ሚስቱን ገሎ ልጁን የደፈረዉ ጨካኝ አባት እዉነተኛ ታሪክ ከተዘጋዉ ዶሴ/KETEZEGAW DOSE EPISODE 127 PART 01

  Рет қаралды 208,676

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 509
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
ዘረኝነት + ዘረኛ +ዘረኝነት = አደገኛ መዳኒት የሌለው ቫይረስ ( ኮሮናማ በአለም የመጣ ነው ዘር ሀይማኖት አይለይም) ዘረኝነት ግን እየመረጠ የሚያጠፍው ሀደገኛ ቫይረስ ነው እንጠንቀቀው እንሽሽሸው እየጨረሰን ነው ወገኖቼ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ ግጥም ለገባውማ አሪፍ ነበር ምን ዋጋ አለው ሰበርነው ሰቀልነው እያሉ እያሳቀቁን ነው
@askaldesie4791
@askaldesie4791 4 жыл бұрын
Tkkkkkkl
@creativelifehacks7174
@creativelifehacks7174 4 жыл бұрын
ትክክል ትክክል ውዲ ሱመዩች ዩቱብ ጉራ ብሉ
@creativelifehacks7174
@creativelifehacks7174 4 жыл бұрын
ትክክል ውዲ ሱመዩች ዩቱብ ጉራ ብሉ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ክክክክ በትክክል
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 жыл бұрын
እረ ምንአይነት ግዜ ላይ ድረስን ሱበሀን አላህ አተው ጠብቀን 😭😭😭😭😭😭 እሄንንማ መግደል ነው ለነገሩ ህግ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር እደዚ ወጀል ባልበዛ ነበር እስቲ እናተ ደሞ ዝም ብላችሁ ከሀይማኖት ጋር አታገናኙት እሄ ሴጣን ነው ሴጣን ሲገፋፋ ደሞ ሙስሊም ክርስትያን አይልም ብቻ አላህ ከደዚ አይነቱ ይሰውረን
@AbcdAbcd-qe8te
@AbcdAbcd-qe8te 4 жыл бұрын
አላሁመ ነጅና ያረብ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
አሜን
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ምን ጉድ ነው ያአላህ አተው ጠብቀን 😭😭😭አላህ ጀነት ፍረዶሥ ይወፍቅሺ 😭😭
@creativelifehacks7174
@creativelifehacks7174 4 жыл бұрын
ሱመዩች ዩቱብ ጉራ ብሉ
@creativelifehacks7174
@creativelifehacks7174 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያርቢ የአላህ
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 4 жыл бұрын
😭😭😭
@fgggfgtffggfgg233
@fgggfgtffggfgg233 4 жыл бұрын
ውሸት ነው አትከታተይ እህት ምድር ሸይጣን ሆላ የውሸት ወሬ አታውሩ
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 4 жыл бұрын
@@fgggfgtffggfgg233 እኔ ምን አውቄ ውነት መሥሎኝ እኮ አዘኩ በአሁኑ ዘመን ውነቱም ውሸቱም ተዘበራረቋን ብቻ አላህ ይጠብቀን ሱበሀን አላህ
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና 4 жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን አላህ የጀነት ያርጋት ይህ መገደል አለበት።
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 4 жыл бұрын
በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምን አይነት ሰውነው በመቤቴ ምኑ ሰይጣን ነው የገዛ ልጁን ውይ ምን አይነት ጊዜ ደረስን አቤቱ ጌታዬ ሆይ የትቢት መፈፀሚያ አታድርገን
@gesese1381
@gesese1381 4 жыл бұрын
አሜን
@zarazara2875
@zarazara2875 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😣
@tigis2225
@tigis2225 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 4 жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጁኡን
@ሮዚማር
@ሮዚማር 4 жыл бұрын
አረ ወንድን ፈራን ወላሂ ይሄን እየሰማን እንዴት ነው ትዳር እና ልጅን ምናስነው ? እባካችሁን ሴቶች ተጠንቀቁ ወንድ ልጅ የመጀመሪያ ምልክት ሲያሳያችሁ ወስኑ ህይወታችሁን አድኑ ይቅርታ አያስፈልግም እኔ ባሌን አንድ ቀን ባሳየኝ መጥፎ ድርጊት ወዲያው ነው ነቅዬ ከህይወቴ ያስወጣሁት አሁን ራሱ ብዙ ሰው እንድጠነቀቅ ይመክረኛል
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 4 жыл бұрын
ጎበዝ ደግ ሀረግሽ
@samisamuel6302
@samisamuel6302 4 жыл бұрын
ቀመር ባልሽ አደንዛዥ እፅ ተጠቃሚ ይሆናል
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ትዳር ስጠን እንላለን ፣ካልተባረከልን ከባድ ነው
@danielkidane7471
@danielkidane7471 4 жыл бұрын
በጣም ቢቀር ይሻላል በነገራችን ላይ ማንንም ያለ ምንም ምክንያት ምንም የሚፈጽም አይመስለኝም
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
እውነት ነው 😓
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 4 жыл бұрын
እወነት በለሸለ እህት
@የአሏህልቤንአስተካክልልኝ
@የአሏህልቤንአስተካክልልኝ 4 жыл бұрын
በጣም
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ትክክል ቢቀርስ
@hayu5817
@hayu5817 4 жыл бұрын
ኢነአሊላህ ምን አይነት ጭካኔ ነው ከተዘጋው ዶሴ እና ስለህወት ሚለው ፕሮግራም በፍቅር ነው ምወደው እናመሰግናለን
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ይሄንንስ ጨርሼ መስማት አልችልም 😢😢😢😢
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሐርነክርሥቶሥ አድህነነ በምህረትህ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 4 жыл бұрын
ወላሂ፣የገደለ፣ቢገደል፣ማንም፣አያዳፍርም፣መንግስት፣እስርቤ፣አስገብቶ፣መቀለብ፣የለበትም፣ሰውን፣የገደለ፣ያገደል
@adwaaqeel9428
@adwaaqeel9428 3 жыл бұрын
የአሎ
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 4 жыл бұрын
አቤት የኔ ጌታ ኧረ ሀፂያታችን በዛ ማረን ማረን ወይኔ ፈጣሪ እኔስ ተንሰፈሰፍኩ ፈጣሪ ሆይ ከዚ ጉድ አውጣን ሠውረን
@ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
@ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 жыл бұрын
የአላህ ያረቢ አላህ የገደለ ይገደል ይላል ግድያ እንዳይስፋፋ ነበር ሁሉን አዋቂ ሀያሊው ግታ ጥራት ይገባህ
@ZahraZahra-zx1er
@ZahraZahra-zx1er 4 жыл бұрын
እሱም መገደል አለበት የገደለመገደል ቢኖር. አይገላትም ነበረ
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379 4 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ይሄንን ግን ሺ ግዜ ብትገሉትም አንረካም ከነነፍሱ ዘቅዝቃችሁ በእሳት አቃጥሉልን ቶሎ ሞቶ እዳይገላገል በዝግታ አድልጉልን !!!!!!!!
@muhammadsayid8648
@muhammadsayid8648 4 жыл бұрын
ሠላም
@adugnaadmasu1694
@adugnaadmasu1694 4 жыл бұрын
100 gize yigadali
@toybahassentube4478
@toybahassentube4478 4 жыл бұрын
እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቸ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ ምኑን ነዉ ምታሰማን ጌታ ሆይ 😭እውነት እኔ ከአባቴ &ከእናቴ ጋር ያለኝን መቀራረብ -ፍቅር ሳስብ እሄን ማመን ነዉ ሚከበደኝ 😭😭😭😭😭
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 4 жыл бұрын
አይ ዘመን አይ ጊዜ በጣም ያሳዝናል ነብሷን በገነት ያኑረው😭😭😭😭😭😭😭😭
@abdooabdoo2260
@abdooabdoo2260 4 жыл бұрын
Miste geday jegna yhe malete yhe new
@cajetannnamdi9170
@cajetannnamdi9170 3 ай бұрын
በሂጨወቴ የማረሣዉ ቀን ጎረቤት ነን ሀያት እድሜሽ ይጠር
@elzanahermi6140
@elzanahermi6140 4 жыл бұрын
እንዴ አንገትዋን የቆረጣትን ሰው እንዴት ከስር ታስፈታለች በዛ ላይ ልጅዋ ስትደፈር እያየች ምን አይነት ጭንቅላት ቢኞራት ነው ይሄንን ያህል የሞተ አይከሰስም እንጂ ሴትየዋ ግን ጭንቅላት የላትም ሰው አንዴ እኮ ይማራል
@alraeecell3020
@alraeecell3020 4 жыл бұрын
5
@seadamohammed2142
@seadamohammed2142 2 жыл бұрын
ይህ እኮ የፍርድ ማነስና የፍትህ ጉድለት ነው በፊት የግድያ ሙከራ ሳደርግ አስር አመት ብቻ ከሚታሰር እስከሚሞት ቢታሰር እዛው ባልገደላት ነበር ግን ኢትዮ ፍትህ ይጎላታው ለበደለኞች ነው እሚሆኑት ኡፍፍፍፍ
@HabetuHabetu
@HabetuHabetu 7 ай бұрын
ዉዴ ኢት እኮ መንግስት የለም
@በአምላክደስታታዬ
@በአምላክደስታታዬ 4 жыл бұрын
ከተዘጋው ዶሴ መጀመር ሳይሆን መጨረስም ልመዱ ሁሌ ታሪኩን አንጠልጥላችሁ ነው ሌላ የምትጀምሩት።ይህ ሰውዬ ሞት ይገባዋል።
@محمدابراهيمالمعيني
@محمدابراهيمالمعيني 4 жыл бұрын
እኔ ግን እሚመሥለኝ የሆነ ነገር አለ ሰውዬው አስተዳደጉ ሊሆን ይችላል አረመኔ ጨካኝ እንዲሆን ያደረገው ነገር ቢኖርስ ሰይጣን ደሞ እንደዚክ ያለ ይገፋፋል
@salamhabibi2704
@salamhabibi2704 4 жыл бұрын
ለምድነዉ????????? ሁሌም በሙስልም ስም ሁሌም ዉጀለኛዉ ምስልም አድርገቹ የዉጀሉን ድረማ ምሰሩት???? 😃
@rehima.1114
@rehima.1114 4 жыл бұрын
ይህን ጨካኝ ባደባባይ መሥቀል ነበር አፈር ብላ 😭😭😭😭
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢናሊላህ ራጁኡን 💔💔💔💔💔 ምን አይነት ጭካኔነው ሚሥቱን ገደለ እሺ እድት ልጆቹን ይደፍራን 😥😥
@MimiMimi-pq3bx
@MimiMimi-pq3bx 4 жыл бұрын
እኔ አላገባም በቃ እውነት ገዳም መግባት ይሻላል ምን አይነት ጊዜ ነው እደዚ አይነት ጭካኔ በስማም ምን ጉድ ነው።
@AA-fw4kp
@AA-fw4kp 4 жыл бұрын
እኔ ቪዶው ገና አላዳመጥኩትም ግን በፅሁፉ በጣም ፈርቻለሁ እንዴት ሰው ይሄን ይፈፅማል ጌታ ሆይ ክፉን ከማድርገት አንተ ጠብቀን🙏🙏🙏
@የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን
@የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን 4 жыл бұрын
ስበሀነላህ ስበሀነላህ ስበሀነላህ💔💔💔💔💔 አየ ዱንያ የማታሳየው የማታሠማው የለ !!!😭😭 ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል አብዱሮህማን ሳይሆን እብሊስ ነው አኡዙቢላ ምን አይነት ጨካኝ ነው በጣም ያሳዝናል የሞተችውንም እናታቸውን አላህ በጀነት ያኑራት ልጆቹንም አላህ ይጠብቃቸው አላህ ያሳድጋቸው በጣም ይከብዳል ያማል ይጨንቃል ውይይይይይይ ለመስማትም ይከብዳል አልሃምዱሊላህ መልካም ቤተሰብ ላለን ሀምድ እንበል
@dahab7484
@dahab7484 4 жыл бұрын
የእግር እሳት ግን አልናፈቃችሁም ? ተው ልቀቁልን
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ ግን ምንድነው እስካሁን አቆየቱ እፍፍፍ
@jemalseid9032
@jemalseid9032 4 жыл бұрын
ሀሀሀ
@loolgolo6862
@loolgolo6862 4 жыл бұрын
ጠጠ
@lolahussein6175
@lolahussein6175 4 жыл бұрын
እር እንደው አሁን ይሄ ምንን እንድንማርበት ነው እርባከችሁ የምታቀርቡትን እውቁ ነገ አንዱየጅራ ልጁን ሲደፍር አይ የወለደምይደፍራል እኩዋንያሳደገ እያለ ከወንጀሉ ማጠናከሪያ ነው የሚመስለኝ ከዚህ ይሰውርን
@haytindrsindris7572
@haytindrsindris7572 4 жыл бұрын
Yalah yarbbbbb
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጸ6ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጸ6ተ Жыл бұрын
ኢነአሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን😭😭😭😭እንደው ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ሱበሀን አላህ 😭😭😭😭😭
@ፋይዛነኝየእናቴልጂ
@ፋይዛነኝየእናቴልጂ 4 жыл бұрын
Comment ያምሰጡት አደዲ ልጆች ምን አይነት ዱዞች ነችሁ እሄ እኮ ዝም ብለው አስማስላው ነው ያሰራት ደሞ ኮታታሞች እራሳቻው ችላው አይሳሩም ለብረቸው ያሙስልም ስም ከልተጣቀሙ አይሆንለቸውም ስቀጥል እሄ ምንም አስተማር ነገር ዬለውም ኮታታሞች ልጂ በአባቱዋ ትደፈራለች ባል ምስቱን ይገድለል ቆይ አሁን እሄ ምኑ ትምህርት ነው ኮታቶች
@ቾምቤ
@ቾምቤ 4 жыл бұрын
እዉነተኛ ታሪክ እኮ ነዉ ። ለምን የአዳማን ፖሊስ ሆደሽ አጠይቂም ገና ለገና የሙስሊም ስም ነዉ ብለሽ አፍሽን ዝም ብለሽ አትክፈቺ
@etanutube
@etanutube 4 жыл бұрын
ምን አናደደሽ ቶሎ ወደ እምነት ገባሽ ማወቅ ያለብሽ ግን ማንኛውም እምነት ለይ ጨካኝ አረመኔ እዳለ ማወቅ አለብሽ ሲቀጥል ይሔ እውነተኛ ታሪክ ነው የፈፀመውም ሙስሊም ነው ታድያ በክርስቲያን ይሰራልሽ ገገማ
@zadzad9017
@zadzad9017 4 жыл бұрын
አላህ፡ሆይ ሠላምአስደረከኝ፡ሰላም፡አዉለኝ ጆሮዎንም ሠላም አሰማኝ፡ያረብ ምህረቱን ልግሰን
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 4 жыл бұрын
አረ አሜን
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ሳይ ጌታ አይኔን ሳልጨፍን ማዳም በር ታንኳኳለች ነግቶ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
😬😬😬😬😬😲😲
@MohammedAhmed-ov3qt
@MohammedAhmed-ov3qt 4 жыл бұрын
Wey yene konjo tegne teru aydelm twat debertna yanchanchshal tetamemyalsh
@كوررنكورن
@كوررنكورن 4 жыл бұрын
እኔምለው ይሄ ፊልም አይደልን እንዴ ምነው ቦታ ሠጠሽው
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 жыл бұрын
@@كوررنكورن ኧረ አይደለም ኦህት
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 жыл бұрын
@@كوررنكورن ayedlme alu enem meslog nebr
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዀ1ከ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዀ1ከ 4 жыл бұрын
የእንጀራ አባት ሊያደርግ ይችላል እውነተኛ አባት ግን ማመን ይከብዳል እና ብዙ አስተማሪ ነገሮች እያሉ ስነ ልቦናዊ ባትለቁ ጥሩ......
@hanilove3706
@hanilove3706 4 жыл бұрын
ከዚ በላይ ምንም አስተማሪ ነገር የለም ሆ
@tube-qi4dz
@tube-qi4dz 4 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለን እደሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እደቸርነትህ መጠን 😭😭😭ይሁን
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
የገደለ ይገደልየስረቀ እጁ ይቆረጥ ይህ ህግ ተግባራዊ ቢሆን ወንጀለኛ እንደዚ ባረከስ ነበር ይሄ ስውየ 1ነፍስ ብቻ ሳይሆን4ነፍስ ነው ያጠፋው የህፃናቶቹንም ጭምር በነገሬ ላይ ታሪክ ስታቀርቡ የቦታና የስው ስም ሁሉ ቀይራቹ እንደምታቀርቡ ነግራቹናል ሁሌም በሙስሊም ስም አትቀይሩ እውነትኛ ታሪኩን የፈፀመው ክርስቲያን ከሆነ ሙስሊም እያደረጋቹ አታቅርቡ ስረአት ያዙ በእርግጥ ሀይማኖት በስው አይለካም
@ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
@ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 жыл бұрын
አላህ ለዛ ነው የገደለ ይገደል የሚለው ፈጣሪ ከሁሉም በላይ አዋቂ ነው
@መሥኪነኝየብታጅራዋ
@መሥኪነኝየብታጅራዋ 4 жыл бұрын
እኔምአባቴበጣምጨካኝነው ሁሌምእናቴ የሚገላትይመሥለኛል ብቻ ጨካኝነው አኡፋፋ ፈጣረ ልቦናይሥጠው እኔ ፈርቼአለው
@ሮዚማር
@ሮዚማር 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ አረ የወንዶች አረመኔነት በዛ
@መሥኪነኝየብታጅራዋ
@መሥኪነኝየብታጅራዋ 4 жыл бұрын
@@ሮዚማር አሜን
@Xx_N01awitheexe_Xx
@Xx_N01awitheexe_Xx 4 жыл бұрын
Seems Glachew እንደቀላል ነገር አንድቀን እናቴን ይገላታል ትያለሽ እንዴ?
@መሥኪነኝየብታጅራዋ
@መሥኪነኝየብታጅራዋ 4 жыл бұрын
@@Xx_N01awitheexe_Xx አዎእናቴለሂወቷሠግቼአለው ከሡለማራቅብሞክርምአልቻልኩም
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ 4 жыл бұрын
@@መሥኪነኝየብታጅራዋ ለምን አችይም አፋቻቸዋ ካልተግባቡ
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
ይህን በአደባባይ መቁረጥ ነበር ማስተማርያ እንዴሁን ውይ ኢትዮጵያ ምንድነው የሜሰማው አቤት ፈጣሬ ሁይ በሰው መሰል ጭራቅ እንሰቃይ 😭😭😭😭
@ibrahimzein3065
@ibrahimzein3065 4 жыл бұрын
የእጂህን አላህ ይሰጣሀል
@ريتاجفيصل-غ1ب
@ريتاجفيصل-غ1ب 4 жыл бұрын
ያላህ፡ያረብ፡እንደዚህና፡እንደዚአይነት፡መንፈስ፡ያለባቸውን፡ሰዎች፡እሳት፡ያውርድባቹ
@iloveyoumomiioveyoumom8811
@iloveyoumomiioveyoumom8811 4 жыл бұрын
መድኃኒያለም አባቴ ፊልም ነው በለኝ
@zekiyos7253
@zekiyos7253 4 жыл бұрын
እባካችሁ ደሚቱ በቀለ ( ነጭ ልብስ የለበሰችው ሴት) አንገቷ ላይ ያለው እብጠት Thyroid Canser ሊሆን ስለሚችል የምታውቋት እባካችሁ ወደ ህክምና ቦታ እንድትሄድ ንገሯት!!!
@yetmacoffecoffe9155
@yetmacoffecoffe9155 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ባለጌ ይህ ሰው ሴጣን ነው በጌታ ስም
@misaamisaa4455
@misaamisaa4455 4 жыл бұрын
wey
@misaamisaa4455
@misaamisaa4455 4 жыл бұрын
Fatarytabkj
@ሀዋነኝየረሱልወዳጅ
@ሀዋነኝየረሱልወዳጅ 4 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ምን አይነት ውሻነው ላኢላህ አሊላላህ እናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ እራጅኡን
@menzihuse788
@menzihuse788 4 жыл бұрын
አላህወአክበር አለመፈጠር ትልቅ መሠዋት ነዉ አይደለም አንዲህ አይነት ድርጊት አሡንም በመግደል አምን ነበር እኔ ብሆን
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
ከመሸ ለማየት ፈራሁ ይቅረብኝዴ ተገትሬ ማደሬ ነው
@jazatube4600
@jazatube4600 4 жыл бұрын
hhh Awo yekarbesh
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 жыл бұрын
ያስብላል አኡዙቢላ
@vshshdhdjsj864
@vshshdhdjsj864 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሆይ ማስተዋል ስጠን ምን አይነት ዘመነው ትዳር ስጠን ማለት ሃፅያት ነው ማለት ነው ይህ ከሆነ ሳይገባ ይቅር ነፍስ ይማር ለሞች
@habebechtesfaye1633
@habebechtesfaye1633 4 жыл бұрын
Egziabher lendezih chicane ytebken betam ysaznal
@haytetolha9703
@haytetolha9703 4 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡ የፍትህ ያለህህህህ የሃገራችን ህግ መላላት የሴቶች ጥቃት እንዲባባስ እያደረገው ነው የገደለ ይገደልልልል ሴቶችን የሚደፍሩ ወንዶች ያቆሻሻ ብልታቸው ቆርጦ በአንገታቸው ላይ ማንጠልጠል ነው ትክክለኛ ፍትህ ይህ ነው
@sarawallo8276
@sarawallo8276 4 жыл бұрын
እህህህ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭 ሰይጣን ነው እጅ ሰው አይደለም
@ብዙዬየማርያምልጅ
@ብዙዬየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው
@saedasaeda7043
@saedasaeda7043 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አለህ የጀነት የድርገት አለህ ህይወተችንን ኸቲመችንን የሠምርልን
@ሀያትየጉራጌዋ
@ሀያትየጉራጌዋ 4 жыл бұрын
😭😭😭ወይኔ ምድነዉ ምሠማዉ እረ ኡኡ እሡ ለምን አይገደልም በሀገሩ ህግ የለም ወይ
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 4 жыл бұрын
ይች፡ዓለም፡አሥጠላችኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@elhemhyat5943
@elhemhyat5943 4 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ቢበልጡሩ ነበር አላህይረሂምች ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅሽ
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 4 жыл бұрын
አቤቱ እግዚሃብሔር ሆይ ማስተዋልን ሰጠን
@susu-ui7gg
@susu-ui7gg 3 жыл бұрын
ዉሽት ቢሆንስ እንደት በካሜራ ተቀረጹ የገረመኝ ይህ ብቻ ነው ማመን አልቻልኩም
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
ወይይይይይይ የሰው ልጅ ምን አይነት አረመኔ ነው በስማም በልጆቹ ፊት የስንት አመት ሚስቱን ቱ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልጆቹ ሲያሳዝኑ
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 4 жыл бұрын
ይህነ የአጋንት ሴራነው 😭😭😭😭😭😭
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 4 жыл бұрын
እግዚኦኦማርናክርስቶስ።ለመስማትይቀፋል።አቤትጭካኔ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 жыл бұрын
ለምን አይገደልም ሀስቤሏህ ወኒአመል ወኪል
@seki1508
@seki1508 4 жыл бұрын
ኡፍ ልቦና ይሥጠው እግዚኦ
@lukmanulhakkeemm2236
@lukmanulhakkeemm2236 3 жыл бұрын
አይ ዘመን አይግዜ አይ ሰው ከቱ 🥺🥺🥺😭😭😭😭
@ኒቃቤውበቴክብሬነው
@ኒቃቤውበቴክብሬነው 4 жыл бұрын
አይ መጨረሻው ዘመን እማይሰማ የለ ያረብ ከድህ አይነት አፀያፊ ድርጊት አርቀን ያረብ
@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ
@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጁኡን የገደለ ይገደል ይላል ሀያሉ አላህ ሱ ተ
@timeislife5887
@timeislife5887 4 жыл бұрын
ይሄ አንገቱ መቆረጥ ነበረበት አይ ኢትዮ መቸ ነዉ በሸሪአ ህግ የምትተዳደሪዉ
@achebinomen1855
@achebinomen1855 4 жыл бұрын
ምን ኣልሺ የምን ሸሪኣ ነው መትሊው
@Strawberry-w5n
@Strawberry-w5n 4 жыл бұрын
የኛ ሀበሻ ካለወንድ መኖር እማይቻል ይመሰል ቆሞ ቀር , ቢበድልሸም ችለሽ ኑሪ እያሉ የሴቶችን አቅም ሞራል እሚነካ ንግግር እየተናገሩ እሄው እዚ ደርሰናል 2020 👈
@ከአድማስባሻገር-ዘ2አ
@ከአድማስባሻገር-ዘ2አ 4 жыл бұрын
Gidya behulum alem new
@mohammedjassim8473
@mohammedjassim8473 4 жыл бұрын
ይህታሬክ ግን እውነተኝነው ደግሞ ሁለየም መስሌምችን ብቻላይነው
@coffeebeans7949
@coffeebeans7949 4 жыл бұрын
Mohammed Jassim ewenetegnanew eselame gedaye new defari new erekusoche nachu
@اختمحمد-ظ7ث
@اختمحمد-ظ7ث 4 жыл бұрын
@@coffeebeans7949አይደል ክክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 4 жыл бұрын
ኤጭ ከንቱ
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ባደባባይ እህዝብ መሀል መስቀል ነበር ምን ዋጋ አለዉ ፍትህ የለ ሀገሩ ላይ
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ 4 жыл бұрын
መታሰር ሳይሆን መሞት አለበት በመኪና ተገጭቶ መሞት አለበት።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
@hayatmohammed407
@hayatmohammed407 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኡነ አለይሂ ረጁኡል ለሞተችዉ ጀነትል ፌርዶስ ይወፍቃት ወይኔ ጭካኔ አላህየ አደርህን ከደዚህ አይነት ነገር ጠብቀን ያረብ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ 4 жыл бұрын
እረበአላህ ይሄንንአባት ብላችሁአትጥሩት ይሄአባትአይደለም. እኳአባትእና ማንምአቅልያለውሰው እደዚህአይነትድርጊት. ይፈፅማልተብሎአይታሰብም. እናሂቱንየጋደላት. ለዚህነውበሞትመቀጣት. አለበትያለበለዚያ. እውነትምህግየለም. ማለትነው አገቱንነውመቁረጥ.
@يُوسسف-ج4ذ
@يُوسسف-ج4ذ 4 жыл бұрын
ኢነአሊላህ ወኢነአሊላህ ራጅኡን አላህ ይራህማት ለቤተሰቦችሽ ሰብርን ሰውይው ስው ሳይሆን አቅልየለለው እንሳሳነው ሂዳይስጠው
@zumramohamed5883
@zumramohamed5883 4 жыл бұрын
ለ 37 ወራርጣችሁ ግደሉት ውይ ጭካኔ ግደሉት አሠቃይታችሁ ጅሃነብ ይሁን ኑሮህ አላህ እንዳይምርህ ጅሃነብ ኑር ለዘላለም
@ስለሁምነገርእግዛቤርይመስ
@ስለሁምነገርእግዛቤርይመስ 4 жыл бұрын
ውሪ ምን ጉድአለ በፈጣሪእማምላክ ከዚህጠብቀን
@creativelifehacks7174
@creativelifehacks7174 4 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ ሚኔሺይጧኔ ርጂም አላህ ሙስታእና ይእንዲህ አይ ነት አላህ የጠብቅን
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
ትዳረ ቢገባም አላሕ የመረቀው ከአልሖነ ችግር ነው አላሕ ከሾይጣን ባል አንተ ጠብቀኝ የአረቢ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
ለአንተ ይቅርታ እዳረገችልህ አላህ ወንጀሏን ይቅ ይበላት ያረብ አተንግን. መስቀል ነበር. እስኪ እደኔ የገደለ ይገደል የሚለውን ህግ. ሀገራአችን ቢፀዲቅ
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي 4 жыл бұрын
አራ ወዮው በምን አይነት ዘመን ለይ ነው ታፈጠርኩ እፍፍፍፍፍፍፍ
@አኢሻእናኻሊድ
@አኢሻእናኻሊድ 4 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው እሚሰማው ፈጣሪየ
@meseretyimer8924
@meseretyimer8924 4 жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም😭
@zezuyou591
@zezuyou591 4 жыл бұрын
Yahalla zameli Akira laye darsenal ahalla etabkani ahalla ysirwin yito min balali yarmi lije
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ለምን እድሜ ልኬን ቆሜ አልቀርም ለፈጣሪ ተገዥ ሆኜ መኖር በቂየ ነው ኡፍፍፍፍ
@ሶሀቦችበቁሙበትቁም
@ሶሀቦችበቁሙበትቁም 4 жыл бұрын
እሚገርመው ነገር በሙስሊም ስም ነው የከወኑት ይገርማል ይህ ማለት ሙስሊሞች እንድህ አይነት ስብዕ እና አላቸው ማለትን ያሲዛል የስራቸውን ይስጣቸው
@ቾምቤ
@ቾምቤ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fetaymehmmed1259
@fetaymehmmed1259 4 жыл бұрын
ሀሥቢየላሁ ወኒእመን ወኪል😢😢😢😢
@asnaasna4215
@asnaasna4215 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
ያሱበሀንአላህ. ስንት ጭራቅአለ ያረብ አተው እዘንልን. ግደሉት
@abdushukurabbas4684
@abdushukurabbas4684 4 жыл бұрын
እሄ ሰቅሎ መግደል
@mamelove1845
@mamelove1845 4 жыл бұрын
ይሄ ከተዘጋው ዶሶ ፉልም ነው ወይንስ ምን ሁሌ ወንጀል ጭካኔ ነው እምንማርበት ግን ለምንድን ነው
@jujumu6771
@jujumu6771 4 жыл бұрын
እውነተኛ የወንጀል ታሪክ ነው
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 4 жыл бұрын
ምንማረው ለጥንቃቄ ነው ።
@zaharamehamed9123
@zaharamehamed9123 4 жыл бұрын
እውነት ይመሥላችሗል ግን ማን እየቀረፀ ወንጀሉ ሢፈፀም
@ቾምቤ
@ቾምቤ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@alemaraya9428
@alemaraya9428 4 жыл бұрын
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አድነን እግዚኦ😢
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 4 жыл бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ጨካኝ ነው ሰውረን አምላኬ😥😥😥😥
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ሌላ ምን ይባላል
@memeabisnya2027
@memeabisnya2027 4 жыл бұрын
Ewunet ijg betam yasazinal ygermal bal bemetulay abat beljulay yefetsmew bedel Ena gfi 😭😭😭gn ebstv mitayew Ena be KZbin milekekew ad adelem mikerew neger ale akoto new midesen lematekakel mokiru Ebakachu
@ok-bi3gj
@ok-bi3gj 4 жыл бұрын
አዑዙቢላህ ሐሰቢየላህ ወ ኒዕመል ወኪል ሰተረና ያሳትር
@sadalove2469
@sadalove2469 4 жыл бұрын
ያአላህ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን አላህ ጀነት ፍርደወስ ይውፍቃት
@wenyberta3982
@wenyberta3982 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 በጣም ያሶዝናል
@zaharazahara9933
@zaharazahara9933 4 жыл бұрын
ያረብ እዝነት እና እረህመትህ አይለየነ ከክፋ ነገረ ጠብቀነ
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያማል
@saifasaifa2242
@saifasaifa2242 4 жыл бұрын
በስማም ምን አይነት ሰውነው የወለዳትን ልጅ 🙆🙆🙆😢😢😢
@ረቢያትረቢያት
@ረቢያትረቢያት 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@ወለተማሪም
@ወለተማሪም Жыл бұрын
አቤቱ ማረነ
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 24 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 18 МЛН
🦋በኔ ካላፈርክ አብረን እንደር አለችው ብሩክ ደነገጠ😱
34:26
ሐረግ ( ክፍል 11)
36:10
ለዛ
Рет қаралды 34 М.
Feta Show Veronica vs Sol Romeo part 1
12:19
dct entertainment
Рет қаралды 681 М.
ሰበር | ዘመቻው ከሸፈ| ተራራ እና ዘመነ ካሴ | ዘመነ ካሴ በሸዋ
10:05
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 24 МЛН