Рет қаралды 228
#ceramicwork, #ሴራሚክስራ, #finishingwork,
ሰላም እንደምን ቆያችሁ የኢትዮ ዘመናዊ ቲዩብ ተከታታዮች እንዲሁም አዲስ ተመልካቾቻችንለዛሬ ወደናንተ የምናደርሰው የቪዲዮ ጥንቅር ...ለቤትዎ እጅግ ውበትን የሚያላብስ ለዘመናዊ ኪችን ካቢኔት የተገጠሙ ግራናይት እንዲሁም ለመታጠቢያ ቤት የገጠምናቸውን ግራናይት የሚያስቃኝ ቪዲዮ ነው ።
በዚሕ ቪዲዮ የምታዩት አጠቃላይ የእንጨት ስራው ሌላ ድርጅት የሰራው ነው እኛ አልሰራነውም
ቪዲዮውን ተመልክታችሁ ከወደዳችሁት ድጋፋችሁ አይለየን እንላለን አመሰግናለሁ
Hello, how are you, Ethio Modern Tube series and our new viewers, the video compilation that we bring to you today... It is a video showing the granite installed for the modern kitchen cabinet and the granite installed for the bathroom, which will add beauty to your home.
The whole woodwork that you see in this video was done by another company, we did not do it
If you watch the video and like it, we would like to thank you for your support