ሚስቱ ማየት ባለመቻሏ ውሽማውን ቤቱ ያመጣው አባወራ

  Рет қаралды 437,318

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

8 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 285
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 8 ай бұрын
ለትዳራቸዉ ታማኝ ለሆኑ ወንዶች ክብር ይገባቸዋል የምትሉ በላይክ
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 8 ай бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚሐብሔርን መፍራት ነው የሷን አይን የነሳት ፈጣሪዋ ነው ዛሬ አይናችን ያያል ሙሉ አካል አለን ብሎ የሚመፃደቁ ሰዎች ነገ አካለ ጎዶሎ አለመሆናቸው ምን ዋስትና አላቸው እንደዚህ ለሚያደርጉ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው😭🙏
@heab2012
@heab2012 8 ай бұрын
አሁን ነው ፋኖን መደገፍ እና ኢትዮጵያን መታደግ ድልለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያውያን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
ጋንለደራማወንወአይኖአያይም
@heab2012
@heab2012 8 ай бұрын
@fatimanigus3261 what language is that? Dummy
@mabubaabakeno8491
@mabubaabakeno8491 8 ай бұрын
😂😂😂 fando
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
​@@mabubaabakeno8491ጋላ የቦረትቻ ልጅ ዛፍ ቅቤ ቀቢ ጋላ
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 8 ай бұрын
የተገፋ😂😂😂
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u 7 ай бұрын
በነገራችን ላይ። ለሚስቱ ያለው ክብርና። እክብካቤ ደስ ይላል። እደመማገጡ ሚስቱን። አልጠላትም ማለቴ ባሎች ሲማግጡ ሚስቶቻቸውን በጣም ያመናጭቃሉ። ፍቅርም አይሰጡም ይሄ ግን እደመማገጡ ለሚስቱ ጥሩ አመላከት አለው
@user-tu8zz6fh3x
@user-tu8zz6fh3x 4 ай бұрын
ትክክል ወንዶች ከዊጪ ሌላ ካዪ ሚሥቱ ሠራተኛ ነው የምትመሥለው
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 ай бұрын
እኳን አይናችን ጠፍቶ እና እያየናቸው አልተሳካም
@meronfikir3385
@meronfikir3385 7 ай бұрын
ትክክል
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 8 ай бұрын
እንድህ አይነት ግርፍጥ ሴቶችንም ወንዶችንም አገታቸውን እየቀጩ ቆሻሻ ውስጥ ማስገባት ነው😒😏😏
@EnateArsema
@EnateArsema 8 ай бұрын
ምርጥ ኮመንት 😂😂😂😂😂
@user-qz4xz7ob1b
@user-qz4xz7ob1b 8 ай бұрын
እዉነት😂😂
@mihretmekuriya8420
@mihretmekuriya8420 8 ай бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያደርግልን
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በሰዎች ላይ እም ቀልድ ሰዎች
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 8 ай бұрын
ላላገቡት ወንድ ገላን መስጠትም በታመነ ትዳር ላይ መማገጥም እንዲህ ሲያቃጥል ሲያርመጠምጥ ይኖራል 😏
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ከረበና ይምጣልን እየተበደሉ በአለም ላይ ላሉ ንፁሀን እዝቦች 😢😢😢😢😢😢
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 8 ай бұрын
አሚን
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 8 ай бұрын
😂😂😂😂በገዛጀ እራሴ ላይ እባብ ልጠምጥም አለ ልኡል ወይ ጉድ ልክስክስ ወንዶችን እቃቸውን መቁረጥ ነበር ትዳር እያለው ይህ ሁሉ ብልግና
@uaeuae8373
@uaeuae8373 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 8 ай бұрын
ጡሩ ትምህርትነዉ ልብ ላለዉ😂😂😂😂💯✅👍
@user-lc5jz7ct8k
@user-lc5jz7ct8k 8 ай бұрын
Konjo mest Eyalachew Kemestachew Menem Sayatu Mermetmetu Sewoch yegermunal lemannawem Mert Sera New gin Cameraw Tenshe Terat Selmegolew New Meslen lejochun Atkorachew lejtuwan Sefer West Akatalew Betam key Nat Ezega gin Tekur Selhonchben New Lemannawem Betam Mert Sera New
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 8 ай бұрын
ከወፈሩ ሰው አይፈሩ አለ አማራ
@musemaballo1392
@musemaballo1392 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጥሩ አድርገሽ ተውነሽዋል ተባረኪ
@rakyi2023
@rakyi2023 8 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ለሰጠህን ኒእማ😢😢😢
@nahomdejene7973
@nahomdejene7973 7 ай бұрын
Aynsewer huna yeserachewen lij Betam New Mewdat Sefer West Erasu Betam Zemtnana yebetkersteyan lij Nat ❤❤
@abdeshokra5688
@abdeshokra5688 Ай бұрын
ጀግና ነሽ ይመችሽ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው
@user-bw3sg7ol1c
@user-bw3sg7ol1c 8 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሕዝቦቿ ይላክልን ቸሩ አምላካችን
@ghalaalali-hn9ur
@ghalaalali-hn9ur 8 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ቤተሰቦቻችን እየተሰቃዩነው
@user-ri2tc4sh7c
@user-ri2tc4sh7c 7 ай бұрын
​@@ghalaalali-hn9ur😊😊
@MekdesTeshome-kd4se
@MekdesTeshome-kd4se 7 ай бұрын
እኔ ግን የሚገርሜኝ ወንዶች ብቻ ሳይሆን እኛ ሴቶች የምነረገዉን እያስታዋልን እጂ በጣም ያሳዝናል ምንም እንኳን ጨካኝ ብትሆንም አሳፋር ናት እሱም እሷም በሌጌ ናቹዉ።😢
@netasnetyohanis9734
@netasnetyohanis9734 7 ай бұрын
አይ ወንዶች የናተን እቃ ቆርጦ አገታችው ላይ ነበር መጠምጠም😢😢😢 አፈር ብሉ
@user-pw4dw9xs4f
@user-pw4dw9xs4f 4 ай бұрын
አረ የናንተንስ ምኑን እንቁረጠው😂😂
@netasnetyohanis9734
@netasnetyohanis9734 4 ай бұрын
@@user-pw4dw9xs4f አይ እንኳን ከልደርሳችውብን አንደርስም
@hanhn7623
@hanhn7623 6 ай бұрын
ፈጣሪ.ሆይ.እስመጨረሻ.አይን.እንዳለኝ.ግደለኝ🎉
@dawg929
@dawg929 8 ай бұрын
አይነስውሯ ስታምር
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 ай бұрын
Setasazense
@user-ku2zo3ih6b
@user-ku2zo3ih6b 8 ай бұрын
Mareyamen Betam Konjo Nat
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
😢😢😢ወንዶቹ ለቂጥ ይሞታሉ መልክባይኖራትም
@ktube8920
@ktube8920 7 ай бұрын
​@@suzansuzan2700 ክክክክክ ግፈኛ
@ktube8920
@ktube8920 7 ай бұрын
ያአላህ የመጨረሻዬን ነገር አደራ አሟልተህ እንደፈጠርከኝ አሟልተህ ውሰደኝ አንተ በምትፈልገው ቦታ ላይ ሁኘ ውሰደኝ ያከሪም
@user-kq3kr1yg2t
@user-kq3kr1yg2t 8 ай бұрын
Betam des yemel Derama New Tewanayochum Betam Gobez Nachew
@ktube8920
@ktube8920 7 ай бұрын
ወፍራሟ ልጅ ክብደት ስሪ ጂም ግቢና በዚ እድሜ እንዲ ያለ ውፍረት ጡሩ አደለም
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 7 ай бұрын
ስለህይወት የሚባል ፊልም ሁሉ ምነዉ አብዛኛ አዳይነት ሆነብኝ ሰዎቹ እጅ ፊልሙ ተመሳሳይ የሆነበት ማነዉ እደኔ😢🙄
@semanarewa7033
@semanarewa7033 8 ай бұрын
We love your movies but the problem you don't include subtitles to make us understand what going on
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 7 ай бұрын
ነገ ባቺ ይደረሳል አይኗ ስለማያይነው ግፍነው አሳዘነችኝ ሚስኪን
@suyahd5000
@suyahd5000 8 ай бұрын
🙏konjo film bossss👏👏
@samsung0268
@samsung0268 8 ай бұрын
ልክስክሶች,በሙሉ,እቃቹ,መቁረጥ,ነው
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 8 ай бұрын
ከዛ በእጃቸው መስጠት
@kamela951
@kamela951 8 ай бұрын
እህህህህህ አሰለቀሰቺኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-ly4ty7tk7t
@user-ly4ty7tk7t 7 ай бұрын
አስተማሪ መልክት ነው😢😢😢😢😢
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 8 ай бұрын
ያረብአገራችን ፈረጃዉንቅርብ አርግልን
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 8 ай бұрын
ኤረምን። ዓይነት ግፍና ድፍረት ነው ሴቱ ነገ በኔ ይደርሳል አይሉም ወንደቹም ልክስክስ
@user-nb2ux9rz1w
@user-nb2ux9rz1w 8 ай бұрын
Weyne Aynsewr Huna yeserachewen lij Betam New Mewdat Bezu Serawochuwan Aychelatalew gobez Berche
@ATayetub
@ATayetub 8 ай бұрын
አፈር ብይ በሰው ትዳርላይ የምቀልጂ ጥንብ ሴት ሆነሽ በሴት ላይ ቱቱቱ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 8 ай бұрын
ይቺ ልጅ ጎበዝ ተዋንያን ይወጣታል❤
@user-ku2zo3ih6b
@user-ku2zo3ih6b 8 ай бұрын
yetuwa
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 8 ай бұрын
@@user-ku2zo3ih6b አይነ ስውር ሆና የሰራችዋ ብዙ ስራዎችዋን አይቼዋለሁ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 8 ай бұрын
@@user-ku2zo3ih6b ሰላምሽ ይብዛልኝ
@user-lc5jz7ct8k
@user-lc5jz7ct8k 8 ай бұрын
Awo Aynsewruwa ❤❤❤
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 8 ай бұрын
​@@user-ku2zo3ih6bአይን ስዉር ሆኖ እምተዉነዋ ይመስለኛል ጎበዝ ናት
@hanakebede282
@hanakebede282 4 ай бұрын
ወይ💔💔💔💔💔💔💔ያማል
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 8 ай бұрын
ድልልልልልልልልልልልልለተገፋው አማራ
@mekdes3228
@mekdes3228 8 ай бұрын
እረ ወንዶች ወዴት እንሂድ ይች ደሞ አይና ውጣ ናት
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 ай бұрын
አይናዉጣብቻ : ይች ግድግድ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
ወንዶች እኮ መልክ ባይኖራትም ቂጥ ካላት ይተከላሉ አይናቸዉ
@user-vo1ot7fo5d
@user-vo1ot7fo5d 8 ай бұрын
አሚንን ❤❤❤❤
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 6 ай бұрын
ሡባሀን አላህ መገን ወድልጅ
@rakyi2023
@rakyi2023 8 ай бұрын
ሞት ይሻላል አላገባሽም እያላት 😢😢
@lubabatube7975
@lubabatube7975 8 ай бұрын
እደሺትቤት ተጠቅሜ ነው የምተውሺ ነው እኮ
@rakyi2023
@rakyi2023 8 ай бұрын
@@lubabatube7975 አላህ ይጠብቀን 😥
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 8 ай бұрын
የበሌ ወንድምም እንደ ውሽ እየሰደበት ቤት ገብታ አልወጣም አለች ኤሄው 1 አመት ሙሉ ለየ ብቻ ነው የሚያድሩት አብሮ አይበሉም አብሮ አይጣጡም አበሮ የትም ከእሷ ጋር አይወጣም ሰው ሁሉ ሰራተኛክ ነት እንደ ብሎ ይጠይቃሉ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 8 ай бұрын
​@@bafanamemehiru6442ወይ ጉድ ምን ሆነ ነዉ ቱ ወላ 😅😅😅😅
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 7 ай бұрын
​@@bafanamemehiru6442እና እሷ ድንጋይ ነች እንዴ ሙጭጭ የምትለው ወራዳ በያት
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 8 ай бұрын
ሰላምጤናይስጥልኚእህት❤
@huae9457
@huae9457 8 ай бұрын
እኳን ጠፍቶ አይተንም ያሣየናል ችኮቹን
@user-en8rz8rl4r
@user-en8rz8rl4r 2 ай бұрын
ያረቢቢቢቢ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-fk5lc3ur5l
@user-fk5lc3ur5l 8 ай бұрын
ግንጤነኛናት
@smileesmile3684
@smileesmile3684 8 ай бұрын
እርእሱን በትክክል መፃፍ ካልቻላቹ ለሌላ ሰው አፅፉት
@user-px5os7xt4y
@user-px5os7xt4y 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍
@mrramesha3328
@mrramesha3328 8 ай бұрын
❤❤❤thanks❤❤❤❤
@user-nw2ql8ux7s
@user-nw2ql8ux7s 6 ай бұрын
سوبحن الله
@YASINTUBE230
@YASINTUBE230 7 ай бұрын
😢😢😢❤❤
@user-xx6go2gq2c
@user-xx6go2gq2c 7 ай бұрын
❤❤❤
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 7 ай бұрын
ምን ደረቅ ነች
@sosinafikre-ly9mo
@sosinafikre-ly9mo 8 ай бұрын
Aynsewer Huna Meseraw Betam Gobez Tewan Nat Berchelen
@MantahaLear
@MantahaLear 8 ай бұрын
አይይይ ወንዶች አዘንኩ አየው ወንዶችዬ😢😢😢😢😢😢
@EmuGeza-fh7sj
@EmuGeza-fh7sj 2 ай бұрын
በወዶችም አይፈረድ ሤቶች እራሡ ልክሥክሥ በኔ ይደርሳል አትልም
@user-oy4fj2qh7j
@user-oy4fj2qh7j 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 8 ай бұрын
ያሳዝናል በማንም መፍረድ ከባድ ነው
@ashenafizewude2399
@ashenafizewude2399 4 ай бұрын
ልጅቷ ቆንጆ ሆና አስጠልታ ነገር ሰራች። ወይ ፍቅር ዕብድ ሆነች
@HgdhdHeheh
@HgdhdHeheh 8 ай бұрын
እንደው ጥሩ ትምህርት ጠፋ
@user-mz8kk9iu6h
@user-mz8kk9iu6h 8 ай бұрын
❤️❤️
@abdimjesus-qr3ng
@abdimjesus-qr3ng 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-df5ty8kx5s
@user-df5ty8kx5s 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ui4nn1jb7v
@user-ui4nn1jb7v 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-mf7kd1od5b
@user-mf7kd1od5b 8 ай бұрын
💔😢
@EYESUS.GETANAWI
@EYESUS.GETANAWI 8 ай бұрын
@user-eq8tk5rm7h
@user-eq8tk5rm7h 3 ай бұрын
😢😢
@aynalem3830
@aynalem3830 8 ай бұрын
Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 8 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 8 ай бұрын
እዚህ ቤት ደሞ ስንቴ ነው ፊልም ምትሰሩበት
@user-sm5rx6hl1v
@user-sm5rx6hl1v 5 ай бұрын
😅😅😅
@mesilove3400
@mesilove3400 7 ай бұрын
ያልዘሩት አይበቅልም የእጅን ነው ያገኝው
@user-cz8db8bl5s
@user-cz8db8bl5s 6 ай бұрын
አይኮሜትች ፍታ ታርጉኛላችሁኮ በውሸቱም በእውነቱም አልቅሰን እንዘልቀዋልደ
@gedaringedarin4927
@gedaringedarin4927 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ef6cc3sy5e
@user-ef6cc3sy5e 4 ай бұрын
😢
@rudukebde4159
@rudukebde4159 8 ай бұрын
ድምፅ😮
@zyenbawel6563
@zyenbawel6563 8 ай бұрын
😢😢😢
@senaytsenayt1888
@senaytsenayt1888 8 ай бұрын
ወንዶች፣የስራችሁን፣ይስጣችሁ
@user-sb4zw4wq8i
@user-sb4zw4wq8i 8 ай бұрын
አቤት እነሡ ሥራቸውን እየሠሩ ነው እናንተ ተሣደቡ ቅመሞችየ 😂😂😂😂
@zubaidaimam3178
@zubaidaimam3178 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅 እውነት ነው
@tibahahmad3914
@tibahahmad3914 8 ай бұрын
😔😔🥺🥺
@user-oq8dl2sy8y
@user-oq8dl2sy8y 8 ай бұрын
💔💔💔😭😭😭
@HabibeFerja
@HabibeFerja 7 ай бұрын
ሀይ❤❤❤
@user-xy4eo2fh7r
@user-xy4eo2fh7r 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wy5ww4ks6y
@user-wy5ww4ks6y 7 ай бұрын
ወንድ ወንድ ፡አትበሉ ፡እንለያያለን ፡ልክስክስም አለ
@seadas732
@seadas732 7 ай бұрын
እውነት ነው እኔ አባቴ ወንድሞቼ ባሌ በጣም ታማኝ ናቸው አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤
@Giuguf-mi8ww
@Giuguf-mi8ww 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 8 ай бұрын
💔💔💔💔💔
@FasiNew-kp7fd
@FasiNew-kp7fd 6 ай бұрын
😢😢😭😭😭
@saada7636
@saada7636 4 ай бұрын
😭😭😭
@HfhYdyd
@HfhYdyd 6 күн бұрын
ደፍረትነው
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 8 ай бұрын
የኔምስኬን በዜች ለይ መማገጥ አይ ወንድ
@user-xt7rc9ix5g
@user-xt7rc9ix5g 6 ай бұрын
😥😥
@admaadma9678
@admaadma9678 5 ай бұрын
😥😥😥😥💔💔💔💔
@GgSupermarket
@GgSupermarket Ай бұрын
😢 this is big headache I'm not enjoying 😢😢😢😢😢
@ayehsamolat3569
@ayehsamolat3569 7 ай бұрын
እኔን እሚገርመኝ አይኔ አያይም እያሉ ስልክ እሚደውሉት ነገር በምን እያዩት ነው ስልኩን
@user-wt3cu6fs6j
@user-wt3cu6fs6j 4 ай бұрын
እኮ
@user-kg7de9yx6m
@user-kg7de9yx6m 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@masratfekado3597
@masratfekado3597 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 8 ай бұрын
😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@vdjdbjvxjxb2524
@vdjdbjvxjxb2524 Ай бұрын
😭😭😭
@zed8332
@zed8332 7 ай бұрын
አይ ወንዳች ግን መችይሁን ታመናቹሁ እምትኖሩት😢😢
@user-my8dq8gf3o
@user-my8dq8gf3o 8 ай бұрын
Yezezinl 😢😢😢😢
የልጇን ፍቅረኛ የምታማልለው እናት
43:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 78 М.
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,4 МЛН
Eyob and Redu pink 🤣🤣
6:16
Eyob and Redu እዮብ እና
Рет қаралды 190
ሊስትሮን ያፈቀረቹ ተዋናይት ማናት?
41:50
Loret Tube /ሎሬት ቲዩብ
Рет қаралды 601 М.
Зу-зу Күлпәш.Түс (16 бөлім)
40:42
ASTANATV Movie
Рет қаралды 839 М.
ЗНАКОМСТВА С ЛУЧШИМ ЗЯТЕМ 😂😂 #копы
0:42
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,8 МЛН
Все забыли о его дне рождения 😢
0:19
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,2 МЛН