powerful
@emutyasrat7993
@emutyasrat7993 3 ай бұрын
God bless you❤️❤️❤️
@emutyasrat7993
@emutyasrat7993 3 ай бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ትምህርቶችህ በጣም ነዉ ደስ የሚሉት በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ please your address
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Жыл бұрын
የበለጠ ጥበብ ይብዛልህ።
@marosell2322
@marosell2322 10 ай бұрын
ዋውውውው 🍇👏🏻🍇❤❤❤🔥🔥🔥👏🏻🎉🎉🎉🎉❤👍🏻✊🏻✊🏻✊🏻👍🏻
@AlmiAlmi-v8t
@AlmiAlmi-v8t 11 ай бұрын
መምህረ ቸሬ እሜና ጤና ይስጥክ
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ዋዉ የልቤ ነዉ የተናገርከዉ ቸሬ በርታ ሚረዳ ባል ይስጠን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ 11 ай бұрын
አንተን መስማት የጀመርኩበት ቀን ህይወቴን ትዳሬን አብልጬ እንድኖረው እንድወደው አረከኝ ደሞ እዚም እዛም እምትላት ንግግርህ ስወዳት ማርያምን ተባረክልኝ
@halahala809
@halahala809 Жыл бұрын
ሰላምክ ይብዘ ፓስተር ቸርዬ ብሩክ ናህ ፀጋዉ ይብዘል ከፋ በል ❤❤❤❤❤❤ድንቅ ትምህርት ነዉ እድለኛ ነኝ ከትደር በፊት በማመሬ እግዚአብሔር ይመስገን
@RozaKescho-ge3qu
@RozaKescho-ge3qu 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@emebetabiy334
@emebetabiy334 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ paster chereye ,የተወድክ ወንድሜ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
PASTOR CHERAY I AM ORTODOX TEWAHEDO FOLLOWER BUT I AM HAPPY TO LESSON TO YOU GOD BLESS YOU MY BROTHER❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 11 ай бұрын
በእውነት እንዳተ አይነቱ ያብዛልን
@IPhonetastic-dc7cj
@IPhonetastic-dc7cj 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክ እዳተ ትምህርት ጣፍጦኝ የምሰማው የለም ደስስስ ይላል በተለይ እደቀልድ የምትናገራት ነገር ግን በውስጡ ምርጥ ትምህርት ያለው
@emebetbogale6439
@emebetbogale6439 Жыл бұрын
Let God bless you and your family. You tuch my heart
@FelekuAlemu-s7i
@FelekuAlemu-s7i 11 ай бұрын
ena orthodox negen gin pastr chare betam new yemwedhi yemkbrhi Egizyabher Amlak zemnhun hulu yibrak
@netsanetcooks3880
@netsanetcooks3880 Жыл бұрын
Weyna pastor chera ebatahini gebteki yemtawera newi yemimecelewi tebareki 🙏
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 Жыл бұрын
ሁሉም እዳንተ ቢሆኑ ጌታይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏ይገርማል እኛሞ ብንለወጥ
@SelamDesta-ew2yq
@SelamDesta-ew2yq 4 ай бұрын
Woww
@ZemedatekaZead
@ZemedatekaZead 11 ай бұрын
ቸርየ ያንተ ምክር የሚሰሙ ባሎች ያብዛልን ትዳር ከመፍረስ ይድናል🙏🙏🙏
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 Жыл бұрын
you are right Pasterye you make my day 🤣🤣🤣🤣 thank you for ur service we love you. God bless you and ur family 🙏
@motokababa2761
@motokababa2761 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲
@asli2998
@asli2998 Жыл бұрын
You're blessed Cherye ❤🙌
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 3 ай бұрын
ፀጋ ብዝት ይበልልህ አባቴ ቸሬዋ🙏🙏
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
ዋው ፓስተር ቸሬ ትክክል ብለካል
@dasashdas4308
@dasashdas4308 11 ай бұрын
የምር ነዉ የተናገርከዉ ዘመንህ የባረክ
@alemtsehay279
@alemtsehay279 11 ай бұрын
ብርክ በል የዉስጤን አወራህ እኔም ስናደድ በቴክት በአት እልካለሁ በድምፅም ግን ደግሞ በጣም ስለምወደዉ ይሄ ነገር ሲሪዬስ ያድርግ ይሆን ብዬ እሰጋለሁ እኔ ስናደድ ብቻ ነዉ ብዙ የማወራዉ በፀባይ ቢይዘኝ የተረጋጋሁ ሴት ነኝ
@foziamorand36
@foziamorand36 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt Жыл бұрын
እወነትም ፀጋ የበዛልህ ቸሬ
@Senaitkidane-z8j
@Senaitkidane-z8j Жыл бұрын
የልቤን ነው የተናገርከው ጌታ ይባርክህ 👏👏👏 በትክክል ነው የተናገርከው።
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክበርልን🙏
@solomongobu8740
@solomongobu8740 Жыл бұрын
Tebarek yene wendim ewunet tenagari neh
@DanielGetu
@DanielGetu 11 ай бұрын
በጣም ነው ምወድህ ቸሬ ወንድሜ:: አንድ ነገር እየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ አንድም ቦታ አይኑን ጭፍኖ ፀለየ: ለምነ: አዳነ ምል የለም እና ይ መጨፈን ለምን ይሆን?
@mesfinwondimulemma9916
@mesfinwondimulemma9916 11 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ነው።
@ferehiywotgrma9596
@ferehiywotgrma9596 10 ай бұрын
ዘመንህሁሉ ይባረክ
@marthaargaw8956
@marthaargaw8956 11 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@elenialamerew7627
@elenialamerew7627 4 ай бұрын
Telek sew ,,if we have a good mind we will learn alot from pastor chere ❤❤❤
@muluworkyetbarek2318
@muluworkyetbarek2318 Жыл бұрын
Hi l am in America and l am orthodox but l lern so much sotory from you very very good lessen l am working but l lessen to you Thank you very much
@Alem4305
@Alem4305 Жыл бұрын
ተባረኪልን ወንድማችህን ፓ/ር ቸሬ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏❤❤❤ ለካ ተፈጥሮ ነው የሚያሳብደን ለማሰተካከል ከራሴ ጋ እየታገለኩ ነው እብደቴን🥰
@HiwotMatty
@HiwotMatty 2 ай бұрын
በውነት በርታ
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ያንተን ትምህርት በመስማት በብዙ አተረፍኩኝ 🙏🙏🙏
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 11 ай бұрын
የምገርም ትምህርት ነዉ የልብ አዉቀ ነህ። ወንዶም ሴቷም ይሄን ትምህርት ቢያገኙት እንደት መልካም ነበር🙏 ተባርክልን ፓስቴርዬ!!!
@GirmayZenebe
@GirmayZenebe Жыл бұрын
ቸሬ ኣንተ ከኣንደበትህ የሚወጣ ቃል ህይወት ይዘራል እንደባረከን እግዚኣብሔር ይባርክህ ወንድሜ ከቻልክ በስልክ ባገኝህ ደሰ ባለኝ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Жыл бұрын
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z Жыл бұрын
ምንአለ በሁሉም ጆሮ ይሄ ቢሰማ❤❤❤
@lulahadgu6242
@lulahadgu6242 10 ай бұрын
You are absolutely right
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 11 ай бұрын
Pastor Chere God gives you knowledge to teach who all in need of it ❤ God bless you 🙏
@alemtsehay279
@alemtsehay279 11 ай бұрын
ዋዉ ቸሬ ከምር የዉስጤን ስሜት እያወራህ ነዉ
@MEKDESKASSAYE
@MEKDESKASSAYE Жыл бұрын
ዋው አቤት አስተምሮ አንደኛ ነህ
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰምልን።
@nohamin9035
@nohamin9035 Жыл бұрын
Egizihabiher ye agelgilot zemenihin egzihabiher yibarkili🙏🙏🙏🙏...... betam ewinet new
"ባሎች የሚመርጡት ለባሏ የምትገዛ"__በፓ/ር ቸሬ
48:56
Epaphras Christ church
Рет қаралды 116 М.
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 38 МЛН
"ለትዳሬ ምን ላድርግ?" በፓ/ር ቸሬ
51:06
Epaphras Christ church
Рет қаралды 113 М.
"ዝም በሉ" __በፓ/ር ቸሬ
51:26
Epaphras Christ church
Рет қаралды 72 М.
"የህይወት ፈተና"___በፓ/ር ቸሬ
39:35
Epaphras Christ church
Рет қаралды 80 М.
"አንተ ወጣት ለማን ነህ?"....በፓ/ር ቸሬ
1:01:16
Epaphras Christ church
Рет қаралды 55 М.