KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//የቤተሰብ መገናኘት// እናቴ የት አለች??...እኔም ስፈልግሽ ነበር እህቴ "ልብ ሰቃይ ታሪክ ከመቀሌ አዲስ አበባ /በቅዳሜ ከሰአት/
32:31
የባለቤቴን ጉድ ስሙ/ብን ብዬ ልጥፋ ? ቆይታ ከፓስተር ቸሬ ጋር
29:07
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Smart Parenting Gadget for a Mess-Free Mealtime 🍽️👍 #parenting #gadgets #asmr
00:33
Don't underestimate anyone
00:47
Lazy days…
00:24
"ሰው ችግሩን ከመፍታት ትዳር መፍታት ቀሎታል..!! "አዝናኝ እና ድንቅ ሀሳቦች ፓስተር ቸሬ ጋር አነሳን //በቅዳሜ ከሰአት//
Рет қаралды 200,325
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 282
@romiatseaste4607
10 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ንገር ግን ፓስተር ቸሬ የሚናገራቸው ንግግሮች እጅግ በጣም ጥሩና አስተማሪ ሆኖ አግኝቼዋለው እራሴን ቤቴን እንዳይ አድርጎኛል አሁንም እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እላለው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@matusala8322
10 ай бұрын
ለምንድነው ግን "እኔ እንትን ነኝ ግን" የሚትሉት? ኦርቶዶክስ/አማራ/ኦሮሞ/ሙስሊም ስለሆናችሁ ሳይሆን የሚትመዘኑት ከምላስ የሚወጣ ቃል ብቻ ነው::
@etu-c9p
10 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ የምር🤔🤔@@matusala8322
@የኔወርቅተስፋዮ
10 ай бұрын
@@matusala8322ኦርቶዶክስን ምነው ከዘር ጋር አገናኘህው (ሽ)???ኦርቶዶክስ ነኝ ያለችው እኮ እሱ ፕሮቴስታት ስለሆነ ነው እጅ ዘር አልቆጠረችም ጭቃ አትሁኑ ነገሮችን በአክሮ ተመልከቱ እጅ ሀይማኖትን ከዘር ጋር አትቀላቅል 😡😡😡😡
@hak.d2211
10 ай бұрын
Enkon Dena metak chra 😮yelban new yetenagerkew
@NanyTadese-wu4ek
10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉት ፓስተር ናቸው
@ramizramdan8462
10 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ፓስተር ቸሬ ምክሮቹ በጣም ደስ ይሉኛል እንደ ኢትዮዽያዊ ምክር ከየትም ይምጣ ጠቃሚ እስከሆነ ❤❤❤
@etu-c9p
10 ай бұрын
እናመሰግናለን ebs ቸሬን ስላቀረባችሁልን 🙏🙏🙏❤❤
@beranamagarsa9437
10 ай бұрын
ፖስተር ቸሬ ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ እድሜ ናጤና ይስጥክ ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤
@daroneel9732
10 ай бұрын
1000 years? 😂😂😂
@salameskyes7240
10 ай бұрын
በትክክል ዶክተር መስከረመ ከፈተው ታደሰን ስሟት በናታቹ በጣም ነው ምታስተምረው ስለ ልጅ አስታዳደግና ሰለ ቅድስና በጌታ ስሟት🙏🙏
@tigestwoldetsadik4316
9 ай бұрын
እውነት ነው
@fatumiseid5140
10 ай бұрын
ፓስቸር ቸሬ አላህ የመጨረሻው እውነት ያድርስህ አላህ ይጨምርልህ የምትናገረው ሀቅ በጣም ደስ የሚል ነው አከብርሀለሁ አላህ ያክብርህ ይውደድህ
@leahdesta4855
10 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ስወድህ ጎረቤት እየጠሩን ልከዉን ንፍሮበቀሚሴ አሳቅፈዉ የምመለሰዉ ትዝአለኝ ትክክል ነህ ይህየስፈልገናል
@bdjkddhdjjd8300
10 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ፖስተር ቸሬን በጣም ነዉ ማዳምጠዉ የሚጠቅመኝን ነገር ብዙ ነዉ soበጣም ብዙ ነገሮ አስተምሮኛል አመሠግንሀለሆ🙏❤️ቸሬ ኑረልኝ ንግግረህ ሆሎ ጠብ አይልም መሬት❤❤❤
@josejimenez2753
10 ай бұрын
እውነት ነው ከቤተሰብ ይልቅ እደውም ጎረቤት ነው ያሳደገን የድሮውን እግዚአብሔር የድሮን ጊዜ ያምጣል
@melesebekele1091
10 ай бұрын
Paster ቸሬ በረዶ ጠብሰህ የበላህ ያራዳ ልጅ ይመችህ
@tigistabdisa-ob4sx
10 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የማከብርህ በእውነት ያንተን የሚለቀቁትን ቨዲዮች አያቸዋልው ለጏደኞቼም ሼር አረጋቸዋለው ብዙ ተምረንበታል በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወንድምአለም 🙏
@eladyadeta7116
10 ай бұрын
ዛሬ አኤቢዬስ ደስ አሰኝ ፓስተር ቸሬን ስላቀረበ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ደስ ይለኛል
@hailem9116
10 ай бұрын
የፓስተር ቸሬን ሀሳብ ለመግዛት እኮ ፓስተር ቸሬ የሚከተለውን እምነት መከተል አይጠበቅብንም ተባረከልን ፓስተር ለምድሪቱ ጨው ስለሆንክልን
@tsehaydamte9366
10 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ እንወድሀለን
@rozageberhiwot7000
10 ай бұрын
ፓስተር ቸረ መምርጥ ሰው የምትናገረው ትክክል ነገር ነው ያስተምራል ያሳውቃል ያንተ አይነቱ የሐይማኖት አባት ያብዛልን ከጰንጠ አንዴበት እነድህ ውብ የሆነ ምክርና አስታዋይነት የምመጣ አይመስለኝም እንውድሀለን እግዚአብሔር ይባርክህ ግን ፓስተር የፊዬል ምላስ ያላቸው ብዙ ፓስተሮችን ባዶ ጭሁቶችን እና አይምሮ የላቸው ይመስል የምፈራገጡትን ምከርልን
@sffdgg8523
10 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እሚናገረው ነገር ትክክል ነው ብዙ ጊዜ አይቸዋለሁ 😢😢😢👌👌👌👌❤❤❤
@mihertemakonnen
10 ай бұрын
ፓ/ር ቸሬ ጌታ ይባርክህ እኔ በበኩሌ ብዙ ነገሮችን በፓ/ር ቸሬ ትምህርት ትቻለሁ ፡፡ ቂምን፤ በቀልን፤ ሁሉ ፡ ትቻለሁ ተባረክ ፓስተርዬ እናንተም ኢቢኤሶች በሙሉ ተባረኩ ወሳኝ ሰው አቅርባችኋል!!!!!!!!!!!!! 🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛
@tsehayhagos1491
10 ай бұрын
ፓሰተር ቸሬእድሜ ጤና ይሰጥህ መቼም ሁሉም ፓሰተሮች እዳንተ ምን አለ እዳንተ ባሰተምሩ የሌላው ሐይማኖት ከመተቸት አንተ ነጭ ነጩ ነው የምታሰተምረው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ የአገልግሉት ዘመንህን ይባርክ ሌሉቻችሁ ደላላ አትሁኑ እደ ቸርዬ ሁኑ ፓሰተር ቸርዬ ተባረክልኝ እንወድሀለን ቃለ ህይወት ያሰማህ ተከታታይህ ከአሜሪካ ዮንዬ ፀጊዬ ተባረኩል ፓሰተር ቸሬ ሰላቀረባችሁ ትምህርቱ ግሩም ነው እደናንተ እሱን እከታተላለሁ ተባረኩልኝ ።
@salitahabtemariam2914
10 ай бұрын
I am from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I proud of you keep it up paster chere God bless you 🙏
@ruthelias9956
10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ኤርትራዊ የእህቴን ልጅ አፋልጉኝ ኤርትራ ነው የተወለደችው😂😂😂
@salitahabtemariam2914
10 ай бұрын
@@ruthelias9956 Ok do you now address Or town centre
@Mulievisionary
9 ай бұрын
Selam ehte meche amte mhret new?
@ATayetub
10 ай бұрын
በሰዎች ዘንድ በመልካም ምክሩ ተወዳጁ ፓስተር❤❤
@Bizuayehu-l2w
10 ай бұрын
በእውነት ፓስተር አንደበትህን እግዚአብሔር ባርኮልሀል :: አስተዋይነትህ አክብሮትህ የአነጋገርህ ለዛህ ድንቅ ነው :: ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን አንተንና ዶ/ሮ ወዳጄነህን መ ዶክተር ዘበነን መምህር ምህረተአብን ሳዳምጣችሁ ብውል አትሰለቹም በእውነት ያለፍኩበትን ሁሉ መልካምና ክፉ ሳስበው ... እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን really for sure you guys great 👍 … እሚያድነን እምነታችን ነው እንጂ ሀይማኖታችን አይደለም ብዬ አምናለሁ ከተሳሳትኩ ይቅርታ:: መልካም አስተማሪዎችን እንስማቸው እንጠቀማለን ... :: እናመሰግናችኃለን 🙏🙏🙏
@Alem844
10 ай бұрын
የሚገርም ድንቅ መልክት ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን
@RehimaBint-hm9bs
9 ай бұрын
ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ጋሽ ቼር በጣም ይመቹኛል በቃ ማህበራዊ ሀይዎታችን ላይ በጣም ትጉህ ሰው ነው የተለዬ እይታ ያለው ሰው መልካም ዘመን መምህር❤🇪🇹
@AlemtsehayAkirso
10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ነጭ ነጯን ስለምናገር በጣም ወደዋለው እንዳይስለች አርጎ በቀልድ አዋዝቶ ስለምያስተምር ይመቸኛል እድሜና ጤና ተመኜውልህ
@biniamtesfaye977
9 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ምርጥ ስው ትምህርቱ የማይጠገብ ከጥሩ ወዝ ጋር ::
@tewodroscherenet6655
10 ай бұрын
I like this pastor, he is unique and long-sighted!!! Thank you EBS for hosting such a wonderful experience !!
@የኔወርቅተስፋዮ
10 ай бұрын
አወ ፍቺ አስቀያሚ ነው እኔ 30አመቴ ነው ግን የ7ት አመት ልጅ እያለሁ የኔ እናትና አባቴ አድ ላይ ስለነበሩ በእጀራናት ወይም በእጀራ አባት የሚያድጉ ልጆች ያሳዝኑኝ ነበር ፀሎቴም እጀራናት ወይም እጀራ አባት እዳታሳየኝ ብየ እፀልይ ነበር እናትና አባቴ 8አመቴ ተለያዮ እደ ፀሎቴ አያቶቼ ወሰዱኝ እዛ አደግሁ ግን ልቤ ተሰብሯል እናቴ አግብታ 4ት ልጅ ወልዳለች አባቴ 1ልጅ ወልዷል አባቴ በህይወት የለም ግን ሁሌ እወደዎለሁ እናቴ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከነ ባሏ አለች ተመስገን ❤❤❤😊😊
@seblemekuria9996
10 ай бұрын
የእውነት ድንቅ እንግዳ ነው ሁሌም እንደነዚህ አይነት ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን ።
@rahaldemis442
10 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የፓስተር ቸሬን ትምህርት እክታተላለሁ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ከእድሜ ከጤና ጋር!!
@rahaldemis442
10 ай бұрын
@@ZorishMenjeta እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
@umuuahmed721
10 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የፓስተር ቸሬ ምክሮች በጣም ይመቹኛል
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ
10 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የምወደው የማከብርው በጣም ትልቅ የሆነ እውቅና የሚስጥ ጥሩ የሆነ ባለሙያ ስው ኧር ስንቱን ብቻ ትለያለህ መልካም ነህ እንወድሃለን ❤❤❤
@SmiraMuhaamed
10 ай бұрын
ወላሂ ፓስተር ቸሬ ሲናገር አባቴ የሚያወራ ነዉ ሚመስለኝ ዝም ብየነዉ ምሰማዉ
@mamamulu
10 ай бұрын
ዋው ቸሬ በጣም ነው የማከብርህ እና የምወድህ የምትሠጣቸው ትምህርት ውሥጤ ሰርስሮ ነው የሚገባው ብዙ ነገሬን ቀይረኸዋል ተባረክ
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
9 ай бұрын
ፓስተር ቼሬ ዉስጤ ነዉ በጣም ነዉ የማከብርክ የምወድክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥ🙏🙏❤
@MahelteThganehe
4 ай бұрын
እኔ ኦርቶዳስ እምነት ተከታይ ነኝ ፖስተር ቸሪን በጣም አደቀው በጣም ሚገርም ትውልድን የማዳን ስራ ነው ማንም ያልዳሰሰውን ስራ ነው እየሰራ ያለው በጣም እናከብርሀለን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@tselatadnew4567
9 ай бұрын
አንተ ምጡቅ እግዚአብሔር የሰጠህ እውቀት ዘመንህ ይባረክ
@marthahidego7902
10 ай бұрын
ፓሰተር ቸሬ እግዛብሔር ያክብርህ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን ቤታቹውን ክፈቱ ያገባኛል እንበል
@meseretbanga3583
10 ай бұрын
ሰላም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬ በጣም እወድክለዉ ትምህርትክ በጣም ደስ ይላል ተባረክ
@luffyman2857
10 ай бұрын
Ebs ዛሬ በጣም አስደሰታችሁን ማርያምን እንደዚህ ህብረተሰቡን ዘና የሚ ያረጉ አቅርቡልን እናንተንም እንወዳችዋለን❤❤❤
@FebenTaye
10 ай бұрын
ቸርዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተ የምትናገረው ነገር በሙሉ አስተማሪ ነው ተጠቅሜ በታለሁ ተባረክ
@selaletube7121
5 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥልን!!! ሁሉም የሃይማኖት ኣባት ከዚህ ሰው ይማር!!
@meazagebremedhin6063
10 ай бұрын
በእውነት ፓስተር ቸሬ ያወራው ሁሉ ደስ የሚል የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነበር ቡና መጠራራት አንዱ ቤት ሀዘን ሲሆን አንዱ ቤት እሬድዮ መዝጋት ከአንዱ ቤት እንጀራ ከአንዱ ቤት ወጥ አስደርጎ መብላት ደስ የሚል የአብሮነት ጊዜ ነበረን ሰለጠንን ብለን ሰየጠንን አግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ይመልስልን እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ🙏🙏🙏
@bisratzena1834
10 ай бұрын
ሁሉም የሃይማኖት መሪዎች እንደፓስተር ቸሬ ቢሆኑ ምንኛ የፍቅር ሃገር ትኖረን ነበር
@GeremuGebiso
10 ай бұрын
ትልቅ አስተውሎት አመሰግናለሁ ፖስተር ቸሬ❤🙏
@SarahAyele1020
10 ай бұрын
Wow you’re a great person Pastor chere!! Thank you for sharing your thoughts and wisdom for our community ❤
@loveethiopia3224
10 ай бұрын
ውይ ፓስተር ፡ ቸሬቢያወራቢያወራ አይጠገብም በጣም ደስይላል ፡ 🙏🏼😂❤
@حمدالمنصور-ك4ت
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ትልቅ አባት ነክ
@Sara-lb6zy
10 ай бұрын
You are an amazing pastor Chere ❤
@selamamare9571
10 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ፡ በጣም ነው ምንወድህ፡ እግዜኣብሄር ይባርክህ
@hanamarew
10 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ጥሩ አስተማሪ ነው። እውነቱን በፍቅር ይነግረናል። ፀጊ ግን አጠያየቅሽን አስተካክይ። አይንሽንና ፊትሽን እያነቃነቅሽ ጥያቄሽን አታስረዝሚ። ንግግር በረዘመ ቁጥር ተጠያቂውም ግራ ይጋባል። በቀጥታ ምጥን ባለ ንግግር ጠይቂ። ጣልቃ አትግቢ። ቀደም ቀደም አትበይ። ምናልባት ስታነቢው ደስ ባይልሽም የነገርኩሽ ሁሉ እውነት ነውና ይጠቅምሻል። ልብሽና የምትናገሪው አንድ ይሁን። ባጭሩ ራስሽን ሁኚ። እድገትሽን እመኛለሁ። ❤
@buonavita4175
10 ай бұрын
very true Pastor well said 💖💖💖💖💖
@DiboraLefidot
9 ай бұрын
Pastor Chere tebarek. Geta yibarikih.
@እሙኸይራትአህመድአህመድአ
10 ай бұрын
አብሮ መብላት መጠጣት አድገንበታል ነገረ ግን ይህ ችግረ የተፈጠረ አሁን በአምት አመት ውስጥ ነው ወገን ባስ እኛ መበተን የለብንም እደአስተዳደጋቺን እንሁን አይዞን ይህ ጌዜ አልፎ እናየዋለን ተስፋ አንቆረጥም የመጠው ጊዜ እስኪያልፍ ድረስ በመታገስ እጠብቃለን
@ethiopiakebede5931
10 ай бұрын
ቸርዬ ወንድማችን ሁሌም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምረው ተባረክ🙏🏾❤️
@zubichakiso
10 ай бұрын
እድሜና ጤናይስጥክተባረክ
@abdukemal3828
10 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ትልቅ ሠዉ ነህ
@SenaitHailu-t1e
10 ай бұрын
Am orthodox but I love pastre chereiy
@nunitsegaye159
10 ай бұрын
Thanks pastor chere ❤
@MartaMarta-qh4tj
9 ай бұрын
በጣሞ እናመሠግናለን EBS
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት መልካም ሰው አባ ወራ ነህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💪🏻 እግዚአብሔር ክወልዱ ቡሃላ ምን ላድርጋቸው ይሚባለው ሃሳብ ይገርማል ለግሌ,,!!እና ዓንድ ሁለቴ ትሳሳታልህ አራት የምትሳሳቱ እግዚአብሔር ማሰታውሉን ያድልን 🙏🏾🙏🏾
@yeshizeleke3237
9 ай бұрын
ፓስት ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ዕድሜ ጠገብ ነኝ እኔ ስለአንተ በጣም በጣም ግሩም ሰው ነህ እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥህ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ
@jemilagebiyo1334
10 ай бұрын
Egna kezare 33 ametat befit enatna abatachin belijinetachin motewbn gorebetochachin nachew asadgew yedarun Allah yiqebelachew zerachew yibarek
@dindemissie9036
10 ай бұрын
እኔ ግን ሁሌ የሚገርመኝ የ EBS audience ነዉ ፣ ሁሉም ዝም፣ ፈገግታ የለም ፣አግርሞት የለም፣ እንግዶች ቀርበዉ ስያለቅሱ ዝም፣ ስደሰቱ ዝም፣ ግን ምን ተብለዉ ይሆን? ችሎት ይመስላል እኮ
@WengiKassa
10 ай бұрын
Getan ene rasu eyetazebiku nbr
@yeshiworkgashu3192
10 ай бұрын
He makes so much sense ❤
@ruthh.9069
10 ай бұрын
Very true
@Aendys-wx8pb
10 ай бұрын
ፓስተር ቸሬእመቤቴ ትጠብቅህ እስከበተሰቦችህ የምትናገራቸዉ ቃላቶች ጠብ አይሉም ሁልጊዜ ንግግሮችህ ይመቹኛል ምናለ ሁሉ እናዳተ ቢያስተምር ታዳጊወች በጡሩ ሁኔታያድጉ ነበር ባህልና እምነታቸዉን አጥንተዉ አሁን ግን በዘረኝነት ሆነ😢😢😢😢እፍፍ ያሳዝናል
@jemmawork838
9 ай бұрын
ውይ ወርቃማውን የልጅነት ጊዜ አችንን አስታወስከን አቤት ጂማ ያደገማ የሰፈሩ ቤት ሁሉ ቤታችን ነበረ አብሮ መብላት ጨዋታው ከነፍቅሩ ኡ
@GENETABEBE-h8l
9 ай бұрын
tekekele newo
@sirgutshawull9106
10 ай бұрын
ፓስተርየ በፍቅር ነው የምወድህ ትልቅ ሰው❤❤❤
@ANNETMICHEAL
9 ай бұрын
My name is Annet from Uganda I really like your programs today am glad to see my pastor chernet timehrit yehonew program nw keep it up my God bless you
@amantebalay9774
9 ай бұрын
Tekeste the real man of God!be humble and an example like tekeste!
@Amazonwill-yt6hd
10 ай бұрын
ምርጥ ❤❤❤ ስው አቅርባችሁ በርታልን
@eagle4452
10 ай бұрын
እኔ የማዝነው ሀይማኖተኛ የተባለች ሀገር ውስጥ ይሕ ሁሉ ፍቺ ዝሙት ልጅ ማስወረድ መጠላላት ሲበዛ የሀይማኖት አባቶች ግድየለሽነት ነው ።የኖሮ ውድነቶን ጨምሮ መከራችን አላልቅ ያለው በዚሆ ሰማይ ጥግ በደረሰዉ ሀጥያታችን ነው
@ከአቢላኦኪሎ
10 ай бұрын
ቸሪ ስላም ነው
@ethioeritrea3901
10 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፖስተር ቸሬን በጣም እሰማዋለሁ አከብረዋለሁ🙏🏾
@SamuelBanjaw
10 ай бұрын
Chereye sewedeh geta yibarekeh
@AsnakechTafese-r3h
10 ай бұрын
May God bless uu!!!
@ethiolal2148
10 ай бұрын
ፓስተር ቼሬ ምናለ ወንዶችን ሰብስበህ ብታሰለጥንል እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን ኑርልን::
@zeynebtube8773
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ትክክል ነሺ
@neimacool6507
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GENETABEBE-h8l
9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣tekekel nwoe
@nahigrace1157
9 ай бұрын
aseteweleshe kehone lewende becha mihone temeret adlm yetenagerew lemanm yemihone temeheret nw.....bzu gize yegna sewoche chgr ande meker ngr senesema yanen ngr ene masetekakel alebgn kemalt ylek leloche masetekakel yalebachewn ngeroche leyeten enawetalen tedare malt yegelesebe sayhone yegara nw wededeshem telashem
@ElyasElyas-cu2kg
9 ай бұрын
መጀመሪያ አንቺ ሰልጥኚ
@SebleSintayehu
10 ай бұрын
egziabher yibarkih pastor kidame ke seatoch endih yemireba were yemiyanesa sew bitakerbu programachihu tafach yihon neber
@FasilHabtamu-eo9wf
9 ай бұрын
EBS tnx . Chere berta bratherachin
@ElsaGebrehiwot-z3p
10 ай бұрын
ፖስተር ቼሬ አንተ ትለያለህ ተባረክ
@yenebecha7099
10 ай бұрын
24ኛ ተመልካች ተከሰትኩ ፖ/ር ቸሬ በተሰጠህ ፀጋ በርታ እኔና ቤተሰቤ እንወድሀለን
@azebgirma8388
10 ай бұрын
የላቀ አይምሮ ነው ያለህ በጣም ነው የምውድህ ንግግርህ ይገዛኛል
@tdfhgddgdff1620
10 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የሚያነሳቸው ማህበራዊ ጉዳዮችና ደሞ የሚስተምር ባቸው መንገዶች በጣም ይገርማል አድናቂው ነኝ
@Beautiful_oWorld
9 ай бұрын
እንኳን ተወለደክ
@meazaatiye920
10 ай бұрын
Egzabiher wedeza zemen yiwiseden amen
@zulfafetah9461
10 ай бұрын
Pastr Chera you are thebeast
@ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ
10 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁 ሁሌም ስንሰማው አይጠገብም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@azizamoha8579
10 ай бұрын
Masheallha bezu geze eketatelewalhu
@Shiatey
10 ай бұрын
Very love lord bless you amen🙏❤️❤️❤️😊
@ruthisaac3946
9 ай бұрын
Great message.... With smile
@hayatsirag7083
10 ай бұрын
Paster chery Allah erjem edmay yestih bahle ena wgehin yematresa mirt sew selamih yebza abo.👍🙏
@peace2all51
10 ай бұрын
ቤተሰብ ማለት አገር መሆኑ የገባው አዋቂ ሰው
@bilenessaye7635
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወቅቱን ያማከለ ንግግር ነው
@bakosbakos2764
10 ай бұрын
God bless you from your orthodox sister
@meseretmeseret4538
9 ай бұрын
ትለያለህ ፓስተር ቸሬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@lidyayeshitila3377
10 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ፖስተር ቸሬን ምክሩን ሁሌ እከታተላለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@user-Loyalists
9 ай бұрын
ቸሬ የእዉነት ሰዉ "ስምን መልዓክ ያወጣዋል" አይደል
@abrhambelu1345
10 ай бұрын
Paster chereiy betame newe emwdhe sele astmarkene amsgnhe alewe❤❤❤❤
@hasab1156
10 ай бұрын
Aboo tebarke
@hayatsirag7083
10 ай бұрын
Bedigami yekireble besefiew satw betam atrwal enmsgnalen paster chery 🙏👍
@rozakebede2610
10 ай бұрын
Pastor chere betam new yemewedew ❤❤
32:31
//የቤተሰብ መገናኘት// እናቴ የት አለች??...እኔም ስፈልግሽ ነበር እህቴ "ልብ ሰቃይ ታሪክ ከመቀሌ አዲስ አበባ /በቅዳሜ ከሰአት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 358 М.
29:07
የባለቤቴን ጉድ ስሙ/ብን ብዬ ልጥፋ ? ቆይታ ከፓስተር ቸሬ ጋር
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 274 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 39 МЛН
00:33
Smart Parenting Gadget for a Mess-Free Mealtime 🍽️👍 #parenting #gadgets #asmr
Coo-Cool Reacts!
Рет қаралды 15 МЛН
00:47
Don't underestimate anyone
奇軒Tricking
Рет қаралды 29 МЛН
00:24
Lazy days…
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
31:11
🛎️ሀይሚ ብሩክን ተሰናበተቺው ብታጅራ አብረው ሊኖሩ ነው😱💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 25 М.
18:38
አዳነችና ሰኚ ነጋሳ፣ የአዛዦች ስብሰባና ሚኒስትሩ፣ መንገዱን የዘጋው የከተማ ዉጊያ፣ “ዘመቻ ጠብቁ” የነፃነት ሰራዊቱ፣ የህወሓትና ምላሽ፣ አመራሩ አመለጡ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 24 М.
1:01:43
6 ቀን ኪዳነምህረት ተጠምቄ መራመድ ችያለሁ… እግዚአብሔር ይችላል ብዬ ከአሜሪካ መጣሁ … የዘ ዊኬንድ ቤተሰብ ባለውለታዬ ናቸው አርቲስትአሳዬ ዘገዬ ክፍል1
Seifu ON EBS
Рет қаралды 265 М.
48:56
"ባሎች የሚመርጡት ለባሏ የምትገዛ"__በፓ/ር ቸሬ
Epaphras Christ church
Рет қаралды 122 М.
1:10:12
ባል ይሆነኛል ብዬ ፌስቡክ ላይ ፎቶዉን ብለጥፍ የመጣብኝ መዘዝና ጉድ ተዉት አይነገር || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 129 М.
1:42:23
ወዳጅ ሙሉ ፊልም | Wedaj | Full Length Ethiopian Film 2023 Eliana Entertainment
Eliana Entertainment
Рет қаралды 4,8 МЛН
55:41
በናቅኩት መድረክ ላይ... ልመሰክር ተገኝቻለሁ! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #ሶፊያ #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 33 М.
1:44:20
እኛን ተዉን ፡ የእሸቱ አዲስ ቀልድ egan tewun:FULL STAND UP COMEDY SHOW:COMEDIAN ESHETU MELESE:ETHIOPIAN COMEDY
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
29:00
//የቤተሰብ መገናኘት// "የአፍላነት ልጄ ነህ..." የሀያ አንድ ዓመት ውጣ ውረድ አባትን ፍለጋ /በቅዳሜ ከሰአት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 592 М.
27:21
ወንድ ባልም አባትም ሴት ሚስትም እናትም መሆን አለባቸው /እንመካከር ትግስት ዋልተንጉስ ከቸርነት በላይ ጋር/
ebstv worldwide
Рет қаралды 177 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 39 МЛН